ፀልዩልኝ! ረድኤት ከዶክተሮች ያገኘችው አዲስ መረጃ! የምስራች ከየእዮሃ ሚድያ ቤተሰብ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 4 месяца назад +191

    ለ6ወር ይህንን ሁሉ ብር የርዳሻት ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክሺ ባወጣሺው እጥፋ ይተካሺ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 4 месяца назад +2

      በጣም አሜን አሜን አሜን

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 4 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን !🙏🙏🙏
      ❤❤❤

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed 4 месяца назад +153

    አላህ በሰላም የገላግልሽ ጤናማና የአለም መሪ የሆነ ልጅ ይስጥሽ ስቀሽ ተደስተሽ እባሽ ታብሶ ለማየት ያብቃን

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 4 месяца назад +266

    እኔ ለእናትዋ የማስተላልፈው መልእክት በዛሬ ጊዜ ጎበዝ ዬት ይደርሳሉ ብለን የምንጠብቃቸው ልጆቻችን ባላሰቡት ነገር ተጠልፈው ከመንገድ ወጥተው እነሱም ተጎድተው ቤተሰብንም ያሳዝናሉ። መቼም ሰው አይሳሳትም አይባልም። ወይም ለምን ተሳሳተ አይባልም።ዋናው ስህተቱን አውቆ መመለሱ ነው። ስለዚህ እግዚአብሔር እንኩዋን ልጅሽን ከሞት አተረፈልሽ። ይሄ የተረገዘውም ልጅ ለቤተሰቡ በረከት ይዞ የሚመጣ ሊሆን ይችላል።ስለዚህ ልጅሽን ሰብስበሽ ያዣት። ከጎንዋ ሁኚ አይዞሽ በያት። የተፈጠረው ነገር ቅስምሽን ሰብሮ ሊሆን ይችላል። ቢሆንም እናት ነሻ። እናት ሁሉን ትችል የለ።

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 4 месяца назад +27

      ትክክል እግዚአብሔር ይባርክሽ እናት እኮ በልጇ ተናዳና ተቀይማ ልጇን ልትተው አትችልም የእናትና የልጅ ግንኙነት እስከ ሞት ድረስ ነው

    • @selamethio8557
      @selamethio8557 4 месяца назад +8

      እዉነት ብላችሗል እኔም እናት ነኝ። እናት እኰ ገበና ሸፋኝ ነች ። ልጅሽን ስብስብ አድርገሽ ችግራችሁን በጋራ ብትወጡ ጥሩ ነበር እግዚአበሔርም የበለጠ ይረዳል። እና የረድኤት እናት አስቢበት ፈጣሪ ይርዳሽ። ❤️🙏

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 4 месяца назад

      Enatuwa altewechatem lijetuwa erasu bezu gize tenagralech beteseb bezu neger abro honowal gin lijetuwa susuwan makom alchalechem ena yebeteseb bet demo leza aymechem benatuwa atefredu

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 4 месяца назад +14

      ሀብታም ጨካኝ ነው የሚራራ ልብ የለውም ከሰው ክብርና ዝና ይበልጥባታል

    • @kidesttibebe1997
      @kidesttibebe1997 4 месяца назад +6

      ይቺ እናት ያለፈችበትን እሷ እና እግዚአብሔር ብቻ ናቸው የሚያውቁት እናንተ በሚዲያ የሰማችሁትን ነው የፈረዳችሁት 24 አመት እሰኪሞላት አብራት በየቀኑ ሕይወቷን የተካፈለች እናት ናት ባይብሰባት ተዉኝ ባላለች ነበር ሁለቱንም እግዚአብሔር ይረዳቸው ነው የምለው

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 4 месяца назад +246

    እደኔ ማነው የረዴት መጨረሻ የናፈቀው ማርያምን በደስታ እድትመጣ ምኞቴ ነው ከፈጣሪ ጋር❤

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 4 месяца назад +3

      እውነት ነው እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ ግና ምስታወቅያውን ሳይ ዘልዬ ነው የገባሁት

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 4 месяца назад +1

      እኔ መኖር አለብኝ good point. ትክክለኛ አባባል ነው እህታችን የት ስቴት ነው የምትኖሪው ባዋራሽ ደስ ይለኛል Los Angeles CA ከሆንሽ ባግኝሽድስ ይለኛል

    • @ምጥን
      @ምጥን 4 месяца назад +3

      @@AdATA-e4m በጣም ጌታ ይርዳት

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 4 месяца назад

      @@AdATA-e4m ሁሉን የሚችል አምላክ ጌታ ኢየሱስ ይርዳት

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 4 месяца назад +1

      እኔም🎉🎉🎉🎉

  • @AsnakechBeqana
    @AsnakechBeqana 4 месяца назад +61

    እህቴ ዮርዳኖስ ለአንቺ ቃላት የለኝም 👌👌የዘራሽዉን ማጨድ ይሁንሽ እግዚአብሔር አምላክ የበረከት ምንጭ ያድርግሽ ዘርሽ ይለምልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰው ስለ አለው አይሰጥም ለመስጠት መሰጠትን ይጠይቃል ተባረኪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku 4 месяца назад +43

