ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 17 тыс.

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  7 месяцев назад +1861

    በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
    www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB

    • @Temu-ye-urael22
      @Temu-ye-urael22 7 месяцев назад +47

      Eshetu betam enwedkalen melkam beal bro

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 7 месяцев назад

      😊😊😅😊ቨ😅😊😅በ😅ቨ😅😅ወበቨ😅😅😅ቧ፣የዠኔቩ 😅😅በበበበበበበበበበበበበ😅በ😅በዚህ 😅😅😅​@@Temu-ye-urael22

    • @sintayehualemu6310
      @sintayehualemu6310 7 месяцев назад +10

      😂 ይፋ ተደረገ እዚያ እስከ ዛሬ ድረስ ብቸኛ ዥ

    • @YibeltalAyal-mn9dh
      @YibeltalAyal-mn9dh 7 месяцев назад +4

      እግዜሔር ይባርክሽ።

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 7 месяцев назад

      ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 7 месяцев назад +4299

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅቷ እምነትና በዚህ እድሜዋ የመያዝ ችሎታዋን ሳላደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው ።በጣም ይገርማል።

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 7 месяцев назад +1629

    ማርያምን በእንባ አየኃት እኔም ክርስቲያን ነኝ አምላክ ሆይ በልጅ ባርከኝ እንደዝች አይነት እቁ ኦ አምላኬ ለኔም አቅም ስጠኝ

  • @Sariy177
    @Sariy177 7 месяцев назад +2959

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃችሁ

    • @Crystal-u7b
      @Crystal-u7b 7 месяцев назад +9

      Amen amen amen❤❤❤

    • @ZeroA-yp8pp
      @ZeroA-yp8pp 7 месяцев назад +7

      አሜን አሜን አሜን

    • @aliafarali5802
      @aliafarali5802 7 месяцев назад +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @EndashSiyam
      @EndashSiyam 7 месяцев назад +4

      የኔውድ አክባሪሽ ነኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @EtheneshTadu
      @EtheneshTadu 7 месяцев назад +3

      አሜን[3]❤❤❤❤

  • @awurarisgubay6841
    @awurarisgubay6841 7 месяцев назад +72

    እኔ ከትምህርት ጣዕም የተነሳ አምስት ጊዜ አዳመጥኩት ግን አሁንም አልጠገብኩትም እሚደንቅ ነው
    በእውነት እመብርሃን በበረከት ጨምራ ትሙላሽ በጥበብም ታሳድግሽ ትጠብቅሽ ።
    በእውነት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አለም ድንቅ አይቻልም
    ይህን ትምህርት ከእርሷ በፊት ሰምቸዋለሁ ግን በእርሷ አንደበት ደግሞ ከማር ና ወተት በለጠብኝ
    እጹብ ድንቅ የአንተ ስራ
    እኔን በአርባ አመቴ ባዶ
    ይህችን ብላቴና በእንዲህ አይነት ጸጋ ስትሞላ አንተ ሁሉ ይቻልሃል።

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 7 месяцев назад +1

      አሜን: አሜን: አሜን::

  • @hayat6122
    @hayat6122 7 месяцев назад +1189

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዚችልጅ ችሎታን በእምነቷ ያለትን ነገር ሁሉ ሳላደንቅ አላልፍም ልጅ ማሳድግ እደዚህ ነው በጣም ጎበዞች ናቸው ቤተሰቦቿ አነጋገሯ እራሱ እዴት እደሚጥም

    • @የጃማደጎሎቅምጥልነኝ
      @የጃማደጎሎቅምጥልነኝ 7 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤

    • @zheraahmed449
      @zheraahmed449 7 месяцев назад +18

      ይህ የዕምነት ብቻ አይደለም የፈጣሪ እርዳታ እንጅ የሰው አይደለም ።

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 7 месяцев назад +22

      መንፈስ ቅዱስ በሳ አድሮ እያናገራት ነው

    • @Abel-ts9iv
      @Abel-ts9iv 7 месяцев назад +4

      በትክክል❤❤❤

    • @ZamFlow-sk5lj
      @ZamFlow-sk5lj 7 месяцев назад +2

      😂😂😂ጂል

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 7 месяцев назад +695

    ሙስሊም ነኝ ግን ይህን አይቼ ማለፍ አልቻልኩም የኔ ጣፋጭዬ እድግ በይልኝ አላህ ያሳድግሽ የኔ ወርቅ እንዴት ያሉ ቤተሰቦች ዉስጥ ብታድጊ ነዉ እናት አባትሽ ምን ያህል ይኮሩብሽ ይሆን ለቁምነገር ብቂ ልኝ አለሜ❤❤❤🎉

  • @Aesthetic_lifestyle_videos
    @Aesthetic_lifestyle_videos 7 месяцев назад +415

    አሁን እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቧ እንደሚያዩት እና አደራ አደራ አደራ አሜሪካን ልካቹ የዲያቢሎስ ስጦታ እንዳታረጓት አሜሪካ ላይ ምንም ነገር የለም ልጆች ሁሉ የሚያዩት የሚሰሙት ደህና ነገር የለም ከስጋዊ ምቾት ውጭ ይልቅስ የመድኃኒ ዓለም ልጅ ሆና እንድታድግ የአባታችን ምክር ይሻላል ። ህያዉ ዓምላክ ልዑል እግዚዓብሔር ፍፃሚዋን ያሳምርልን አሜን ።

    • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
      @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 7 месяцев назад +25

      ምን ይደረግ አሜሪካ ሲባል ገነት እየመሰለን ተቸገርን😅😅😅

    • @mekidesadale9829
      @mekidesadale9829 7 месяцев назад +24

      የኔም ሀሳብ ነው ተባረክ/ኪ/ጥሩ የትምህርት ዕድል አግታለች እዛው ቤተሰቦቿ በጥንቃቄ ያስቡበት..

