የተሰቃየው መሢህ || ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ || prophet Tilahun Tsegaye preaching

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 280

  • @Marsiill
    @Marsiill 5 месяцев назад +86

    እኔ ሙስሊም ነኝ። ጭንቀት፣ ድብርት እና ጭንቀት አለኝ። ይህ ሁሉ በእስልምና ምክንያት ነው። በእስልምና ፍቅር ማግኘት አልቻልኩም። እኔ ለእስልምና የተሻለውን አደርጋለሁ። ልቤ ግን ባዶ ነበር። ጥሩ ነገር ለመስራት ሞከርኩ። ቁርኣንን አነባለሁ። አንድ ነገር እንድሰራ አላህ ይርዳኝ እላለሁ ግን ልቤ በጣም ባዶ ነበር። በጣም ባዶ ነበር እና ባዶነት ነበር። ያ ያማል። የሚያም ነበር። በህይወቴ ውስጥ መሆን ያለበት ነገር ነው። ለምን ባዶ ነው እና የሚያሰቃይ ባዶነት ነው። እና አንድ ቀን ኢየሱስ ወደ ሕይወቴ መጣ። ኢየሱስ አቀፈኝ። ኢየሱስ እጁን በትከሻዬ ላይ አደረገ እና ኢየሱስ እኔን እና ሰዎች የሚሰማቸውን መረዳት እንደሚችል ተናግሯል። ኢየሱስ ሕይወቴን ከበፊቱ የበለጠ የተሻለ አድርጎታል። ኢየሱስ ሁሌም ከእኛ ጋር ነው። ያንን አስታውሱ። ኢየሱስ በጣም ይወደናል።እናመሰግናለን ኢየሱስ።

    • @እግዚአብሔርእረኛነው-ቈ9ዘ
      @እግዚአብሔርእረኛነው-ቈ9ዘ 5 месяцев назад +4

      ኢየሱስ ይውድንል አሜን 🥰🥰❤️❤️❤️❤️ዎደ ልብሺም ዘልቆ ይግባ

    • @cherenet-bq7qb
      @cherenet-bq7qb 4 месяца назад +4

      wow እና ይህ እውነት ለሁሉም መድረስ የለበትም።😢😢😢

    • @Wiirtuu_Ispoortii
      @Wiirtuu_Ispoortii 3 месяца назад +1

      Tebarek ... beyesus mamen hiwot yasgegnal ... esu yirdah

    • @AbdulkadirMohammed-gc4ss
      @AbdulkadirMohammed-gc4ss 2 месяца назад

      እየሱስ ሁሌም የጠፉ በጎቹን ፈልጎ ወደ በረቱ ያስገባቸዋል

    • @Roza-fl2wf
      @Roza-fl2wf Месяц назад +2

      ተባረኪ እህቴ ፀንተሽ ቅሪ

  • @nitsuhtibeb
    @nitsuhtibeb 10 месяцев назад +7

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምትሰጠው ትምህርት በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @againhope9751
    @againhope9751 Год назад +13

    ጆሮ ያለው ይስማ ኢየሱስ ክርስቶስም ጌታ: የዘላለም አምላክ: ስለ እኛ ብሎ መስቀል ላይ የሞተ : በሶስተኛ ቀን ከሙታን ተነሳ: በቅርቡ ተመልሶም ይመጣል: ለሁሉም እንደ ስራው
    ይከፍላል። ስለዚህ ይህን ኮሜንት የምታነቡ የሰው ልጆች ሁሉ ስሙ ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ሁሉ ተፈጽሟል ይህ የዘመን መጨረሻ መጨረሻ ነው ስለዚህ ወደ ወንጌል እውነት ተመለሱ እኛ በኢየሱስ ክርስቶስ የተለወጥን የዳንን ሕያው ምስክሮች ነን።
    በጌታ ወንድሜ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ።

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 8 месяцев назад +3

    ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰድብክ አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን💪❤❤❤

