ይሄማ አሪዮስ ነው | መሪጌታ ፅጌ ስጦታው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 58

  • @amug5156
    @amug5156 2 года назад +4

    ጠያቂው አባታችን ብዙ መስዋትነት ከፍለዋል። እኛም የድርሻችንን እንወጣ።

  • @temesgendesalegn1817
    @temesgendesalegn1817 2 года назад +1

    መርጌታ ፅጌ ብዙ መስዋት የከፈለ የእግዝአብሔር ታልቅ ሰዉ

  • @abenezeryohannes8533
    @abenezeryohannes8533 2 года назад +9

    መሪጌታ እግዚአብሄር ይባርኮት።ጠያቂው ግን አጠያየቅህ አያምርም።በመሀል አትግባ.......ማዳመጥ ቻል።

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 года назад +2

    መሪጌታ ጰጌ ጌታ ይባርኮት

  • @emnetdereje8916
    @emnetdereje8916 2 года назад +2

    መሪጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ራዕይዮን ያከናውንሎት። ጠያቂው ግን ሀሳብ ማስጨረስ እና ማዳመጥ እንዲማር አሳስበዋል።

  • @praisepower5095
    @praisepower5095 2 года назад +2

    ኡኡኡኡኡ ምን አይነት ጠያቂ ነህ ... መጨረስ አቃተኝ ( ተጠያቂው ማን ነው ? )

  • @michaeltecle2937
    @michaeltecle2937 2 года назад +11

    መርጌታ እግዚኣብሄር ይባርክህ። ጠያቂ ግን ሃሳባቡ ሳይጨርስ በመሃል እየገባህ ብዙ ጊዜ ታቋርጠው ነበርክ። እባክህ ኣስተካክል።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 года назад

    መሪ ጌታ የበሰለ አስተሳሰብ አሎት።የጌታ አብሮነት አይለዮት!!!!!!!

  • @saramekonnen5127
    @saramekonnen5127 2 года назад

    መሪጌታ ይጌ ጌታ ይባርኮት ጽጋውንም ያብዛሎት !! ጠያቂው አጠያየቅህ አቆም ያለው እይደለም እንዳውም ለኦርቶዶክስ ቤተክርድትያን ይምትሞገት ትመስላለህ ዝም ብለህ አታድርቃቸው እሳቸው እና ሌሎች ውንድሞች በብዙ መከራና ስቃይ ቤተክርስቲያኖን በብዙ ቅናትና ፍቅር እያገለገሉዋ ናቸው ኦር /ቤተክርስቲያን ብታውቀው በዘመናት ፈልጋ የማታገኛቸው እንቁ ልጆቿ ናችው ጌታ ብዘምናት እራሱን ያለምስክር ለማይተው አምላክ ነው እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይርዳት

  • @holytube1566
    @holytube1566 2 года назад

    መሪጌታ ፅጌ እርሶ በረከታችን ኖት ❤❤ ጠያቂው ግን 🙄

  • @tewodrosanteneh1096
    @tewodrosanteneh1096 2 года назад +1

    ጋዜጠኛው ግን ሳባቡ ሳይጨርስ በመሃል እየገባህ ብዙ ጊዜ ታቋርጠው ነበርክ መልሳቸው የጣመህ አትመስልም። እባክህ ኣስተካክል መርጌታ እግዚኣብሄር ይባርክህ::

  • @SirakMulugeta-q3f
    @SirakMulugeta-q3f Месяц назад

    God blesse you aba

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 2 года назад +1

    Gazetgnaw metyek atchelem raseh teykeh raseh memelse tefelgalh…madamet atchelem 👌

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 2 года назад +7

    እንዴ ምንሆንክ ጠያቂው የጠየካቸውን መልስ መሥጠት ሲጀምሩ ደጋግመህ ታቋረጣቸዋለህ
    መልሳቸው የጣመህ አትመስልም ወይንም የጠያቂነት ልምድ ያለህ አይመስለኝም

  • @tewodroskorme8742
    @tewodroskorme8742 2 года назад +2

    በጣም በጣም አሪፍ ነው

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 2 года назад +1

    Eski zem beleh sema 🦻atchekul GAZETGNAW

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 2 года назад +1

    የጠመጠመ ሁሉ አባ አደለም አባ ጨጓሬ ከወጣህ ጥምጥምህን ፍታ ወይ በነበረ አትኑር

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 2 года назад

    መርጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @basicbankingknowledge9458
    @basicbankingknowledge9458 2 года назад +6

    ጠያቂው ግን ጤነኛ ነህ? እያወሩ ጣልቃ ትገባለህ፡ መልሳቸው አይዋጥልህም፡ ጥያቄ ትደጋግማለህ፡ ብላ ብላ። መርጌታ ጌታ ይባርኮት!!!

