በTelegram በወር እስከ 40ሺ ብር መስራት ትችላላችሁ። እንዴት እንደምትሰሩ ሙሉ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በዚህ ቪዲዮ በTelegram አማካኝነት እንዴት የonline ስራ መስራት እንደምትችሉ እነግራችኋለሁ።
    -------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    Thanks for watching and supporting my channel subscribe like and share the video.
    _____________________________________________
    here are my social media accounts
    TikTok username:
    @bighabesha
    telegram channel:
    t.me/bighabesh...
    Instagram: @bighabesha
    copyright disclaimer under section 107 of the copyright act 1976 allowance is made for "fair use"for purpose such as criticism,comment ,new reporting,teaching,scholarship and research.fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. non profit,educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    Tik Tok,tik tok video,habesha tiktok,arts tv world,seifu on ebs,abrelo hd,jovani Tube,jo habesha
    #EBS
    #besintu_sitcom
    #Johabesha
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #jo habesha #abrelohd #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ

Комментарии • 293

  • @Endash-e5t
    @Endash-e5t Месяц назад +53

    በስርዓት ያደግህ የጨዋ ልጅ መሆንህ ያስታውቃል የድንግል ልጅ በርታ ወንድሜ!!

  • @derejetesfaye2133
    @derejetesfaye2133 Месяц назад +53

    በጣም ቀና ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @wagaworkie5047
    @wagaworkie5047 Месяц назад +11

    ቅን እና ደግ ስለሆንክ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ፤ በርታ!

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Месяц назад +51

    ሰላም ሰላም
    1000 በጣም ከባድ ነው* ለማንኛውም አሪፍ ነው በርታ ።
    በጎፋ ሀገር ለደረሰው አደጋ አዝኛለሁ
    ለሞቱት ነብስ ይማር 🌿🌿🌿

  • @MekdesWeldegebrael
    @MekdesWeldegebrael Месяц назад +35

    እስኪ ወገኖቼ እኔ በኦቲዝም ችግር የለበት ልጄ ምክንያት ቤት ውስጥ የለስራ ነው የተቀመጥኩት እና እባካችሁ የቴሌ ግራም ቻናሌን እዴት መጠቀም እድችል አስጀምሩኝ ለኔ እና ለ3 ልጆቼ ትልቅ እገዛ ነው

    • @loza-so4qg
      @loza-so4qg Месяц назад +3

      መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አድምጭ.ኦቲዝም ያለበትን ልጇን እንዴት እንዳተረፈች ትማሪበታለሽ

    • @FaysalKadira-mc8ko
      @FaysalKadira-mc8ko Месяц назад

      8:22

    • @EliyasmolaEliyasmola
      @EliyasmolaEliyasmola 8 дней назад

      Yiseral

  • @MomoMomo-lh5qy
    @MomoMomo-lh5qy Месяц назад +22

    ሰላም ነህ ወንድም እኔ በበኩሌ አንተ የፈለከውን ነገር ብታወራ አምንሀለሁ ምክኒያቱም ከእውነቱ በስተቀር ውሸት አይቸብህ አላውቅም ያንተን ቪድኦ ሳላየው ማለፍ ላይክ ሳላደርግ ማለፍ ውስጤ አይፈቅድልኝም በጥቅሉ ትመቸኛለህ በአካል ባገኝህ ብዙ ታስተምረኛለህ ብየ አስባለሁ ተባረክ በርታልኝ ምርጫየ ነህ።

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 Месяц назад +7

    real RUclipsr,,that's why we follow u man ❤

  • @Eman_2727
    @Eman_2727 Месяц назад +20

    ታማኝነት ከምንም በላይ መሰረት ነው🎉

  • @mohammedseid759
    @mohammedseid759 16 дней назад

    አቤት የማስረዳት ችሎታህ ወላሂ ገራሚ ነው። አንተ እንደምታወራው ያክል የራሴ ሃሳብ ራሱ አይገባኝም።ይመቺህ

  • @ad-tech777
    @ad-tech777 Месяц назад +3

    Big respect bro. You deserve more than like and share.