    ይች ልጅ ልቧ አልሞተም ምክንያቱም ፊቷ ላይ ተስፋ: ጥንካሬ : እምነት እና ቁጭት ይታይባታል ..... የርህራሄ አምላክ እግዚአብሔር ያስብሽ ይርዳሽ ተስፋንና እምነትን በልብሽ ይሙላልሽ❤❤

  • @mesigeber6103
    @mesigeber6103 4 месяца назад +42

    አለምዬ እ/ር በጸጋው ይጠብቅህ ኑርልን እውነተኛ ሰው ነክ በጣም አከብርካለሁ

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud 4 месяца назад +78

    እህታችን ከአሜሪካ በወጣ ይተካሽ እህቴ በርካ ሁኚ እንች ከዛ ህይወት አስወጥቱ ረዱን ለመረዳት አበቃሽ ረዱም ነገ ለስላም ወልዳ ስራዋን ጄምራ ለሌሉች እንደምትረዳ ተስፍ አለኝ ኢንሻአላህ ....በርች ረዱ❤🙏

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 4 месяца назад +1

      በጣም እመብረሀን በጥፉ ትስጥልን እህት አለም ከአሜሪካ ዮርዳኖስ ❤❤❤❤❤

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 4 месяца назад +27

    ረዱዬ የኔ ጠንካራ አይዞሽ ሓፍተይ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አንዳንድ ሰዎች በሂወታችን ይገቡና አምነን ልባችንን ከሰጠናቸው ቦሃላ እንዳንነሳ አርገውን ይሄዳሉ but belive me እኛ ተነስተን ጠንክረን በልጠናቸው እናሳያለን ያነው የጠንካራ ሴት መገለጫ ረዱዬ በርቺ ታሸንፍያለሽ ካሰብሽው በላይ ትደርሻለሽ ሓፍተይ መዓረይ❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 месяца назад +26

    ዮ ር ዳ ኖ ስ ን ከልብ እናመስግናለን ተባረኪ ❤❤❤ በጣም ደግደግ ደግ ስው ነሽ ከልብ የምትመስገኝ

  • @musbahhammid
    @musbahhammid 4 месяца назад +31

    እቺ ልጅ ታሪክዋን 5:32 እንደተከታተልኩት በጣም ጠንካራ በሳል ልጅ ነች ለዚህ የዳረጋት ዶክተር ተብዬው ወንበዴ ነው።እስዋ ማንነቱን ሳታውቅ ስለፍቅር ስትቀርበው እሱ ግን መርዙን በውስጡ አንግቦ ቀረባት እንዲህ እንድትሆን አደረጋት ግን አሁንም ጠንካራ ነች።ረድኤት ያለፈውን መጥፎ አጋጣሚሽን እርሺው እና ወደፊት ተግዋዢ ተራመጂ የመጀመርያውን ታታሪዋን ጠንካራዋን ረድኤት ትሆኚያለሽ መልካምሽን እንስማ 6:27

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 4 месяца назад +46

    አለምዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ለስው ደራሽ ስው ነውና የድርሻህን እያደረክ ነው ረዱ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽና እነዚህን የረዱሽን በጎ ስዎች ለማመስገን ያብቃሽ የከፈልሽላትም እህቴ በጎደለ ፈጣሪ ይሙላልሽ አሌክስ ክርስትና ያንሳ ይምትሉ ላይክ አርጉት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 месяца назад +1

      አሌክስ ከዚህ በላይ ምን ያድርግ በጣም መልካም ሥራ እየስራ ነው እሱይበልጣል

    • @Harge-en5rz
      @Harge-en5rz 4 месяца назад

      👍💕

  • @selahatabdela9949
    @selahatabdela9949 4 месяца назад +67

    እመቤቴ የጌታየ ህናት ሰላም ትገላግልሽ❤

    • @netsanettesfaye1938
      @netsanettesfaye1938 4 месяца назад

      አለም ሰገድ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ ተባረክ

    • @mare7241
      @mare7241 4 месяца назад

      ❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 4 месяца назад

      ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 месяца назад +106

    በስደት ያላቹ የመዳም ቅመሞች ያሰባቹ ተሳክቶላቹ በሰላም ላሀገራቹ ያብቃቹ አሚን በሉ❤❤❤❤

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 4 месяца назад +17

    ዓለም ሰገድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የምታደርገው ሁሉ በጣም የሚደንቅ ነው

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 4 месяца назад +71

    ለጊዜው ቀለል ያለ ቤት ቢሆን ይሻላል ምክንያቱም በየወሩ ሰው ባይሰጥስ በወር 25000 ብር ከባድ ነው ተከራይ ቢወጣ ብቻ ይከብዳታል ስራ እስክትጀምር የግል አስተያየቴ ነው

