Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ባልሽ ነው ቻይው የምትለዋ ቃል ናት የስንቱን ሴት ህይወት የቀጠፈው 😢😢😢 ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ😢😢😢
ትክክል
እናቱ ትቻለው እንጅ የማንንም ንክ ማን ይችላል ኧረ ወደዛ!🤨😔
@@ethiosenytube2138እውነት ነው በትክክል
😅😅😅አረ እደው ሣልፈልግ አሳቅሽኝ 😂😂@@ethiosenytube2138
😢😢😢😢😢😢😢 ewenet new
እኮን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሠላም አዴረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
እንኳንአብሮ አደረሰን
እኮንአብሮአደረሰን,❤❤❤
Amen amen amen
❤❤❤Amen
እንካን አብሮ አደርሰን የልባችንን መሻት ይሙላልን❤❤❤❤
ብዙ ኮመንታተሮች ግን ትገርማላቹ የዚች ምስኪን ለተሠቃየች ልጇ ለሞተባት አይኗ ለጠፋ በሴቴነቷ ምክንያት መውጣት መግባት ላልቻለች እህት ፍትህ ከመጠየቅ ከጎንሽ ነን ከማለት ይልቅ ስለ DNA ትጠይቃላቹ ይህ ነገር በእኔ ቢደርስ ብላቹ አስቡ። ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ በደል በወንዶች ለሚደርስባቸው አሲድ ለሚደፋባቸው እህቶች😭😭😭 ፍትህ ለዚች ሴት አካሏን ላጣችው!!!😭
Enem yetazebekut yehenen new.
እሶ ስትንከረፈፍ ለተመላለሰችው እኛ ምን እናርጋት? ስህተት መሆኑን እያየች መመለስ ምንድነው?
ምድነው ሰው ላይ መፍረድ የዚህን ያህል top ደደብ መሆን ምን ይሉታል@@ekranmahdi230
እውነት ነው ወሬ መውደድ የሰውን ታሪክ ስንት ስቃይ እየሰማን ተረተረት ማድረግ
Enem germogn min malet endalebign eyasebku new yanten comment yagegnehut....Ewinet bilehal.... Egziabher Lehzibachin mastewal....Lezich lij fitih yisitilin
የሽማግሌዎች ጫና ይህን ጉዳት አስከተለ። የቤት ቀጋ፣የውጭ አልጋ የሆኑ በርካታ ወስላታ ወንዶች አሉ።ሚስት አልተመቸኝም ካለች እባካችሁ አትጫኑ፣ተዋት።ውጤቱን ተመልከቱ ።አይዞሽ እህቴ፣በህግ እንዲቀጣልሽ ታገይ! አትታረቂ፣መትረፍሽን አትይ ፣ሙሉ ፊትሽን አግኝታሽ ቢሆን ኖሮስ? አይዞሽ፣እግዚአብሄር ይርዳሽ።
በትክክል
ልክ ነሽ ሽማግሌ ግድ እንቅ አድርጎ ይይዛል የፊቱን መልካም እየመሰለ የቤቱን አይኖሩ በስንት ስቃይ ነው የተፍታሁት ሰው አታከብርም እስኪሉኚ የኔን አላዮ የቤት ስቃየን
ፍትህ ለዚች እህት እባካችው ጠበቃ ነን ያላችው እህቶቻችን በምት እያጣን ነው ይችልጅ እረዷት እባካችው
የኔ እህት ምንአይነት ትግስተኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😢
እንኳን ለአመታዊ ቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሰን
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን
አሜንንን🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
AmneAmneAmne Enkwane Abero Adrsne❤❤❤❤
Amen
የእታቹ አይን ጠፍቷል የእናንተ ጭንቀት የዓመታዊ ባህል ነው። ቢንስ ፍትህ በሉ
ሰው በቃ ቁሩባን እንደ ቀልድ ማየት አይከብድም ፈጣሪ፡ሆይ ይቅር በለን አይዞሺ እህት አለሜ
ቤተክርስቲያን እንደ ሱቅ የሚከፍቱት እነሱ ሁሉንም የሚሰሩ እነሱ ስለዚ ችግር የለም
ያሳዝናል😭😭😭
የኔ እናት ኣይዞሽ 😢😢 ምን ዓይነት ፈተና ነዉ 😢ለምንድነዉ ዝም ብለሽ የማትሀጅዉ ከሞትሽ ብሃላ እነዝህ ሽማግሌዎች መግነዝ ይዘዉ ነዉ የሚመጡ እንጂ ህይወትሽ ኣያተርፈሉሽም ።
እባክህ እባክህ የቻልከውን ዕርዳት።ሴቶች እባካችሁ ካልተመቻችሁ ለሰው ብላችሁ መጎዳት የለባችውም በተለይ በሐይማኖት አባቶች።ራሳችሁን የምታውቁት ራሳችሁ ናቸው።
ምን ጉድ ነው እንዴት ልጇን ከገደለ ሠው ጋ ኑሪ ትባላለች ያረብ እኛ ሀበሾች ተጨካክነናል😢😢😢😢
የኛ ሀገር ሽምግልና እኮ ጉድ ነው አንዱን ገሎ አንዱን ማኖር
ya inga hagare shumagille 1 lawonde yakoma2 la hoode yedaru nachchawe
የሀገራችን ሽማግሌዎች ሴትን ረግጠው ለወንድ ነው ሚያደሉት እና ሚፈርዱት።
የነገው ቅዱሰ ሚካኤል ከክፎ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜንአሜን❤❤❤
amen amen amen❤❤❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ❤❤
አሜን❤❤
የዲያስፖራው እና የመንታ ልጆቹ የዲ ኤን ኤ ውጤት እንዴት ሆነ
ወር ይፈጃልኮ ጠብቁ😂
enem begugut eyetebeku new
አዎ
ወላሂ እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነዉ
ልጆቹ እንደሆነ ተረጋገጠ አለምሰገድ ግን ላሽ ሳይለን አልቀረም
የኔ እህት የድንግል ማርያም ልጅ ከለላ ይሁንሽ
😢የኔ እህት አሁን አይንዋ ሲጠፋ መከራ ስትጋፈጥ የታለ ሽማግሌዎች እና የእምነት መሪዎች የሴት ህይወት መቀለድ ፍትህ ለዚህ ሚስኪን እህት 😢😢😢
ከሽማግሌዎች መሀከል አንድም ሠው እንዴት ሆንሽ ብሎ የጠየቀኝ የለም
ደሞ የደፉባት ሮጠው ሲያመልጡ አለመያዛቸው ይገርማል
የ ክርስቶስን ስጋ እና ደም ያላከበረ ሰው እንዲያከብር መጠበቅ ሞኝነት ነው ። ከእ ን ዲህ አይነት ድፍረት ይጠብቀን
ሰይጣን ነው ስውየው። እሱሀይማኖትን ሰዎች ለማሳመን ብቻ ነው የሚጠቀምበት በጣም ይገርማል
የነገው ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በረከቱ በሁላችን ቤት ይግባ ዓመት ዓመት ያድርሰን!!!
