#ሰይጣንን_የገረዙት_ያመነኮሱት_ተክለሃይማኖት_የማያዳግም_ምላሽ_ለመምህር_ታሪኩ_ከቆሞስአባ_ተክለማርያም_pastor_kassahun_lemma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 170

  • @QonjitIshete
    @QonjitIshete 6 месяцев назад +1

    ፓስተር ካሳሁን እነዚህን የእየሱስ ክርስቶስ እርቦኞች ከጌታ ጋር የወገኑ የጨከኑ ሰዎችን ጌታ ስለሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን አንተም እድሉን ስለሰጠሀቸው ጌታ አብዝቴ ይባርካችሁ የማናውቀውን ጉድ ሰማን በእውነት ለህዝባችን ጌታ ይድረስላችው ጌታ የእውነትን ቃል እንዲሰሙ ልባችውን ይክፈትላችው

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 года назад +7

    ተባረኩ ሕዝባችንን ከአጋንንት ለማስመለጥ የምታደርጉት ጥረት በጌታ ስም እናመሠግናለን ትውልድ ንቃቃቃቃቃ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад +6

    አባየ፡ተባረክ፡ንገራቸዉ፡እዉነቱን፡ኢየሱስ፡ብቻዉን፡በቂ፡ከበቂ፡በላይ፡ነዉ፡ማንንም፡አንፈልግም፡፡ያድናል፡ይታደግማል።

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 2 года назад +1

    ተባረኩ አባ እና የሰተር መዳን በክርሰቶሰ ብቼ እንደሆነ ለአለማዉያ ለእኖ ከምን እንደወጣን ሰለአበራችልን እናመሰግናለን

  • @abebatefera6322
    @abebatefera6322 3 года назад +6

    አባ ጌታ ይባርክህ

  • @QonjitIshete
    @QonjitIshete 6 месяцев назад +1

    ፓስተርዬ ብር በልልን

  • @tsga270
    @tsga270 3 года назад +2

    ጌታ ይባርካቹ ለምልሙ

  • @QonjitIshete
    @QonjitIshete 6 месяцев назад +1

    አባ ጊታ ብር ክ ያድርጎት ተባረኩ

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 2 года назад +1

    አባ በጌታ ፍቅር ወድሀለዉ የዲያቢሎስን ስራ በእየሱስ ስምና ስልጣን ሀይል በማፍረስ ተባረክ ፧

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 3 года назад +3

    እንዴት አባ ብለህ ትጠራዋልህ አባታችን አንድ ነው እርሱም የህያዋን አምላክና አባት ነው ሠጀመሪያ እራሱን ያዋርድ ካባ ለብሶ ...

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад +8

    የሚገርም ነው ተባርኩ ✝️❤️

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 года назад +1

    አቤቱ እደቸርነትክ አተ ይክር ይበላችሁ ይበለን

  • @QonjitIshete
    @QonjitIshete 6 месяцев назад +1

    ፓስተርዬ ብር ክ በልልን

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Год назад +1

    አፍ / አንደበት ሥለተሰጠን እንደፈለግን ልንጠቀምበት ግን አንችልም ። ተሳዳቢዎች ምህረት ይብዛልን

  • @romangetachew6356
    @romangetachew6356 3 года назад +3

    በጣም የሚባርክ አገልግሎት

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 года назад +1

    ፖስተር ካሳሁን ጌታ ይባርክህ!!!!!እውነትን ለአለም ገልጠሃልና ።ሰዉ የግዕዝን ቋንቋ ስለማያውቅ ለችግር ተዳርጓል ስለዚህ የድርሳናቱን ትርጉም እየፈለገ እንዲያነበው ምክርህ ቢሰጠው ጥሩ ነው።ወንድሜ ጳውሎስ ተባረክልኝ!!!!!

