የፋይበር ግላስ ስልጠናና ግብአት fiberglass business

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 дек 2024

Комментарии • 105

  • @የስራሰውbusinessman
    @የስራሰውbusinessman  6 месяцев назад +14

    0943078091

  • @yasinsule7295
    @yasinsule7295 6 месяцев назад +3

    እጅግ በጣም አመሰግናለው ሙሉን ቪድዬ በዚህ ሳምንት አይቼው ነበር ስልጠናውን ስላመለጠኝ ከፍቶኝ ነበር እና ከሀረብ አገር ተመላሽ ነኝ ለመስራት ከምፈልገው ውስጥ ይህ አንዱ ነው እና እድሉን ባገኝ ደስ ነው ሚለኝ።

  • @afiyaabi8436
    @afiyaabi8436 5 месяцев назад +2

    ጌታችን አሏህ እንዲህ ብሏል ስለሰው ጉዳይ እሚጨነቅና መፍትሄ ለሚሰጥሰው ለሱ ጉዳይ ወይም ሀጃ እኔ አለሁለት ብሏል...ያንተን ሀጃ አሏህ ይፈፅምልህ መልካም ሰው ነህ

  • @hiwotbogale8474
    @hiwotbogale8474 6 месяцев назад +1

    አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ የነካህው ይባረክልህ ፡፡ ስልጠናው መች ነው የሚጀምረው ከክፍለ ሀገር ነው የምመጣው ብታሳውቀኝ

  • @HaniTesfaye-o8l
    @HaniTesfaye-o8l 2 месяца назад +1

    በጣም ደግ ነህ የዉነት ግባአቱን ማግኝት ፈልጌ ነበር አና ደግሞ በለፈው youtube Chanel ላይ አሰራሩን ስታሳይ ነበር የገባኝ ይመስለኛል

  • @AmareYayeh
    @AmareYayeh 25 дней назад +1

    ሠላምህን ፈጣሪያብዛው ሀብትሽ ያለሁ ክፍለ ሀገር ነው መሰልጠን እፈልጋለሁ እና ሰልክህየለኝም መጨረሻ አብረህ ላከው

  • @BetilhmBetilhm
    @BetilhmBetilhm Месяц назад +1

    ምልካምሰውነህ እግዚአብሔረይባረክህ

  • @asnaketefera6530
    @asnaketefera6530 5 месяцев назад +1

    ሀብትሽ በእውነት ነው የምልህ መልካምነትህ ይከፍልሀል የ Busines idea ዎችህም እፁብ ድንቅ ናቸው እና በርታ ፡፡ keep it up bro.

  • @EtageTase
    @EtageTase 6 месяцев назад +3

    አንተ ቅን መልካምሰው ነህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስረህም ዘመንህም ጻሜህም የተባረከ ይሁን። እነረም እንደምንም ብዬ የጌታ እርዳታም ተጨምሮበት እንጀራ ለመብላት ለመኖር መሰልጠን እፈልጋሐሁኝ አሁን በጣም ስሐመሸ ነው ጌታ ቢፈቅድ ነገ እደውላለሁኝ።

  • @WhoYa-k9z
    @WhoYa-k9z 3 месяца назад +1

    ተባረክ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ በርታ።

  • @مني-ه2غ4ك
    @مني-ه2غ4ك 5 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @Samirawitselemun
    @Samirawitselemun 6 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @kebenaseketa652
    @kebenaseketa652 5 месяцев назад +1

    Thank you, my dear Brother. You are really generous, God (Allaha) bless you.

  • @DannyOlbi-xe2ov
    @DannyOlbi-xe2ov 5 месяцев назад

    Positive thinkers like you are gold to human kind!!!

  • @manjafekade9039
    @manjafekade9039 6 месяцев назад +3

    ስልክን ኮሜንት ላይ አስቀምጥልን።

  • @MekdesSisay-j8u
    @MekdesSisay-j8u 9 дней назад +2

    ሀብትሽ አርዳኝ ስረልጠናውን

  • @abebagebeyehu4691
    @abebagebeyehu4691 6 месяцев назад +2

    እንደው ላንተስ ፈጣሪ በሚፈልገው መልካም ነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ

  • @Ephethio5833
    @Ephethio5833 4 месяца назад +1

    Habteshiye Yene mert yefetera balemuya ebakeh edelun setegn seltenawen endeseleten.

