አንዳንድ ወጣቶች ይገርማሉ፤ያስደምማሉ!!!የሃሳብ ጥራታቸው ፡ የግንዛቤ ጣሪያቸው(Threshhold to their realm of thought is beyond imagination. tsion is one among them!!!በጣም ብሩህ እና ቆንጆ ልጅ።though i don't think i deserve advising her,still should say her''keep going ''ቅዱስ ገብረኤል ያግዝሽ
Hyperventilation has a treatment. Fear and anxiety are major causes of hyperventilation. የነርሲንግ ተማሪ ስለሆንሽ የምነግርሽ ነገር የለኝም:: ግን በደንብ ይታከማል:: የመጨረሻ ምርጥ የሆነች ልጅ ነች!
በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም. Thank you for sharing your story. It’s very informative. She is very wise and thoughtful. Thank you Alex for bringing her on your show.
We call it panic attack syndrome, God is Great WAW , Enkuane Egezyabere Redashe, expect this,… the most important thing you need to relax you don’t worry about anything
ኦርቶዶክስን እንኩዋን ለ ፍልሰታ አደረሳችሁ ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኦሮቶዳክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ሁሉ እንኮን ለፆማ ፍልሰታ አደረሳችሁ መለካም የፆም ወክት❤❤
Amen Amen Amen 🙏❤
እንኴን አብሮ አደረሰን😊
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amene
በየቀኑ ልቀቅልን ምትሉ ይሄን የዩቱብ ቻናል 1 M እናስገባው
ዘቅለኛብሎአይለቀውም
J000😊j0
❤❤
2M. 👍👍
👍❤🙏 ዓሌክስ ይገባዋል 👍👍
እኔ ከኢትዮጵያ እንደወጣው በስድስት ወር ውስጥ ነበር ኮቬድ የገባው ማለት ነው ከዛ በዚህ መሀል አንቺ experience ያረግሻቸውን ነገሮች ማረግ ጀመርኩ እግሬን ብርክ ይይዘኛል አየር ያጥረኛል ያፍነኛል ከዛ መጀመሪያ ያኩት ነገር blood work አሰራው ሁሉ ሰላም ነው ከዛ ምን አረኩ ፈርቻለሁ ማለት ነው አልኩ " fears come from the unknown" እግዚአብሔር ደሞ ለሰው ልጆች የፍርሀትን መንፈስ አልሰጠም ከዛ እለት እለት ፀሎት እተጋ ነበር እግዚአብሔር አግዘኝ እላለሁ እናቴ ደሞ ሁሌ ለኪዳነምህረት ሰጥቼሻለሁ ስለምትለኝ እናቴ ኪዳነምህረት ምነው አደራ አለብሽ አደል እላት ነበር በስተመጨረሻ ከሁለት ወይ ከሶስት ወር በኃላ ጨርሶ ጠፋልኝ ማለት ነው ክብር ለአባቶቻችን አምላክ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን
Amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
Egzaberymsegn
@@thetruthalwayswins340 🥰
@@adhanomhagose4220 🥰
ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቅሽ ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የኔ ማር ቅዱስ ገብርኤል ይህን ይህን የዲያብሎስ በሽታን ንግድ ቅሎ ያውጣለሽ እጅሽን ይባርከው በደንብ ድነሽ ደሞ ለመመስከር ያብቃሽ ❤❤