    • @TiruneshWoldemariam
      @TiruneshWoldemariam 4 месяца назад +1

      Lijitua raus iko tenkara Strategie nat

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 4 месяца назад +3

      15 ሺህ ብር ነዉ የቀረዉ ሌላ ክፍል ሰላለ ተከራይቷል ብላለች ለግዜ አራሰ ሰለሆነች ነዉ መሰለኝ ብቻ ከሰዉ እጅ አላህ ይጠብቀን በራሷ ቆማ ምትኖር ያድርጋት😢😢😢ታሳዝናለች በጣም

    • @HananHanan-i7o
      @HananHanan-i7o 4 месяца назад

      ትክክል ነሸ እህቴ

    • @MenazakEtata
      @MenazakEtata 4 месяца назад

      ልክ ነች የራስ ቤት

    • @kibklwy
      @kibklwy 4 месяца назад

      perfect 👌

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 4 месяца назад +18

    የኔ ውድ😢 በጣም ነበር ያዘንኩት ታሪክሽን ሰምቼ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ብርቱ ሴት ሁኚ በጾሎትም በርቺ😊 እረፍት የሚሰጥ ልጅ ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 4 месяца назад +17

    ረድኤት እርጋታዋ ያስፈራል። ከእድሜዋ በላይ በሳል ነች። በሁሉም ነገር ዓላህ ይረዳሽ ዘንድ ዱዓ እናደርግልሻለን። ፈቃድሽ ከሆነም አዳማ ስንመጣ እናይሻለን ኢንሻዓላህ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 4 месяца назад +25

    ረዴትየ ደስታሽን ማየት ናፍቆኛል ማርያም እሷ ትታደግሽ ❤❤❤

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 4 месяца назад +7

    ዮርዳኖስ ! ተባረኪ ! እጅግ የተለየሽ ሰው ነሽ፡ እግዚአብሔር አምላክ ባወጣሽው ልክ ሳይሆን ! በሙላት አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @birukworkneh6790
    @birukworkneh6790 4 месяца назад +23

    አለምዬ አንተእኮ ትለያለክ ጌታን እመብርሀን ትጠብቅህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤

  • @JMGD44
    @JMGD44 4 месяца назад +21

    ረድኤት አይዞሽ ይህን አስቸጋሪ ግዜ ታልፊዋለሽ። በሰላም ተገላግሊ ብቻ። እመብርሃን ትቅረብሽ❤❤❤

  • @tseFalibarek
    @tseFalibarek 4 месяца назад +7

    ረዱ የኔ ልዩ ሰወችን ስትረጂ እንደነበር አቃለሁ እግዚያብሄር መጨረሻሽን እንደሚያሳምረው ሙሉ እምነቴ ነው ፡፡

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud 4 месяца назад +72

    ወይኔ ባሌን አስርፍድኩበት ስራ ቀልቤ ካአንች ጋ ረዱየየየየ ለአንች እንደተጭነኩ ለማንም አልተጭነኩ አላህ ይድርስልሽ ይርዳሽሽሽ እህቴ አይዞሽ አልዘነጋንም በዱአ ወጥርናል አለምስገድ ከልብ እናመስግናለን ይህንንም ስላስማህን ❤❤😥🙏

    • @محمدسيد-ك3ح8ض
      @محمدسيد-ك3ح8ض 4 месяца назад

      የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤

    • @AaAa-bf3ud
      @AaAa-bf3ud 4 месяца назад

      @@محمدسيد-ك3ح8ض 😍😍❤❤🙏

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ እናት

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 4 месяца назад

      ​@@محمدسيد-ك3ح8ضደምሪኝ እናት

    • @AaAa-bf3ud
      @AaAa-bf3ud 4 месяца назад

      @@tgstSolomon ተደምሪያሎ ኪኪኪ

  • @FelekRahel
    @FelekRahel 4 месяца назад +8

    አንተ ግን ትለያለህ ወንድሜ ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው እድሜ ከጤና ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FMR20
    @FMR20 4 месяца назад +39

    ለዝቸ ልጅ እጃችሁን የዘረጋችሁ በሙሉሉ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ እሷም በራሷ ቁማ ለሰዉ ደራሽ ያድርጋት 😢

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 4 месяца назад

      አሜንንንንንንንንንንንንን በኢየሱስ ስም አሜን !

