በስልክ ተገናኙ! የቀድሞ ባለቤቷ ከኖርዌይ ምላሽ ሰጠ! የኢትዮጵያ ህዝብ ከጠበኩት በላይ ክሶኛል! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  10 месяцев назад +247

    ባለታሪካችንን ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251 94 904 0691 ይደውሉ!

    • @mdmastar9175
      @mdmastar9175 10 месяцев назад +7

      እዩሃ፣ስልክን፣እፍልጋለው

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 10 месяцев назад +3

      ሀደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 10 месяцев назад +5

      ኡፍፍፍ እይ የኢትዬ ወንዶች በልካችሁ ብትለብሱ🙄😭ውጥርጥር ያለ ጣ-ጣ -ጣ ብሎ ሊፈነዳ የደረስ የተወጣጠረ ሽሚዝ ሱሬ እና ኮት መልበሱ ጭንቅንቅ😭

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 10 месяцев назад +5

      ​@@AgewKemantዝፍጥ ባለታርኩ አንተ ነህ😢😢😢😢😊😊😊

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 10 месяцев назад +1

      ​@@AgewKemantእሱን ድጋሚ ብትፈጣር ልትሆን አትችልም ክፍት

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 10 месяцев назад +791

    ወንድ ልጅ ያለን እናቶች ልጆቻችንን በደንብ እንስራባቸው ጥሩ ባል ጥሩ አባት ጥሩ ወንድም እንዲሆኑ እንኮትኩታቸው ሴት ልጆች ማልቀስ የለባቸውም
    ፈጣሪያቸውን ፈሪ አክባሪ እንዲሆኑልን እንፀልይ 🙏
    ሃሳቤን የምትደግፉ የት ናችሁ?

    • @getachewyewubdar9089
      @getachewyewubdar9089 10 месяцев назад +9

      Ewunet new

    • @abuhamdantube3149
      @abuhamdantube3149 10 месяцев назад +16

      በትክክል የእናትና የአባት ድክመት ነው ይህ ሁሉ ለቁሶ

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 10 месяцев назад +6

      ሃሳብሽ ድንቅ እና መልካም ነው በእርግጥ ።እንደኔ ደግሞ እናት እናት ናት መውለዷ ብቻ ሳይሆን በምንም ነገር የማትቀየር ወላዲት መምህር መጋቢ ሁሉ ነገር ናት በብዛት ማለቴ ነው ።ግን የእናት ጥረት ብቻ ለልጅ አስተዳደግ በቂ አይደለም የግዴታ የአባትን ሚና እና ተሳትፎ ችላ ማለት ጥሩ አይሆንም ።

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 10 месяцев назад +7

      @@medhanewoldemariam2392 ልክ ነሽ እፕብዛኛውን ግን ከአባት ይልቅ ለልጆቻችን እኛ እናቶች ቅርብ ነን ለዛም ነው ሃሳቡን ያቀረብኩት

    • @jesusislord6526
      @jesusislord6526 10 месяцев назад +3

      Very true eshi

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 10 месяцев назад +632

    የሴት እህቶቻችን ልብ የምሰብሩ ወንዶች እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ 😢አች ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይክስሻል ❤

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 10 месяцев назад +2

      Amennnnnnnnnnnnnnnnn😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AluChanal
      @AluChanal 10 месяцев назад +3

      አሜን 👏 ሳብስክራይብ አድርግልኝ ማሬ❤

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 10 месяцев назад +7

      የወንድን ልብ የሚሰብሩቱን ሴቶች ምን ይሰጣቸው

    • @tube7314
      @tube7314 10 месяцев назад +1

      ❤❤

    • @ATayetub
      @ATayetub 10 месяцев назад

      ​@@mekuanent8744የሉም😢😢😢ወንዶች ልብ ከመስበር አልፈው እየገደሉነው

  • @bezonshbezonsh58
    @bezonshbezonsh58 10 месяцев назад +431

    😢 የሴትን ልጂ ልብ የምትሰብሩ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ

    • @abdlbaremohamadalsakaf5316
      @abdlbaremohamadalsakaf5316 10 месяцев назад +1

      በጣም ደስ የሚል ዜና እስትዋየ❤❤❤❤❤

    • @mytube2450
      @mytube2450 10 месяцев назад

      🙏

    • @desalegnmihret6868
      @desalegnmihret6868 10 месяцев назад

      ወንድን የማክፍት ሱሱ ካልሆነ በስተቀር የዚህ ሰውይ ክፍት አልታየኝም

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y Месяц назад

      🥲🥲

  • @alem7474
    @alem7474 10 месяцев назад +19

    ይቺን ልጅ ያገባ የታደለ ነው፣ በጣም ደስ የሚል ማንነት ነው ያላት፣ ቁምነገረኛ ናት፣ እግዚአብሔር የልቡናሽን ይፈፅምልሽ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 10 месяцев назад +52

