iyesus geta new lzelalem haleluya haleluya haleluya igzabher ybarek er min ilalew iyesus yadinal le zelalem geta ybarekh Tsegawn yabzalh tebarek biysusim igzabher amlak ybarekh ufffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭
Singer Zekisho stay blessed because I am alive witness who harvesting many blessings from your service and also you uplifting me with this stage services. Praying to you dear
Amazing singer thank you my dear, stay blessed & keep in touch !!!
ጌታ ይባርክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
100ጊዜ ሳልሰማው እቀራለሁ ብላችሁ ነው ይሄን መንፈስ ያለበት ዝማሬ?❤❤❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛልህ ዘኪ ወንድማችን በራስህ ዝማሬዎች መገለጥም ይሁንልህ
አርቶዶክስ ነኝ ። ልብ አማላክ ዳዊት የዘመረው ነው የመሰለኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛበህ እወዳለሁ !!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
በየቸርቹ ያለው ሁካታ እንዲህ ጸጥ ባለ አምልኮ ቢቀየር ምኞቴ ነው ❤❤
መዝሙሩ ግን ሁሌም ያስለቅሰኛል😢😢❤❤
እ/ር ይባረክ
አቤት የእግዚአብሔር መልካምነት🔥🔥ሁሉን ለመልካም አረገልኝ😭🙏👏👏👏👏👏👏
በእባጀምሬ በእባጨረስኩት የፀጋው ባለቤት ቅባቱን እየጨመረ የብዙችመፅናኛ መመለሻ ያርግ ወድማችን ዘኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘኪ ዘመንክ በዝማሬ ይለቅ❤❤❤❤
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን ወንድሜ
ለመልካም ሆነልኝ ሆነልኝ
ለበጎ ሆነልኝ ሆነልኝ
ወጀቡ የገፋኝ ያስጨነቀኝ
ዋው ዘኪ ጌታ ይባርክ ተባርከሀል❤👏🥁🎹🎷
አሜን እልልልልልልልል ለእግዚአብሔር መዘመር ደስ ይላል
Ameeen tebarek abate
ሀሌሉያ ጌታ ሆይ ተባረክ በዚህ ዘመሪ ውስጥ ያስቀመጥህው ጸጋህ እኔንና ቤቴን እየባረክህን ስለሆነ በእውነት ያወጣል ከጌታ ጋር ያገነኘናል በብዙ ተባረክ ወንድማችን የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ክብር ይሁንልህ🙏🙏🙏
Amen amen amen halelueya elelelelelele❤❤❤❤ egzabher yebarkhe tebarku❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ የዘመኑ መልዕክት ነው ተባረክ
እንዴት ስሰማው እንደምፅናና እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ዘኪዬ ❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ዉይ ዘኪዬ ተባረክልኝ ብሰማው ብሰማው አልጠግብም ዉይይይይይይይይይ ሀሌሉያ
Amen Amen lemelkam honelegn
“ሥርዓትህን እማር ዘንድ ያስጨነቅኸኝ መልካም ሆነልኝ።”
- መዝሙር 119፥71
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ እንወድሀለን!!❤❤
አዘማመርህን እርጋታህን በጣም ነው የምወደው ይብዛልህ ቀጥል
Amen amen! Geta tsegawun yabzalih wendime!!
እግ/ር መልካም ነዉ #ሁሌም የአንተን ዝማሬዎችን ስሰማ እግ/ርን አመሰግናለሁኝ ጸጋዉን ያብዛልህ# ተባረክ።
እንደዚህ መዝሙር ነው የጠማንን 🙏🙏🙏
ትቹትን ትተሽ ተባረኪበት ፀጋው ካልተሰጠ ኬትይመጣመሰለሽ እድህ ከናፈቀሽ እስቲ ዘፈን መሰለሽ መዙምር እያዳዱ ህይወቱን ነው ሚዘመር አቺ ደስ ሊያሰኘልሽ መስሎሽ ተሳሳትሽ ቁጭብሎትችት ቲሽሽሽ
ተባረከ ወንድሞችን እንትን ይስጠን እየሱስ ይባረክ ጽጋ ይጨመሪልህ
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤wendme
የኔ ጌታ ለመልካም ሆነልኝ ለበጎ ሆነልኝ አሜን አሜን አሜን።
ተባረክልኝ ዘኪ😇😇😇😇😇😇
❤❤❤❤❤God bless you bro 🙏
🎉🎉🎉🎉Amen
Le 10na gize sesemaw kemr ❤😭🙏
Tegawen yabzaleh wendme❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ድንቅ የመንፈስ ቁድስ መገኝት ነበርን የእውነት አንተ ብሩክ ነህ bro❤❤❤
አው የሆነው ሁሉ ለመልካም ሆነልኝ እሳይይይይይ ጌታ ሆይ ...ፀጋ ይብዛልክ ውንሜ በቤቱ ያፂናክ❤
kenaw ante lay yalew menfes endet des yilale
birike bele yichmrlhe
geta yibakih Yemenh yibarek
Ufffffffffff❤❤🎉🎉🎉Abet geta hoy Ante dinq neh😭😭😭😭😭
❤ጌታ እግዚአብሔር ተባረክ ❤🙏
Ere yihan zemari yet lagignew swedew
አሜን ኢየሱስ ያስጨነቀኝ ሁሉ ለመልካም ሆነልኝ።🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
እልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ
Amen amen amen 💖 lemelkem honelegn
ዘኪዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ
Zekiye tebare........❤❤
tebarkk
Tabarek zeki❤❤❤❤❤
Elelelele lemelekame ename lebego honelene egzabeare yemesegen 🙏🙌yebate lije zemanezerke yebareke: kesegawe 1:37 ategudele tebarkelen
ለመልካም ሆነልኚ አሜን እሰይ ተባረክልኝ ዘኪዬ
Wooow hallelujah holy spirit thank you Lord🎉❤🎉❤🎉❤
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
Amen!
