Business man የስራ ሰዉ
Business man የስራ ሰዉ
  • Видео 200
  • Просмотров 9 119 143

Видео

ሁሉም ለበጎ ነው 2024
Просмотров 1,8 тыс.12 часов назад
#የስራሰው#money #work #businessideas
የፋይበር ግላስ ስልጠናና ግብአት fiberglass business
Просмотров 3 тыс.28 дней назад
#biznesman #bestbusiness #የስራሰው#money #habesha #work #travel #dollar
በአለም ትልቁ ስራ እናንተም መስራት ትችላላችሁ Best Business idea 2024
Просмотров 2,7 тыс.Месяц назад
#biznesman #money #work #dollar#የስራሰው
ወሳኝ ቢዝነስ ምርጥ ስራ ምንም ሳይኖራችሁ best business 2024
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
#businessman #money #work የስራሰዉ#habfilmproduction
ምን ልጀምር ለመትሉ የስራ አማራጮች 10 best biznes2024
Просмотров 4,5 тыс.Месяц назад
#የስራሰዉ#biznesman #money #work #dollar #dawitdreams #donkeytube#comedianeshetumelese
ለ30 ሰዉ የስራ እድል ፈጠርኩ ለእናንተሰ?? Best work biznes idea /fiberglass 2024
Просмотров 3,1 тыс.2 месяца назад
#work #biznesman #money
የምስራች አትራፊው ስራ ስልጠናና ግብአት fiberglass biznes
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
#biznesman#work#money#የስራሰው
ባላችሁበት ሆናችሁ በሳምንት 50 ሺብር biznes idea ተጠቀሙበት
Просмотров 19 тыс.3 месяца назад
#የስራሰው#work #biznesman
ሚሊየነር የሚያደርግው ቀላል ስራ money make
Просмотров 3,2 тыс.4 месяца назад
#biznes #money #bisnessman #የስራሰው
ምን ስራ ልጀምር አትበሉ ተጠቀሙበት best business business man /best work money make /fiberglass
Просмотров 34 тыс.4 месяца назад
#work #money #biznes #bisnessman
መኪናየን ይዤ ገጠር ገብቻለሁ ቻውው
Просмотров 1,2 тыс.7 месяцев назад
መኪናየን ይዤ ገጠር ገብቻለሁ ቻውው
ሰበር !!! መሄድ ይሻለናል 2023
Просмотров 7908 месяцев назад
ሰበር !!! መሄድ ይሻለናል 2023
ተአምራቱ ቀጥሏል በሳቅ የሚጨርሱ ሀገርኛ ቪድዮች reaction
Просмотров 92610 месяцев назад
ተአምራቱ ቀጥሏል በሳቅ የሚጨርሱ ሀገርኛ ቪድዮች reaction
ወዴት እየሄድን ነው በግልፅ የተቀረፁ ቪድዮች reaction
Просмотров 61111 месяцев назад
ወዴት እየሄድን ነው በግልፅ የተቀረፁ ቪድዮች reaction
አነጋጋሪ የገጠር ቪድዮች /ሀገርኛ ሪአክሽን Reaction vidro
Просмотров 62411 месяцев назад
አነጋጋሪ የገጠር ቪድዮች /ሀገርኛ ሪአክሽን Reaction vidro
🛑 አነጋጋሪ የገጠር ቪድዮች /hagergna reaction/አዝናኝ አቀራረብ
Просмотров 1,9 тыс.11 месяцев назад
🛑 አነጋጋሪ የገጠር ቪድዮች /hagergna reaction/አዝናኝ አቀራረብ
🛑 አዝናኝ የገጠር ቪድዮች ሀገርኛ ሪአክሽን /tradtional rraction 2023
Просмотров 43311 месяцев назад
🛑 አዝናኝ የገጠር ቪድዮች ሀገርኛ ሪአክሽን /tradtional rraction 2023
በሳቅ ጦሽ ሚያደርጉ የገጠር ቪድዮች /ሀገርኛ ሪአክሽን reaction 2023
Просмотров 73911 месяцев назад
በሳቅ ጦሽ ሚያደርጉ የገጠር ቪድዮች /ሀገርኛ ሪአክሽን reaction 2023
ዘመናዊ ለማኝ አስቂኝ ኮሜዲ best ethio comedy
Просмотров 3,7 тыс.11 месяцев назад
ዘመናዊ ለማኝ አስቂኝ ኮሜዲ best ethio comedy
ሰው እየሰገደ ምን እንደሚያደርግ ተመልከቱ
Просмотров 1,4 тыс.11 месяцев назад
ሰው እየሰገደ ምን እንደሚያደርግ ተመልከቱ
😆ወዮዮዮ መንግስት 😆 አነጋጋሪው ቪድዬ ከማሳቅም በላይ weyooo mengist 2023
Просмотров 2,4 тыс.Год назад
😆ወዮዮዮ መንግስት 😆 አነጋጋሪው ቪድዬ ከማሳቅም በላይ weyooo mengist 2023
አስገራሚው የሽፎን ቢዝነስ እናንተም ባላችሁበት ስሩ Ethiopian tradtional cloth /shifon
Просмотров 546Год назад
አስገራሚው የሽፎን ቢዝነስ እናንተም ባላችሁበት ስሩ Ethiopian tradtional cloth /shifon
ሰበር ዜና ሰበር ዜና news 2023
Просмотров 647Год назад
ሰበር ዜና ሰበር ዜና news 2023
🔴 የ ዩቱብ ጣጣ ወዴት እየሄድን ነው 2023
Просмотров 313Год назад
🔴 የ ዩቱብ ጣጣ ወዴት እየሄድን ነው 2023
መርጣችሁ እዘዙ
Просмотров 190Год назад
መርጣችሁ እዘዙ
ይቅርታ አርጉልኝ በድያችሗለሁ 2023
Просмотров 847Год назад
ይቅርታ አርጉልኝ በድያችሗለሁ 2023