  • @mahi3934
    @mahi3934 4 месяца назад +4

    የዚች ልጅ መጨረሻ በጣም ያማረ እንደሚሆን አትጠራጠሩ እግዚአብሔር ሁሌም ከተጎዱት ጎን ነው

  • @almazali4784
    @almazali4784 4 месяца назад +8

    እኔ ኢትዮዺያዊ መሆኔ እኮ የምኮራው ለዚሂ ነው እርዳታ ሲባል አንጨክንም እንረዳዳለን እውነት በተለይ በአሁን ጊዜ ሰው በዩቱብ በቲክቶክ የማየው የተቸገረውን ሲረዱ ነው የማየው በጣም ደስ ይላል የሰጠሺው እህታችን በጎደለ አላህ ይሙላልሽ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 4 месяца назад +9

    ማሪያም ትቅረብሽ የኔ እህት ይህ ጌዜ አልፎ ለማየት ያብቃሽ እህታችን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ እድሜ ይስህ አልምየ መልካምነትህ አይጓድል 🙏❤

  • @ምጥን
    @ምጥን 4 месяца назад +20

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በርታት ይስጥሽ አንች ጎበዝ ወርቅ ነሽ ወርቅ በቡዙ ተፈትኖ ነው ወርቅ የሚባለው አንችም ቡዙ ስለአለፍሽ ወርቅ ነሽ ❤
    ጌታ እየሱስ ሚራክል ያደርጋል አንች ብቻ እመኝ እግዚአብሔር ለአንድ ነፍስ ግድ ይላታል አይዞሽ በርች ደስተኛ ሁኝ የኔ ቆንጆ ❤

  • @FMR20
    @FMR20 4 месяца назад +9

    ሴትን ያዋረደ የተዋረደ ነዉ ሴትን ያከበረ ይተከበረ ነዉ ብለዋል ነብዩ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም በሰላም ሁለት ያርግሽ

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 4 месяца назад +4

    አለም ሰገድ አንተ ትለያለህ የድንግል ማርያም ልጅ ይደግፍህ ወንድሜ ❤

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 4 месяца назад +10

    አለምሰገድ ለምታደርገው መልካም ስራ እግዜር ይባርክህ::
    በቅርብ ቀን አንዲት የጎንደር ልጅ ኢንተርቪው ስታደርግ የተገኘውን ስራ እሰራለሁ ብላህ ነበር::
    እባክህ እሷን ልጅ ረድኤት ከወደደቻት እሷ ጋ ተቀጥራ እንድትሰራ ብታደርግ ሁለቱንም መርዳት ይሆናል::
    የጎንደራ ልጅ በብዙ ችግሮች ውስጥ በማለፏ ረድኤትን ትረዳታለች ብዬ አስባለሁ::
    አመሰግናለሁ

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar 3 месяца назад

    ረድኤት!!አንች እጅግ በጣም ብርቱ ወጣት ሴት ፡ነሽና በርች፣ለሁሉም ቸሩ አምላካችን ማስተዋሉን ያድልሽ ።አሜን

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 4 месяца назад +6

    አለምዬ ትለያለክ ማርያምን የልጆችህ አባት ያርግህ ሌላ ምን ይባላል❤❤❤

  • @dessiegetahun5251
    @dessiegetahun5251 4 месяца назад

    አያችሁ ሰዎች የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ! ለመሞት የምታደርገው ሁሉ ጥረት ያልተሳካው በዚች ባሳለፈችው ጥቅተ እድሜዋ ታደርጋቸው በነበሩ መልካም ሥራዋ ብድር እየከፈላት መሆኑን እንጂ ጽንስ በውስጧ እያለ ታምር ነው እና ም አሁንም በሰላም ትገላገላለች። አዘጋጅው ግን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ምርጥ ሰው ነህ።

  • @AddisWork-d8f
    @AddisWork-d8f 4 месяца назад +9

    ተባረኪ እህቴ ዘርሽይባረክ በበረከት ይሙላሽ የዘራሽውን በእጥፉ ታጭጃለሽ ዮርዳኖስ ተባረኪ።

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 4 месяца назад +11

    የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ
    እመብርሃን ትቅረብሽ የሆድሽን በእጀሽ ታ ስታቅፍሽ የኔ እህት አይዞሽ ጠንካራ ነሽ

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 4 месяца назад +2

    ዮርዳኖስ እህቴ ባወጣሽ አላህ በበረከት እጁ ይመልስልሽ ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 4 месяца назад +5

    እፎይ ! እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ቀጣዩን ደግሞ በሰላም መውለዷ ነው እሱም ያለምንም ችግር ይሳካል ከዛ ሁሉ እንድትተርፍ ያደረጋት አምላክ አሁንም አይተዋትም ። እመቤታችን ቅድስት ማርያም ከጎንሽ ትሁን አትለይሽ ። ረዲኤት አይዞሽ ካንቺ የሚጠበቀው ብርቱና ጠንካራ መሆን ነው እዚሁ መጥቼ እንኳን ማርያም ማረችሽ እልሻለሁ ❤❤❤ ሁላችሁም ተባረኩ !! አለሁ የሚላችሁ ሰው አትጡ 👍

  • @elizabethbirhanu7418
    @elizabethbirhanu7418 4 месяца назад +1

    ዮርዳኖስ ዘመንሽ ይለምልም ያንቺ እና ያንቺ የሆኑት ሁሉ ክፉ ነገር አያግኛቸው ተባረኪ

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 4 месяца назад +3

    ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው አንች እግዚአብሔር የረዳሽ ልጅ ነሽ ተስፍን የሰጠ የታመነ ነው እግዚአብሔርን ብቻ ተስፍን አርጊ ምልካም ሰዎችን እግዚአብሔር ሰጠሽ አንች ደግሞ ለሌሎች የምትረጅ ጅግና ነሽ ነገሽን የያዘው እግዚአብሔር ነው በርች ነገው እርሽው ለዛሬ ነው የምንኖረው በርች እግዚአብሔርን የሚወዱ እንዳሀሳቡ ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው በርች አንች አንደበተ እርቱ መልካም ልጅ ነሽ