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 3 года назад +2

    Bertu...pr kassahun and Aba Teklemariam!!!!🍇🙏🙏🍉🍉🍉🍇🙏🙏🙏🙏🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍇🍇🍇🍇🍇🙏🙏

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 3 года назад +1

    ተራፊም ከማምለክ ያዳነ ን ይባረክ፣ ዕውቀት ያስመልጣልና፤ በሉ፣ ቀጥሉ፤ አስተምሩን

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 6 месяцев назад +1

    ዘመን መጣ የምድራችን ጣኦት ሊገለበጥ ድሀ ያረገን መንፈስ ለዘመናት ምድራችን ያሰረ ምድራችን ለቀህ ውጣ በየሱስ ስም ጌታ ፀጋው ያብዛላችሁ በርቱ ግለጡት የጨለማን ስራ ዘመን መጣ ጨለለማው ምድራች ለቆይወጣል ምድሪቱ ትባረካለች

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +3

    ምን አይነት አስደንጋጭ እና አደገኛ ነገር ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 3 года назад +2

    My god what revelation 🙏🙏🙏🙏 I just learned the truth

  • @eyerug7759
    @eyerug7759 3 года назад +1

    Thank you

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +2

    ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ እና አሳፋሪ ጽሑፍ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt 9 месяцев назад +1

    እየሱሰጌታነው

  • @AbrehamBezabeh
    @AbrehamBezabeh Год назад +1

    Amezing info

  • @mimigirma1322
    @mimigirma1322 3 года назад +2

    Tebareku abba and paster kasish

  • @biftuberhan1091
    @biftuberhan1091 3 года назад +1

    Sele agelgilotu geta yibarkachu...,ene yalegn teyake ehenin
    2 ጢሞቴዎስ 3 (2 Timothy)
    16-17፤ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።
    ehenin tiks tetekmew awald metsaftochu asfelagi nw belo ende degaf yakerbalu ezi lay mabrarya betsetu

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 3 года назад +2

    Aba geta abezto yebarkute......yemigrme...new.....geta houiye.......meni iyente gud new...

  • @fitsummillion8190
    @fitsummillion8190 3 года назад +4

    Really this is very urgent and important message to all Ethiopians, particularly for those orthodox people, This is the last time and Jesus Christ our Lord is about to be revealed in our country and that devil will wear shame and leave our country and people in Jesus name. Amen!!!

  • @bobbylashly6152
    @bobbylashly6152 3 года назад +4

    Geta zemenachun Yibark, ahunim alfachu le tefawu Tiwolid Yemtdersu Yadirgachu🙏✝️🤲✝️🍒🍇🍒🍇♥️♥️💖

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 года назад +1

    የእግዚአብሔር ሰዉ አንድ ቀን ዉድ አባታችን ቪሾፍ ዴቭ ጋር አስተምሩኝ ናፍቆኛል በጌታ

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 3 года назад

      በመንፈስ ቅዱስ እንጂ በአንቺ ናፍቆት አገልግሎት አይካሄድም እህቴ ቪሾፍ አልሽ ቪሾፍን ከናፈቅሽው ደውይለት

  • @mimibekele6774
    @mimibekele6774 7 месяцев назад +1

    Tebarku.

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 3 года назад +1

    ይገርማል ዋዉ ጌታ መረዳትን ያብዛልን መስቀሉ የማነው?

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 3 года назад +3

    ዋዉ ፓስተር በጣም ተከታታይ ትምህርት ከ አባ ጋር እንፈልጋለን ኦርቶዶክሶች የመንቂያችን ሰአት ነዉ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 года назад +1

    ትልቅ,,መገለጥ😍😍

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +2

    ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ እና አሳፋሪ ነገር ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡

  • @samsonweldmihret1447
    @samsonweldmihret1447 3 года назад +3

    የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች እጃቸውን ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ያንሱ የፃድቅ ስው ፀሎት ሀይልን ታደርጋች 🙏🙏🙏

  • @afrasaab.8835
    @afrasaab.8835 3 года назад +1

    Amazing Reality! God Bless you both!

  • @fedijemal5055
    @fedijemal5055 2 года назад +1

    yes

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад +1

    ካስየ፡ጌታ፡ይባርክህ፡ወንድሜ፡ትልቅ፡ስራ፡እየሰራህ፡ነዉ፡ተባረኩ፡በብዙ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +7

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPLANATION PRAISE THE LORD::

  • @dibabayfokr3161
    @dibabayfokr3161 3 года назад +1

    Amen Amen

  • @mesaygosaymessaygossay292
    @mesaygosaymessaygossay292 3 года назад +1

    ካስዬ አንጀቴን አራስከው ቃል የለኝም ለካ ላይቨ ትምህርቶች ትከታተል ነበር የነ አባን የምለምንህ እባክህን በመንፈሱ የተቃጠለው ለትውልዱ የሚያንገበግበው ኤርሚያስ አበበን ጋብዘው 🙏ን ባለፈም ጠይቄሀለው ብዙ ጉድ ይሰማል በአንተ በኩል የሚገቡ ተሳዳቢዎች ም ሆነ ዝም ብለው የሚሰሙ ይወስናሉ 🙏

