ብዙ ሰዎች የሚሸቅሉበት ኢፖክሲ በተግባር ላሳያችሁ እናንተ ጀምሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • #የስራሰው#epoxy#money

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @የስራሰውbusinessman
    @የስራሰውbusinessman  5 месяцев назад +84

    2nd ዩተብ ቻናል www.youtube.com/@Habtish9765

    • @SadaSss-c8c
      @SadaSss-c8c 5 месяцев назад +3

      አሰላሙ አለይኩም
      እኔ ያለሁት ኢማራት ነኝ ግን መስራት እምፈልገዉ የሳሙና ምርት ነዉ ዋጋዉን ንገሩኝ ስላቸዉ አይናገሩም የሄን ያህል ከባድ ነዉ እዴ የምታቀዉ ነገር ካለህ ስለስራ ጥሩ ንቱ መጥፎ ነቱ ብቻ አላዉቅም አገር መግባት እፈልጋለሁ ወድሜ የተሰማህ ነገር ንገረኝ♥♥♥

    • @TigstYemaram
      @TigstYemaram 5 месяцев назад +1

      አተ መልካምስው ነህ ወድሜ ተባርክ ውድሜ አደንግር አግዘኝ ታማኝ የህግ አካል የምታቅ ከሆን እባክህ ተባበረኝ ሰውእየጎዱ የሚቀሙ ሌቦች አሉ እረዱኝ የህግ አካል ካለቹህ😢😢😢😢

    • @soretigudeta62
      @soretigudeta62 4 месяца назад

      ተባረክ 🙏 በጣም ቅን ልብ ነው ያለህ እናመሰግናለን

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 4 месяца назад

      ስልክህን ፃፍ

    • @TigistNegash-u3k
      @TigistNegash-u3k 4 месяца назад

      አዶራሻ የት ነዉ አዳማ አለ

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 5 месяцев назад +79

    ሀብትዬ እኔ ሠዓሊ ነኝ ለወገኖችህ ነገሮችን አቅለህ ማቅረብህ ዋጋህ በሰማይ ነዉ ። በተጨማሪ ሞልዱን (በሲልከን ሞልድ) አቀራረቡን ፕሮግራም ይዘህ ብታቀርብ የነፍስ ሥራ ነው።አኔ የሚዲያ ሰው ስላልሆኩ ነው እንጂ ባግዝህ ደስ ባለኝ ነበር። ጠባይህ ያስቀናል ። እግዚአብሔር ያግዝህ ያበርታህ ይባርክ ሀብታችን ።

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  5 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ ሞልዱን ከመስራት ገበያ ላይ ያለውን ሞልድ መግዛት ይሻላል

    • @TigistTesfaye-kt4hx
      @TigistTesfaye-kt4hx 5 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን የኔ ወንድም

    • @AmelMuhammed-q1k
      @AmelMuhammed-q1k 4 месяца назад

      እኔን ስዕል አስተምሩኝ በናታችሁ ሰአሊ መሆን ህልሜ ነዉ❤❤

    • @HamerenohBefikadu
      @HamerenohBefikadu 3 месяца назад

      tebarek

    • @WorkababaMihretu-t3e
      @WorkababaMihretu-t3e 2 месяца назад

      Tebarek

  • @kemawbogale9123
    @kemawbogale9123 5 месяцев назад +76

    አንተን ልዩ የሚያደርግህ ቅንነትህ ነው በታምር ይህ ፀባይህ እንዳይቀየር እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  5 месяцев назад +3

      እሽ

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 5 месяцев назад +1

      በጣም

    • @yididyaEndashaw
      @yididyaEndashaw 4 месяца назад

      Betam egziabher yistih

    • @DasuMerekose
      @DasuMerekose 2 месяца назад

      @@kemawbogale9123 እውነት ነው ቅንነቱ ደስ ስላለኝ ነው ከፒታል ብኖረኝና ሥራውን ብጀምር አስብሎኛል ቅንነቱ በጣም በጣም ደስ ይላል

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 5 месяцев назад +56

    ከህዝቡ ወጥተው ህዝቡን የሚበሉ ጅቦች በሞሉበት አገር አንተን የመሰለ ወንድም ማግኘት እድለኝነት ነው። ኑርልን የእውነት ትለያለህ ቅን ሰው ፣ ለሰው አዛኝ እና ትክክለኛ ዜጋ ነህ። Respect for u.