በጣም ጨካኝ ሰው ነው፣ ለስጋና ደሙ ክብር የሌለው እንደ ዳቦ እና ሻይ ነው የቆጠረው ዋጋ ይከፍልበታል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሽምግልና አንዱ ጎጂ ባህል ነው ተብሎ መመዝገብ አለበት፣ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፣ ፍትህን ይስጥሽ
አቤቱ አምላኬ ሆይ የድፍረት ሀጢአት እንዳይገዛኝ እኔ ባሪያህን ጠብቀኝ ።
አለምዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ከዛሬዋ ባለታሪክ እህታችን ይልቅ የDNA ጠያቂዎች ብዛት ኧረ ወገን ስራዉን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ሚዲያ እንደመሆኑ መጠን የቀረበልንን የእታችንን ታሪክ እንስማበት
ወረኞች ስለሆኑ ነው ምን ይደረግ😢
ወረኛ ባለጌ ነገም በኔ በይ
በትክክል አንብበሽተረጅ ሣይገባሽ አትተች@@mecheyhone2203
አምላኬሆይ በዚች አሰቃቂ አለም ውስጥ ትግስትንና ማስተዋልን ጤናዬን ስጠኝ🤲🙏😢😢❤❤
አሜን
Amen 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢😢
በመጀመሪያ ቁርባንን ጠለቅ ብለን ማወቅ አለብን እሩጠን መግባቱ የማንወጣበት ስቃይውስጥ እንገባለን ፈጣሪ ከደዝ አይነት ይጠብቀን❤❤❤
አሜን በእውነት
Betam bewnt meftat alben 😢 tilk defret nw egzarber libona yesten
ወይ ወንዶች እንደዚ ያምታረጉን እናንተም አንጀታቹ ይቃጠል ፈጣሪ መአቱ ያውርድባቹ
Anjetesh yekatel anchi yeteregemesh. Abatesh eko wende new yehonesh koshsha
መልካም ነገር የምንስማበት ዘመን አምጣልን ጌታ ሆይ 😢😢😢😢
Amen😢
አሜን❤❤❤
ቁርባን መጫወቻ አረጋችሁት አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እደምህረትህ ማረን አሜን❤
ለምንእደዚትያለሽ መጫወቻማእዳሎነ ስላወቀችነው በቁርባንያገባችው ማንም ሴት እፈታለውብላ አታገባም የተጫወተባት እሱነውጂ እሷ ቁርባን መጫወቻ አላረገችውም ምነው እግዚያብሔር እደሰው ጨካኝ ነው አልሽሳ በቁርባን ስላገባሽ መፍታት የለብሽም ካሎነ ሙቺ የሚል አምላክ አደለምሺ አስተውይ
የመድሃኒት መግዣ ብር የላትም ለምን አትታገዝም ወገን
በጣም አሳዘነችኝ የምር ፈጣሪ ይፍረድብክ 😢😢አረ ወገን የሴቶች ጥቃት እስከመቼ ነው??
ልክ ነኽ የማከብር ጋዜጠኛ ሉህል ሰገድይህችን የመሰለች ወጣት ልጅ ብሩ አይምሮ ያላት ትንሽ ስህቱ ለጋብቻዉ ችኳላዉ ብዙ ሳይጠናኑ ቢያንስ 2ዓመትየመታወቂያ ግዜ ልጄ ጥሩ ዕድል እንዲገጥምሽ እመኝልሻለሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ባለ ጉዳዮችህን የምታስተናግድበት መንገድ በጣም ደስ ይላል እርጋታህ ቪዲዮውን ጨርሰን እንድንከታተለው ያደርጋል
እግዚአብሔር አትርፎሻል ብዙ አልጎዳሽም እውነት ፈጣሪ ጠብቆሻል አይኖችሽ ጠፍተው ቢሆንስ አይዞሽ አሁንም መዳኒያለም ይጠብቅሽ
የብዙ የባለ ትዳሮች ሒወትነው የዚች ልጂ ታሪክ
እውነት እውነት ያማል እህቴን እንደው ሴት ልጅ እንደዚህ ስትሰቃይ ማንም ሊረዳት አለመቻሉ። በዚህ ላይ ባገቡት ሰው እንደዚህ ስቃይ ማየት እውነት ይህንን እንዴት ነው ማስቆም እምንችለው እንደማህበረሰብ መተባበር ይሻል። እግዚአብሔር ይበቀልልሽ እህቴ።
ይኔኔኔ.ወዮ.ለእኔ..እኔም.በሌን.ሸሽቼ.ነው.መንታ.ልጆቼን.ጥዬ.ግርድና.የመጣሁት.ግና.አመትይቀረኛል.ግን.በጭንቀት.ልሞት.ነውየነገው.ቅዱሰ.ሚካኤል.እዲረዳኝ.ፀልዩልኝ.
Ayzosh wedesu endatmelesi ljocheshen behg teykesh kalhonem serkesh wesdesh kesu erkesh nuri endi aynetoch kemegdel aymelesum😢
አይዞሽ እህት ከአሁን በኋላ ትቢተኛ ወንዶችን መፍራት ይቁም ህግ አለ ቀድመሽ ለህግ ማስታወቅ ነው ወንዶች ሲፈሯቸው ይብስባቸዋል።
በስመ ስላሴ በቁርባን ተጋብቶም ወደ ሌላ እኔ የምለው ግን ይኸ ሁሉ እምየ ኢትዮጵያ ውስጥ ነውን የሚሰራው ይኸ ሁሉ ግፍ😢😢😢😢😢😢😢
እዮሀ ሚዲያ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው❤
❤
በጣም ያሳዝናል በሀይማኖት ቨፍን ስንት እህቶች ግፍ ይደረስባቸዋል እህቴ ምስኪን ነቨ እነጋገርቨ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይርዳቨ❤🙏🏿
ኦፎፎፎፎፎፎ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢😢 የአብርሀሙ ስላሴ ብርሀንሺን ይመልስልሺ አይዞሺ እህቴ ንነ አይነት ጊዜ ደርሰን
እግዚአብሔር ይርዳሽ የሴቶችና ጉዳይና ጠበቆች አግዟት ነገ የዚች ህይወት በጣም ይረብሻል
እረ ወንዶች እባካቹ እናቶች እንደራጅና ወንዶች ልጆቻችን ላይ መስራት አለብን እረ ግፍ በዛ
ግን የመግደል ዛቻ እንኳን አያስከስስም እንዴ? ምን አይነት አገር ነው ያለን?!