    እኔ ደሞ ማርታ ጥሩ ትዳር አላህ ሰጥቷት መንታ ልጆች ወልዳ ሰትታረሰ ያሳየን አሜን በሉ ብር መጣ ሄደ ዋጋ የለዉም😢

  • @ericasimms
    @ericasimms 10 месяцев назад +468

    የዝችንልጂ እዳ ተባብረን ብንከፍልላት አሌክስ የሆነነገር ብትፈጥር ወንድማችን ውለታህን እግዚአብሔር ይከፍልኻል በጣም ነው አንጀቴን የበላችሁ እድሜዋን በሙሉ በፈና ነው ያለፈችው

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 10 месяцев назад +22

      እውነት ነው ጭንቀቱ የሚከፋትም እዳው ነው እዳው ከተከፈለ እየሰራች በሰላም ትኖራለች ከሀሳብ መገላገል ነው

    • @romanasemelash5609
      @romanasemelash5609 10 месяцев назад +5

      Ewent new Mariyamen

    • @Mee-y7s
      @Mee-y7s 10 месяцев назад +12

      አይዞሽ የኔ እህት ጌታ ያውቃል ደሞ እመኛኛ ጌታ በከፍታ ላይ ነው የሚያስቀምጥሽ እመኛኛ አሌክስ ተባረክ🙏🏾🙏🏾

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 10 месяцев назад +2

      Egiziabher Yeredaschal Ehte Ayzoch 🙏🙏🙏

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 10 месяцев назад +10

      አይዞሽ እህቴ ይህ ቀን ያልፋል እመኝኝ በዚህ ሰዓት ማንም የለሽም ጠንክሪ አንቺ የራስሽን እውነታ ነው ያስተላለፍሽው ስሜ ተነሳ ያለው ግለሰብ ቀርቦ ያለው ተጨባጭ ነገር አልሰማንም ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው "አውቆ የተኛን ሰው ቢቀሰቅሱትም አይሰማ " ✌️

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw 10 месяцев назад +287

    የአመቱ ሳይሆኖ, የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ!!!
    እናመሰግናለን!!!

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 10 месяцев назад +645

    እንድ እሌክሰ ያሉ ጀግኖች ሰዎች ይብዘሉን የምትሉ ❤❤❤

    • @selamteka6096
      @selamteka6096 10 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤

    • @takeleamelewok1945
      @takeleamelewok1945 10 месяцев назад +4

      "በሮቺ እህታችን ጀግና ነሽ።

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 10 месяцев назад +4

      Demo ayafirim yesw genzeb belto kalun belito ewesidishalew bilew yesew hewot abelashitehal . Antena meselochih Allah yesirachihun yisitachu. Besew fit tiru lememisel yimokiral.

    • @መሬው
      @መሬው 10 месяцев назад +1

      Amen Amen

    • @hayathayate8102
      @hayathayate8102 10 месяцев назад

      Balela kuankam bitseru tirunew Amarigna yemaysema bizu sew ale

  • @HassenSabri
    @HassenSabri 10 месяцев назад +36

    አላህ ፍቅርሽን ስብራትሽን የሚሸፍንልሽ የሚጠግንንሽ ላንቺ ባል ለምትወልጃቸው አባት የሚሆን ባል አላህ ይስጥሽ

    • @Huda19998
      @Huda19998 10 месяцев назад

      Ameen 🤲🏼

  • @rahwaabrhie1488
    @rahwaabrhie1488 10 месяцев назад +44

    በእስልምና በጣም ትላልቅ ምንዳ የሚያስገኙ መልካም ስራዎች አሉ... አንዱም የተጣሉ ሰዎችን ማስማማትና ማስታረቅ ነው.. አለምሰገድ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን አገር ማስታረቅ ትችላለህ አላህ ኣብዝቶ ይባርክህ❤

  • @zoey2727
    @zoey2727 10 месяцев назад +197

    አይ ወንድ ያችን እወድሻለው ሚስቴ ውዴ ሲላት የኖረውን አሁን እህታችን ብሎ እርፍ እህት ያሳጣህ አልልህም ይድፋህ😢

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 10 месяцев назад +13

      አይገርምም😂 የ አንዳንድ ወንዶች ነገር

    • @layilalayila903
      @layilalayila903 10 месяцев назад +1

      Amiiiiiin 😌😒🙄🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 10 месяцев назад +4

      እኔምገርሞኝአልምነውማታብሎቢጣራ
      ማንንአምነንእነግባደሞአድአድጥሩወድአለበይበጥግንወድ
      ከሀጂነውአልሀምዱሊላህየዛሬአመትከባድፋተነውጥነበርኩ
      በወድተበድሎዘድሮአለፋልኝየማያፋቀንየለም