  • @milkibest242
    @milkibest242 2 года назад +2

    Eebifamaa

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад +3

    ይሄ አገልግሎት እሪቫይቫል ያስነሳል ቀጥሉ ፡ ✝️🔥🔥🔥🔥🔥

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 года назад +2

    እውነትን ለመረዳት የሚፈልጉ ቢኖሩም እንደዚህ አይነቱን አድምጦ ለመመለስ የተያዙበት ነገር ስላለ ቀላል አይሆንላቸውም ስለዚህ እስራታቸውን የሚበጣጥስ ፀሎት አጥብቀን ልንፀልይላቸው ይገባናል!!!!!!

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 3 года назад +6

    መምህር ዘበነና መምህር ምህረተአብ የት ናችሁ መልስ ኧረ እባካችሁ ሰጡ እንጅ!

  • @mimibekele6774
    @mimibekele6774 7 месяцев назад +1

    🎉wow

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 3 года назад +3

    ተባረኩልኝ የአባቴ ቡሩክ
    ዛሬ ወደ ጌታ መጥቻለሁ ነገር ግን ኦርቶዶክስ እያለው አፈር አይደለም
    የቄሶች እጣብ ጠጡ እያሉን ነበር መንግስተ ሰማይ ትገባላችሁ እያሉን እኛ ምንም አናዉቅም እሺ እንላለን ግን ድግምት ነው አይ ስንት ጉድ አለፈ ወገኖቼ ለመልካም ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አመለጥኩኝ ወደ ጌታየ ኢየሱስ

  • @selamyohanes4679
    @selamyohanes4679 3 года назад +1

    Tabarek paster

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 11 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 года назад +2

    Amen. Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌👏👏👏👏❤️❤️❤️😢👑🐑

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 года назад +6

    እልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ሆነው አዳኙ ክርስቶስን ለማያውቁ ጆሮ ካላቸው በዚህ ፕሮግራም መዳን ይሆንላቸዋል ኦርቶዎች ወንጌል ስሙሙሙሙሙሙሙሙሙሙ ግዜው አሁን ነው

  • @hanilove4357
    @hanilove4357 3 года назад +1

    tebaraku

  • @yohannesteferi669
    @yohannesteferi669 2 года назад +1

    yihe ayigermenm mknyatum geta tebakochinm yastal awurew blo slenegeren arya yemnadergew dil yaregewn eyesussn new sijemer seytan lezih letfatu new yamelekosew

