Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀብትሽ ታላቅ ወንድሜ ባንተ ቀና ትብብር ይሄው ወደ ስራ ልገባ ነው!! ጤና ይስጠን ይሄንም ማሽን ተረዳድተን እንገዛዋለን ፡ ቀና እና የሰውን ማግኘት የምትፈልግ ሰው ነክ ተባረክ!!
Abishiri
@@biniyamfekadu6839 ሰላም ቢንያም እንዴት ነህ። እባክህ መረጃው ካለህ ብትነግረኝ ደስ ባለኝ። እቃው እንዴት እንደስገባሀው እና ቀረጥ ኣለው የለውም የሚለውን።
የዘመኑ ምርጥ ሰው ሀብትሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ የስራ ፍላጎት ያለው ሆኖ አንተን የሚከተል ሰው ቢለኖሮች ጋር ይቀላቀላል %
Thanks
አንተ ጀግና ሰው ነህ እውነት ቅን ልብ ያለክ ፈጣሪ አይቀይርህ ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏
Amen ameseginalhu
ተባረክ አቦ ቅን ልብ ይለው
wow የእውነት በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ኢንሻአላህ እቃውን ለመግዛት ጥረት አጠርጋለሁ ቀረጡን ግን ምን ያህል ይሆናል የሚለውን በዛውም አጣርህ ብታካፍለን ምኞቴ ነው በተረፈ አንተም ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ወንድሜ thank you
ደስ የሚል መረጃ ነው ተባረክ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ልክነህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ሰው መሰሎችህ ይብዙ❤❤❤❤❤
አሜን
ጥሩ መረጃ ነው ።
Lekininetih very thank you Silkun yistun wendime eshi
ሀሳቦችህ ምክሮችህ ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታ ምክርህ አይቋረጥ🎉 ጥያቄ ካወቅ ወይምጠይቀህ ብታሳውቀን እሱም ስለ water detector ከሀገር ውጭ የሚኖር ገዝቶ ወደሀገር ቢገባ ኤርፖርት ቀረጥ ይጠይቃል ወይስ እንደስልክ ይልፋል ከቻልክ ብትነግረን 🎉ስለሁሉም አመሠግናለሁ🎉
ያለቀረጥ አይቻልም
@@የስራሰውbusinessmanእሽ ወንድም ከተረዳኽኝ በኤርፖት ከልብስ ሻንጣ ውስጥ ብናደረገው ነው ሀሳቤ ኪሎ ሳንጨምር በተፈቀደው ልክ ቢሆን ?ወይስ ማሽኑ በምንም ከቀረጥ ነፃ አይገባም::
ጠቅል ል አድርገዉ ቤገዙት ሥንት ይፈጃል
ግሩም መረጃ ነው እናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አመሰግናለሁ
ቅን ሰው ፈጣሪ ይባርክ በርታ
Amen
ሀብትሽ እናመሰግናለን ብሮ
በጣም እናመሠግናለን
nice ! ,can you give us about metal detector price and palace ?
ሃፍትሽ በጣም እናመሰግናለን በጣም ነዉ ምከታተልህ ሌላም ኣዲስ ሀሳብ ይዘህ እንደምትመጣ ባለሙሉ ተሰፋ ነገ ተባረኽ ወንድሜ
Yes
በሚድያ ላይ እንደተመለከትኩትበነሀስ ተጠቅመው ውሃ ያለበትን ቦታ ማወቅ እንደሚቻል ነው ያየሁት ይህ ነሀስ በሀገራችን የሚገኝ ከሆነ አጣራ እና አቅርብልን ምክንያቱም ዋጋው ያን ያህል የተጋነነ አይሆንም ይሄ ብዙ ወጭ ይጠይቃል ለመረጃህ በጣም እናመሰግናል ወሳኝ ሰው
ekawn masemetat echelalew gn gebyawn endet nw ?
