የተረከዝ እና የውስጥ እግር ህመም | Heel pain and Plantar Fasciitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 Год назад +103

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እውቀትህን ያብዛልህ ጤናህን ይሰጥህ ❤❤❤

    • @eyouelmenbere
      @eyouelmenbere Год назад

      thanks dr

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 9 месяцев назад

      እኔያመኛልበጣምውሥእግሬን ደምእየተፈነው

  • @habtamudememew6173
    @habtamudememew6173 9 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፣ በተለይ የሃይላንድ በረዶ በእግር መዳመጥ በጣም ረድቶኛል፣ ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በኋላና ጠዋት ከመኝታ ሲነሱ ማድረግ በጣም ጠቅሞኛል። በርታ በሌላም ርዕስ አግዝ። እናመሰግናለን!!

  • @kemalhassen1338
    @kemalhassen1338 8 месяцев назад +3

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነው። እኔ የውስጥ እግር ማቃጠል ህመም ነው ያለብኝ ከጀመረኝ 20 አመት ገደማ ይሆነኛል መጀመሪያ ከቁርጭምጭሚቴ በታች ያለው እግሬ በጣም የመቀዝቀዝ ሲሆን ካልሲ አድርጌም ብተኛ ሌሊቱን በሙሉ አይሞቀኝም ነበር በዚህ መልኩ ለ8 አመት ገደማ ከቆየ በኃላ የመሞቅ እና የማቃጠል ስሜት ጀመረኝ አሁን በጣም የሚያቃጥለኝ ሲሆን የውስጥ እግሬን በብርድልብስ ሸፍኜ መተኛት አልችልም ስለዚህ ህክምናው እናንተ ጋር ካለ ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ

    • @WelcomeTou
      @WelcomeTou 7 месяцев назад

      የኔ ህት አንቺም እንደኔ ነሽ ማለቴ ነው እኔም እንዳንቺው ነው የሚያረገኝ

  • @Mozaze
    @Mozaze 9 месяцев назад +2

    ዶክተር እናመስግናለን 🎉🎉 ከአላህ በታቸ ለሰው ሂውት በእጃችሁ ነው ያቆይልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 Год назад +25

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ህመሙ ከጀመረኝ ሶስተኛ ሳምንቴ ነው ከደረቅ ጫማ አብዝቶ ከማድረግና እረጅም ሰዓት በመቆም የመጣ ይመስለኛል ተኝቼ ስነሳ የህመሙ መጠን ጠዋት ላይ ከፍተኛ ነው በዚህ ሰዓት ምክርክ ስላገኘው በጣም አመሰግናለሁ ❤

    • @makimaki3735
      @makimaki3735 4 месяца назад +1

      ታዳ ምን መፍትሔ አገኘሺ

  • @asmatemam9792
    @asmatemam9792 Год назад +3

    አላህ ሬጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥክ እኔን በጣም ያመኛል ልክ የመጀመሪያው ህመም አይነት ነው ምክርህን እጠቀማሎ ይጠቅመኛል ብዬ ተስፋ አደርጋሎ

  • @FikrMekurya
    @FikrMekurya Год назад +10

    በጣም የሚገርም ነው እኔን የሚሰማኝን ህመም በሙሉ ነው ዶክተር የገለፅከው እና ያልከውን እሞክረዋለሁ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @SemiraYimam-k2y
    @SemiraYimam-k2y Год назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ዶር እኔ ለረጅም ግዜ በዚህ ሁኔታ እቸገር ነበር ዋናዉ ችግሬ ክብደት መጨመር ነበረኝ ክብደት መቀነስ ነበር አላማዬ በፊት ከነበረዉ ችግር ና ህመም አሁን በጣም ለዉጥ አለኝ ተሽሎኛ እስፖርት እየሰራዉና አመጋገብ በማስተካከል ብዙ ኪሎ ቀንሼ አሁን ተሽሎኛል አሁኔ ያስቸገረኝ ከፍተኛ የወገበ ህመም (chronic back pain )ነዉ በህክምና ብዙ ግዜ ታክሚያለዉ እሱ በጣም ያስቸግረኛል መኝታዬንም ደረቅ ፍራሽ ላይ ነዉ ቀላል እስፖርቱንም እዬሰራዉ ነዉ ከግዜ ወደግዜ የሰዉነት ክብደቴንም አስተካክያለዉ መተኛት ብዙ መቀመጥ ዝቅ ብዬ ስራ ለመስራት በጣም እቸገራለዉ ምን ባደርግ ይሻለኛል በቤት ዉስጥ ማድረግ ያለብኝን ነገር እስኪ ምከረኝ ዶር አመሰግናለዉ