ትግስትዋ እርጋታዋ አይዞሽ እማየ❤❤
አይናቸውን ያጥፋው ክፉዎች አይዞሽ እህቴ
እኔ ዘጠኝ ግዜ ሽምግልና ተቀምጫለሁ የሰው አይን ያስፈራል ዘጠኝ ግዜም ለሰው ስል ታረኲኝ ሽማግሌዎቹ ደግሞ የሱ ቤተሰቦች እና ጓደኞች ነበሩ በመጨረሻ ለማንም ሳልናገር ስደት ገባሁ ሀገር ቤት ብሆን እስካሁን አብረን ብንሆን ኑሮ ወይ እሱ ይገለኝ ነበር ወይም እኔ እገለው ነበር አንዳንዴ ራቅ ማለት ጥሩ ነው ያ ጊዜም አልፎ እዚህ ደርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ቤተሰቦቹን በጣም ነበር የምወዳቸው
ጀግና ሴት ነሽ እንዲህ ብለሽ እንዳትመለሺ ወደሱ ሽማግሌዎችም ቢሆኑ ከፈለጉ ገደል ይግብ የኛ አገር ሽማግሌዎች ሴትን ልጅ ነው ቻይ ባልሽ ነው ምናምን የሚሉት
@@abentekelly9387 እግዚአብሔር ይመስገን አሁንማ ታሪክ ተቀየረ ያ ሁሉ አልፎ በራሴ ላይ ሽማግሌወች ሳይሆኑ እራሴ ነኝ የምወስን የዛኔም ልጅነትም ስለነበረብኝ ነው
አዕምሮዬን መቆጣጠር አቃተኝ የምር አዘንኩ ምን ያህል ትግስትሽ ኧረ ኡኡኡኡ ህዝብ ይፍረድ😭😭😭😭😭
ሰላም ወንድሜ ፋሲል እባላለሁ የምኖረው ካናዳ ነው የት/ርት ሞያየ የማህበራዊ ሳሱንስ ነው ከሞያው አንዱ ፋሚሊ ጋብቻ እና የሱሰኞች ካውንስሊንግ ነው። በቁርባን ተጋብታ በአሲድ የተጎዳችውን እህት ታሪክ ሰምቸ በጣም ነው ያዘንኩት እባክህ ደውልልኝ እና በሞያየ ልርዳት። ፋሲል ትደውልልኝ። መልካም ቀን
እህቴ ለደረሰብሽ ሁሉ እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥሽ የአንቺን ታሪክ ስሰማ እንባዩን መቆጣጠር አልቻልኩም ፕሮግራሙ እስከሚያልቅ ድረስ በለቅሶ ነው የተመለከትኩት የኔ እህት አሁን በርትተሽ እራስሽን ጠብቀሽ ለፍርድ አቅርቢው እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤
አይዞሽ እህቴ መድሀኒያለም ይፍረድልሽ እዛው እስር ቤት እንዳለ ፍቺውን አስጨርሺ 😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ከደዚህ አይነት አረመኔ ስው ጠብቀን እፍፍፍፍ ቆይ ግን በጣም እየፍራሁ ነው ከማን ጋር እኑር 😢😢😢😢 መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደራ. 😢😢😢
እህቴ እውነቱን ያውጣልሽ በርግጥ ብዙ አስ መሳይ ሰዎች አሉ ለውጭ ሌላ ለትዳር ሌለ እናም እህቴ የእግዚአብሄር ፍርድ ይበልጣል አይዞሽ
ይሄ ሰው የእግዚአብሔር ስጋው ደሙን ያረከሰ ጤነኛ አይደለም
እቺ ልጅ ግን ፕሮቴክሽን ያስፈልጋታል። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ የኔ እናት እንኳንም ከዚ የከፋ አልሆነብሽ አይዞሽ😢
የኔ እናት😭😭😭😭💔💔💔💔 እንደዉ ምን ሰይጣን ነዉ ሀገራችን የገባዉ ኧረ ፈራን 😭😭😭😭💔💔💔💔
የእኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ህግ የለላት ሐገር ሁና ተቃጠልን
ወይኔ አምላኬ ተቃጠልኩኝ ምን ጉድ ነው ሽማግሌ ተብየዎች አፈር ብሉ ለዚህ ያበቃችሃት እናተ ናችሁ 😢😢😢
እግዚኦ🥺 ወይ ወንዶች ልቦና ይስጣቹሁ
Amen 😢😢
amene,amene,amene🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
አለም ሰገድ የክፍለ አገር ሰው በቅር ዘመድ የላቼውም ዘመድ ሆነህ እርዳት ጠበቃ የህግ አካላትን አግዛት እንኳንም አላገባሁ እምዬ ድባይ ወርቅ ይዝነብብሽ የህግ የሰላም አገር ❤ ልጅቱ እግዚያብሔር ይጠብቃት 😢
ስራ ለሰሪው ማለት እንደዚህ ነው። ሰው የሰውን ህይወት እመሰቃቅላለሁ ብሎ የእራሱን ህይወት አበላሸ። እግዚአብሄር ይመስገን ። እንኳን በጤና ተረፍሽ። እሱ ከእነጋሻጃግሬዎቹ የእጁን አግኝቷል። ገና ያገኛል።
ይሄን ሠውዬ በጊዜ እርቃ በሆን እንድህ ባላደረጋት ነበር አሥታራቂወቹ ናቸው የበደሏት😢😢😢😢😢
እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ሁኚ አይዞሽ ቤተሰቦችሽን አትስሚያቸው የሰራው ትልቅ ወንጀል ነው ፍትህ ልታገኚ ይገባል።
ሱብሀን አላህ አይ ዱንያ ምስኪን የሚያለቅስባት 😢😢😢አላህ ይርዳሽ ምን ይባላል ኑሮሽን ያቅልልሽ የኡትዮ ህግ የበለጠ ያቆስላል😢😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ ለአመታዊ ለሊቀመላአክት ለቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ መላአክ በቤቱ መቅደስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለዛሬ አመት ደሞ ያሳደገኝ ደጅህ ቁሜ ለመዘመር ያብቃኝ 🙏
ውንድ ሲወድ ነው እንጂ ካልወደደሸ ባእድ ነው ብዙ አትጨነቂ እህቴ እራሰሸን ጠብቂ 😮ጎበዝ ሁኝ ::
😭😭😭😭😭😭 የሴቶች እና የህፃናትን ጥቃት መንግስት ችል ማለቱ አሳስቦናል ።ፍትህ ለእህቶቻችን 😭😭😭😭
ሌላው ቀርቶ ኢትዪ በድሮን እሚጨፈጭፈውን ህዝብ ባቆመ እንኳን ሴትና ህፃናትን ሊጠብቅ 😢
ጌታ ሆይ እርዳኝ ምን አይነት እረኩስ ነው ይሄ ፍቅር ሳይሆን ምቀኝነትና ቅናት ነው ይሄ እርኩስ ነው የኔ ቆንጆ በፊት እንዴት ታምር ነበረ አይኑ ይጥፋና
አይዞሽ ምን ታረጊዋለሽ ሲያመጣው መጠንከር ነው እህቴ በርቺ እትጨነቂ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ
እጅግ በጣም ያሳዝናል እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ እግዚአብሔር እሱ ዳኛ ይሁንልሽ እንጅ በአሁን ሰአት ፍትህ ማግኝት ከሰማይ የከበደ ነው በጭራሽ በቤተሰብ ብለሽ እንዳታስቢ ሌላ ጥፉት ነው የሚመጣው
እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ዋዝማ በአል አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል❤❤
እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እኔ ወለተሚካኤ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
የሚያድንሸ ሚካዬል አደለም እህት መዳን ያለው በእየሱስ ቢቻ ነው!!!
