ድህነትን ቻው በሉት በዚህ ስራ የስራ ሚስጥሩ ይሄው ተመልከቱና ጀምሩ best business water drilling

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 425

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 5 месяцев назад +12

    አረ የማዳም ቅመሞች ይህ ለኛ ያስፈልጋል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንና ይጠቅማል ወድ ልማት

  • @mikealtatik3033
    @mikealtatik3033 5 месяцев назад +3

    ወንድ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል። አምናለው እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብሆን በትክክል እሰረዋለው ፣ ግን አንድ ቀን ተስፋ አደርጋለው እሰራለው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 5 месяцев назад +2

    ለገጠር ሰዎች እየከፈልንም ቢሆን ትምህርቱ ቢሰጣቸው በየ ቂኤው ተመርጠው የተወሰኑ ሰዎች ቢማሩ እነሱ ደግሞ አገራቸው ገብተው ለሌቹ ያስተምሩ በዚ መንገድ የውሀ እጥረት ከተቀነሰ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @SolomonZewude-r3p
    @SolomonZewude-r3p 5 месяцев назад +2

    ስልጠናው ያሥፈልገኛል ወንድሜ የገጠር እናቶችን ላግዝ እባክህ አንተ ግን ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MeryemMisb
    @MeryemMisb 5 месяцев назад +3

    በጣም ደግ ሰው ነህ እናመሰግናለን

  • @Amina-z2w
    @Amina-z2w 5 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤እንደንተ አይነት መልከም ብንሆን ዬት በደረስን ተበረክ እኔ ብቻ ልኑር እኔብቻ ልብላ እንጂ አብረን እንደግ ዬላም የሀገረችን ሰው ልቦነ ይስጠን ለሁላችንም

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 4 месяца назад +1

    በጣም ትልቅ ሰው ሀገርን መውደድ በዚህ ይገለጻል:: በርታ ወንድሜ

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 5 месяцев назад +1

    ጥሩ ሐሳብ ነው ካሁን በፊት አኮ አንድ ወጣት ከክፍለ ሀገር ሁኖ ይህን ጥበብ አሳይቶ ነበር መማር የሚፈልግም ሊያስተምርራቸው እንደሚችል ናግሮ ነበር ካንተ በፊት እሱም እንዳንተ ሐሳቡ ገልፆ ነበር እናመሰግናለን❤

  • @worknehmitiku5287
    @worknehmitiku5287 5 месяцев назад +3

    ውድ ወንድሜ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አመሰግናለው እስቲ አንተን የማገኝበትን ስልክ አስቀምጥልኝ

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 5 месяцев назад +1

    በእውነት ለደግነትህ ቃል አጠረኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MuluemebetAssa-nr2ke
    @MuluemebetAssa-nr2ke 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ሰፋ ያለ ስልጠና ቢኖረው መልካም ነው 🙏አሪፍ ፍንጭ ነው ያሳየሀን

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 5 месяцев назад +2

    ሀብትሽ በርታ በጣም የወደድኩት ዝግጅት ነው ። ማህበራዊ ሚዲያን በእውቀት መጠቀም ማለት ይኸው ነው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HamereNoh-21
    @HamereNoh-21 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ድግ ሰው❤❤❤

  • @Nu4821
    @Nu4821 5 месяцев назад +2

    በርታ ይመችህ ያራዳ ልጅ ይቅናክ ቅንነት ደግነት ትልቅ ሀብት ነው !!!

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 месяцев назад +1

    ወንድማችን በጣም ነው የምናመሠግንህ በጣም ልበ ቀና ነህ ለትውልድ ብዙ መልካም ነገር እያረክ ነው በርታ ቁጥርህን አሥቀምጥልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሮዚቡታጀራYouTube
    @ሮዚቡታጀራYouTube 5 месяцев назад +45

    ቆይ ግን ለምንድነው ላይክ የማረጉት ሱብሀን አላህ 238 ሰው ኮሜንት ፅፋችሁ ከዛ ላይክ የለም ብዙ ሰው አይቶ ላይክ የለም የሚለፋው ለኛ ለማስተማር እስከሆነ ድረስ ላይ ብናረግ አይከፈልበትም የሆነ ጫዋታ ቢሆን እኮ እቤት የላይ ጋጋታ