  • @haileabebe1791
    @haileabebe1791 Год назад +45

    እኔ ነብይ ጥሌን በእውነት እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን መጽሐፉን ለጣለ ትውልድ ማስታወሻ ያደረገው ነው የሚመስለኝ

  • @ermiastessema7024
    @ermiastessema7024 Год назад +6

    የነብይ ትልቁ መለያው አኮ ሕጉን ተረድቶ ሀሳቡን/ የቃሉን መንፈስ/ ተረድቶ ለሌላው መስረዳት መቻሉ ነው። የእግዚአብሔር ፈቃድ ከዘፍጥረት- ራዕይ መጽሐፍ ኢየሱስ ከርስቶስን ለትውልድ ሁሉ መግለጥ ነው።እርሱ ሕይወት ነዋ ያለእርሱ ሕይወት አይታሰብም። ስለ ወንድሜ ጥሌ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 Год назад +16

    የተሰቀለውን ኢየሱስን ፣ የታረደውን በግ ኢየሱስን በጥልቀት እንድናቀው ምስጥራዊውን መገለጥ የምያብራራልን አብሮን ያለ ኢየሱስን አጉልቶ የምያሳዬን መንፈስ ቅዱስ የከበረ ነው💝💝❤❤❤🥰🥰🥰ጥልዬ እንወድሃለን🥰

  • @BizuyeAhimead
    @BizuyeAhimead 6 часов назад

    ጌታይባረክ አሚንንንንንንን

  • @hanbercho5175
    @hanbercho5175 Год назад +3

    አቤት በዝህ ሰው አንደበት ወንጌል እንዴት ይጣፍጣል ክብሩ ለጌታ ይሁን ሃሌሉያ

  • @Selam-xw3xr
    @Selam-xw3xr 20 дней назад

    እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው።
    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ነብይ ጥሌ።
    ክብሩ ለታረደው በግ ይሁን።

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 Год назад +118

    ስለ ነብይ ጥላሁን አገልግሎት እግዚአብሔር ይባረክ። ማዶ ቲዩብ ይህን ድንቅና አስደናቂ ስብከት እንድንካፈል ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።

    • @ayuwgga455
      @ayuwgga455 Год назад

      💯☑️🙏

    • @ehitembelay
      @ehitembelay Год назад +1

      ❤እባክፀልይልኝ 😢

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 Год назад

      @@ehitembelay ማን ልበል ከዬት ነዉ?

    • @asnichala1664
      @asnichala1664 Год назад

      ምን አይነት ማሰተዋልና መገለጥ ነው ዝም ብዬ ስሰማው የሚደምቅ ነገር እንጂ የሚፈዝ ነገር አደለም ነብይ ጥሌ ይብዛልህ

    • @sebelwengelsirak9426
      @sebelwengelsirak9426 Год назад

      You are Amazing, thank you!

  • @YordiMehari
    @YordiMehari Год назад +4

    አስተምሮትክ እውነት ነው ተባረክ

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f 18 дней назад

    አሜን አሜን ማን እንደ አንተ ኢየሱስ 😢😢❤❤❤❤ጌታ ይባረክ ጥሌ❤❤

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Год назад +15

    “ኢየሱስም ያደረገው ብዙ ሌላ ነገር ደግሞ አለ፤ ሁሉ በእያንዳንዱ ቢጻፍ ለተጻፉት መጻሕፍት ዓለም ራሱ ባልበቃቸውም ይመስለኛል።”
    - ዮሐንስ 21፥25

    • @Haset7866
      @Haset7866 Год назад

      Thanks. That's what I thought, too

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад +9

    3ኞ ጌዚ ነዉ ይህን መልክት ሰሰማዉ የበለጠ መገለጥ ይሰጥህ እግዚአብሔር ።

  • @AynalmeMare
    @AynalmeMare 5 месяцев назад +4

    አሜን ንንንንንን ❤❤❤. አሜን ንንንንንን. እግዚአብሔር ይባርክህ. እግዚአብሔር ይባርክህ. አሜን ንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @singeretenasheabera.offici9535
    @singeretenasheabera.offici9535 2 месяца назад +2

