ድምፃዊ ታሪኩ ጋንኪሲ እና ነብይ ኢዩ ጩፋ በሚገርም ሁኔታ ተገናኙ። የተፈጠረው ምንድን ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 442

  • @firehiwotfekadu8822
    @firehiwotfekadu8822 3 года назад +25

    ጌታ ይቀባል ግን ቅባቱን ለተፈለገለት አላማ ማዋል ጥበብ እና ማስተዋል ነው ። አለም እንደሆነች አታላይ ናት በውሸቷ ታጠምዳለች መንገዷ ያማረ ይመስላል ፍፃሜዋም ሞት ነው ለዚህ ነው ዳዊት በአለም ከሚገኝ ሽልማት በእግዚአብሔር ቤት መጣል ይቻላል ያለው ። የቆምን መስለን እንዳንወርቅ ሁልጊዜም እራሳችንን በእግዚአብሔር ቃል እናድስ

  • @agcell3731
    @agcell3731 3 года назад +9

    ዋዉ እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል ሀሌሉያ ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን

  • @johnchildofGod
    @johnchildofGod 2 года назад +5

    God bless you👍❤️

  • @selamawittube7713
    @selamawittube7713 3 года назад +42

    ወይይይ አምላኬ ይህንን ዘመን አሻገረኝ 🤲🤲🤲🤲

  • @martha6011
    @martha6011 Год назад +2

    Ameeeeeeeeen ameeen..
    eyu .geta.iyesus.yibarekiiiiiii.🔥🔥stegawu.yibizalik🙋🙋😘😘💓💓

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 года назад +22

    አሜን እየሱሰ ያለው ሕይወት አለው አሜን እየሱስ ይሻልሀል ወንድሜ

  • @betelemdagu1412
    @betelemdagu1412 3 года назад +1

    Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 года назад +12

    ጌታ ጠርቶታል እሱ ግን ተመለሰ ወደ አለም ። ታዳ እዩ ሐሰተኛ ነው እንል ይሆን ?
    እግዚአብሔር ሳኡልንም ዳዊትንም ነበር የቀባቸው የጠራቸው። ዳዊት ለተጠራለት ጥሪ እንደ እግዚአብሔር አሳብ ፈቃዱን እያደረገ ኖረ። ሳኡል ግን ለተጠራለት ጥሪ አልኖረም። በራሱ መንገድ እንጅ በእግዚአብሔር መንገድ አልሄደም። ስለዚህ እግዚአብሔር ናቀው ተፋው።
    እግዚአብሔር ማንንም ወደ ቤቱ ይጠራል ጥሪን አክብሮ በቤቱ መኖር ግን የተጠሪው ሃላፊነት ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @DalalMohammed-ue6xn
    @DalalMohammed-ue6xn 6 месяцев назад +2

    Ameeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮፒያየአለምብርሀን
    @ኢትዮፒያየአለምብርሀን 3 года назад +14

    እመብርሀን ሆይ ከዚህጉድ አሪቂኝ

  • @HelenAbate-f5q
    @HelenAbate-f5q 3 месяца назад +1

    ስወድህ ጠላሁ ወንድሜ እግዛብሔር ልብህን ይመልሰው

  • @AdagnAjeba-q5q
    @AdagnAjeba-q5q 3 месяца назад +2

    አማን

  • @TamiratBergene
    @TamiratBergene 9 месяцев назад +3

    Amen Amen Amen Amen ❤

  • @AsmrTamsja
    @AsmrTamsja 4 месяца назад +1

    አምላኬአዲነን🙏🙏🙏

  • @zuriyashsheferawtessema885
    @zuriyashsheferawtessema885 3 года назад +2

    እየሱስ የህይወት ምንጭ ነው።

  • @ElenUmp
    @ElenUmp 11 месяцев назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 3 года назад +20