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Год назад +17

    በጣም የምትመቸኛ ጀግና ዶክተር❤

  • @TemamShifa
    @TemamShifa 9 месяцев назад +2

    ከወገቤ ጀምሮ ግራ እግሬ እሥከ ቁርጭም ጭሜት ነው የሚያመኝ እና መፍቴው አንተጋ አገኛለው ብዬአሥባለውዶክተር በጣም አመሠግናለሁ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Год назад +23

    ዶክተርዬ ወእውነት ፈጣራ ይባርክህ ያስጨነቀኝን ነገር ነው ዛሬ ያመጣኸው እድሜህ ይርዘም❤❤❤

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz 8 месяцев назад +2

    Doctor seife እናመሰግናለን እኔ አንድ አመት ሆነኝ ወገቤጋር ጀምሮኝ የእገዳ ሬ ቁርጭምጭሚት ድረስ መሰማት ከጀመረ ሃኪም ታይቻለው እዛው የታየሁበት ሃኪም ቤት ውስጥ አንተ ያልካቸውን እንቅስቃሴ እንዳደርግ ካዘዘኝ ቦኋላ የወገብ ህመም ለእግሬም መንሴ እንደሆነ ነገረኝ የተለየ ምንም አይነት ህክምና ሳላደርግ በቀን ሶስት ጊዜ የሚወሰድ ኪኒን ወይም ታብሌት ሰጠኝ ትንሽ ትልቅ ሰለሆነ ሲሻለኝ አቋረጥኩት ህመሙ ግን አሁንም ያው ነው የስራ ሁኔታዬን እንዳስተካክል ነግሮኛል ግን ወደ ሃገር ስገባ ብቻ ነው ያንን ማስተካከል የምችለው ያለውት ስደት ነው ተባረክ ዶክተር❤❤❤

    • @Salema-w2b
      @Salema-w2b Месяц назад

      አለህ ሙሉ አፊየሽን ይመለስልሽ

  • @HALIMMAHASSAN-zl6qh
    @HALIMMAHASSAN-zl6qh Год назад +23

    ሺ አመት ኑርልን ዶክተር በጣም ነው የምንወዲህ የምናከብርህ እኛ የመዳም ቅመሞች ኑርልን

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 9 месяцев назад

    በጣም ግሩም ገለጻ ነው ዶክተር። ችግሬን በትክክል ነው ማሳየት የቻልከው። ለመፍትሄውም ያስተማርከንን እሞክራለሁ። አመሰግናለሁ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 4 месяца назад +4

    ትክክል ! ጎበዝ ዶግተር !❤

  • @hythggt
    @hythggt 2 месяца назад +1

    ዶክተር በጣም ጡሩ ትምህርት ነው በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج Год назад +10

    ዶከተርየ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @Sofiyyoutube-dd3sb
    @Sofiyyoutube-dd3sb 8 дней назад

    ሰላም ደክተር በጣም የምንፈልገዉነዉ ሀቂቃ እናመሰግናለን በተለይ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ቆመን ስንዉል በጣም ነዉ የሚከብደዉ 🎉🎉🎉🎉

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 Год назад +347

    እኔ አረብ ሀገር ነኝ በጣም ነው የሚያመኝ ጧት ጧት ጭራሽ መሬት መንካት ይከብደኛል

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +129

      በቪዲዮው ላይ ያሳየሁትን እንቅስቃሴ ያድርጉ፣ ጥሩ መፍትሄ ነው።

    • @ayshajemal7295
      @ayshajemal7295 Год назад +25

      በተቻለሽ መጠን መቆም አታብዢ ባገኝሱ አጋጣሚ ለመቀመጥ ሞክሪ ለሰከንድም ቢሆን

    • @kdesitwndea4005
      @kdesitwndea4005 Год назад +42

      የሰው ሀገር ከባድ ነው በፈለግነው ስሀት መቀመጥ አንችልም እግዚአብሄር ይጠብቀን ብቻ

    • @samilanicell8907
      @samilanicell8907 Год назад +3

      Ayizosh Emma Egziabher kanchi gar yihun

    • @tsehayalemu449
      @tsehayalemu449 Год назад +1

      Enam Takata motku yamadame qemme

  • @birhanuendris6231
    @birhanuendris6231 Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እውቀትህን ያብዛልህ ጤናህን ይሰጥ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 6 месяцев назад +6