    • @lilikasa-d7u
      @lilikasa-d7u 7 месяцев назад +11

      አይዞን የተመረጡ ቦታዎችን ነው የምትጎበኘው!!🥰

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 7 месяцев назад +4

      በትክክል

    • @TagYdh
      @TagYdh 7 месяцев назад +17

      የኔም ሀሳብ ነው አሜሪካ ባትሄድ ባይ ነኝ

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 7 месяцев назад +84

    ሙስሊም ነኝ ይህቺ ህፃ ከአንደበቷ የሚፈልቀው ወለላ ማር ምርት ነሽ የናትሽ መህፅን ይባረክ አንቺን የመሰለች እፁብ ድንቅ ልጅ ሰለወለደች

  • @ayousheayousha9408
    @ayousheayousha9408 7 месяцев назад +322

    የኔ ቆንጆ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅቷን የመሸምደድ ችሎታዋን ና የቤተሰቧን ታላቅነት ሳላደንቅ አላልፍም ማሻአላህ የኔ ውድ አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ

    • @ZamFlow-sk5lj
      @ZamFlow-sk5lj 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂ቀዳዳ

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 7 месяцев назад

      ​@@ZamFlow-sk5ljmin akatelesh

    • @TsfaEusnkey3114
      @TsfaEusnkey3114 7 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር በስዎ አንደቤት አድሮ እያስተማርን ነው

    • @Ethiopiawinet123
      @Ethiopiawinet123 7 месяцев назад

      amen wde

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 7 месяцев назад

      Amen amen amen

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 7 месяцев назад +308

    እኔ ሙስሊም ነኝ የልጅቷ ችሎታ ግን ድንቅ ነዉ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 7 месяцев назад +3

      አሜን የኔ እህት ምነው ጎረቤቷ በሆንክ የሷን ቅንጣት ያህል አላቅም የስም ብቻ ነኝ ሆ

    • @classic-b2e
      @classic-b2e 7 месяцев назад +3

      Respect muslim🤝Orthodox

    • @hophad3783
      @hophad3783 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መና
      @መና 7 месяцев назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ
    @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ 7 месяцев назад +205

    እናቷ ግን ምንኛ እድለኛ ብትሆኝ ነው እንደዚች አይነት ልጅ እግዚአብሔር የሰጠሽ
    ቃል ነው ያጠውልሽ የኔ እናት❤❤

  • @endaleabrie4458
    @endaleabrie4458 7 месяцев назад +33

    ሕፃኗ በጣም የምታስደንቅ ናት እግዚአብሔር ፈጻሜዋን ያሳምርላት፡፡ እንተም በእውነት መልካም ስለምታደርግ መልካሙ ሥራህ ይክፈልህ

  • @yidnekachewdamte7509
    @yidnekachewdamte7509 7 месяцев назад +231

    ይሄ እኮ ከአምሮ በላይ ነዉ! ይህች ልጅ ለዘመኑ የተሠጠች የሁላችንም ስጠታ ናት! እግዛብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት!

  • @TadeLight-t3z
    @TadeLight-t3z 7 месяцев назад +91

    ሙሉውን በእንባ ነው ያየሁት
    ቆይ
    የድንግል ልጅ ሆይ ይሄ ደዳናውን ልቤን በፍቅር ፈረካከስከው እኔ ሌላ ቦታ ነበርኩ
    ክበርልኝ የአለም ሁሉ ጌታ አሸነፍከኝ ለካ ከኔጋ ነበርክ እኔ ሌላ ፍለጋ ስባዝን
    አንተ ለካ ከጎኔ ሆነክ ትደግፈኝ ነበር ደገፍከኝ አስተማርከኝ ገሰፅከኝ ክበርልኝ
    በፈጠርከው ስነ ፍጥረት ሁሉ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ስም የተመሰገነ ይሁን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @tsigeredamulugeta3650
    @tsigeredamulugeta3650 7 месяцев назад +238

    ኦርቶዶክስ ነኝ አምላካችን ሁሌም እኛ ጋር እንደሆነ በዚህ ክፉ ጊዜ እንደዚች አይነት ድንቅ ልጂ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው የሚሰማ ልቦና ይስጠን ። በእንባ ነው ያየሁት እና እመቤቴ ታሳድግሽ እናት እና አባትሽ የታደሉ ናቸው❤

    • @Hailye-fd8th
      @Hailye-fd8th 7 месяцев назад +8

      "ምስጋናን በሕፃናት አፍ አዘጋጄ" እንዲል ቅ/መጽሐፍ ማስተዋሉን ያብዛልን!!

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 7 месяцев назад

      ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 месяца назад +13

    እሼ በናትህ ይችን እንቁ ልጅን ድጋሚ አቅርባት ተባረኪ ለትልቅ ደረጃ ድረሽ ወልዳችሁ ያሳደጋቹ ቤተሰብ ዘራቹ ይባረክ የመልካም ቤተሰብ ውጤት የሆነች እንቁ ማር ከአፏ የሚፈስ የተባረከች እፃን በቤቱ በቅጥሩ ያሳድግሽ

  • @geez2115
    @geez2115 7 месяцев назад +153

    ያንቺ አይነት ልጅ ይስጠኝ ለምን እንዳለቀስኩ አላውቅም የምር አልቅሻለው አባዬ ስወዳቸው👏

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 месяцев назад +1

      Amne

    • @gezahegnbelihu
      @gezahegnbelihu 7 месяцев назад +1

      ከምር እኔ እራሱ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @yeshiber
    @yeshiber 7 месяцев назад +157

    አባ! እጅግ ሲበዛ እወድዎታለሁ🥰 ለእርስዎ እድሜውን ይስጥልን: ብላቴናዎን በፀጋ ያሳድግልን! አሼ keep it up and stay blessed. ይህንን ላነበባችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ🥰

    • @effgedft8306
      @effgedft8306 7 месяцев назад +1

      አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ❤🙏

    • @መነናዊትባለማሕተቧ
      @መነናዊትባለማሕተቧ 7 месяцев назад +1

      አሜን ላንተም መልካም በዓል ይሁንልህ

    • @MakiaMakia-hf4kv
      @MakiaMakia-hf4kv 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @MikaMame-yk2xj
      @MikaMame-yk2xj 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigest3176
      @tigest3176 7 месяцев назад

      Amene enkunme abero adersne

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 7 месяцев назад +254

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልጅቷ በጣም ደስ የምትል ለሀይማኖቷ የቆመች ደስ ስትል ፈጣሪ ያሳድግሽ እድህ ነው ታሳደጉ አይቀር❤❤😥😥😥😥

    • @lovetube9672
      @lovetube9672 7 месяцев назад +2

      የተባረክሽ 🙏🏽🥰

    • @HiwotHiwot-jh8sw
      @HiwotHiwot-jh8sw 7 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 7 месяцев назад

      Amen ya Allah 🙏

    • @habtamu9428
      @habtamu9428 2 месяца назад

      ቨ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊​@@hawaabagaaz7552

  • @EjigayehuBeshah
    @EjigayehuBeshah 7 месяцев назад +31

    ውድ ህፃን ሐረገወይነ፣ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግልን። ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ፣ ጥላ ከለላ ትሁነሸ። ለተከበሩ አባታችን ዕድሜና ጤናውን ይሰጥልን።አሜን።