@tarikeWoleda በእግዚአብሄር ፌት የሚቆምፀሎትን የሚያሳርግ ሊቀመልአክ ቅዱስ ሚካኤል ፍቅሩ ቢገባችሁ በታደላችሁ ያልታደለች ነፍስ ትዘባርቃለች አይ ፔንጤ
እግዚአብሔር ከአስመሳይ ስወች ይጠብቀን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
የኛ ሀገር ሽምግልና የሚያባብስ ነው አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🥺
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጠባቂ መልአክ ይልክልሻል 👏
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በኣል በስላም አደርሳችሁ አደርስን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንወቶ ከመቅርት ይጠብቀን አሜን❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህት ግፍሽንም ይመልከትልሽ የዋህነትሽነው በሕይወት ያቆየሽ😢😢😢
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል ባለታሪካችን እህቴ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ በእውነት በጣም አዝኛለሁ ሲቀጥ እንደ አንድ እህት የምመክርሽ ቁጭ ስትይ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጪ ለሂወትሽ ይጠቅምሻል አሁን ያለሽበትን ነገር ለማወቅም ይረዳሻል በእውነት እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን አይዞሽ
ሴቶች ደም እያለቀሱ ያሉት ጉድ ከማያፈቅራቸው ተጋብተው ይወልዳሉ የሆነ ሰአት ሲቀየርባቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ይመጣል ወንድ ልጅ አንዳዱ በቀለበት ቢታሰር በልጅ በካቴና ብታሰሪውም ይሄዳል ሲያፈቅርም ኖሮልሸ በተግባር ያሳይሻል ከአንቺ በላይ የሚወዳት ካለ አንቺን እንደሰራተኛ ረግጦሸ ይኖራል እውነተኛ አፍቃሪ ወንዶች ላፈቀሩት ነብሳቸውን ይሰጣሉ እህታችን የነገው መላኩ ሚካኤል ሀዘንሸን በደሰታ ይቀይረው አሜን❤
Amen Amen Amen 😢😢
ትክክል❤❤❤❤ልክዕ እዩ ጽብቕተይ❤❤❤አሜን አሜን
ኣይዞሽ እህቴ እግኣዛብሄር ህይወትሽ ያስተካክልልሻል እራስሽን ጠብቂ እመብርሃን ህይወትሽ በደስታ ትቀይርልሽ
ይገርማል እኔም ልክ እንደዚህ አይነት ዋጋ አስከፍሎኛልከአሲዱ ውጪ😢አይዞሽ እናት ሁሉም ለበጎ ነውና ይበልጥ ጠንክሪ።
መታረቅ ጥሩ ግን ይቅርታ የምንቀበለውና የማንቀበለው አለ ሽምግልና የምትገቡ ሰዎች በደንብ አገናዝቡ ያጠፋው እሱ በቤ/ክ ተጋብቶ ይሄንን ያደረገ ሰው ሴትን ትፋተኛ ማድረግ አግባብ አይደለም ።
እንደው እግዚአብሔር ድፍርቱ አቤት እግዚአብሔር ቸርነት እድ ስራው በአንድቀን ያጠፋው ነበር እግዚአብሔር ማሃሪ ነው ስጋ ደሙ ወስደው መልከስከስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለው አይዞሽ
አይዞሽ ራስሽ አታሳምኚው እህት ሴት ጠቢብ ነች ከቆረጥሽ ወንድ ፈሪ ነው ደግሞም የሥራው ክፋት ያርቀዋል
ልክ ነህ ጋዜጠኛው ያሳለፍኩት ህይወት ነው እግዚአብሔር ገላገለኝ
እሄ ኮሞቲ የምታዩ እግዚኣብሔር ፍፁም ስላም ይስጣቹ ❤
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤
አዋ አሉ በትክክል እግዚአብሔር ይርዳቸዉ ሲቶቹን ልቡና ይሰጣቸዉ ለወዱቹም አይዞሸ ህታችን ማንኛዉም ቡታ እግዚአብሔር አሰቀድሚ በጣም ከባድ
ይቅርታና አለምሰገድ ልጅቷን treat አላደረካትም atleast ፍትህ አለማለትህ አናዶኛል ልጅቷ እኮ still risk ውስጥ ናት የህግ ከለላ የምታገኝበት ነገር ቢመቻችላት እላለሁ ፍትህ ለእህታችን
አያዞሽ እህቴ፣ የሴቶች ጠበቆች ጋር በመሄድ ነገሩን አጥብቂዉ።
እጅግ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል ሌላ ሰዉ ፊት አፋቸዉ ጤፍ የሚቆላ ወንዶች የቤት ቀጋ የዉጭ ሀልጋ በዛላይ ኬሚካል የደፋችዉ ሴት በሴት ላይ እንደዚህ መጨከን ጉድ እኮ ነዉ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ እስከመቼ ነው ግን የሴት ልጅ ጥቃት የሚቀጥለው ለምን ግን ለምን ???
የአረብ ሀገር ሴት ጠንካራ ነች የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
Betasab honulinyi❤❤0
@@BirukTuba5335 damarku Anchim admireny
አባቴ እነሱ ሰልጥነዋል ጎበዞች ሁነዋል አደንቃቸዋለሁ
ምን ጥያቄ አለ ከጀግነትም በላይ ሊባልልን ይገባል
ውይይ እኛ የቻልነው በፈጣሬ እገዛ ነው እጅ ሰው እማ ጥሎን ሰብሮን አብቅቶልን ኘበር🎉🎉😢😢😢😢
አንዳንዴ የራሳችን ቸለልተኝነት ነው የሚያጠፉን ልጁ በጣም ብዙ ምልክቶች ነው ሲያሳይ የነበረው ያኔ ነበር አድራሻሽን ፈፅሞ እንዳያቅ አርገሽ መጥፋት የነበረብሽ አሁንም ለሌላሰው መማሪያ ይሆናል ያንቺ ታሪክ።
ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ ትል ነበር አያቴ የዚህን ሰውየ አይነት ነው የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ ገና በለጋ እድሜሽ ሂወትሽን አጨለመብሽ🥺🥺 ፍትህ ለሴቶች!!