    • @fisoneden7750
      @fisoneden7750 10 месяцев назад +1

      ወንዶች እዲ ናቸው ባል ግን ባልነው አይቀየርም

    • @tigis5540
      @tigis5540 10 месяцев назад

      Awo enen endih new yalkut wendoch sibalu yikir yibelachuh

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 10 месяцев назад +139

    አሌክስ እሷ እኮ ገንዘቧን ብቻ አይደለም loose ያደረገችው ዕድሜዋን፣ሞራልዋን ጭምር ነው።ብቸኛ ናት እስካሁን ልጅ አልወለደችም።ሰውን ማመን ከብዷታል።በቀላሉ ያለፈው ነገር አለፈ ብሎ እንዲሁ የሚታለፍ ነገር አልመሰለኝም።ብቻ እግዚአብሔር የተበደለችውን ይካሳት።ፍትህ ያለው ፈጣሪ ጋር ብቻ ነው።

    • @helenoqbay2658
      @helenoqbay2658 10 месяцев назад +5

      Betkkl bleshal ehte

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 10 месяцев назад +4

      Tikikil

    • @miniaafeworki1966
      @miniaafeworki1966 10 месяцев назад +3

      Tkikil new kgenzebu ylik gziewa imnetwan atftalech.
      Setlig iko mewled tfeligalesh.inem bewend yetegodahu Set hogne be germen ager 3 wendoch lijochen bchayon yasadegku negn. Besidet moralachin betam new yemigudan.hulum bgizie yalfal gudatu tlik new.amlakachin kegna new.

    • @kidistgetu4757
      @kidistgetu4757 10 месяцев назад +2

      Betam Tikikil

    • @mimiLeul-s6i
      @mimiLeul-s6i 10 месяцев назад +3

      Alex Gena alegebawem ye lijito pain ....le seweyew agezo arefew...her ex care about his name or title ... he just said I started a new life ....yasazenale

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 10 месяцев назад +229

    ጋዜጤኛው የእውነት ሰው ነው እህቴ አታልቅሽ አይዞሽ ያልፍል ጀግና ነሽ ❤❤❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak 10 месяцев назад +15

    የዚህች ልጅ የህይወት ታርክ መጽሐፍ ይወጠዋል። ጎበዝ ጸሐፊ ብያግዛት ለሴት እህቶቻችን ጥሩ ማስተማሪያ ይሆናል 😢😢😢😢

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 10 месяцев назад +96

    የሚያፈቅርሽን የምታፈቅሪውን የትዳር አጋር ይስጥሽ እግዚአብሔር 🙏

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel 10 месяцев назад +246

    ይቺን የመሰለች ልጅ ልቡዋን ሰበራቹሀት ወንዶች በቃ በሴት ልጅ ስቃይ የምትደሰቱ እግዚአብሔር ቀን ቆጥሮ ይበቀላችኃል,የእህታችን ብቻ አይደለም ስንቶቻችን በናንተ እንደተጎዳን ቤት ይቁጠረው,የኔ እናት ጉዳቱዋ ፊትዋ ላይ ይታያል ፈጣሪ ይሄን ሁሉ በደልሽን ቆጥሮ መልካም ሰው እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው,❤❤❤

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 10 месяцев назад +6

      አሜን፫ እግዚአብሔር ቀን ቆጥሮ ይበቀላችሁ

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 10 месяцев назад +5

      ወዶችንበጠቅላላማቃጠል ነበርቢቻል😢

    • @S.m543
      @S.m543 10 месяцев назад +3

      ​አታጠቃሉ እንጂ አለምሰገድንም አብረን እናቃጥለው?

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 10 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 10 месяцев назад

      Hulachenem chesen edel yagegne tenefese

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 месяцев назад +68

    ሂጂ እና አመጣሻለሁ። አሁን ግን ሌላ ሴት አለችኝ። መምጣት ከፈለገች ችግር የለብኝም። ወዘተ...😢 የሚሉ አረመኔያዊ አባባል ከአፉ አለሳልሶ ሲተፋ መስማት🤔 ማንነቱን ለመገመት ብዙ መሄድ አያስፈልግም።

  • @user-Smart79
    @user-Smart79 10 месяцев назад +220

    ኢትዮጵያዉያን የዝችን ምስኪን ልብ የምትነካ ኢትዮጵያዊት የመኪና ብድር እዳ በመክፈል ከደረሰባት የልብ ስብራት ተመልሳ ማየት ይገባል::

    • @እምየኢትዮቤቴ
      @እምየኢትዮቤቴ 10 месяцев назад +2

      ልክ ነው ተባብርን ሽክሞሟን እናቅልላት

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 10 месяцев назад +1

      I wish one of Ethiopian brother to open his heart the one who lives in north America or Europe please help our sister by taking her out of Ethiopia it can be marriage or as a sister she is beautiful inside and outside may God keep you healthy & strong wish you all the best sis.🙏

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 10 месяцев назад +143

    ከዚህ በኻላ ያለው ኢንተሪቪዋ አግብታ ወልዳ ታሪኳ ተቀይሮ ብቻ ነው 🙏🙏🙏

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 10 месяцев назад +52

    Very sad 😔.
    He broke 💔 her heart.
    Hope she will recover 🙏 soon.
    Martha, we all love you ❤.