Комментарии

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 14 минут назад

    ወንድሜ እግዚአብሄርብቻታማኝነው

  • @BobLove-qn3fq
    @BobLove-qn3fq 17 минут назад

    እኔ ባለውያ ነኝ!! ይህ መኪና ባለቤትነቱ መጀመሪያ መኪና እንስራ ብሎ ሃሳቡን ያመጣው እንጂ በሙያ የሰራው ሰው ፈፅሞ አይደለም። ፈጠራ የሚባለው አንተ በግልህ ወጪህን እያወጣህ የሰራህው እንጂ በህብረት የተሰራ ስራ እኔነኝ የሰራሁት ሳይሆን አስተዋፅኦ አድርጊያለው ነው የሚባለው በእርግጠኝነት ለስራህ ተከፍሏሃል። እናም ወንድም በፋይበር ቦዲ መስራት በጣም ተራ ነገር ነው ዋናው ጎበዙ ቦዲውን ያዋቀረው ነው ሌላው መካኒክ ሞተር ገዝቶ ጫነ አንተ ፋይበር አለበስከው ዋናው ያዋቀረው ነው። በፋይበር ጀልባ ይሰራል እንኳን ቦዲ

  • @Anumma572
    @Anumma572 20 минут назад

    ተባረክክ

  • @Anumma572
    @Anumma572 21 минуту назад

    እኔ በጣም የምፈልው አድራሻህን ፃ ፍልን

  • @getnettsegaye9971
    @getnettsegaye9971 Час назад

    እንደዚህ በግልጽ ማዉራትህ ተመችቶኛል። ግን የመጀመሪያው ትቦ እየተቀጠለ ነው የሚሄድ ወይስ ገመዱን እየፈታነዉ የምንሄድ?