ሀብትሽ ተባረክ እውነት ምን እንደምል አላውክም🎉🎉🎉🎉
ተባርክ ሀብቲሽየ❤
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እናመሰግናለን
ግብፅ ታደለች አሪፍነው
ወላሂ በጣም የምፈልገው ማሽን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልክ
ወንድም በርታ በጣም ጥሩ ነገር እዬሰራህ ነው ከሰው የሚበልጠው ሰውን የሚረዳ ሰው ነው እና በርታ ኝ
Eshi
እናመሠግናለን
Ok
Mashallahe ymechehe
And any way አድናቅህ ነኝ። ተባረክ
ምርጥ ሰው ከምንም ነጣ ሰው የስራ ሰው በጣም ነው የሟስደስተኝ ከሳኦዲ ማስገባት አይቻልም እደ ከተቻለ እኔ አስገባለሁ
@@የስራሰውbusinessman አመሰግ ናለሁ ሀብትሽ ነገሮችን አጣርቸ የምችለው ከሆነ እሞክራለሁ አይናችንን እዲን ከፍት አድርገህናል ሰላምህን ያብዛልህ
እር ቀላል ነው ይገባል
ጀግናው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የምትገርም ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
ዋጋ ስንት ነዉ
በሳኡዱ ሰንት ነው
bexam leyet yale eyita new. thankyou TICHILLALEK
ዋጋው ስንት ነው???
ማሽኑ የት ማግኘት ይቻላል
Thanks. I may have this device after reviewing it.
ሀብትሽ ደም ያለው ልጅ እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ብዝት ይበልልን
Amen thanks
Hulachinm indate tatren indnsera yemtadergew manekakiya betam trunew gobez tebarek wendme 👌👌👌🥰🥰🥰
Amseginalhu
በደንብ አይቼዋለሁ አምስመቶ ሜትር የሚሳየዉን አይቼዋለሁ ወላሂ የዋትሳፕ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ አብረን እንስራ እኔ ማሹኑን አንተ ደሞ ሰዎቹን አገናኘኝ
በፊት ጀምሬ ነበር የምመኘው ሀብትሽ ግን እዴት መግዛት እደሚቻል እማማክረው አጥቸነው አሁን ሌላ ስራ እየሠራው የአለሁት አስመጭ የምታውቀው ካለህ
ማሽኑ መመርመር ብቻ ነው ወይስ ውሀውን ማውጣት ይችላል?
Memermeriya bicha
ሀብትሽ ጀግና
በርታ ❤
ወድሜ በዬትላግኝክ Nome berkn በዬትላግኝ በጣምእፈልግሃለኩ ተባረክ ወድም
Yemrehen new ??
ይህንን ማሽን የመግዛት አቅሙ አለኝ ግን ወደ ሀገር ለማስገባት ቀረጡ እንዴት ነው እንዲሁ ሲታይ ሚዛን የሚከብድ አይመስለም እንዴት ነው ክብደቱ በዚሁ ይህንን እንዴት እንደሚሰራ እውቀቱ ከሌለኝ እንዴት ነው የማደርገው
አሁንስ አገራችን ሰላም ጠፋ ምንይሻለናል ገበሬው ምርቱን እዳያመርት ይሄው መከራ
😮@Business Man: መግዛት እችላለሁ እንዴት እንደመስገባው ተባበረኝ።
ስለ ማእድናት መፈለጊያ አፕ ካለህ ወይም ቀላል እምትለው ዘዴ ንገረን
ዉሃ ለማዉጣት ዋጋዉን ለምን ቆለልከዉ?
