Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንቺ ቆንጆ ልጅ⁉ ይሄ ታሪክሽ ነው‼ as long as there is an internate connection የትም ቦታ ብትሄጂ ይከተልሻል።
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
የልጅቷ ዋና አላማ በፖድካስቱ ሰበብ የዲያብሎስን ስራ ማስተዋወቅ ነው፣ ህዝቤ ንቃ መንፈሱ ዘንድሮ በዝቷል። ትዳር መጥላት፣ ልጅ መውለድ አለመፈለግ፣ መስከር፣ መዘሞት እነዚህ ሁሉ የሰይጣን ተግባር ነው። ንቁ ወጣቶች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምድራችን ይድረስልን።
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ይቺ እንደ 'ባይሳ' በሚቀጥለው ዓመት በቅሌቷ EBC ይሸልማታል‼
የሚገርም ኮሜንት 👍
እረ ኢችን ልጅ እግዚአብሔር ይርዳት በዚህ አባባሎ እኔ በሷ ስይሆን በአቀረቡት ነው i can’t wait when it will be 🛑 Tiktok የትውልድ አጥፊ ነው
እድሜነ.ጤነ.ይስጥህ
አሜን! ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
💔💔💔💔💔💔😔እንዲ ነው የተሰማኝ ቃል የለኝም አኡዙቢላ
ማህበረሰብን ignore አድርጋ ማውራት ስልጣኔ መስሏት ነው እቺ እኮ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ኤልዛቤል ናት
ችላ ብላ ~ ignore አድርጋ
Selam Selam wid Beteseboch ❤
እንደዝች አይነት ኩንታል ደደብ ነው ሀገር ትውልድ ሊያጠፎ ነው የመጦት ወይኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ ወንድ ልጁ ጠፋ ቆንጆ ጥፊ ሚያቀምስ ❓❗❓❓❗❓
ትኩስ ነገር እኳን ሰላም መጣህ ለሁሉም ልቦና የስጥልን ወድማችን እናመሰግናለን ♥♥
ወንድሜ ልክ ነሕ የረገጡት ብር እነሡን መልሶ እንደሚረግጣቸው ባምንም ለራበወ ቢሠጡት ፈጣሪም ዋጋ ይሰጣቸው ነበር ግን ቤተሰቦቻችንን ድሮ ከተራበው ለጠገበው አዝናለሑ ይሉን የነበረው እንዲሕ አይነቱን ይሖን?አይ ጥጋብ።
ብር መሬት ላይ መበተን ኋላ ቀርነትና ጥጋብ ብቻ ሳይሆን ፡ የሀገሪቱ ሕጋዊ መገበያያ ገንዘብ ላይ መረማመድና መጨፈር ፡ ሕገወጥ ተግባር እንደሆነ ማን በነገራቸው። 💸
ወይ ዘንድሮ የት ሄደን መልካም ነገር እንስማ እንይ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ
የአዲሱን የአለም ሥርዓትን (666) የማለማመድ ሂደት ይመስለኛል ይህቺን ልጅ አይነት ትውልድ መፍጠር ትውልድን በተለያዬ መንገድ መግደል ነው የእኛ ግን ቅጥ ያጣ ለገንዘብ አይደለም ለማጥፋት ነው ፈረንጆች እጅግ በጣም ሥርዓት አላቸው በተለይ ነጮች እኔ ለብዙ ጊዚ ከ500 ሺ በላይ ፈረንጆች ጋር ሠርቻለሁ በጣም ጨዋ ሥርዓት ያላቸው የ666 ተከታዮች እንኳን በጣም ሥርዓት አላቸው ጉዳያቸው የገቡበትን ገንዘቡን ነው እንጂ ጠጥተው እንኳን ለሚናገሩት ነገር ተጠንቅቀው ነው
ጠፍተህብኝ ነበር😢😢በፈጣሪስም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤ሁሌም የዝግጅት ኣቀራረብህ ይመቸኛል 🎉🎉መልካም ኣዲስ ኣመት2025🎉🎉🎉🎉
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።መልካም አዲስ አመት ለሁላችንን።🎉🙏🙏🙏🎉
ሰላም!!ይቅርታ፣"ብልግና" በየትኛው ሥርዓትም ሆነ የዕምነት ተቋም አይደገፍም።በሌላ በኩል "መብት ነው?" ተብሎ መገለጹ ራሱ የመጨረሻ ዝቅጠት ነው።ያንድ ሰው መብት እስከምን ድረስ ነው? የሚለውን ስናጠይቅ፤ምንም እንኳን የንግግር፣የጽሑፍ፣___ብለን ሀሳቡን ብናንሸራሽረው፤በየትኛው መመዘኛም ሆነ ቦታ፣ደረጃ__ኢምንትና የሌላውን መብት የሚነካ ነው።የዚህ ዓይነቱን በሚዲያ ማቅረቡስ አያስንቅም፣አያስጠይቅም!!?