    አላህ ኸይርጀዛክን. ይክፈልክ. ይህበሻታብዙ እኛየመዳምቅመሞችን. ነዉ የሚያጠቃንቆመን. ስለምንዉል

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Год назад +2

    ወይ እስካሁን ያብራራኸው ሀሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን እኔ እግሬን በጣም ያመኛል ለብዙ አመታት ለውጥ ያልመጣልኝ ነገር ቢኖር ይህ ህመም ነው ሀኪም ቤት ብሄድም ግን ተመሳሳይ መድሀኒትና ተመሳሳይ ህክምና ነው የሚደረግልኝ ግን ወዳው የስራ ጫ ሲፈጠር ይመሙ ይመለሳል ለውጥ የለም 😢

  • @frpHom
    @frpHom Год назад +8

    ❤እናመስግንአለን ዶክተር

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Год назад +1

    ውይይይይይ ይህንን ምክር ለእኔ ለራሴ የነገርከኝ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ያልሞከርኩት ህክምና የለም ግን በፍፁም አልተሻልኝም በእርግጥ ዶ/ሮቹ አንተ ያልከውን ነግረውኛል እኔ ግን ሰነፍ እየሆንኩ በአግባቡ አልተጠቀምኩትም ሰነፍ ነኝ አሁን እርግጠኛ ነኝ እጀምረዋለሁ

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk Год назад +5

    ዶክተራችን ተባረክ እንዳንተ ዓይነት ያብዛልን።

  • @HaregMulat
    @HaregMulat 2 месяца назад

    Thanks!

  • @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ

    ዶክተርየ የእኛን በሽታ እያገኘህልን ነው ሀረብ ሀገር ያለነው ሴቶች ማንም አልተረዳን እጂ መጨረሻችን በሽታ ታቅፎ ቁጭ ነው ከስንት አንድ ነው ጤነኛ አብዛሀኛዎቹ በሽተኛ ነነ 😥😥

  • @almazarsema2675
    @almazarsema2675 Год назад +1

    ሰላም ዶክተር እግዛብሔር የስጥልኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @Ethio631
    @Ethio631 Год назад +5

    D. r. እባክህ ያለጊዜው የመጣን የፊት መሸብሸብ ይከላከላል ስለ ተባለው COLLAGEN ጥቅምና ጉዳት በተጨማሪም ፓውደሩን ወይንስ የሚዋጠውን ወይንም ክሬሙን የትኛውን ብንጠቀም እንደሚሻልና አይነታቸውን ቪዲዮ ስራልን

  • @zementechilo8540
    @zementechilo8540 9 месяцев назад

    አር ደክተር ሽ አመት የአኑሪህ ትምህርት ጥሩ ጠቃሜ ነው ያለህ❤❤❤

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl Год назад +13

    በትክክል ነዉ ህመሙን የገለጽክልን ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር👍👍👍👍🙏

  • @tsehaymegersa2145
    @tsehaymegersa2145 9 месяцев назад +1

    Wey Gud Ene bicha meslogn neber leka hulum ye egir emamtgna new comment bemanbebi ye tsenanaw . Dr. Thank you somuch .

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 Год назад +90

    በተለይ እኛ የማዳም ቅመሞች ነን እረሳችን እጠብቅ እላለዉ ቅመሞቼ

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Год назад +2

      ደምሪኝ

    • @tigstt2119
      @tigstt2119 Год назад

      እረ ተሰቃየሁ በተለይ ጥዋት መሬት አያስነካኝም

    • @bemnetgirma5126
      @bemnetgirma5126 8 месяцев назад

      ምን ለማለት እንደፈለግህ አልገባኝም ዶ/ር

    • @bemnetgirma5126
      @bemnetgirma5126 8 месяцев назад

      ምን ለማለት እነደፈለግህ አልነባነኝም ዶ/ር

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Год назад +1

    ዶክተር/እኔአረብሀገርነኝበጣምነው
    የሚያመኝ/ጧትጧትጭራሸ
    መሬትመንካትየከብደኛል

  • @jujubintalihhh7769
    @jujubintalihhh7769 Год назад +13

    ዶክተር ረጅም እድሜ ይጥክ ከጤናጋ ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን እኔ ፋና እግሬ ውስጡን ያቃጥለኛል