    ወይ ጉድ ገና ብዙ ትላላችው ። ዘፋኝም መቀባትም ጀመራችው ባለም ዳርቻ ከፍ እንዲል !!??? ግራ የገባው ትውልድ

  • @KikinOkimi-b2f
    @KikinOkimi-b2f Месяц назад +1

    ምንድን ነዉ ነገሩ??እነ "ሓይማኖተኛ" አይደለሁም ግን ምንድን ነዉ ?ከሰማይ መንግስታት የትኛዉ መንግስት ነዉ? ስለምድራዊ በረከትና ምቾት ስለ ገንዘብ ሓብትና ብር"ሰለዝ""ነ""""ስለ ሗላኛዉ ደስታ ስለማይታወቀዉ ክብር ስላላወቅነዉ መንግስተ ሰማይና ስኦል? ስለወደፊት ተስፋችን የምናገረዉ ?????ንገሩኝ ኣስተምሩኝ''❤

  • @GoytomGobezay
    @GoytomGobezay 9 месяцев назад +2

    ታሪኩ ምርጥ ሰዉ

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 3 года назад +28

    ማን ይሙት ከእዪ ጩፋ እና ከእስራኤል ዳንሳ ሌብነት የሱ ዘፈን አይሻልም?

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 10 месяцев назад +1

    Thanku JESUS ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @VirusPos-x4t
    @VirusPos-x4t 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ሲሙ ይበረክ

  • @MeseretKolole
    @MeseretKolole 6 месяцев назад +2

    Amen 🙌 amen❤

  • @TegalehnAlemayehu-ly2dd
    @TegalehnAlemayehu-ly2dd Месяц назад +1

    gize yifejal inge hulum zefagn be kristos yaminal AMEN!!!!

  • @MandfroBerhanu
    @MandfroBerhanu 2 месяца назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @alamitube1875
    @alamitube1875 3 года назад +2

    Wel come

  • @haileyesuskitimo6392
    @haileyesuskitimo6392 Месяц назад +1

    Amelete,hashu!!

  • @faarffannaaafaanoromoo908
    @faarffannaaafaanoromoo908 Год назад +2

    Wooooow 🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @maskeekorasaa7515
    @maskeekorasaa7515 3 года назад +1

    Ammeeen Ammeeen Ammeeen Ammeeen Ammeeen Ammeeen Ammeeen Ammeeen Ammeeen Ammeeen Ammeeen Ammeeen Ammeeen

  • @BiniamTesfay-tg5ms
    @BiniamTesfay-tg5ms 8 месяцев назад +1

    Egziabiher yrdachu 😢😢😢😢

  • @HhhKk-jy3cp
    @HhhKk-jy3cp 7 месяцев назад +1

    Wi tare mnew kante bzu negre neber yetebekut dishta gina azenkugn betam etelahalew ke tigray wukro negn😢😢😢

  • @GudetaTakele
    @GudetaTakele 8 месяцев назад +1

    Wow I am delightful, God help you ታራኩ

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 3 года назад +7

    ሰይጣን እንዳይጫወትብን ብሏል ኮ ኢየሱስ ያገለገላቸውም ኮ ብዙዎች ተመልሷል አሁንም የጌታ ፍቅር ለዚህ ሰው ያው ነው ጴጥሮስንም እስኪበረታ ታግሶታል ከአታላይ ዓለም ግን ከዝና ናፍቆት እንዲድን እንጸልይ እዩ ግን በእምነት ጸልዮለታል ለሁሉ ታገሱ

  • @SamiyGr
    @SamiyGr 25 дней назад

    ዋይዋይ ብ ሰይጣናዊ ማግኔቱ ኣግኒዎዶ ዙ ጡዑይ ሙዚቆኛ

  • @AmarechSisay-w5m
    @AmarechSisay-w5m 11 месяцев назад +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Youareok-rv5xy
    @Youareok-rv5xy 3 месяца назад +1

    Wowowwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abebekusamuz-fd6dp
    @Abebekusamuz-fd6dp 4 месяца назад +1

    uuffff amen amen❤❤❤

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
    @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 3 года назад +21