አሜን
እሷ የተናገረችው አይነት በሽታ አለብኝ ልብ መሰለኝ እኔም በጣም ፈራለው በዛው አንድ ቀን እንዳልቀር ብዬ ይህ ህመም ያለበት ሰው ሁሌ በሰቀቀን ነው ሚኖረው እየው ከጀመረኝ 4 አመት ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አልሞትኩም ጭራሽ ፈጣሪ በልጅ ባረከኝ ፀልዬልኝ ውዶች ለልጄ እንድቆይ ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቀን🙏
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@SamreaMama አሜን እናት ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀን
የኔ እናት አለምሰገድ ጋ ብተሄጂ ይረዱሻል እግዚአብሄር ደሞ ይረዳሻል ይምርሽማል
@@amen3379 አሜን እህቴ አንችንም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
@@Jojogeb1አሜን እናት አሁን በስደት ነኝ ፈጣሪ በሰላም ለ ሀገሬ ያብቃኝ እና እሄዳለው
መቼም ከቃል በላይ ነው የሰማነውም ያየነውም እዮሐ በእውነት ትለያላቹ የዝች ልጅ ታሪክ ብዙ አስተምሮኛል ብዬ አስባለሁ እ/ር ጨርሶ በደንብ ይማርሽ ቅዱስ ገብርኤል ካንቺ ጋር ይሁን በእውነት ስጦታ ብላ ስትሰጥህ አለምሰገድ እንባዬን መቆጣጠር ነው የቃተኝ እኛንም ከብዙ ጭንቀት ያውጣን
ረዴት ከምን ደረሰች ያለውን ነገር አሳውቀን ወንድማችን
ጀግና እና ቆንጆ ወጣት ሴት ነሸ ንግግርሸ እራሱ የሰጠ ነው ተባረኪ በርቺ 👍👍👍😘😘🙏🙏
እግዚአብሔር ለካ ከአለም ግርግር መካከል የሚፈልገውን ሰው በችግር ውስጥ ይጠራል ይገርማል በዚህ ድንቅ ስራሽ ብቻ ድነሻል የኔ ቆንጆ አለም ሰገድ ግሩም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እንኳን ለእመቤታችን ለፍልሰታ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋሕዶ ልጆች እመቤታችን በሷ አማላጅነት በልጇ ቸርነት ጥበቃ አይለየን አሜን🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️
አሜን
አለም ሰገድ አንተ ራስህ ካውንስለር መዳህኒትም ነህ ችሎታህ ይገርመኛል የሰውን ችግር በቀላሉ ትረዳለህ እንኳን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጎበዝ ልጅ በርች ስራሽ ግሩም ነው
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ለፍልሰታ ፆም
አሜን እንከኳን አብሮ አደረሰን
Ameeen ameeen eqani abro adrsani
አለም ሰገድ ሰሞኑን ጠፍተሀል እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሰህ ከነ መላ ቤተሰብህ
አለምዬ ይገባአል ቅዱስ ገብርሄል በሂወቷ ላይ ጣልቃ ይግባላት እመቤቴ ትርዳሽ አይዞሽ በጣም ደህና ነሽ ❤🙏
የናዝሬቷ ረድኤት እንዴት ሆነች እባክህ አሳውቀን ባለፈው ናዝሬት መጥተህ ስታገኛት የምትወልድበት ቀን እንደደረስ ተናግራ ነበር እንዴት ሆነች
ወይኔ አለም ሰገድ አንተ እኮ የተለየህ ፍጡር ነህ አባትና እናትህ ይባርክ ሰው እንደተቀረፀው ነው።
እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ!!!
ስራዎችሽንም እወዳቸዋለሁ!!!
ስነ-ስዕል መስራት እጅግ ጥንቃቄ ይፈልጋልና ቢያንስ ሱሪ
ለብሰሽ ባትሰሪ ሴት የወንድን እንዳትለብስ በግልፅ ተቀምጧልና!!!
