የተሰቃየው መሢህ || ክፍል 3|| ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ prophet Tilahun Tsegaye preaching

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 77

  • @netsanetbekele1092
    @netsanetbekele1092 Год назад +33

    አንተን የሰጠን አምላክ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ።

  • @mihretegiso2037
    @mihretegiso2037 Год назад +2

    Wow amazing teacher

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Год назад +8

    ጥሌ እየሱስ ባንተ ሲሰበክ የበለጠ ይናፍቀኛል ።ተባረክ ትለያለህ

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 Год назад

      Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💞💞💞❤❤❤❤

  • @terefezewde4533
    @terefezewde4533 Год назад +12

    የተወደድከው ወንድሜ ነቢይ ጥላሁን በእውነት ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ። ይህን ፍጹም ፍቅር የሆነ ክከአባቱ ሊያስታርቀን ቅዱስ ቃሉም እንደሚለን ፥ በመስቀል ላይ በፈቃዱ ዕዳዬን ለመክፈል ነፍሱን አሳልፎ የሰጠውን ባለ ውለታዬን ኢየሱስን እንዲህ በሚጣፍጥ ቃል እንድትገልጸው የረዳህ ጸጋው ይባረክ ። ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @wubewub
    @wubewub 11 месяцев назад +1

    Orthodox negni gin suse honkebegni antene alemadameti alechilem bewnet endante ayinet sebaki ayichem semecheme alawkim teleyaleke ❤❤❤

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 Год назад +5

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @kalkidanfeleke2870
    @kalkidanfeleke2870 Год назад +3

    ጥሌ የምታገለግለው አምላክ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤

  • @God-q7y
    @God-q7y 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ

  • @EsyasFeola-sx5wh
    @EsyasFeola-sx5wh Год назад +4

    የወንገል አርበኛ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @VPS277
    @VPS277 Год назад +1

    God bless you more and more

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Год назад +2

    ሁሌ ባንተ ትምህርት እግዚአብሔር ያስደንቀናል ያስተምረናል ብሩክ ነህ ጥልዬ ይጨምርልህ ያብዛልህ።

  • @mulualemwondimu
    @mulualemwondimu Год назад +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @wondimwana2635
    @wondimwana2635 Год назад +1

    God bless you

  • @almaz5148
    @almaz5148 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ፀጋ በረከት 📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @habiba2848
    @habiba2848 Год назад +2

    ወይ ጥላዬ አትጠገብም እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤😢😢😢

  • @TigstLete
    @TigstLete Год назад +5

    እኔ እኮ እየሱስን ስታወራው በጣም እደነቃለሁ አንዳንዴ ስሰማህ እዛው ቦታው ላይ ያኔ ከሀዋሪያቶች ጋር ያለው ይመስለኛል ስብከቱ ሲያልቅ ነው የምነቃው ዘመንህ እንዲሁ ስለሱ እያወራህለት ይለቅ ተባረክ

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 Год назад

      Wow, absolutely right, me too.😅

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 Год назад +1

      በውነት እኔም ይማስብው ተባርኩልኝ ድንቅ ተምህርት ይባረክ

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 Год назад +3

    የሚገርም የሚደንቅ መገለጥ
    አሁንም በተለየ እይታ እየሱስ
    ይግለጥህ ❤❤❤❤❤

  • @melessemaryo7435
    @melessemaryo7435 10 месяцев назад

    We are blessed, God has His Followers like previous days. Thanks for revealing His Word!

  • @elroemengistu2432
    @elroemengistu2432 Год назад +8

    ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ ወንድሜ

  • @MihitlretMihiru-rq4yk
    @MihitlretMihiru-rq4yk 12 дней назад

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kibr hulu leyesus yihun

  • @mimigebremariam4582
    @mimigebremariam4582 Год назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ስብከትህ ስለ እየሱስ እና እየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው ::

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ጌታ እየሱስ ስለ አንተ ይትምስግ ይህን እውነት ለእግዚአብሔር ስው አለ እውነት ብዝመናት ምካከል እውነት እግዚአብሔር ይምስገን 😍😍😍በእየሱስ ስም ትባርክህ 😍❤❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ

  • @SarahSarah-ww1hx
    @SarahSarah-ww1hx Год назад +2

    Amen ❤❤❤❤

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Год назад +8

    ❤❤❤ጥሌ ከክፉ ሀሳብ ተጠበቅ ወንድሜ🎉🎉🎉የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤🎉

  • @eyerusalemhaile8081
    @eyerusalemhaile8081 Год назад +1

    My God bless you

  • @MrkamniW
    @MrkamniW Год назад +2

    አሜን አሜን ታበረክ ❤️

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebedeamena7469
    @kebedeamena7469 10 месяцев назад

