የሽቲና የጣቃ ጨርቅ ቢዝነስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #gebeya #የስራሰው #duet

Комментарии • 356

  • @Emu-w3z
    @Emu-w3z 13 дней назад +102

    ሱበሀን አላህ ከኛ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሚጠቅመንን ነገር እንደማናዉቅ ነዉ አሁን ይሄ ልጅ የሚያስተላልፍልን መልእክት ለኛ ጠቃሚ ነገር ነዉ ነገር ግን ላይኩ የለም ጨዋታ ወይም ፕራክ አለበት ቦታ ብንሄድ በደቂቃዎች 10ሺ ላይክ እናያለን ግርም ይለኛል

    • @habfilmproduction
      @habfilmproduction  13 дней назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @Hየጃማዋ-w8p
      @Hየጃማዋ-w8p 13 дней назад +2

      በጣም

    • @Rabe152
      @Rabe152 13 дней назад

      እባክህቁጥርህንዎድሜበፈጠረህ😢😢😢​@@habfilmproduction

    • @ethio125
      @ethio125 12 дней назад +3

      @@Emu-w3z ትክክል ነሽ

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ 12 дней назад +1

      የሚጠቅመንን ነገር መቼ እንፈልጋለን ብለሽ ነዉ ጊዜአችንን እድሁ ፈጄነዉ እናመሰግናለን ብሮሮ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 13 дней назад +15

    ሺ አመት. ከጤና ጋር ይስጥህ የዘመኔ መልካም ሰው. አንተ ነህ

  • @Yasatoch
    @Yasatoch 13 дней назад +13

    ወላሂ እንዳተ አይነቱ ነበር መበረታታት ያለበት በርታ ወድማችን

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 6 дней назад +1

    እጅግ በጣም ነው ምናመሰግነው ወንድማችን እውነት ጠቃሚ ነገር ነው ያገኘሁት የጀማአ እናሳድገው ይህን ጀግና

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y 13 дней назад +16

    እናመሰግናለን እኔ ኢንሻአላህ ኒቃብ እና ሺቲ ጅልባብ ነው መሸጥ መፈልገው ምክንያቱም ከዲኔጋ የመይጋጭ ስለሆነ

  • @JshJdhd-y2m
    @JshJdhd-y2m 10 дней назад +6

    አላህ ይጠብቅልን ወድማችን ሠዉ የሚከታተለዉ ጠቃሚን ሳይህን ዛዛታወሬን ፍራክን ነዉ ምናለ ላይክክክክክ እያደረግን ብናበረታታዉ አይከፈልበት

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 10 дней назад +3

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ምንግዜም የምታቀርባቸው አይዲያወች በጣም ጠቃሚ ናቸው ለተጠቀመበት በርታ ብሮ እናበራታው

  • @abvaye_4485
    @abvaye_4485 12 дней назад +4

    ማንም ሰው ለመናገር የማይፈልገውን ምክር ስለ ምሰጠን አላህ ጥሩ ነገር ይስጥህ ሲቀጥል ስለ የህል ዘሮች ለመነገድ ምን እደሚያስፈልግ ቤት ላለው እዴት በቤቱ ይጠቀም የለለው ምን ያድርግ ብቻ ሁሉንም ጠቅለል አድርገህ ብነግረን ደስ ይለናል ሀሳቤ የብዙወች አላማ ሊሆንም ይችላል

  • @tatekkinfu6488
    @tatekkinfu6488 День назад

    ስለምትሰጠን የቢዝነስ ሀሳብ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሀብትሽ በርታ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ የምትሰጠን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እና በርታ ወንድማችን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 13 дней назад +6

    ኢንሻ አላህ ሳውዲ ነኝ ምኜቴ የራስ የሆነ. ጣቃ ልብስ እየገዛሁ. እየሰፋሁ. በራሴ ብራንድ ልብስ ማዘጋጀት ነው ትላንት ከባለቤቴ ጋር. እያወራሁበት ነበር