ደሞ በአፌም ቢሆን የምንሰፈሰፍለትን ቅዱስ ገብርኤል አባቴን ስላመጣሽለት እጅግ ደስ ብሎኛል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ቅዱስ ገብርኤል ከጓንሽ ይሁን ትልቅ ልጅ ነሽ የኔ ዉድ ደም ትድኛለሽ እግዛብሔር እሚሳነዉ የለም
ብጌታ በኢየሱስ
አመኚ ትድኛለሽ ወደ ፀሎን ቤት ልጅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
ትድኛለ
ሂጂ
@@KidistTesfaye-j5p
የመናፍቅ ድፍረት ጭራሽ ባዶ አዳራሽ በዝላይ እና በጭፈራ 😂 ትበድ😢
የስው ልጅ በድር ላይ በብዙ ውታ ውረድ ያልፍል ታሞ ህመሙ ምን እንደሆነ አለማወክ ደሞ ትልቅ ፈተናነው ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ አለ በአለም ሰአላችሁ መከራ አለባችሀ ንገር ግን አይዞአችሁ እኔ አለምን አቸንፌው አለሁ ስለዚህ የማሽነፊያው ሀይል እርሱ ነው ኢሱሰ ክርስቶስን በማመን ስሙንም በስሙ ውስት ሀይል አለ ማሽነፍ በሱ ስጋንም ነፍስንም ማዳን ይችላል::
የኔ ቆንጆ መቼም የተዋህዶ ልጅ ነሽ ይቺ ሞኝ አተትይኝም የኔ ቆንጆ ይቺ ጸጋሽን እግዚአብሔር እንደሰጠሽ ዲያብሎስ ስለሚመለከት ህመምሽ የሚድነዉ ጽዮንዬ ጾም ስግደት እስቲ አዘዉትሪ ግድ የለሽም የዳቢሎስ ዉጊያ ነዉ ቅዱስ ገብርኤልን ጠይቂዉ በሱባኤ ጽዮን አንቺ ለእግዚአብሔር ትልቅ ስራ እንድትሰሪለት ይፈልጋልና እህቴ ግድ የለሽም
አለምዬ እኔ በእውነት ነው የምላችሁ ጸሎት ሳቆም ነው የሚያመኝ መዳኒቴ መድኀኒያለም ነው
እኔም
የነርሲንግ ትምህርት እራስ ምታት ነው እህቴ አሁን የያሽውን ሥሪ እግዚአብሔር ይቅረብሽ:: የምትዳብሻቸው የምታስዉቢያቸው ቅዱሳን መላእክትና ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲሁም ፃድቃን ሰማእታት ይዳብሱሽ ጥላ ከለላ ይሁኑሽ ጎበዝ በርቺ:: እኔም አሜሪካ ነው ያለሁት ነርሲንግ ኮርስ ጀምሬ ጭንቀቱ የውስጥ ህመሜን አባባሰብኝ አሁን አቋርጫለሁኝ ለውጡንም አይቻለሁኝ:: Anatomy በተለይ እራስ ምታት ነው ሁሉም ሰው አንድ አይደለም:: ፈጣሪ ትንፋሽ ይሁንሽ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
አሜን🙏❤
አሜን ! ❤🙏❤
አሜን አሜን አሜን
አለምዬ መልካም ሰዉ የአዳማዋ ልጅ እየተከታተልካት ነዉ በርታ
እንኳን ለፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አለም ሰገድ በጣም መልካም ሰው ነክ ሁሌም እከታተልካለሁ የሄን ጸባይክን መልካምነትክን የድንግል ማርያም ልጂ አይለውጥብክ የረዴት ነገር ምን ላይ ደረሰ አሳውቀን ከእግዛብሄር ጋር መልካም ነገር እንጠብቃለን የብርሀን እናት የጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም አታሳፍረንም
ደስ የምትለ ባለ ታሪክ ነች ጠንካራም ነች ለብዙ ሰው አርአያ መሆን ትችላለች
በናትሽ የስውሯ ኪዳነብረት ፀበል ተስለሽ ገ ቀን ተጠመቂ የካ ሚካኤል አጠገብ ያለው ፀበል::
የአያትና የመምህር ልጆች ስርአታቼው ለየት ያለ ነው::ለዚህም ትልቅ ምሳሌ ነህ አለምዬ 🥰ሴት መምህር ሲነሳ እምወዳት በሂወቴ ትልቅ ቦታ ያላትና ወደ ልቤ እምትመጣልኝ መምህሬ እትዬ ትርዳማርያም ትባላለች ረጅም እድሜ ይስጥሽ እትየዋ::መምህራኖቻችን ክበሩልን አለምዬ ለእናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ🙏🥰የኔ ቆንጆ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏💕
ስሞ እራሱ እንዴት ያምራል❤
God bless you sweetheart, wow ye anegager lezash des sele
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ዘትሩዝኦልዌይስዊንስ@@thetruthalwayswins340
መልኣክቶቹ ይጠብቁሽ ልጂ!!❤️
ይሄንን የምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜንአሜን❤
አሜን
አሜን❤
አሜን❤
ይህ የተረገመ መንፈስ ምልክት ነው ተመቷል አሜን😊
በጣም ጎበዝ ቆንጅዪ ልጅ ነሽ ቤዛን እሸቱ መለሰ ላይ ቀርባ የነበረችዋን ልጅ ትመስላለች እግዜር ጨርሶ ይማርሽ
ሰላም ወገን እባካችሁ ወጣቶች መልካሙን ነገር ቅሰሙና ተለወጡ በሶሻል ምድያ ምክንያት ብዞዎችቹ በጣም ወደ አልባሌ ነገሮች እየአያቹ ኑሮአቸው የተበላሸ በጣም ብዙ ልጆች አውቃለሁ እና ቶሎ ተመለሱ የነጌያቹን አስቡ።
ፅዮን፥ ኢየሱስ ያድናል። ሙሉ ወንጌል ሃጂ ይፀልይልሽ
እሷ የምታመልከው የታመነ አምላክ ነው አስመሳይ መፈስ አያስፈልጋትም
@@zteshome75 ኢየሱስ ያድናል
እህታለም ወደ ገዳም ሂጂ ሰው ያልቻለውን እግዚአብሔር አያቅተውም ተቃራኒ ቃላቶችን አትስሚያቸው ከሰማሽ በጣም ብዙ ነገሮችን ትሰሚያለሽ
✅✅✅
የረድኤት ነገር የት ደረሰች Please በሰላም ተነላገለች
She is so beautiful inside and out...
ጎበዝ በርቺ ገብርኤል ይጠብቅሽ
ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሄር ለበለጠ ደረጃና ክብር ያብቃሽ
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሺ አሌክስ በጣም የማከብረው ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም ካልሻቸዉ ቃላቶችሽ ከባድ መልስ አሞኛል ቦለዉ ካልተፈነተከ ወይ ካልደማ ወይ ካላስታወከዉ ያ ሠዉ የታመመ አይመስለንም
ከባድ የዉስጥ ህመም ግን ከፈጣሪ ዉጭ ማንም አያዉቅልንም😢😊😮
የኔ ቆንጆ ቅዱሳን ስዕላት የምትስይ ከሆነ ሱሪ አታድርጊ::ደግሞ ከመሳልሽ በፊት በደንብ ፀሎት አድርገሽ ሳይ;;
አለም አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ በውነት በጣም ከልብህ መልካምነህ በርታ የተዋህዶ ብርቅዬ ልጅ 🙏
ውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መጥፎ ጓደኛን አላህ ከኛ ያርቅልን አንችንም አላህ ይድረስልሽ እህቴዋ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አንድ አይሉት ሁለት ግዜ በሴት ጉዋደኞቸ ሂወቴ ተበላሽ ግን አልሞትኩም እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ አሁንም😢😢😢😢😢😢
ነገር ግን ፥
- “እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ በርሱም እታመናለኹ ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ ፡ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ፤ መድኀኒቴ ሆይ ፦ ከግፍ ሥራ ታድነኛለኽ። “ ይላል (ሳሙኤል ካልዕ ፳፪ ፡ ፫)።