    • @Lomii-j8t
      @Lomii-j8t 5 месяцев назад

      Inantem wada ine nuhu sbskirb adrgu yenenim👏

    • @Hafiseramicwork
      @Hafiseramicwork 4 месяца назад

      Weregna sele hone new zembelo yawerall werie yabeza . Ezaw muchech yelal

    • @AmelBezu
      @AmelBezu 4 месяца назад +1

      👍yhew like aderkugne gobeze aydelhume

  • @SeadaMd-l8h
    @SeadaMd-l8h 4 месяца назад +3

    ቢዝነሱ ቀርቶ ከሚያዚያ እስከ ሰኔ በውሀ ጥም የሚሞቱትን እንስሳትንና ሰውን በታደኩኝ በኛ አካባባ በጣም ድርቅ ነው ብዙ ኪሎ ሜትር ተጉዘው ነው የሚቀዱት ያችም 1 ጀሪካን ምነው ባወጣሁና አጅር ባገኘሁ

  • @Tegetesf
    @Tegetesf 4 месяца назад +1

    Benat wendim tebaberegn ene ehenin sira wedijewalw. Ena demo yene professional naw wuha biro naw miseraw. Ena ehenin sira silxena efeligawlew👍👍

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 5 месяцев назад +1

    በዕውነት መልካም ሰው ነህ፣ ፈጣሪ መንገድህን ቀና ያድርግልህ

  • @abdijemal-zi3bq
    @abdijemal-zi3bq 8 дней назад

    እንደ ሀገራችን ካለው ነባራዊ ሁኔታ እጅግ ውጤታማ የሚያደርግ ስራ ነው በርቱልን በመጨረሻም ስልካችሁ እንዴት እንደሚገኝ የብዙ ተከታዮችህ ጥያቄ ቢሆንም ግን ማግኘት አልቻልንም።በተረፈው በርቱልን

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 5 месяцев назад +3

    አቦ ተባረክ ወንድሜ🙏

  • @DesalgnkifleDesalgnkifle
    @DesalgnkifleDesalgnkifle 5 месяцев назад +3

    አሪፍነው
    በትከክል ሚሠራከሆነ

  • @AberhameAbebaw
    @AberhameAbebaw 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር ጥበብን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ ወንድሜ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 5 месяцев назад +1

    ስለ መልካምነትህ ተባረክ መስራት ለሚፈልጉ ትልቅ ት/ት ነው 🙏🙏🙏

  • @MuzeyinBilal-yn1cn
    @MuzeyinBilal-yn1cn 5 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ጀግና ያንተ አይነቱን ሰው አላህ ያብዛልን

  • @gabzgyhailu7512
    @gabzgyhailu7512 5 месяцев назад +1

    በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው ያንተን ደግነት ኣለማድነቅ ኣይቻልም❤

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 5 месяцев назад +2

    ስላንተ ስከራከር ስንት ሰው ሰደበኝ በተካድከው መኪና ሁሌም ከእውነት ጋር መቆም ደስታን ይሰጣል

  • @yemaryosuf
    @yemaryosuf 2 месяца назад +2

    ለምትሰጠው፣የውቀትማጋራትበጣምአድናቂህ፡ኑርልን

  • @takelegelaye103
    @takelegelaye103 5 месяцев назад

    በጣም እናመስግንሃለን በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው የብዙውን ሠው ችግር ይቀርፋል ብዬ አስባለሁ ሠላምህ ይብዛ በርታ አበራታ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 5 месяцев назад +3

    በእዉነት አንተን የወለድች እናት ወይም መሃፀን የታባረከች ትሁን ከጤናክ ከእድሜክ አንድም አትጉደል እኔ ቤተሰቦቼን ማሳረፍ እፈልጋለሁ እና መሰልጠን እፈልጋለሁ ሥራሁን በደንብ መሥራት ከቻልኩ ወደ ፍትም ቋም ሥራ አድርገዉና አንተንም ጠርቼ በሰፈሬ አዛዉንቶል እንድትመረቅ አደርግሃለሁ ቃሌ ነዉ ብቻ ይቅናሽ በለኝ