እኔ ምንአገባኝ በሰው ጉልበት በሰው ሙያ ካለህ ማሽኑ ወይ ሙያው አናግረኝ ሰው እሰጥሀለሁ ቀንሰህ ትሰራለህ
habts endat nak sewadk eski sela shama sera ena eqaw endat endaminagegi tekumane anta melkam sew
Aleyn ene i will contact morning
egziabher bemtedbet ytebkh yeniwendm ❤❤❤
ሐብትሽ ሰላምነህ እንዴነህ የሆነሰአት ከከርሰምድር ከውሀ ቆፋሪ ባለሙያዎችጋሰርቼነበር ይኼን ሚያመላክትና ማሽን እንደሌለ ነግረውኛል ከ10አመትበፊት ማለትነው
Ahun ale
ማሽኑን አፈልጋለሁ ገዛለው
Telegram yelekim indet new mawurat minchilew anten
ብዙ አይነት ነው በውስጥ ብልክልህ እኔ አለኝ
Yetekebere siliver teftogn yemtawkew mesaria kale tekumegn
እኔ አለኝ
selem new tiliki neger new
የሀሳብህ አዲናቂነኝ
Tebak.wendemachen❤❤❤❤
እሚፈልግ ካለ ማሽኑን ገዝቼ እልክላችሆለሁ ሳዉዲ አለ
ዋጋው እስከ ስንት ይሆናል
እሽ ላናገራህ
ምላይነው ያለው ውዴ አማዞንላይአለዴ
የከርሰ ምድር ውሃ ማውጣት መስፋፋት ያለበት ዘርፍ ነው ። ይህ ቢዝነስ ብዙ ሰው የሚያሳትፍ ብዙዎችን የሚጠቅም የማያከስር ስራ ነው ።
wow wow wow
አዎ ወንድሜ እሺ ስልክህን አስቀምጥልን ወንድ ነህ ።❤
እኔ ግን ትለይብኛለህ እግዚአብሄር ይባርክህ ግን ማሽኑ ወጪ የለውም ከሚገዛበት ውጭ
አወ
@@የስራሰውbusinessman አረ ወንድሜ አልባ ላይ ሰሥች አርጌው 8000-12000ርያል ይፈጃል ቀረጡስ እንደው የምታውቀው ነገር ካለ እኔማ ከመጓጓቴ የተነሳ ለስላሴዎች ነግሬያቸዋለሁ ውይ ቢፈቅዱልኝ እና ደግሞ ከማሽኑ ጋር የሚያስፈልጉ እቃዎች ብለው የሚያሳዩትስ አስፈላጊ ናቸው ግን ፈረደብህ የጥያቄ መአት
Men Al endante ken leb yalewu 10 sewu bigegn ethiopia yet bederesech fetari yitebekeh debeq mister eyawetah new
❤በርታልኝ ወንድሜ እስኪ ስለ ማተሚያ ቤት ስራልኝ
habtish markato iynoremi
Yelem
የታለ ቁጥርህ
Invest ማድረግ እፈልገለሁ ስልክ
Habtsh nage office bimeta echilalew
Silk atanesum
ሀብትሽ ዋሳፖ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን
Ale esu layi
Alegn
I have it
Call me
👏👏👏👏👌
Thnaks
ስሙን. ፅፈህ. እስቶሪ ላይ. ልቀቅልን
እኔ ሰውዳረቢያ ነው የሚኖረው እኔ ህጋዊ አይደለሁም ግን ይህንን ማሺን መግዛትና ወደ ሀገር ይዤ መግባት እፈልጋለው በምን መልኩ ይዤ መግባት እችላለው
እኔ. ዛሬ ልግዛ ብል በየት ይገባል ኢትዬ. ታክሱ. እቃውን አጎልተህ ቅረፅልን. በግል እፅፋለሁ መልስልኝ
Welcome bro
Welcome
እኔ ገዝቼ ማቅረብ እችላለሁ ችግሩ እኔ ሀገር ውስጥ አልኖርም ቀላል ነበር
አንተ ግዛዉ እኔ እሰራበታለሁ። ትርፍ በጋራ ። ለንብረትህ ዋስትና መስጠት እችላለሁ።
@@HabteShimelis እርግጠኛ ነህ ያወጣል አንድ ወንድም አለኝ ገዝቼ እልክለታለሁ እሚያዋጣ ከሆነ ብቻ ስራው መኖሩን እርግጠኛ ሁን በጋራ እስራበታለን
❤❤❤
leyt yale sew temchehingg
የምትለው ማሽን አለኝ 1500m ድረስ ይሰራል ማሽኑ ብቻ ሳይሆን የጉድጉዋድ ውሀም ባለሙያም ነኝ። 😎
ካለህ እዚህ ከምትፅፍ መደወልና ስራ መስራት ብቻ
@@የስራሰውbusinessman ልክ ነህ መስራት ብቻ ነው፥፥ ስለ ጂኦ ፊዚክስ እና መሳሪያው SRT technology በሚመለከት ሌሎችንም ጥቃቅን ነገሮች ለመማር የያዝኩትን ቀጠሮ ከካምፓኒው ጋር ከጨረስኩ በሁዋላ ስራ እጀምራለው፥፥ እቃ ገዝቶ ብቻ ወደ ስራ መግባት ለኔ አይነቱ አይሆንም :)