  • @meleseyonas5049
    @meleseyonas5049 23 дня назад +1

    በርታ ወንድማችን ይሄ ፀባይህ አይቀየርብን።

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 Месяц назад +5

    አማላጅ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነዉ።

    • @DestaNegewo
      @DestaNegewo Месяц назад +7

      ይቅር ይበልሽ/ህ ኢዮስያስ ክርስቶስ ተማላጅ እንጂ አማላጅ አይደለም እርሱ አላፋና ኦሜጋ ኤልሻዳይ አምላክ ነው ታዲያ ማንን ነው የሚያማልደው ? ሎቱ ስብሃት ኢየሱስ አማላጅ ነው ለምትሉት ሁሉ አስተዋይና ጽኑ ልቦና ያድላችሁ🙏

  • @SiscoActo
    @SiscoActo Месяц назад +2

    Even if it's nice to hear from you all the information from you is big and difficult ❤your efforts...be blessed.

  • @Getas-cube
    @Getas-cube 25 дней назад +3

    ማርያምን ምርጥ ልጅ ነክ ለኔ በ ግሌ ...እሱ የሚለቃቸው እውነተኛ ናቸው ብዙዎቹ

  • @yimamaragawahmed
    @yimamaragawahmed Месяц назад +6

    ቀናነትህ ደስ ይላል

  • @HeyruTessema-we4zv
    @HeyruTessema-we4zv Месяц назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ በርታ🎉 ሁሌም ለእውነት ኑር ❤❤❤ ግን ቴሌግራም ላይ አውርቼክ ነበር አልመለስኽልኝም መጀመሪያ ሳወራክ channel ጆይን አርግ አልከኝ አረግሁ ከዛ በኋላ ጠፋህ

  • @zemenutamir6300
    @zemenutamir6300 Месяц назад +1

    በጣም ታማኝ ሰው ❤👏 Up Bro

  • @MsMetada
    @MsMetada Месяц назад +3

    መልካም ሠው ነህ❤❤❤

  • @Selfhelper21
    @Selfhelper21 Месяц назад +1

    You are real man bro,, u r too much genuine

  • @birabiromusic8191
    @birabiromusic8191 Месяц назад +9

    እውነት ነው እኔም በወር እስከ 20000 ብር አገኛለሁ

  • @addistesfa1404
    @addistesfa1404 Месяц назад +3

    You Tube በታማኝነት ዘርፍ ሽልማት ቢኖረው እመነኝ አንትን ለመምረጥ ሚቀድመኝ እንደማይኖር❤ ክበርልን

  • @ferashiferaw2133
    @ferashiferaw2133 4 дня назад

    ሰላም የለቀከዉ ምርጥ ነበር telgeram chennel የሚሸጥ ታዉቃለ?