  • @AddisalemAytenew
    @AddisalemAytenew Месяц назад +6

    ምርጥ ሰው ነህ እውቀትህን በነፃ የምትሰጥ ተባረክልን❤❤❤

  • @SleepyAstrolabe-tl3hs
    @SleepyAstrolabe-tl3hs Месяц назад +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ቅን ሰው ነህ እንዳንተ ጢቂት ሰዎች ቢኖሩን ስራ አጥነትና ችግር ይጠፋ ነበር የአፍሪካውያን ትልቁ ችግር እውቀት ለሰው ልጆች ማካፈል እንደ ትልቅ ጉዳት ያዩታል ቅን ልብ ንፁህ ልቦና እኔን እንኳን ባልሰራው ሰዎች ሰርተው ሂወታቸውንያሳምሩበት ብሎ ያስባል እግዚአብሔር ቅን ሰዎች ያብዛልን አሜን ።

  • @YohannesAssefa-wg4fd
    @YohannesAssefa-wg4fd 5 месяцев назад +37

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢፖክሲው ተመችቶኛል አንት ቅን ሰው እንዳንተ ያሉትን ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808 2 месяца назад +1

    በጣም በጣም ጠቅመኸናል ወንድሜ እግዚአብሔር ይክፈልህ ።ከቻልክ ወንድሜ ማከፋፈያ የመሸጫ ቦታዎችንና ስልክ ቁጥር ብጠቁመን ጥሩ ነበር ።ከአትራፊ ሳይሆን ዋናው መገኛውን ብትጠቁመን።ተባረክ❤

  • @habtamubekele-iy3sn
    @habtamubekele-iy3sn 2 месяца назад +5

    ነገሮችን እንዲህ ግልፅልፅ አድርገህ በቀላሉ ማሳየትህ በእውነት ከፈጣሪ መባረክ ነው። በዚሁ ቀጥል። እናመሰግናለን። አንድ ቀን እንደምንገናኝ አምናለሁ።

  • @YasinAbate
    @YasinAbate 17 дней назад +2

    አቦ እውቀቱ የማይደብቅ ሰው 100% አዋቂ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም እና እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Zolazolina-p6y
    @Zolazolina-p6y 3 месяца назад +6

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን የዘወትር ተከታታይህ ነኝ

  • @yeheyeszafu5357
    @yeheyeszafu5357 3 месяца назад +2

    ወንድሜ እግ/ር ይባርክህ።ዘመንህ ይባረክ።ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።አመስግኜህ አልጨርስም ።በእውነት ቅንነትህ፥በጎነትህ ገዝቶኛል።አንተን የተሸከመ ማህፀን፥የወለደች እናትህ ያሳደጉህ እጆች ለዘላለም ይባረኩ። አንተ ውስጥ ትክክለኛና ጤነኛ ኢትዮጵያዊነትን አይቻለው።የጎደለን የሚያስፈልገን ይህ ነው።መቼም ለህዝቤ ልብ ይስጠው ከማለት ሌላ ምን እላለው።ሰው በምቀኝነት ብዛት የሚገኝ ትርፍ የሚበለፅግ ይመስለዋል ።በረከት በምቀኝነት አይገኝም፥ በረከት ከላይ ነው። ተባረክልኝ።

  • @adunaitkidane5356
    @adunaitkidane5356 3 месяца назад +3

    በጣም ነው ማመሰግነው እግዝያብሔር ያለህን መልካምነት ያብዛልህ እኔ አጋጣሚ ሳስብ አንተን አገኘሁ እማምላክ ከጭንቅ ትገላግልህ❤

  • @muluwondem875
    @muluwondem875 Месяц назад

    በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @ዳሰሳ
    @ዳሰሳ 4 месяца назад +6