  • @abiyeetenlej8723
    @abiyeetenlej8723 7 месяцев назад +304

    በትንሳኤው ቀን በሰው ሀገር ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ😢 ሀረግዬ የኔ ጣፋጭ መድኃኔዓለም ያሳድግሽ ❤❤❤ውድ የተዋህዶ ልጆቸ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏

  • @aronmedia1986
    @aronmedia1986 7 месяцев назад +81

    ምን አይነት ታምር ነው ድንግል ማርያም እናቴ በቀሚሷ ትደብቅሽ ማርያምን እያነባሁ ነው የጨረስኩት💧🙏🏻 በጣም ነው ደስ ያለኝ 🙏🏻

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 7 месяцев назад +1371

    ይችን ልጅ ወላሂ ስወዳት ስለምነቷ ያላት ጥንካሬ በዚህ እድሜዋ ✅✅✅❤

    • @فافيبنتمحمد
      @فافيبنتمحمد 7 месяцев назад +28

      እሄ ሁሉ የቤተሰብ አስተዳደግ ነው አላያችሁም እንደ ባለፈው ኢቢኤስ ላይ የቀረበችውን ልጂ መጥፎ አስተዳደግ አሳድገዋት ባለጌ ሁናለች

    • @Meltei-s6k
      @Meltei-s6k 7 месяцев назад +5

      በጣም

    • @alemneshhnebese2127
      @alemneshhnebese2127 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Zabo-A16
      @Zabo-A16 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiotgetachew
    @abiotgetachew 7 месяцев назад +3

    ሕፃኗ በጣም የምታስደንቅ ናት እግዚአብሔር ፈጻሜዋን ያሳምርላት፡፡ እንተም በእውነት መልካም ስለምታደርግ መልካሙ ሥራህ ይክፈልህ:: ስለሆነውም ስለሚሆነውም ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከእናቱ ቅድሥት ማርያም ጋር ከፍ ይበልልን ዓሜን

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 7 месяцев назад +234

    በጉጉት ነበር የጠበኩት እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ጣፋጭ የአባ ገብረ ኪዳን ፍሬ እንዴት ደስ ይላል🙏✝️✝️✝️የምር ደስታዬ ወደር የለውም

    • @Hailye-fd8th
      @Hailye-fd8th 7 месяцев назад +2

      በያለንበት ዕንበርታ__ የንሰሐ ኂዎት ያድለን

  • @LemlemGadisa-iw9lt
    @LemlemGadisa-iw9lt 7 месяцев назад +124

    በእንባ. ነው አይቼ የጨረስኩት በዚህችን አንዲት ፍሬ ለአለም ሁሉ ወንጌል ይሰበክ ዘንድ ላከልን እጹብ ድንቅ የአምላክ ሥራ!
    ሃረገ ወይን እንደ ስምሽ ለአለም ሁሉ የወንጌል ሃረግ ያርግሽ መድኃኔዓለም!

    • @makeaimen8792
      @makeaimen8792 7 месяцев назад

      Maryamen enyem

    • @sunshine-uo3ex
      @sunshine-uo3ex 7 месяцев назад

      Enem programu ketjemer jemero Enbayen mekotater akategn

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 7 месяцев назад +208

    በ4 አመት እንደዚ ድንቅ ልጅ ማግኘት ምንኛ ያስደስታል እፁብ ድንቅ ልጅ ያንስባታል ሆ እኔም ኖርኩኝ እላለሁ ቤተሰቦችሽ ሊመሰገኑ ይገባል በእውነቱ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @aduYiz
    @aduYiz 7 месяцев назад +7

    ሐረግዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ ልጅ ነሸ እንዲህ ያለ ችሎታ እስካሁን አላየንም እሸቱ አንተም እድለኛነህ ይህቺን የመሰለች ልጅ ለሕዝብ ማስተዋወቅህ እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልሕ ።

  • @fevent4951
    @fevent4951 7 месяцев назад +148

    እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ይህች ልጅ ላይ ያለው ፀጋ ግን በእውነት መንፈሣዊ ቅናት ያስቀናል እግዚአብሔር ከክፉ አይን ሁሉ ይሠውርሽ❤❤

  • @lidyatariku-jz4nj
    @lidyatariku-jz4nj 7 месяцев назад +96

    ይህ ሁሉ የእግዝሐብሄር ተሃምር ነው ምክንያቱም ከእግዝሐብሄር ካልሆነ ከማንም ሊሆን አይችልም የእኔ ድንቅ ብላቴና ከዚህ በላይ በሞገስና በጥበብ አምላካችን ያሳድግሽ ወላጆቿንም እድሜ ይስጣቸው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 месяцев назад

      🎉🎉❤❤በትክክል ሁላችሁም እንዚች እን ልጅ ይሰጣችሁ አሜን በለ የኔ እንኳን ትላልቅ ናቸዉ መስመያ የላቸዉም😢

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 7 месяцев назад +133

    ይሄ ከእግዚአብሔር የሆነ እንጂ የአራት አመት ልጅ የፈለገ ብትማር እንዲህ አይነት እውቀት በጣም ይገርማል። እግዚአብሔር በአንቺ አፍ ስለድንግል ሲመሰክር፥ ስለቅዱሳኑ ሲገልፅ ከመስማት የበለጠ ምን ደስታ አለ? እደጊ እደጊ እደጊ የኔ ማር❤❤❤

    • @EnatHager719
      @EnatHager719 7 месяцев назад +1

      ewnet egziabher ybarksh

    • @EnatHager719
      @EnatHager719 7 месяцев назад

      gn bzu atadnku mechereshawan yasamrlsh beluat

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 7 месяцев назад

      በህፃናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀ ይላልኮ ቃሉ

  • @bizengermay
    @bizengermay 12 дней назад +1

    እውነትም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው መድሃንያለም ያሳድግልሽ እውነት እመብርሃን እድሜ እና ጤና ከቤተሰብዎችዋ ጋር ይስጣት የሁላችን አስተማሪ በዚህ ዘመን እሷን እያየን ከስህተታችን እንድንማር የላከልን የመድሃንያለም ስጦታ ናት ብዬ ነው የማምነው መድሃንያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እሼ አንተም ተባረክ እርሱ እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ!!