  • @felekemulatu
    @felekemulatu Месяц назад

    እ/ር ጨማምሮ ይባርክህ። ይጠብቅህ። እናመሰግናለን።

  • @MelkamMalede
    @MelkamMalede 8 дней назад

    🎉🎉🎉ይመችህ ወንድሜ

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 27 дней назад

    ዋውውው ባጣም ጎበዝ ናህ በርታ 👍👍👍

  • @YodaheLimeneh
    @YodaheLimeneh Месяц назад +2

    Thanks for information but how can i make my tellegram to premium

  • @NATIMAN-funman
    @NATIMAN-funman Месяц назад +3

    ❤❤በጣም ነው ምትመቸኝ

  • @Drteferim
    @Drteferim Месяц назад +2

    Always appreciated 👏 💐 🥳 💛

  • @EyobafwerkEyob
    @EyobafwerkEyob 5 дней назад

    Bro ያለ አካውንት የተደለተ ቴሌግራም ወደ ነበረበት መመለስ ይቻላል

  • @HirutEshete-l5e
    @HirutEshete-l5e 13 дней назад

    የኔባት መልካም ሰው ነህ

  • @mcmikiy7386
    @mcmikiy7386 Месяц назад +2

    ይመችህ በርታልን

  • @mersa12
    @mersa12 15 дней назад

    😂😂😂እኔምታምኔሉንአይቸነዉየመጣሁት😂😂በርታ

  • @abdulazizseid4759
    @abdulazizseid4759 Месяц назад +2

    መልቲ አካውንት እደት እደሚከፈት አሳየን

  • @Tough_skin
    @Tough_skin Месяц назад

    Big habesha tg monitize lemaderg ke 2021 befeit mekefet alebet mebalew ewnet nw. Ena degmo le channel owner becha nw mekefelw wys le adminm yehonal.

  • @NoelGebre
    @NoelGebre Месяц назад

    እሺ ለምጵርህ እናመሠግናለን ።
    ነገር ግን አዲስ group cheenl እንዴት ገው የሚከፈተው?

  • @melamimi4614
    @melamimi4614 Месяц назад +1

    Great idea thank you brother ❤

  • @Zelekedemelie
    @Zelekedemelie Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እራስህን ጠብቅ

  • @YonasKibebew
    @YonasKibebew 7 дней назад

    እኔ ኦላይን መስራት እፈልጋለሁ ግን ታማኝ ሆኖ የሚያስጀምረኝ ነው ያጣሁት

  • @YohansAweke-r6w
    @YohansAweke-r6w 13 дней назад

    ወንድሜ ውሸት ባለመናገርህ ብቻ subscribe አደረኩህ ማርያምን በርታበት

  • @user-lt1qw7il7x
    @user-lt1qw7il7x Месяц назад

    ለምን ጠርተኸኝ በደንብ አታስተምረኝም? ስታስተምር ጥርት ብሎ ነዉ ሚገባኝ👆👍👍👍

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 4 дня назад

    እሄ ያቆያ ቢድዮ ነው ግን ቴሌ ግረም አምስተር ቻነል ከሌላ አይከፍልም?

  • @ChaLi-uz3yx
    @ChaLi-uz3yx Месяц назад

    Bro lmn online course or training mesxet atjemrm demo 100k subscribers derisenal ehe hulu sw anten nw yemitekw, ena demo congra🎉🎉🎉

  • @SENTKEY096
    @SENTKEY096 5 дней назад

    በኤር ድሮፕ ገንዘብ እሰራለሁ አይባልም ነውር ነው ያልከው ተመቸኝ። 😂😂😂

  • @flagottube8194
    @flagottube8194 10 дней назад

    ከ 2 የቴሌግራም አካውንት ወደ አንድ የባይናንስ አካውንት መላክ ይቻላል? ሊስት ከመደረጉ በፊት?🙏

  • @YordanosBrhane-i7h
    @YordanosBrhane-i7h 2 дня назад

    ሚልየነር የሚባለው የተለያዩ ጌምች የእውነት በነዛ ብርይገኛል የሚገኝ ከሆነ እንዴት ነው

  • @Simonbereket-j7n
    @Simonbereket-j7n 10 дней назад

    ጎበዝ

  • @TesfahunBaye
    @TesfahunBaye Месяц назад +4

    Wow

  • @BereketAddisu-i7n
    @BereketAddisu-i7n Месяц назад

    በርታ ዉሸት አታወራም ለዛ ብዙ ሰብክራይበር ላታገኝ ትችላለ ሶ በእዉነትክ ጠይቅ

  • @user-ce8ib8zv2m
    @user-ce8ib8zv2m Месяц назад

    Betam nw ymakebrh. Hamster lemeshet bekdmiya mn madreg alebn?