    • @miftahudinsaid932
      @miftahudinsaid932 10 месяцев назад

      She was already deported,what he did wrong? And she can not enter there for 5 years . From very beginning they were not married.they were boyfriends and girlfriends .plus they don’t have kids.imagine how she blamed him for car while his brother was for car.don’t blame others for what u can’t do for other. Don’t be double standard

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 10 месяцев назад

      @miftahudinsaid932 Ok. Boss.
      Whatever you said, 😏

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 10 месяцев назад +148

    የእህታችንን የልብ!!ስብራትን ከልብ የገባው የተረዳ ማን ይህን??? እመ አምላክ ልብሽንን ታረጋጋልሽ!!መልካም የሆነውን ትዳር ይስጥሽ ልብሽ እርፍ ሽሽግ የሚልበትን ቤተሰብ ይስጥሽ!!!የልብ ስቅታ ከባድ ነው በደንብ የተመለከታት ሰው በደንብ ያስታውቃል!!

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 10 месяцев назад +227

    ልጅቷን የጎዳት ከገንዘቡም በላይ የምታፈቅረውን ማጣቷ ልቧን ሰብሮታል 😢😢😢😢አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል ምንም ቢሳካልሽም አትሂጅ ከሰው ሀገር ስሪ በሀገርሽ❤❤❤❤

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 10 месяцев назад +20

      መጠንከር አለባት እሱ ሌላ ሴት አለው ይኸ ነው ወንድ ሴቶች ወንዶችን አትመኑ ።

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 10 месяцев назад +34

      አመጣሻለው ብሎ ገና አሁን አምስት አመቱዋ ነው ሌላ ሴት ይዞ ፎቶ ይልክላታል በጣም ደፋር ነው ትጎዳለች ብሎ አያስብም እንዴ በድብቅ ኑሮዉን ቢኖርስ ሰው እኮ ደፋር ነው ተስፋ ሰቶ ገንዘቡዋን ይዞ እዚህ መከራ ላይ እያለች ሂወት ይቀጥላል የሱዋን ሂወት አስቁሞ ብዙ አመት ዉጪ ሀገር ኖሮ ሀገርቤት ያለውን ነገር ተላምዶ መኖር ከባድ ነው ጭራሽ ገንዘብ ሳይኖርሽ አስቡት

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 10 месяцев назад +9

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 በጣም የሚያናድድ ነው በእውነት እኔ እንደ እራሴ ቅጥል ነው ያልኩት የብልግናን ጥግ በሀገራችን ወንዶች እያየን ነው የሌላ ሀገር ዜጋ ብከዳት ይቀላል። እሷን ብፈልጋት ወይ ብወዳት ብዙ አማራጭ አለው በእድሜዋ ቀልዶ ስያበቃ ሌላ ይዣለሁ አለ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 месяцев назад +2

      በርቺ የእኔ ጎበዝ❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 месяцев назад +1

      እግዚአብሄር ጨርሶ ይርዳሽ

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 10 месяцев назад +83

    ሳያሽ እንባያን መቆጣጠር የሜቅጠኝ ነገርስ እሷውን ህይወት ያጨለማቹው ሁሌም በጨለማህ ኑሩው

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 10 месяцев назад +12

    በእውነት ይህንን እንባ የሚያይ አምላክ አለ ነገርግን ከልብህ እርዳት እባክህ ሴት እናት እህት አለህ እባክህ

  • @hayu684
    @hayu684 10 месяцев назад +27

    አይዞሽ እህቴ ከገንዘባችን ከጊዜያችን መጥፋት የሚቕጨን መከዳታችን እምነት ያለው ሰው ማጣታችን ነው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 10 месяцев назад +161

    ለዝች እህቴ እምመኝላት ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጣት አንቀባሮ የሚይዛት ትዳር ይስጣት
    አምላክ ሁሉን ያደርጋል ይችላል አይዞሽ ።

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 10 месяцев назад +137

    እውነተኛ ወዳጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ታላቁ ጌታ ብቻ ነው እሱ አይከዳም በእሱ በርቺ

    • @bisratgebremedhin9051
      @bisratgebremedhin9051 10 месяцев назад +3

      Amem Eyesus Ewenetegna wodaj

    • @mebratandom1806
      @mebratandom1806 10 месяцев назад

      Amen

    • @MissSalam-x9r
      @MissSalam-x9r 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyoatamAstu
    @EyoatamAstu 10 месяцев назад +145

    እንደው በጣም ነው የማደንቅህ እድሜህ ይርዘም የኔ መልካም ሰዉ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 10 месяцев назад +14

    የሴት እህቶቻችን ልብ የምስብሩ ወንዶች አላህ የጃችውን ይስጣቹሁ 😢አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ይክስሻል❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 10 месяцев назад +3

    ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !
    ፍቅረኛ ይዟል የሚል ቃል አልወጣትም እሱ ግን ተናገረው ይያዝ ችግር የለም ።
    አሁን አስር ዓመት አይደለም በአሥር ሰዓት ጊቢ ብትባይም ከአገርሽ አትውጪ ።
    የሚያስብልሽ ሰው አግኝተሽ እግዚአብሔር የከንፈሮችሽን ማረፊያ የተባረከ ጤነኛ ፍሬ ሰጥቶሽ በደስታ ለመኖር ያብቃሽ !!!