  • @KidistEshetu-ix6zz
    @KidistEshetu-ix6zz Месяц назад

    እውቀትህን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ያድልህ ዶክ

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 Год назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ስለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር የሰለሞን ጥበብ እና ለላውንም ሁሉ ይስጥክ አከብራለሁ 🙏

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh Месяц назад

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ እኔ ብዙ ጊዜ ዉስጥ እግሬን በጣም ያቃጥለኛል ብዙ ሰዓት ስለምቆም ስራ ስቀንስ ደሞ ይተወኛል

  • @MeleseGardie-dy4rf
    @MeleseGardie-dy4rf Год назад +8

    በእውነቱ እሚገርም አገላለፅ ነው
    thank you dr

  • @tesemealemu
    @tesemealemu Год назад +1

    የተረከስ እንፌክሽን እንዴት እንካለከል አመሰግናለው ።

  • @zebu4271
    @zebu4271 Год назад +9

    አህለንንንንን የኛ ልበቀና ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን እንኳን ደና መጣህልንንንን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад

      እንኳን ደና ቆዩኝ፣ ከልብ አመሰግናለሁ ።

    • @سكينةأثيوبيا
      @سكينةأثيوبيا Год назад

      Slamnaw doktor Ene abate Eshok Egiru lay Gabito LyawTut aytaym riko sihed ymawal masam gabito afar sinakaw Egiru ybiTal mindenaw malaw

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Год назад

      ደምሪኝ

  • @tarikuagebre4861
    @tarikuagebre4861 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር እኔም ተረከዜን እያመመኝ ነው ያስተላለፍከውን መልካም ምክሮች ሁሉ እሞክራለሁ

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 Год назад +6

    በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @AbinetAsefa-c4f
    @AbinetAsefa-c4f 12 дней назад

    አገልግሎት የምትሰጥበትን አድራሻ ብታሳውቀን እመሰግናለው ዶክተር

  • @bezasisay-uo1fh
    @bezasisay-uo1fh Год назад +7

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @fanafana9137
    @fanafana9137 9 месяцев назад +1

    እኔ ጉልበቴን ነው ሚያመኝ ግራውን ተኝቼ እንኳን እንደስው ነው ሚቀስቅስኝ ህመሙ እባክህ ዶክተር የሆነ ነገር በለኝ

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 Год назад +5

    ዶክተራችን ተባረክልን 🙏🙏❤️❤️

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h 8 месяцев назад

    ጥሩ ተምህርት ሰጪ ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @hawa-ne
    @hawa-ne Год назад +5

    ኸረ ዶክተር እኔ ጉልበቴን እና ተረከዜን በጣም ያመኛል እፍፍፍ ስራ የምሰራበት ነው እያልኩ ምንም ነገርም አልተጠቀምኩ ግን በጣም ያመኛል በተለይ ስቆም 😢😢

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 4 месяца назад

      እኔም😢

    • @rosa4092
      @rosa4092 4 месяца назад

      😢ወላሂ ተስቃየሁ እኔ ተሻለሽ በአላህ

  • @AlemMetku-pf7iq
    @AlemMetku-pf7iq Год назад

    ዶክተር ሠይፈ አመሠግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው ያልከው ሁሉ የሚሰማኝ ስሜት ነው በጣም ተቸግሬአለሁ አሁን ያልከውን ሁሉ አደርጋለሁ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Год назад +69

    ወደ ሀገር ስንገባ ምርመራ ቢኖር አንድ ጤነኛ ሰዉ አይገኝም 😢😢😢

  • @Habesha8286
    @Habesha8286 Месяц назад

    Thank u D.r dena yemhon yemeselengal😊

  • @atsedechirotaw7590
    @atsedechirotaw7590 Год назад +6

    ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሁን የዛሬው ትምህርት ለእኔ ነው እስኪ ልጨርሰው ውስጥ እግሬን ተቃጠልኩኝ

