Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Amen amen amen 🙏
አሜን
ውይ አምላኬ እባክህ ማራት እነዚ ሰዎች ጨርቋን ሳያስጥሏት።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤
ከሁሉም በላይ ቅድሚያ የምደሰትበት ኢትዮጵያዊነቴ እና ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ለሰጠኝ አምላኬ ለዘላለም አመሰግነዋለሁ።
yewnet kale ywetn yasemaln
አምላክ ያክብርህ🕊የድንግል ማሪያም ልጅ🕊 🕊አልፋና ኦሜጋ🕊🇪🇹ለኢትዮጵያና ለሕዝቧቿ 🇪🇹 ምህረትን ሰላምን ይላክልን ።
እውነት ነው ኦርቶዶክስ የተረጋጋች ሐይማኖት ናት ከስዋ በመሆኔ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሀለው
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አድርጎ ስለፈጠረኝ ሁሌም አመሰግንሃለሁ ወንድማችን ነጋሽ እመብርሃን ትጠብቅህ
የተዋህዶ ልጆች ላይክ እያድርጋችሁ
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏
ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሄር ከነቤተቦችህ ይባርክህ በጣም ነው ምንወድህ
አል ል ል ል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ
ልልልልል❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ነጋሽ ስለሁሉም እግዚያብሄ ይመስገን ልቦና ይስጠን ምህረቱን ያውርድልን
የኔ ውድ ልጅ እመቤቴ ታሳድግልኝ😂😂😂😂🎉😂😂😂😂🎉
አግዚአብሔር ይርዳቸው ። ' ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ "
ኡጋንዳ የሄሁሉ ሰው አለ የሚገርም ነውበጣም ያስቀናሉ እግዚያብሄር ያሰቡትን ያሳካላቸው ነጋሽ አንተንም እናመስግናለን
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን❤እናመስግናለን❤በርታልን❤
ማርያምን በጣም ነው ያሳቀችኝ በጩፍ ካራቴ ዳንኩኝ አለች ማሰቢሽን ሲቀላቅልብሽ ምን ልትይ ትችያለሽ የማትረቢ አንች የፍለግሽውን ያክል ብትለፍልፊም የሚሰማሽ ያለ አይመስለኝም
❤❤❤❤❤ orthodox
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰንት ሰቶሸ ይሆን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እረ ምን ጉድ ነዉ ምነዉ በማይመጡ መጡ አይ ይች ባቄላ ያደረች እነደሁ
ኦርቶዶክሰ ሀገር ናት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
እዉነት ነዉ🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏🙏♥️
እንዴትናችሁ ነጋሽዬ የምታቀርቡት ነገር በጣም አክብሮት አለኝ እድሜያችሁ ያርዝምልኝ ጤንነት ከጸጋ ያድልልኝ🙏🙏🙏አምላክ ይርዳችሁ አርያ መካሻንም እንደዛው
ነጋሽየ ክበርልን ልጃችን እመብርሀን ትጠብቅልን በርታልን
እግዚአብሔር ሰላምን ይላክልን የመከራዉን ዘመን ያሳጥርልን አግዚአብሔር
ሁሌም ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ አምላኬን ዘወትር አመሠግነዋለሁ
አሜን አሜን
አሚን_3❤❤❤
የድራማው ደሬክተር ፆም እንኳን እንደሆነ እንኳን አያስተውሱም😥😥😥😥 የገለበቸው ደብሎስ ኦርቶዶክስን መጥቀት እንደ ፅድቅ እንድቆጥሩ አድርጓል😭😭😭
ሰላም ለኪ አቤቱ አምላካችን ሆይ ተመስገን
Amen Amen Amen ❤❤❤
May God bless u brother!!! I love your conviction!!!