  • @selamulerebo572
    @selamulerebo572 3 года назад +4

    ፓስተር ካሣሁን ለማና አባ ጰዉሎስ የጀመራችሁት ፕሮግራም ለኢትዮጵያ እግዝአብሔር ያሰበዉን ልፈጽም ጊዜዉ ነዉ ብዬ አስባለሁ ምንም እንኳን የዉሸት አባት ብቆጣና ብበሳጭም መንግሥቱ ያኔ ዱሮ በኢየሱስ የፈረሰ ነዉ ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዉስጥ በስዉር መሽጎ ብዙ ምዕመናን ማንበብ በማይችሉት ቋነቋ በግዕዝ ተጽፎ የሳይጣንን ሥራ የሚያሠሩና የሚያስመልኩ አዋልድ መጽሐፍትን እንደ ቅዱሳን መጽሐፍት የሚታስተምሩ ካህናት፣ቄሶች፣መምህራን፣እና በተለያዩ ደረጃ ሥልጣን፣ሀላፊነትና ማዕረግ ያላችሁ ጳጳሳትና መነኮሳት እባካችሁ ግራና ቀኙን ያላወቀዉን ሕዝበ ምዕመናንን ቅዱሳን መጽሐፍትን እንዳያዉቁና እንዳያነቡ አድርጋችሁ በዕርኩሳን መጽሐፍት በመጠቅጠቅ ወደ ስዖል አትስደዱአቸዉ ይዛችሁ አትጥፉ አደራ አደራ በጌታ ይዤያችኋለሁ እዚያዉ እያሉ አዳኙን ጌታ ኢየሱስን በማስተዋወቅ አዲስ ሕይወት አግኝተዉ እንዲድኑ እዉነተኛ ወንጌልን አስተምሩአቸዉ ካልሆነ እግዝአብሔር የነፍሳት ጉደይ ስለሚገደቸዉ ከፊቱ ጠርጓችሁ ሕዝቡን በቅርብ ቀን ያድናል ይታደጋል ከዉሸት ትምህርትና ከሳይጣን እሥራት ያስመልጣቸዋል። ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ በተገለጠዉ በእግዝአብሔር ልጅ በኢየሱስ ስም የጨለማ ሥራ ይፍረስ! የዉሸት ሥራ ይፍረስ፣የአስመትና የድግምት ሥራ በኢየሱስ ስም ይፍረስ!የዛር ፣የጫሌ፤ወቃቢ እና የጥንቆላ ሥራዎች በሙሉ በኢየሱስ ስም ይፍረስ!የመታትና የምዋርት ሥራ በኢየሱስ ስም ይፍረስ! የአፍዝ አደንዝዝ እናየድካም ሥራ በኢየሱስ ስም ይፍረስ! የሰላቢ እና የሌባ ሥራ በኢየሱስ ስም ይፍረስ! የዝሙት፣የስካር፣የሴሰኝነት እና ዘፋኝነት ሥራ በኢየሱስ ስም ለዘለዓለም ይፍረስ!የዚህ የጨለማ ዓለም ገዢ የዲያብሎስ መንግሥት ከሀገሬ ኢትዮጵያ ከሰሜኑ ክፍል ከምዕራቡ ክፍል ከደቡቡ ክፍል ከምሥራቁ ክፍል ከከተማ እና ከገጠር ክፍል ከምድርቱ ገጽ ላይ ከባሕር ላይ ከተፈጥሮ ላይ ከከባቢ አየር ላይ ከሰማይ ላይ ከሰዉ አዕምሮና አካል ዉስጥ በእግዝአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ስም ገለበጥኩ ወደ ጥልቅ ይገልበጥ! ዙፋኑን ወደ ጥልቅ ገለበጥኩ ለዘለዓለም በኢየሱስ ስም ይገልበጥ! አፈረስኩት በኢየሱስ ስም ይፍረስ! አቃጠልኩት በኢየሱስ ስም በበቀል እሳት ይቃጠል! ጠረግኩት በኢየሱስ ስም በእግዝአብሔር ነፋስ ይጠረግ ! ይህ ሁሉ በኢየሱስ ስም ለእግዝአብሔር ክብር፣ለእኛ ለሚናምን ሕዝቡ በረከትና ጥቅም ይሁን! እግዝአብሔር አብ አባታችንና አምላካችን ሆይ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስለአደረክል ምሕረትህና ቸርነትህ ስለሰጠሀን ዘለዓለማዊ ሕይወትና እራፍ ደስታና ሰላም ፍቅር እጅግ እናመሰግናለን ወደንና ፈቅደን እንሰግድልሃለን እናመልክሃለን እናከብርሃለን ክብርና ምሥጋና በኢየሱስ ስም ለአንተ ብቻ ይግባ አሜን አሜን አሜን! ይህ ፀሎት ከተስማማቹ አሜን በሉ ለሌሎችም ሼር አድርጉት ሁል ጊዜ እንፀልይ ጌታ ኢትዮጵያን ይባርክ ይባርካችሁ! አሜን!

  • @yeshiteshome9713
    @yeshiteshome9713 3 года назад +2

    እየሱስ የነብሴ መዳኛ ነው።

  • @asliruessom5607
    @asliruessom5607 2 года назад +1

    አስሊ፡ሰላምይቢል፡ጎይታየሱስ፡፡ቲንኤ፡ህወት፡ርሲቲዘልአለም፡የሆነ፡ክቢሪ፡ብስማ፡በምድሪ፡ይሁን፡፡ጳዉሎስ፡ካንተብዙ፡ተምረናል፡ግይታይባሪካ፡ጎይታይሐልኻ፡አምላኽይባሪካ።

  • @ZerituTeka-y5l
    @ZerituTeka-y5l 29 дней назад +1

    Ahun zemen mexa itiyophiya dasi yibalish celemaw tegelex!!!!