  • @እሙሀፈሳነኝ
    @እሙሀፈሳነኝ 8 месяцев назад +1

    ደኩተረረ እኔ በጣም ቁረረጢማትአለብኝ በምንደነዉእምለቀቀኝ መሠሢልኝ ቁረረጢማኑ

  • @kalkdankalkdan2063
    @kalkdankalkdan2063 Год назад +26

    በዚ ህመም እኔ ነኝ የተሰቃየሁት ዶክተር በሰደት ላይ 😢

    • @chunachuaa8647
      @chunachuaa8647 Год назад +1

      አግርነ በጣም የቃጥለኛል አና መቅምያቅተኛል

    • @ergoyegetahun1494
      @ergoyegetahun1494 Год назад

      ማማየ እኔም ነኝ ሱቅ ላይ ነው የምሰራው ቆሜ እየዋልኩ በጣም ነው የሚያመኝ

    • @zeharahassen2396
      @zeharahassen2396 11 месяцев назад

      Ayezoshe yene ehet Allhe kane eskameyiwatleshe derase inshaallhe!

  • @AbcdeBcx
    @AbcdeBcx 6 месяцев назад

    ስለአስተማርከኝአመሰግናለዉዶክተር

  • @hamziyamuhammed4127
    @hamziyamuhammed4127 Год назад +7

    ሰላም : ስለ ጉልበት ህመም ማብራሪያ ብትሰጠን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +7

      በሌላ ቪዲዮ እመለሳለሁ።

    • @hayutihim5384
      @hayutihim5384 Год назад

      ​@@Dr.SeifeWorkudoctor ትንሻሿ እህቴ ማታ ማታ እቅሬን ይቆረጥመኛል ትላለች ምንድነው መፍትሄው

    • @heratoherato
      @heratoherato 8 месяцев назад

      ❤​@@Dr.SeifeWorku

  • @Lubaba07-r1p
    @Lubaba07-r1p 7 месяцев назад

    ዶከተር ሰይፈ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው እኔም ተረከዜን እስከ ቁርጭምጭምቴ እያበጠ ብኝ ነው ግን የስራ ብዛትና የመቆም መሰለኝ ብየነበር ስለአሰረዳኸኝ አመሰግናለሁ ክበርልን ❤️👍

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    በጣም🙏እናመሰግናለን ወይ ጉድ የማናውቀውን ከባድ የእግር ሚስጥር አሳወከን ተባረክ

  • @TekalignGeleta-u2s
    @TekalignGeleta-u2s Год назад

    አመሰግናለሁ ዶር ፥ ዋና ህመሜና መፍትሄውን ሰለአስረዳኸኝ ዶር ተባረክልኝ

  • @gechking6691
    @gechking6691 Год назад +1

    What you are saying is my pain. Thankyou for your explation i will try your first solutions.

  • @MintuSilashi
    @MintuSilashi 24 дня назад

    አመሰግናለው ዶክተር

  • @edengirma8467
    @edengirma8467 Год назад

    የውስጥ እግር መቆጥቆጥና ማመስ ምን እንጠቀም እባክህ ዶክተር

  • @simegnketsela2148
    @simegnketsela2148 Год назад

    በጣም ነው የማመሰግነው ጌታ ይባርክህ ትክክል ቸግሪን የነገርከኝ ኤክሰርሳይሱን እሞክረዋለሁ ውጤቱን እፅፍልሀለሁ

  • @VoicaSan
    @VoicaSan 8 месяцев назад

    በጣም እናመሰግን አለን ዶክተር በዚህመም እየተሰቃየሁኝ ነው እንደዎ ምክሮዎን ቢለግሱኝ እደሜና ጤና እመኝልህ አለው

  • @shimelisAmente
    @shimelisAmente 8 месяцев назад

    bone spur የሚባለውስ መፍትሔው ምንድነው ?