  • @AMEN271
    @AMEN271 6 месяцев назад

    ጠያቂው በጣም አታስወራም ይህ ወደፊት አይልመድብህ ከተጠያቂው ጋር እኩል ነው የምታወራው ደጋግመህ እየው

  • @tamratadis8849
    @tamratadis8849 2 года назад +5

    አረ ባክህ አጠያየቅ ተማር ወይም ይቅርብህ መስማት ብትችል ከዛ ብጠይቅ ግራ አጋባሀቸዉ

  • @teddykorme
    @teddykorme Год назад

    ጠያቂው ግን አንደኛ ነው😂😂😂😂😂

  • @tesfamariyam8235
    @tesfamariyam8235 2 года назад +2

    ቀጣዩ ክፍልስ እየጠበቅን ነው ባካችሁ

  • @bisratgirma6964
    @bisratgirma6964 2 года назад

    ልጅነት አለበት ጠያቂው መናለ ብዙ ከሚያወራ ብዙ ቢያዳምጥ

  • @tewoderosdemelash2410
    @tewoderosdemelash2410 2 года назад +5

    ጋዜጠኛው የመስሚያ ጊዜ ይኑርህ!!!

  • @wesumekonen3781
    @wesumekonen3781 2 года назад

    tyeakewe tegest yeasfelgale yesacewen melsse tenere betame tedegagmalhe

  • @tsegatamene6887
    @tsegatamene6887 2 года назад +1

    ዳግማዊ አርዮስ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад +1

    ለወንጌል ብላችሁ ጠላ ጠጡ እያልካቸው ነው?

  • @wesumekonen3781
    @wesumekonen3781 2 года назад

    tegest melkame newe melsacewen ensmabet endntansa

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 года назад

    የጠያቂውን ስህተት በተሻለ ቃል መግለፅ እኮ እንችላለን !!!!!!!

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 2 года назад +1

    Endi teyakew men ayenet teyake new .....bezuwochu tewegezew new men nekah?

  • @tsigebirhanu3998
    @tsigebirhanu3998 Год назад

    Aysatu abate yemetsomew hullum kehager eske gele new eyasebe yemitsomew

  • @FELEKEMAMO-m4n
    @FELEKEMAMO-m4n 9 месяцев назад

    መሪ ጌታ የምለዉን ሲልጣን ማን ሰጠክ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 года назад

    ጥበብ ማለት ማስመሰል ነው እንዴ??????? መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል!!!!!

  • @birukmulugeta6925
    @birukmulugeta6925 2 года назад +1

    Teyakiw bichahin awerah
    Endiyawera edil sitew enji

  • @yohannesasnake585
    @yohannesasnake585 2 года назад +1

    መምህሩ ጋዜጠኛውን በትእግስት ያናገሩበት መንገድ የሚገርም ነው። ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው አይደል የሚባለው ፤ ቁጭ ብሎ ማውራት መስሎታል

  • @yodantv3423
    @yodantv3423 2 года назад

    ምነው ጠያቂ ?
    መሪጌታ ከዛ እስርቤት መውጣታቸው ደስተኛ ኣትመስልም ! ለቦታው ኣትመችም ከይቅርታጋ

  • @yasewmesfin8236
    @yasewmesfin8236 2 года назад

    Wanawun kirstosn sayzu alebabesachew. Bicha ayteh tegelaltew malet aykebdim

  • @mastwalasmare7061
    @mastwalasmare7061 2 года назад +2

    ግን ምንም ያልገባኝ ነገር ጴንጤ ቢሆኑ ምንድነው ክፋቱ? ተሀድሶአዊያን ለጴንጤ ያላችሁ ጥላቻ ገራሚ ነው። ጴንጤዎች ምንም የልምምድ እና የስርአት ችግር ያለበት ቢሆንም በራልን ያላችሁትን ወንጌል እኮ ነው የሚያምኑት በጣም ገራሚ ናችሁ!