ፈጣጣጣጣጣሪሪሪሪ ይታረቀንንን 🤲🤲🤲
አንኮን ኸድረሳቹህ ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን! 🎉🙏🙏🙏🎉
Thanks 🙏
she needs help
በሷ አልፈርድም ያቀረባት ነው ባለጌው ከእነዚህ አይነት ጋ ነው ተቆጥረን 120.000.000የተባልነው??
Thank you for sharing 🙏💜
መንግስት ይሄ ቲክቶክ የሚባል ነገር ካልዘጋ ትዉልዱ አይኑ እያየ ገደል እየገባ ነው ። ወይስ መንግስት ቲክቶክን ከዘጋሁኝ እራሱን የሚያጠፋ ትውልድ ይበዛል አስቦ ይሆን🤔 ?!?
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
እርሶ እራሶት የሚመጥኖት ቦታ ይዋሉ። በዚህ እድሜ እማይረባ ነገር እየሰበሰቡ የሰዉ ጊዜ አያጥፉ። የግዴታ RUclips መስራት ካለቦት የራሶትን ነገር እንደ እድሜዎት እሚይያስተምር ነገር ይዘዉ ይምጡ። ከቅራቅቦ ነገር ይዉጡ እድሜ ፀጋ ነዉ።
ቅራቅንቦ? አይምሮ ላለውና ልጆች ላሉት የጥንቃቄ መልእከት ስለማስተላልፍ የሚረዳኝ ጥሩ አስተያየት እየሰጠ የዋጣል።ይብላኝልህ ለእንደ አንተ አይነቱ!
ምን አገባህ ማን ተመልከት አለህ ለምን አንተስ አትከፍትም
መንግስት እንድሆን ጸልልዩልኝ😂😂😂 እንደነዚህ አይነት ባለጌው ዘብጥያ እያወረድኩ አርባ እያስገረፍኩ አይደለም ቲክቶከር 🤔🤔🤔ብቻ ልያዘው
ታዲያ ለምን ትመለከታላችሁ ስለሷስ ባወራችሁ ቁጥር ተመልካች እያበዛችሁ ነው
ልጆች ስለሚያዩ ካልተቃወምን በምን ማቆም እንችላለን?
ለወጣቱ ትውልድ ምንድነው ይቺ ጋጠወጥ የምታስተምረው?ጠያቂዎቹስ ለምን አቀረብዋት??? ወይ ሀገራችን🥲
" HAPPY NEW YEAR!!"
ልብስ የለበሰ ሁሉ ጤነኛ እይደለም
Enat Izim Damena NEW .izaw koy belulign
ጸሀይ ይውጣልሽ የኔ እናት
ኧሷ ስትቀባጥር ለሌሎች ስራ ፈጠረች
ትክክል! ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
የበት ትል የመሰለች ልጅ ቅንቅናም
አንዴት አይነት ትውልድ እየተፈጠረ እንዳለ ይሄ የአጋንት መልእክት ያለው ሚድያ እንደሆነ እወቁ okay
ስህተቷን አንድ በአንድ እየጠቆሙ ማስተማር እንጂ አጋንንታዊ ብሎ በደፈናው መፈረጅ ፡ ወጣቶችን በመልካም ስነምግባር አያንፅም። 🤔
Tesfa kortaleche.
Bravo
Egziabher bemihretu yigobnyen 😔
She doesn't have no family for sure.