    ዋዉዉ ክብር ለእርሱ ይሁን❤

  • @ዘማሪታዱውየሱስ
    @ዘማሪታዱውየሱስ 5 месяцев назад +5

    ኦኦኦ እየሱስ እየሱስ እየሱስ 😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @ዘማሪታዱውየሱስ
    @ዘማሪታዱውየሱስ 5 месяцев назад +2

    ጌታዬ ይባርክልን በእውነት ተባረከበታሎ😢😢❤❤🎉🎉🎉

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад +12

    እንዳተ አይነት አሰተማሬ በነፍሰ ዉሰጥ የሚገባ የመንፈሰ ቅዱሰ መገለጥ ያለዉ አላየሁም ክብር ለጌታ በረከቱ ለናተናለቤተሰብ።

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +6

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ድንቅ ስብከት ነው ነቢይ ጥሌ ልዩ ነህ ጸጋ ይብዛልህ ስለ ኢየሱስ በደንብ እንድነውቅ አስተማራከን ለምልም

  • @TigstLete
    @TigstLete Год назад +1

    በእውነት እየሱስን እንዴት እንደምታወራው ልብ ውስጥ እንዲቀር ነው የምታደርገው ዘመንህ ይለምልም

  • @tayechh6332
    @tayechh6332 Год назад +42

    እንኳን መንፈስ ቅዱስ ክርስቶስን አበራልን። እርሱ ሲያበራልን ክርስቶስ በእኛ ሕይወት ከመድመቁ ውጭ ሌላ ምንም ምንም የለም። ጌታ ይባርካችሁ።

  • @berktiberkti2182
    @berktiberkti2182 Год назад +7

    የወደድከኝ ጌታ ተባረክልኝ ሀሌ ሉያ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад +17

    የእውቀት ባለቤት ጌታ ሆይ ተባረክ
    ነብይ ጥላሁን ያንተ ስብከን ብሰማ ብሰማ ደጋግመ ብሰማ አቤት ጌታ ሆይ ስለ ወንድም አክብርሃለው
    ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @tesemagudiso1091
    @tesemagudiso1091 Год назад +13

    ለታረደዉ በግ ክብር ይሁን🙏🙏🙏

  • @EskedarBirhanu-ez5tl
    @EskedarBirhanu-ez5tl Год назад +8

    ጌታ ቀብቶ ለምድራችን የሠጠህ ስጦታችን ነህ ተባረክልን ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ

  • @شمسالبلوشيالبلوشي

    እየሱስ የከፈለልን ዎጋ ካይምሮ በላይ ነው ደሞ በደለኛ ሆነን ሳለ አመሰግንሀለው እየሱሴ ስለሰጠህኝ ህይወት፡ጥሌ ብርክ በልልኝ❤❤❤❤

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 9 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጻጋ ያብዛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭

  • @AschalewDanial
    @AschalewDanial Месяц назад +2

    Amen

  • @andualemabriham9030
    @andualemabriham9030 Год назад +10

    ነብይ ጥላሁን ፀጋየን እግዚአብሔር ይባርከው ትምህርታዊ ስብከቱ ተመችቶኛል ቃሉ ሕይወት እንድትሆነን እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 Год назад +6

    የአዲሰ ኪዳን ሰባኪ ጌታ አንተን ሰጠን❤❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Год назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ያብዛልህ እንደዚህ የመስቀሉን ስራ የሚያሳዩ ሰራተኛች ያብዛልን ጌታ ❤

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Год назад +11

    ክብር ለእግዚአቤሔር ይሁን ክብር ላመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን❤❤❤

  • @et0446ameskeremabebaw
    @et0446ameskeremabebaw 16 дней назад

    OH my GOD I could not imagine anyone could praech like you!!Really, God bless you more and more than this.❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤲🤲👍