@@xFlavoriax ይህን የሚያስተምረውን ካምፓኒ ብትነግረንስ። እንዲሁም የውሀ ዲቴክተሩን ስምና ሞዴል ብታጋራን
Alegn machinu
ሰላም ሰላም ወድሜ እኔ ትንንሽ ልጆቼን ጥዬ ነው ስደት የወጣሁት ለልጆቼ ቶሎ ተመልሼ በለችኝ ብር ምግብ ቤት መክፈት እፈልጋለዉ ስለዚ አንተ ምን ትመክረኛለህ ያዋጣል እዴ
ውዴ
ንግድ ወይንም ስራ እዳካባቢሽ ነው እሚወስነው
ይቅርብሽ ምግቤት
አይዞሽ
አይዞሽ እንደ አካባቢው ነው
😂ጎግል ላይ ሰርች አዲርጌ በኩዌት ብር ሳይ ትንንሾቹም አሉ እዳልከው ብሩ እደእቃው መጠን ይለያያል በጣም ውዲ ነው ከ1_2አመት ደመወዝ ይፈጃል ውዲ እቃነው
Google sayihon alibaba wey Ali express new mikenisew
@@የስራሰውbusinessman እሽ አየዋለሁ ግን እደት ወደአገር ይገባል ችግሩ ይህ ነው ቀረጡ ከመግዣው በላይ
እኔም ኩዌትነኝ ምን ያህል kd? ነው ኮቶተ ከምንገዛ ይሻላል
@@Fire6tube ወንድማችን እንዳለው በትንሽ እስከ ትልቅ ነው ግቢና እይው
🌷🌷🌷🌷
5 መቶ እስከ 1800 አለ $ Amazon
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
እኔ የዛሬ 2 አመት ጠይቄ 11 ሺህ ዶላር አሉኝ ዱባይ
በጭራሽ አይሆንም ደሞም እየተሻሻለና ብዙ ካንፖኒዎች ሲያመርቱት ይቀንሳል
በኣዲስ ኣበባ ሽሮ ሜዳ ኣለኝ መጥተህ ወይም ደውለህ ኣናግረኝ
ካለህ ለምን ስልክ አስቀመጥኩልህ አትደውልም
ወይም ስልክህን ላክልኝ
@@TarikuBekele-j3h እሺ ራሴ እደውላለሁኝ
ዉድም ሰልክህን ትባበርኛ
አለኮ እዛ
ጬርሺሳላየዉንበርየጠየኩህ አየቺዊልሁ ዉድም አምሠግናልሁ
ወላሂ እውነትህን ነው ላህ ይስጥህ
$1.700😢
ሀብትሽ ታላቅ ወንድሜ ባንተ ቀና ትብብር ይሄው ወደ ስራ ልገባ ነው!! ጤና ይስጠን ይሄንም ማሽን ተረዳድተን እንገዛዋለን ፡ ቀና እና የሰውን ማግኘት የምትፈልግ ሰው ነክ ተባረክ!!
Abishiri
@@biniyamfekadu6839 ሰላም ቢንያም እንዴት ነህ። እባክህ መረጃው ካለህ ብትነግረኝ ደስ ባለኝ። እቃው እንዴት እንደስገባሀው እና ቀረጥ ኣለው የለውም የሚለውን።
የዘመኑ ምርጥ ሰው ሀብትሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ
የስራ ፍላጎት ያለው ሆኖ አንተን የሚከተል ሰው ቢለኖሮች ጋር ይቀላቀላል %
Thanks
አንተ ጀግና ሰው ነህ እውነት ቅን ልብ ያለክ ፈጣሪ አይቀይርህ ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏
Amen ameseginalhu
ተባረክ አቦ ቅን ልብ ይለው
wow የእውነት በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ኢንሻአላህ እቃውን ለመግዛት ጥረት አጠርጋለሁ
ቀረጡን ግን ምን ያህል ይሆናል የሚለውን በዛውም አጣርህ ብታካፍለን ምኞቴ ነው
በተረፈ አንተም ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ወንድሜ thank you
ደስ የሚል መረጃ ነው ተባረክ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ልክነህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ሰው መሰሎችህ ይብዙ❤❤❤❤❤
አሜን
ጥሩ መረጃ ነው ።
Thanks
Lekininetih very thank you Silkun yistun wendime eshi
ሀሳቦችህ ምክሮችህ ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታ ምክርህ አይቋረጥ🎉
ጥያቄ ካወቅ ወይምጠይቀህ ብታሳውቀን እሱም ስለ water detector ከሀገር ውጭ የሚኖር ገዝቶ ወደሀገር ቢገባ ኤርፖርት ቀረጥ ይጠይቃል ወይስ እንደስልክ ይልፋል ከቻልክ ብትነግረን 🎉ስለሁሉም አመሠግናለሁ🎉
ያለቀረጥ አይቻልም
@@የስራሰውbusinessmanእሽ ወንድም ከተረዳኽኝ በኤርፖት ከልብስ ሻንጣ ውስጥ ብናደረገው ነው ሀሳቤ ኪሎ ሳንጨምር በተፈቀደው ልክ ቢሆን ?
