ባላችሁበት ሆናችሁ በሳምንት 50 ሺብር biznes idea ተጠቀሙበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 294

  • @zerihundaniel7694
    @zerihundaniel7694 8 месяцев назад +24

    በጣም ነው ማመሰግኒህ, ሚዲያ መጠቀም ካልቀረ እንደዚ ለተቃሚ ነገር.

  • @የስራሰውbusinessman
    @የስራሰውbusinessman  10 месяцев назад +12

    ለሰራ ሰው ብቻ

    • @AkAk-vj3pj
      @AkAk-vj3pj 6 месяцев назад

      እምሰራውተደናግሮኛል

  • @ትንሳኤ1
    @ትንሳኤ1 День назад +2

    በርታ

  • @የዉርጌሳዋነኝየፋኖዋችዘር

    ተባረክ ወነድሜ የሰውነ ልጅ ብርታት ታደረጋለህ እግዚአበሔር ይባርክህ እኔም መሠራት እፈልጋለሁ❤❤

  • @content1i
    @content1i 8 месяцев назад +12

    ጥሩ ሃሳብ ነዉ እናመሰግናላን 👍

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 6 месяцев назад +6

    በጣም ጥሩ ሥራ ተባረክ ብሰራ ደስ ይለኛል

  • @አልሀምዲሊላሂአለኩል-ረ6ፐ

    ኧረ ወንድም እኔ ስራ ከፈታሁ ከአመት በላይ ሆነኝ እነም እባክህ ተባበረኝ እኔ መስራት እፈልጋለሁ አሁላይ ችግር ልስይ ነኝ በፈጠረህ ተባበረኝ 😢😢😢😢😢

  • @MebratMesel
    @MebratMesel 6 месяцев назад +6

    በመጀመሪያ እግዚአብሒር እዲሜህን,ጠናህን,ትዳሪበህን,ልጆችህን ይባክ ::በማስከተል ለእንደነ አይነቱዋ ግራ ለገባት ስለ ደረስክ በፈጣሪ ስም አመሰግናለው::

  • @የንስሀ
    @የንስሀ 2 месяца назад +2

    እኔ ግን በእውነት ያንተን ፕሮግራም ነው የምመለከተው ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @ZeharaMeki
    @ZeharaMeki 4 месяца назад +4

    ወንድማችን በጣም እናመሠግን አለን

  • @tesfayejemal4468
    @tesfayejemal4468 9 месяцев назад +16

    የስራ ሰዉየምትገርም ቅን ኢትዮጲያዊ እንዳአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @BuzeAbebe-s1h
    @BuzeAbebe-s1h 5 месяцев назад +5

    ተባረክ ወንድሜ የተኛውን ማይንድ ነው የቀሰቀስከው nice

  • @AbduGashaw-s7h
    @AbduGashaw-s7h 4 дня назад +1

    ይሄው የምሠራው ጭንቅ ብሎኝ በወጣት እነት እድሜየ ከበቤተሠበብ እየጠየኩ ነው ያለሁት እርዳኝ

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Месяц назад +1

    ተባረክ ስትታይ በራሱ ታማኝነትህን ያሳያል።

  • @teshomelulu9536
    @teshomelulu9536 3 месяца назад +1

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ቅን ሰው ነህ ከልብህ ስለሆነ ሰረራህን ወደደኩት አድራሻና ስልክ ብታስቀምጥልኝ አብሬህ መስራት እፈልጋለሁ ከደብረዘይት

  • @meron-f6s
    @meron-f6s 7 дней назад +1

    ጀግናችን በርታልን

  • @ShemsedinOmer-ze8rd
    @ShemsedinOmer-ze8rd 8 месяцев назад +6

    ,መሻአላህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጨምርልህ በርታልን

  • @fetihayesuf
    @fetihayesuf 4 месяца назад +3

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @akmam5900
    @akmam5900 3 месяца назад +1

    ወንድሜ እናመሰግናለን ቅን ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @EkramKassaw
    @EkramKassaw 4 месяца назад +3

    ጎበዝበርታ ወዲም

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 4 месяца назад +2

    በርታ ወንድማችን ለቤትህ አዲስ ነኝ ለመዳም ቅመሞች ለአሰራር ምቹ የሆነ ነገር አማክረን

  • @TefriWoldetsadik
    @TefriWoldetsadik 3 месяца назад +1

    በጣም አመሠግናለው ስልክህን ብትልክልኝ አደራ ፈልጌህ ነው

  • @AminetmuhamedAman
    @AminetmuhamedAman 3 месяца назад +2

    ምርጥ ሰው👌👍በርታ

  • @FasikaFekadu-is2ff
    @FasikaFekadu-is2ff 6 месяцев назад +19

    ወንድሜ ልጄ ናፍቆኛል ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ አግዘኝ ስራውን አስጀምረኝ ስደት መረረኝ 😭