  • @tsinuLove
    @tsinuLove Год назад +1

    Naby Tele Geta Zemanhnyebark Biruk Hun ❤❤❤

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Год назад +9

    ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን ነቢይ ጥሌ ዘመን ይለምልም 💐💐💐💐❤❤❤

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 Год назад +3

    ስለ አንተ ቅዱስ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ነብይ ጥልዬ በጌታ በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ዘመናችን በጌታ ቤት ይለቅ

  • @abeba3977
    @abeba3977 Год назад +1

    ይህን ትምህርት ስሰማ በጣም ነው ልብ ውስጥ ዘልቆ ገባ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር😭🎚📖💕
    ፓ/ አበተችን ጥላሁን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይጨምራል ተበርክልኝ
    እስከ ማን ነው እንዴ እኔ የዚህ ፓ/ ትምህርት በጉጉት የሚጠበቅ 👌😍🙏

  • @ConfusedCoastline-kg2ce
    @ConfusedCoastline-kg2ce 5 месяцев назад

    አሜን አሜን 🙏

  • @feyisatadele8130
    @feyisatadele8130 5 месяцев назад +1

    Yena abat semeh yebarek keber

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 5 месяцев назад

    Wongel le a alem hulum.amen.
    GETA EYESUS zemenhin yebarkhe!amen.

  • @wengeleyesusnew2624
    @wengeleyesusnew2624 Год назад +6

    ድንቅ ትምህርት ነብይ ጥሌ ጌታ ይባርክህ ብዙ ትምህርቶችህ ሰምቻለሁ ሁም ወደ ኢየሱስ እንድናድግ ነው የሚያደርገኝ በብዙ ተጠቅሜያለሁ በአንተ ትምርቶች ሚገርመኝ ሁሌም ስሰማው አዲስ መገለጥ አዲስ መረዳት! በጉጉት ነው ምሰማህ ተባረክ ብዛ ስፋልኝ❤🙏

  • @godanazewde9985
    @godanazewde9985 Год назад +9

    ሙሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ግልጠት ፀጋ የተሰጠ ነቢ ነዉ:እግዚ/ር ከአንተ ጋር ነዉና ትትህ ብዙ ነፍሰትን የድናል::

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 Год назад +6

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወደው ይሄን ሚዲያ ብዙልን ነብይ ጥሌ የእየሱስ አምባሳደር

  • @SahalSahal-w5o
    @SahalSahal-w5o Год назад

    አሜን ኢየሱስ ብቻና ብቻ ይሰበካል አሜን የኢየሱስ ነኝ❤❤❤❤❤ ተባረክ ጥሌ

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 Год назад +8

    የኔ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን ❤

  • @Geteshet-o6b
    @Geteshet-o6b Год назад

    ኤረ ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርክህ ፀጋዉን አብዝቶ ይግለጥልክ ....ማዶ ቲዩቦች ተባረኩልን be blessed

  • @tsionotd561
    @tsionotd561 Год назад +7

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙌✝️

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 Год назад +2

    እሰይ፤ ተባረክ ሌላ ምን እላለሁ

  • @shibrereda8884
    @shibrereda8884 Год назад +1

    ክብር ለየኢየሱስ ይሁን

  • @amanuelnike7722
    @amanuelnike7722 Год назад

    ቃላት ላንተ የለኝም ተስፋ ቆርጠን ጌታ አንተን ላከልን ዘመንህን ጌታ ይባርክ

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 6 месяцев назад

    ወንድም ጥሌ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤ የኢየሱስን ፍፁም አምላክነትና ፍፁም ሰዉነት በደምብ ተረድተኸዋል ።

  • @tadelechhuluka8964
    @tadelechhuluka8964 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ!
    የአለምን ነገር ሳይሆን የልጅነት ስልጣን እንድናገኝ ያስቻለንን ስለ እየሱስ በመስበክህ ተባረክ።