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 года назад +1

    ልብሳችን,,አስቀምጥ,,መስቀላችን,,አስቀምጥ😄😄😄ስወዳቹ,,ዘመናቹ,,ብርክ😍😍😍😍

  • @batusori7261
    @batusori7261 3 года назад +1

    አባ ጌታ ይባርኮት፣ ፓስታር ካሰሁን ተባርክ። ተገቢ ነሆነ መልሰ ነው የተሰጠው። ሰለ ክርስቶስ መስቀል ሰዎች ያለወቁት የምናምነው እንጨቱን መስቀል ሳይሆን በእንጨቱ መስቀል በተቀለው ኢየሱስ ክርስቶስን ነው። ለምሳሌ አንድ ሰው ታሞ ሐክም ቤት ሄዶ መድኃኒት ይታዝዝል። መድኃኒቱን ጠጥቶ ይድናል። ግን መድኃኒቱን አፍስሶ የመድኃኒቱን መያዣውን ብልቀጥ ይዞ ቢዞር ከበሽታው አይድም። ስለዚህ የሚያድነው በሠሰቀል ላይ የተሰቀለው ጌታችን መድኃኒታን ኢየሲስ ክርስቶስ እንጂ እንጨቱ አይደለም። እንጨቱን ሳይሆን የተሰቀለውን ኢየሱስን ነው በስውር በልባችን ይዘን የምንኖረው። እስት አንድ ወንድም ሰለመሰቀል ያሰተማረውን ላከፍላችሁ። ትምህርቱ ሰፊ ነው ፣ ከዚህ ሐሳብ ጋር ይሄዳል ብዬ የወሰድኪትን ብቻ ነው የማካፍላችሁ።
    ✍️1 ቆሮንቶስ 1፡18
    የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።.....
    23፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
    ✍️መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር የማዳን ኃይል የሚለው የመስቀሉን ቃል እንጂ የመስቀሉን እንጨት(ቅርጽ) እንዳልሆነ ልብ ልንል ይገባናል።
    ✍️መስቀል ሲነሳ መነሳት ያለበት እንጨቱ ሳይሆን የተሰቀለው ጌታና የመጣበት አላማ ነው። የተሰቀለበት እንጨት ላይ ትኩረት አድርገን የተሰቀለውን ጌታ አላማ ብንስት ሐይማኖታዊ ስርአትን ከመፈጸም ውጭ ደህንነትን ልንካፈል አንችልም።
    ለምሳሌ አንድ ሰው ሆዱን ቢታመም እና ሽሮፕ ቢታዘዝለት የሚያድነውን ሽሮፑን ደፍቶ ጠርሙሱን ያድናል ቢል እና ይዞት ቢዞር ከበሽታው ሊፈወስ አይችልም። እንዲሁ የተሰቀለው ጌታ እንጂ የተሰቀለበት እንጨት ሊያድነን አይችልም።
    📌በተሰቀለው ጌታ ኢየሱስ የተቆጠሩልን በረከቶች፦
    ===============================
    መፅሐፍ ቅዱስ በ1ኛ ቆርንቶስ 1፣23 ላይ " እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን" ይለናል። ምክንያቱም፦
    -በተሰቀለው ነው
    👉የእግዚአብሔር ልጆች የሆነው ዮሐ 1:12
    👉- ደህንነት ያገኘነው ዮሐ3:14-18፣
    👉- የዘላለምን ህይወት
    የተካፈልነው(ዮሐ 3፡16) ፣
    👉- ከሞት ወደ ሕይወት የተሻገርነው ዮሐ 5:24
    👉- ዘላለማዊ ስርየት ያገኘነው ዕብ 9:22
    👉- ለዘላለም የተቀደስነው ዕብ 10:10
    👉- የዘላለም ፍጹማን የሆነው ዕብ 10:14
    👉-የእድሜ ዘመን የሀጢያት ስርየት ያገኘነው። ዕብ 10:17-18,ሮሜ4:5-6
    👉- ከሕግ ርግማን ነጻ ወጥተናል ገላ3:13
    👉- ከኩነኔ ያመለጥነው (ሮሜ 8:1)
    👉 ከሐጢያትና ከሞት ሕግ ነጻ የወጣነው (ሮሜ 8፡2)።
    📌መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር የማዳን ኃይል የሚለው የመስቀሉን ቃል (ክርስቶስን) እንጂ የመስቀሉን እንጨት(ቅርጽ) እንዳልሆነ ልብ ልንል ይገባናል።
    የተሰቀለውን ጌታ እንጂ የተሰቀለበትን አንሰብክም የተሰቀለበት እንጨት ከተሰቀለው ጌታ አላማ ውጭ ምንም ነውና።
    ይሁዳ 1 (Jude)
    17፤ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤
    ዮሐንስ 8 (John)
    32፤ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።
    ✍️ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ለሁላችንም ይብዛ።
    የወንጌል እውነት አገልግሎት ጅማ
    Gospel Truth Ministry Jimma

  • @kedestmaraxa4198
    @kedestmaraxa4198 3 года назад +1

    Wow tabarki❤❤❤❤😘😘

  • @hannamariamteshome2295
    @hannamariamteshome2295 3 года назад +1

    Ene milhi aba leka aba ayidelehim ye ortodox amagni new yeneberk weyis tenkoyi

  • @addisalemshiferaw6667
    @addisalemshiferaw6667 3 года назад +1

    nekefa, techit, tekawumo bebezabet bezi program wust bezuwoch ewnet silemiberalachew dess eyalachu ketelu..koyitachehun abezu... be ortodox betchrstian wust geta lisera tenestualna. ewnet lay endeshkaketu ayikerum...beyegedlatuna dirsanatu lay yetmesegewun mnfikinana bututo geta yitergewal endzi aynet programoch metrgiya nachewna pastorye ante biruk nh berta..endnzi aynet wuyeytochn programochn abeza akliloch yichemerulhal...tebarekulgn.

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 3 года назад +3

    አቤት አቤት እግዚአብሔር እንዳያዝንባችሁ ብቻ ሰውስ ሰው ነው

  • @እናትሀገርወሎ
    @እናትሀገርወሎ 3 года назад +3

    የኦርቶዶክስ መምህራን የእግዚአብሔር ቃል በደንብ ጠንቅቀው ያውቃሉ ግን እውነትን መናገር በወንጌል አማኞች መሸነፍ ስለሚመስላቸው፡ እና ምድራዊ ጥቅማቸው ስለበለጠባቸው፡ ነው፡
    ገድላት ተብለው ህዝቡ በየቀኑ እንዲአነብ፡ የተደርገው፡ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በጣም የሚጋጭ ፡ነው ፡
    ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መጻፍ ቅዱስ ተይዞ ከተገኘ፡ የሚሉት ጴንጤ ነው ስለዚህ ህዝቡ አያነብም፡፡

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint5211 3 года назад +1

    ተባረኩ

  • @endalkachewmerga1403
    @endalkachewmerga1403 3 года назад +1

    ወንድሞች እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይህን የክፉ አለም አሰራር ትገልጡ ና ታፈርሱ ዘንድ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ፡፡ እነሱ እንደሆነ የተንኮል ስራቸው ሲገለጥ ዘወትር ሰውን መሳደብ እና መቀጥቀጥ የተለየ ተግባራቸው ነው… የማን ልጆች እንደሆኑ ስራቸው ይናገራል… ስንቱን ወጣት መጽሃፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ስለጠየቀ አንተ መናፍቅ ብለው እየቀጠቀጡ አውጥተው ከደጅ ሲጥሉ አይቼ ልቤን አቆሰሉት ...አሁን ተራው የእግዚአብሄር ነው ስራውን ይሰራል ህዝቡንም ነጻ ያወጣል፡፡ አሜን!!!!!

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 года назад +2

    በእጅ አዙር አይደለም አማላጅ የምለዉ አስፋዉ መዝሙር ብታሰሙን ደስታችን ነዉ በዚህ ትምህርት ጋር

  • @yegetalijochhy9842
    @yegetalijochhy9842 3 года назад +1

    Aba geta yebarkot

  • @girmabeyenesahle132
    @girmabeyenesahle132 2 года назад +1

    ገድለ ተብለው የተፃፉት መፃሕፍት ላይ የተሳሉት እባቦች የምን ምልክት ነው?

  • @bettygabriel6083
    @bettygabriel6083 3 года назад +1

    Egeziyo Meharen Kirstos.

  • @jerryyeyesuslij1657
    @jerryyeyesuslij1657 3 года назад +1

    Wow hiywetin yemikeyir timiherit nw

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 3 года назад +1

    Do u see how the devil hates people ,he is the one deceived entering in religion ,so what can we say ,continue this teaching u enlighthe the eyes and open the ears,

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 3 года назад +1

    Yesus Jegena, ye wengel jegena!!!

