አሜን!!አሜን!!! ኢየሱስ ኢየሱስ++++++++++++++++++ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ። Bro, this is exactly the kind of songs that plugged my spirit with the Almighty God...especially I remember when I was ministering in the church, I always advise the choir & Solos to start the worship with such slow breath-taking songs....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Benegerachin ihud lizemirewu newu became yenekagn mezimur newu ihud26 zemiralew beteqere geta yibarki😅😮😮😮
Zake baay'een sii jaaladhaa waaqayyo ayyaana isaa kana amma iyyuu kana caala siif haa dabalu eebbifamii ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
ወደ መቅደሱ የሚወስድ ሰማያዊ ዜማ ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ዘመንህ በክርስቶስ ደም ይሸፈን እንቅፋት አያግኝህ
እንደዚህ የተረጋጋ አምልኮ ነበር የናፈቀኝ በዚህ ብሩክ ወንድም ውስጥ አግኝቻለሁ። ተባረክ ወንድሜ፣ ይሄ ሰማያዊ ጸጋ አይወሰደብህ። አረሰረስከኝ፣
ሰው እንዲ ጥሪውን አውቆ ሲዘምርና ሲያገለግል እንዴት ደስ ይላል. ወንድሜ ዘመን በዝማሬ ይለቅ❤❤
2ኛ ጢሞቴዎስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ በትልቅም ቤት የእንጨትና የሸክላ ዕቃ ደግሞ አለ እንጂ የወርቅና የብር ዕቃ ብቻ አይደለም፥ እኵሌቶቹም ለክብር፥ እኵሌቶቹም ለውርደት ይሆናሉ፤
²¹ እንግዲህ ማንም ራሱን ከእነዚህ ቢያነጻ፥ ለክብር የሚሆን የተቀደሰም ለጌታውም የሚጠቅም ለበጎም ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ዕቃ ይሆናል።
We are so lucky to be Christian I swear can u imagine life without Jesus❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Yeah ❤
Yes, God is Great. Life without Jesus is empty.
መስማት ማቋረጥ አልቻልኩም የፍቅሩ ጉልበት ሃይል ለአጥቶቼ ልምላሜን ሲሰጥ ይሰማኛል
አድነገር ተረዳው ትልቅ ሚስጢር ገባኝ በምንም ሁኔታውስጥ አተ እደማተወኝ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚስጥሩ ምድነው ሚስጥሩ ይሄነው ስሙን ያስወደደው ባህሪው እኩነው ኦ እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
Amen Awo Ante Eyesuse Yene geta Egziyabeher Addis !!!!!!! Neh beYekenu Keber Hulhu lante YematiTgeb!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን ድምፅ ከዘፈን ወደ መዝሙር ስለቀየርከው ተባረክ!
አሜንንንንንን አሜንንንንንን እሰይይይይይ እግዚያብሔ አምላክ ይባርክክ ከዚህ የበለጠ ይጨመርልክ ተባርከክ ለበረከት ሁን ውጣ ውረስ አትያዝ ሀሌሉያ🙏☝
አሜንንንን ኢየሱሴ አንተ አትጠገብ😭😭😭😭😭
Blessed። ኢየሱስ በአንቴ ረካዉ።
Yessssss ❤❤❤❤❤❤ ababa.
Ante....melikam....becha....neki😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤ stay blessed ❤❤
Amenn 🙏
ሁልጊዜ ይወድ ሲዘምር ኢየሱስን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።ጌታይባርክአህ።
በዚህ ዘመን እንደዚህ ረጋ ብሎ የሚዘምር እና በእውነት መንፈስ የሚያመልክ ማግኘት ከባድ ነው እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ጩሀት ብቻ በስሜት መነዳት???? ጌታ ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ።
Kassh migermh bzu amag yalawekew betam migerm kbat yalew new siyamelk nebsm aykerlgm bzu bezuryay yalu ssemaw aytew wedewut mesmat jemrewal.wendmachin zeki tebarek yabzalh.
Glory to Jesus!!!የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙏 Be Blessed Brother!!!
እልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ጌታ እየሱስ ለዘላለም ከፍ በል
ዘመንክ ይባረክ ተባረክ ይገበዋል የኔ ጌታ ትልቅ ነው ልዩ ነው ስሙ ይባረክ አሜንንንን❤❤❤❤❤❤
ዘኪዬ ዝማሬህን ደጋግሜ ብሰማውም አልጠግበውም ይህንን ፀጋ የሰጠህ ጌታ ይክበር አንተም ተባረክልኝ
አንድ ነገር. ተረዳሁ ትልቅ ሚስጥር ገባኝ በምንም. ሁኔታ ውስጥ ከቶ እንደማትተወኝ ተባረክ ወንድሜ
ተባረክ ወንድሜ እንደኢየሱስ ያለ ከወዴት ይገኛል
jesus is lorde 👍😥😥😥😥😥
እሳት 🔥 የሆነ ዘማሪ በጌታ ስም ዘመንክ እልፍ ይሁንልን ❤🙏
የማይጠገብ ዝማሬ ኡፍፍፍ ዘኪ ተባረክ በዚህ ዘመን እደዚህ ያለ ዝማሬ መስማት መታደል ነው
ስላንተ የምለው አንዳች ነገር የለኝም ብርክ ብርክ ብርክ በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን ወንድሜ
What a song! Bless you brother
አንድ ነገር ተረዳው ትልቅ ሚስጥር ገባኝ በምንም ሁኔታ ውስጥ አንተ እንደማለት ተወኝ....😢ብስማው ብስማው የማልጠቅበው አምልኮ ዘመንህ ይባረክ
በምንም ሁኔታ ዉስጥ አንተ "እንደማተወኝ"
እየሱስን የሚያደምቁ ዘማሪዎች ይብዙልን
ወንድሜ ዘኪ ዘመንህ እየሱስን በመዘምርና በማድንቅ ይለቅ አንተ ያባቴ ብሩክ።
አሜን ኢሳይይይይይ ስም ይባረክ የሰማይ አምላክ ይባረክ ተጋዉን ያብዛል
Jesus is ours king ante befeterkew ftiret antew erasih kiberbet .............
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አምልኬ አምልኬ ልጠግብ አልቻልኩም ድንቅ ዝማሬ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
kebir kebir lagata yehune amen beruik hune tabaraik yabata beruik gata kaneta gar yehune❤❤❤❤❤
I could never stop heering to this song! Egthiabher yibarkachihu!
ሰምቼ ማቋረጥ ከበደኝ!!! እግዚአብሔር ሆይ አንተ ትልቅ ነህ! ታድናለህ! ታበረታለህ! ታጽናናለህ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
Tebarki zen hibarek yesus geta nawu
ተባረክ መፈስን የሚነካ መዝሙር ተባረክ መንፈስቅድስ ያለበት ተባረክ❤❤❤❤❤❤
ነፍስ እስካይቀርልኝ ነው የተባረኩበት ዘኪዬ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤
እፎይ ደስ አለኝ እረሠረስኩ ጌታ እየሱስ ፈሬማ ያድርግህ ዘመንህ ይለምልም አሜን ተባረክ 👐👐
አሜን
God bless you lelelelelelelele lelelelelelelele lelelelelelelele lelelelelelelele lelelelelelelele 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂❤ ውይ እየሱስ ምን እንበልህ ቃል የለንም ጌታሆይ ብቻ ለዘላለም አትለየን እንደዘመርን ዘመናችን ይለቅ ለህይወት ያድርግልን እየሱስዬዬዬዬዬዬ
ለኔስ ልዬነህ እየሱስስስስስስ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
Hfhuejhdyhjfwyjtruokhupojhkoy
የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙏
Liben yemineku zimarewochin yemizmer yemiwodewu wudi zemar nw tebaaarek
Ewnate nawio amen 😢😢😢😢enbayein makutater akatgie eyesyuse tabarike
woow zeki you are blessed.....❤❤❤
ክብር ክብር ክብር ሄሌ ሉያ አያአራቱ ሽማግለዎች አክልላችውን ከእግሩ ስር አስቀምጦት ቅድስ ቅድስ ቅድስ ቅድስ እያሉ ሰገድት ጌታን ለማመስግን ፍደል የለም ብቻ እልልልልልልእልልልልል
ዘኪ ዘመንህ ይባረኩ የጌታ ፀጋ እጥፍ ይብዙልህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅🔥🔥🔥
አሜን አልፋ እና ኦሜጋ ፊተኛው እና ሆዋለኛው የመጀመሪው እና የመጨረሻው ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለጌታችንና ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
Yesusey Amennn
ፓስተር ሁሌም የዚህን ወንድም መዝሙር ፖስት አድርግልን ነፍሳችን ረሰረሰች እኮ በዝሜሬው ኢየሱስን እያደናነቀ ይዞን በመንፈስ ገባ እኮ በዚህ ዘመን እኮ ተረጋግቶ የሚዘምር ጠፍቷል ዘመኑን ይባረከው እኔና ቤቴ ተባርከንበታል ለብዙዎችም ቅዱሰን ሼር እያደረግን ነው ለአገልጋዮችም ጭምር በቸርቻቸው እንዲጋብዙት ተባረካችጏል።
THANK YOU
שששז❤❤
😊😊j
0
0l
God bless you Zeki
ተባራክ ❤❤❤❤❤❤
እልፍ ሁን የትውልድ ዘመንክ ይባረክ