ወይስ ማሽኑ በምንም ከቀረጥ ነፃ አይገባም::
ጠቅል ል አድርገዉ ቤገዙት ሥንት ይፈጃል
ግሩም መረጃ ነው እናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አመሰግናለሁ
ቅን ሰው ፈጣሪ ይባርክ በርታ
Amen
ሀብትሽ እናመሰግናለን ብሮ
Thanks
በጣም እናመሠግናለን
nice ! ,can you give us about metal detector price and palace ?
ሃፍትሽ በጣም እናመሰግናለን በጣም ነዉ ምከታተልህ ሌላም ኣዲስ ሀሳብ ይዘህ እንደምትመጣ ባለሙሉ ተሰፋ ነገ ተባረኽ ወንድሜ
Yes
በሚድያ ላይ እንደተመለከትኩትበነሀስ ተጠቅመው ውሃ ያለበትን ቦታ ማወቅ እንደሚቻል ነው ያየሁት ይህ ነሀስ በሀገራችን የሚገኝ ከሆነ አጣራ እና አቅርብልን ምክንያቱም ዋጋው ያን ያህል የተጋነነ አይሆንም ይሄ ብዙ ወጭ ይጠይቃል ለመረጃህ በጣም እናመሰግናል ወሳኝ ሰው
ekawn masemetat echelalew gn gebyawn endet nw ?
ሀብትሽ ተባረክ እውነት ምን እንደምል አላውክም🎉🎉🎉🎉
Thanks
ተባርክ ሀብቲሽየ❤
Thanks
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እናመሰግናለን
ግብፅ ታደለች አሪፍነው
ወላሂ በጣም የምፈልገው ማሽን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልክ
Amen
ወንድም በርታ በጣም ጥሩ ነገር እዬሰራህ ነው ከሰው የሚበልጠው ሰውን የሚረዳ ሰው ነው እና በርታ ኝ
Eshi
እናመሠግናለን
Ok
Mashallahe ymechehe
And any way አድናቅህ ነኝ። ተባረክ
Thanks
ምርጥ ሰው ከምንም ነጣ ሰው የስራ ሰው በጣም ነው የሟስደስተኝ ከሳኦዲ ማስገባት አይቻልም እደ ከተቻለ እኔ አስገባለሁ
Thanks
Ok
@@የስራሰውbusinessman አመሰግ ናለሁ ሀብትሽ ነገሮችን አጣርቸ የምችለው ከሆነ እሞክራለሁ
አይናችንን እዲን ከፍት አድርገህናል ሰላምህን ያብዛልህ
እር ቀላል ነው ይገባል
ጀግናው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የምትገርም ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
Amen
ዋጋ ስንት ነዉ
በሳኡዱ ሰንት ነው
bexam leyet yale eyita new. thankyou TICHILLALEK
Thanks
ዋጋው ስንት ነው???
ማሽኑ የት ማግኘት ይቻላል
Thanks. I may have this device after reviewing it.
ሀብትሽ ደም ያለው ልጅ እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ብዝት ይበልልን
Amen thanks
Hulachinm indate tatren indnsera yemtadergew manekakiya betam trunew gobez tebarek wendme 👌👌👌🥰🥰🥰
Amseginalhu
በደንብ አይቼዋለሁ አምስመቶ ሜትር የሚሳየዉን አይቼዋለሁ ወላሂ የዋትሳፕ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ አብረን እንስራ እኔ ማሹኑን አንተ ደሞ ሰዎቹን አገናኘኝ
በፊት ጀምሬ ነበር የምመኘው ሀብትሽ ግን እዴት መግዛት እደሚቻል እማማክረው አጥቸነው አሁን ሌላ ስራ እየሠራው የአለሁት አስመጭ የምታውቀው ካለህ
ማሽኑ መመርመር ብቻ ነው ወይስ ውሀውን ማውጣት ይችላል?
