ጉደኛው Simpsons ፊልም ለ2025 በተነበያቸው 16 ክስተቶች ተደንቄያለሁ! ፊልሙ የተነበየው የአሜሪካ ሽብር ጥቃት ተከሰተ!Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 59

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 17 дней назад +15

    እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢እዬ ቴክኖሎጂ ያጠፋናል የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ የአለም ጣዕሟን እሬት አድርግልኝ አደራሽን ድንግል🙏🙏🙏😭መምህር አብይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የማምላክ ልጅ🙏🙏🙏❤❤❤

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 16 дней назад +1

      አይዙዋቹ ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም በእግዚአብሔር አይንናት ገንዘብ ወድቆ እግዚአብሔር ይመለካል የነሱን መንገድ አለመከተል ብቻና ብቻነው

    • @Ayinad
      @Ayinad 12 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @BirtukanTilahun-lz3gx
    @BirtukanTilahun-lz3gx 17 дней назад +13

    ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ ወደ እግዚአብሔር መጠጋትና እየሱስ ክርስቶስን ጌታ እና አዳኝ አድር መቀበል ብቸኛው መፍትሔ ነዉ አንተም ይህን ትልቅነ መረጃስላጋራኸን እናመሰግናለን

    • @DrawMeToYouLord
      @DrawMeToYouLord 16 дней назад +1

      እውነት ብለሻል ብርቱየ❤፡ እግዚአብሔር ይጠብቀን፡ አንችም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @awetahegnhailu1477
    @awetahegnhailu1477 17 дней назад +2

    ኢየሱስ ክርስቶይ ይታደገናል!!! በምህረትህ ተገለጥ!!ጌታ ሆይ ና!!

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 17 дней назад +8

    አንተ እኮ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ 100/100👌

  • @azallechlem
    @azallechlem 17 дней назад +4

    ለመረጃው እናመሰግናን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @TesfayeKebede-fe6uc
    @TesfayeKebede-fe6uc 17 дней назад +4

    ሰላም መምህር አብይ እናመሰግናለን በጣም

  • @EshetuMuluken
    @EshetuMuluken 17 дней назад +4

    በርታ ወገኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lizaanabella
    @lizaanabella 16 дней назад +2

    ወደጌታ መጠጋት ይሻላል ዘመኑ እጅግአሥቸጋሪ ነዉ መረጃዉ ጥሩ አቡጊዳ

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 11 дней назад

    መምህር ይህንን ልባቸውን አይቶ ዛሬ እሄው የሚታየው አስፈሪ ሊታመን የማይችል እሳት ነው። በዋኖቹ ሃብታም ተብየዎች መኖሪያ ነው የጀመረው።
    እግዚዮ ማሃረነ ክርስቶስ 🙏

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 17 дней назад +1

    ሰላም መምህር አብይ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 16 дней назад +3

    መምህር ይሄ የነሱ prediction/ለምሳሌ ስለ ሆነ ቫይረስ prdict ቢያደርጉ አይገርምም ያንን ቫይረስ ራሳቸው ይሰሩታል ስለዚህ አጋንንቱ ሊሠራ ያሰበውን ይተነብያል ሰዎች ይተባበሩታል እንጂ አንድም መልካም ነገር ይሆናል ብሎ አይተነብይም ምክንያቱም አስቀድሞ የሰዎችን አይምሮ ስለተቆጣጠረው ነው ያም ቢሆን የሰው ልጅ ለሆዱና ለቁስ ተገዥ ሳይሆን ወደ ፈጣሪ ብቻ ሙጥኝ ካለ የሱ prediction fail ሊያደርግ ይችላል🙏🙏🙏

  • @Hagostsegay-qr3vt
    @Hagostsegay-qr3vt 17 дней назад +1

    ወንድማችን ላቀርብክልን መረጃ በጣም እናመሰግናለን እኛ በንፁህ ልቦና ፈጣሪ ከመለመን ውጪ ምንስ አማራጭ አለን? እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ይጎብኘን።ሰዎች ግን ይህንን ሁሉ እያየንና እየሰማን ልባችን እንደ ብረት ያደነደነው ምንድነው እባካቹህ ሰዎች የሚሰማውን እንዃ ባታምኑበት የሚታየውን የመሬት መንቀጥቀጥና የእሳተ ጎመራውን እንቅስቃሴውን በመገንዘብ ወደ የሰው ባህሪያችንን በመመለስ ጥሩጥሩውን እያሰብንና እየሰራን ፈጣሪን በፀሎት እንለምነው እባካቹህ።

  • @rute6904
    @rute6904 16 дней назад +1

    Thank you for the information 💗 God bless you 🙏

  • @DrawMeToYouLord
    @DrawMeToYouLord 16 дней назад +2

    ወንድሜ አብይ፡ ሰዎችን ያስተምራል ብለህ ግዜህን መስዋእት አድርገህ ላዘጋጀኸው መልካም አዘል ትምህርትህን አደንቃለሁ፡ እግዚአብሔር በጥበብና በእውቀት ይባርክህ። ልጨምርልህ፡ በሲምፕሶን የሚተላለፉ መልእክቶች እንዲሁ በቀላሉ የሚታዩ አይደሉም! የእግዚአብሔር ሰዎች ወይም አገልጋዮች ሳይሆኑ፡ ሰላም የማይፈልጉ፡ ደም የሚያፈስሱና ህዝብን የሚጨፈጭፉ ከጨለማው አለም የሆኑ ፖለቲከኞችና የሰይጣን አገልጋዮችና ፀረ ክርስቶስ የሆኑ ሰዎች በስተጀርባ ያሉበትና፡ በትክክል እቅዳቸው ምን እንደሆነና መቼ እንደሚያስፈፅሙት የሚናገሩበት መድረክ መሆኑ ተረድተን ሳንዝናና ራሳችንን ቀድሰን፡ ፊታችን ወደ እግዚአብሔር አዙረን በፀሎት መኖር ትልቁ የህይወታችን ዋስትና ነው!

  • @HanyHany-x1b
    @HanyHany-x1b 17 дней назад +2

    አብይ ጎበዝ

  • @EnaniEjigu
    @EnaniEjigu 17 дней назад +2

    Abeyachen ❤❤❤

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 17 дней назад +1

    ዶክተር አማሀ በጣም ሳይንትስት መንቃት ያሉት ነገ ር ብትክክል አብይ ይልማ አቅርባ ቸው ብግዝህብህር ስም አሜን 🌹 ዶክተር አመሃ 🌹

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam 17 дней назад +1

    how are you ? Abiy yilma ,..who is the writer these predictions?

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 17 дней назад +2

    የሚገርመኝ ነጠር ቢኖር የራሳቸው ትንቢት ክራሳቸው ሲሰሩት , ይገርማል

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @shalom-1051
    @shalom-1051 10 дней назад

    God bless you abye

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 17 дней назад +2

    ይህ ኘሪዴክሽን እኮ ወዳጄ በአሜሪካ ያሉት ፖለቲከኖች የሚሰጡት አሰምሽን ማለት ይህ ይፈፀማል ግን ይህ ደግሞ ያሰከትላል የሚልፖለቲካዊ ግምት አይደለም በህቡእ የሚሰራ ተቋም አለ ይህም በዘጠና በመቶ ተግባራዊ ይሆናል

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 16 дней назад +2

    አብያችን ይህ አለም የሚራወጠው በጅዎች እንደሆነ እወቅ እናፕላኑ ሁሉ የነሱ ነው እንጂሳሰን አይደለም ሰምሰን የሚፅፈው እሱ እራሱ ጅጅጅጅድድ ነው ምንም የሚያስደንቅ ነገር የለም እነሱም የእግዚአብሔር ጠላቶች ናቸው እግዚአብሔር ግን ያጠፋቸዋል ግዜሰቶዋቸው ነው የመሬት መንቀጥቀጥም ከነሱ ጋር ይገናኛል ከምድር በታች እነቅድስ ሩፋኤል ያሰሩትን ለማስፈታት እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ያሸንፋል

  • @shalom-1051
    @shalom-1051 10 дней назад

    you are blessed man

  • @DerejeAsfaw-z6f
    @DerejeAsfaw-z6f 17 дней назад +2

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @helen2414
    @helen2414 17 дней назад +2

    መድሀኔአለም ይጠበቀክ

  • @yod4366
    @yod4366 16 дней назад +2

    ሚዲያ ያችሁ ሁሉ ትኩረት ስጡ ቀነቀጠሮ አትያዙ ፀሎት አሳውጁ እባካችሁ ?????

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 17 дней назад +2

    ሰላም ሰላም ውድ ወንድማችን

  • @azebmengistumengistu
    @azebmengistumengistu 17 дней назад +1

    🙏❤️❤️❤️

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 15 дней назад

    💯%🙏🙏🙏WEDOO WENDEME MEMEHERE ABEYE TEKEKELE NEHE FETARE YETEBEKENE BETELOTEHE ASEBEGE WENDEME ...

  • @AlphaOmega173
    @AlphaOmega173 16 дней назад +1

    ሳድስ ቲቪ ሳክስ 🎉🎉🎉ሆኖ ቀረንዴ😮😅😂🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi 16 дней назад

      ጭገራም ሰገጤ

  • @edenteklu5231
    @edenteklu5231 10 дней назад

    እኔ ምልህ ወንድሜ ከነሱ በፊት የኛ አባቶች ምን እንደሚመጣ ከቀድም ጀምሮ በተለይ የኢትዮጵያ የአለም ብርሀን አስቀድመው እየያስጠነቀቁን የሚመጣውን ሁሉ ከስምሰም የበለጠ ነግረውነናል ግን አናተ መዝገብ የምትፈልጉት የአሜሪካንን ወይም የኤሮፕን ፕርድክሽን ነው በዛም በዚህም መንገር የምትፈልጉት ግን ለምን የኛ አባቶች ቀጥታ ከአባታችን ከመድሀንያለም የሚገናኙት እስቲ እወዳድሩት ከአቶቻችን.