    የእውነት ተባረክ በጣም ትምህርቱን ፈልጌ 12000 ብር ጠይቀውኝ አቅሜ ስለማይችል ተውኩት አሁንን ግን በሞራል እነሳለሁ

    • @demletesfa5574
      @demletesfa5574 3 месяца назад

    • @hiemeyemamlije5265
      @hiemeyemamlije5265 3 месяца назад

      አብረን እንጀምር እኔም መስራት እፈልጋለው

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 3 месяца назад +1

      ጌታ እየሱስ ይረዳሀል ከሞራልህ በጀግንነት ወደፊት ቀጥል ወንድሜ በርታ

  • @alemayehutadesse7172
    @alemayehutadesse7172 3 месяца назад +2

    ሆሆሆሆሆ ማስተማርህ ሳይሆን ፍጹም ቅንነትህ ይገርማል።በእውነት ከልብህ ስለሆነ አመሠግንሀለሁ ተባረክ።ምንም ቃልጨየለኝም።

  • @metasebiaeshetu2405
    @metasebiaeshetu2405 4 месяца назад +18

    thanks ,አሰራሩን ግን በተግባር ብታሳይ የበለጠ የህዝብ ተወዳጅነትን ትገኛለህ

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 3 месяца назад +1

    ሀበትሽ ብዙ ቅን የሆኑ ሰዎች አይቻለሁ እንዳንተ ግን አላየሁም የእውነት በጣም ትለያለህ
    ቅንነትና አስተሳሰብህ ቤተሰብ እንድሆን አስገድዶኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ ሰው የዘራውን ያጭዳል በርታልን ውዱ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን thank you❤❤❤❤

  • @User-pw5cq
    @User-pw5cq 5 месяцев назад +8

    ተባረክ ቅንነት ለራስ ነው ማንም አመሰገነም አላመሰገነም እግዚአብሔር ይከፍላል።

  • @MahbubaMohammed-v3y
    @MahbubaMohammed-v3y 14 дней назад +1

    በጣም ነው እማመሰግነው ልመዘገብ ስል ነው ያየሁህ አመሰግና ለው አላህ ይጠብቅህ

  • @BerhanuAmadaLodamo
    @BerhanuAmadaLodamo 5 месяцев назад +9

    ተባረክ ሀብትሽ አንተ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ። በዚው ቀጥል።

  • @AbegaZmaychew
    @AbegaZmaychew 3 месяца назад +1

    Great!

  • @Seada-k4z
    @Seada-k4z 2 месяца назад +6

    የመጀመርያየ ነው ሳይህ በጣም ምርጥ ሰው

  • @hiwothiwot7180
    @hiwothiwot7180 3 месяца назад +1

    Tebarke egehe yebark❤❤❤❤

  • @workuyemataw4080
    @workuyemataw4080 5 месяцев назад +5

    ምርጥሠው እንዳንተ አይነት ሠው በጣም አሥፈላጊሠው ተባረክ

  • @estifanosattnafe7486
    @estifanosattnafe7486 5 месяцев назад +2

    በጣም መልካም ሰው ነህ በአሁኑ ጊዜ ቀና ሰው ማግኘት በማይቻልበት ቀና አስተሳሰብ ኖሮህ እውቀትህን ለማጋራት የምተደርገው ጥረት ይደነቃል እግዚአብሔር ይባርክህ ካላስቸገርኩህ ብዙ ሥራ ሞክሬ ስላልተሳካልኝ ይኸንን ሥራ ልጀምር ስለምፈልግ መልካም ፈቃድህ ቢሆን ባገኝህ አመሠግንለለሁ ምርጥ ወንድማችን።

  • @kidistyemariam6936
    @kidistyemariam6936 5 месяцев назад +5

    አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ብርሀን ያድርግልህ። ተባረክ።

  • @mndaterefe
    @mndaterefe 26 дней назад

    ወንድሜ ተባረክ ብዙ ግዜ እከታተላለሁ አንተ ሥለነገርከን እናመሠግናለን

  • @jemalyesuf-t7d
    @jemalyesuf-t7d 5 месяцев назад +3

    Betam enamesegnalen fetari ybarkh

  • @Abeba1304
    @Abeba1304 Месяц назад +1

    Fetari yebarekeh🙏🙏🙏🙏

  • @kemawbogale9123
    @kemawbogale9123 5 месяцев назад +6

    ወድሜ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ፈቃደኛ ከሆንክ ብንገናኝ ጥሩ ነበር እኔ ብዙ ስራ ሞክሬ ግአልተሳካልኝም ግን ተስፋ አልቆርጥም እንዳንተ ያለ ቅን ሰው አለና

  • @AlemuZeru
    @AlemuZeru Месяц назад +1

    habtish feteri yiberkih!!