አሜን(3)
ኑበብርሀኑተመላለሱበጨለማተቀምጣቹበረሳቹአትቀልዱእግዛቤሕርልቦናይስጣቹ❤❤❤❤❤❤
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር!!❤❤❤
ሰላም ለአንቴ ይሁን
ኡፍ ታድለን ሰው እንዴት በራሱ እምነት ይቀናል እኝኳንሞ የአባቴ ልጅ አደረከኝ የድንግል ልጅ ስምህ ይባረክ
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሆኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስ ገብርኤል ይባርካችው ክርስትያኑች👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒
መንፈሱ ነው የሚለፈልፈው እራሶ አይደለምችም መደሐኒአለም ደልባቸው ይመልሳቸው
ወገኖች ቃሉን አንስተውም! መለኮት እኔ መሆን አለብኝ ሲል ተጣለ! ጌታ አስመሳዩን ተጠንቀቁ ብሎናል! ጂኒው ጠንቋይ ገብርኤል፥ ሚካኤል፥ ወራዊ በዓል ግፍያ ነው! ሺዎች ይሄዳሉ!!!
❤ ሰላም ወንድሜነጋሽእደምንአለህከዚበፊንትበአለማዊሚዲላይበትንሹአውቅሀለውአሁንደሞይህንየመሰለመንፈሳዊሚዲያላይሳይበጣምነውደስያለኝአሁንምእግዚአብሔርብርታቱአብዝቶይስጥ
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግ ልጂ ተባርክ እመብርሀን ታሳድግ በልጃዋ መስቀል ትባረክህ👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒
Amen
ስላም ለአንተ ይሁን
ወንትህን ነዉ ነጋሽ ወንድማችን አ አ ሆነ በሌላ ከተማዎች ያሉ ቤተክርስትያን ምንጣፍ እየሻገተ ጧፍ እየተበላሸ እስኪ ለገጠሩ ዘመናት ላስቆጠሩ ታሪካዊ ቤተክርስትያን እንዳይረዱ ተበላሽቶ ይጣላል ስለዚህ አሁን ሁሉም ነቅቷል ሁሉም የሚልከዉ ወደ ተገዳዉ ነዉ ጥሩ መልሰሀል በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ሰላም ለሁላችንም ይሁንልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ነጋሽ እናመሰግናለን። በርታ።
Gananw ENA Haylo Anta Eyaw
እዉነት እውነት እላችኃለሁ ቅዱሳን ን መላእታትን ዘመናትን ወራትን በሀሴት የሚያሳልፈን እምነታችን የፀና ስለሆነ ነው
የካፓላው ላይ እኔም አለሁ ነጋሽ የኤርትራ ቤተክርስቲያን ነው በጣም ነው የምንከባበረው ማን እንዴ ላከልህም አወቃለሁ
እኔ የምለው የራሣቸውን ሐይማኖት ማራመድ አይሆንላቸውም እኛን ካልጠሩ ካልተሳደቡ አይሆንላቸውመን?
yasaznale yhne hyimanote belo mekble negu e/g bebytu yatsnahe
እሰይ የድንግልል ልጅ ስምህ ይባረክ
Geta hoy zem atebel
ነግዬ የመድዬ አገልጋይ
ለደጁ ያብቀን❤❤❤❤❤❤
ንግሽ ትምኔሉን አስትካክል ምክንያቱም ድቆን ሄኖክ ⛪⛪👍ህይሌ ለምንም ምልስ አስልጥም
በርታ ወንማችን
እግዚአብሔር ይማርሽ የድፍረት ጥግ
Ydenkro Lesotho Melso melalso JIL AYMUT ENDYACAWUT
እዩ የሚባል ስይጣን አለ ሴትዬዋን እሾህን በላት
ውቨታም ድራማ መሆኑ ነው።በካራቴ የትም አትድኝም አሁንም አልዳንሽም የሚናገር መንፈሱ ነው። ቅዱስ ገብሬልንማ አትችሉም ያቃጥላችሗል ወደ አውነቱ ወደ ተዋህዶ ተመለሱ አትዘግዩ።
Egzabher yemsgen orthodox yaderegene
BETAM DES YEMIL AKERAREB I AM NEW TO THE CHANNEL BUT IT IS INTERESTING.THANK YOU OUR BROTHER NEGASH .