    • @AsefaEbabu-c6t
      @AsefaEbabu-c6t 4 месяца назад

      m.h.k ላይ ግቢ እና ጎብኝው

    • @AbainshAbainsh11-hg6ni
      @AbainshAbainsh11-hg6ni 2 месяца назад

      የኔቢጤ😢😢😢😢😢

    • @ZebibaAbdela-jl8rg
      @ZebibaAbdela-jl8rg Месяц назад +1

      Are eneamm miredagi atahu😢😢😢😢

    • @ሀይቋ
      @ሀይቋ 17 дней назад

      በአላህ በየትነው የማገኜው​@@AsefaEbabu-c6t

  • @MHx-m7d
    @MHx-m7d 6 месяцев назад +4

    ተባረክ ወንድም አለም

  • @EyasuEsrael-w1k
    @EyasuEsrael-w1k 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @YanchiAmlak
    @YanchiAmlak 3 месяца назад +3

    ወድሜ አስጀምረኝ እዴት ነው የሚጀመረው የሠው ቤት መሮኛል እባክህ አግዘኝ

  • @TilayeBelete
    @TilayeBelete Месяц назад +1

    ተባረክ

  • @MareAlemu
    @MareAlemu Месяц назад

    Siraw Arif new mesrat efalgalew benatih asjemiragn ❤❤❤

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 3 месяца назад +3

    Good job takiw my brother 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-up8d
    @user-up8d 6 месяцев назад +3

    ታድያ እደት ነዉ የምንቀላቀለዉ

  • @AddisuAdis-q3w
    @AddisuAdis-q3w 6 месяцев назад +4

    ስራው ምርጥ ነው ገን ለሰው ብናስብ የድምጽ ሳውንዷ ላይ ሰውየው መለቴ ገዢው 3000 ብር ተበልቷል አስቡት።

  • @ሱሱየNወዳጅ
    @ሱሱየNወዳጅ 2 месяца назад +1

    ልጄ ጋ በተገናኘሁ እንዴት ነው መስራት የምችለው ስልክ ቢኖርህ ....

  • @BereketGetachew-x1q
    @BereketGetachew-x1q 4 месяца назад +3

    አድራሻህን በምን ላግኘው

  • @asegidameka9164
    @asegidameka9164 9 дней назад

    Esikahun aniten balemaweke tegodchalewu wedime.Ameseginalewu betam

  • @hellaa18
    @hellaa18 6 месяцев назад +2

    ተባረክ ወንድሜ ማንም እንደዚህ አይናገርም🙏

  • @SameMakebo
    @SameMakebo 6 месяцев назад +2

    በጣም ቅን ደስ የምትል ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ በእውነት በጣም ደስ ይላል ።ትምህርት ነው

  • @Aabdusiraj
    @Aabdusiraj 4 месяца назад +2

    በርታልን

  • @samrihagos6407
    @samrihagos6407 3 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድማ

  • @halimamusa4466
    @halimamusa4466 5 месяцев назад +4

    ያልተኖረ ልጂነት አለቀ ወይ ለዉጥ የለ የመዳቤት አገር ልግባ ወድሜ አስጀምረኝ

  • @TolaJaba-ez7vk
    @TolaJaba-ez7vk 5 месяцев назад +2

    መቼ ነው ሸጠን ተግባራዊ የምናደርገው?

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c Месяц назад +1

    tebark.wendemachen❤❤❤

  • @SenaytgoodSenaytgood
    @SenaytgoodSenaytgood Месяц назад +1

    እኔ መስራት እፈልጋለሁ ግን የእቃ አይነት አላውቅም በናትህ አግዘኝ አ አ ፀጉር ቤት ተቀጥሬ 5ዓመት ሆነኝ በናትህ አግዘኝ 🙏

  • @AjebushAbe
    @AjebushAbe 6 месяцев назад +2

    ይመችህ❤❤❤❤❤

  • @senachala-j5v
    @senachala-j5v 3 месяца назад +1

    ❤❤🎉

  • @suhaakkawi2497
    @suhaakkawi2497 3 месяца назад +2

    Tebarek

  • @EyobTerafa-s2p
    @EyobTerafa-s2p 2 месяца назад +1

    Wow

  • @ZenebeMamuye-e3z
    @ZenebeMamuye-e3z 2 месяца назад +1

    ቅን ሰው ነህ ሃብትሽ እደት ማገኝት የምችለው አድረስህን አስቀምጥልይ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ ወንዴሜ

  • @SalamaDxb
    @SalamaDxb 5 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 6 месяцев назад +3

    ይህ ነው እውነተኛ ሰው ማለት ። ይመችህ ⭐⭐⭐

  • @wegagenbank677
    @wegagenbank677 10 месяцев назад +2

    First and foremost I wanna to thank you for your kind business advise. And I want to ask you once again to present places of Fiberglass chemicals market place since some resources are not present at construction material store/market.

  • @teshomelulu9536
    @teshomelulu9536 3 месяца назад +2

    በትክክል ከልብህ አስረድተህማ አርኣያ ሆነኸን ካልሰራንማ የኔ ችግር ነው ኑርልኝ ክበርልኝ ።

  • @tawfikhassentawfikhassn
    @tawfikhassentawfikhassn 6 месяцев назад +2

    መልከም ሰዉ ነህ❤❤❤❤❤እንወደሃለን❤❤❤

  • @KendyeyetsedawuNguse
    @KendyeyetsedawuNguse 5 месяцев назад +2

    እንዴት አድርገን የምሰራው ገዘብስ እንዴት አድርገን ነው የምንሰራው

  • @AbayneshDesalegn-m5z
    @AbayneshDesalegn-m5z 4 месяца назад +2

    ከክፍለሃገር ሆነን እንዴት እንስራ ወንድም

  • @ማርኮናልፍቅሩ
    @ማርኮናልፍቅሩ 5 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @hindmekonen6216
    @hindmekonen6216 6 месяцев назад +2

    ASELAMU ALEKUM WERAHMETULAHI WEBERKATU WENDME selken Alanesa Alkenyi be Allah betam felghalewu Bezu sera Abren enseralen Ansalenyi melsek enkuwan Atdewulem

  • @TesfayLema-z8h
    @TesfayLema-z8h 6 месяцев назад +1

    Merkato yet akababi electronics magignet chilalew ebakhin wendime..merkaton alawqewn

  • @hadyamola4934
    @hadyamola4934 6 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን

  • @Abdiinkooiyaasuu
    @Abdiinkooiyaasuu 6 месяцев назад

    Selam bro ena yeminor sauid now endaze ayenat bizinace majemer efalig neber gin endet enda mesara zare gebagn eske tebabergn kee wuci weda wusix kee wusixi wade wuci lesera ye madami beti sera adekaminow

  • @fedilanursdin
    @fedilanursdin 5 месяцев назад +1

    thenx❤

  • @EteneshSebeta
    @EteneshSebeta 5 месяцев назад +1

    Era tabarakee gen Este mobile kuterehene?

  • @BirhanYitbarek-ek9ds
    @BirhanYitbarek-ek9ds 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር በለህበት ይጠብቅህ ይባርክልህ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 6 месяцев назад +1

    አንተ ጉደኛ ነህ በርታ 💪💪💯💯✅✅✅

  • @user-Tesfye
    @user-Tesfye 7 месяцев назад +2

    መልካም ስራ ውንድሜ

  • @JosephRodriguez-wg6ig
    @JosephRodriguez-wg6ig 3 месяца назад +3

    አፑ ምንድን ነው ?

  • @MiserachAbera
    @MiserachAbera 13 дней назад +1

    You are nice

  • @BereketGetachew-x1q
    @BereketGetachew-x1q 4 месяца назад +1

    አብረን አንስራ

  • @NardosDebere-py5ny
    @NardosDebere-py5ny 6 месяцев назад +3

    wow bro❤❤❤❤thanks

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 10 месяцев назад +2

    አይዞህ በርታልን ወንድም አለም🥰🥰🥰🥰🥰

  • @cherenetdegu9444
    @cherenetdegu9444 4 месяца назад +1

    Thanks

  • @Jameela1122-di9pg
    @Jameela1122-di9pg 5 месяцев назад +3

    አይ የኔ ወንድም መዳም ቤት ሁነን ምን እንጠቀም ብለህ ነው ምግብ ከማብሰልና ፅዳት ከማፅዳት ውጭ ምን እውቀት አለን

  • @AlehegnTafere
    @AlehegnTafere 4 месяца назад

    እንዴት ነው ትራዛክሽን ምፈጽመው

  • @SolomonAmeha-kz6wc
    @SolomonAmeha-kz6wc 8 месяцев назад +1

    ምን application ነው እቃ ለመሸጥ የምትጠቀመው??🤔

  • @Alemu677
    @Alemu677 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ያክብርክ በእውነት ተስፋዬ ነው ያለመለምከው ፈጣሪ ጤናውን እውቀቱን ሀብቱን ያብዛልህ ሀብታሙ የዛሬ 4 አመት ስራህን በሙሉ እከታተል ነበር በጣም ተወዳጂ ትውስታ ቀስቃሽ ሐገርኛ ፊልሞችህ አይረሱኝም አሁንም በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እየሰጠህ ያለኸው በእግዚአብሔርም ዘንድ ተወዳጂ የሆነ ስራ ነው ያወቁትን ማሳወቅ ምን አልባት ብዙ ሰው ሊለወጥበት ይችላል በአንተ ሰበብ ቢለወጡ እድሜ ልክ ሲያስታውሱህ ይኖራሉ

  • @MisganawTsegaw
    @MisganawTsegaw 6 месяцев назад +1

    ይሄን ማድረግ ከሠውች ጋር እንዴት ነው እምናገኘው

  • @ሰማዕቷበረከቴናት
    @ሰማዕቷበረከቴናት 8 месяцев назад +3

    👍👍👍ተመቸኝ

  • @NabeatAhmad-tu6mm
    @NabeatAhmad-tu6mm 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @MubaarikHuseen
    @MubaarikHuseen 4 месяца назад +2

    Ameseginalew betam Arif mikir nw yesetekegn

  • @haroni2982
    @haroni2982 8 месяцев назад +2

    ልክነሕ

  • @MelakuArsido
    @MelakuArsido 5 месяцев назад

    የዶሮ ሳጥን ኪሬት ማጋጋዥ ያለበት ዎና ቦታ አሳውቀኝ ወንድሜ

  • @sisayyekoye107
    @sisayyekoye107 6 месяцев назад +2

    Thank you

  • @elianaAyalew-my5xv
    @elianaAyalew-my5xv 8 месяцев назад +2

    ይመችህ አባቴ

  • @edutub21
    @edutub21 10 месяцев назад +3

    ጎበዝ በርታ

  • @osmantube1317
    @osmantube1317 6 месяцев назад +1

    ጎበዝ❤❤❤

  • @Tube-ig2rz
    @Tube-ig2rz 5 месяцев назад +1

    Anten betame magnet felkugne pls silkn setegne endetagezeigne efelgalhugne

  • @BegnAdugna
    @BegnAdugna 6 месяцев назад +2

    Ok

  • @mulugetawelday
    @mulugetawelday 5 месяцев назад

    Great

  • @tarekegnbariya-ni4ol
    @tarekegnbariya-ni4ol 7 месяцев назад +2

    Wow thanks bro good information this

  • @EthioTourism277
    @EthioTourism277 8 месяцев назад +3

    ቅንነት በስማም ወንድም እንድንሆን አጏጏኝ እንዴት ተገናኝተን ጏደኛ እንደምንሆን ንገረኝ::ቅን ሰው ነህ ጎበዝ ልጅ በርታ

  • @tubeserkaddistube
    @tubeserkaddistube 8 месяцев назад +4

    እባክህ ተባበረኝ እኔም እንድሰራ ቦታዉን ንገረኝ

  • @MelakuArsido
    @MelakuArsido 5 месяцев назад

    ወንድሜ እድሜ ጤና ይሥጥህ ዛሬ የሰራሁ መሰለኝ

  • @duratiichanal9303
    @duratiichanal9303 7 месяцев назад +2

    Tebarek bro iwnet nw

  • @SeadaTof
    @SeadaTof 5 месяцев назад +1

    Wow mashAllah wendme Allah ychemrlh

  • @habtamufirew
    @habtamufirew 5 месяцев назад

    betam amesegnalehu ❤bertalin

  • @AsnakechKebede-u1b
    @AsnakechKebede-u1b 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ

  • @ekramawel968
    @ekramawel968 5 месяцев назад +1

    Wendme erdaggg lijoche nafkewugal astemren😭😭😭😭😭

  • @jamalsaed8360
    @jamalsaed8360 Месяц назад +1

    Tel yelehem bero kaleh asawken

  • @WdeAdmasu
    @WdeAdmasu 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @ፀጋጓልተጋዳላይ
    @ፀጋጓልተጋዳላይ Месяц назад +1

    ደሚረኒ ወንድሜ