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 4 месяца назад +2

    እመቤታችን የጭንቅ አማላጇ በሠላም ጤነኛ ልጅሽን ታሳቅፍሽ። አይዞሽ ሁሉም አልፎ ብርሃን ታያለሽ ።

  • @hermellaDiamond
    @hermellaDiamond 4 месяца назад +4

    ረዱዬ ከፈጣሪ ጋር ፈጣሪ ከሰጠሽ መልካም ሰዋች ጋር ወደፊት!!!!!!!!!! ከዚህ በዄላ ወደኃላ እንዳታይ።

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጣት የቤት ክራይውን ያገዘቻት እመብርሃን ትቅረብሽ መልካም ዜና ያሰማን አለምሰገድ ተባረክ 🙏🙏

  • @edentsegaye5707
    @edentsegaye5707 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ቸር ነዉ እና ምህረቱ ለዘላለም ነዉና ጌታ በብዙ ጥበቃዉስጥ አድርጎሽ በሰላም ተገላገይ የኔ እናት❤ በጣም ነዉ የምንወድሽ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 4 месяца назад +5

    አለም ሰገድ ምን ልበልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የእኔ ደግ ስንት ህይወት ነው የምትታደገው

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 месяца назад +12

    ለሰጪ ይስጠው እግዚአብሔር በወጣ ይተካልሽ እህት አለምዬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ ያንተ ይለያል ትህትናህ ሰውን የምትረዳበት መንገድ የወለደችክ እናት የተባረከችእናት ነች❤❤❤❤❤❤

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq 4 месяца назад

    አለምሰገድ አንተ ምርጥና አስተዋይ የተረጋጋህ ጋዜጠኛ ነህ ክበርልን እህታችን ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን የሴት ልጅን ህይወት ምታመሰቃቅሉ ወንዶች ዘመናችሁ የባከነ ይሁን

  • @bettyzewdie7072
    @bettyzewdie7072 4 месяца назад +8

    ረድኤትዬ አይዞሽ የፈጠረሽ አምላክ አይተውሽም ጠንካራ ልጅ ነሽ ከዚህ ችግር ትላቀቂያለሽ በርቺ መድሀኒአለም በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ ፀልዩ

  • @jemo5716
    @jemo5716 4 месяца назад +64

    የ 6 ወር ዘጠና ሽ የረዳሻት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @hamytube3728
      @hamytube3728 4 месяца назад +1

      ለ3ት ስው የስድስት ወር ይችላል 😊

    • @HiwoiSiSiyaa
      @HiwoiSiSiyaa 4 месяца назад

      🙏🙏🙏

  • @messelu3435
    @messelu3435 4 месяца назад +1

    አለምሰገድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደአንተ ዓይነቱን ለምድራችን ያብዛልን ረድሄትም የእግዚአብሔር መንፈስ መጪውን
    ግዜ ይርዳሽ ሰይጣን አይግዛሽ።

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 4 месяца назад +10

    አለምሰገድ መልካም ሰው ለሁሉም አዛኝ እግዚአብሔር በእውነት ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው ❤❤❤

  • @አባ
    @አባ 4 месяца назад +7

    የልጀነት አበባዋን ነውኮ ያርገፈው ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ የፍቅር አጋሮ😢 እኔ ሳያት የራሴ ህይወት ሰለሜሰታውሰኝ አለቅሳለሁ የኔ ውድ እባክሸ በርች ሌላ ህይወት አለኮ ውዴ እሱ ቢቀር ያንች አየደለም እኮንም ቀር ልጁም ያድጋል 😢 ያየዋል ይሄን ታሪክ አንችም ትነገሪዋለሸ ይሄ አርመኔ

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 4 месяца назад +2

    ዮርዳኖስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ቃላት የለኝም በጎደለው ሁሉ ይሙላላሽ ተባረኪ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 4 месяца назад +9

    ትክክል ከሁሉም የህሌና ቅጣት ከባድ ነው አይዞሽ እህታችን በርች
    ወንድማችን አለም ሰገድ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 4 месяца назад +12

    ተባረኪ ቀላል አይደለም ለሰዉ መድረስ ይተካልሽ ተባረኪ ላንቺም የሰዉ ፌት አይታጠፍብሽ ያየሽ ሁሉ ያክብርሽ ዬርዲዬ እወድሻለዉ ገንዘቡ አይደለም አለዉ ባይ ወገን አለኝ ብሎ ማሰቡ በራሱ ያበረታል ያጠነክራል እኔ በረድኤት ቦታ ሆኝ የተሰማኝን በእንባዬ ነዉ የገለፅኩት ይሄ ማንም ሊያገኝዉ አይችልም አለዉሽ መባልን ስላለሽን እናመሰግናለን ተባረኪ እኔ ደስብሎኛል እረድኤት ካንቺ የሚጠበቀዉን ተወተሽ አሳይን እግዛቤሄር ይችላል አንቺም ለፈጣሪ ምቹ ሁኝ

