ኦርቶዶክስን ሌላ ቤተ-ክርስቲያን ሄደህ የመንካት መፍት የለህም |መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው| ዳንኤል ክብረት እራሱን ይመርምር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 21

  • @michaeltecle2937
    @michaeltecle2937 3 года назад +4

    መርጌታ ጽጌ አግዜኣብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ የዘመናችን ትልቅ የወንጌል ኣርበኛ።

    • @girmagetachew4517
      @girmagetachew4517 2 года назад

      መሪ ጌታ ቀጥል እውነቱንበመግለጥ

  • @ElsabetTafa
    @ElsabetTafa 7 месяцев назад

    መሪጌታ ፀጌ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርከው በእርሶ መጽሐፍ ነው እኔ ጌታን ያገኘሁት ይነጋል የሚለው መጽሀፍ በመጀመሪያ በማነብበት ሰዓት በብዙ ግራመግባት ውስጥ ነበርኩ በዛ መሀፍ ውስጥ ጌታን እንዳዉቅረድተውኛል ጌታ ዘመኑን ይባርክ፡፡

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 2 месяца назад

    The herald of the golden age❤

  • @colorfullimagination415
    @colorfullimagination415 2 года назад

    የገባዎት ናቸው ወንጌል

  • @abaephremendale8993
    @abaephremendale8993 2 года назад +1

    የዘመኑ አርዮስ እና ንስጥሮስ

  • @Meiraf-s7z
    @Meiraf-s7z 8 месяцев назад

    መሪ ጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብዎ ይጠብቆት! አብዛኛው የተጋበዙበትን ቻናል እያሳደድኩ ሰምቼዎታለው ድንቅ መልክት ነው የሚያስተምሩት:: ለወንጌል እውነት ስለሆነ ዋጋ አየከፈሉ ያሉት ሽልማቶ ከሰማይ ነው:: ሰው ጆሮ ያለው ይስማ!

  • @ShimelisKergo
    @ShimelisKergo 11 месяцев назад

    Thege.setotaw.betam.wededkot.teyakiw.demo.admt.atakuartachew

  • @eldagramkalato4592
    @eldagramkalato4592 3 года назад

    be blssed

  • @yasewmesfin8236
    @yasewmesfin8236 3 года назад

    Yegetan madan berswo sayew betam egeremalehu

  • @samuelbo4822
    @samuelbo4822 3 года назад +2

    በመጀመሪያ ኦክቶዶክስ ተዋህዶ ነው ሀይማኖታችን ይሄ ይስተካከል ሲቀጥል የሚገርመኝ ነገር ኦክቶዶክስ እንደትሻሻል ወይም ሀይማኖቷ ከፍ እንዲልና ምእመኗ እንዲበዛ ከፕሮቴስታንት ጋር አብሬ እሰራለው ብለው እኛን ሳይሆን እራስህን አታታልል!!
    ሌላ አንድ ማወቅ ያለብህ ነገር አንዱ ሀይማኖት ሌላው በሰላማዊ መንገድ ምእመኑን አሳምኖ ሊስብ ይችላል እንጂ ሀይማኖቱ እንዲሠፋለት አብሮ አይሰራም!!
    አቶ ጽጌ እራስህን ማታለሉን ቢበቃ መልካም ነው ምእመኑን በዚህ መልኩ ለማታለል መሞከር እራስህን ማስገመት ነው። ምን ያህል አላዋቂ እንደሆንክ በደንብ ተረድቼሀለው!! ምናልባት እኔ የፕሮቴስታንት አማኞችን አልተናገርኩም!!

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 3 года назад +1

    ኦርቶዶክስ መዳንን ትቀበል ? እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ዝም ብለው እንደ እድሜዎት ቢኖሩና ንስሃ ቢገቡ ይሻሎታል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት መንገድ ህይወት እንደሆነ አምናለሁ እናንተ የቀለሉባችሁ ቅዱሳን አባቶች የላመ የጣመ ሳይበሉ ሙሽራቸው ክርስቶስን ስለተከተሉ ከሆነ እኔስ ክርስቶስን አይባቸዋለሁ አላፍርባቸውም ባለቤቶትን ጸበል ይውሰዷት ሃያል ነው እግዚአብሔር ማመን ነው የ እግዚአብሔር ን ሃይል የሚነካው

  • @ERMIYASKETEMA-h3r
    @ERMIYASKETEMA-h3r Месяц назад

    አሻሮ የሸተተው አሳቀኝ ግን የኢትዮጲያ አለማደግ ኦርቶዶክስ ማለት ነው ።

  • @berekettes42
    @berekettes42 3 года назад

    ሚራክል ማኒ፡ የማይፈጸም ትንቢቶች፡ የስህተት ትምህርቶች በየመጋዘኑ ባጠቃላይ ሃሳውያን ነብያቶቻቹና ሃዋርያት ነን ባዮች ዘይት ቸርቻሪዎች ብትመክሩ ኣይሻልም???

    • @girmagetachew4517
      @girmagetachew4517 2 года назад

      ለምን ጉድ አወጣ ነው !!

    • @berekettes42
      @berekettes42 2 года назад

      @@girmagetachew4517 ahaahahahaa የናተ ጉድ ኣንሶ ነው!? ማለት በየቀኑ ኣስደማሚ ተረት ተረት እየሰማህ ስለሆነ … ይህ ሰው እባካቹ ኢንተርቪው ኣድርጉብኝ እያለ የሚለምን ከቅድስት ቤተክርስትያን በክህደት የተለየ የኣርዮስ ልጅ ስለሆነ ብቻ ነው።

  • @berekettes42
    @berekettes42 3 года назад

    በየ ቻነሉ እየሄድክ ከማልቀስ ንስሃ ብትገባ ኣይሻልም!?? በቃ ኦርቶዶክስ ካልነካቹ ኣይሆንላቹ ኣደል። የውሸት መናፍስት።

    • @girmagetachew4517
      @girmagetachew4517 2 года назад

      ሌላ የለህም

    • @berekettes42
      @berekettes42 2 года назад

      @@girmagetachew4517 ሌላ ፡heloo የሱስ ፡ በማስቲካ ሁለት ሴቶች ኣረገዝኩ፡ ከገነት በስልክ የመላእክት ዝማሬ ሪከርድ ኣድርጌ ኣመጣሁ፡ breaking news ደሞ ኣለ፡ ፕሮፌቲክ ዳንስ። ልጨምር ወይስ…