እግዚአብሄር ፋርዱን ይሥጠዉ አቺንም ይማርሽ በጣም ያሳዝናል የግዚአብሄርን ቃል እስከማቃለል የሄደበት የግብዝነት ጥግ ከባድነዉ 😢😢😢
አሜን በሐጢያት ብዛት እንዳልታሰር የነገው ቅዱስ ሚካኤል ጠብቀን አለ ግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ ሆይ አባቴ አቤት በለን ማረን በቃ በለን አቤቴ ጭካኔ በዛ ለፈጣሪ አልቅሽ አረፈደም
እኔ ያሳሰበኝ ሰዎቹ ከእስር እንዳይፈቱ ነው ፓሊስ ምንም ማስረጃ ያገኝ አይመስልም። ፈጣሪ ይጠብቃት እሷን
የእዮሀ አቅራቢ ወንድማችን ጠፍተሀል በጉጉት የምንጠብቀው የምርመራ ውጤት እምን ደረሰ ደግሞ ናፍቀሀናል እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለምዬ ... ዘመንህ ይባረክ ::እድሜ @ ከጤና ጋር ይስጥህ ::አለምዬን እምታደንቁ @ እምታከብሩ በላይክ አሳዩኝ 👍
ወንድ ልጅ ጉዱ ብዙ ነው ዝምምም ይሻላል
ወንዶች ብዛታቸው ክፉ ናቸው አንድ አይነ ት እግዚአብሔር ያቃጥላቸው
የኔ እህት ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ መከራጋር እድትጋፈጪ ፍቃዱ የሆን ለምን ይሁን ግን የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል መከራሽን ያቅልልሽ እራስሽን ጠብቂ ቦታ ቀይረሽ ራቂ እህት
እንደዉ ሚስቱ ከምሆን ጓደኛዉ ብሆን ይሄኔ ከፍታ ላይ ነበርኩ አይገርምም በሰዉ ዘንድ መላከ ሆኖ ለቤቱ ሰይጣን ነዉ የኔ ባል ለጓደኛዉ በግ ገዝተህ ዉሰድ እያለ ለአጎቱ ከዉጭ ያዛል እኛም አንጀታችን እያረረ አስረክበን እንመጠለን ልጆቹ ዳዲ ግን እኛ የማበላዉን ነዉ ለሰዉ የሚያደርገዉ በሄድንበት ስለሱ ሲያወሩ ስሌላ ሰዉ የሚያወሩ ነዉ የሚመስለኝ እኛ አደለም በግ ደና ኑሮ አያኖረንም እኔ ደና ትምህርት ቤት ስለሚያስተምራቸዉ ነዉ ሁሉ ዝም ያልኩት የሱ አሜሪካ መኖር ሩኔም ለቤተሰቦቹም አልጠቀመም ለጓደኞቹ ነዉ ብቻ የማያደርገን የለም በሰዎች ዘንድ መላክ ነዉ ለኛ ግን? ብቻ ፈጣሪ የእጅን አይሳዉ
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
ባልሽ ነው ቻይው የምትለዋ ቃል ናት የስንቱን ሴት ህይወት የቀጠፈው 😢😢😢 ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ😢😢😢
ትክክል
እናቱ ትቻለው እንጅ የማንንም ንክ ማን ይችላል ኧረ ወደዛ!🤨😔
@@ethiosenytube2138እውነት ነው በትክክል
😅😅😅አረ እደው ሣልፈልግ አሳቅሽኝ 😂😂@@ethiosenytube2138
😢😢😢😢😢😢😢 ewenet new
እኮን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሠላም አዴረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
እንኳንአብሮ አደረሰን
እኮንአብሮአደረሰን,❤❤❤
Amen amen amen
❤❤❤Amen
እንካን አብሮ አደርሰን የልባችንን መሻት ይሙላልን❤❤❤❤
ብዙ ኮመንታተሮች ግን ትገርማላቹ የዚች ምስኪን ለተሠቃየች ልጇ ለሞተባት አይኗ ለጠፋ በሴቴነቷ ምክንያት መውጣት መግባት ላልቻለች እህት ፍትህ ከመጠየቅ ከጎንሽ ነን ከማለት ይልቅ ስለ DNA ትጠይቃላቹ ይህ ነገር በእኔ ቢደርስ ብላቹ አስቡ። ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ በደል በወንዶች ለሚደርስባቸው አሲድ ለሚደፋባቸው እህቶች😭😭😭 ፍትህ ለዚች ሴት አካሏን ላጣችው!!!😭
Enem yetazebekut yehenen new.
እሶ ስትንከረፈፍ ለተመላለሰችው እኛ ምን እናርጋት? ስህተት መሆኑን እያየች መመለስ ምንድነው?
ምድነው ሰው ላይ መፍረድ የዚህን ያህል top ደደብ መሆን ምን ይሉታል@@ekranmahdi230
እውነት ነው ወሬ መውደድ የሰውን ታሪክ ስንት ስቃይ እየሰማን ተረተረት ማድረግ
Enem germogn min malet endalebign eyasebku new yanten comment yagegnehut....
Ewinet bilehal.... Egziabher
Lehzibachin mastewal....
Lezich lij fitih yisitilin
የሽማግሌዎች ጫና ይህን ጉዳት አስከተለ። የቤት ቀጋ፣የውጭ አልጋ የሆኑ በርካታ ወስላታ ወንዶች አሉ።ሚስት አልተመቸኝም ካለች እባካችሁ አትጫኑ፣ተዋት።ውጤቱን ተመልከቱ ።አይዞሽ እህቴ፣በህግ እንዲቀጣልሽ ታገይ! አትታረቂ፣መትረፍሽን አትይ ፣ሙሉ ፊትሽን አግኝታሽ ቢሆን ኖሮስ? አይዞሽ፣እግዚአብሄር ይርዳሽ።
በትክክል
ልክ ነሽ ሽማግሌ ግድ እንቅ አድርጎ ይይዛል የፊቱን መልካም እየመሰለ የቤቱን አይኖሩ በስንት ስቃይ ነው የተፍታሁት ሰው አታከብርም እስኪሉኚ የኔን አላዮ የቤት ስቃየን
ፍትህ ለዚች እህት እባካችው ጠበቃ ነን ያላችው እህቶቻችን በምት እያጣን ነው ይችልጅ እረዷት እባካችው
የኔ እህት ምንአይነት ትግስተኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😢
እንኳን ለአመታዊ ቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሰን
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን
አሜንንን🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
AmneAmneAmne Enkwane Abero Adrsne❤❤❤❤
Amen
የእታቹ አይን ጠፍቷል የእናንተ ጭንቀት የዓመታዊ ባህል ነው። ቢንስ ፍትህ በሉ
ሰው በቃ ቁሩባን እንደ ቀልድ ማየት አይከብድም ፈጣሪ፡ሆይ ይቅር በለን አይዞሺ እህት አለሜ
ቤተክርስቲያን እንደ ሱቅ የሚከፍቱት እነሱ ሁሉንም የሚሰሩ እነሱ ስለዚ ችግር የለም
ያሳዝናል😭😭😭
የኔ እናት ኣይዞሽ 😢😢 ምን ዓይነት ፈተና ነዉ 😢ለምንድነዉ ዝም ብለሽ የማትሀጅዉ ከሞትሽ ብሃላ እነዝህ ሽማግሌዎች መግነዝ ይዘዉ ነዉ የሚመጡ እንጂ ህይወትሽ ኣያተርፈሉሽም ።
እባክህ እባክህ የቻልከውን ዕርዳት።ሴቶች እባካችሁ ካልተመቻችሁ ለሰው ብላችሁ መጎዳት የለባችውም በተለይ በሐይማኖት አባቶች።ራሳችሁን የምታውቁት ራሳችሁ ናቸው።
ምን ጉድ ነው እንዴት ልጇን ከገደለ ሠው ጋ ኑሪ ትባላለች ያረብ እኛ ሀበሾች ተጨካክነናል😢😢😢😢
የኛ ሀገር ሽምግልና እኮ ጉድ ነው አንዱን ገሎ አንዱን ማኖር
ya inga hagare shumagille
1 lawonde yakoma
2 la hoode yedaru nachchawe
የሀገራችን ሽማግሌዎች ሴትን ረግጠው ለወንድ ነው ሚያደሉት እና ሚፈርዱት።
የነገው ቅዱሰ ሚካኤል ከክፎ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜንአሜን❤❤❤
amen amen amen❤❤❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ❤❤
አሜን❤❤
Amen amen amen
የዲያስፖራው እና የመንታ ልጆቹ የዲ ኤን ኤ ውጤት እንዴት ሆነ
ወር ይፈጃልኮ ጠብቁ😂
enem begugut eyetebeku new
አዎ
ወላሂ እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነዉ
ልጆቹ እንደሆነ ተረጋገጠ አለምሰገድ ግን ላሽ ሳይለን አልቀረም
የኔ እህት የድንግል ማርያም ልጅ ከለላ ይሁንሽ
😢የኔ እህት አሁን አይንዋ ሲጠፋ መከራ ስትጋፈጥ የታለ ሽማግሌዎች እና የእምነት መሪዎች የሴት ህይወት መቀለድ ፍትህ ለዚህ ሚስኪን እህት 😢😢😢
ከሽማግሌዎች መሀከል አንድም ሠው እንዴት ሆንሽ ብሎ የጠየቀኝ የለም
ደሞ የደፉባት ሮጠው ሲያመልጡ አለመያዛቸው ይገርማል
የ ክርስቶስን ስጋ እና ደም ያላከበረ ሰው እንዲያከብር መጠበቅ ሞኝነት ነው ። ከእ ን ዲህ አይነት ድፍረት ይጠብቀን
ሰይጣን ነው ስውየው። እሱሀይማኖትን ሰዎች ለማሳመን ብቻ ነው የሚጠቀምበት በጣም ይገርማል
የነገው ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በረከቱ በሁላችን ቤት ይግባ ዓመት ዓመት ያድርሰን!!!