  • @zeynbahmed7037
    @zeynbahmed7037 4 месяца назад +10

    የወርዳኖስ አላህ ባወጣሽው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 4 месяца назад +1

    እናንተ ደጋግ ሰዎች የሰማይ አባታችን ይስጥልኝ እውነት እግዚአብሔር ቀን እለው በርቺ አንተም አለምሰገድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቺ እንግዲህ የድንግልማሪያ ልጅ እንዲህ ወገን ዘመድ ያዘጋጃል ተስፋ ላጡ ሰዎች ተስፋ እንደሆናችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 4 месяца назад +3

    የኔጌታ አለምሰገድ እንደው ምን እግዚያቢሄር የመረቀህ የመረጠህ ነህ ሁሉንም ስታወራ ሳቅ ብለህ ተለማምጠህ እኮነው የኔ ጨዋ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አለምዬ እኔጃ ከባድ ነው ጥሩነትህ ይለያል😢❤❤❤❤

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho 4 месяца назад +120

    አለምዬ በሙያዬ ነርስ ነኝ የምኖረው አዳማ ነው ምናልባት በሙያዬ የምረዳት ነገር ካለ ብዬ አስቤ ነው

    • @tayeabebe9971
      @tayeabebe9971 4 месяца назад +10

      እግዚአብሄር ይባርክሽ: ለዶክትሬቱም ያብቃሽ

    • @RukiaSeid-n1e
      @RukiaSeid-n1e 4 месяца назад +2

      አላህ ይስጥሽ

    • @eden2056
      @eden2056 4 месяца назад +1

      Egziabher yebarkeshe

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 4 месяца назад +1

      ተባረኪ ጌታ ያላሰብሽውን በረከት ይስጥሽ

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE 4 месяца назад

      እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 4 месяца назад +6

    አለምሰገድ ተባረክ የሰጠ በወጣ ይተካ ረድም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 4 месяца назад +7

    ሁሉን ለእግዚአብሔር ስጪ፣አይዞሽ፣አምላክ ስራው ድንቅ ነው።በተኛሽበት ሳታስቢው ተገላግለሽ ደስታውን ያሰማን! አይዞሽ! እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ።

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 4 месяца назад

    አለምሰገድ እግዚያብሄር ይክፈልህ ቃላቶችህ ስታጽናና በጣም ወንድማዊ ነው 🙏🏾

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 4 месяца назад +24

    ብዙ ዩቲበሮች ችግር ላይ የወደቁትን በዩቲዩብ የሚያቀርቡት የዩቲዩብ ሣንቲም ለመሰብሰብ ነው ይህ ግልጽ ዓለምሰገድ ያንተ ልዩ ነው ለችግራቸው አልቅሰህ ልብ ተሰብሮ ተጎጂዎችን በምክር በሕግ ሕዝብ አስተባብረህ ደግሞ እንዲደገፉ አድርገህ ያለመታከት የምታደርገው ድካም ጥረት እጅግ ይገርማል ፈጣሪ ይህን ቅን ልቦናህን ፍፁም አይለውጠው ጤናውን ረጅም ዕድሜውን እግዚአብሔር ይሰጥህ ያንተ መኖር ይበልጥ የሚጠቅመው በችግር ለወደቁ ነውና ።

  • @ed_123B
    @ed_123B 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ... ድንግል ማርያም ትቅረብሽ....ህይወትሽን ለታሪክ ያተረፋት ጌታ እንደ ቀድሞው ያትጋሽ...የልብሽ መሻት ሁሉ ይሙላልሽ🙏

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ! ወንድማችን የእውነት ጋዜጣኛ የኔ አሪቄህ አሳብ ምኞትህ ተሰክቶልህ ማያት ነው።እህታችንም እግዚአብሔር ፊፀሜዋን ያሰምርላት።

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 4 месяца назад +1

    ረድኤት እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽ በፀሎት በርቺ ሁሉም ያልፋል የሁሉም ችግር ቁልፉ ያለው ጌታ ጋር ነው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም አንቺ ሳታቋርጪ ፀልይ ታሪክ የሚቀይረው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው ❤❤

  • @adadnech122
    @adadnech122 4 месяца назад +20

    እግዚአብሔር ሆይ እችን ልጅ አደራ ፈውሴህ ክብሩን ውሰድ😢

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 месяца назад +31

    እግዚአብሔር አምላክ የርህራሄ አባት በሰላም ያሳቅፋሽ ህይወትን እንደ አዲስ የምትጀምሪበት ይሁንልሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን የሰላም እና የእረፍት ያርግልሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ😢