  • @crossmedia8061
    @crossmedia8061 7 месяцев назад +196

    በኢየሱስ ስም ምን ዓይነት ድንቅ ልጅ ናት። እግዚአብሔር የበለጠ ጥበብ ይስጣት።

    • @HabtamuAhmedAdem
      @HabtamuAhmedAdem 7 месяцев назад +1

      አሜን

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን🙏💗💖💖💖💖

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 7 месяцев назад +1

      Egizbihere yasdglceu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍🤏👌👌

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 7 месяцев назад +80

    እቺ ልጅ ግን የእውነት ወደ እራሳችን እንድንመለስ ከስጋችን በላይ ለነብሳችን እንድናደላ ፈጣሪ ያስነሳልን ህፃን ናት እውነት ስሰማት እንዴት ልቤ እንደሚደነግጥ ፈጣሪ ለትልቅ ክብር ያብቃሽ ውድድድድድድድድድ

    • @AbnetTefera-hu2ek
      @AbnetTefera-hu2ek 7 месяцев назад

      እውነት ብለሻል ራስን ማየት መልካም ነው የት እንዳለንና ምን እንደምናደርግ አይተን ወደ ልቦናችን እንመለስ አሜን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 7 месяцев назад +128

    ከደስታዬ ብዛት አነባሁ ይህቺ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛ ለሐጢያተኞች ከፈጣሪ የተላከች መልእክተኛ ናት ጆሮ ያለው ይስማ ምን እልሻለሁ ፀጋው በዝቶልሽ ለዓለም ድህነት ሁኚልን እሸቱ ፀጋው ሞገሱ ረድኤት በረከቱ ይብዛልህ የእድሜ ዘመንህ ይባረክ ይቀደስልን🙏🙏🙏

  • @MihretBoku
    @MihretBoku 7 месяцев назад +7

    ሁሌ ሳይሽ ሁሌ በእምባ ነው አምላክ በአንቺ እንዴት እንደሚከብር የወለዱሽ እናትና አባትሽ አምላክ እንዴት እንደመረጣቸው ብቻ ቃላት ያጥረኛል ስለአንቺ❤❤❤

  • @bizuayehutemesgen6280
    @bizuayehutemesgen6280 7 месяцев назад +72

    በቅድሚያ በሕፃናት ላይ አድሮ ድንቅን የሚሰራ ዛሬም በሕፃን ሐረገወይን ላይ አድሮ ስላስገረመን ክብርና ምስጋና ይድረሰው !
    በመቀጠልም የኔታ ገ/ኪዳን በቅንነት የሚያገለግሉት እግዚአብሔር በዚህች ብላቴና አድሮ ድካምዎት ፍሬ ስለማፍራቱ ምስክር ሆኖ ተስፋውን ስላሳየዎት እንኳንም ደስ ያለዎት !
    እንዲሁም ወላጆቿ በተለይም እናቷ በዚህች ሕፃን በኩል ስለጎበኛችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ!
    በተጨማሪም በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ድንቅ ሥራውን እየሰራብህ ያለህ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ የሆንኸው ተወዳጁ ወንድማችን ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝልን ፤ ሥራህንም ይባርክልን !

  • @onedaytube2129
    @onedaytube2129 7 месяцев назад +77

    ሕፃን ሐረግ ከአዕምሮ በላይ ነሽ ።እግዚአብሔር በጸጋው ያሳድግሽ፤እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልሽ።ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ።

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 7 месяцев назад +17

    ማነዉ,እንደኔ እ በንባ እያፈሰሰ ያዳመጣት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፀጋዉን ያላብስሺ

  • @neimakedir9025
    @neimakedir9025 7 месяцев назад +589

    እኔ ሙስሊም ነኝ እስከመጨረሻ እያለቀኩ ነው ያየኋት በጣም ደስ ትላለች በምነቷ ያላት ጥንካሬ ሁሉ ነገራ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤

  • @SebsibFerede
    @SebsibFerede 7 месяцев назад +51

    በእውነት! ቃላቶች ያጥሩኛል። የበልኣምን አህያ ያናገረ፣ የቢታንያ ድንጋይ ያዘመረ፣ ከሚጠቡ ህጻናት ኣፍ ምስጋናን ያዘጋጀ፣ ልዑል እግዚአብሔር፣ አሁንም በሐረገወይን አድሮ እያስተማረን ነው፤ ክብሩ ይስፋ። ለዚህ ምክያት የሆኑ ለአባ ገብረ ኪዳን፣ የወላጅነት ሐላፊነት ለተዋጡ ወላጆች፣ ለእሸቱ ምስጋና ኣለኝ። ሐረግ ወይን ባራኪው ይባርክሽ። እመብርሃን ትጠብቅሽ።

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 7 месяцев назад +957

    እራሴን ገመትኩት 30አመቴ ባዶ ቅል እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ 😢😢 የኔ ማር የኔ ወርቅ እድግ ለቁም ነገር ያብቃሽ❤❤❤❤❤❤❤

    • @selamekifle7923
      @selamekifle7923 7 месяцев назад +5

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 7 месяцев назад +5

      በጣምለሥሙ ክርስቴን አዲገጽ እማልሸመዲዲ ፈጣሪሆይ እቀናለሁ ልጆቻችን እናሥተምር ለወደፊት

    • @antenehkiyak8083
      @antenehkiyak8083 7 месяцев назад +4

      ገልጸሽኛልና ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @-Bogy
      @-Bogy 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @Maizy-on8hy
      @Maizy-on8hy 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kassahungebremichael1699
    @kassahungebremichael1699 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ልጅህ ይባረክ ለእውነት እስከ መጨረሻው እያለቀስኩ ነው የተከታተልኩት በዚች ልጅ የአምላካችን መልእክት በይፋ የተገለፀበት ስለሆነ ለኛ ስጦት ነች እውነት እድሜውን እየተጠራጠርኩ ነው እግዚኦ ሁሉም ህፃን እንስሳ እንዲሆንልንእንፀልያለን አዋቂ የማያስበውን እግዚአብሔር በፍቅር ተቀብላት የዘመናችን ንፁህ የሆነች ምሳሌ ናትና እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ወላጆቻም በአግባቡ ስላሳደጋት ፀሎታቸውን ሰምቶ እዚህ አድርሶላቸዋልና ምስጋና ይገባዋል ተመስገን

  • @mikiasfaw2408
    @mikiasfaw2408 7 месяцев назад +36

    ሁሌ እሷ እራሱ ብትቀርብ አትሰለችም ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት እሼ አንተም ድንቅ ነህ በረከትህ ይብዛልህ ያንተም በረከት ለኔም ይድረሰኝ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад +126

    አማራ ክልል ኢንተርኔት ተዘግቶ ነው እንጂ በሚሊዮኖች ነበር የሚታይላት
    እግዚአብሔር የገነት ደጁን አይዝጋብን
    የኔ ወርቅ እንደ ስምሽ እንደ ሐረግ እየወረደ የጅረት ውሃ ነፍሳችን በዐሴት እረሰረሰ
    ከህፃናት አፍ ምስጋና ወጣ እንዳለው ቃሉ ይኸው በአይናችን አየን
    የትንሳኤው ጌታ ይቺን ልጅ የወለዳችሁ ቤታችሁ በበረከት ይትረፍረፍ❤❤❤❤