  • @mahemahe8690
    @mahemahe8690 5 месяцев назад +4

    ምርጥ ሰው ፈጣሪ. ይጠብቅህ እናመሰግናለን.

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa 5 месяцев назад +2

    አንተ መልካም ሰው ነህ የእውነት 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @Kimem_2727
    @Kimem_2727 5 месяцев назад +10

    እውነት ነው በቀላሉ የራስ ፈጠራ የሚፈልግ በጥንቃቄ የሚሰራ ምርጥ የስራ ዘርፍ ነው

    • @tenaneshantoniarega8976
      @tenaneshantoniarega8976 5 месяцев назад

      ተባረክ ስለ ጤና ያለህ ግንዛቤ እና ጥንቃቄ አሰደስቶኛል።

  • @Abbashittootv
    @Abbashittootv 4 месяца назад +1

    Betam jegna nek abate thank you 🙏

  • @nejahahmed3005
    @nejahahmed3005 4 месяца назад +3

    አራ አለህ ሀጀክን ሁሉ የውጠልህ ንግግር በጠም ነው ደስ የሚለው ከልብህ ስለምተወራ ጀዘከለሁ ኸይራን

  • @Feti-m55
    @Feti-m55 Месяц назад +1

    እናመሰግናለግ ወድሜ❤❤

  • @AmenKiya-k3r
    @AmenKiya-k3r 5 месяцев назад +4

    ምርጥ ስው

  • @danielbirhane7740
    @danielbirhane7740 4 месяца назад +1

    blessed 🤗🤗🤗🤗

  • @SelamawitAshagre-n2p
    @SelamawitAshagre-n2p 5 месяцев назад +5

    ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tizudab
    @user-tizudab День назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 5 месяцев назад +4

    እኔ ለማንም ኮመት አልፅፍ አይ ግን ምርጥ ሰው ነህ

  • @YeroTuke
    @YeroTuke 4 месяца назад +1

    Hatishye Tebarkiln 🙏🙏🙏.

  • @AmdeberhanTedla
    @AmdeberhanTedla 5 месяцев назад +3

    መልካሙ ሁሉ አይለፍህ ክፉ አይንካህ።

  • @almazamsalu5481
    @almazamsalu5481 2 месяца назад +1

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን በጣም እምፈልገው ስራ ነው

  • @MuleGalaw
    @MuleGalaw 5 месяцев назад +4

    እኔ መሥራት እፈልጋለሁ እባክ አዲስ አበባ ከሆንክ በምትችለዉ አግዘኝ ወይም ምታሠለጥን ከሆነም ስልክህን አስቀምጥልን

  • @MIshLala
    @MIshLala 2 месяца назад +1

    በጣም አመሠግናለወ

  • @tibebuzemedkun2316
    @tibebuzemedkun2316 Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን! ጥሩ ስራ ነው።

  • @ZelekashTariku
    @ZelekashTariku 2 месяца назад +1

    ወንድሜን በጣም አሪፍ የቢዝነስ ሀሳብ ነው እያካፈልከን ያለህው እና አመሰግናለሁ እኔ መምህር ነኝ እና በጣም መስራት እፈልጋለው እና ስልጠናው እኛጋ አንድ ቦታ አለ እና 5000 ብር ነው እና ቲክ ቶክ ላይ ያንተን ምክር ሰማሁና ስልጠናውን ተውኩት እና ማቴሪያሉን ገዝቼ መሞከር እንምችል አሰብኩ ተባረክ አነተም ደሞ ቤተሰብ ብታደርገኝ ደስ ይለኛል በስልክ

  • @emaaneyasin2942
    @emaaneyasin2942 8 дней назад +1

    Amsaginalew❤❤❤❤❤❤❤❤ I love you so much

  • @zerihunbekele8801
    @zerihunbekele8801 2 месяца назад +1

    good bless you and your family

  • @LoTube-ux7pd
    @LoTube-ux7pd Месяц назад +1

    የምር መልካም እና አስተዋይ ስራ አዋቂ ሰው ነህ ብዙ ትምህርቶችን ካንተ ተምሬያለሁ አሁን ግን አንድ ነገር እንድትረዳኝ ፈልጌ ነበር
    የስፓንጅ መስሪያ ኬሚካል ፎም የማገኝበትን ሁኔታ ብትነግረኝ ማለቴ የሆነ የስራ ሀሳብ ነበረኝ እና የስፓንጅ መስሪያውን ከየት እንደምገዛ አላገኘሁም የሚሸጥበትን ቦታ