መስማት ማቆም አልቻልኩም❤❤❤❤❤❤
Ameeeeeeen
Awo honlg amen
አሜን አሜን አሜን ተባርክለኝ ዘኪይ ድንቅ ምልክት ነው
Tebarekilign Wendmie
ጌታ ክብሩን ይዉሰድ አልልልልልልልልልልልል ሀሌሀሌ ሉያ ጌታ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ
Haleluya elilelllelll zemenh yebarek zemariew egziabher yibarekh 🙏🙏🙏🙏
AMEN AMEN
iyesus geta new lzelalem haleluya haleluya haleluya igzabher ybarek er min ilalew iyesus yadinal le zelalem geta ybarekh Tsegawn yabzalh tebarek biysusim igzabher amlak ybarekh ufffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢 የዛሪዉስ ይለያል ኡፍፍፍ እራሴን አስታወስኝ እናታባት ኡፍፍ እኔም ታሪክ አለኝ አስታወሰኝኝ 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርክ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Zeki tebarek
Ameeeeeeen Tabaraki🤲👏🎻🍇
This singer is simply amazing!!!
መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ
የጌታ ስም ለዘላለም ይባረክ
I just came across your testimony on Semay Tube. I love the way you love the Lord ❤ your songs are a blessing!!! God bless you 🙏
Singer Zekisho stay blessed because I am alive witness who harvesting many blessings from your service and also you uplifting me with this stage services. Praying to you dear
Tbrke
የጥላት አዋጅ ለመልካም ሆነልኝ ሆነልኝ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል
Amen 🙏🏽
❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዲህ ብዬ የምዘምርበትን ቀን እናፍቃለሁ!!!ማእሉ ጸጥ ብሎ !!!!!
ጌታ ቅርብ ነዉ
Yelale tebekiwe be tigist 12 Amet tebieke ahune sete Ale maeblu kebizwe bereket gar
Amen
It's blessing song!
❤❤❤❤
Haleluyaa
WOW Eyesus geta new tebarek bebezu Zeki🙌🙌👏👏👏👏🙏
❤አሜን
አሜን ለመልካም ይሆናል!🙏
What blessed event is this for me!
BLESSED ❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ዛክዬ ❤
😭🙌🙌🙌🙌
mn . .
I can't stop listening!!
መንፈስን የሚያድስ የማይጠገብ መዝሙር
Biruk hunilin wondimachin
Tebarek!!!
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🎻🎻🎻🎤🎤🎤📖📖📖😭🙏🙏🙏
😊😊
ዘማው የፍሬም ታምሩን የተውሰደ አለው።
❤❤😢😢😢
የምር ነው የተበረኩት uffffff!!!!
ሁነት ዘሬ ከፍቶ ነበር ተፅናናሁ ተበረክ እሄ ሁሉ ድንቅ መዚሙሮችን ዬትኛ channall ይገኛል ውይንም ሊንኩን አሰቀምጡ
የ መዝሙሩ ባለቤት ቢጠቀስ ጥሩ ነው ። ምክንያቱም creditu መሰጠት አለበት።
የማን መዝሙር ነዉ?
በረከት ተስፋዬ
የቤኪ አዲሱ መምህሩ አልበም ላይ ነው ያለው።
if youtube were count view of mine as much as I watched this blessing song, it counts minimum of 1k!
Amen amen 🙏 Amen 🙏 kibire Hulu L Egizabehere yihunelati 👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌 Amen 🙏 Lemalkam honelenge 🤲🤲🤲🤲🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎹🎹🎹🎹🎹🤝🤝🤝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹2016 🤝🙇🏼♀️💔💔💔🎻🎻🎹🎹🔥🔥🔥