  • @SaloSiko-v8m
    @SaloSiko-v8m 5 месяцев назад +1

    ስልክህን ስጠን ወንድማችን በገጠሩ ብዙ ኪሎ ሜትር ተግዘው ነው እናቶቻችን ውሃ እሚያገኙት

  • @UmuSobriety
    @UmuSobriety 5 месяцев назад +2

    ጎበዝ በርታልን ወንድም እናመሰግናለን

  • @KedusBeserat
    @KedusBeserat 5 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ሰው እንደመወንክ መጠን በጣም ጥሩ ነው በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ላንተ ይውን ወንድሜ

  • @_mekdes
    @_mekdes 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን የምወደው ሰራነው ❤

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ እኔም ይሄን እያሰብኩ ነው

  • @WondwosenAlemuBesufka
    @WondwosenAlemuBesufka 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ቀናነትህን እናመሰግናለን ሰዉ ለወገኑ እንዲህ እንዳንተ ግልጽ ቢሆኑ የት በደረስን ምንም ነገር ሳይለፋ አይሰካም ?????❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bewketwondimu2197
    @bewketwondimu2197 5 месяцев назад +1

    ጥሩ ስራ ነዉ ቀጥልበት

  • @monamona7139
    @monamona7139 5 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 5 месяцев назад

    እውነት ለመናገር በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ጀግና ሰው ነህ ።ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ቅን ልብ ያለህ ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ ውንድሜ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤።😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 24 дня назад +1

    እናመሰግናለን ወዲም

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን እኔም እፈልጋለሁ❤❤መሰልጠን

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj 5 месяцев назад +2

    ያረቤት እርሜየንጨረሰው እምሰራዉ ተደናግሮኛል

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 4 месяца назад +1

    ግልፅ ሰው በርታ ተባረክ

  • @KedijaSeid-p5g
    @KedijaSeid-p5g 5 месяцев назад +8

    በቅንነት ለምታካፍለን እውቀት ከልብ እናመሰግናለንወንድም አለም

    • @Nu4821
      @Nu4821 5 месяцев назад +2

      በረታ ይመችህ ያራዳ ልጅ ይቅናክ

  • @FevenMehars
    @FevenMehars 5 месяцев назад +1

    Betam tebarki mefeĺgew business new egna akebebi weha betam yaschegerale bega layi betely amsgnalew

  • @segniyadessa1822
    @segniyadessa1822 5 месяцев назад +1

    Think U MY brother. God bless U.

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke 5 месяцев назад +1

    Good job, well done!

  • @ራዩማስራሕትፋይበርግላስ
    @ራዩማስራሕትፋይበርግላስ 5 месяцев назад +1

    በጣም በጣም ኣሪፍ በርታ ወንድሜ

  • @abrahamsintayehu2844
    @abrahamsintayehu2844 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ታታሪ!!

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን እርዳታክን እፈልጋለሁ ።

  • @wubeshetkassaye3254
    @wubeshetkassaye3254 5 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @israelassefa8320
    @israelassefa8320 5 месяцев назад +1

    ሀብትሽዬ በጣም መልካም ሰዉ ነክ እግዚአብሔር ይጨምርልህ እባክህ ወንድሜ እስፖንሰር ስታገኝ እርዳታ ወንድሜ

  • @cormomedia
    @cormomedia 5 месяцев назад

    ጥሩ ሐሳብ ነው ። የምሞክረው ይመስለኛል ።

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk 5 месяцев назад

    ፈጣሪ ይባርክህ ❤
    ግሩም ገለጻ ነው።

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 5 месяцев назад +5

    ለተጠቀመበት ጠቃሚ ነው ምስጋና ይግባሀል ላይክ የለም አሁን ፕራንክ ቢሆን እቤት

  • @SafaSafa-i3x
    @SafaSafa-i3x 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪ እድሜህን እጥፍ ድርብ ያድርግልህ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ውዳችን ❤❤❤

  • @WendwesenBete
    @WendwesenBete 5 месяцев назад +1

    እግዚሀብሄር ይስጥህ ተባረክ

  • @anshahhassan5720
    @anshahhassan5720 4 месяца назад +2

    ዋወ ማሻላህ ❤

  • @AdaneGebre-r2o
    @AdaneGebre-r2o 5 месяцев назад +1

    ተበረክ መልካም መልካም ነገር ነው የምት ጠቁመን

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 5 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም አዲስ ገቢ ነኝ በጣም አሪፍ ነገር ነው የ ነገርሄው እናመሰግናለን ወንድሜ ::
    ላይክ እና ሱብስክራይብ አርግያለሁ🥰