  • @yabetsyab1893
    @yabetsyab1893 3 года назад +1

    ክርስትና ከባህል ጋር በጣም የተወሃደባቸው ሃገራት ክርስቶስን እንደዛሬ እና ለዘለአለም አዲስነቱ እንዲሁም ህያውነቱ ሊቀበሉት ይከብዳቸዋል።ምክንያቱም ክርስቶስ ታሪክ ነው።በዚህም ምክንያት ማለቅያ ወደ ሌለው ተረት ውስጥ ይገባሉ።

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt 9 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tegtaref473
    @tegtaref473 3 года назад +4

    ኦግዚኦ አምላክ ሆይ የሚደረጉት አይቁም እና ይቅር በለቸው መስቀል ሀይላችነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነብሳችን መደኛችን ነው ⛪❤⛪❤⛪❤⛪❤ እግዚአብሔር አምላክም ተናግሯ በሗሗለኛው ዘመን ብዙ ሀሰተኛ ነብይ ይነሳሉ ከተቻላቸውስ የተመረጡቱንም ያሥታሉ ብሎ ተናግሯን ስለዚህ ትንሳኤ ሙታን ሢመጣ እንጃ ምን እንደምመሉስ ያን ጊዜ ብዙ የተናገረች አፍ ትዘጋለች እነተ አላማች ኦርቶዶክስን ወደታች ለማውረድ ነው ስለዚህ ስርአት የሌላችሁ የስይጣን ተላላኪውች ነችሁ እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም ሰምተሀል 👂👂👂 የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይገፅፅዛችሁ ሰይጣኖች ነችሁ ሀለታችሁም እግዚአብሔር ይገፆፆችሁ ?????? በነገራችን ላይ ኢዮሱስ አማላጅ ነው የምቱሉት ወደማን ነው የሚያምማልው መልስ?????

  • @ትዕግስትተረፈ
    @ትዕግስትተረፈ 2 года назад

    በጌታ በእየሱስም ተቅማጥ የማስጥጣ መንፈስ ወጋሁት😂እውነትም አበስኩ ገበርኩ

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 3 года назад +1

    ውይይቱ ርእስና ፍሰት ኖሮት እንዲካሄድ ቢደረግ መልካም ነው።
    ከአንድ ርእስ ወደ ሌላው ሽግግሩ መጀመሪያ የተነሳውን ርእስ ሳይቋጭ ስለሆነ ጭብጡን ማግኘት ያስቸግራልና ማስተካከያ ቢደረግ

  • @mekuriatadesse9711
    @mekuriatadesse9711 3 года назад +4

    ጌታ ሆይ ህዝብህን አስብ። አባ ዋጋ ከፍለው ነው የእ/ርን
    ቃል እውነት እየገለጡ ያሉት። አሀንም የእ/ር ጸጋ ይብዛልሆት እ/ር ይጠብቅዎት።

    • @shiwayebelete4960
      @shiwayebelete4960 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ

  • @hiruttedesse8316
    @hiruttedesse8316 3 года назад +1

    tebareku

  • @teshomeotoro3912
    @teshomeotoro3912 3 года назад +9

    የተሰቀለውን እንጂ የተሰቀለበትን ማምለክም ማክበርም ነውር ነውር ነውር ነው ።እግዚአብሔር ለኦርቶዶክስ መምህራንና ህዝብ ማስተዋልን ይስጣቸው።

    • @jesusislord7918
      @jesusislord7918 3 года назад +1

      Yesssss 💯💯💯💯

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 10 месяцев назад

      Enchet yemiyamelkut yalemikinyat aydelem . Asimatu yemiserew enchetu lay silehone new 😂😂
      Afiziz adenziz digimit Orthodox wusit new …

  • @samsonbeza3112
    @samsonbeza3112 3 года назад +2

    አንድ የሚገርመኝ ነገር ከኦርቶዶክስ ሲወጡ ፕሮቴስታንት የሚሆኑ ግለሰቦች መጀመሪያ ኦርቶዶክስ ነበሩ ወይ? የኦርቶዶክስ ተግባራዊ ህይወቱ ጾም ጸሎቱ ምጽዋት ስግደቱ የከበደው ሁሉ ከበደኝ ከማለት ይልቅ ኦርቶዶክስን መስደቡ የማይቀር ነው።

  • @zahraz7481
    @zahraz7481 3 года назад +1

    Kkkkkkkkkkkk...😭😭🤔

  • @baslibelai
    @baslibelai 3 года назад +2

    ጌታ አትረፍርፎ ይባርክልን አባታችንን። ዘመን የተሻገረ ት/ት። መዳን በየሱስ ብቻ ነው። ባካችሁ እርቶዶክስ ወንድም እህቶቻችን ንቁ ጌታንም ወደህይወታችሁ ጋብዙ። የዘለዓለም ህይወትንም ተቀበሉ!!!