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader 6 дней назад +1

    ኧረ፡በጣም፡ምርጥ፡ሰው፡ከመነሻው፡እስከ፡መድረሻው፡ነገረን፡በሉ፡በአላህ፡ፍቃድ፡የመዳም፡ቅመሞች፡በርቱ፡ወድማችንም፡አበረታቱት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 12 дней назад +3

    ወንድማችን እናመሰግናለን ውይ እግዚአብሔር ከስደት ሂወት ያሳርፈን

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 13 дней назад +15

    ጥያቄየን ነው የመለስከው ተባረክ ሂድያን ይስጥህ🎉 መልካምነትህን እጥፍ ድርብ ኣርጎ ይክፈልክ🎉

    • @habfilmproduction
      @habfilmproduction  13 дней назад +1

      አብሽር

    • @ttww9470
      @ttww9470 12 дней назад +1

      አሚን ኢህድክ ወገናችን

    • @tube-hb1li
      @tube-hb1li 12 дней назад

      አሚን❤

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq 10 дней назад

      Selam 2 yeidr bredst ina 2yelbs mesfiya mekana alegne shitligne turk yemimeta sew kale agenagnegne

  • @hawa406
    @hawa406 13 дней назад +7

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ሀብትሽዬ እስኪ ስለ ጁስ እና ምግብ ቤት ንገረን በጣም ደግ ሰው ነህ አሏህ ያቆይህ❤❤❤

  • @TigistTrefe-g1y
    @TigistTrefe-g1y День назад +1

    ተባረክ ወንድሜ😊

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 13 дней назад +2

    ማሻ አላህ ጀግናው ወንድማችን አበረታቱ ጠቃሚ ነገር እና መረጃዎችን እያቀረበ ግን ላይክ እና ቪው ያንሳል የማይረባ ትርኪሚሪኪ ከማየት ይሄን እናሳድገው ወገን ለኛም ጥቅም ነው ❤❤❤

  • @NejatEndris-be3qj
    @NejatEndris-be3qj 13 дней назад +3

    በጣም እናመሰግለን በጣም ቅን እና ሰብአዊነት የሚሰመህ ጀግና ነህ በተለይ ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ነገር እያደረስከን ነው

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 13 дней назад +3

    ጀዛካላከይር ሰለአከበርከኚ አላህ ያክብርህ መልካምስራህን በዱኒያም በአሄራም እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ ❤❤❤❤❤

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 11 дней назад +2

    ሀብትሽዬ ኑርልን እዳንተ ያለውን ያብዛልን ሰላምክ ብዝት ይበል❤❤❤

  • @SaSa-bi4tp
    @SaSa-bi4tp 7 дней назад

    አገሬ ስገባ መስራት የምፈልገዉን ነገር ከመረጥኩ በኋላ ነገሮች እስከሚስተካከሉንኝ በሀሣብ ተጎኔ ሁነህ እደምታግዘኝ ተስፋ አደርጋለሁ ለምሰጠን የምክር አገልግሎት አመሰግናለሁ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እርዚቅህ ሰፊ እዲሜህን እረጂም ያዲርግልህ

  • @oumReyan
    @oumReyan 13 дней назад +1

    በርታ እናመሰግናለን

  • @genzebMama
    @genzebMama 2 дня назад +1

    እናመሰግናለን

  • @zinatbasher8611
    @zinatbasher8611 День назад +1

    እናመሠግናለን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ተባረክ ወድሜ

  • @AuuRuuu
    @AuuRuuu 7 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤

  • @ኤልሳእናይልማትዬብ
    @ኤልሳእናይልማትዬብ 5 дней назад +1

    በጣም ትሩ ነው ተባረክልን የላርጓና የሻማ አሰራስ እና ማቴርያል የት ይገኛል የሚለውን እስኪ አሳውቀን እባክህ

  • @melkamuagdew921
    @melkamuagdew921 10 дней назад +2

    ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ አንድ ቀን አጊንተን እናመሰግንለን ጀምረን ሲሳካልን