Memermeriya bicha
ሀብትሽ ጀግና
በርታ ❤
Eshi
ወድሜ በዬትላግኝክ Nome berkn በዬትላግኝ በጣምእፈልግሃለኩ ተባረክ ወድም
Yemrehen new ??
ይህንን ማሽን የመግዛት አቅሙ አለኝ ግን ወደ ሀገር ለማስገባት ቀረጡ እንዴት ነው እንዲሁ ሲታይ ሚዛን የሚከብድ አይመስለም እንዴት ነው ክብደቱ በዚሁ ይህንን እንዴት እንደሚሰራ እውቀቱ ከሌለኝ እንዴት ነው የማደርገው
አሁንስ አገራችን ሰላም ጠፋ ምንይሻለናል ገበሬው ምርቱን እዳያመርት ይሄው መከራ
😮@Business Man: መግዛት እችላለሁ እንዴት እንደመስገባው ተባበረኝ።
ስለ ማእድናት መፈለጊያ አፕ ካለህ ወይም ቀላል እምትለው ዘዴ ንገረን
Eshi
ዉሃ ለማዉጣት ዋጋዉን ለምን ቆለልከዉ?
እኔ ምንአገባኝ በሰው ጉልበት በሰው ሙያ ካለህ ማሽኑ ወይ ሙያው አናግረኝ ሰው እሰጥሀለሁ ቀንሰህ ትሰራለህ
habts endat nak sewadk eski sela shama sera ena eqaw endat endaminagegi tekumane anta melkam sew
Aleyn ene i will contact morning
egziabher bemtedbet ytebkh yeniwendm ❤❤❤
Amen
ሐብትሽ ሰላምነህ እንዴነህ የሆነሰአት ከከርሰምድር ከውሀ ቆፋሪ ባለሙያዎችጋሰርቼነበር ይኼን ሚያመላክትና ማሽን እንደሌለ ነግረውኛል ከ10አመትበፊት ማለትነው
Ahun ale
ማሽኑን አፈልጋለሁ ገዛለው
Ok
Telegram yelekim indet new mawurat minchilew anten
ብዙ አይነት ነው በውስጥ ብልክልህ እኔ አለኝ
Yetekebere siliver teftogn yemtawkew mesaria kale tekumegn
እኔ አለኝ
selem new tiliki neger new
የሀሳብህ አዲናቂነኝ
Tebak.wendemachen❤❤❤❤
Amen
እሚፈልግ ካለ ማሽኑን ገዝቼ እልክላችሆለሁ ሳዉዲ አለ
ዋጋው እስከ ስንት ይሆናል
እሽ ላናገራህ
ምላይነው ያለው ውዴ አማዞንላይአለዴ
የከርሰ ምድር ውሃ ማውጣት መስፋፋት ያለበት ዘርፍ ነው ። ይህ ቢዝነስ ብዙ ሰው የሚያሳትፍ ብዙዎችን የሚጠቅም የማያከስር ስራ ነው ።
Thanks
wow wow wow
አዎ ወንድሜ እሺ ስልክህን አስቀምጥልን ወንድ ነህ ።❤
Thanks
እኔ ግን ትለይብኛለህ እግዚአብሄር ይባርክህ ግን ማሽኑ ወጪ የለውም ከሚገዛበት ውጭ
አወ
@@የስራሰውbusinessman አረ ወንድሜ አልባ ላይ ሰሥች አርጌው 8000-12000ርያል ይፈጃል ቀረጡስ እንደው የምታውቀው ነገር ካለ እኔማ ከመጓጓቴ የተነሳ ለስላሴዎች ነግሬያቸዋለሁ ውይ ቢፈቅዱልኝ እና ደግሞ ከማሽኑ ጋር የሚያስፈልጉ እቃዎች ብለው የሚያሳዩትስ አስፈላጊ ናቸው ግን ፈረደብህ የጥያቄ መአት
Men Al endante ken leb yalewu 10 sewu bigegn ethiopia yet bederesech fetari yitebekeh debeq mister eyawetah new