    ጭራሽ በዳንሥ ልታመልኩ ጀመራችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው ።

    • @mathewososa3631
      @mathewososa3631 3 года назад

      wodaje bedance geta aymelekim yalew manew? dance malet mn malet new? takaleh, dawit aydelem metenegna enkiskase eyezelele amilko legeta adirguwal. amilko tikikilna tikikil aydelem mbalew be ewunetna bemenfes new woy? blen sinteyik enji bedance sletejemere aydelem. tiyeke yetesasate new. when u are worshiping God you clamp your hand, dancing is also response of another body part to the glory of God.

    • @TheRealmOfWAR
      @TheRealmOfWAR Год назад

      Amen yibelen

    • @BirukKassa-tp1pt
      @BirukKassa-tp1pt 5 месяцев назад

      ምን አቃጤሌክ

  • @resurrectiontube2353
    @resurrectiontube2353 3 года назад +6

    የደቡብ ህዝብ ደንዝዞ የአጭበርባሪዎች መጫወቻ ሆኖ ቀረ በቃ😕

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 года назад

      የደቡብ ህዝብ ደናዝ አይደለም

    • @resurrectiontube2353
      @resurrectiontube2353 3 года назад

      @@gentegente3000 ሁሉምንም አይደለም

    • @resurrectiontube2353
      @resurrectiontube2353 3 года назад

      @@gentegente3000 ሁሉምንም አይደለም

    • @FRAME172-p8t
      @FRAME172-p8t 3 года назад

      facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/

  • @nardosmideksa4032
    @nardosmideksa4032 5 месяцев назад +1

    ምንድነው እየሆነ ያለው

  • @አልፋቱዩብአልፋቱዩብ
    @አልፋቱዩብአልፋቱዩብ 3 года назад +9

    ይገርማል ድህነቱን ካራገፋ በሗላ ከእዩጫፋጋር ማዋል በጣም ያሳፍራል እናንተ ወሰኾች

    • @FRAME172-p8t
      @FRAME172-p8t 3 года назад

      facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/

  • @mehrettomas9110
    @mehrettomas9110 3 года назад +3

    Amen amen wowwow♥♥♥😍😍😍😍

  • @selammamo954
    @selammamo954 3 года назад +10

    ጊሸታ ጊና ነብይ ነው ሁኔታው ትህትናው ዝቅማለቱ ያሰታውቃል አሁን ያለበትን አይደለም እግዛብሔር ያየለትን ነው የሚሆን ነው

    • @shallom8897
      @shallom8897 3 года назад

      Bless you woman of God .

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TashomeMakonin
    @TashomeMakonin Месяц назад

    እንኳን ደስ አሌ ጌታን ከመቀበል በላይ የሚ ኣስደስት ነገር የለውም

  • @mekedes5865
    @mekedes5865 3 года назад +3

    ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @SeifUtuke
    @SeifUtuke 8 месяцев назад +1

    Thanksgiving to lord!!!

  • @Zewiditukebede
    @Zewiditukebede Год назад +1

    haleluyaa
    haleluyaaa
    haleluyaaaa

  • @ሙሉሙለታየራያዋ
    @ሙሉሙለታየራያዋ 3 года назад +10

    😂😂😂😂😂😂😂 በጣም አዝናለሁ እኔ እንጅ ጅሊቱ ድሽታ ጊና እያልኩ መዝፈኔ ቱ አንተ ጠቆልቋላ ጩፋ ፊት ዳንስህ አላማረኝም ነበር የምር ዘጋሀኝ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 3 года назад

      😒 sewerne

    • @gebrug7123
      @gebrug7123 3 года назад

      የራያ ቆቦዋ የኔ ድካይ የዞብል አንባዋ

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 2 года назад +1

    wow geta yibarek

  • @sarasoso1089
    @sarasoso1089 7 месяцев назад +2

    God blus you

  • @SfpppSfpgg
    @SfpppSfpgg 4 месяца назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TigistTadese-gq1rc
    @TigistTadese-gq1rc 6 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏amen

  • @gezeworkgepermayam1454
    @gezeworkgepermayam1454 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን የሜመረጡን መረጠሀል ጌታ ዘረሁሉ ይውረስ እየ እልልል

  • @serikalemkassa8841
    @serikalemkassa8841 2 года назад +1

    አሜንንን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔♥️💔💔♥️💔♥️

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад +3

    ባርካቸው በለን አለ በቃ የምድር በርከት ሂወት አይሆንም። ለእዚህ ነው በሄደበት ቃሉን የሚወራው ባርካቸው ፡ ብቻ ፡ በለን ፡ ይገርማን

  • @Zewiditukebede
    @Zewiditukebede Год назад +2

    wowowowowowo

  • @EfesonBelete
    @EfesonBelete День назад

    ተመልሶ ለእግዚአብሔር ይዘምራል አይቀርም

  • @TakaLachTakaLach
    @TakaLachTakaLach 2 месяца назад +1

    😍😍😍😍😍😍✊✊✊😘😘

  • @shitayetesfaye1040
    @shitayetesfaye1040 3 года назад

    Amen amen iyessusi yadinali❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @demekch406
    @demekch406 3 года назад +1

    Geta yadinale haleluya simi yibareki

  • @SONYSony-em8dt
    @SONYSony-em8dt Год назад +1

    Is this before he was famous

  • @gracebrhane
    @gracebrhane 3 года назад +1

    Amen Getam mezemr uhunelt

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 3 года назад +1

    ሁሉም ነገር ተደብላለካባችሁ የሃለምና የአግዚአብሔር ለዩ አንጅይ

  • @addisken24
    @addisken24 3 года назад +6

    የዲሽታጊና ዘፈን ከእዮጩፋ ጭፈራ በምንድነው የሚከፋው??? እዩጩፋና እስራኤል ዳንሳ በሀይማኖተኛ ስም የመሸጉ ጩልሌ ነጋዴዎች ናቸው።

  • @mabratimabrati6344
    @mabratimabrati6344 3 года назад +1

    Amen amen amen

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 3 года назад +1

    የመቼ ነው ?

  • @faithhopelove9409
    @faithhopelove9409 3 года назад +3

    ውይ ጰንጠጢስት ነሽ ለካ። ጌታ ወደ ቤቱ ይመልስህ

  • @resurrectiontube2353
    @resurrectiontube2353 3 года назад +11

    ትወና አይቶ ለማያውቅ ይግረመው።

    • @FRAME172-p8t
      @FRAME172-p8t 3 года назад

      facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/

  • @AH-mq6xo
    @AH-mq6xo 3 года назад +1

    KE dishta Genaa , too DISHETA KENGAA!! ( Only Meeeeeeeeeee)

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 7 месяцев назад

    ፈተናየ በዛ ስራ ቦታ መስራት አልቻልሁም ሀይል አጣሁ ታመምሁ ሰዉ ሁሉ ሳልሰድበዉ ይሰድበኛል ሄወቴ በሞት ና በሄወት መካከል ናት 😢😢😢

    • @Hayat-s6l
      @Hayat-s6l 6 месяцев назад

      ለበጎነውፀልይየክርስቲያንሒወትፍተናነውስገጂንስሐጊቢግባፍጣርይማርሕይማርሺ❤❤❤❤❤❤

  • @MasaratMasarat-p9q
    @MasaratMasarat-p9q Год назад

    ❤❤ 0:13

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ልቦና ይስጠን

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ 3 года назад +2

    እየሱስ የዲነል ይታደጋል

  • @MrClass-sl8lq
    @MrClass-sl8lq 10 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @AlemtsehayTariku-t8u
    @AlemtsehayTariku-t8u 4 месяца назад