  • @FatimaMuhammed-j5n
    @FatimaMuhammed-j5n 12 дней назад +1

    ማሸአላህ ወንድሜ ጀዛክአላህኸይር❤❤በርታ

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 7 дней назад +1

    መልካም ሰው

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 13 дней назад +4

    እስኪ የሱቅ እቃ ማከፍፈያና መካከለኛ ሱፐርማርኬት መረጃ ስጠኝኝኝ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 13 дней назад +3

    በሉ ሳዱላዎች ገባ ገባ በሉ ላይክ ሼር ሰብ እስክራይቭ ኮሜንት እያደረጋችሁ እናበረታታው የማዳም ቅመሞች ማኛ የሆነ ቢዲዮ እስከ ማብራርያው እያቀረበልን ያውም ለኛ የሚጠቅም ዋው ምርጥ ምርጥ ቢዲዮ ነው እያቀረብክልን ያለከው ወንድም አለም ሽኩረን እናመሰግናለን

  • @asyyaafghji3000
    @asyyaafghji3000 7 дней назад +1

    ጎበዝ በርታ ወንድሜ

  • @mudinhussen5470
    @mudinhussen5470 3 дня назад +1

    Tnx Habtashe ፍራሽ ቤት ስረልን

  • @SaraaaSaleh-v1c
    @SaraaaSaleh-v1c 8 дней назад

    ጎበዝ

  • @layla_murad
    @layla_murad 8 дней назад

    እናመሰግናለን ገና ዛሬ አገኘሁት ቻናልህ

  • @ehitemichaeldemelash7273
    @ehitemichaeldemelash7273 13 дней назад +2

    ተባረክ አቦ

  • @muhamadewussni1498
    @muhamadewussni1498 6 дней назад +1

    እናመሠግንለን ወድድም እኔ የሸቀጣሸቀጥ ንግድ ለመጀመር አስቤነበር ስትካቢታል ይበቃል ሥራውስ ያዋጣል❤❤❤❤

  • @SenaitTetemek
    @SenaitTetemek 12 дней назад

    በጣም አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 12 дней назад +1

    እረ አንተስ ትለያለህ በማርያም እንድያዉ እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @enattube5015
    @enattube5015 13 дней назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም በርታ

  • @EkramKassaw
    @EkramKassaw 10 дней назад +1

    ወላሂ ነውየምልህ በጣም ጄግና ነህ አላህይጨምርልህ ወዲም ጎበዝ

  • @almaz8413
    @almaz8413 10 дней назад +1

    በጣም ጎበዝ እና ቁምነገረኛ ነክ በርታ ወንድምአለም

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 12 дней назад +1

    ወድማችን እግዚያብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 6 дней назад

    Ayigebahim! Berta!