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 4 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @hilinaleykun
    @hilinaleykun 4 месяца назад

    ረድኤትዮ ባለሽበት ሃገር ጤናሽን ይስጥሽ የሰራሽውን ይባርክልሽ አለሁ ባይ አያሳጣሽ ሌላ ምንም ልልሽ አልችልም

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 4 месяца назад +1

    ረዱ አይዞሽ እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው በሠላም ትገላገያለሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ በሠላም ትገላግልሽ፡፡

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 4 месяца назад +7

    እግዚኦ አከራይዋ 😢😢ለዛ ማጣት

  • @hilinaleykun
    @hilinaleykun 4 месяца назад

    አዎ ረድኤትዩ ፍቅር ተከፍሎ አያልቅም በርቺ የኔ ልጅ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል የዚህን ህፃን መድረሻ ያሳይሻል አይዞሽ

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 4 месяца назад +6

    ረዱየ በቃ እመቤቴ ትጠብቅሽ አደራውን ቸር ወሬ ያሰማንንን ❤

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud 4 месяца назад +325

    ሴትን ልጅ ያከበረ የተከበረ ነው ሴትን ያዋርደ እርሱ የተዋረደ ነው ብለዋል ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወስለም❤ሴትን የምትበድሉ ወንዶች ልቦና ሂዲያ ይስጣችሁ💔😥

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 4 месяца назад +4

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @SeudMohammed
      @SeudMohammed 4 месяца назад +3

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @محمدسيد-ك3ح8ض
      @محمدسيد-ك3ح8ض 4 месяца назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ልክ ነው አሚን

    • @Mabuba-ku8gc
      @Mabuba-ku8gc 4 месяца назад +2

      Saw saw saw❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @ሉባባኢትዬ
      @ሉባባኢትዬ 4 месяца назад +1

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @harlove2985
    @harlove2985 4 месяца назад +14

    አለም ሰገድ ላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሄር እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ ዘርህ ይባረክ እህቴ አግዚአብሄር የምተምኝው አምላክ በሰላም ይገላግለሽ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 4 месяца назад +8

    ፀልይ እመቤቴማርያም ጥሪያት ትደርስልሻለት አይዞሽ እግዚሐብሄር ይድረስልሽ

  • @jemmawork838
    @jemmawork838 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻በሰው አገር ሆነሽ መርዳትሽ ክበርልኝ ህይወቱ ቀላል አይደለም የውጭው ም ሰው ሆኖ መገኘት ይሄ ነው ተባረኪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @guyatunura1682
    @guyatunura1682 4 месяца назад

    አይዞሽ እስከዛሬ የረዳሽና የጠበቀሽ ይረዳሻል አትፍሪ ተስፋም አትቁረጪ ጸልይ"ሁሉ ለበጎ ነው"ለጠላት እጅ አትስጭ በሰላም ጤናማ ልጅ ያስታቅፍሽ👏

  • @ed_123B
    @ed_123B 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ሞገሱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ🙏

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 4 месяца назад +9

    አይዟሽ እመቤቴማርያም በሰላም ትገላግልሽ ጠበል ጠጭ እምነት ተቀቢ ድንግማርያ ታድንሻለች

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 4 месяца назад +3

    መድሀኒአለም በላይ በላይ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ ዮርዳኖሥ

  • @meseretkebede6203
    @meseretkebede6203 4 месяца назад

    ዋው ረዴት ግሩም አባባል !!! ህሊና እና ያ ሰው ብቻ ሲሆኑ ሁሉንም እውነታ ያዩታል !!! እደ ህሊና ቅጣት ደሞ ከባድ ነገር የለም።👌🏾👌🏾👌🏾👍👍👍👏🏾👏🏾👏🏾

  • @NejatMuhamed
    @NejatMuhamed 4 месяца назад +1

    ለእናት ሚስተካከላት የለም እና እናቴ እባክሽ በምትችይው አግዣት ደሞ እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ቦታ ትደርሳለች ይታየኛል ለሊሎች አርአያ ሆና ታሪኳን እየሳቀች እንደቀልድ ታወራዋለች እንዲህ አይነት እናት ያለን ፈጣሪያችንን እናመሰግን በዚ አጋጣሚ እናቴ በጣም አመሰግናለሁ እኔ አሳፍሪሽ በተከበርሽበት አዋርጄሽ ግን አንቺ ከጉኔ ሆነሽ ልጄንም እኔንም ተሸክመሽ በድህነት ኑሮ ደክመሽ ማሳደግሽ ሳያንስ እንደገና የሰበሰብሽኝ ክበሪልኝ አላህ ያክብርሽ ከዚህ የበለጠ እንደማስደስትሽ አልጠራጠርም ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አላህ ይጠብቃቹ በወጣ ይተካ ተባረኩ❤