  • @ethopa810
    @ethopa810 Год назад +2

    አስተምሮትህ ደስ ይላል በራታ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @FromFatema
    @FromFatema 7 месяцев назад

    ዶክተር በጣም እናመሰግናል እኔ ከልጅነት ጀምሮ ነው ማያመኝ አሁን ብሶበታል እሞክረዋለው

  • @AaSs-eg7pg
    @AaSs-eg7pg Год назад

    ዶክተረ ለሰጠሂን ማብራሬያ በጣም እናመስግናለን ከዚህ በመቀጠል ጥያቂ አለኝ እሱም እኔ ሽጤን እና አዳድ ግዜ ወገቤን ያመኛል ከዛ በመቀጠል በብዛት ውስጥ እግሬን እና ተረገዜን ያመኛል አተ እዳብራራሄው ተቅልፊ ትነሳና ብዙው ተቀምጨ ትነሳ ያመኛል እና በድጋሚ መዳኛውን እድታብራራል በጉጉት እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @senaitfkadu-vy4dx
    @senaitfkadu-vy4dx Год назад

    ዳክተር አመስግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @weyinshetzenaye-xm9md
    @weyinshetzenaye-xm9md 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ደክተር እድሜናጤና ይስጥልን

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 6 месяцев назад

    በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ መልካም ሰዉ ነህ ዶክተር❤❤❤

  • @mercysisay9044
    @mercysisay9044 4 месяца назад

    በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ የት ነዉ አድራሻህ

  • @Nejat493
    @Nejat493 Год назад

    ሰላም ዶክተስ እስኪ ስለ ኤች እይታ አዲስ ምልክቶች ንገረን

  • @salemichaeltilahun2404
    @salemichaeltilahun2404 7 месяцев назад

    How can resolve such case caused by diabetics?

  • @jemilaali5977
    @jemilaali5977 2 месяца назад

    ዶክተር አላህ በረካ ያርግእ በጣም ተቸግሬ ነበር

  • @MrVip-g1j
    @MrVip-g1j 2 месяца назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @AsnakechMengistu-dw9bc
    @AsnakechMengistu-dw9bc Месяц назад

    ዶ/ር ስለ ጤና ትምህርትህ በጣም እያመሰገንኩ እባክህ ዶ/ር እኔ እግሬ ተረከዝ ላይ ጠንካራ ስጫነው የሚያመጭ ድንጋይ የሆነ ቦታ አለ ስረግጥና እሩቅ መንገድ ስሄድ ጎኔን በሙሉ እግሬን በጣም ያመኛል ህክምናው ካለ እባክህ ብትጠቁመኝና ብታከም ለሰው ሳሳይ ኪንታሮት ነው ይሉኛል እባክህ መልሱን በቶሎ መታየትና መታከም እፈልጋለሁ አሁን አሁን በጣም እያመመኝ ነው

  • @TiruworkShegole
    @TiruworkShegole Год назад

    ይኸውልህ ዶ/ር ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል እኔ አንተ የገለጽከው የህመም ስሜት አለብኝአሁን ግን ከቁርጭምጭሚቴ ትንሽ ከፍ ብለህ ያለው እግሬ ላይ ህመም ስሜት ሳይኖረው እንደማበጥ ብሎ በጣም ጠቆሮ ነበር አሁን ደግሞ አብጦ የነበረበት ቦታ ካለው የእግር ክፍሌ ተለይቶ ወደ ውስጥ እንደ መስመጥ አለ ምን ትመክረኛለህ

  • @AlmazG-zd7hv
    @AlmazG-zd7hv 2 месяца назад

    ዶክተር ሠይፈ በጣም አመሰግናለሁ ሰለምታሰተምረን መልካም የጤና ትምህርት👍🏻
    እኔም እርዳታህን እፈልጋለህ ለአንድ አመት መራመድ አቅቶኝ ነበር መጨረሻ ላይ የተገኘው meningioma tumor in thoracic spine ላይ ነበረ የተገኘው በሰርጀራ ተወገደልኝል እራሴን ችየ መራመድ ጀምሬአለህ ከ6 ወር በሀላ ግን መደንዘዙ አለ እሰከአሁን ምን ትመክረኛለህ ?
    በጣም አመሰግናለህ።

  • @zeynbeahemd2683
    @zeynbeahemd2683 3 месяца назад

    አመሰግናለሁ በጣም የምቸገረው በጣም ያቃጥለኛ ሙከየፍ ከፍቼትንሽ ስቀመጥ በጣም ይቀዘቅዘኛል አዳንዴ ሱቅ ላይ ስጋዝ በጣም ሲሞቀኝ ጫማዬን አልቄ በባድ እግሬ እሆናለሁ ምን ይህን ዶክተር