  • @zinabumeskelu6866
    @zinabumeskelu6866 2 месяца назад

    ጠያቂው ለምን ከጠየክ በኋላ አታስጨርስም ?

  • @birukmulugeta6925
    @birukmulugeta6925 2 года назад +1

    Teyakiw mndn nw

  • @zinabumeskelu6866
    @zinabumeskelu6866 2 месяца назад

    ከትግስት እጅጉ ብዙ መማር ይቻላል

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c 2 года назад

    እንደ አድማጭ ጠያቂዎች እባካችሁ ለተጠያቂዎች ግዜ ስጡ አለበለዚያ የናንተን አስተያየት ብቻ እናዳምጥ ለምን እንግዳ ትጋብዛላችሁ

  • @genuine8504
    @genuine8504 5 месяцев назад

    ጠላ መጠጣት አቁሟል ብሎ ይከሳሉ😂

  • @yasewmesfin8236
    @yasewmesfin8236 2 года назад

    Wengel gebtohal gin min aynet tiyake new

  • @yakobsimon2181
    @yakobsimon2181 2 года назад +1

    ስማ ዎንድሜ አጠያየቂኝ ትክክል አይደለም እሺ ለምን ትቾክላለክ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад

    ወንድሜ ማህበረ ቅዱሳን ነህ እንዴ አዋከብካቸው እኮ. አንዱን ጥያቄ ሳይመልሱ ወደ አንዱ ምን አይነት ጉድ ነው

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 года назад +2

    አሁን አንተ እየጠየክ ነው 🙄? እየመለስክ አላሶራ አልካቸው። እኮ

  • @zinabumeskelu6866
    @zinabumeskelu6866 2 месяца назад

    ጠያቂው ከጠየክ በኋላ ዝም ብለህ መስማትና ማስጨረስ ልመድ ብዙ ሀሳብ ታቋርጣለህ መልስም አትስጥ አንተ ብዙ አታውራ አለበለዚያ ተጠያቂው አንተ ሁን ጥያቄህም አጭርና ግልጽ ይሁን በተረፈ ያነሳሀቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸው

  • @mesibekele3968
    @mesibekele3968 Год назад +2

    መሪ ገደል አንተ ኦርቶዶክስን አትወክልም ኦርቶዶክስ በአንተ አንደበት አትገለፅም ምክንያቱም አንደበትህ መፅዳት አለበት የጠመጠመ ሁሉ መሪ ጌታ አያስብልም አትሞኝ ካንተ የተሻሉ ለነ አርዮስንም አለወጧትም ፡፡

  • @BereketKebede-u5h
    @BereketKebede-u5h 7 месяцев назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @romanyirga8561
    @romanyirga8561 2 года назад

    Tha most acward interview ever, especially the guy asking question.

  • @temesgendesalegn1817
    @temesgendesalegn1817 2 года назад +1

    ጋዜጠኛዉ ግን ምን አስበህ ነዉ የሰዉ ሀሳብ ማታስጨርስ...የምር ታናዳለህ

  • @NebiyouTesfaye-w8p
    @NebiyouTesfaye-w8p 11 месяцев назад

    ቀሽም ጋዜጠኛ ሰው አታስወራም
    የክርክር መድረክ ነው ያስመሰልከው

  • @FELEKEMAMO-m4n
    @FELEKEMAMO-m4n 9 месяцев назад

    ሳጥናኤል የቀድሞ ክብሩ ተገፎ አሁን በሲልጣኑ የለም አንተሲ ከዚ በምን ትለያለህ ክብርክ ተገፈዎል በዝ ሰምና ሲልጣን መነገድ ያልተሰወረ ግልፅ የሆነ ለብነት ነዉና ሰውን መሲሎ ማታለ ል ሀሠተኛ መሲ ሲለሆንክ ይቅርብክ😂😂😂።

    • @mrzmrz5650
      @mrzmrz5650 7 месяцев назад

      ለመተቸት መጀመሪያ የፊደል አፃፃፍ ተማር።።ሀ ለ ሐ መ------

  • @zinabumeskelu6866
    @zinabumeskelu6866 2 месяца назад

    ጠያቂው ለምን ከጠየክ በኋላ አታስጨርስም ?