  • @GetanehZebene
    @GetanehZebene 12 дней назад

    አናመሰግናለን ሀብትሽ በርታልኝ

  • @AFox-z2y
    @AFox-z2y 13 дней назад

    ጎበዝቀጥሏበት❤❤❤❤

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc 9 дней назад +1

    አሏህ ቀጥተኛው መገድ ይምራክ በተረፈ በርታ

  • @ቃልዬ-ጐ9ከ
    @ቃልዬ-ጐ9ከ 12 дней назад

    እናመሰግናለን 🎉🙏🏾

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 13 дней назад +2

    ሐብትሽ ምርጥ ሰው

  • @AminaAmina-sh1og
    @AminaAmina-sh1og 13 дней назад

    እናመሰግናለን ወድሜ መልካም ነገር ነዉ የምታደርገው

  • @zinab8199
    @zinab8199 8 дней назад +1

    የኛ ቅን አላህ ይጨምርልህ

  • @EmuAbdela-o6d
    @EmuAbdela-o6d 9 дней назад +1

    እናመሰግናለን የኛ አሳቢ

  • @የቡታጀራዋ
    @የቡታጀራዋ 8 часов назад +1

    አላህ ያላሰብከው ህይር ነገር ይወፍቅክ❤❤

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 12 дней назад

    ጀግናውእናመሰግናለን

  • @ZeEthiopiaYouTube
    @ZeEthiopiaYouTube 13 дней назад +1

    ሰላምህ ይብዛ መልካም ሰው ደሞ የልብስ ስፌቱ ማሽነዉን ጠይቅልን

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 13 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @fadilamohammed3962
    @fadilamohammed3962 День назад +1

    ያሠብኩትን ጠቀሥክ👍👍👍👍👍

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 13 дней назад

    Ameseginalew tebarek.❤❤❤

  • @JujuHassen-o2k
    @JujuHassen-o2k 13 дней назад

    በርታ መልካምነትህ ዴስሲል

  • @zemzemall
    @zemzemall 13 дней назад

    እናመሰግናለን።ቀጥልበት

  • @FM.0737
    @FM.0737 11 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን በርታ

  • @ዘይነብሰይድ-ገ6በ
    @ዘይነብሰይድ-ገ6በ 11 дней назад

    ወላሂበጣም የምትደነቅ መበረታታትያለብህልጅነህ በጣም እናመሰግናለን

  • @zadsem7305
    @zadsem7305 14 часов назад +1

    የውኡነት ጀግናህ ነህ በቃ ወላሂ

  • @WasKan-q3f
    @WasKan-q3f 13 дней назад

    አላህ ያቆይህ በ ብዛት ተጠየቆ ኡ ቼ ነበር ምርጥ ሰው ነህ

  • @እሙሀያት-lb1xcxcTube
    @እሙሀያት-lb1xcxcTube 13 дней назад

    ጎበዝበርታልን እናመሰግናለን

  • @MeremaMola
    @MeremaMola 9 дней назад +1

    wada assosa tilikalachihu

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 13 дней назад

    እናመሰግናለን ወድምነት❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fadila-h7c
    @fadila-h7c 13 дней назад

    Mash Allah berta❤❤

  • @Lomee_323_tube
    @Lomee_323_tube 9 дней назад +1

    አላህ ይባርክህ

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 12 дней назад

    በርታ

  • @Hulegebሚዲያሁለገብmedia
    @Hulegebሚዲያሁለገብmedia 12 дней назад

    ጀዛካላህኸይር

  • @halimademse4367
    @halimademse4367 11 дней назад

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል 👏👏👏👏👏🌹🌹🌹

  • @elshadaymeressa304
    @elshadaymeressa304 13 часов назад +1

    እባክህ ለጋርመንት ስራ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ንገረን። ግባት የት እንደሚገኝና ምርቱን እንዴት ማስረከብ እንደሚቻል

  • @ummulkeyir3447
    @ummulkeyir3447 13 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ወንድም አንተን መከታታል ከጀመረኩኝ በቃ በጣም ነው የቀለለኝ ሂወት ግን ሁሉም አልጋ ባልጋ ላይሆን ይቺላል ግን እኛ አረብ ሃገር ብዙ መከራ ስላሳለፍን ያን ያክል አንደናበርም ለኔ ህክምና ጭምር የሰጠሀኝ መሰለኝ

    • @habfilmproduction
      @habfilmproduction  13 дней назад

      አብሽር

    • @user-up8d
      @user-up8d 12 дней назад

      እኔም ይሄን ልጅ ሳይ ሀገር ብገባ ነገሮች ቀላል የሚሆን ይመስለኛል ሀገር ለመግባት ፍላጎት ጨመረብኝ
      ስራ የለም አሁን ሳዉድ

  • @HayatJemal-w2f
    @HayatJemal-w2f 10 дней назад +1

    Zare new yayewk bexam qn lb new yalek.jezakellah

  • @luluethio
    @luluethio 13 дней назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 7 дней назад +1