👉🏾📖
‘አሏህ’ ስ … ፧ 🤔
@@TruthEzስረአት ይኑራቺሁ ሩጣቺ ከሀይማኖት ፊጥ አሁን ሰለቻቺሁን በቃቺሁ
ሁሉም እንዳለ ሆኖ እህቴ አይዞሽ የ እውነት ፅብል ሂጅይ
አጃና ሚካኤል ያድናል እህቴ ይህንን በሽታ አንድ እህቴ ሄዳ ድናለች 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በ ደብረብርሃን መስመር ነው (ፃድቃኔ ማርያም ትንሺ ነው እምያስኬደው እህታለምየ 👍🏾👍🏾
የኔ ባህሪ ነዉ አሁን ካቅሜ በላይ ሆኝ ብስጩ ነጭናጫ እና ስናደዲ ልቤን ያመኛል በፈት በጣም ትግስተኛ አብራርቶ መናገር የማልችል የሆነ ሰዉ ካስከፈኝ መራቅ እጂ መነጋገር አልችልም ሲከፍኝም በዝምታ ነዉ ማልፈዉ ግን ሳላቀዉ ፀባየ ተቀየር ማለት በትንሹ እበሳጫለሁ እታመማለሁ❤❤❤❤❤ ምከሩኝ ከኒ የተሻላችሁ
ይገርማል ጸጋሽ ጸጋዉን ያብዛልሽ የተዋህዶ እንቁ ነሽ!!!
አንዳንድ ወጣቶች ይገርማሉ፤ያስደምማሉ!!!የሃሳብ ጥራታቸው ፡ የግንዛቤ ጣሪያቸው(Threshhold to their realm of thought is beyond imagination. tsion is one among them!!!በጣም ብሩህ እና ቆንጆ ልጅ።though i don't think i deserve advising her,still should say her''keep going ''ቅዱስ ገብረኤል ያግዝሽ
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤❤❤
Hyperventilation has a treatment. Fear and anxiety are major causes of hyperventilation. የነርሲንግ ተማሪ ስለሆንሽ የምነግርሽ ነገር የለኝም:: ግን በደንብ ይታከማል::
የመጨረሻ ምርጥ የሆነች ልጅ ነች!
እዮሃ ሚዲያያያ ስላምምም አውፍ በሉኝ ሌላ ወሬ የለኚም እኔ የረድኤትን ነገር ነገረን ወንድማችን ስላም ወልዳለች በለንንንን 😢😢ረዱየ አላህ ይርዳሽሽ 😢❤❤🙏🙏
አሜን❤
በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም. Thank you for sharing your story. It’s very informative. She is very wise and thoughtful. Thank you Alex for bringing her on your show.
አለምዬ" ዛሬስ ተመሥገን ከማልቀስ ፈገግ ብለሀል" አንዳንዴ ደስ ይላል።
ገብረኤል ጥበቃውአይለየሽ
እመብርሃን ከክፉ ትጠብቅሽ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቅሽ
ተመስገንየዛሬዋስ ፈታ ያለችናትመሰል እሮሮ ብሶናልአሙየ አለምየ የምንወድህ የምናከብርህ ስደተኛዜጎችህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🤝🤝🤝🤝
ስላምምምም እዮሃሃሃሃ ሚዲያ🙏ረድኤት አልወለደችም አላህ ይርዳት ያበርታት ረዱ😢❤🙏
በርቺ ፅዬንዬ ትችይለሽ ፈጣሪ ልጁ ነሽ አይተውሽም ጥንካሪሽ አስተምሮ አልፋል ❤🙏❤✌️
ድንቅ ወጣት ነሽ:: ጌታ ይጠቀምብሽ::❤🎉❤🎉❤🎉
እረዲ እንዴት ሆና ይሆን የምር በጉጉት እየጠበቅሁ ነው
ይሄ ደንበኛ የአጋንንት አሰራር ነው፣ በጌታ በኢየሱስ ስም ተፈወሺ🙏🙌
ስታምር❤❤❤
👍👍❤❤❤
የረድኤት ነገር ይነገረን እንዴት ሆነች