  • @VeratiVera
    @VeratiVera Месяц назад +1

    የ telegram group ያላቹ እኔ እገዛለው ሰው ባይኖረውም 2022 ወይም ከዛ በፊት የተከፈተ👐

    • @dvancedtech2746
      @dvancedtech2746 Месяц назад

      Selam ene alegen 13k meber alew 1.7k...daily active user alew meshet efelgalew

    • @nahom8386
      @nahom8386 Месяц назад

      Alegn

    • @GASOWOLDE
      @GASOWOLDE Месяц назад +1

      እኔ አለኝ

    • @abditesfaye1384
      @abditesfaye1384 Месяц назад

      Ba Sint new yamigezawu

    • @GASOWOLDE
      @GASOWOLDE Месяц назад

      @@abditesfaye1384 ሰንት ለመግዛት አሰብክ

  • @MuzemilKedir-tx2lt
    @MuzemilKedir-tx2lt Месяц назад +4

    ቴሌግራም ፕሪሚየም ማስደረግ ፈልጌ ነበር ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ

    • @hibertube
      @hibertube Месяц назад

      ና አለኝ

    • @NejatKedir-o4v
      @NejatKedir-o4v 29 дней назад

      ሰላም ወንድም ከቻልክ በውስጥ ታወራኛለህ ስለ ቴሌግራም አሳውቀኝ እባክ 😢

    • @Yared-e4h
      @Yared-e4h 5 дней назад

      User namekn negeregn

  • @tsionnigussie4808
    @tsionnigussie4808 26 дней назад +1

    ሰላም በ PayPal የሚከፍል ስራ ካለህ

  • @amanueltesfay6736
    @amanueltesfay6736 Месяц назад +1

    Bichegnaw genzeb litsera mitichlew be zi youtube videoh view new nothing more i tried to many ways to get money
    Online but non of them seem to be easy
    Cost yasfeligachewal tikikil adelehum?🤔

  • @user-ui8eq8ob8v
    @user-ui8eq8ob8v 13 дней назад

    🎉🎉

  • @BerihunDegu
    @BerihunDegu Месяц назад

    Big brather አሪፍ ግሩፕ ቻናል ፈልግልኝ ወንድሜ

  • @user-xp6wm8hz4z
    @user-xp6wm8hz4z 4 дня назад

    አይዞህ

  • @amareadmassu7406
    @amareadmassu7406 Месяц назад +1

    ይመችህ

  • @Gech-nz1hd
    @Gech-nz1hd Месяц назад +1

    Thank you for your information

  • @AREZAKSHEMSUREDI
    @AREZAKSHEMSUREDI Месяц назад

    አመሰግናለሁ ምርጥ መረጃ ሰጠሀኝ

  • @WayyumaaGiddiisaa
    @WayyumaaGiddiisaa Месяц назад

    🎉🎉🎉ይመች ኣበ ገንዜብ ግን እንዴት ነው

  • @bontutesfa7564
    @bontutesfa7564 День назад

    Ye 12tegna kifiltemarinegn gobez gin matirik wutete halmetalign techenikalew giragebtegnol min larg

  • @user-lk6kz2rs2w
    @user-lk6kz2rs2w 25 дней назад

    ምርጥ ልጅ ነህ

  • @solomonhailu6048
    @solomonhailu6048 Месяц назад

    Big habesha big bro💪

  • @shimelissolomon2584
    @shimelissolomon2584 24 дня назад

    ተመቸክኝ Airdrop እንደ ስራ አይቆጠርም ነውር ነው 😂 ተመችቶኛል

  • @amanielhagos
    @amanielhagos Месяц назад +1

    Arif astesaseb ena amelekaket yaleh sew neh🎉🎉

  • @SelamSelu-s1e
    @SelamSelu-s1e 10 дней назад

    ጎበዝ ነህ

  • @seidgeniyu
    @seidgeniyu Месяц назад

    ahun yalkachewn negeroch be telegrma group mesrat anchlm( monitization and add)?

  • @natigameplay9969
    @natigameplay9969 Месяц назад

    endet nw photo, video be telegram star channel lay sew kefelo endiyay midergawe ??

  • @user-nx5iw1lf7r
    @user-nx5iw1lf7r Месяц назад +2

    Sure

  • @taiment3175
    @taiment3175 Месяц назад +1

    Thank you Aklil

  • @Moibon-Niyaana
    @Moibon-Niyaana 17 дней назад

    Abeet abeeet wushet.. iski zeeem bitil bro..