Dn Henok Haile Wondmachin Kale hiwot yasemalinMenafikan libona yistachihu
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ጉድ
❤
በርታልን ወንድማችን
አሉባልታ ነዉ ምስክርነት እብድ ነዉ የምትመስለዉ እዩ ጩፋ የተማመነዉ ተማምኖ ነዉ የሰውን እምነት የሚያጣጥለዉ አቤት የዚህ ሰዉ አወዳደቅ
Gud newu sewu legenzeb bilo hilinawun yishetal
😂መናፍቃን መስማት ይደክማል ይታክታል በቃ አለመስማት አለማየት ።
Ydanchi mesloatal bisobatal eko
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
🤲🤲🤲🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭💪💪
የዲምቱ ቅ/ገብርኤል አካውንት?????????
መስቀል እየረገጥ ሰው መተቸቲ አከቢድሚ
Abetu lebona seten
ሠላም ነው እኔም ዪቱብ ሰብሰክርይብ አደርጉን እሸ እህቴ ና ወንድሜ
Dbui
ይሔው ❤❤❤❤
የ ቡና አስጨፋሪ ነው የሚመስለው
የት ነዉ?
አይ ቤጤ
አውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው ማለት መቺ እሴት ነው የሚሰራው
አይ ነጋሽዬ ንግግርህኮ አንጀት አርስኮ ነህ እውነት ያሣዝናል
ምን ጉድ ነው ግን ምን ብናደርግ ነው ከላያችን ላይ ሊወርዱ የሚችሉት 1997 የመጣ ብን መታአት
ወይ እዩ አሳበደው ይህን ሞንጎል ህዝብ
አቤት ድራማ መቼ ይሆን ልብ የሚገዙት መናፍቆች 😂😂
እውነት ነው ወንድሜ ነጋሽ ገና በሀይለኛው ነው የታመመችው እሱ ይማራት!!!
ስንት ተከፍሎሽ ነው
ብር ተከፍሎ እኮ ነው የሚትቀሳፈተው😂😂😂😂ልሳንሺን ይዝጋው
Wedelay ayshenam 😅😅😅😅😅
ጉራጌ በሐይማኖቱ በሐገሩ በቤተሰቡ በስራ አይደራደርም
ለነገሩ ሉተር አባታቸው ምንም ስርአት ስላልሰራላቸው ምን ያድርጉ በቅናት እየተቃጠሉ ኦርቶዶክስ ሲሰድቡ ይኖራሉ እኛ ግን በአለት ላይ ስለተመሰረትን እንደሰታለን እውነተኛ ክርስቶስን ስለምናመልክ ዲያብሎስ እንደሚቃጠል እናውቃለን ስለዚህ ለነዚህ ተረታሞች ጊዜ የለንም የተዋህዶ ልጆች
ስንት ነው የከፈሎሺ ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይማርሸ
Amen amen amen 🙏
አሜን
ውይ አምላኬ እባክህ ማራት እነዚ ሰዎች ጨርቋን ሳያስጥሏት።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤
ከሁሉም በላይ ቅድሚያ የምደሰትበት ኢትዮጵያዊነቴ እና ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ለሰጠኝ አምላኬ ለዘላለም አመሰግነዋለሁ።
yewnet kale ywetn yasemaln
አምላክ ያክብርህ
🕊የድንግል ማሪያም ልጅ🕊
🕊አልፋና ኦሜጋ🕊
🇪🇹ለኢትዮጵያና ለሕዝቧቿ 🇪🇹
ምህረትን ሰላምን ይላክልን ።
እውነት ነው ኦርቶዶክስ የተረጋጋች ሐይማኖት ናት ከስዋ በመሆኔ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሀለው
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አድርጎ ስለፈጠረኝ ሁሌም አመሰግንሃለሁ ወንድማችን ነጋሽ እመብርሃን ትጠብቅህ
የተዋህዶ ልጆች ላይክ እያድርጋችሁ
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏
ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሄር ከነቤተቦችህ ይባርክህ በጣም ነው ምንወድህ
አል ል ል ል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ
ልልልልል❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ነጋሽ ስለሁሉም እግዚያብሄ ይመስገን ልቦና ይስጠን ምህረቱን ያውርድልን
የኔ ውድ ልጅ እመቤቴ ታሳድግልኝ😂😂😂😂🎉😂😂😂😂🎉
አግዚአብሔር ይርዳቸው ። ' ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ "
ኡጋንዳ የሄሁሉ ሰው አለ የሚገርም ነውበጣም ያስቀናሉ እግዚያብሄር ያሰቡትን ያሳካላቸው ነጋሽ አንተንም እናመስግናለን