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q 10 месяцев назад +11

    ዘልዛላ ወንድ ነው የአሁንዋም በጓደኝነት እንጅ በትዳር አይደለም ሲል በሴትሂይወት የሚጫወት ጋጥወጥ አለሌመሆኑ ያስታውቃል እባካቹ ሴቶችዬ ከማይረባ ወንድ ብቸኝነትይሻላል አይዞሽ ጠንካራና ጎበዝሴትነሽ ይህምቀን ያልፋል

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 10 месяцев назад +36

    ልቧ ተሠብሯል💔💔💔💔💔💔#የኔ እናት

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 10 месяцев назад +69

    ውይ ይች ሴት ከልቤ አልጠፋችም ትላንትም እያሰብኩሽ ነበረ😊
    መልካም ነገሮችን ሁሉ ተመኝሁልሽ

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou237 10 месяцев назад +5

    እህታችን ይላል ደፋር በስሟ እንኳን አልጠራትም እግዚአብሔር የስራህ ይክፈልክ ❗በርቺ እህቴ እግዚአብሔር መከናወን ይስጥሽ።

  • @ለወገኔሚዲያ
    @ለወገኔሚዲያ 10 месяцев назад +33

    እየሱስ ያድናል ትውልድ ሆይ የመጨረሻ ው ዘመን ነው ነቃ እየሱስ ልመጣ በደጅ ነው ንስሀ እንግባ በሃላ ብንፀፀት እካን መመለስ ወደማን መለስበት እሳቱ ወደ ማይጠፋበት ትሉም ወደ ማይሞትበት ከተጣልን በሃላ መመለስ ወደ ማንችልበት ከገባን በሃላ ከምንፀፀት ከምናለቅስ እንመለስ❤❤❤

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 10 месяцев назад +32

    ውዴ የኋላ ታሪክሽን አሽቀንጥረሽ ጣይው ቆንጆ ነሽ እየሰራሽ ነው በቃ አዲስ ህይወት ጀምሪ አግቢ ውለጂ ደስተኛ ሁኚ የጎዱሽን ሰዎች በጭራሽ ድጋሚ ወደ ህይወትሽ እንዲገቡ አትፍቀጂላቸው ገንዘቡን ይብላው አንቺ ነገ ከዛ በላይ ታገኛለሽ ❤❤❤❤

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 10 месяцев назад

      እውነት ነው🥰👍

    • @bemnetkedir6425
      @bemnetkedir6425 10 месяцев назад

      በጣም ትክክል

  • @mer2222
    @mer2222 10 месяцев назад +74

    ያሳዝናል የስው በተለይ የኛ ሴቶች ህይወት እኮ 😢አግብቼ አመጣሻለው ያላት ስውዬ አሁን የራሴን ኑሮ ጀምሪያለው ሲል ውይይይይይይ ያማል ትግስትሽ ድንቅ ነው እግዚኣብሄርን መጨረሻሽ ያማረ ይሁን

    • @emmadirissa3577
      @emmadirissa3577 10 месяцев назад +2

      Aindainde Egziyabher Mikinyat Alewu qeriwinzemenwain yemiyasleqisat lihoin yichilneber Geta melkaimsewu Yisetatal

    • @meseretsemeani360
      @meseretsemeani360 10 месяцев назад +6

      እሷ ብትሆን ትጠብቀዉ ነበር

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 10 месяцев назад

      ​@@meseretsemeani360esua bthon eyeroteche tametaw neber

    • @Tinchi9
      @Tinchi9 10 месяцев назад +2

      በትክክል 😢😢😢😢

  • @selamawittafese5824
    @selamawittafese5824 10 месяцев назад +81

    እባካችሁ ልባችንን አትሥበሩት ፍቅርን ማጣት ከባድ ነው ንብረታችንን እንኳን ተውልን አትብሉን

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 10 месяцев назад

      Betkkl esankan edawa ketekefelelat tdnaleche enagn lezelalem kenagar yalea yemayqer tsetset sbrat alebgne wendoche Egzabhar amlak ewnet lenezi blo Hiwann bayfetrat neber egnam anfeter eihahulu sbrat aydersbn ankeda anazn anamnachew Enezi ebaboche wey wey yangebegbal ahun slea wendlju mnm bihon mnm alaznm befit lemengedegnawm neber yemaznew