Thanks
❤በርታልኝ ወንድሜ
እስኪ ስለ ማተሚያ ቤት ስራልኝ
habtish markato iynoremi
Yelem
የታለ ቁጥርህ
Invest ማድረግ እፈልገለሁ ስልክ
Habtsh nage office bimeta echilalew
Silk atanesum
ሀብትሽ ዋሳፖ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን
Ale esu layi
Alegn
I have it
Call me
👏👏👏👏👌
Thnaks
ስሙን. ፅፈህ. እስቶሪ ላይ. ልቀቅልን
Eshi
እኔ ሰውዳረቢያ ነው የሚኖረው እኔ ህጋዊ አይደለሁም ግን ይህንን ማሺን መግዛትና ወደ ሀገር ይዤ መግባት እፈልጋለው በምን መልኩ ይዤ መግባት እችላለው
እኔ. ዛሬ ልግዛ ብል በየት ይገባል ኢትዬ. ታክሱ. እቃውን አጎልተህ ቅረፅልን. በግል እፅፋለሁ መልስልኝ
Eshi
Welcome bro
Welcome
እኔ ገዝቼ ማቅረብ እችላለሁ ችግሩ እኔ ሀገር ውስጥ አልኖርም ቀላል ነበር
አንተ ግዛዉ እኔ እሰራበታለሁ። ትርፍ በጋራ ። ለንብረትህ ዋስትና መስጠት እችላለሁ።
@@HabteShimelis እርግጠኛ ነህ ያወጣል አንድ ወንድም አለኝ ገዝቼ እልክለታለሁ እሚያዋጣ ከሆነ ብቻ ስራው መኖሩን እርግጠኛ ሁን በጋራ እስራበታለን
❤❤❤
leyt yale sew temchehingg
Thanks
የምትለው ማሽን አለኝ 1500m ድረስ ይሰራል ማሽኑ ብቻ ሳይሆን የጉድጉዋድ ውሀም ባለሙያም ነኝ። 😎
ካለህ እዚህ ከምትፅፍ መደወልና ስራ መስራት ብቻ
@@የስራሰውbusinessman ልክ ነህ መስራት ብቻ ነው፥፥ ስለ ጂኦ ፊዚክስ እና መሳሪያው SRT technology በሚመለከት ሌሎችንም ጥቃቅን ነገሮች ለመማር የያዝኩትን ቀጠሮ ከካምፓኒው ጋር ከጨረስኩ በሁዋላ ስራ እጀምራለው፥፥ እቃ ገዝቶ ብቻ ወደ ስራ መግባት ለኔ አይነቱ አይሆንም :)
@@xFlavoriax ይህን የሚያስተምረውን ካምፓኒ ብትነግረንስ። እንዲሁም የውሀ ዲቴክተሩን ስምና ሞዴል ብታጋራን
Alegn machinu
ሰላም ሰላም ወድሜ እኔ ትንንሽ ልጆቼን ጥዬ ነው ስደት የወጣሁት ለልጆቼ ቶሎ ተመልሼ በለችኝ ብር ምግብ ቤት መክፈት እፈልጋለዉ ስለዚ አንተ ምን ትመክረኛለህ ያዋጣል እዴ
ውዴ
ንግድ ወይንም ስራ እዳካባቢሽ ነው እሚወስነው
ይቅርብሽ ምግቤት
አይዞሽ
አይዞሽ እንደ አካባቢው ነው
😂ጎግል ላይ ሰርች አዲርጌ በኩዌት ብር ሳይ ትንንሾቹም አሉ እዳልከው ብሩ እደእቃው መጠን ይለያያል በጣም ውዲ ነው ከ1_2አመት ደመወዝ ይፈጃል ውዲ እቃነው
Google sayihon alibaba wey Ali express new mikenisew
@@የስራሰውbusinessman እሽ አየዋለሁ ግን እደት ወደአገር ይገባል ችግሩ ይህ ነው ቀረጡ ከመግዣው በላይ
እኔም ኩዌትነኝ ምን ያህል kd? ነው
ኮቶተ ከምንገዛ ይሻላል