❤❤❤
እናንተ. ያልተረዳችውት. ነገር. ይመስለኛል. ልጅታ. እምነታ. ኢሎሞናቲ ነች. እነሱ. ስራቸው. ትውልድን. ማጥፋት. ነው.
Berta
ምንድነው ሴቶቹን እንደዚ የሚያረጋቸው 😂😂😂😂 ወይ ጉድ በጣም ያሳፍራሉ
😊😊😊😊😊😊
ሰላምነዉየኔአጎትመስላለክ
ባለ መነፀሯ ወደ አውሰተራሊያ ነይ እኛ በፀሐይ ሙቀት ተቃጥለናል 😂😂😂
የፀሐይ መነፅሩ ፡ ከሙቀት የ’ማዳን ስኬታማ አገልግሎት’ ቢሰጥ ኖሮ ፡ መልካም ነበር። 🤔🤔🤔
ቀጣይ ተሸላም ናት። ሌሎች ተሳዳቢዎች ሰሸለሙ አይታለች።
Libiya hije menetsreshi edimerk
We can report youtube t z pocast!!!!
selam
ደሃ አፈር ይብላ
please why, you are preparing this program???? this interview doesn't deserve Ethiopian people.....?????
ልጆችን ያበላሻል መቃወም አለብን!
ምንድነው ይቺ ጋጠወጥ የምታስተምረው?
😁😁😁😁😁
😂gel aydelem😂😂😂😂
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👆🏾👆🏾✍🏾@ማርታገርማ፲፫፻፺፱
የድሀ ቅንጡያፏጫል በቂጡ
ያንተምን ኮሌታ እኮ ህፃናት ያዩታል የኮባ ቅጠል የሚያክል ኮሌታ ብብትህን አይኮረኩርህም
stahay falagiwa eritale heji iza isate gomora
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦@ሃኢለአረጋ ፰፻፷፬
😂😂😂
እኔ ግን ተመችታኛለች፣ ይመቻት
ልጅ ያለው ይጨነቅ!
ሰውዬ መረጥ ማድረግ ይኑርብህ እንጂ።
ለሚረዳው ማስተማሪያ ነው!
😂😂😂😂
አንቺ ቆንጆ ልጅ⁉ ይሄ ታሪክሽ ነው‼ as long as there is an internate connection የትም ቦታ ብትሄጂ ይከተልሻል።
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
የልጅቷ ዋና አላማ በፖድካስቱ ሰበብ የዲያብሎስን ስራ ማስተዋወቅ ነው፣ ህዝቤ ንቃ መንፈሱ ዘንድሮ በዝቷል። ትዳር መጥላት፣ ልጅ መውለድ አለመፈለግ፣ መስከር፣ መዘሞት እነዚህ ሁሉ የሰይጣን ተግባር ነው። ንቁ ወጣቶች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምድራችን ይድረስልን።
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ይቺ እንደ 'ባይሳ' በሚቀጥለው ዓመት በቅሌቷ EBC ይሸልማታል‼
የሚገርም ኮሜንት 👍
እረ ኢችን ልጅ እግዚአብሔር ይርዳት
በዚህ አባባሎ እኔ በሷ ስይሆን በአቀረቡት ነው i can’t wait when it will be 🛑 Tiktok የትውልድ አጥፊ ነው
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እድሜነ.ጤነ.ይስጥህ
አሜን! ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
💔💔💔💔💔💔😔እንዲ ነው የተሰማኝ ቃል የለኝም አኡዙቢላ
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ማህበረሰብን ignore አድርጋ ማውራት ስልጣኔ መስሏት ነው እቺ እኮ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ኤልዛቤል ናት
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ችላ ብላ ~ ignore አድርጋ
Selam Selam wid Beteseboch ❤
እንደዝች አይነት ኩንታል ደደብ ነው
ሀገር ትውልድ ሊያጠፎ ነው የመጦት
ወይኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ ወንድ ልጁ ጠፋ ቆንጆ ጥፊ ሚያቀምስ ❓❗❓❓❗❓
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ትኩስ ነገር እኳን ሰላም መጣህ ለሁሉም ልቦና የስጥልን ወድማችን እናመሰግናለን ♥♥