  • @AmdeberhanTedla
    @AmdeberhanTedla 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ቅንነትህን አይቶ ከሀጢያት በስተቀር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ።

  • @Madena45
    @Madena45 Месяц назад

    እናመሠግናለን❤

  • @yonasbedlu4144
    @yonasbedlu4144 5 месяцев назад +1

    Lekininetik ejig betam enamesegnalen besltenaw endatresaagn

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 5 месяцев назад +2

    God bless you so much brother ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤😂❤❤❤❤❤❤ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mohammednoor6424
    @mohammednoor6424 5 месяцев назад +1

    በጣም ደስይላል ብራዘር እናመሰግናለን አገር ስገባ መማር እምፈልገው ሙያ ነው ግን እንዴት አገኘው ይሆን

  • @tewodrosassefa-gd8dp
    @tewodrosassefa-gd8dp 3 месяца назад

    ጥሩ ትንታኔ በርታልን ወንድሜ

  • @GooklGokl-bt6ny
    @GooklGokl-bt6ny 5 месяцев назад +3

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Yetimwork-bf6zc
    @Yetimwork-bf6zc 3 месяца назад +1

    ፊጣሪ በጤና ያኑርህ

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 5 месяцев назад +1

    Wendamachin egzbiher yesateln erjima edamena tena be ewunet 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @CkgtGjgr
    @CkgtGjgr 4 месяца назад

    ጀግና ነህ እኔ ቤተሠቸ ውሀ በጣም ይቸገራሉ ውሀ ላወጣላቸው አስባለሁ ያተ ስልጠና ይጠቅመኝ ይሆናል

  • @ShulukaShamba-w5q
    @ShulukaShamba-w5q Месяц назад

    በርታልን ቅኑ ወንድማችን !!!

  • @khadraziad8056
    @khadraziad8056 5 месяцев назад +1

    አሪፍ ነገር ነው thanks

  • @AwolBamid
    @AwolBamid 5 месяцев назад +2

    በርታ ዋንድሜ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 5 месяцев назад +8

    እዳተ አይነት ቅኖችን ያብዛልን ነው የምለው

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  5 месяцев назад

      Thanks

    • @Gebeta1964
      @Gebeta1964 5 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ ። ተጨማሪ ጥያቄ ነበረኝ ስልክህን ባገአው? ይፈቀዳል?

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 4 месяца назад

      እዉናት ነዉ

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 4 месяца назад

      እሽህ ስለክህን አስቃምጥልን

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 4 месяца назад

      በጠም ነዉ የምነማሰግናዉ❤

  • @AdualemAbatneh
    @AdualemAbatneh 4 месяца назад +2

    ሀብትሽ ስራዎችህን በሙሉ እከታተላለሁ በጣም ያስደስተኛል ከምንም በላይ እድሜውን ጤናውን ከነ ቤተሰቦችህ ያድልልንኝ እያልኩኝ ከአንተ በአካል አግኝቼ ምክር እፈልጋለሁ እና ቢሮህ እንድመጣ ብትፈቅድልኝ ?

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 4 месяца назад +1

    Amesegnalew Tebarek.❤❤❤

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 5 месяцев назад +2

    ዋው ጥሩ ነበር ግን ለዚህም መንግስት ግብር ክፈሉ ማለቱ አይቀርም ።

  • @netsanetmekuriaw1489
    @netsanetmekuriaw1489 5 месяцев назад +1

    It is amazing

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 5 месяцев назад +1

    ደስ ይላል ወንድም አለም እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ ሴት ነኝ እችለው ይሆን ቤተሰቦቼ ውሀ ፍለጋ በየቦታው ነው የሚከራተቱ ቢሳካልኝ እሰራለው

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 5 месяцев назад +1

    ሀብትዬ አምላክ ይባርክህ (ላለው ይጨመርለታል)።

  • @wasamba1
    @wasamba1 5 месяцев назад

    Thank you, brother!