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 7 месяцев назад +6

      ልኡል እግዚአብሔር ይድረስልን ለአማራ ህዝብ.
      Network ተዘግቶ ነው እንጂ አማራ ክልል ከሚሊዮን በላይ ነበር የሚታይላት... ሀረግዬ የኔ አበባ እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤ 🥰🥰🥰

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 7 месяцев назад +7

      የአማራ ክልል ኔት ሰላም ማጣት ብዙ ነገር ለኢትትዮጵያ ጎድቶል ቀን ይውጣልን ለእኛ

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 месяцев назад +4

      እውነት ነው 😢

    • @Fikir-sh5wj
      @Fikir-sh5wj 7 месяцев назад

      እዉነት ነዉ

    • @TigisitWodajo
      @TigisitWodajo 7 месяцев назад

      ትክክል

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 7 месяцев назад +54

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው የ4 አመት ልጅን መርጦ ይህንን ታእምር ያሳየን።ብቻ ቅዱስ ገብርኤል በክንፎቹ ሸፍኖ እመቤቴ በጉያዋ አቅፋ አምላክ በደሙ ሸፍኖ በበለጠ ፀጋን አጒናፅፎ ያሳድግሽ።❤ በቤቱም ያፅናሽ ሃረግዬ ቆንጆ ❤❤❤
    ቤተሰቦችሽንም እመ አምላክ አትለያቸው
    ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።። አባ ገ/ኪዳን ለርስዎ ቃላት የለኝም ፀጋውን ያትረፍርፍሎዎት
    ሺ አመት ያኑሮዎት ❤❤❤
    እሼ በጣም እናመሰግናለን ።ልጅህን ለዚህ ወግ ያብቃልህ ❤❤❤❤

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 7 месяцев назад +1

      መፅሐፉ ቀን እና ሰአቱ ሲደርስ ህፃናቶች ያስተምራሉ ይላል!!!!

  • @MeseretBelayGessese
    @MeseretBelayGessese 7 месяцев назад +5

    ምን ማለት እዳለብኝ እራሱ አቃተኝ ከቶ ፈጣሪ በአንቺ ላይ አድሮ መከረን አንቺ ብላቲና ህፃን ምንኛ ወላጆችሽ ምንኛ የታደሉ ናቸው አንቺ ድንቅ ልጆ የእመቤታችን ስም በአንቺ በኮልታፋ አደበት ሲነገር በጣም ያስገርማል ሁሉን ያረገ አምላክ አየምየምሮ ጥቡን የገለፀ አምላክ ከእናቱ ጋር ለዘላሉም ይመሰገን አሜነአሜን አሜን

  • @shanbelgetaneh8953
    @shanbelgetaneh8953 7 месяцев назад +52

    ይሄ በእውነት ከእግዚአብሔር ካልሆነ በስተቀር ለሰው ልጅ ይሄ ከአንድ ህፃን አንደበት መስማት ከባድ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @BetelhemAlemu-o5b
      @BetelhemAlemu-o5b 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @ekidgirma6008
      @ekidgirma6008 7 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ሸፋኖ ያሳድግሽ

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 7 месяцев назад +105

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በዝች ልጅ ተገርሜለሁ የትኛውም ሀይማኖት ልጆቻችንን ስለ ሀይማኖት እያስተማርን ማሳደግ ግድ ይለናል አላህ ያሳድግሽ

  • @ritasentayew2064
    @ritasentayew2064 7 месяцев назад +256

    ወዮ ለራሴ😢😢 እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እላለውን😢😢 እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አሜን

  • @Simon-wj8lm
    @Simon-wj8lm 3 месяца назад +3

    ይህች ልጅ በእውነት የእግዚኣብሔር ስጦታ ናት። እድሜ ና ጤና ይስጣት።

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 7 месяцев назад +55

    ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እና የሌላም እምነት ተከታዮች በእውነት ደስ ትላላቹሁ እናመሰግናለን እንዲህ ነበረ የድሮዋ እትዮጵያ የነበረን ፍቅር መቼም ቢሆን አይለዩንም አንድ ነን ፈጣሪ አለ ከሁላችን እምነት ጋር

  • @NahiHabeshawi
    @NahiHabeshawi 7 месяцев назад +211

    ለመላው ኢትዮጵያውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን !

  • @BogaleWolde-zr6ck
    @BogaleWolde-zr6ck 7 месяцев назад +25

    ወላዲታ አምላክ እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ድሮም ጣፈጭ አንደበትሽን ጨምራ ጨመምራ ታጣፍጥልሽ የኔ እንቁ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ አረግሻለሁ ዘመንሽን ያረዝመው ጌታዬ

  • @gashaw278
    @gashaw278 7 месяцев назад +51

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው የ4 አመት ልጅን መርጦ ይህንን ታእምር ያሳየን።ብቻ ቅዱስ ገብርኤል በክንፎቹ ሸፍኖ እመቤቴ በጉያዋ አቅፋ አምላክ በደሙ ሸፍኖ በበለጠ ፀጋን አጒናፅፎ ያሳድግሽ። በቤቱም ያፅናሽ ሃረግዬ ቆንጆ::

  • @TigistNigatu-vq9hj
    @TigistNigatu-vq9hj 7 месяцев назад +73

    ይሄ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእንባ ነው ያየሁት በዚህች በ4 አመት ብላቴና ውስጥ አምላኬን አየሁት ድንግል ትጠብቃት ይቺ አባታችን እንዳሉት የቤተክርስቴናችን ፀጋ ናት

  • @እሙየማርያምልጅ-ጀ3ኰ
    @እሙየማርያምልጅ-ጀ3ኰ 7 месяцев назад +78

    እኔ ስንት ግዜ ሰምቸዋለሁ እንኳን እደሷ ልሸመድደው አሁን የሰማሁትን ከደቂቃ በኋላ ቢጠይቁኝ አላውቅም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሌላ ቃል የልኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsdGo-tf2uf
    @AsdGo-tf2uf 7 месяцев назад +12

    የኒ ጣፋጭ በጥበቡ ያሳድግሽ በረከትሽ ይደርብን ምንኛ መታደል ነዉ አንችን የፈጠረ ማህፀን ድንቅ ነዉ❤❤❤❤

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 7 месяцев назад +140

    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችኹ አደረሰን
    የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ፍሬ ሀረግዬ እንኳን ደና መጣሽልን

  • @BirtukanasmamawBirta
    @BirtukanasmamawBirta 7 месяцев назад +50

    በጣም ከማደምጣቸው አባቶች አባ ገ/ኪዳን ናቸው እድሜ ና ጤና ይስጥዎት እንደዚች አይነት ጠንካራ ልጅ በርዕሶት ፈጣሪ አድሮ ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 7 месяцев назад +191