    ከዚህ በላይ ሰይጣን እንዴት ይጫወትችሁ😢😢😢😢😢

  • @Amarumolla
    @Amarumolla 3 месяца назад +2

    eyesus geta new

  • @tirsetpaganin2818
    @tirsetpaganin2818 3 года назад +1

    TAREKU TIRU MELIKIT YALEW MUSIKA BEHONIM THUT NEW SEWYEWIM.GIN CHRISTYAN TUBE GELATYA 5 :22 YENEBEB EGZABHER MEZMUR ENJI ZEFEN AYSETIM WENGELUN MABELASHET YASTEIKAL BESEMAI YEHE KIBAT KEGTA AYDELEM!!

  • @berekettes42
    @berekettes42 3 года назад +2

    ከመናፍቃን ወጥመድ ያወጣህ እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ለእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንህ የምትዘምርበት ግዜ ይመጣል።

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 года назад +2

    Tebareku 💕🙏🏻

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 3 года назад +4

    ወይኔ በቃ የተሰጠውን ብር ሊበላው ነው የኔ የዋህ ሲያሳዝን

    • @dasashdasash7856
      @dasashdasash7856 3 года назад

      አንች ጣወታም ሰይጣን ውጭጭ ከዚህ እዩ ሌቦችንና ጠቋዬችን አዎራጂ እጂ የሰውን አይቀማም አንች አላህን በ20ብረ እንደሸጥሸው አይምሰልሸሸ

    • @amenamohammed115
      @amenamohammed115 3 года назад +4

      @@dasashdasash7856 ድሮም መሀይም ስድብ እንጂ ምን ያውቃል አልሀምዱሊላህ

    • @j7corr152
      @j7corr152 3 года назад

      አለቀልሽ ማርታ የስው ፊት አይቶህ ያመጣህውን ገንዘብ ጀባ በለው

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 3 года назад

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄
      Yhe hko kemetaweku befit new

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 7 месяцев назад

    ድሽካጌና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነበር ሜመስለኝ ስወደዉ

  • @አሐ
    @አሐ 3 года назад +15

    እና ምንድን ያገናኘዋል ክርስትያን ፕሮተስታንት መሆን ሐጥያት ሆነ እንዴ ዘንድሮ ይሄ እኮ የግል ፍላጎቱ ነው ደግሞም ብሏል ዘፋኝ ነኝ ግን እዘምራለሁ በተረፈ የፈለገውን ማመን መብቱ ነው።

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад +1

      ጉዳዩ የአንድ ተራ ግለሰብ ሳይሆን ክርስትና የሚለው ስም በዚህ ልክ የማንም ጨምላቃ መጫወቻ መሆኑ ነው ሚያሳዝነን

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 года назад +1

      @@tube-roha ያሳዝናል የኔ ዉድ

    • @FRAME172-p8t
      @FRAME172-p8t 3 года назад

      facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/

  • @ጎንለጎን
    @ጎንለጎን 3 года назад +4

    የተጠቦ ሊብስ ተመሊሶ አይቆሽሽም የለው መንነው
    መቆሸሽ ብቸም አይደለም በሰረአቱ ከለበስክ ይመነችገል መንፈሰው ለመሆን ከፈለገ የእዪን ፀሎት መጠበቅ ብቸ መንፈሰው አየረገውም የረሱም ጥረት የስፈሊገሊ እነ እሄንን ዘፈን ሰለዘፈነ እዪ የፀለየ ፀሎት አሊሰረም መለት አንችሊም እሄ ለተረኩ or ለድሽተ ጊነ የመጀመረየ እንጂ የመጨረሸ አይደለም እሱ ረሱ የተነገረ ነገረ አሌ እሄንን ዘፈን ዘፈን አሊለውም መዝሙረ ነውነው የሌ