በጣም ጨካኝ ሰው ነው፣ ለስጋና ደሙ ክብር የሌለው እንደ ዳቦ እና ሻይ ነው የቆጠረው ዋጋ ይከፍልበታል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሽምግልና አንዱ ጎጂ ባህል ነው ተብሎ መመዝገብ አለበት፣ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፣ ፍትህን ይስጥሽ
አቤቱ አምላኬ ሆይ የድፍረት ሀጢአት እንዳይገዛኝ እኔ ባሪያህን ጠብቀኝ ።
Amen
አለምዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ከዛሬዋ ባለታሪክ እህታችን ይልቅ የDNA ጠያቂዎች ብዛት ኧረ ወገን ስራዉን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ሚዲያ እንደመሆኑ መጠን የቀረበልንን የእታችንን ታሪክ እንስማበት
ወረኞች ስለሆኑ ነው ምን ይደረግ😢
ወረኛ ባለጌ ነገም በኔ በይ
በትክክል አንብበሽተረጅ ሣይገባሽ አትተች@@mecheyhone2203
አምላኬሆይ በዚች አሰቃቂ አለም ውስጥ ትግስትንና ማስተዋልን ጤናዬን ስጠኝ🤲🙏😢😢❤❤
አሜን
Amen 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢😢
በመጀመሪያ ቁርባንን ጠለቅ ብለን ማወቅ አለብን እሩጠን መግባቱ የማንወጣበት ስቃይውስጥ እንገባለን ፈጣሪ ከደዝ አይነት ይጠብቀን❤❤❤
አሜን በእውነት
Betam bewnt meftat alben 😢 tilk defret nw egzarber libona yesten
ወይ ወንዶች እንደዚ ያምታረጉን እናንተም አንጀታቹ ይቃጠል ፈጣሪ መአቱ ያውርድባቹ
አሜን
አሜን
Anjetesh yekatel anchi yeteregemesh. Abatesh eko wende new yehonesh koshsha
መልካም ነገር የምንስማበት ዘመን አምጣልን ጌታ ሆይ 😢😢😢😢
Amen
Amen😢
አሜን❤❤❤
ቁርባን መጫወቻ አረጋችሁት አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እደምህረትህ ማረን አሜን❤
ለምንእደዚትያለሽ መጫወቻማእዳሎነ ስላወቀችነው በቁርባንያገባችው ማንም ሴት እፈታለውብላ አታገባም የተጫወተባት እሱነውጂ እሷ ቁርባን መጫወቻ አላረገችውም ምነው እግዚያብሔር እደሰው ጨካኝ ነው አልሽሳ በቁርባን ስላገባሽ መፍታት የለብሽም ካሎነ ሙቺ የሚል አምላክ አደለምሺ አስተውይ
የመድሃኒት መግዣ ብር የላትም ለምን አትታገዝም ወገን
በጣም አሳዘነችኝ የምር ፈጣሪ ይፍረድብክ 😢😢አረ ወገን የሴቶች ጥቃት እስከመቼ ነው??
ልክ ነኽ የማከብር ጋዜጠኛ ሉህል ሰገድ
ይህችን የመሰለች ወጣት ልጅ ብሩ አይምሮ ያላት ትንሽ ስህቱ ለጋብቻዉ ችኳላዉ ብዙ ሳይጠናኑ ቢያንስ 2ዓመት
የመታወቂያ ግዜ ልጄ ጥሩ ዕድል እንዲገጥምሽ እመኝልሻለሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ባለ ጉዳዮችህን የምታስተናግድበት መንገድ በጣም ደስ ይላል እርጋታህ ቪዲዮውን ጨርሰን እንድንከታተለው ያደርጋል
እግዚአብሔር አትርፎሻል ብዙ አልጎዳሽም እውነት ፈጣሪ ጠብቆሻል አይኖችሽ ጠፍተው ቢሆንስ አይዞሽ አሁንም መዳኒያለም ይጠብቅሽ
የብዙ የባለ ትዳሮች ሒወትነው የዚች ልጂ ታሪክ
እውነት እውነት ያማል እህቴን እንደው ሴት ልጅ እንደዚህ ስትሰቃይ ማንም ሊረዳት አለመቻሉ። በዚህ ላይ ባገቡት ሰው እንደዚህ ስቃይ ማየት እውነት ይህንን እንዴት ነው ማስቆም እምንችለው እንደማህበረሰብ መተባበር ይሻል። እግዚአብሔር ይበቀልልሽ እህቴ።
ይኔኔኔ.ወዮ.ለእኔ..እኔም.በሌን.ሸሽቼ.ነው.መንታ.ልጆቼን.ጥዬ.ግርድና.የመጣሁት.ግና.አመትይቀረኛል.ግን.በጭንቀት.ልሞት.ነው
የነገው.ቅዱሰ.ሚካኤል.እዲረዳኝ.ፀልዩልኝ.
Ayzosh wedesu endatmelesi ljocheshen behg teykesh kalhonem serkesh wesdesh kesu erkesh nuri endi aynetoch kemegdel aymelesum😢
አይዞሽ እህት ከአሁን በኋላ ትቢተኛ ወንዶችን መፍራት ይቁም ህግ አለ ቀድመሽ ለህግ ማስታወቅ ነው ወንዶች ሲፈሯቸው ይብስባቸዋል።
በስመ ስላሴ በቁርባን ተጋብቶም ወደ ሌላ እኔ የምለው ግን ይኸ ሁሉ እምየ ኢትዮጵያ ውስጥ ነውን የሚሰራው ይኸ ሁሉ ግፍ😢😢😢😢😢😢😢
እዮሀ ሚዲያ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው❤
❤
በጣም ያሳዝናል በሀይማኖት ቨፍን ስንት እህቶች ግፍ ይደረስባቸዋል እህቴ ምስኪን ነቨ እነጋገርቨ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይርዳቨ❤🙏🏿
ኦፎፎፎፎፎፎ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢😢 የአብርሀሙ ስላሴ ብርሀንሺን ይመልስልሺ አይዞሺ እህቴ ንነ አይነት ጊዜ ደርሰን
እግዚአብሔር ይርዳሽ የሴቶችና ጉዳይና ጠበቆች አግዟት ነገ የዚች ህይወት በጣም ይረብሻል
እረ ወንዶች እባካቹ እናቶች እንደራጅና ወንዶች ልጆቻችን ላይ መስራት አለብን እረ ግፍ በዛ
ግን የመግደል ዛቻ እንኳን አያስከስስም እንዴ? ምን አይነት አገር ነው ያለን?!