    አሁን እኔም ክርስቲአንነኝ😢😢😢😢😢😢የኔ ዉድ እመቤቴ በጥበቧ ታሳድግሽ ዉድ ኦርቶዶክሶች ይችን ጣፋጭ ልጅ እሪከርዱን መስበር አለባት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እሼዋ ተባረክልን እፍፍፍ የኔጣፍጭ ምን ቃል ልቅለፅሽ ደጋግመን እንይ እይታ እንድበዛ አይታቹህ ላይክ ሳታረጉ አትዉጡ ዉዶች አደራ እናትና አባአቷእድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 5 месяцев назад +2

    እኔ ስንት ጊዜም (ደጋግሜ) ብሰማው
    ይገርማል የ፬ ዓመት ልጅ አውነት ወላጅ እንዲህ ነው ።
    እናት ቤት ውስጥ ያደረገቸው ጥረት ፍሬ ነው ።
    ልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይባርክልን !!!

  • @SaraSara-xu8xz
    @SaraSara-xu8xz 7 месяцев назад +411

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወላሂ እስከመጨርሻው እያለቀስኩ ነው ያየሁት በዝህ እድሜዋ ስለ ሀይማኖትዋ ይህንን ያህል ማወቅዋን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ያሳድግሽ ሀርግየ ❤❤❤❤❤

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 7 месяцев назад +70

    እኔ ምን እንደምል አላውቅም በትንሳኤ ምድር በደስታ አስለቀሰችኝ የመጀመሪያውን እስካሁን ደጋግሜ እያየሁት ነው ይሄ ድንቅ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጅዬ ልጅ እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሸፍንሽ

  • @DEMFELAT
    @DEMFELAT 7 месяцев назад +37

    ከዚች የ4 አመት ብላቴና ስለሀይማኖቴ ብዙ ተማርኩኝ::
    ተባረኪ!
    ከክፉ ነገር ሁሉ መድኃንያለም ይጠብቅሽ!
    የእግዚአብሔርን ተአምር ባንቺ ተገልጦ አይተናል::
    የሀገርሽም መኩሪያ ነሽ!

    • @GenzebYebru-ki5qq
      @GenzebYebru-ki5qq 7 месяцев назад

      መታደል ነው ፀጋውን ያብዛልሽ አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ፈጣሪ

  • @MeseretGesese
    @MeseretGesese 7 месяцев назад +1

    እግዜአብሄር ጨምሮ ይባርክሽ እናት እና አቀባትሽም ምንኛ የታደሉ ናቸው ዘመንሽን ሙሉ ይባርከው እግዜአብሄር በአንቺ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ከእናቱ ከድንግል እረዴት በረከት በአንቺ አንደበት በለጋ በኳልታፋ በማጥም ያስተማረን አምላክ ይመስገን አሜንአሜን አሜን

  • @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ
    @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ 7 месяцев назад +376

    ለመላው የክርስትና እንምነት ተከታይሆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችል ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአዓል አደረሳችሁ🙏🙏🙏

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 7 месяцев назад

      Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @GirmaTenaw
    @GirmaTenaw 7 месяцев назад +34

    "የእግዚአብሔር ሃብቱ ብዙ" ወይ መታደል፡ በእርሳቸው መመረቅ በራሱ ለታላቅ ክብርና ጸጋ ያደርስሻል እና እድለኛ ነሽ። መጨረሻውን ያሳምርልሽ።

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 7 месяцев назад +200

    ❤❤❤ኧረ ቢቻለኝስ አንድ ሚሊዩኑን እይታና ላይክ እኔ ባረኩላት ዳግም እድመጣ❤❤❤ የኔ ጣፋጭ አምላከ ቅዱሳን መጨረሻሽን ያሳምረው የአባ ፍሬ ነሽ ለአባታችንም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤

    • @seblealemtsehay6207
      @seblealemtsehay6207 7 месяцев назад +2

      ደጋግመን እንይ ሼር እናርግ ❤

    • @TingstAngucha-ge4pd
      @TingstAngucha-ge4pd 7 месяцев назад +1

      እውነት እኔም

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 месяцев назад +4

      ​@@seblealemtsehay6207 እኔ 4 ግዜ እያይሁት ነው 😢😢 ጣፍጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ይርዳን እደምተሰብረው ተስፍ አለኝ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 7 месяцев назад +1

    💖💖💕💕ልልልልልልል እኔ ደስ ብሎኛል ብዙ ጊዜ ከብቼ ተመልካቹን እባካችሁ ዉሸት ነዉ ብዩ ነበር ምክንያቱም ፊታቸዉ አይታይም ድራማዉን የመሰሩት እና መንግሰት በጣም እናመሰግናለን በሰፈ እዉነተኛ ታሪክ የሚተላለፈዉ በያኦ ሚዲያ እና ኢትዮ ፎ ብቻ ናቸዉ 🎉🎉❤❤

  • @AnguachWorku-vx3zy
    @AnguachWorku-vx3zy 7 месяцев назад +111

    እመቤቴ ማርያም ሆይ እንደዚች አይነት ልጅ ለማፍራት ኢትዮጵያን ባርኪዬት።

  • @enkumekonnen7991
    @enkumekonnen7991 7 месяцев назад +160

    እኔም የልጆች እናት ነኝ አቡነ ዘበሰማያት ቻሉልኝ ብዬ የተደሰትኩትን አስቤ የዚህችን እንቁ እናት ደስታ ሳስበው በደስታ እኔም አለቀስኩ የሁላችንንም ልጆች የዚህችን ልጅ በረከት ይስጥልን❤

    • @netsanetgidichow
      @netsanetgidichow 7 месяцев назад +3

      አሜን ገና አላገባውም ግን እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደፍህት በልጆቼ ይደርብኝ በረከቷ❤

  • @givu902
    @givu902 7 месяцев назад +753

    አላህ ያስድግሽ እኛ በስድት የምንከራተት ወልድን ለመሳም ያብቃን❤😢

  • @DaveTsegaye-r6v
    @DaveTsegaye-r6v 7 месяцев назад +6

    በእውነት በዚህች ህፃን ላይ አድሮ የሚጠብቀን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @zeaddisababa3583
    @zeaddisababa3583 7 месяцев назад +31

    የኔ ቆንጆ አንቺ ለኢትዮጵያ የተሰጠሽ ገፀ በረከት ነሽ።ገና ብዙ ደቀመዛሙርትንና መምህራንና ወንበር ተክለሽ ታፈሪያለሽ ልክ እንደ አባታችን ሊቀሊቃውንት አባ ገብረኪዳን።