  • @ZerihunKolasiyas
    @ZerihunKolasiyas 5 месяцев назад +2

    ተባረክ

  • @Mame-wy5yc
    @Mame-wy5yc 6 месяцев назад +1

    መልካም ሰው ስልክ

  • @melenegn
    @melenegn 4 месяца назад +1

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን፡ ስለዚህ የምዝገባ ጊዜና የስልጠና ቦታ ብትገልጽልን፡

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 6 месяцев назад +1

    አሏህ ይከፍልሀል የኔ አባት አሏህ ይጨምርልህ ምናለ ከአንድ በላይ ሠብስክረይብ ቢቻል ኑሮ

  • @duratiichanal9303
    @duratiichanal9303 6 месяцев назад +1

    Bexam inameseginalen bro kuxiru yante nw

  • @ZeyenebaAli
    @ZeyenebaAli 3 месяца назад +2

    ማሽአላህ መልካም ሠው ነህ

  • @AweluHisa
    @AweluHisa 5 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @lemlemdamtew-z5z
    @lemlemdamtew-z5z 2 месяца назад

    Egziabhere lelela endasebke lantem yasebelke

  • @ሀሊመትየለሚዋ
    @ሀሊመትየለሚዋ 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ አላህረጂምእርሜይወፍቅህ ስልጣናውየትነው ብሮህየትነው ማትራሉየትነውየሚገኘው

  • @mengistuwollie
    @mengistuwollie 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ስልጠናዉን ለመዉሰድ ከአ/አ ዉጭ ለአለን ሰዎች እዴት ነዉ የምናገኘዉ ሐብትሽ ወንድሜ

  • @Alemu677
    @Alemu677 6 месяцев назад +1

    እንኳን ሰላም መጣህ

  • @mistregetachew7024
    @mistregetachew7024 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሕ

  • @IbrahimEdao-y7q
    @IbrahimEdao-y7q 5 месяцев назад +1

    Hi you are multiplayer man I wish you long life and billionaire Ethiopian.

  • @Seada-ph4di
    @Seada-ph4di Месяц назад

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @Eyoutube-gh7hq
    @Eyoutube-gh7hq Месяц назад +1

    habtesh sltnawen mewsed eflegalehu yet nw adrashachehu?

  • @zerihun-fh5nb
    @zerihun-fh5nb 6 месяцев назад +1

    ዋናው ሠላም መሆንህ ነው የሚፈለገው

  • @tadeyaekob5722
    @tadeyaekob5722 5 месяцев назад +2

    ስልጠናውን ማግኘት እፈልጋለሁ እባክህን እረዳኝ

  • @AronGmicael
    @AronGmicael 2 месяца назад +1

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ግን ኣቀማሙ ፕሮፖርሽኑ በደንብ ብታብራራልን በተለይ ክፍለ ሃገር ላለን ሰዎች ተቸግረናል እና በደንብ ኣግዘን

  • @YafetGulelat-bk8rv
    @YafetGulelat-bk8rv 3 месяца назад +1

    በውስጥ ለማናገር ስንፈልግ እዴት እናግኛህ

  • @yerdanosMengesha
    @yerdanosMengesha 4 месяца назад

    በጣም ኣርፍ

  • @AbdelaDoktore
    @AbdelaDoktore Месяц назад +1

    የፋይበርግላስ ስልጠና ፈልጎ ነበር።

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 3 месяца назад +2

    እኔ ተስደት ስመለስ ምን ልስራ እያልኩ ግራ እየተጋባሁ ነዉ በደብ ሠልጥኘ መስራት እፈልጋለሁ

  • @amertiayana2128
    @amertiayana2128 4 месяца назад +1

    Thank you

  • @zainabnasru9140
    @zainabnasru9140 2 месяца назад +1

    ቅንነትህ ደስ ይላል በርታ እኔም ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለው ስደትም አስጠላኝ እስቲ ይህን ነገር ብሞክር ይህን ቪድዮ አሁን ነው ያየሁት እና ስልጠናው አለ ወይስ አበቃ?