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 4 месяца назад

    ዮርድዬ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን ለሁላችን ውዴ እውነተኛ ሃበሻ አላህ ለእውት ሰዎች በእውነት ይርዳ ን ሃሰተኞች የሰው ህይወት የምታበላሹ ወንዶች እባካችሁ ደግነትን ተማሩ ሴቶችም ሁላችንም እባካችሁ ስለፈጠራችሁ💚💛❤🌹💐👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 месяца назад +1

    እውነት ይቺን ልጂ በሁሉም ነገር የረዳቿት ፈጣሪ ይርዳቹ በሰው እጂ ያልሆነ ከፈጣሪ ዘንድ መልካም ነገሩን ይለግሳቹ ኪሳቹ ይባረክ ጉልበታቹ ይባረክ ሁላቹ🙏ሰው አለው ብሉ ከሰው ጎን መቆም ቀላል ነገር አይደለም

  • @zufanteshome4076
    @zufanteshome4076 4 месяца назад +2

    እደው አንድ ክፍል ቀለል ያለ ቢሆን ይሻል ነበር 5000 ብትከራይ ቀሪው ብር ለአስቤዛ ይሆናት ነበር ብዙ ነገር ይጠብቃታል እኮ የረዳቻት ፈጣሪ ይባርካት ❤❤❤

  • @sinagetahun8180
    @sinagetahun8180 4 месяца назад +1

    እረዱዬ ነገ ሌላ ቀን ነዉ እርግጠኛሁኚ ተስፋ እንዳትቆርጪ አይዞሽ ልጅ ለራሱ ለብቻ ሌላ ደስታ ነዉ ሚስጥሽ በርቺ አለምዬ አንተ ግን ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘር ይባረክ አንተን የወለደች እናት ምነኛ የታደለችነች ኑርልን.ቤቱን የተከራየሽላት ዬርዳኖስ ዘርሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ዘርሽ ይለምልም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ተባረኪ እናመስግናለን እንወድሻለን🙏🙏🙏🙏

  • @AsterKiros-w3p
    @AsterKiros-w3p 4 месяца назад +1

    አለምሰገድ እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እንዲ ለስዎች ችግር እንደምትደርስ ድንግል ትርዳህ ረድኤት ማርያም ትቅረብሽ ያለምንም ጭንቅ ትገላግልሽ አይዞሽ ይኔ እህት ሁሉም ያልፋል ረድኤትን የረዳችሁ በሙሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!

  • @CuchDud
    @CuchDud 4 месяца назад +2

    😢😢😢😢መጨረሻዉን ማየት ፈርቻለሁ😢😢😢😢እረዱ ቃል አጠረኝ ምንልበልሸ ወየሁሁሁሁ

  • @hwhshhsgwhwhhhs6756
    @hwhshhsgwhwhhhs6756 4 месяца назад +14

    የዚችን ልጆ መጨረሻ ጥሩ ቦታ አሳየን😢🙏🙏

  • @Rootshifera
    @Rootshifera 4 месяца назад

    ረድኤት አይዞሽ አምላክሽ ከአንቺ ጋር ነው ።ነገ አንቺ ለብዞቻችን የምትሆኝ ልጃችንና እህታችን ነሽ እግዚአብሔር በሰላም አይንሽን በአይንሽ እንድታይ ያርግሽ።

  • @meretehmaryam
    @meretehmaryam 4 месяца назад +1

    እባክሽ ከቤተሰቦችሽ አትራቂ ሁሉም ያልፋል የቤት ኪራዩንም ነገር ቤተሰቦችሽ ቢኖሩበት ደስ ይለኛል በተረፈ የምታምኝው አምላክ ይርዳሽ ።

  • @SebleTeks
    @SebleTeks 4 месяца назад

    አንተ የተባረከ ነህ አለምሰገድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለዚህ ነው ቶሎ ምላሽ የምታገኘው እኔ የረድኤት በራስ መተማመኗ በጣም አድንቄያለው ጌታ ይረዳታል አሁንም ደግሜ አላለው እግዚአብሔር ይባርክህ አለምሰገድ

  • @feleggember5401
    @feleggember5401 4 месяца назад +2

    እሜቤቴ በሰላም ተገላግልሽ በቀኝ ታቁምሽ አይዞሽ አትፍሪ በርቺ

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 4 месяца назад +3

    መልካም ሰው ቃላት ያለኝም እግዝያብሄር ይጠብቅህ ወንድም

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ነው ምልሽ የአለምዬ የመጨረሻው ንግግር👌ከልብሽ ስሚው ሰው ሆነሽ አሸንፈሽ እኛም እንጠብቃለን

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ አለምሰገድ፤ ብድርህን እሱ ይክፈልህ። ሁሉን ከእርሱ ታገኘዋለህ። በተለይ ሴት ልጅን እንደዚህ መርዳት ምን ያህል ዋጋን ያሰጣል። ተባረክ የኔ ወንድም።

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 4 месяца назад +10

    አላህ በሠላም ውልደሺ ልጅሺን ለማቀፍ ያብቃሺ🎉🎉🎉🎉🎉 ከልጅሺ ጋ ኢተረቢው ትመጫለሺ አይዞሺ