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ወንድሜ ልክ ነሕ የረገጡት ብር እነሡን መልሶ እንደሚረግጣቸው ባምንም ለራበወ ቢሠጡት ፈጣሪም ዋጋ ይሰጣቸው ነበር ግን ቤተሰቦቻችንን ድሮ ከተራበው ለጠገበው አዝናለሑ ይሉን የነበረው እንዲሕ አይነቱን ይሖን?አይ ጥጋብ።
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ብር መሬት ላይ መበተን ኋላ ቀርነትና ጥጋብ ብቻ ሳይሆን ፡ የሀገሪቱ ሕጋዊ መገበያያ ገንዘብ ላይ መረማመድና መጨፈር ፡ ሕገወጥ ተግባር እንደሆነ ማን በነገራቸው። 💸
ወይ ዘንድሮ የት ሄደን መልካም ነገር እንስማ እንይ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
የአዲሱን የአለም ሥርዓትን (666) የማለማመድ ሂደት ይመስለኛል ይህቺን ልጅ አይነት ትውልድ መፍጠር ትውልድን በተለያዬ መንገድ መግደል ነው የእኛ ግን ቅጥ ያጣ ለገንዘብ አይደለም ለማጥፋት ነው ፈረንጆች እጅግ በጣም ሥርዓት አላቸው በተለይ ነጮች እኔ ለብዙ ጊዚ ከ500 ሺ በላይ ፈረንጆች ጋር ሠርቻለሁ በጣም ጨዋ ሥርዓት ያላቸው የ666 ተከታዮች እንኳን በጣም ሥርዓት አላቸው ጉዳያቸው የገቡበትን ገንዘቡን ነው እንጂ ጠጥተው እንኳን ለሚናገሩት ነገር ተጠንቅቀው ነው
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ጠፍተህብኝ ነበር😢😢በፈጣሪስም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤ሁሌም የዝግጅት ኣቀራረብህ ይመቸኛል 🎉🎉መልካም ኣዲስ ኣመት2025🎉🎉🎉🎉
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።መልካም አዲስ አመት ለሁላችንን።🎉🙏🙏🙏🎉
ሰላም!!ይቅርታ፣"ብልግና" በየትኛው ሥርዓትም ሆነ የዕምነት ተቋም አይደገፍም።በሌላ በኩል "መብት ነው?" ተብሎ መገለጹ ራሱ የመጨረሻ ዝቅጠት ነው።ያንድ ሰው መብት እስከምን ድረስ ነው? የሚለውን ስናጠይቅ፤ምንም እንኳን የንግግር፣የጽሑፍ፣___ብለን ሀሳቡን ብናንሸራሽረው፤በየትኛው መመዘኛም ሆነ ቦታ፣ደረጃ__ኢምንትና የሌላውን መብት የሚነካ ነው።የዚህ ዓይነቱን በሚዲያ ማቅረቡስ አያስንቅም፣አያስጠይቅም!!?
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ፈጣጣጣጣጣሪሪሪሪ ይታረቀንንን 🤲🤲🤲
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
አንኮን ኸድረሳቹህ ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን! 🎉🙏🙏🙏🎉
Thanks 🙏
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
she needs help
በሷ አልፈርድም ያቀረባት ነው ባለጌው ከእነዚህ አይነት ጋ ነው ተቆጥረን 120.000.000የተባልነው??
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Thank you for sharing 🙏💜
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
መንግስት ይሄ ቲክቶክ የሚባል ነገር ካልዘጋ ትዉልዱ አይኑ እያየ ገደል እየገባ ነው ። ወይስ መንግስት ቲክቶክን ከዘጋሁኝ እራሱን የሚያጠፋ ትውልድ ይበዛል አስቦ ይሆን🤔 ?!?
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
እርሶ እራሶት የሚመጥኖት ቦታ ይዋሉ። በዚህ እድሜ እማይረባ ነገር እየሰበሰቡ የሰዉ ጊዜ አያጥፉ። የግዴታ RUclips መስራት ካለቦት የራሶትን ነገር እንደ እድሜዎት እሚይያስተምር ነገር ይዘዉ ይምጡ። ከቅራቅቦ ነገር ይዉጡ እድሜ ፀጋ ነዉ።
ቅራቅንቦ? አይምሮ ላለውና ልጆች ላሉት የጥንቃቄ መልእከት ስለማስተላልፍ የሚረዳኝ ጥሩ አስተያየት እየሰጠ የዋጣል።ይብላኝልህ ለእንደ አንተ አይነቱ!