  • @retagashaw8248
    @retagashaw8248 7 месяцев назад +26

    እግዚአብሔር ጅማሮሽን እንዳሳመረው ሁሉ መጨረሻሽንም ያሣምርልን። ድንግል ማርያም በዕቅፏ ታኑርሽ። ድንቅ ልጅ ማለት እንደዚህ ነው።

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 7 месяцев назад +39

    እኔ የዚችን የልጅ አዋቂ ሳዳምጥ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእንባ ጭምር ነው ያዳመጥኳት የኔ አስተማሪዬ ባንቺ በኩል ብዙነገር ተምሬአለሁ እና ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክሽ አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ትውልዱን በእግዚአብሔር ቃል እንዲቃና ይሁንልን

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ።ለቁምነገር ያብቃሽ።እንደዚህ አይነት ልጅ አይቼ አላውቅም።ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ትባረክ።

  • @aberuyeamare4442
    @aberuyeamare4442 7 месяцев назад +87

    እኔ አሁን ኦርቶዶክስ ነኝ ነው እምለው አንድም አልሸመድድ ለስሙ ተመርቄ አለሁ ድግሪ😢 እግዚኦ የመሸምደድ አቅሟን በጣም ነው ያደነቃኳት እግዚአብሔር አምላክ ያኑርሽ እድግ በይ

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 7 месяцев назад +48

    እፍፍፍፍ ደጋግሜ ላይክ አደርጋት ነበር ግን አልችልም የኔ እናት ኢየሱስ ክርስቶስ ለቁም ነገር ያብቃሽ ❤❤

  • @LemlemGadisa-iw9lt
    @LemlemGadisa-iw9lt 7 месяцев назад +85

    እንደ ስምሽ ለአለም ሁሉ የወንጌል ሃረግ ያርግሽ መድኃኔዓለም! የቅኔ መምህር ሆነሽ ለማየት ያብቃን የኔ ቆንጆ!❤❤❤

    • @simegnassefa1261
      @simegnassefa1261 7 месяцев назад +1

      Amen 🙌 Amen 🙌 Amen 🙌💖💖💖

  • @Haimanoy
    @Haimanoy 7 месяцев назад +1

    ግሩም ድንቅ የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር የተመረቅሸ ነሽ ለልጆቻችን ሁሉ ትልቅ ተምሳሌት ነሸ አሳዳጊ ወላጆችሸንም እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 7 месяцев назад +25

    እንደዚህች አይነት ልጅስ መቶም ይወለድ!!!በቅድስና ህይወት የተመሠረተ ትዳር እንደዚህ አይነት ልጅ ያስገኛል ብዬ አምናለሁ። እንደኔ ላልወለዳችሁ ሁሉ እኔን ጨምሮ እንደዚህች ልጅ የተባረከ ፍሬ እግዚአብሔር ይስጠን!!! መልካም የትንሳኤ በዓል!!!

  • @KINFEASNAKE
    @KINFEASNAKE 7 месяцев назад +17

    እናትና አባቷ ምን አይነተ መታደል ነው እንዲህ የመሰለች የግዝሐብሔር ስጦታ ማግኝት እመብርሀን ከነልጇ ሽፍን አድርጋ ለቁምነገር ታብቃልን እንዲህ ያለ በረከት በዚህ በተቸገርንበት ዘመን ስናገኝ እዲህ ያሉ በረከት ልጆች አያሳጣን ቤቸሰቦቻም ተባረኩ እድሜ ከጤና ይስጣቹ።ወድ ወንደሜ እሸቱ ሁሌ በምታቀርባቸው እዲህ በሀይማኖታቸው የፀኑና የቤተክርስቲያን ትምህርትን ጠንቅቀው በአስተሳሰባቸውና በአመለካከታቸው የታነፁ ልጆች ሳይ ውስጤ በሀሴት ይሞላል ለሀገራችንም መልካም ትውልድ ሀገርን የሚለውጥ አእዳገኘች ይሰማኛል አንተንም ከመላው ቤተሰብ እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅ ከልብ አመሰግናለሁ አከብርሀለው።

  • @elsahagos3465
    @elsahagos3465 7 месяцев назад +77

    ሀረግዬ ሪከርድ እንድትሰብሪ ምኞቴ ነው ግን አሁን መንፈሳዊ ስለሆነ ብዙ እይታ ላይኖረው ይችላል ለምን ቢባል እች አለም ለመንፈሳዊ አትመችም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ባንቺ አድሮ ብዙ ነገር ስላስተማረን ስሙ ይክበር ይመስገን አንቺንም ያመንሽው አምላክ ይጠብቅሽ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ እደጊ በሌላ ትምርትሽ እንጠብቅሻለን የኔ ልባም እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሶ እቅፍ ድግፍ ታርግሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩ እራሴንም ጥሩ አርድርጌ ታዘብኩ ባንቺ አድሮ እኛን ሊሰራን ስላሰበ አምላክ ክብር ይስፋው አሜን እድግ በይ የኔ ውብ::

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 7 месяцев назад +2

      Ewunet new

    • @edelg2938
      @edelg2938 7 месяцев назад

      Ewentesh nw yamarba neger bhion million yalfe nebr sent geza endakaftkat gen menm kafe alalm

    • @Emu-s3d
      @Emu-s3d 7 месяцев назад +3

      እውነት ነው ዘፈን የሚዘፍኑ ሲሰብሩ መንፈሳዊ ሲሆን ግን እይታው ቀዝቃዛ ነው ግን ምንም አይደለም ብቻ ፀጋውነ ጨምሮ ፈጣሪ ይስጣት ያሳድግልን ስንት ግዜ እንዳየኋት አትጠይቁኝ

    • @ashutube6458
      @ashutube6458 7 месяцев назад +1

      እኔም ስንት ግዜ እንዳየሁት ፣እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @merkebuhmariam2068
    @merkebuhmariam2068 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ከግሩማን በላይ ግሩም ነዉ !!! በዚህች ህጻን አድሮ እያስተማረን ይገኛል፤ከህጻናት አንሰናል እና ለእዉነኛ ንስሀ ያብቃን !!