  • @girmaafework5355
    @girmaafework5355 Год назад

    ጌታ ይባርክህ ነብይ አልልህም ሐዋረያ እንጂ አንተ ሐዋረያ ነህ ለሁሉም ጌታ ይክበር በጌታ እወድህለው።

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 Год назад +1

    ቃል የለኝም ክብሩ ለጌታ ይሁን ተወዳጅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailuzufan5836
    @hailuzufan5836 Год назад +2

    ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @alfamoh3504
    @alfamoh3504 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይባራችሁ ማዶ ዪቲብ የምትለቁት ሁሉም እጅግ ተጠቅሜ አለሁ ፣የምወዳቸው አስተማሪዎች ናቸው ሁሉም ተባረኩ እውነት የዘወትር ምርጫየ ነው ማዶ ❤❤❤

  • @Yisak-p6h
    @Yisak-p6h 8 месяцев назад

    እኔን የገረመኝ ጥሌ ከሐወረት ገረ ነበረ እኔዴ አገለለፁ ገረመኝ this is amazing teaching God blessed you thanks so much.

  • @comceill3436
    @comceill3436 Год назад

    አቤት መገለጥ ተባረክ የአባቴ ጀግና ❤️

  • @SelamTilahun-r9u
    @SelamTilahun-r9u Год назад

    ፀጋ የበዛልህ የክርስቶስ እንቁ ተበርከህ ቅር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbigiyaDaniel
    @AbigiyaDaniel 5 месяцев назад

    ዘመንህን ሁሉ የእግዚአብሔር በረከት ይትረፍረፍልህ!

  • @DegaDargo-y3b
    @DegaDargo-y3b 6 месяцев назад

    ጥልዬ ኢየሱስ በደንብ ገብቶሀል ዘመንህ ለዘላለም ይባረክ❤❤

    • @Tsega-h3l
      @Tsega-h3l Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraBekele-x5o
    @SaraBekele-x5o Год назад

    Yemisemah yitekemal ante lezi tiwilid asfelagi sew new Eyesusin mitabirarabetin menged betam ewedewalew ❤❤❤❤❤ Eyesus ante sitaweraw dess endemilew aminalew esun bemegilet tebarek zemenih eyesusin eyalk bicha yilek lela were ayinurih lemilim chemir keff bel geta yibarkih!!!!

  • @NigatuAberaAnole-pc7bv
    @NigatuAberaAnole-pc7bv Год назад +1

    በየ ሳምንቱ አዳምጣልው ዛሬም እንደ አድስ በናፍቆት እማራለው:: ጌታ ይባርክ::

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 10 месяцев назад

    ጌታ ይባርክ

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Год назад

    ጥልዬ ብሩክ ነህ ጌታ እየሱስ ያብዛልህ።

  • @rahelkasaye6969
    @rahelkasaye6969 9 месяцев назад

    ፀጋዉን ያብዛልህ😮

  • @hailuzenebe9971
    @hailuzenebe9971 Год назад +3

    የተጠቀለለውን መበተን ልቤን ገዝቶታል .....መተው መናቅ ዝም መባል ..ገራሚ ትምህርት ነው

  • @AbdulkadirMohammed-gc4ss
    @AbdulkadirMohammed-gc4ss 2 месяца назад

    በእርሱ ትምህርት ብዙ ሰዎች ይቀባሉ

  • @elfeneshwolde848
    @elfeneshwolde848 Год назад +1

    Tile EGZIABHARE bante agelglot eyekebere new. Hallelujah!!!!!!!