  • @EdenBereket-vf6dx
    @EdenBereket-vf6dx 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hahu3159
    @hahu3159 Месяц назад

    ጥሩ ሥራ ትሠረለህ። በርታ

  • @leworkdagne7689
    @leworkdagne7689 17 дней назад

    በጣም new እማደንቅህ:::

  • @TurgoMola
    @TurgoMola 13 дней назад

    ውንድሜ በጣም ፍልገ ነበር እስራለው

  • @YosefFikre-p2z
    @YosefFikre-p2z Месяц назад

    yhen videon yayew sew hulu like ena subscribe yadrgew yhen lij sewochn tetekami lemareg betam eyelefa new selzi egnam endgfew bzu mereja negro ke sewoch ekul ewketu endinoren eyarege.big respect big habesha

  • @Abebe893
    @Abebe893 Месяц назад

    በጣም አሪፍ ነው በተለይ ታማኝነት

  • @Hharrohha
    @Hharrohha Месяц назад

    እንወድሃለን❤

  • @Multitube731
    @Multitube731 Месяц назад +1

    Guys,let's turn VBN to support him ❤

  • @demdem8795
    @demdem8795 Месяц назад +1

    Physical wekate yitayikale atesasate wandema

  • @Habeshaking
    @Habeshaking Месяц назад

    ማሪያምን❤❤❤❤

  • @felekemulatu
    @felekemulatu Месяц назад

    My God blesse you !!!

  • @FantahunMenber
    @FantahunMenber Месяц назад

    ሰላም... mini game እያጫወተኝ አይደለም። play ስለው ወደ play store አይወስደኝም

  • @HafizMohammed-bv9fg
    @HafizMohammed-bv9fg Месяц назад

    Thanks brother gin tiyaqe alegn

  • @andumokonen3154
    @andumokonen3154 Месяц назад

    God bless you brother

  • @user-bt1lu2hb7k
    @user-bt1lu2hb7k Месяц назад +1

    aygermm lk titlun sayew mejemria yalkew hasab new blch yalebgn,

  • @alemu-hk8ts
    @alemu-hk8ts Месяц назад

    Aberen eywaln endzih ayntochin sera leny lewondmh lemndin nw yematngirgn .any way i'm appricate ,good bless u!

  • @yeshi1983
    @yeshi1983 Месяц назад

    ስለ AdSense Google ስራልን

  • @Hule-adis
    @Hule-adis Месяц назад +1

    ዝም ብለህ አትሰክሰን። ሳክስ ስታበዛ እንዳልጠላህ🙄😏😥

  • @antenehblata5345
    @antenehblata5345 14 дней назад

    Thanks🙏

  • @yotube1114
    @yotube1114 Месяц назад

    You are so humble

  • @AbdiBusiness-f4p
    @AbdiBusiness-f4p Месяц назад +1

    Please next part 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulertube6032
    @mulertube6032 27 дней назад

    ትመቸኛለህ !

  • @shimelestefera8809
    @shimelestefera8809 Месяц назад

    Gobez neh bro

  • @DebasSimegn
    @DebasSimegn Месяц назад

    Yemr ena eyalku nebr😂😂gen anchi tleyalshi bro endensu ayidelhim

  • @SelieSeyam
    @SelieSeyam 6 дней назад

    Niec

  • @To_be_wealthy
    @To_be_wealthy Месяц назад

    yene channel ad ylekekbetal but eskahun mnm yelen statiks lay sayew

  • @Ase-k9t
    @Ase-k9t Месяц назад +2

    Mesrat efelgalew

  • @dawudቢዝነስ
    @dawudቢዝነስ 24 дня назад

    እሲ ኦፊሰር ሁነኝና አስጀምረኝ አተጋ በመምጣት ስለ ጥቅሙም እናወራለን

  • @የዲላኦርቶዶክሳውያን
    @የዲላኦርቶዶክሳውያን 12 дней назад

    Berta