ኦሪት ዘጸአት 20
4፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
ትክክል የውስጥ ጉዳት ውይም ህመም ማንም አይረዳም ከባድ ነው😢
የመንፈስ በሽታ ስለሆነ ንሰሀ ገብተሽ በፆምና ፀሎት በመትጋት ተጠመቂ የቤተሰብሽ የዛር መንፈስ ነው።
ልክ ነሽ
ሰዎች ጋር ከምቴጅ ቀጥ ብለሽ ጸበል ግቢ እህቴ ለሰው ይማይቻል ለእግዚአብሔር ይችላል ዶክተር እኮ ጠይቆሽ ነው የሚያክምሽ እግዚአብሔር ግን ሁሉን ነገርሽን ያውቃል ስለዚህ ንስሐ ግቢና ጸበል ግቢ ስገጂ ጸልይ ከዛል ታያለሽ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ
አንድ አይነት ችግር ነው ያለን። መፍትሄው ከፈጣሪ ጋር የራስ ጥረት እና ጊዜ እሚፈታው ችግር ነው።
እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ::
የኔውድ እግዚአብሔር መሀሪ ነው እመቤታችን ቅድስት ማርያም ትዳብስሽ ትማርሽ
ረደኤት እንዴት ሆነች አለምዬ ሰኞ ነበር አይደል ትወልዳለች ያልከን
ስፓሮ ክራፍት ተቀላቅለናል እጅሽ ይባረክ
This is a good life experience to teach especially to the younger generation.Nothing is impossible if we really want to do it. Keep it up girl.👍🏾
የሰውን ምላስ (ፀም)እያሎ ከንፈር መምጠጥ አስጠልቶኝ ሀገር መግበት ጠላሁ።
ሰላምክ ይብዛ አለምዬ አብሳሪው መልአክ ደስታን ያብስርክ ጥንካሬሽ የስደስታል ሳቅሽ ይጋባል እውነት እማምላክ ጨርሳ ትማርሽ🎉🎉🎉
የተማረችበትን የነርሰ ሙያ ትታ ነው ? ወይስ በተጨማሪ የምትሰራዉ ሥራ ነው ።አልገባኝም በጣም ደሰ ይላል ።
እግዚሀብሄር ጨርሶ ይማርሽ በርቺ
አለምሰገድ እንዴት ነህ እኔ የማውቅህ በዕርቅ ማዕድ ፕሮግራም ላይ ነው በጣም ተከታታይህ ነበረኩኝ የዚችን ልጅ ሕይወት ሳዳምጥ እኔም ልጄ ላይ የማየው ምልክት ነው የ4ተኛ ዓመት የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪ ነው ዝም ነው የሚለው የቅርብ የሚለው Òደኛ የለውም ምንም ነገር በውስጡ ነው የሚይዘው በጣም ይተነፍሳል እና ልቤን አፈነኝ ይለኛል በአሁኑ ሰዓት መማር ስላቃተው withdraw ሞልቶ አቆርጦል እኔ ብቸኛ እናት ነኝ ማለትም አባታቸው በሕይወት የለም ወጥቼ በገባሁ ቁጥር ምን ይፈጠር ይሆን ብዬ እፈራለሁ ግራ ገብቶኛል የስነልቦና ምክር እንዲያገኝ ለማድረግ ክፍያው ያስፈራኛል ምን ትለኛለህ
ልጅሽን ወደፀበል ውሰጂው
አሰግድ እሰከሀወን ድረሰ ስምን መላእክት ያወጣል እንዳምን አድርጎልኛል እኔ ያጋጠመኘን ልንገራችሁ አንድቀን ምን አጋጠመኝ መሰል ተኘቼ ነበረ እና ያለበውበት ባታ ጥሩነት ነበረ እና ተተካሰ ተነስው መብረት ጠፈቶ ነበረ ልጀቸን ማየተ አልቻሉምና ታፈንኩ መብራት ያለበት ጠፈብኘ መጨረሻ ወደ ውጪ ወጣው ባለቤቴ ነቃች ተረጋጋውን ከዜን ጌዜ ጀምሮ 8አመታት አስቆጥሯል ያለመብረት መተኛት አልቻለም
ይች ልጅ የኔ አይነት ባህርይ ነው ያላት። እኔም ከሰው ጋር እያወራሁ የማይረዳኝ አይነት ከሆነ ዝም ብየ ትቸው የምሄድ
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች አንኳን ለፍስለታ ለማርያም ሱባኤ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ።
እኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
የኔቆንጆ ልጄ እንዲህ ያፍናት ነበር በፀበል ነው የዳነች ተጠበይ ውዴ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በጣም ጎበዝ
እና ጠንካራ ነሽ ❤❤❤
ወይኔ የኔ በሀሪ እንዳንቺ ነው ሁሉን ነገር በውስጤ ነው መናገር አልችል ማስረዳት አልችል ሁሉን በዝምታ በውስጤ ማብሰልሰል ነው ምን እንደማደርግ አላቅም
ረድኤት እንዴት ሆነች ወልደች
እ/ር ይማርሽ እህቴ የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ የሆንሽ ነሽ መልክሽም ንግግርሽም ምርጥ ነሽ ጸልዪ እ/ር ይረዳሻል
አብሰሪ ይጠብቅህ ይገባሃል ወንድማችን እዮሃ!!
Enkuan Abro Aderesen Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ስራሽን እና ህይወትሽን ይባርክ
ባለሙያ በሰአት 1500 እያላችሁ እንዴት ነው ሰው አቅም ኖሮት ማግኘት የሚችለው የተቼገረ ሰው መሰለኝ ወደናንተ ሚመጣው
አይዞሽ እህቴ ጌታኢየሱስ ይወድሻል ጠብቆሻልም ከማንምበላይ እውነተኛ ችግርሽን የሚረዳልሽም እሱብቻነው ፈወሹም እሱብቻነው እሱን ታመኚው ፀልይም እናቴ🎉❤
ሀሰተኛው መሲ ሳይሆን እሷ ምታመልከው ከሁሉም ይበልጣል
ዋውውውውው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ አንችንም አሌክስንም❤❤❤❤
ረደኤት ወለደችወይ ንገሩን ምላይደረሰይ እየጠበኩነው ማነው እዴኔየጓጓው 😢😢😢😢😢
We call it panic attack syndrome, God is Great WAW , Enkuane Egezyabere Redashe, expect this,… the most important thing you need to relax you don’t worry about anything
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@አለምበቀለ፵፭፻፳
Wow Alemiye yigebahali melikam swe kidis ገብርኤል ይጠብቃችሁ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@መኪደስሎቭ፹፫፻፵
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏❤
አየሽ ለተሻለ ነገር አስቦሽ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እህቴ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ተብሎ በቅዱስ መጽሐፍ ላይ ተጽፎ አለ ለሳይንስ ያልታየ ለመንፈስ ቅዱስ የተሰወረ አይደለም ባንቺ አይነት ህመም ብዙዎች ነጻ ወተዋል የኢየሱስ ስም ለዘላለም ላታስታውሽው ከላይሽ ላይ መንቀል የሚችለው ይህ ፈዋሽ ስም ነው ነይ ሁሉን እንደሞከርሽ ይህን የፈውስ መንገድ ሞክሪው አትከልከይ የሐይማኖት ጉዳይ ሳይሆን የመዳን ጉዳይ ነው በነፍስም በስጋ ሞክሪው እርግጠኛ ነኝ የመዳን መንገድሽ ይሄና ይሄ ብቻ ነው በቃ።
ፀበል ትሄዳለች እናንተ በቃ የሆነ መንገድ የጨነቀው ስታገኙ እዛ ፈጣሪ የማያውቀው ባዶ አዳራሽ ልትዘሉ ስውን ከሀይማኖቱ የውሽት ስብከት እየስበካቹ ታሳስታላቹ አሳሳቾች
I like your program that's true mentally we need peace