    እውነትም የሰራ ሰው ያ አላህ ወላሂ ይሄ ዩቱበር እኔ ዩቱበር ብሆን አላህ ምስክሬ እሰጠው ነበር ለኛ ሀገር መግባት ስራ ምን መስራት እዳለብን ግራለገባን ሰዎች ትልቅ ነገር እያስተላለፍ ነዉ ግን ላይክ የታል?ሰብስክራይብ ማሳደግም አለብን በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @abosslh1260
    @abosslh1260 12 дней назад

    ጎበዝ በርታወድማችን እናመሠግናለን

  • @Mekah-mr8sp
    @Mekah-mr8sp 11 дней назад +1

    አላህይሰጥህወድሜ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 13 дней назад

    ሰላም ወንድም አለም እናመሰግናለን

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo 7 дней назад +1

    በሪታ ውድሜ አር ኑ አበረታቱት

  • @samerasamera222
    @samerasamera222 13 дней назад +1

    እኔ አንድ ሚሊዬን አለኘ ምን መስራት ችላለው እባክን ንገርኘ እንዳታልፈኘ

  • @temaratube
    @temaratube 11 дней назад +1

    እናመሰህናለን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤

  • @Serk1213Heran
    @Serk1213Heran 13 дней назад

    ተባረክ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 12 дней назад +1

    ሀብትሽዬ ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ስለውነት እዳተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን
    እኔ ባህርዳር ነኝ ብቲክ ለመክፈት እፈልጋለሁ ነገር ግን ከ መርካቶ ነውየማገኘው ወይስ ከዛው ላገኝ እችላለሁ ምክርህን እፈልጋለሁ

  • @genzebMama
    @genzebMama 2 дня назад +1

    የሰራ ማሽን መግዛት ፈልጌነበር

  • @fatumaaliyimam9954
    @fatumaaliyimam9954 13 дней назад

    አላክ ይጨሚርልክ ወንድም

  • @sandflove
    @sandflove 12 дней назад

    ሽኩራን እናመሰግናለን በርታ ጥሩ መረጃ ነው

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 12 дней назад

    ወላሂ ሠርቺ አርጌ ነው እማዳምጥህ አላህ ይጨምርልህ👏👏👏

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 12 дней назад

    አላህ ይጨምርል በጣም መልካም ቅን ሰው ነህ

  • @RabiaHassen-lw6ez
    @RabiaHassen-lw6ez 13 дней назад

    በርታ ቅን ሰው ነህ በጣም

  • @Hawa-qs9yt
    @Hawa-qs9yt 11 дней назад +1

    እናመሠግናልን

  • @Ummariya-l4c
    @Ummariya-l4c 11 дней назад

    አላሕ ይጠብቅሕ

  • @halimademse4367
    @halimademse4367 11 дней назад

    አብሽር አንደ ቀን ካሠብከው በላይ ያድጋል አንተ ብቻ ጎብዘህ ስራ አላህ ያግዝህ ላኛም ዱአ አርግልን 🌹🌹👏👏👏👏

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 12 дней назад

    ማሻአላህ ወድሜ እናመሠግናለን እሻአላህ አገርስገባ እሰራለሁ ያልኩትን ነው የመረጥክልኝ

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283
    @neimakedirmuhamedneimakedi6283 13 дней назад

    እንኳን ደህና መጣህ ላይክ የለምሳ

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux 13 дней назад

    Enameseginalen

  • @sorettitube
    @sorettitube 6 дней назад

    Enamasaginalen🎉❤❤❤

  • @zinatbasher8611
    @zinatbasher8611 День назад +1

    እኔ ምኞቴ ነው እሄ ስራ

  • @israelGirma-d3r
    @israelGirma-d3r 10 дней назад +1

    Be adisabeba yelibs sifet maseltegna yet yigenal