    • @Enku_Drama
      @Enku_Drama 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @sebleworku9266
    @sebleworku9266 10 месяцев назад +4

    ማርቲየ ጀግና ይቅር ባይ እና አስተዋይ ሴት ነሽ❤❤❤ በጣም ጠንካራ በብዙ ተማርኩ ❤❤❤

  • @AwotBrhane-jr4qp
    @AwotBrhane-jr4qp 10 месяцев назад +8

    ልጅታ ልብ ተሰብራል እና ወንድማችን ካሳት ነገህ ያማረ ይሆናል ።ሚስትህ እንካ ብትሆን እህት ትሆናለች ልጅታ ደግሞ ጎበዝ ነች በጣም መሻሻል ትችላላችሁ ወንድማዊ. ምክር ነው

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 10 месяцев назад +68

    የሴት ልጂ ልብ የምትሰብሩ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ አይዞሸ አታልቅሸ እህቴ ጅጋኑ ሴት ነሸ ያልፍል ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 10 месяцев назад +15

    ይቺ እህታችን ከ ገንዘብ ማጣቷ በላይ የ ልቡዋ ሰዉ ማጣዋ አሳምማታል ስታለቅስ እኮ ህመሟ ይጋባል የኔ ውድ እህት አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት አተ ወንድ ተብየው ግን የ ዘራህውን እጨድ

  • @ethio7572
    @ethio7572 10 месяцев назад +56

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል ❤
    የበደሉሽ ሁሉ የጃቸውን ያገኛሉ ፈጣሪ ይከፉላቸዋል 🙏

  • @mygod-r7z
    @mygod-r7z 10 месяцев назад +2

    ባል ያልሽው እንኳንም ቀረብሽ ደነዝ ነገር ነው አንዳንድ ውጭ የሚኖሩ ሠዎች ዘላለም የሚኖሩ ነው ሚመስላቸው ግፍ አይፈሩም ። አንቺ ግን የተሻለሠው ነው ሚገባሽ am sure የተሻለ ሠው እንደሚገጥምሽ ሠው እንዳዘነ አይኖርም ይሄም ቀን በርግጠኝነት አልፎ ታይዋለሽ።
    አሌክስ ተባረክ ከጎኗ ስለቆምክ ወንድምነትን አይቼብሀለው

  • @shitayemengiste3180
    @shitayemengiste3180 10 месяцев назад +3

    እንዳንተ አይነት ለስራው ክብር ያለው የተረጋጋ ሰው ያብዛልን አለምዬ ❤❤❤

  • @luhena121
    @luhena121 10 месяцев назад +41

    ይገርማል🤔 ይሄኔ እኛ ሴቶች ብንሆን 10አመት አይደለም ምንም ቢባል ያንን ጊዜ ቁጭ ብለን በተስፋ እንጠብቅ ነበር ወንድሜ እውነት የዝህች ምስኪን ብቸኛ ሴት እንባ በምድርም በሰማይም ያቃጥልሀል አሁን የቆምክ ከመሰለክ መውደቅም አለ😢

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 10 месяцев назад +1

      ትክክክል እዉነትሽን ነዉ

    • @a.hakimsherefedin9594
      @a.hakimsherefedin9594 10 месяцев назад +6

      ደሞ እኮ ሰውን እረዳለሁ ይላል የገዛ ገንዘቧን በትክክል ሳይሰጣት በአግባቡ እንኳን ይቅርታ አልጠየቃትም

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 10 месяцев назад

      ​@@a.hakimsherefedin9594እኮ😢

    • @NaomiMulat
      @NaomiMulat 10 месяцев назад

      እንደኔ

  • @weyni12
    @weyni12 10 месяцев назад +32

    ለማስታረቅ የሚጨነቅበት የቃላት አመራረጥና እንስፍስፍነት አለምሰገድ 🥰✍️

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 10 месяцев назад +59

    ድንቅ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @Makdi-e6r
    @Makdi-e6r 10 месяцев назад +33

    በውጭ ያሉት ወንዶች እግዚአብሔር ያጥፋችሁ የስንቱ ሴት ሂወት ያባሻችሁ😢😢😢

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 10 месяцев назад +15

    She clearly looks heart broken, Ayzosh this will pass, she needs counseling and prayer and Tsebel, Alex thanks eveeeeeeeeer sooooooo much, you are a gem.

  • @ነዋፍወሎየው
    @ነዋፍወሎየው 10 месяцев назад +80

    ህይወት በፍተና የታጠርች ነት የዚች ልጅ ታሪክ ይከብዳል

  • @AlmazZerasion
    @AlmazZerasion 10 месяцев назад +53

    የሚያስታርቁ ብጹአን ናችሁ ❤❤❤አለምስገድ የተባክ ነህ ቃላት የለኝም¡!!!