  • @bakhtali2132
    @bakhtali2132 Год назад

    እድሜ ይስጥሕ የኔ ሕመም ተረከዜ ጧኋት ከመኝታ ተነስቼ መራመድ አልችልም አሑን ደግሞ በቀኝ በኩል ጎኔን እያመመኝ ነው panadol ስወስድ ለውጥ አለው ግን እሰከመቼ ዶ/ር

  • @MohamedAmalik-f9k
    @MohamedAmalik-f9k 3 месяца назад

    አሠላሙአለይኩም በመጀመሪያ ህክምናውን ጠዋትና ማታ የምናደርገው ወይስ በተመቸን ሰአት ነው

  • @bezayeshitla7719
    @bezayeshitla7719 8 месяцев назад

    How about feet burning and food intolerance or stomach issues Please

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 11 месяцев назад

    በጣም ቆንጆ መልእክት ነው ። በሚይመች ጫማ በመሔድ የጀመረኝ ነው ።

  • @bizuayehufirew6753
    @bizuayehufirew6753 9 месяцев назад

    Please what about pinky toe pain?

  • @dinashiferaw1133
    @dinashiferaw1133 7 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🏾 የኔ ግን ውስጥ እግሬን መቆርጠም ነው እባክህ ዶክተር ምን ላድርግ?

  • @ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ
    @ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ትምህርትህ በጣም መልካም ነው

  • @AmelGe-sn9rv
    @AmelGe-sn9rv 8 месяцев назад

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አረብ ሀገር ያለን ሴቶች የተቸገርንበት ነጥብ ስላጋራኸን እናመሰግናለን

  • @HananBadele
    @HananBadele 5 месяцев назад

    Dr. በጣም አመሰግናለው ከዚሕ የተሻለ ለውጥ እንደሚኖረኝ አምናለው እንቅስቅሴ ካደረኩኝ ብሐላ እውስጡ በጣም ነው የሚበላኝ የሚያቅጥለንም ለተውሰነ ደቂቂ ሌላው ደሞ እንቅስቅሴው ለወገቤም የሚሰማኝ ሕመም በጣም ለውጥ አይቼበታለው ከልብ አመሰግናለው

  • @yaredsime3836
    @yaredsime3836 Год назад

    እጀግ በጣም ነው የማመሰግነው ችግሬን ነው ያየውት!

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 8 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @gemachisenkossa8784
    @gemachisenkossa8784 3 месяца назад

    Plantar calcaneal small spur treatment?

  • @abebawkebedetaffesse3615
    @abebawkebedetaffesse3615 Год назад

    አመሰግናለሁ!!
    ከማብራሪያህ እንደተረዳሁት ከሆነ
    የ እኔም ችግር ከመጀመሪያው ህመም ጋር ይመሳሰላል። ወደ ህክምና ሄጄ
    Xray ታይቼ አጥንት በቅሎብሀል ተብዬ መርፌ ተወግቼ ጥቂት ቀናት እፎይታ አገኘሁ። ቢሆንም ብዙም ሳይቆይ ህመም ስላገረሸብኝ የአንተን ት/ርት ተግባራዊ ለማድረግ ወስኜያለሁ።

  • @yenneshengda6213
    @yenneshengda6213 Год назад

    ዶክተር ተባረክልን ትክክል እኮነሕ ሕመሙ ገለፅከዉ እኮ

  • @marysweet647
    @marysweet647 8 месяцев назад

    በጣም አናመሰግናለን ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @MaramaTemam
    @MaramaTemam 8 месяцев назад

    ሰላም ተደጋጋሚ ተረኩሴን ያቃጭለኛል

  • @abrahamgizaw4516
    @abrahamgizaw4516 Год назад

    ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሁን እባክህ የትከሻና የጉልበት አርትራይተስ በምን መልኩ ሊድን ይችላል? ምን አይነት ምግቦችን መመገብና እንዲሁም አለመመገብ ይከለክላል? ተባረክ።

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀትንህ እምላክ ይባርክልህ❤

  • @wubitbezwuneh7397
    @wubitbezwuneh7397 8 месяцев назад

    ዶክተር እንዴት እንደምታስረዳ በጣም ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን