Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ🙏በፀሎት እምተጋበትን ሀይል ከእኔ አታርቅብኝ🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
Amen amen amen hulachinnm yagzen
መምህራችን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ አሜን አሜን አሜን 🤲
አቤቱ ማረን ይቅር በለን❤❤❤😢😢😢
አሜን አሜን
እድሜ ይስጥክ ጀግና መሪ የወንጌል Tank you ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምን አለ እንዳንተ አይነቱ ሺ ቢሆን ሃገሬ ሰላምዋ ይሰፍን ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እውነት ነው
እደዉነቱ ከሆነ ዛሬ ለመጀመርያ ጊዜ ስብከት ሰምቸ በንባና በደስታ ስጨርስ አምላክ ከጭፈራ አዉጣኝና ወደቤትህ ጥራኝ 😢🥺🙏መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@@FGD_436 ruclips.net/video/gwCLbvk-jXQ/видео.htmlsi=hvdbmtIy9x0xLPOL
አሜንንን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 😥✝️👏
አባ ገ/ኪዳን እና መምር እዮብ ልዩ መምህር የመንፈስ ቅዱስ መሀምህራኖቼ በረከታችሁ ይደርብኝ ብዙ ነፍሳትን ትታደጋላችሁ ምን አልባት የኔን እድሜ ለናንተ ሰጥቶ ነፍሳትን እንድታድኑ በእዉነት ተመኘሁ በረከታችሁ ይደርብኝ 👏👏👏
@@GezahegnTefera-tk6qx ruclips.net/video/gwCLbvk-jXQ/видео.htmlsi=hvdbmtIy9x0xLPOL
ጌታ ሆይ አመሰግንሀለሁ መምህር እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ለእኔ መልእክት ነው የላከልኝ እግዚአብሔር በመምህሩ ላይ አድሮ ተናግሮኛል ከጸሎት ከራቅኩ ብዙ ቀን ሆኖኛል የቤተሰብ ጸሎት ሁሉ አቋርጫለሁ ይህ ለኔ የተላከ መልክት ነው ጌታ የተመሰገነ ይሁን ጌታ ሆይ አበርታን አሁኑኑ እጀምራለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሁሌ ከኔ ጋር እንደሆነ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ልጆቹን አይረሳም አመሰግንሀለሁ የኔ አባት ክብር ምስጋና ላይንተ ይሁን ክበርልኝ ንገስልኝ የኔአባት የኔ ንግጉስ ድንግል ሆይ አትራቂኝ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ ሁሌ እየበደልን ከኛ አይርቅም ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን
@@mekdestf ruclips.net/video/gwCLbvk-jXQ/видео.htmlsi=hvdbmtIy9x0xLPOL
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህርችን እግዚያቢሔር ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜንበእውነት❤
እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ቃል ህዋይት ይስመዓና ኣሜን ኣሜን ኣሜን😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አቤቱ ጌታ ሆይ ደካማነታችንን አይተህ ትንሿን ፀሎታችንን ወደህ ተቀበለን ይቅር በለን ፣ ራራልን ፣ ማረን ፣ ይቅር በለን እንደምህረትህ ብዛት ይቅር በለን ። መምህር ድንቅ መልዕክት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛሎት ❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልን 😢😢😢 በቀን አድግዜእኳን ለመፀለይ የደከመኝ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
አዎ እምባዬን አብሶልኛል ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን እውነት ነው 🙏😢
አቤቱ ይቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ😢😢😢መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን ትምህርት በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን አሜን !
Mameracheni kalehwate yasemaleni amen amen amen🙏🙏🙏❤️
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር ❤በእድሜ በጤና ይጠብቅልን.
🎉ቀን የሸሸ አዘዘ😅 16:25 16:25
መምህር ቃለ ህይወትንን ቃለ በረከትን ያረማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን የሰማነውን በልቦናቸን ያሳድርብን ❤❤❤
አግዚአብሔን የመስግን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌሉን ቅዱስ ቃል ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን አቤቱ ልቤን ለውጠው😢😢ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🙏🙏
ጌታሆይወደቤትህ አቅርበኝ ወዳተዉ ምራኝ አይነስዉር ይበራህ የኔን ልባና አብራልኝ 😢😢 መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙌🙌🙌
አምላኬ ሆይ እባክህ ወደ ቤትህ ጥራኝ ይሄን የምታነቡ ሁሉ ጸልዩልኝ አለማዊ ነገር በቃሽ ይበለኝ ወደቤቱ እንዲጠራኝ ሀጥያቴ ብዙ ነው 🙏🙏😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህታለም ሁላችንም እግዚብሔር ማስታውልን ያድለን😢😢
Amen amen amen wdebetu ytrag
አምላኬ እኔ ደካማ ልጄህ ነኝ ማረኝ😢😢
አይዞሽ እህታችን እግዛቤሔር ለባነይስጠንነ ወደሱ ይመልሰን😢😢😢😢
Kalhwitn yesmelin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
የልባችን መስተዋት እንቁ የቅድስት ተዋህዶ መምህር ኢዮብ ይመኑ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። የተማርነውን ትምህርት በትግባር ኖረን 30፣ 60 እና 100 ያማረ ጽድቅ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን።
አቤቱ ጌታሆይ እኔን ሀፅያተኘይቱን ማረኝ ይቅርም በለኝ በፀሎቴ እድተጋ አደበትን ስጠኝ ክፉና ሀፅያት የበዛብኝ ነኝና ቃለህይወት ያሰማልን
Amen kale hiwoten yasmalen memehir egezabeher erjem edeme tena yestelen egezabeher masetawolen yesten❤
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥን ኦርተዶክስ መሆን እኮ መታደልነው ⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 😢 ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መምህራችንእንኳን ለ እናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ሰኔ ጎለጎታ ክብረ በዓል አደረሳችሁ❤
አቤቶ ወደ ፆለት እድቀርብ አተ እርዳኚ😭😭😭😭😭 መምሕራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የተዋሕዶ ልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ ጭንቅ ብሎኛን😢😭
@@MayeIove Egziabhare yasebesh ayezosh Hulum neger lebego new
የጭንቅ አማላጇ ከልጇ ጋር አለው ትበልሽ እህታችን
የኔ አባት ፀጋዉን ያብዛለወት መምህራችን በእዉነት ቃል የለኝም ስሠማዉ ዉየ ባድር የማይጠገብ ትምህርት ነዉ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜንአሜን።
እግዚአብሔር ሆይ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ማረን እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ 🥹🥹🥹😭🙏🙏🙏መህምራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🥰🙏ትምርትህ ስብከትህ ሁሉ እንዴት ልብ እንደሚነካ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን አባታችን🥰🥰🥰🙏
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤ ኣባታችን ቃለ ሂወት ያስማል❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃል ሂወት የሰመዕልና ኣቦና 😢✝️❤👏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን
ኣሜን ኣሜንኣሜንኣቤቱ ጌታየ ድከካማነታችንን እንትሸን ፀሎታችን ወደህ ተቀበለን ይቅር በለን ጌታየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮❤❤❤
አሜንአሜንአሜን፧ቃለህይወት፧የሰማልን፧መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ግዜህን ያብዛልህ ❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤. እንዴት አይነት መምህር ያብዛልን በጤና በፍቅር ኑርልን❤❤❤❤❤❤
አሜን ፈጣሪ አለሁ ይበለኝ ከጭንቀት አውጣኝ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልንፀጋውን ያብዛልህ አሜንአሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏
ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን እኛም ስምተን ስላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤
Memher kal hiwot yasemalen be ewnt Edemena Tena yibarkot medihanialem abate 🙏🙏🙏
😮abatu mareni kalyiweti yasemaniali ❤❤ mateni egizabihar yiridagn ❤❤amen amen amen
አቤቱ ማሴተዋሎን ሴጠን ዬቅር በለን እንደቸርነትህ አባቴ ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ እይውት ያሰማሌን የአገሌግሎት ዘመኖቶን ይጨምርሎት ፈጣር ይጠብቅሌን❤❤❤❤❤❤
መምሕራችን አንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሰኽ በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን(መምህራችን) ዕድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለልኝ አሜን አሜን አሜን❤😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!።
ቃለሕወት ያሰማልን መምሕራችን እኛም በተማርነዉ ትምሕርት 30 60 100እድናፈራ የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሑንልን❤❤❤❤❤❤❤
አባ አባ ብለን የምንጠራበት የልጅነትን መንፈስ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ❤
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃ ለ ሂወት ያ ሰ ማ ል ን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen Amen Amen kale hiwet yasemaln ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
ቃለ ሒወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት።
እሰይ ልክ ልካችንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን ፀጋዉንያብዛልን ፈጣሪይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏አቤቱ አምላኬሆይ ማረን ይቅርበለን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ወዴ እራሱ ይመልሰን በስዴት ላይ ያለነዉን በሰላም ለሀገራችን እና ለንስሀ ሞት ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይስማን አሁንም አስችለኝ ሁሌም ፀሎቴን እንድተጋ ፈጣሪዬ 😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን መምህር ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን❤❤
ፈጣሪ ሆይ እንደፍቃድህ አኑረኝ 😢😢😢ማርኝ😭😭😭ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
አንተ መልካም አባት ስወድህ እግዚብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 kale hewtne yasemalne memhrii 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 tebarekulne 🤲🏾🤲🏾🤲🏾⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹☦️☦️☦️
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። የአባቶቼ አምላክ ሆይ ቅን ልቦናን ስጠኝ። ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ። ቅዱስ ቃልህ ይለውጠኝ እኔ ደካማ ነኝና አሜን!
አባቴ በፀሎትያሥቡኝ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን፡
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ተመስገ ማለትሕ ኣቃተኝ ያለኝን ተመስገን ሳልል የሌለልኝ ሳስብ እጨነቃለሁ ኸቤትሕ ርቂ ምኖረው ልጂሕን ኣስበኝ ይቅር በለኝ የተዘጋው ልቤን ክፈትልኝ ልጆቸን ጠብቅልኝ ፈሪሃ እግዚዓብሄር እንዲኖራቸው እርዳኝ ጌታየ ይቅር በለኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ዘወትር አንተን እማይበትን የልቦናየን ዓይን አብራልኝ
መድኃኔዓለም እንዳንተ ያለ ሠው ያብዛልን ተበረክ አቦ ትምህርትህ ሁሉ ይመቻል
እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤
አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን..መምህር.በእድሜ.በጠጋ...ያኑርንን.አሜን.❤❤🙏🙏🙏💖💖💘💖
❤❤❤ qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.
አሜን፫👏✝️ በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት አባታችን✝️👏
አቤት እንዴት ልብን ያረካል በእዉነት መምህራችን❤❤❤ ቃል ህይወት ቃል በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን 🙏በፀሎት የምንተጋልብ ይስጥን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
አሜንአሜንአሜንቃለህወትንያሰማልን
አሜን👏 👏 አሜን 👏አሜን👏 የእኛ አባት😍ቃለ❤ሂይወት♥️ ያሰማልን🙏ቃለ♥️ ሂይወት♥️ ያሰማልን 🙏ቃለ♥️ ሂይወት ♥️ያሰማልን 🙏በእድሜና ♥️♥️በጤና🥰🥰 የአግልግሎት 💗💗 ዘመናችሁን ይባርክልን🙏ያጎናጽፍልን🙏🙏🙏💐💐💐
,መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በፀጋ በበረከት ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን እግዚአብሔር አምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
😢😢😢😢😢 Abba koo Maloo Uminaa nufi keeni kaa siyii kadhanaa ! Waqqayyoni sagalee jirenyaa isinaa dhagesisuu Abba keenya
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድነት ጡም ትምህርት ነዉ መምህረችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህ ይወት ያሰማልን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን እውነት እኔ በጣም ደካማነኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤
አቤት ደስ ሲል እንደ ውሀ ጥም ያረካል ልብንም ያረሰርሳል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
የኔባት በጸሎተዎ ያስቡን ልቤ ብትን ነገሮች ውስብስብ ይልብኛል ወገኖቸ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ 😢😢
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በልብ ነው የቀሰቀሱኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅወት መምህር እድሜ ጤና ይስጥወት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
ብእውንት ትክክልትምህርትንው። ቅልሕይውት ይስምልን። አንድቱ እኔነኝ።
አምላካችን ሀገራችን ሰላም አድርገው እደበደላችን ሳይሆን እጀቸርነትህ አስበን አባታችን ሆይ
እግዚአብሔርን በጨነቀኝ ጊዜ ጠርቼው አውጣኝ ብዬው ከሳት ከዙ መከራ አውጥቶኛል የጠየኩትን ነስቶኝ አያቅም እኔ ግን በጸለሎት ደካማ ነኝ በሳምን አንዴ ማስቀደስ እንኳን ትቼ የስጋዊ ፍላጎቴ ለማሟላት ስራ ምናምን እያልኩኝ አሳብባለሁ ከሱ ስርቅ ብዙ ነገሮች ምስቅልቅል ይሆንብኛል 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንቅዱስ ዮሴፍን በ ንጽሕና አና በጸሎት ያጸና አምላክ እኛንም በቸርነቱ ከሃጥያት ይጠብቀን በንጽሕና ያጽናን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፣ የአገልግሎት ጊዜን ይባርክልን ፣ ተስፋ የሆነችን መንግስተ ሰማያትን በቸርነቱ ያውርስልን
አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ🙏በፀሎት እምተጋበትን ሀይል ከእኔ አታርቅብኝ🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
Amen amen amen hulachinnm yagzen
መምህራችን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ አሜን አሜን አሜን 🤲
አቤቱ ማረን ይቅር በለን❤❤❤😢😢😢
አሜን አሜን
እድሜ ይስጥክ ጀግና መሪ የወንጌል Tank you ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምን አለ እንዳንተ አይነቱ ሺ ቢሆን ሃገሬ ሰላምዋ ይሰፍን ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እውነት ነው
እደዉነቱ ከሆነ ዛሬ ለመጀመርያ ጊዜ ስብከት ሰምቸ በንባና በደስታ ስጨርስ አምላክ ከጭፈራ አዉጣኝና ወደቤትህ ጥራኝ 😢🥺🙏መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@@FGD_436 ruclips.net/video/gwCLbvk-jXQ/видео.htmlsi=hvdbmtIy9x0xLPOL
አሜንንን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 😥✝️👏
አባ ገ/ኪዳን እና መምር እዮብ ልዩ መምህር የመንፈስ ቅዱስ መሀምህራኖቼ በረከታችሁ ይደርብኝ ብዙ ነፍሳትን ትታደጋላችሁ ምን አልባት የኔን እድሜ ለናንተ ሰጥቶ ነፍሳትን እንድታድኑ በእዉነት ተመኘሁ በረከታችሁ ይደርብኝ 👏👏👏
@@GezahegnTefera-tk6qx ruclips.net/video/gwCLbvk-jXQ/видео.htmlsi=hvdbmtIy9x0xLPOL
ጌታ ሆይ አመሰግንሀለሁ መምህር እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ለእኔ መልእክት ነው የላከልኝ እግዚአብሔር በመምህሩ ላይ አድሮ ተናግሮኛል ከጸሎት ከራቅኩ ብዙ ቀን ሆኖኛል የቤተሰብ ጸሎት ሁሉ አቋርጫለሁ ይህ ለኔ የተላከ መልክት ነው ጌታ የተመሰገነ ይሁን ጌታ ሆይ አበርታን አሁኑኑ እጀምራለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሁሌ ከኔ ጋር እንደሆነ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ልጆቹን አይረሳም አመሰግንሀለሁ የኔ አባት ክብር ምስጋና ላይንተ ይሁን ክበርልኝ ንገስልኝ የኔአባት የኔ ንግጉስ ድንግል ሆይ አትራቂኝ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ ሁሌ እየበደልን ከኛ አይርቅም ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን
@@mekdestf ruclips.net/video/gwCLbvk-jXQ/видео.htmlsi=hvdbmtIy9x0xLPOL
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህርችን እግዚያቢሔር ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜንበእውነት❤
እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ቃል ህዋይት ይስመዓና ኣሜን ኣሜን ኣሜን😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አቤቱ ጌታ ሆይ ደካማነታችንን አይተህ ትንሿን ፀሎታችንን ወደህ ተቀበለን ይቅር በለን ፣ ራራልን ፣ ማረን ፣ ይቅር በለን እንደምህረትህ ብዛት ይቅር በለን ። መምህር ድንቅ መልዕክት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛሎት ❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልን 😢😢😢 በቀን አድግዜእኳን ለመፀለይ የደከመኝ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
አዎ እምባዬን አብሶልኛል ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን እውነት ነው 🙏😢
አቤቱ ይቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ😢😢😢መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን ትምህርት በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን አሜን !
Mameracheni kalehwate yasemaleni amen amen amen🙏🙏🙏❤️
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር ❤በእድሜ በጤና ይጠብቅልን.
🎉ቀን የሸሸ አዘዘ😅 16:25 16:25
መምህር ቃለ ህይወትንን ቃለ በረከትን ያረማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን የሰማነውን በልቦናቸን ያሳድርብን ❤❤❤
አግዚአብሔን የመስግን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌሉን ቅዱስ ቃል ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን አቤቱ ልቤን ለውጠው😢😢
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🙏🙏
ጌታሆይወደቤትህ አቅርበኝ ወዳተዉ ምራኝ አይነስዉር ይበራህ የኔን ልባና አብራልኝ 😢😢 መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙌🙌🙌
አምላኬ ሆይ እባክህ ወደ ቤትህ ጥራኝ ይሄን የምታነቡ ሁሉ ጸልዩልኝ አለማዊ ነገር በቃሽ ይበለኝ ወደቤቱ እንዲጠራኝ ሀጥያቴ ብዙ ነው 🙏🙏😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህታለም ሁላችንም እግዚብሔር ማስታውልን ያድለን😢😢
Amen amen amen wdebetu ytrag
አምላኬ እኔ ደካማ ልጄህ ነኝ ማረኝ😢😢
አይዞሽ እህታችን እግዛቤሔር ለባነይስጠንነ ወደሱ ይመልሰን😢😢😢😢
Kalhwitn yesmelin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
የልባችን መስተዋት እንቁ የቅድስት ተዋህዶ መምህር ኢዮብ ይመኑ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። የተማርነውን ትምህርት በትግባር ኖረን 30፣ 60 እና 100 ያማረ ጽድቅ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን።
አቤቱ ጌታሆይ እኔን ሀፅያተኘይቱን ማረኝ ይቅርም በለኝ በፀሎቴ እድተጋ አደበትን ስጠኝ ክፉና ሀፅያት የበዛብኝ ነኝና ቃለህይወት ያሰማልን
Amen kale hiwoten yasmalen memehir egezabeher erjem edeme tena yestelen egezabeher masetawolen yesten❤
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥን
ኦርተዶክስ መሆን እኮ መታደልነው ⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
😢 ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መምህራችን
እንኳን ለ እናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ሰኔ ጎለጎታ ክብረ በዓል አደረሳችሁ❤
አቤቶ ወደ ፆለት እድቀርብ አተ እርዳኚ😭😭😭😭😭 መምሕራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የተዋሕዶ ልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ ጭንቅ ብሎኛን😢😭
@@MayeIove Egziabhare yasebesh ayezosh Hulum neger lebego new
የጭንቅ አማላጇ ከልጇ ጋር አለው ትበልሽ እህታችን
የኔ አባት ፀጋዉን ያብዛለወት መምህራችን በእዉነት ቃል የለኝም ስሠማዉ ዉየ ባድር የማይጠገብ ትምህርት ነዉ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜንአሜን።
እግዚአብሔር ሆይ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ማረን እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ 🥹🥹🥹😭🙏🙏🙏መህምራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🥰🙏ትምርትህ ስብከትህ ሁሉ እንዴት ልብ እንደሚነካ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን አባታችን🥰🥰🥰🙏
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤ ኣባታችን ቃለ ሂወት ያስማል❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃል ሂወት የሰመዕልና ኣቦና 😢✝️❤👏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን
ኣሜን ኣሜንኣሜንኣቤቱ ጌታየ ድከካማነታችንን እንትሸን ፀሎታችን ወደህ ተቀበለን ይቅር በለን ጌታየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮❤❤❤
አሜንአሜንአሜን፧ቃለህይወት፧የሰማልን፧መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ግዜህን ያብዛልህ ❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤. እንዴት አይነት መምህር ያብዛልን በጤና በፍቅር ኑርልን❤❤❤❤❤❤
አሜን ፈጣሪ አለሁ ይበለኝ ከጭንቀት አውጣኝ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልንፀጋውን ያብዛልህ አሜንአሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏
ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን እኛም ስምተን ስላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤
Memher kal hiwot yasemalen be ewnt
Edemena Tena yibarkot medihanialem abate 🙏🙏🙏
😮abatu mareni kalyiweti yasemaniali ❤❤ mateni egizabihar yiridagn ❤❤amen amen amen
አቤቱ ማሴተዋሎን ሴጠን ዬቅር በለን እንደቸርነትህ አባቴ ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ እይውት ያሰማሌን የአገሌግሎት ዘመኖቶን ይጨምርሎት ፈጣር ይጠብቅሌን❤❤❤❤❤❤
መምሕራችን አንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሰኽ በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን(መምህራችን) ዕድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለልኝ አሜን አሜን አሜን❤😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!።
ቃለሕወት ያሰማልን መምሕራችን እኛም በተማርነዉ ትምሕርት 30 60 100እድናፈራ የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሑንልን❤❤❤❤❤❤❤
አባ አባ ብለን የምንጠራበት የልጅነትን መንፈስ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ❤
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃ ለ ሂወት ያ ሰ ማ ል ን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen Amen Amen kale hiwet yasemaln ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
ቃለ ሒወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት።
እሰይ ልክ ልካችንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን ፀጋዉንያብዛልን ፈጣሪይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏አቤቱ አምላኬሆይ ማረን ይቅርበለን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ወዴ እራሱ ይመልሰን በስዴት ላይ ያለነዉን በሰላም ለሀገራችን እና ለንስሀ ሞት ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይስማን አሁንም አስችለኝ ሁሌም ፀሎቴን እንድተጋ ፈጣሪዬ 😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን መምህር ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን❤❤
ፈጣሪ ሆይ እንደፍቃድህ አኑረኝ 😢😢😢ማርኝ😭😭😭ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
አንተ መልካም አባት ስወድህ እግዚብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 kale hewtne yasemalne memhrii 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 tebarekulne 🤲🏾🤲🏾🤲🏾⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹☦️☦️☦️
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። የአባቶቼ አምላክ ሆይ ቅን ልቦናን ስጠኝ። ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ። ቅዱስ ቃልህ ይለውጠኝ እኔ ደካማ ነኝና አሜን!
አባቴ በፀሎትያሥቡኝ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን፡
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ተመስገ ማለትሕ ኣቃተኝ ያለኝን ተመስገን ሳልል የሌለልኝ ሳስብ እጨነቃለሁ ኸቤትሕ ርቂ ምኖረው ልጂሕን ኣስበኝ ይቅር በለኝ የተዘጋው ልቤን ክፈትልኝ ልጆቸን ጠብቅልኝ ፈሪሃ እግዚዓብሄር እንዲኖራቸው እርዳኝ ጌታየ ይቅር በለኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ዘወትር አንተን እማይበትን የልቦናየን ዓይን አብራልኝ
መድኃኔዓለም እንዳንተ ያለ ሠው ያብዛልን ተበረክ አቦ ትምህርትህ ሁሉ ይመቻል
እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤
አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን..መምህር.በእድሜ.በጠጋ...ያኑርንን.አሜን.❤❤🙏🙏🙏💖💖💘💖
❤❤❤ qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.
አሜን፫👏✝️ በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት አባታችን✝️👏
አቤት እንዴት ልብን ያረካል በእዉነት መምህራችን❤❤❤ ቃል ህይወት ቃል በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን 🙏በፀሎት የምንተጋልብ ይስጥን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
አሜንአሜንአሜንቃለህወትንያሰማልን
አሜን👏 👏 አሜን 👏አሜን👏 የእኛ አባት😍
ቃለ❤ሂይወት♥️ ያሰማልን🙏
ቃለ♥️ ሂይወት♥️ ያሰማልን 🙏
ቃለ♥️ ሂይወት ♥️ያሰማልን 🙏
በእድሜና ♥️♥️በጤና🥰🥰 የአግልግሎት 💗💗 ዘመናችሁን ይባርክልን🙏
ያጎናጽፍልን🙏🙏🙏💐💐💐
,መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በፀጋ በበረከት ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን እግዚአብሔር አምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
😢😢😢😢😢 Abba koo Maloo Uminaa nufi keeni kaa siyii kadhanaa ! Waqqayyoni sagalee jirenyaa isinaa dhagesisuu Abba keenya
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድነት ጡም ትምህርት ነዉ መምህረችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህ ይወት ያሰማልን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን እውነት እኔ በጣም ደካማነኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤
አቤት ደስ ሲል እንደ ውሀ ጥም ያረካል ልብንም ያረሰርሳል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
የኔባት በጸሎተዎ ያስቡን ልቤ ብትን ነገሮች ውስብስብ ይልብኛል ወገኖቸ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ 😢😢
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በልብ ነው የቀሰቀሱኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅወት መምህር እድሜ ጤና ይስጥወት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
ብእውንት ትክክልትምህርትንው። ቅልሕይውት ይስምልን። አንድቱ እኔነኝ።
አምላካችን ሀገራችን ሰላም አድርገው እደበደላችን ሳይሆን እጀቸርነትህ አስበን አባታችን ሆይ
እግዚአብሔርን በጨነቀኝ ጊዜ ጠርቼው አውጣኝ ብዬው ከሳት ከዙ መከራ አውጥቶኛል የጠየኩትን ነስቶኝ አያቅም እኔ ግን በጸለሎት ደካማ ነኝ በሳምን አንዴ ማስቀደስ እንኳን ትቼ የስጋዊ ፍላጎቴ ለማሟላት ስራ ምናምን እያልኩኝ አሳብባለሁ ከሱ ስርቅ ብዙ ነገሮች ምስቅልቅል ይሆንብኛል 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ቅዱስ ዮሴፍን በ ንጽሕና አና በጸሎት ያጸና አምላክ እኛንም በቸርነቱ ከሃጥያት ይጠብቀን በንጽሕና ያጽናን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፣ የአገልግሎት ጊዜን ይባርክልን ፣ ተስፋ የሆነችን መንግስተ ሰማያትን በቸርነቱ ያውርስልን