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 15 дней назад +1

    ALEME ENENE KEMETEWA BEFETE KEDEME TECHATALHOOO SEMOO YEBAREKE...

  • @oshi2930
    @oshi2930 16 дней назад

    ????የት ጠፈተህ ነው አብያችን ‏‪????

  • @chombe9555
    @chombe9555 16 дней назад

    ሰላም የተከበሩ ነገሮቹ ሁሉ በፕሮግራም የተጓዙ ነው ደራሲ ዳይሬክተር ተዋኝ ቲፎዞ ባለበት አለም ላይ 99 ፈረስ አንድ ጋላቢ ነን ፈጣሪ ያድነን እንጂ በእነሱ ፕሮግራም የተጓዝን ነው

  • @seyoum917
    @seyoum917 17 дней назад +1

    እናመሰግናለን።
    It is not prediction but it is planned.
    ትንቢት ሳይሆን እቅድ ነው ። እነርሱ ሁሉንም በእቅድ ነው የሚሰሩት
    የአንደኛው የዓለም የሁለተኛው የዓለም ጦርነት በእቅዱ መሰረት ተፈጽመዋል ።ሶስተኛው የዓለም ጦርነትም በእቅዱ መሰረት ይመጣል ።

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 17 дней назад +1

    Simpson's በጥንቆላ የሚሰራ ነው! አንተም ወንድማችን ሚናህን ለይና ጌታ እየሱስን ለዘለአለም ህይወት በንስሃ ተቀበል እልሃለው አትጸጸትም ለፍርድ እየመጣ ነው ፍጠን ወንድሜ ሆይ😢

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi 16 дней назад

      ጭገራም ፔንጤ

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 16 дней назад

      @Love-zd2bi ከመቀሰፍ ይጠብቅህ!!!

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 16 дней назад +1

    ,ወይ ወንድሜ አብይ እግዚአብሔር ይስጥልን አሁንስ እግራችን ከልተመለስን በጣም ነው የሚያሰጠላው እግዚአብሔር ይጠብቀን አብይ አይተህ ከሆነ ናኖ ደስት እየለቁብን ነው ፎግ ብለወ የሚለቁት ነገር አለ እኔስ ፈርቻለው የምናረው በካናዳ ነው በተደጋጋ እያየን ነው አደራ አሱን ከሰማህ አደራ ወንድሜ።

  • @Konelene
    @Konelene 17 дней назад +2

    🎉🎉🎉ብራቮ አንቂያችን📗📒📕✔️👌🏾

  • @Ea-py1rb
    @Ea-py1rb 16 дней назад

    አረ ስለኛ ምግብ ምን እዳሉ በደንብ አስረድን ለምንድን ነው ወደ ሃበሻ ምግብ ቤት የገቡት

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 7 дней назад

    Liyadergu yaqeduten newe be cartoon qersew yeminegrun ..
    It's all well calculated. I wonder how naive we could be sometimes.

  • @UmakofgalatasaMOG
    @UmakofgalatasaMOG 15 дней назад

    Hulum ye swoch ekidina alama new Yr Egzhaber demo kesew ekid yeteleye ekid new fatari yefataratin midir sew liyatefat ayichilim

  • @fifilove-h5r
    @fifilove-h5r 17 дней назад +1

    Yehe eko aygermem ketay yemaregutin direct erochu ke chelemaw yesetachewal yeserutal

  • @MeseretWakgera
    @MeseretWakgera 16 дней назад +1

    ሰምስም አንዳንዴ የሚተነብይው የሳጥናሄል ጎል በኢትየጵያ የሚለውን መጽሃፉ ያስታውሰኛል የሚሰራው ከሱ መጽሃፉ ወስደው ነው እላለሁ አንዳንዴ 😮 ቁጭ ነው ሁሉም እየሆነ ነው

  • @yedneku
    @yedneku 16 дней назад +1

    The simpsons don't predict the future. They tell us their plans...

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 15 дней назад

    EGEZIO MEHARENA KERESTOSE ABETOO ENDANTEFA ADENENE ABATACHENE MARENE YEKERE BELENE SEWERENE KEDOUSE NOHENE YASHAGEREKE AMLAKE ASHAGERENE...

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 17 дней назад +1

    ቆድሰ እጏዛአብሄር ዬስጥልን

  • @getnetgebreyohannes7687
    @getnetgebreyohannes7687 17 дней назад +1

    መምህሬ አንተ በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ አምላክ ይጠብቅህ!