ትግስትዋ እርጋታዋ አይዞሽ እማየ❤❤
አይናቸውን ያጥፋው ክፉዎች አይዞሽ እህቴ
እኔ ዘጠኝ ግዜ ሽምግልና ተቀምጫለሁ
የሰው አይን ያስፈራል ዘጠኝ ግዜም ለሰው ስል ታረኲኝ ሽማግሌዎቹ ደግሞ የሱ ቤተሰቦች እና ጓደኞች ነበሩ
በመጨረሻ ለማንም ሳልናገር ስደት ገባሁ
ሀገር ቤት ብሆን እስካሁን አብረን ብንሆን ኑሮ ወይ እሱ ይገለኝ ነበር ወይም እኔ እገለው ነበር
አንዳንዴ ራቅ ማለት ጥሩ ነው
ያ ጊዜም አልፎ እዚህ ደርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ሙሉ ቤተሰቦቹን በጣም ነበር የምወዳቸው
ጀግና ሴት ነሽ እንዲህ ብለሽ እንዳትመለሺ ወደሱ ሽማግሌዎችም ቢሆኑ ከፈለጉ ገደል ይግብ የኛ አገር ሽማግሌዎች ሴትን ልጅ ነው ቻይ ባልሽ ነው ምናምን የሚሉት
@@abentekelly9387 እግዚአብሔር ይመስገን አሁንማ ታሪክ ተቀየረ
ያ ሁሉ አልፎ በራሴ ላይ ሽማግሌወች ሳይሆኑ እራሴ ነኝ የምወስን የዛኔም ልጅነትም ስለነበረብኝ ነው
አዕምሮዬን መቆጣጠር አቃተኝ የምር አዘንኩ ምን ያህል ትግስትሽ ኧረ ኡኡኡኡ ህዝብ ይፍረድ😭😭😭😭😭
ሰላም ወንድሜ ፋሲል እባላለሁ የምኖረው ካናዳ ነው የት/ርት ሞያየ የማህበራዊ ሳሱንስ ነው ከሞያው አንዱ ፋሚሊ ጋብቻ እና የሱሰኞች ካውንስሊንግ ነው። በቁርባን ተጋብታ በአሲድ የተጎዳችውን እህት ታሪክ ሰምቸ በጣም ነው ያዘንኩት እባክህ ደውልልኝ እና በሞያየ ልርዳት።
ፋሲል ትደውልልኝ።
መልካም ቀን
እህቴ ለደረሰብሽ ሁሉ እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥሽ የአንቺን ታሪክ ስሰማ እንባዩን መቆጣጠር አልቻልኩም ፕሮግራሙ እስከሚያልቅ ድረስ በለቅሶ ነው የተመለከትኩት የኔ እህት አሁን በርትተሽ እራስሽን ጠብቀሽ ለፍርድ አቅርቢው እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤
አይዞሽ እህቴ መድሀኒያለም ይፍረድልሽ እዛው እስር ቤት እንዳለ ፍቺውን አስጨርሺ 😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ከደዚህ አይነት አረመኔ ስው ጠብቀን እፍፍፍፍ ቆይ ግን በጣም እየፍራሁ ነው ከማን ጋር እኑር 😢😢😢😢 መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደራ. 😢😢😢
እህቴ እውነቱን ያውጣልሽ በርግጥ ብዙ አስ መሳይ ሰዎች አሉ ለውጭ ሌላ ለትዳር ሌለ እናም እህቴ የእግዚአብሄር ፍርድ ይበልጣል አይዞሽ
ይሄ ሰው የእግዚአብሔር ስጋው ደሙን ያረከሰ ጤነኛ አይደለም
እቺ ልጅ ግን ፕሮቴክሽን ያስፈልጋታል። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ የኔ እናት እንኳንም ከዚ የከፋ አልሆነብሽ አይዞሽ😢
የኔ እናት😭😭😭😭💔💔💔💔 እንደዉ ምን ሰይጣን ነዉ ሀገራችን የገባዉ ኧረ ፈራን 😭😭😭😭💔💔💔💔
የእኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ህግ የለላት ሐገር ሁና ተቃጠልን
ወይኔ አምላኬ ተቃጠልኩኝ ምን ጉድ ነው ሽማግሌ ተብየዎች አፈር ብሉ ለዚህ ያበቃችሃት እናተ ናችሁ 😢😢😢
እግዚኦ🥺 ወይ ወንዶች ልቦና ይስጣቹሁ
Amen 😢😢
amene,amene,amene🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
አለም ሰገድ የክፍለ አገር ሰው በቅር ዘመድ የላቼውም ዘመድ ሆነህ እርዳት ጠበቃ የህግ አካላትን አግዛት እንኳንም አላገባሁ እምዬ ድባይ ወርቅ ይዝነብብሽ የህግ የሰላም አገር ❤ ልጅቱ እግዚያብሔር ይጠብቃት 😢
ስራ ለሰሪው ማለት እንደዚህ ነው። ሰው የሰውን ህይወት እመሰቃቅላለሁ ብሎ የእራሱን ህይወት አበላሸ። እግዚአብሄር ይመስገን ። እንኳን በጤና ተረፍሽ። እሱ ከእነጋሻጃግሬዎቹ የእጁን አግኝቷል። ገና ያገኛል።
ይሄን ሠውዬ በጊዜ እርቃ በሆን እንድህ ባላደረጋት ነበር አሥታራቂወቹ ናቸው የበደሏት😢😢😢😢😢
እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ሁኚ አይዞሽ ቤተሰቦችሽን አትስሚያቸው የሰራው ትልቅ ወንጀል ነው ፍትህ ልታገኚ ይገባል።
ሱብሀን አላህ አይ ዱንያ ምስኪን የሚያለቅስባት 😢😢😢አላህ ይርዳሽ ምን ይባላል ኑሮሽን ያቅልልሽ የኡትዮ ህግ የበለጠ ያቆስላል😢😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ ለአመታዊ ለሊቀመላአክት ለቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ መላአክ በቤቱ መቅደስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለዛሬ አመት ደሞ ያሳደገኝ ደጅህ ቁሜ ለመዘመር ያብቃኝ 🙏
ውንድ ሲወድ ነው እንጂ ካልወደደሸ ባእድ ነው ብዙ አትጨነቂ እህቴ እራሰሸን ጠብቂ 😮ጎበዝ ሁኝ ::
😭😭😭😭😭😭 የሴቶች እና የህፃናትን ጥቃት መንግስት ችል ማለቱ አሳስቦናል ።
ፍትህ ለእህቶቻችን 😭😭😭😭
ሌላው ቀርቶ ኢትዪ በድሮን እሚጨፈጭፈውን ህዝብ ባቆመ እንኳን ሴትና ህፃናትን ሊጠብቅ 😢
ጌታ ሆይ እርዳኝ ምን አይነት እረኩስ ነው ይሄ ፍቅር ሳይሆን ምቀኝነትና ቅናት ነው
ይሄ እርኩስ ነው የኔ ቆንጆ በፊት እንዴት ታምር ነበረ አይኑ ይጥፋና
አይዞሽ ምን ታረጊዋለሽ ሲያመጣው መጠንከር ነው እህቴ በርቺ እትጨነቂ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ
እጅግ በጣም ያሳዝናል እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ እግዚአብሔር እሱ ዳኛ ይሁንልሽ እንጅ በአሁን ሰአት ፍትህ ማግኝት ከሰማይ የከበደ ነው
በጭራሽ በቤተሰብ ብለሽ እንዳታስቢ ሌላ ጥፉት ነው የሚመጣው
እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ዋዝማ በአል አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል❤❤
እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እኔ ወለተሚካኤ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
የሚያድንሸ ሚካዬል አደለም እህት መዳን ያለው በእየሱስ ቢቻ ነው!!!