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Год назад +1

    Tebreke ❤❤❤❤

  • @ZerihunYelma-n5x
    @ZerihunYelma-n5x 9 месяцев назад

    ጌታ፡አሁንም፡ፀጋውን፡ያብዛልህ፡ነቢይጥሌ

  • @zewdy8803
    @zewdy8803 Год назад

    በብዙ ተባረክ

  • @chalanegewo8717
    @chalanegewo8717 Год назад +1

    i thank GOD for giving you to us

  • @birukhaile-vd9vg
    @birukhaile-vd9vg 7 месяцев назад +1

    wodialw manfaswi abete

  • @shobisodemisie3681
    @shobisodemisie3681 Год назад +1

    እግዝአብሔር ፀጋውን የብዘልህ ።❤❤❤❤❤❤

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Год назад

    አቤቱ እናመሰግንሀለን ነብይ ጥሌ የተባረክ ለምልምልን ❤❤❤እንወድሀለን

  • @TarikAlemu-l6n
    @TarikAlemu-l6n 9 месяцев назад

    May God bless you dear brother really I am touched with this love everyday no one going to pay this price for me only Jesus he sacrificed his life very huge Coast I will thank him his love is unconditional🙏❤️

  • @idmy4531
    @idmy4531 Год назад

    ነብይ ጥላሁን ጌታ ይባርክ❤❤

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 8 месяцев назад

    Ameeeen Ameeen EYESUS YENEGESETAT HU NIGUSS🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ Wedemachin Miret Agelales zemenikin Hulu yebarikew!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @NazrawitGoytom
    @NazrawitGoytom Год назад

    ጌታ ፋቅር ነው❤❤❤‼️‼️

  • @masartihayiluu1763
    @masartihayiluu1763 Год назад

    ሻሎም ቅዱሳንን ሠላም ጢል ታባራክ ስለ ቃሉ ጌታ የማስጌን🙌🙌🤗🤗😍

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 Год назад

    ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ያብዛልህ።

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Год назад +1

    ❤❤Ameeen
    Ameeen
    Ameeen
    Baxami Dase Yemili Timirti now geta yebarki zamani yebarki❤❤❤

  • @bereketberigelaye3126
    @bereketberigelaye3126 Год назад

    ነብይ ጥሌኮ ሲያስተምር በቃ ቃላት የለኝም ልክ ክርስቶስን ነው ሚመስለው

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ Год назад +2

    ጌታ ይባርክህ❤❤

  • @AyelechGeza
    @AyelechGeza Год назад

    እየሱስን በትክክል ገልጦ የምየወራ ሰባክ ተባረክ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ትባርክህ ጥል ጌታ እየሱስ ይባርክህ 😍😍😍

  • @meskkeb-ww8zy
    @meskkeb-ww8zy Год назад +2

    ተባረክ ያባቴ ልጅ

  • @AlexLeta-bn7qs
    @AlexLeta-bn7qs Год назад +1

    ተባረክ

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 Год назад +2

    ዉይ ጌታየሱስን ዉድድድድድድ አደርግሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maskaram-lr2ct
    @Maskaram-lr2ct Год назад

    Xilee waqayyoo Abbaan keenyaa yesus kirstoos kana calla sagalee isaa siif Haa ibssuu❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeabegetnet7133
    @yeabegetnet7133 11 дней назад

    Amennnnnnnnnn eysuse

  • @zerhunt3
    @zerhunt3 6 месяцев назад

    Eg/r len aqim setoyin wode ante church yiwosdaynal
    Wodahalew prophet tebarek derish quccibiye esemalewu ederisalew and ken

  • @mulukenmulugeta3552
    @mulukenmulugeta3552 6 месяцев назад

    Ameeen,tebarek,IYESUS GETA NW

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 Год назад

    Amen wawww blessed abati endanta eysusin misbik yabzlin ❤🙏

  • @SebaHayile
    @SebaHayile 4 месяца назад

    Ameeeen anten sesama heyote hulu hetadasal tabark ❤❤❤❤

  • @keduo2417
    @keduo2417 Год назад

    Amennn tberki owoowow endt megeremi tmeret new geta yesuosi zemnkeni yberkew nebey teley❤❤❤❤