  • @zinab8199
    @zinab8199 5 месяцев назад +3

    ወላሂ እኛ አካባቢ ውሃችግር ነው እኛ 2 ስአት መገድ ሂደን ነው የመጠጥ ውሃ የምናገኘው ለዛውም ንፁህ ያልሆነ😢 ለማህበረሰቡ የደስታ ምንጭ ብሆን ባወጣላቸው ደስ ባለኝ ! መስክ አለ ተቆፍሮ ግን አልወጣ አለ አሉ ! ስበብ ብሆን የት ነው ስልጠናው ፕሊስ በኦላይንስ አለ ወይስ??

  • @fatemaf5493
    @fatemaf5493 5 месяцев назад

    ኩራት ያላህነዉ😏ለማንኛዉም እናመሠግናለን

  • @emanlala4496
    @emanlala4496 5 месяцев назад +1

    በእውነት፣ቅንነህ❤❤

  • @giggiggig7791
    @giggiggig7791 5 месяцев назад

    Abo Allah yasebikewin yasakalih miriti etiyopiyawi edimah yirzemi !!!!

  • @tlahuntakele6389
    @tlahuntakele6389 5 месяцев назад +1

    God bless you

  • @NaimaNuru-nb1dm
    @NaimaNuru-nb1dm 5 месяцев назад +1

    የአላህለእናት እንዴት መግኛቲ እችለለዉ❤

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 5 месяцев назад +1

    እናመስግናለም ወንድማችን

  • @sofiamiftah3003
    @sofiamiftah3003 5 месяцев назад +1

    Mash alah bereka hun

  • @Zeharamohammeda
    @Zeharamohammeda 5 месяцев назад +2

    እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እሻአላህ አወጣላቸዋለሁ

  • @filimonfantu9726
    @filimonfantu9726 5 месяцев назад +1

    እንግዲች እናመሰግናለን

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome 5 месяцев назад

    እውነት ግን አንተስ ትለያለህ ሁሉም እዲለወጥ የምትፈልግ ሰው አንተን አየሁ ሁሉም ሰለራሱ አውርቶ በሚኖርባት አለም ምን ያህል ቅንነት ነው ዝም ብየ እከታተልሀለሁ አድቀን ግን ከዚሁሉ ባንዱ እስማራለሁ ❤❤❤

  • @paulosmenberu7898
    @paulosmenberu7898 3 месяца назад

    😊እናመሰግናለን 😊

  • @abebayeayele9820
    @abebayeayele9820 5 месяцев назад +3

    በጣም እናመሰግናለን። በየቦታዉ በተለይ በገጠር አካባቢ ያለዉን የዉሀ እጥረት ችግር ይፈታል ብዬ አምናለሁ። ያለ ኤሊክትሪ በሰዉ ጉልበት የሚሰራ የለም ወይ? በገጠር በቤተሰብ ደረጃ በተለይ ለመጠጥ እና ለቤት ዉስጥ ፍጆታ ብቻ ለመጠቀም ኤሌክትሪክ አይገኝም፣ ሶላርና ፖምፕ ደግሞ ከአቅም በላይ ይሆንባቸዋል። እንዳልከዉ ከፍተኛ ዉሀ ለሚፈልጉ ስራዎች እንደ መስኖ ላሉት ፖምፕ ወይም ሶላር ቢጠቀሙም ያዋጣል።

  • @desalegnmulugeta-t3v
    @desalegnmulugeta-t3v 5 месяцев назад +2

    ሰላምና ጤና ይስጥልኝ

  • @getnettsegaye9971
    @getnettsegaye9971 5 месяцев назад +2

    እንደዚህ በግልጽ ማዉራትህ ተመችቶኛል። ግን የመጀመሪያው ትቦ እየተቀጠለ ነው የሚሄድ ወይስ ገመዱን እየፈታነዉ የምንሄድ?

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 5 месяцев назад

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ጀግና

  • @AhmedAbdu-qq6hp
    @AhmedAbdu-qq6hp 5 месяцев назад +2

    Tebarekln wendime ye iwnet kifu aynkah

  • @BeletaTemesgen
    @BeletaTemesgen 4 месяца назад +1

    Jegna wendim egziabiher yibarkih