  • @helenmekuriya6409
    @helenmekuriya6409 2 часа назад

    ተባረክ ወንድሜ ማንም እንደዚህ አይናገርም🙏

  • @tesfamichaelyohannes9452
    @tesfamichaelyohannes9452 2 часа назад

    yess I yess i

  • @tesfamichaelyohannes9452
    @tesfamichaelyohannes9452 2 часа назад

    ስማ እንደነ ጃክ ማ ልትተኮስ እንደሆነ ማሳያ ነው

  • @TesheTeshe-u2d
    @TesheTeshe-u2d 3 часа назад

    ድንገየመ ቦተ ይቸለ ል ብተብረረልን

  • @Jemaljaleta-yj7qo
    @Jemaljaleta-yj7qo 4 часа назад

    Abshir ni onjifatta

  • @MiliyonTadesse
    @MiliyonTadesse 5 часов назад

    ሰውን አትመን ሀብቴ የተሻለውን ሰርተህ አሳየው ከመጀመሪያው ሁለተኛ ስራ ነው የሚበልጠው ሌላ ሰርተህ አሳየው

  • @keliljami3270
    @keliljami3270 5 часов назад

    Ememesegen new

  • @ibelongtojesus1263
    @ibelongtojesus1263 5 часов назад

    Thank you so much brother!!!👏👏👏🙏

  • @yemanetesfay7052
    @yemanetesfay7052 6 часов назад

    ኧረ ወይኔ በወሬ ብቻ ጨረስከውኮ ምንም ስለ ቢዝነሱ አሰራር ሳታወራ ጨረስከው ታዲያ ለምን ዪቱዪብ ላይ ወጣህ ወሬሬሬሬሬሬ

  • @ExcitedAirboat-te5gr
    @ExcitedAirboat-te5gr 6 часов назад

    ስልክህን እባክህ

  • @TofikFedilu
    @TofikFedilu 6 часов назад

    Ante alfolk new mitastrmrew weys were bicha nrk

  • @SamiSelme
    @SamiSelme 6 часов назад

    Egzeabhyre wagoner yekeflhe

  • @ashenafiyitagesu4687
    @ashenafiyitagesu4687 6 часов назад

    ወንድም አንተ ሞልዱን ተቀበል፡፡ ወይም አዲስ ሞልዶችን አዘጋጅና ጥሩ ከሆኑ መካኒኮች ጋር መስራት ትችላለህ፡፡ እነሱን ተዋቸው

  • @yonaszewoldi6071
    @yonaszewoldi6071 6 часов назад

    ከyou tube ተምርህ ማሰተማርህን በጣም ነው ማደንቅልህ

  • @hanlove412
    @hanlove412 6 часов назад

    ምን ይገርማል ስንት የተዋለደ አለኮ ብርቅ አረጋቹት አሁንም ድረስ አለን ከተለያየ ብሄር የተጋባን ዘረኞች አይመለከታቸውም ፍቅር ግን የገባው የዋህ ህዝብም አለ❤

  • @user-xq3of8le2c
    @user-xq3of8le2c 6 часов назад

    ቪድዮህን ኣስረዘምከው ለኣንድቃል ኣስር ግዜ ደጋገምከው

  • @suragaming1238
    @suragaming1238 7 часов назад

    አይዞህ ወንድሜ ሰው እንዲህ ነው ደስየሚለው የዘረፉህ ያንተን ትራፊ ነው እውቀትን መዝረፍ አይችሉም እነሱ የከንቱ ከንቱ ናቸዉ አይዞን እናግዝሀለን።

  • @abunurhan7656
    @abunurhan7656 7 часов назад

    Teru leb yalew sew hulem yigodal yibedelal ayzoh fetari yikeshal hulem teru arg ok bro

  • @abunurhan7656
    @abunurhan7656 7 часов назад

    Thank you really you have good heart ❤️

  • @zegeyem9722
    @zegeyem9722 8 часов назад

    ይህን መኪና መጀመሪያ ያቀረብት እናም እኔም ያየሁት ገበያ ሚዲያ በሚባል ስለገበያ በሚያስተዋውቁ አንድ ሴት ባቀረበችው ዝግጅት ላይ እዚህ የምትለው የገራዥ ባለሙያ ነው እኔነኝ የሰራሁት ሲል የሰማሁት እናምዲቴል ስለአሰራሩ ብዙ ማውራት አልቻለም ነበር እንደኔ የሰውን ክሬዲት መውሰዱ አስፈላጊ አይመስለኝም ገና ምን ተያዘ እና ነው አሁንም እሱን ያቀረበው ሚድያ አንተንም ፊትለፊት ማቅረብ ያለበት ሐላፊነት ይመስለኛል ለማንኛውም እውቀትህ አንተጭንቅላት ውስጥ ነው ያለው በርታ ።

  • @MarkosSahalu
    @MarkosSahalu 9 часов назад

    ብረቱ 60ሜትሩም ተቀጣጥሏል ማለት ነው

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 9 часов назад

    ምክርህ ጠቃሚ ነው ነገር ግን ውሃ የትኛውም ቦታ ላይ አይገኝም ብዙ ጥናት ይፈልጋል። ካለ በቂ ጥናት ቁፋሮ ብትጀምር 500ሜትር ብትቆፍር እንኳን ውሃ አታገኝም። እኔ በሙያው ውስጥ ስላላሁ ድካሙንና ሪስኩን ስለማውቀው ነወ። በአጠቃላይ ውሃ ከከርሰ ምድር ማውጣት አንተ እንዳልከው ቀላል አይደለም።