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን❤እናመስግናለን❤በርታልን❤
ማርያምን በጣም ነው ያሳቀችኝ በጩፍ ካራቴ ዳንኩኝ አለች ማሰቢሽን ሲቀላቅልብሽ ምን ልትይ ትችያለሽ የማትረቢ አንች የፍለግሽውን ያክል ብትለፍልፊም የሚሰማሽ ያለ አይመስለኝም
❤❤❤❤❤ orthodox
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰንት ሰቶሸ ይሆን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እረ ምን ጉድ ነዉ ምነዉ በማይመጡ መጡ አይ ይች ባቄላ ያደረች እነደሁ
ኦርቶዶክሰ ሀገር ናት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
እዉነት ነዉ🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏🙏♥️
እንዴትናችሁ ነጋሽዬ የምታቀርቡት ነገር በጣም አክብሮት አለኝ እድሜያችሁ ያርዝምልኝ ጤንነት ከጸጋ ያድልልኝ🙏🙏🙏አምላክ ይርዳችሁ አርያ መካሻንም እንደዛው
ነጋሽየ ክበርልን ልጃችን እመብርሀን ትጠብቅልን በርታልን
እግዚአብሔር ሰላምን ይላክልን የመከራዉን ዘመን ያሳጥርልን አግዚአብሔር
ሁሌም ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ አምላኬን ዘወትር አመሠግነዋለሁ
አሜን አሜን
አሚን_3❤❤❤
የድራማው ደሬክተር ፆም እንኳን እንደሆነ እንኳን አያስተውሱም😥😥😥😥 የገለበቸው ደብሎስ ኦርቶዶክስን መጥቀት እንደ ፅድቅ እንድቆጥሩ አድርጓል😭😭😭
ሰላም ለኪ አቤቱ አምላካችን ሆይ ተመስገን
Amen Amen Amen ❤❤❤
May God bless u brother!!! I love your conviction!!!
አሜን(3)
ኑበብርሀኑተመላለሱበጨለማተቀምጣቹበረሳቹአትቀልዱእግዛቤሕር
ልቦናይስጣቹ❤❤❤❤❤❤
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር!!❤❤❤
ሰላም ለአንቴ ይሁን
ኡፍ ታድለን ሰው እንዴት በራሱ እምነት ይቀናል እኝኳንሞ የአባቴ ልጅ አደረከኝ የድንግል ልጅ ስምህ ይባረክ
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሆኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስ ገብርኤል ይባርካችው ክርስትያኑች👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒
መንፈሱ ነው የሚለፈልፈው እራሶ አይደለምችም መደሐኒአለም ደልባቸው ይመልሳቸው
ወገኖች ቃሉን አንስተውም! መለኮት እኔ መሆን አለብኝ ሲል ተጣለ! ጌታ አስመሳዩን ተጠንቀቁ ብሎናል! ጂኒው ጠንቋይ ገብርኤል፥ ሚካኤል፥ ወራዊ በዓል ግፍያ ነው! ሺዎች ይሄዳሉ!!!
❤ ሰላም ወንድሜነጋሽእደምንአለህከዚበፊንትበአለማዊሚዲላይበትንሹአውቅሀለውአሁንደሞይህንየመሰለመንፈሳዊሚዲያላይሳይበጣምነውደስያለኝአሁንምእግዚአብሔርብርታቱአብዝቶይስጥ
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግ ልጂ ተባርክ እመብርሀን ታሳድግ በልጃዋ መስቀል ትባረክህ👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒
Amen
ስላም ለአንተ ይሁን
ወንትህን ነዉ ነጋሽ ወንድማችን አ አ ሆነ በሌላ ከተማዎች ያሉ ቤተክርስትያን ምንጣፍ እየሻገተ ጧፍ እየተበላሸ እስኪ ለገጠሩ ዘመናት ላስቆጠሩ ታሪካዊ ቤተክርስትያን እንዳይረዱ ተበላሽቶ ይጣላል ስለዚህ አሁን ሁሉም ነቅቷል ሁሉም የሚልከዉ ወደ ተገዳዉ ነዉ ጥሩ መልሰሀል በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ሰላም ለሁላችንም ይሁንልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ነጋሽ እናመሰግናለን። በርታ።
Gananw ENA Haylo Anta Eyaw
እዉነት እውነት እላችኃለሁ ቅዱሳን ን መላእታትን ዘመናትን ወራትን በሀሴት የሚያሳልፈን እምነታችን የፀና ስለሆነ ነው
የካፓላው ላይ እኔም አለሁ ነጋሽ የኤርትራ ቤተክርስቲያን ነው በጣም ነው የምንከባበረው ማን እንዴ ላከልህም አወቃለሁ
እኔ የምለው የራሣቸውን ሐይማኖት ማራመድ አይሆንላቸውም እኛን ካልጠሩ ካልተሳደቡ አይሆንላቸውመን?