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 10 месяцев назад

      🥰🥰🥰

  • @hailunegatu2885
    @hailunegatu2885 10 месяцев назад +59

    የሚገርም ታሪክ ሲሆን በሕይወታቸው ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች አዲሰ ሕይወት መጀመር እንደሚቻል ምሳሌ የምትሆን ጠንካራ ሴት ነች እግዚአብሔር ይርዳት

    • @AdimasuHbite
      @AdimasuHbite Месяц назад

      እህታለም አፈር ልብላልሽ እግዛብሔር መልካም ትዳር የተባረኩ ልጆች ይጥሽ አሜን🎉

  • @jordana7775
    @jordana7775 10 месяцев назад +1

    Thank you ጋዜጠኜው አሪፍ ሰው ነህ በጣም
    Patient ነህ ።

  • @abeba5936
    @abeba5936 10 месяцев назад +3

    እኔን የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል ጠበቃሽ እሱ ነው ሰውን መደገፍ ሸምበቆ ነው ያመንሽው አምላክ ምላሹን ይስጥልሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ❤❤❤

  • @yetatwork6137
    @yetatwork6137 10 месяцев назад +33

    ማርታ❤እንኳን ለራስሸ ለኛም ለሴቶች ብርቱ ጀግናነሸ🎉🎉

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye3882 10 месяцев назад +43

    አለምሰገድ እዉነተኛ ጋዜጠኛ አዳማጭ መካሪ ነዉ እግዚአብሄር ደስተኛ ህወት ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 10 месяцев назад +30

    ጠንካራ ሴት ነሽ ተምሬብሻለሁ ሁላችንም ስደት ላይ ነን ምን እደሚገጥመን አናውቅም አይዞሽ ያልተፈተነ የለም

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 10 месяцев назад +7

    እህታችን አይዞሽ የተንገላታው ሕይወትሽን ፈጣሪ ይክስሻል።ሞራልሽን ከፍ አድርጊ። በርቺ።ልቧን ያደማችሁት ወንዶችም ከፈጣሪ የእጃችሁን ታገኛላችሁ።

  • @AlmeshetAlmeshetmetekhu
    @AlmeshetAlmeshetmetekhu 10 месяцев назад +5

    ጀግና ጋዜጠኞ የአመቱ ምርጥ ሰው።ነህ ።የዚች እህቴ ታሪክ ልብ ይሰብራ ጀግና ነሽ እህቴ በርቺ በርቺ ፣እ/ር።ይርዳሽ።

  • @helenberhanulove9561
    @helenberhanulove9561 10 месяцев назад +18

    ወንድን ማመን ከባድ ነው የራሴን ሄወት ጀምራለሁ አለ 😢ወይ ጉድ ትወደኛለች ብሉ እካን አላሰበም 😔የኔ ውድ ልብሽ አይሰበረ የተሻለ ሰው ፈጣሪ ሊሰጥሽ ነው 😊ደስተኛ ሁኚ ተመልሰሽ ትሄጃለሽ ለስራ ሳይሁን ለመዝናናት በርቺ ❤💪

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ኰ4ፀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ኰ4ፀ 10 месяцев назад +37

    የኔ ብርቱ ሴት አይዞሽ ደስታም ሀዘንም ሁሉም ቋሚ አደሉም ሁሉም ያልፉል❤

  • @user-Smart79
    @user-Smart79 10 месяцев назад +25

    ጨዋ መሥለህ አወራህ እንጂ እጂግ በደል ፈፅመህባታል እ/ር የእጂህን ይከፍልሐል እሷን ደግሞ ከፍ ከፍ ያደርጋታል ገና እ/ር ታሪክን ይቀይራል አንተን ቅብዝብዝ ያደርግሐል እሷን ሞገስና ግርማ ይሰጣታል::

  • @YME677
    @YME677 10 месяцев назад +1

    በጣም ጠንካራ ጎበዝ ጀግና ናት ዘመናዊ ትምህርት ሳይኖራት እግዚአብሔር በተፈጥሮ እውቀት የተቸራት ጀግና ናት ፤ ከተቻለ ፕሮፌሽናል የሆኑ አማካሪዎች ብታገኝ መልካም ነው በጣም በጣም ተጎድታለች ይህቺ ወገናችን በተለይ Trauma ውስጥ ናት ይሄ ነገር ቀስ እያለ አ እምሮን ይጎዳታል ለምሳሌ በቃለ መጥየቁ መሀል ስቅስቅ ብላ ስለምታለቅስ የሚያሳየው ምልክት ነው