  • @bekalunobe2928
    @bekalunobe2928 5 месяцев назад +1

    እባክህ አድራሻህን ብትነግረን ለመሰልጠን

  • @AbiNegash-w6e
    @AbiNegash-w6e 3 месяца назад +2

    Melkam sew

  • @Redwanbogale
    @Redwanbogale 5 месяцев назад

    betam enamesgnalen habtsh 10xss 🙏

  • @LemaTadesse-ju1zs
    @LemaTadesse-ju1zs 3 месяца назад

    ተባረክ ሚሊዮን ሁንልኞ

  • @yasinsule7295
    @yasinsule7295 6 месяцев назад +1

    Thanks bro.!!

  • @AmirFaris-gs9ir
    @AmirFaris-gs9ir 6 месяцев назад +1

    Sltenawn begugut neber stebk ye neberew betam new mameseg new

  • @spidertube7720
    @spidertube7720 5 месяцев назад +5

    አንቴና ሰልጥኜ ነበር በቂ ግብአት አላገኘሁም። ለምሳሌ ፒቪኤ እና ኤም ጂ 3

    • @bekalunobe2928
      @bekalunobe2928 5 месяцев назад

      እኔም ይህ ችግር ገጥሞኛል ሀብትሽ እባክ አግዘን አንተ ጋር መፍትሔ አይጠፈም እኮ እባክህ

  • @EMEBETEMEKETE
    @EMEBETEMEKETE 4 месяца назад +1

    yet new eny b/dar

  • @SafaSafa-i3x
    @SafaSafa-i3x 6 месяцев назад +1

    የውሀው ጉዳይ ምንደረሰ እየአለቀስኩ ነበር ስመለከተው የነበረው ለብዙ አመታት ስመኘው ነበር

  • @T.Yየሮቶጥገና
    @T.Yየሮቶጥገና 4 месяца назад

    አንድ አንድ ሰወች እንዳንተ የተባረኩ ሰወች አሉ አንዳንድ ሰወች ደግሞ የተረገሙ እማይሆነውን ይሆናል ይሉህና ወደ ገደል ይከቱሀል አንድ ከኔ የደረሰብኝ ነገር ምን አለ መሰለህ እኔ በትርፍ ሰሀቴ እንደ አመራጭ አድርጌ ለመስራት የሞከርኩት ስራ ነበር የተሰበሩ ሮቶ መጠገን ነበር ኬሚካል የሚሸጥበትን ቦታ አለቀውም እሮቶ ከሚሰሩበት ቦታ ሂጀ እኔ ደላላ ነኝ የኮሚሽን ክፈለኝና ላምጣልህ አለኝ ከፍየ አመጣልኝ አስካሁን ደላላ ነው የሚያመጣልኝ እና አንተ ያልከው ሀሳብ ጥሩ ምክር ነው እኔ እራሴ ለመሣተፍ ዝግጁ ነኝ አመሰግነለሁ

  • @MogesBerhanu-vj1jn
    @MogesBerhanu-vj1jn 6 месяцев назад +1

    ክፍያው ምን ያህል ነው ለምንያህል ግዜ ነው

  • @Mob-w6b
    @Mob-w6b 5 месяцев назад

    Habtish I love you so mach

  • @HamelmalKahsay
    @HamelmalKahsay Месяц назад

    ሀብትሽ እከፍላለሁ ብቻ ኮርስ / ስልጣና ይዘጋጅ እንጂ በጣም ለመማር ፍላጎት አለኝ

  • @TigistTeshom
    @TigistTeshom 2 месяца назад +1

    ቦታው የት ነው ስልጠናው

  • @BiniyamHaile-nk2me
    @BiniyamHaile-nk2me 5 месяцев назад

    አቀማመሙ እንዴት ነው ሌሐው ማቴሪያሉ የት ይገኛል

  • @TinsayeBefikadu-cy5bg
    @TinsayeBefikadu-cy5bg 5 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @mayahiw
    @mayahiw 5 месяцев назад