Amennnnn Amennnn.n
Egzeabher yebarkehe
አሜን አሜን🛐🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen 👍🙏🤲
❤❤❤❤❤❤❤ የኢየሱስ ስም ከዚህ በላይ በአንተ አገልግሎት ይክበር። እንወድሀለን🥰🥰🥰
አሜን!!አሜን!!! ኢየሱስ ኢየሱስ++++++++++++++++++
እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውን ያብዛልህ። Bro, this is exactly the kind of songs that plugged my spirit with the Almighty God...especially I remember when I was ministering in the church, I always advise the choir & Solos to start the worship with such slow breath-taking songs....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንደ እየሱስ ያለ ከወዴት ይገኛል????
amen 🤲🤲🙏👍🤩🥰😱😰
አሜንንንንን
አሜንንንንን
🙏🙏🙏🙏🙏
🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️
👏👏👏👏👏👏👏
❤ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይገባል ❤ተባረኪ❤🙌🙏
Egzabher ybarkh zaki❤
zaki..God bless you more abundantly....i can't stop listening this song❤❤❤❤❤
YES HALELUJAH❤❤❤
Amen, tebareke wendeme zemenhe yebareke
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤ እልልልልል ሁልግዜ አዲስ ነህ ጌታዬ ተባረክ ወንድሜ
በእውነት ጉባኤው፣ በንስሐና በይቅርታ ልብ በመሆን ፣ጌታን፣ በእውነትና በመንፈስ እያመለከ ያለው?? በጸሎት ላይ እያለሁ፣ የጌታ መንፈስ፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም፣እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም፣ ስለዚህ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም፣ ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ ፣ነገር ግን ህዝቤን ኃጢዓት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ፣ አለኝ፣የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ነው!! በበለጠ በኮሜንት መስጫው ላይ ልኬላችኋለሁ፣ ስለዚህ ዛሬውኑ በእውነተኛ ንስሐ ወደ ቃሉ እንመለስ!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ
እንደዚህ አይነት መልክት እንቀበላለን ንስሀ ግቡ የሚል አይገኝም እግዚአብሔር ይባርኮት❤
።❤❤❤❤😢😢😢🎉
Egzabher ymimeles lib yisten amen tebareku
ኧረ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ክብር ይሁንልህ እየሱስየ❤❤❤❤❤❤❤❤
በ ጌታ ስም ድምፁ ደስ ሲል በ መንፈስ ቅዱስ የተሞላ እንደዚህ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባርክ አትያዚ አትገደብ ❤❤❤
Ur blessed
Amazing ! praise the lord
I just finished hearing with cry 😢what amazing voice ,thank you Lord
አሜን አሜን አሜን
Egzabher abzito ahunim tsegawun yichemirilih endezih wede ewunetegna amliko yemiwesd menfes tebarek
This guy is so anointed! Praise God.
Zemenehe yetebarke.
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen👏👏
አሜን🙏❤
Leyu demxe leyu setota leyu amleko leyu moges goyta yebareke tsegawen yabzalhe yegzabher sew
Goooooood blessed
Stay blessed
Tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤
Eyesusisssss❤❤❤❤
Amen Amen ❤❤God bless you more jesus is lord of lord
Amennnn Amennnn
በየለቱ አዲስ ነህ እግዚአብሔር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ
Zamanh ylamlm
God bless you dear.
Amen elelelel eyesyuse tabrikelige ababa
👏👏👏👏🙏🙏Eyesus Eyesus Eyesus 🙌
እየሱስ 🙏🏽 እየሱስ elelllllllllll eleleeeelllllllllllllll🙏🏽 ኣሜንንንንንንንንንን
Egizabeher melkam new ✝️