  • @Belaymokonnen-ox7pb
    @Belaymokonnen-ox7pb 5 месяцев назад +1

    Wowww brother thanks I want coming ethiopian I will see you ok brother taker ❤❤❤❤ I love you

  • @alemayehuadugna5923
    @alemayehuadugna5923 2 месяца назад +1

    betam enamesgenale fetari yetebkehe

  • @hiemeyemamlije5265
    @hiemeyemamlije5265 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @AnisaWeyni
    @AnisaWeyni 2 месяца назад +1

    betam ameseginalehu wendme min endemsera gira begebagn seat new anten yadamatkut 🙏

  • @ZewdeMohammed-n6w
    @ZewdeMohammed-n6w 9 дней назад +1

    በጣም ምርጥ ሰው ነህ በእውነት

  • @YoniMan-x5v
    @YoniMan-x5v Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ 🎉

  • @zebibasiraj4973
    @zebibasiraj4973 Месяц назад +1

    Thank you my brather🙏🏼

  • @emahagriemahagri
    @emahagriemahagri Месяц назад +1

    waw!!!ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም
    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይህ ስለመልካምነትህ ሳላመሰግነህ አላልፍም ፎሎ አድርጌሀለው
    እንደ እ/ር ፈቃድ ከስደት መልስ የምሰራው ተስፋ ሰተህኛል ተባረክ
    ግን ክፍለ ሀገራት ላይ ለመስራት ግብአቱ ቢዘዋወር/ትራንስፓርት ላይ ችግር የለውም ?
    ማለቴ ኬሚካል ስለሆነ
    በተረፈ ከዚህ በኋላ እከታተላለው ፕሮግራምህን❤

  • @FirdosjabirFiru
    @FirdosjabirFiru Месяц назад +1

    በጣም ነው ማመሰግነው ወንድሜ

  • @TsionAlemseged-j9f
    @TsionAlemseged-j9f Месяц назад +1

    Sle Kenneth betam enamesegnalen
    Tyakeye srawn lemejemer MN yakl genzeb yasfelgewal
    Thank you

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 4 месяца назад +1

    ነገር ሁሉ የሚሆነው ለበጎ ነው! ካለምክንያት ሞባይሌ ላይ አልተገኘህም። ተባረክ! እድሜህ ከነቅንነትህ ከነፀጋህ ብዛት ብዝት ይበል። ሞክሬ አሳውቅሀለሁ😊😊😊

  • @aymigido
    @aymigido 2 месяца назад +2

    10 Q U! big Love, big Respect.....

  • @TeppiworkKochitu
    @TeppiworkKochitu 4 месяца назад +2

    ተባረክ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @Fikrtemariam
    @Fikrtemariam 2 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ ተመችቶኛል

  • @zeynebamohammed8018
    @zeynebamohammed8018 Месяц назад +1

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወድሜ እናመሰግናለን

  • @mantegbokassaye5286
    @mantegbokassaye5286 4 месяца назад +1

    በጣም አማሰግናለው ስፍልገው መርጃ ነው❤

  • @thatpersonsays
    @thatpersonsays 5 месяцев назад

    Good job 👍👍👍

  • @yosefephrem2082
    @yosefephrem2082 5 месяцев назад +1

    Thank you በጣም ነው ምትመቸኝ በርታ❤❤❤

  • @Weynishet-f4r
    @Weynishet-f4r 3 месяца назад +1

    ዋዉ በጣም መልካም ልብ ነው ያለህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @tstewabch1211
    @tstewabch1211 26 дней назад