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 3 года назад +2

    እርስ በእርሳችሁ ስትናከሱ እንዳትጠፉ!።

  • @hannamariamteshome2295
    @hannamariamteshome2295 3 года назад +1

    Ere yasafiral bemitmerkibet edime meregemhi egiziabher lib yisthi

  • @hannamariamteshome2295
    @hannamariamteshome2295 3 года назад +1

    Meskelu lenante lematamnut mogninet legna gn hiwot new 1ቆሮ gibuna temeliketut enante mognochi stasAzinu

  • @akewman7346
    @akewman7346 3 года назад +1

    Yeha qebatare fetala ke eweqete yeseda chewa anedueme tekekle ayedelem yemendere dureyee ameteTe ye qomose lebese alebesehate

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 3 года назад +1

    ኧረተባረኩልን ነው ይህ እኮ እግዚአብሔር እናንተን እዚያውስጥ አሳድጎልን ሕዝቡን ሊያድን ያዘጋጀበት ድንቅ መንገድ ነው እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ!!!! የምትናገሩበት ሞገስእንኳን ይለያል ምኑን ከምን እናመሳስል? የተከበራችሁ ናችሁ።ሴጣን ቢዋሽ ቢሳደብ ስራው ነው እናንተን አይገልፅም ወገኖቼ በርቱ።

  • @tekestebereket1306
    @tekestebereket1306 Год назад +1

    But even if we or an angel from heaven should preach a gospel other than the one we preached to you, let him be eternally condemned! Galatians 1:8
    I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me. John 14: 6
    And there is salvation in no other name! God has given no other name under heaven by which we must be saved. Acts 4:2
    Let us pray for a reformation and liberation of the Orthodox church from the hidden cult belief so that the Lord God Almighty will be worshiped in truth and spirit and we come to the Father through our Lord and Savior Jesus the Christ. There is no other way! The good Lord bless priest Teklemariam for boldly teaching and preaching the gospel of our Lord Jesus Christ. I was born and raised in the Orthodox faith but never knew all this secret hiding and the evil one having his way on the people. The gates of hell cannot prevail against the kingdom of our Lord Jesus. He won and those who believe in Him will win. The devil is a liar and father of all lies. God bless you all. We have overcome by the blood of the lamb!

  • @abaephremendale8993
    @abaephremendale8993 Год назад +1

    ልብሳችንን ቆባችንን ብታወልቅ ጥሩ ነው በኋላ ከምትቃጠል ነጋዴ

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 года назад +1

    ለካ ለሰይጣንም ክብር አለዉ እነሱጋ ክክክክ

  • @meselechmatewos4173
    @meselechmatewos4173 3 года назад +2

    ይህንን የፃፈው ማን ነዉ ? ህዝቡን ደንቆሮዎች ያደረገዉ

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 2 года назад +1

    The secret revealed.

  • @Gojomediaa
    @Gojomediaa Год назад +1

    ይህ ሰው ማነው ??

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 3 года назад +2

    ye eyesus sira....le enchitoo...tesite malet new......abeyetouuu siwereni kematoo ahoni new.......

  • @jaralegesse927
    @jaralegesse927 3 года назад +2

    ምን ይመስላል በሽተኛ

  • @hannamariamteshome2295
    @hannamariamteshome2295 3 года назад +1

    Ere yetesasate timhirt egna mariamn anamelikm egna giyorgisn anamelikm gn ke enante yeteshale kibir ensetachewlen mariamn yemnmeleketew getachin slemitasayen new melakitun yemnayew fetariyachina fetariyachewn slemiyasayun enji ye ethiopa Orthodox tewahido endemitilut melakitn weym semaetatin atamelikm gn endenante atinekifm enkon le egiziabher wedajochi le sewm kibir yisetal egiziabher ewnetunina tibebun medhaniyalem yistachihu