    i need this training

  • @MeseretMesi-k7r
    @MeseretMesi-k7r 2 месяца назад +1

    አንድ ቀን ብቻ በአካል ባየው ይበቃኛል በናትህ እኔ አንተ እንድታሳየኝ ነው የምፈልገው

  • @IbrahimEdao-y7q
    @IbrahimEdao-y7q 5 месяцев назад +1

  • @GeezTube-tb1yp
    @GeezTube-tb1yp 4 месяца назад

    ስልጠናውን ማግኘት እፈልጋለሁ እባክህ ኣድራሻህን ኣሳውቀኝ

  • @ETEFADERESSA
    @ETEFADERESSA 5 месяцев назад +1

    Ok 10Q

  • @TesfanesAdane
    @TesfanesAdane Месяц назад +1

    hi

  • @OmoLaundry-tv6gh
    @OmoLaundry-tv6gh 5 месяцев назад

    በክፍያ መሠልጠን እፈልጋለሁ እባክህን ወንድሜ

  • @mamasmart9066
    @mamasmart9066 6 месяцев назад +1

    Bayye Galatomi😅

  • @jo-tb5lw
    @jo-tb5lw 5 месяцев назад +1

    ሀብትሽ ስልክህን

  • @abebagebeyehu4691
    @abebagebeyehu4691 6 месяцев назад +1

    እባክህ ስልክህን

  • @shimelesyigletu
    @shimelesyigletu 6 месяцев назад +2

    ሺመልስ እባላለሁ ስልጠና አልፈልግም የውሃ ባለሞያ ነኝ ፋይበርም ሆነ ሮቶ የመጠገን ብቃቱ አለኝ ፋብሪካዎቹ የደበቁኝን ሚስጥር ካንተ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ አሁን የምጠይቅህ ኬሚካሉን ከየት ነው የማገኘው? በውስጥ ደውልልኝ በፈጠረህ

  • @asenteferimustefa
    @asenteferimustefa 6 месяцев назад +2

    silk askemtiln

  • @SEY_8860
    @SEY_8860 2 месяца назад +1

    ሀብትሽ

    • @SEY_8860
      @SEY_8860 2 месяца назад

      በናትህ አንድ ነገር ልጠይቅህ ፈቃደኛ ከሆንክ

  • @Dawitaregawi-k4s
    @Dawitaregawi-k4s 5 месяцев назад +1

    1oq melkam sew

  • @zerihun-fh5nb
    @zerihun-fh5nb 6 месяцев назад +1

    ክብረት ይሥጥልኝ አመሠግናለሁ ሠልጥኘ ጨርሸ ወደ ሥራ የገባሁ ያክል ነው የተሠማኝ

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 3 месяца назад +2

    እረ በብርም በደብ ባሰለጠኑ

  • @FevenFevi-t6i
    @FevenFevi-t6i 5 месяцев назад

    ስልጠናዉ የት ነዉ

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 3 месяца назад +1

    አመሰግናለሁወድሜስወድልሰላምጤናይስጥህውድድድድድድድድድድድ❤

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 5 месяцев назад

    የት ነው ስልጠና የሚስጠው በወሎ ላለነው

  • @aklilubelete1118
    @aklilubelete1118 5 месяцев назад +1

    ሀብትሸ ምርጥ ሰው

  • @MehariKabeto
    @MehariKabeto 5 месяцев назад

    #1

  • @yohannesbirku
    @yohannesbirku 5 месяцев назад +1

    አረ ወንድሜ በቃ ልስራ

  • @ErmiasMulugeta
    @ErmiasMulugeta 5 месяцев назад

    Ere seletena efelegalew abate support me

  • @Samirawitselemun
    @Samirawitselemun 6 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @AnwarKedirAnsh
    @AnwarKedirAnsh 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