    You are amazing Man God bless you 🙏

  • @ራሄልቲዩብ
    @ራሄልቲዩብ Месяц назад +1

    በታም እናመሰግናለን የኔ መልካም ወንድም ❤እንደዚ አይነት ነገሮችን መስራት በጣም ነው ምፈልገው❤ከፈጣሪ ቅዱስ ፍቃድ ጋር🙏🙏🙏ግልፅ እንዲሆንልኝ ላደረክልኝ አመሰግናለው ❤ጀምሬው ደሞ ለስኬቴ ማሳያ አደርጋለው ❤❤❤

  • @mesfintaye817
    @mesfintaye817 3 месяца назад +1

    ግልፅ ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን 🎉🎉

  • @yewalashetbiru4576
    @yewalashetbiru4576 Месяц назад +1

    ወንድሜ የተናገርከው እኔ በጣም ነው የገባኝ ክፍለሀገርነኝ እነዴት አገኛለው በጣም ነው መስራት የምፈልገው እድሜ ይሰጥህ

  • @SolomonMersha-e6p
    @SolomonMersha-e6p 5 месяцев назад +1

    enamesegnalen edme yistih

  • @MeseretMesi-k7r
    @MeseretMesi-k7r 3 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድሜ በጣም አመሰግናለው መስራት ፈልግ ነበር

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti Месяц назад +1

    እናመሰግናለን አሪፍ ነው

  • @TigistGebereegiziabher
    @TigistGebereegiziabher 3 месяца назад

    Tebarek wendim sira min lisra biye sasib neber bekirbu enem mesrat jemralew 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @romangezahgen6824
    @romangezahgen6824 4 месяца назад +2

    አረ በጣም ቀና ሰው ነህ ተባረክ እኔ ለቤተክርስቲያን ስእል ፍልጋለሁ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ

  • @fikruhaile4929
    @fikruhaile4929 3 месяца назад +2

    ለፍፁም ቅንነትህና ደግነትህ በጣም እናመሠግናለን።

  • @onalatube3653
    @onalatube3653 3 месяца назад +1

    Betam tiru new
    Qetilibrt
    Go ahead

  • @MekdesMengesha-l1t
    @MekdesMengesha-l1t 5 месяцев назад +2

    ተባረክ የራሱን ችሎታ ለሌላዉ የሚያጋራ በጣት ይቆ ይሆናልና ፈጣሪ እንዳንተ ያሉ ቀና ልቦና ያላዉን ፈጣሪ ያብዛልን፣ ሠናይ ጊዜ የሁንልህ!!!

  • @MuluMareye
    @MuluMareye 2 месяца назад +1

    ተባረከ ወንድሜ እየሰራህ ብታሳየን ጥሩ ነበር

  • @hirutgizaw5318
    @hirutgizaw5318 5 месяцев назад +1

    ምርጥ ገለጻ ነው እናመሰግናለን አቀራረብህ ለስራ ያነሳሳል

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 2 месяца назад +1

    ከረፈደ ያገኘሁት ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 5 месяцев назад +1

    Thank you habtish ante melikam sew ine ye epoxy sira jemire sus new yehonebegn it's so nice job❤

  • @AbebawYgzaw
    @AbebawYgzaw Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሕ ወንድሜ

  • @ttkk-gv8dm
    @ttkk-gv8dm 3 месяца назад +1

    Great job, keep bro. I will call you just to appreciate you. Thanks

  • @meron-f6s
    @meron-f6s 10 дней назад +1

    ሃብትሽ እግዚያብሄር ያክብርልን ባለክላ ይጨመርልክ

  • @MeskeremAbebe-s2y
    @MeskeremAbebe-s2y Месяц назад +2

    በጣምጥሩነው ጥሩስራ ለራስው ተባረክ

  • @wakgarihailu2343
    @wakgarihailu2343 4 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @EdlawitgetahunElu
    @EdlawitgetahunElu 3 месяца назад +1

    Tnx 👏👏👏

  • @Furut-l6j
    @Furut-l6j Месяц назад +2

    እድሜ ይስጥህ አመሰግናለሁ

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @SoldenSolden
    @SoldenSolden 3 месяца назад +1

    በጣም ተባረክ

  • @fortunaalemseghed230
    @fortunaalemseghed230 4 месяца назад +1

    Hnamsegnalen🙏🙏🙏❤️

  • @BirtukanMegnot
    @BirtukanMegnot 2 месяца назад +1

    Thank you melkam sew neh🙏
    Baherdar yet endemigegn negeren ebakeh,