  • @temesgenfentahun2842
    @temesgenfentahun2842 7 месяцев назад +52

    እግዚአብሔር ስለ ቤተክርስቲያን ፈተና ተስፋ አትቁረጥ ሲለኝ አባ እርስዎን በየ ሶሻል ሚድያው ያስደምጠኛል። አሁን ደግሞ በዚች የአራት አመት ብላቴና ለወደፊት የሚሆነውን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።እናንተንም በቤቱ እስከመጨረሻው ያቆያችሁ።አሜን

  • @Emamimami
    @Emamimami 7 месяцев назад +51

    በአባቶች አልሰማ ብንል በህፃን አንደበት ሊገስፀን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ እውነት ልብ ያለው ልብ ይበል ከዘረኝነት እንውጣ እርስ በእርሳችን እንዋደድ።💚💛❤️

  • @ngistuangistua8899
    @ngistuangistua8899 7 месяцев назад +85

    እኔ ራሴን ሳስበው እድሜየን ያለ እውቀት ፈጀሁት😥😥እግዚያብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ጣፍጭዬ❤🙏❤️

  • @BiniyamJemberie-z4e
    @BiniyamJemberie-z4e 21 день назад

    ይህ በእውነት ከእግዚአብሔር ነው ስላደረገልን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን ከዚህ አለም ክፉ ነገር ሁሉ ሰውሮ በጥበብ በእውቀት ያሳድግልን። ስላደረገልን ሁሉ በዚህ በጭንቅ በጦርነት ጊዜ ሁሉ ለማይተውን ልዑል እግዚአብሔር በእኛ በሀጢአተኞች አንደበት ብቻ ሳይሆን እንደሀረግየ ባሉ ህፃናት በቅዱሳን የሚመሰገን አምላክ ስላደረገልን ሁሉ ፈጣሪ ይመስገን ሌላ ምን ይባላል!!!

  • @RiddleRiot121
    @RiddleRiot121 7 месяцев назад +277

    ራሴን በዚህ ደረጃ ስሜታዊ መሆኔን በ53 አመት እድሜዬ ያወኩት ዛሬ ነው። በእንባ ታጠብኩ። ይችን ህፃን ልኡል እግዚአብሄር ይባርካት። መላ ቤተሰቧን ፈጣሪ ይጠብቅ። ሌላው ስሜቴን የነካው የእሸቱ ትህትና እና አንደበተ ርቱ መሆን ከልብ ማርኮኛል። እሸቱ አዋ ኮሚዲያን ነው ግን ደግሞ የ ቤተ ክህነትን ስርአት እና ደንብ ጥንቅቅ አሮጎ የሚያውቅ ሊቃውንት ነው። ጢና በረከት አብዝቶ ይስጥህ። አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

    • @Sali-qi9qz
      @Sali-qi9qz 4 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ያሳድግሽእንወድሻለንየኔማር❤❤❤❤❤❤

  • @hayaahayaa
    @hayaahayaa 7 месяцев назад +146

    ሙስሊሞች ደስስስስ ትላላችሁ❤❤❤የምሰጡት አስተያየት ሁላችንንም ከስደት መልሶ ወልደን እደዚህ በጥበብ ለማሳደግ አምላክ ይርዳን

    • @Aregitugezahewo
      @Aregitugezahewo 7 месяцев назад +3

      አሜን,ሠዉ,መሆን,አሥጠላኝ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 7 месяцев назад

      በጣም ስት መልካም ስዎች አሉ ​@@Aregitugezahewo

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 7 месяцев назад +1

      በጣም መልካምነት ለራስ ነው

    • @TsigeEthioTube
      @TsigeEthioTube 5 месяцев назад

      አሜን❤❤

  • @gig9732
    @gig9732 7 месяцев назад +48

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
    አሰሮ ለሴጣን አጋዝኦ ለአዳም
    ሰላም እምእዜሰ ኮነ ፍስኃ ወሰላም
    በእውነት ክርስቶስ ተነስቷል።
    ውድ ወገኖቼ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰነ❤❤❤
    ወይኔ መታደል የኔ እናት ፍፃሜዋን እመብርሃን ታሳምርልን የምር በጣም ነው የምትገርመው እመአምላክ ትጠብቅልን❤❤❤

  • @AssefaSeifu
    @AssefaSeifu 7 месяцев назад +2

    ትልቅ ተሰጥዎ ነው፡፡ እድሜ ከጤና ሰጥቶ ተሰጥዎዋን ያዳብርላት፡፡ ትልቅ የሃገር የወገን ሃብት ናት!!

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 7 месяцев назад +36

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ በእውነት በአንቺ አንደበት ሆኖ የሚናገረው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው አንቺን የወለደች ማህፀን የተባረከ ናት ቅዱሱ አምላካችን ኢየሱስ በቤቱ ያፅናሽ ይጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ከነቤተሰቦችሽ❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 7 месяцев назад +104

    ወይኔ ሀረግዬ እኔ ክርስቲያን ነኝ ለማለት አፈርኩኝ አሁንም አሁንም እመቤቴ በእቅፏ ታርግሽ ወላጅችሽን ይጠብቅልሽ የኔ አንደበተ ብርቱ እድግ በይ እሸቱዬም ኑርልን ተባረክ ደግመህ ደግመህ ውለድ በመውጣት መግባትህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንልህ ጀግና ነህ❤❤🎉🎉

  • @GezaheMe
    @GezaheMe 7 месяцев назад +132

    እኔም ክርስቲያን ነኝ በዚች ህፃን ልጅ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ ትምህርት አስተምሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን ህፃኗን በፀጋው ያሳድጋት!!

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 7 месяцев назад +1

      ይህ የእግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
      እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው እመኑኝ እያለቀስኩ ሁለቴ አዳመጥኩት ተመስገን

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 7 месяцев назад +1

      እኔም እሷ ከተነገረችው ካስተማረችው ሁሉ ከጭንቅላቴ ነው ሚቀር እግዚአብሔር ይመስገን በእሷ ላስተማረን አሜን

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 7 месяцев назад +1

      Ameen Ameen Ameen 🙏

    • @Geesum-m3p
      @Geesum-m3p 7 месяцев назад

      ከአነነ
      ሦኘጀኘነኦአጀኘሸመኸጸሠሠሠመመመመመመመቨቨኸወጨአ​@@MelkamuMitiku-mq3uz

  • @yalewamsalu3380
    @yalewamsalu3380 7 месяцев назад +1

    እሼ አንተን እግዚአብሔር ከችግር ከመከራ ከሀጥያት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ በተረፈ የህጻንዋ እውቀትና አቅም በጣም ይደንቃል ፈጣሪ ያሳድጋት ምኞትዋን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጽምላት

  • @hzbawitweldegebral7096
    @hzbawitweldegebral7096 7 месяцев назад +39

    እያነባን ነው ያደመጥናት፣የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ግሩም ድንቅ ነው፣በዚህች ብላቴና አስተማረን፣ፈጣሪ ዓለማት ያሳድግልን፣ለበለጠ ክብር ያብቃሽ።ኡፍፍ በምን ልግለጻት።