    ነብይ ጥሌ ጌታ ይባረክ ❤❤❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад

    እኔ ስትስብክ በውነት ህመሙ እዝያ ያለህ ዛሬን ይመስለኛል ኦርቶዶክስ ነኝ የእየሱስ ፍቅሩ ይግባኝ እንድህ አይነት ወንጌላዊ ያብዛልን ኦ ጌታ ሁይ መንፍስን ይምያረስርስ በእንባ ይምጭርስው ስብከት ተባረክ ያባቴ ልጁ

  • @tamiratbzuneh3871
    @tamiratbzuneh3871 Год назад

    ተባረክልኝ።አዳዮ ተከፋሎልኛል።አሜን።

  • @tsehaydefere3837
    @tsehaydefere3837 Год назад +2

    Amen Amen Amen halaluyaaa ilililililililililili zamanhe yeberake yene Abatei🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💔🌹❤️❤️❤️

  • @HananeZewde
    @HananeZewde Год назад +3

    እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ❤❤

  • @finhassurur3621
    @finhassurur3621 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
    ይህንን የጠራ እንቁ አውነት በአንተ ውስጥ ያሰቀመጠ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Год назад +2

    ስላንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @DavidBekele-eh6te
    @DavidBekele-eh6te 4 месяца назад

    tile tabareki geta yibaraki ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 8 месяцев назад

    አሜን ማንም ልከሰኝ አይችልም ዕዳዬን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ከፍሎልኛል

  • @JameraMangasha-yc6nt
    @JameraMangasha-yc6nt Год назад +3

    God bless you my beloved man of God♥️🙏

  • @HowitHaile
    @HowitHaile Месяц назад

    ❤❤❤❤amenieeeeeeeee🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 Год назад +2

    Prophet Tliy God bless you more and more and your family!!!!!!❤

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 Год назад +2

    Hallelujah ✝️ ✝️ ✝️ ✝️ ✝️

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Год назад

    Ye Egzabhier sewu tsegawun yabzalh !

  • @KiyuKiya-zf7yz
    @KiyuKiya-zf7yz Год назад

    Ufff endet des yemil sebeket new❤

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 Год назад +9

    ማዶ Tube ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 Год назад

      Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤

  • @AbCd-d4q
    @AbCd-d4q Год назад

    ጌታ አምለክ ባቢዙ ይበሪክ ታባራክ ❤❤❤📖🙏wow

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo Год назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +1

    Tebareku gate yebarkh pro ❤

  • @sweetwholesale6821
    @sweetwholesale6821 Год назад +1

    Amen 🙏

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Год назад +1

    Wow, such a powerful preaching, im always astonished 👏 may heavenly father bless you, brother !

  • @ChaltuAmente
    @ChaltuAmente Год назад

    Amen

  • @RahelBuze
    @RahelBuze Год назад

    Men lebel geta abzto yebarkeh qalun endsema beach sayhon keqlu ga endnekaka kerstos endibralg redthegal wed yegzybher sew ewdhalew bedesta semahalew tebarklg

  • @salameeyesusenewsalameeyes2430

    Ene yante timirti Altegabimim

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад

    Thank you jesus my father lord love you 😭💕amen

  • @EyobGizaw-b6m
    @EyobGizaw-b6m 2 месяца назад

    Eyesus geta nw

  • @NebiatTadesse
    @NebiatTadesse 8 месяцев назад

    Tebarek

  • @BefikaduTafese
    @BefikaduTafese Год назад

    Zemenih yegeta bet yilek

  • @aluuy1825
    @aluuy1825 8 месяцев назад

    ጌታ ስም ተባርክ ጥሌ በጣም ተሰጥቼ ነው እየሰማው ያለው ጳውሎስን እኮ ነው የሚመስለው በጌታ ኢየሱስን ስትሰብክ እንዴት እንደምታምር ይታወቃሃል ?

  • @TesfaneshTeshome-q5r
    @TesfaneshTeshome-q5r Год назад

    አሜንአሜን

  • @miltobirhanu2618
    @miltobirhanu2618 Год назад +1

    Ameen!!

  • @ranemojo2483
    @ranemojo2483 Год назад +1

    ጌታ ይብራክ ጥል

  • @shumenashumena6205
    @shumenashumena6205 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethel5403
    @bethel5403 Год назад

    @mado tube I couldn’t get part two pls, is it uploaded or … God bless you all

  • @nazu9587
    @nazu9587 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TherealChristian7
    @TherealChristian7 Год назад +1

    Please! Don’t cut the prayer part

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Год назад

  • @demes12
    @demes12 Год назад

    ❤❤❤

  • @ranemojo2483
    @ranemojo2483 Год назад

    🎉

  • @yousseffakhe1405
    @yousseffakhe1405 Год назад +1

    Amen

  • @DembeloWoroso
    @DembeloWoroso 6 месяцев назад

    God bless you man of God ❤❤

  • @tarkubekele7921
    @tarkubekele7921 6 месяцев назад

  • @fevendechasa5520
    @fevendechasa5520 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @habtamudesalenge9679
    @habtamudesalenge9679 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @tesfayeshibiru77
    @tesfayeshibiru77 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