  • @pinamine9755
    @pinamine9755 10 часов назад

    ድጋሚ ስራው ብሮ

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 10 часов назад

    ያሰቦኮቸውን የስራ ዘርፋ ነው የነገርከኝ ተባርክ ሰብስክራይብ አረኩህ❤❤❤

  • @meharizeru332
    @meharizeru332 10 часов назад

    Sum of 12 roto Total=162,000birr-Material cost Total 81,000birr -overhead & labor costs 20% 32,400birr -transportation cost 5% 8,100birr = Expected Profit 40,500birr

  • @abrhamgebreslassie
    @abrhamgebreslassie 10 часов назад

    እግዚአብሔር አእምሮህ ያስፋልህ ነገ ሌላ ቀን ነው ዋናው እውቀቱና አና ነው ወንድሜ።

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t 10 часов назад

    ማቴራያሉ ወይም ከምካሊየት ይገኛል

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 11 часов назад

    Wendamachin egzbiher yesateln erjima edamena tena be ewunet 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TewfikHussen-ut2cj
    @TewfikHussen-ut2cj 11 часов назад

    ጀግና ነህ እና ኢትዮጵያን ሚቀኝነት ሆደችን ለይ ሞቷል አንድ ነገር ፈጠራ አንደችን ከሰራን እንገደላለን ወይም መተት ይሰራብነል አብሽር አንተ ወንድሜ አድናቆቴን ላንተ ነዉ።👍👍👍👍👍

  • @حسن-ك2ف
    @حسن-ك2ف 11 часов назад

    አልን አይ❤❤❤❤

  • @asterliyew5937
    @asterliyew5937 11 часов назад

    ekawu yet yignale? ebakeh ena ekoferalehu

  • @tewabechyifru5123
    @tewabechyifru5123 11 часов назад

    Egzabher yisth snt tenkolegna lesew yemiyadeba sew endiwodk yemimegn lerasu bcha belto lelaw birab gid yelelew belelaw gulbet begf esu golto ltay bemilbet zemen endante ayinet melkam sew megegnetu ene ltekem sayihon deha wegenoche yitekemu maleth egzabher edmena tenawun bereketun ewuketun yelbhn meshat hulu abzto yisth

  • @MehariKabeto
    @MehariKabeto 13 часов назад

    Wusteh yalewun yefetera chlota manm aywosdewum berta

  • @MehariKabeto
    @MehariKabeto 13 часов назад

    #1

  • @AlexEthiopia-pm9sc
    @AlexEthiopia-pm9sc 14 часов назад

    አንተ እኮ ትለያለህ ምርጥ ሰው

  • @ermiasaschalew6056
    @ermiasaschalew6056 14 часов назад

    ወሬ ብቻ እስኪ አንተ መጀመሪያ ተለውጠህ አሳየን አጭበርባሪ

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 6 часов назад

      ካልተመቸህ ዝም አታቅም

  • @GechoBaba
    @GechoBaba 15 часов назад

    You are Unique bro!!!!!!!

  • @MehabaAbebe
    @MehabaAbebe 15 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 18 часов назад

    አይዞህ በርታ መኪናዋን ከጅምሩ ስትሰራት የሚያሳይ ፎቶ አለ ምናልባት ቪድዮም ይኖራሃል ስለዚህ አትቃጠል አንተ የሰራሃውን እሱ ሊደግመው አይችልም ስለዚ ሞራልህን ጠብቅ እኔ ንግግሩም ላይ አላማረኝም ነበር ልጁ እውነት የት እንዳለች እራስዋም ትናገራለችና።

  • @amengeira8790
    @amengeira8790 18 часов назад

    ስልክህ አስቀምጥልን

  • @adaeleven1429
    @adaeleven1429 18 часов назад

    የገበያ ትስስርን በታማክር

  • @mathewodmulatu5215
    @mathewodmulatu5215 18 часов назад

    Geta yebarikhi wandime Leela yemilehu Nagar yelegnim. Wede bizinezuum beketita lemegibat zigiju negni, negergin tolo yegibihatun video likekilin.

  • @Case24215
    @Case24215 19 часов назад

    Look የተቆፈረው በውሀ በንባ እሶም አንድ እኒቸ ነው አናም መቶ አሰር ፒፒሲ እንዴት ይቀብራል አይጠብም ውይ?

    • @amengeira8790
      @amengeira8790 18 часов назад

      የኔም ጥያቄ ነዉዉዉ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 19 часов назад

    ውዶቻችን አፍንጫክን ማፈን አለብህ አይደል ኬሚካሉ እንዳይገባብክ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 20 часов назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯🌹🌹🌹🌹