@tarikeWoleda በእግዚአብሄር ፌት የሚቆምፀሎትን የሚያሳርግ ሊቀመልአክ ቅዱስ ሚካኤል ፍቅሩ ቢገባችሁ በታደላችሁ ያልታደለች ነፍስ ትዘባርቃለች አይ ፔንጤ
እግዚአብሔር ከአስመሳይ ስወች ይጠብቀን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
የኛ ሀገር ሽምግልና የሚያባብስ ነው አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🥺
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጠባቂ መልአክ ይልክልሻል 👏
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በኣል በስላም
አደርሳችሁ አደርስን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንወቶ ከመቅርት ይጠብቀን አሜን❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህት ግፍሽንም ይመልከትልሽ የዋህነትሽነው በሕይወት ያቆየሽ😢😢😢
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል
ባለታሪካችን እህቴ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ በእውነት በጣም አዝኛለሁ ሲቀጥ እንደ አንድ እህት የምመክርሽ ቁጭ ስትይ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጪ ለሂወትሽ ይጠቅምሻል አሁን ያለሽበትን ነገር ለማወቅም ይረዳሻል በእውነት እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን አይዞሽ
ሴቶች ደም እያለቀሱ ያሉት ጉድ ከማያፈቅራቸው ተጋብተው ይወልዳሉ የሆነ ሰአት ሲቀየርባቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ይመጣል ወንድ ልጅ አንዳዱ በቀለበት ቢታሰር በልጅ በካቴና ብታሰሪውም ይሄዳል ሲያፈቅርም ኖሮልሸ በተግባር ያሳይሻል ከአንቺ በላይ የሚወዳት ካለ አንቺን እንደሰራተኛ ረግጦሸ ይኖራል እውነተኛ አፍቃሪ ወንዶች ላፈቀሩት ነብሳቸውን ይሰጣሉ እህታችን የነገው መላኩ ሚካኤል ሀዘንሸን በደሰታ ይቀይረው አሜን❤
Amen Amen Amen 😢😢
ትክክል❤❤❤❤ልክዕ እዩ ጽብቕተይ❤❤❤አሜን አሜን
ኣይዞሽ እህቴ እግኣዛብሄር ህይወትሽ ያስተካክልልሻል እራስሽን ጠብቂ እመብርሃን ህይወትሽ በደስታ ትቀይርልሽ
ይገርማል እኔም ልክ እንደዚህ አይነት ዋጋ አስከፍሎኛልከአሲዱ ውጪ😢አይዞሽ እናት ሁሉም ለበጎ ነውና ይበልጥ ጠንክሪ።
መታረቅ ጥሩ ግን ይቅርታ የምንቀበለውና የማንቀበለው አለ ሽምግልና የምትገቡ ሰዎች በደንብ አገናዝቡ ያጠፋው እሱ በቤ/ክ ተጋብቶ ይሄንን ያደረገ ሰው ሴትን ትፋተኛ ማድረግ አግባብ አይደለም ።
እንደው እግዚአብሔር ድፍርቱ አቤት እግዚአብሔር ቸርነት እድ ስራው በአንድቀን ያጠፋው ነበር እግዚአብሔር ማሃሪ ነው ስጋ ደሙ ወስደው መልከስከስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለው አይዞሽ
አይዞሽ ራስሽ አታሳምኚው እህት ሴት ጠቢብ ነች ከቆረጥሽ ወንድ ፈሪ ነው ደግሞም የሥራው ክፋት ያርቀዋል
ልክ ነህ ጋዜጠኛው ያሳለፍኩት ህይወት ነው እግዚአብሔር ገላገለኝ
እሄ ኮሞቲ የምታዩ እግዚኣብሔር ፍፁም ስላም ይስጣቹ ❤
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤
አዋ አሉ በትክክል እግዚአብሔር ይርዳቸዉ ሲቶቹን ልቡና ይሰጣቸዉ ለወዱቹም አይዞሸ ህታችን ማንኛዉም ቡታ እግዚአብሔር አሰቀድሚ በጣም ከባድ
ይቅርታና አለምሰገድ ልጅቷን treat አላደረካትም atleast ፍትህ አለማለትህ አናዶኛል ልጅቷ እኮ still risk ውስጥ ናት የህግ ከለላ የምታገኝበት ነገር ቢመቻችላት እላለሁ ፍትህ ለእህታችን
አያዞሽ እህቴ፣ የሴቶች ጠበቆች ጋር በመሄድ ነገሩን አጥብቂዉ።
እጅግ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል ሌላ ሰዉ ፊት አፋቸዉ ጤፍ የሚቆላ ወንዶች የቤት ቀጋ የዉጭ ሀልጋ በዛላይ ኬሚካል የደፋችዉ ሴት በሴት ላይ እንደዚህ መጨከን ጉድ እኮ ነዉ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ እስከመቼ ነው ግን የሴት ልጅ ጥቃት የሚቀጥለው ለምን ግን ለምን ???
የአረብ ሀገር ሴት ጠንካራ ነች የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
Betasab honulinyi❤❤0
@@BirukTuba5335 damarku Anchim admireny
አባቴ እነሱ ሰልጥነዋል ጎበዞች ሁነዋል አደንቃቸዋለሁ
ምን ጥያቄ አለ ከጀግነትም በላይ ሊባልልን ይገባል
ውይይ እኛ የቻልነው በፈጣሬ እገዛ ነው እጅ ሰው እማ ጥሎን ሰብሮን አብቅቶልን ኘበር🎉🎉😢😢😢😢
አንዳንዴ የራሳችን ቸለልተኝነት ነው የሚያጠፉን ልጁ በጣም ብዙ ምልክቶች ነው ሲያሳይ የነበረው ያኔ ነበር አድራሻሽን ፈፅሞ እንዳያቅ አርገሽ መጥፋት የነበረብሽ አሁንም ለሌላሰው መማሪያ ይሆናል ያንቺ ታሪክ።
ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ ትል ነበር አያቴ የዚህን ሰውየ አይነት ነው የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ ገና በለጋ እድሜሽ ሂወትሽን አጨለመብሽ🥺🥺 ፍትህ ለሴቶች!!
እግዚአብሄር ፋርዱን ይሥጠዉ አቺንም ይማርሽ በጣም ያሳዝናል የግዚአብሄርን ቃል እስከማቃለል የሄደበት የግብዝነት ጥግ ከባድነዉ 😢😢😢
አሜን በሐጢያት ብዛት እንዳልታሰር የነገው ቅዱስ ሚካኤል ጠብቀን አለ ግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ ሆይ አባቴ አቤት በለን ማረን በቃ በለን አቤቴ ጭካኔ በዛ ለፈጣሪ አልቅሽ አረፈደም
እኔ ያሳሰበኝ ሰዎቹ ከእስር እንዳይፈቱ ነው ፓሊስ ምንም ማስረጃ ያገኝ አይመስልም። ፈጣሪ ይጠብቃት እሷን
የእዮሀ አቅራቢ ወንድማችን ጠፍተሀል በጉጉት የምንጠብቀው የምርመራ ውጤት እምን ደረሰ ደግሞ ናፍቀሀናል እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለምዬ ... ዘመንህ ይባረክ ::
እድሜ @ ከጤና ጋር ይስጥህ ::
አለምዬን እምታደንቁ @ እምታከብሩ በላይክ አሳዩኝ 👍