  • @abebagebre4897
    @abebagebre4897 3 года назад +3

    አይ የዘመናችን ነብያት በጣም ያሣዝናል
    ጌታ ሆይ በምሕረትህ አስበን

  • @birhan5110
    @birhan5110 3 года назад +28

    ወዶ አይስቁ አለ አይ እዬጩፋ

  • @selamtube4056
    @selamtube4056 3 года назад +13

    እዩጩፋ ብርክን አይቶ ነው የመጣልክ ተጠንቀቅ ታሪኩ

    • @Koukeb-x5e
      @Koukeb-x5e 9 месяцев назад +1

      ይቅር ይበልሽ

    • @BetiGesese
      @BetiGesese 8 месяцев назад +1

      Lelas yeleshem

    • @TamiruTakel
      @TamiruTakel 8 месяцев назад

      ኤራ ብር አቶ እንዳይመስልሽ ሁሉ ለእግዚአብሔር ግልጽ ነው

    • @GetuGetuyegeta
      @GetuGetuyegeta 7 месяцев назад

      ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?እግዛቢሄር ይቅር ይበልሽ፡፡አሜን!!!

  • @gezeworkgepermayam1454
    @gezeworkgepermayam1454 3 года назад +1

    አሜን አሜንን ሆንልህ

  • @BellaBella-uc5lo
    @BellaBella-uc5lo 3 года назад

    Bella❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
    @SuperTubeሱፐርቲዩብ 7 месяцев назад

    እያወቁ አለቁ

  • @janacell6165
    @janacell6165 5 месяцев назад

    የሱ፡ዘፈን፡ሰላም፡የሚያመጣ፡የትቢተኞችን፡ልብ፡ያራደ፡ነው፡ከመዝሙር፡አይተናነስም፡ይኤ፡ስጦታ፡ነው

  • @HabtamuHaile-v7j
    @HabtamuHaile-v7j 11 дней назад

    Ameen Ameen Ameen haleluya

  • @salamm7556
    @salamm7556 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @TayeDemessie
    @TayeDemessie 7 месяцев назад +1

    ሀሀሀሀ

  • @NidalNaserdine
    @NidalNaserdine Год назад +1

    🙏🙏😍😍♥️♥️♥️wowwownemanemA

  • @selamtube4056
    @selamtube4056 3 года назад +5

    አይ እዩ ጩፋ ብር እያነፈነፈ ጌታ ጠርቶካል ይላል

    • @FRAME172-p8t
      @FRAME172-p8t 3 года назад

      facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/

  • @abdiyuful
    @abdiyuful 3 года назад

    ት/ተ ኤርምያስ 14:14-5: (Jesus Warns Of False Prophets ) እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ; ነቢያቱ ውሸት በስሜ ትንቢት ይናገራሉ፤ አላክኋቸውም፥ አላዘዝኋቸውም፥ አልተናገርኋቸውም፤ የውሸቱን ራእይ ምዋርትንም ከንቱንም ነገር የልባቸውንም ሽንገላ ይሰብኩላችኋል።
    ስለዚህ እግዚአብሔር በስሜ ትንቢት ስለሚናገሩ ነቢያት; በዚህች አገር ሰይፍና ራብ አይሆንም ስለሚሉ ስላላክኋቸው ነቢያት እንዲህ ይላል: እነዚያ በሰይፍና በራብ ይጠፋሉ።

  • @selamselamina1004
    @selamselamina1004 3 года назад +3

    የቆጡን አወርድ ብላ የብብቱዋን ጣለች አለ ያገሬ ሰው 😏 እንደው ምን አረግልሀለው ብሎክ ይሆን እደዚህ ዝብርቅርቅህ የወጣው አዳም ወድሜ

  • @gayagayo477
    @gayagayo477 3 года назад +1

    Wow 😍😍😍😍💚💛❤🤙🙏🙏

  • @mahi-c8v
    @mahi-c8v 2 года назад

    ይሄንን መንፈስ አርክሶ ነው ወደዘፈን ሄዶ ጌታ አዝኖበት ነው

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 3 года назад +12

    ዝም ብላችሁ የእግዚአብሔርን ማዳን እዬ በቃ.