yasaznale yhne hyimanote belo mekble negu e/g bebytu yatsnahe
እሰይ የድንግልል ልጅ ስምህ ይባረክ
Geta hoy zem atebel
ነግዬ የመድዬ አገልጋይ
ለደጁ ያብቀን❤❤❤❤❤❤
ንግሽ ትምኔሉን አስትካክል ምክንያቱም ድቆን ሄኖክ ⛪⛪👍ህይሌ ለምንም ምልስ አስልጥም
በርታ ወንማችን
እግዚአብሔር ይማርሽ የድፍረት ጥግ
Ydenkro Lesotho Melso melalso
JIL AYMUT ENDYACAWUT
እዩ የሚባል ስይጣን አለ ሴትዬዋን እሾህን በላት
ውቨታም ድራማ መሆኑ ነው።
በካራቴ የትም አትድኝም አሁንም አልዳንሽም የሚናገር መንፈሱ ነው። ቅዱስ ገብሬልንማ አትችሉም ያቃጥላችሗል ወደ አውነቱ ወደ ተዋህዶ ተመለሱ አትዘግዩ።
Egzabher yemsgen orthodox yaderegene
BETAM DES YEMIL AKERAREB I AM NEW TO THE CHANNEL BUT IT IS INTERESTING.THANK YOU OUR BROTHER NEGASH .
Dn Henok Haile Wondmachin Kale hiwot yasemalin
Menafikan libona yistachihu
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ጉድ
❤
❤
በርታልን ወንድማችን
አሉባልታ ነዉ ምስክርነት እብድ ነዉ የምትመስለዉ እዩ ጩፋ የተማመነዉ ተማምኖ ነዉ የሰውን እምነት የሚያጣጥለዉ አቤት የዚህ ሰዉ አወዳደቅ
Gud newu sewu legenzeb bilo hilinawun yishetal
😂መናፍቃን መስማት ይደክማል ይታክታል በቃ አለመስማት አለማየት ።
Ydanchi mesloatal bisobatal eko
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
🤲🤲🤲🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭💪💪
የዲምቱ ቅ/ገብርኤል አካውንት?????????
መስቀል እየረገጥ ሰው መተቸቲ አከቢድሚ
Abetu lebona seten
ሠላም ነው እኔም ዪቱብ ሰብሰክርይብ አደርጉን እሸ እህቴ ና ወንድሜ
Dbui
ይሔው ❤❤❤❤
የ ቡና አስጨፋሪ ነው የሚመስለው
የት ነዉ?
አይ ቤጤ
አውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው ማለት መቺ እሴት ነው የሚሰራው
አይ ነጋሽዬ ንግግርህኮ አንጀት አርስኮ ነህ እውነት ያሣዝናል
ምን ጉድ ነው ግን ምን ብናደርግ ነው ከላያችን ላይ ሊወርዱ የሚችሉት 1997 የመጣ ብን መታአት
ወይ እዩ አሳበደው ይህን ሞንጎል ህዝብ
አቤት ድራማ መቼ ይሆን ልብ የሚገዙት መናፍቆች 😂😂
እውነት ነው ወንድሜ ነጋሽ ገና በሀይለኛው ነው የታመመችው እሱ ይማራት!!!
ስንት ተከፍሎሽ ነው
ብር ተከፍሎ እኮ ነው የሚትቀሳፈተው😂😂😂😂
ልሳንሺን ይዝጋው