ምን አገባህ ማን ተመልከት አለህ ለምን አንተስ አትከፍትም
መንግስት እንድሆን ጸልልዩልኝ😂😂😂 እንደነዚህ አይነት ባለጌው ዘብጥያ እያወረድኩ አርባ እያስገረፍኩ አይደለም ቲክቶከር 🤔🤔🤔ብቻ ልያዘው
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ታዲያ ለምን ትመለከታላችሁ ስለሷስ ባወራችሁ ቁጥር ተመልካች እያበዛችሁ ነው
ልጆች ስለሚያዩ ካልተቃወምን በምን ማቆም እንችላለን?
ለወጣቱ ትውልድ ምንድነው ይቺ ጋጠወጥ የምታስተምረው?ጠያቂዎቹስ ለምን አቀረብዋት??? ወይ ሀገራችን🥲
" HAPPY NEW YEAR!!"
ልብስ የለበሰ ሁሉ ጤነኛ እይደለም
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Enat Izim Damena NEW .izaw koy belulign
ጸሀይ ይውጣልሽ የኔ እናት
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ኧሷ ስትቀባጥር ለሌሎች ስራ ፈጠረች
ትክክል! ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
የበት ትል የመሰለች ልጅ ቅንቅናም
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
አንዴት አይነት ትውልድ እየተፈጠረ እንዳለ ይሄ የአጋንት መልእክት ያለው ሚድያ እንደሆነ እወቁ okay
ስህተቷን አንድ በአንድ እየጠቆሙ ማስተማር እንጂ አጋንንታዊ ብሎ በደፈናው መፈረጅ ፡ ወጣቶችን በመልካም ስነምግባር አያንፅም። 🤔
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
Tesfa kortaleche.
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Bravo
Egziabher bemihretu yigobnyen 😔
አሜን! ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
She doesn't have no family for sure.
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
❤❤❤
እናንተ. ያልተረዳችውት. ነገር. ይመስለኛል. ልጅታ. እምነታ. ኢሎሞናቲ ነች. እነሱ. ስራቸው. ትውልድን. ማጥፋት. ነው.
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Berta
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ምንድነው ሴቶቹን እንደዚ የሚያረጋቸው 😂😂😂😂 ወይ ጉድ በጣም ያሳፍራሉ
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
😊😊😊😊😊😊
ሰላምነዉየኔአጎትመስላለክ
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ባለ መነፀሯ ወደ አውሰተራሊያ ነይ እኛ በፀሐይ ሙቀት ተቃጥለናል 😂😂😂
የፀሐይ መነፅሩ ፡ ከሙቀት የ’ማዳን ስኬታማ አገልግሎት’ ቢሰጥ ኖሮ ፡ መልካም ነበር።
🤔🤔🤔
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ቀጣይ ተሸላም ናት። ሌሎች ተሳዳቢዎች ሰሸለሙ አይታለች።
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Libiya hije menetsreshi edimerk
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
We can report youtube t z pocast!!!!
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
selam
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ደሃ አፈር ይብላ
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
please why, you are preparing this program???? this interview doesn't deserve Ethiopian people.....?????
ልጆችን ያበላሻል መቃወም አለብን!
ምንድነው ይቺ ጋጠወጥ የምታስተምረው?
😁😁😁😁😁
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
😂gel aydelem😂😂😂😂
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
👆🏾👆🏾✍🏾
@ማርታገርማ፲፫፻፺፱
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
የድሀ ቅንጡ
ያፏጫል በቂጡ
ያንተምን ኮሌታ እኮ ህፃናት ያዩታል የኮባ ቅጠል የሚያክል ኮሌታ ብብትህን አይኮረኩርህም
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
stahay falagiwa eritale heji iza isate gomora
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ሃኢለአረጋ ፰፻፷፬