  • @AskalAyayi-vy4tz
    @AskalAyayi-vy4tz 10 месяцев назад +2

    ስደት ብቻዉን እኮ በቂ ነዉ ስቃዩ 😢እንኮን ሌላ ግፍ እና በደል ተጨምሮበት ። ፈጣሪ ሙሉ ደስተኞ ያድርግሽ የኔ እህት

  • @NatikAkiye-ce9fl
    @NatikAkiye-ce9fl 10 месяцев назад +11

    ጀግናዋ ልጅ በጉት ነበር እየጠበኩ ያለውት ታሪክሽን። ገንዘብ የመርዳት አቅሙ እንኴን ባይኖረኝ ማሪያምን በፀሎት ግን አስቤሽ ነበር። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ። እመቤቴ ማርያም ትጎብኝሽ። እህቴ ይህ ሁሉ ልፋትሽ ከንቱ እንዳይቀር ሱባኤ ገብተሽ ትዳርሽን ያዢ ያለበለዚያ ልፋትሽ ለማን ነው? ወንድ እንደው ያው እስኪያረጅ ይወልዳል። የአበሻ ወንድ እግዚአብሔርን የማይፈራ ካልሆነ ከባድ ነው። አረ እግዚአብሔርን አውቃለው የሚሉትም ያው ናቸው( ደሞ አሌክስን አይጨምርም) አሁን እንኳን እራስሽን እይው? አመጣሻለው ያለው ሴት ይዞ ቁጭ ብሏል። እርግጠኛ ነኝ አንቺ መከራሽ ስሜትሽን ገሎ ወንድ አትፈልጊም። ሴቶች እንዲህ ነን።( ደሞ ሁሉንም ሴቶች አላልኩም) ያም ሆነ ይህ እህቴ ውለጂ። የመምህር ተስፋዬ አበራ you tube ላይ ገጠመኝ አዳምጪ። ደሞ እስካሁን ቆንጆ ነሽ ማሪያምን። እኔ አንቺ ያጋጠመሽ ቢያጋጥመኝ ተስካሬ ተበልቶ ተረስቻለው። አሁን ግን ባለፈው comment እንዳረኩልሽ እስካሁን እራሴን በመስታወት እያየው ቁንጅናዬን ጉብዝናዬን ለራሴ እየነገርኩት ማሪያምን የሌለ ደስታ ልቤን እየተሰማኝ ነው። ባሌ ተገርሞ ይህን ሰሞን ተለውጠሻል ይለኛል እድሜ ላንቺ። በሰአቱ ዘናጭ፣ ቀጭን፣ ቆንጆ ነበርኩ። ልጆች ግን ከወለድኩ በኃላ እራሴን በመስታወት ማየት ያስጠላኝ ነበር። በዛ ላይ ባል ተብዬ ቀጭን በሆንኩ ጊዜ ሮጦ ሞትኩልሽ እንዳላለ አሁን መወፈሬን ይነግረኛል። እሱ ሳይነግረኝ የድሮ ልብሶቼ ነግረውኛል። የስድብ ልምምድ ይለመድብኛል። በዛ ላይ እራሴን ጣል አደረኩ። በዛ ላይ አለባበሴ በሚገርም ሁኔታ ተቀየረ። በጣም እራሴን ጠላው። አሁን ግን እድሜ ላንቺ በነፃ ምክር አገልግሎት ሰጠሽኝ ተቀየርኩኝ። አሁን ተጣጥቤ ተነሳው ።ማንም አባቱ አያስቆመኝም። አምላኬ የሰጠኝን ነፃነትና ሰላም እንዲያደፈርሱ ለማንም እድል አልሰትም። ደሞ እመቤቴ ከኔ ጋር ናት። ወንድ ምናባቱ ጥርግ ይበል። ጥሎ የማሄደውን አምላክና እመቤቴን አጥብቆ መያዝ ነው ። አሁንማ እራሴን በመስታወት በደንብ እያየው ነው። በደንብ ሳስተውል ደሞ ቆንጆ ነኝ።😊 ከራሴ ጋር በደንብ አወራለው። ውፍርቴ እራሱ በመስታወቱ አልታይ አለኝ። ወጣ ብዬ ሻይ ቡናዬን ብቻዬን ይዤ ቁጭ እላለው። ያረጁ የነጭ አሮጊቶችን ሳያቸው ካፌ ውስጥ እነሱም ብርታት ይሆኑኛል። እድሜ ላንቺ ተነሳው ካሁን በኃላ ቁጭም አልል። ጀግና አስተማሪዬ ነሽ። ለወጥሽኝ ። አንድ ሰው አዳንሽ። እህቴ እፀልይልሻለው በውነት። የጀግና ጀግና ነሽ። በማሪያም ቶሎ ውለጅ።

  • @wesenyelshniguse8751
    @wesenyelshniguse8751 10 месяцев назад +4

    ከሴትም የጎደርሴት በጣም ጠንካሮች ነነ ግን ጥፋታችን ሰዉ ማመን ነዉ የሚጎዳን እግዚያብሔር ይርዳሽ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 10 месяцев назад +37

    ምላሹ መልካም እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ🙏አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ🙏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Месяц назад +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ የእዉነት ሰዉ❤❤

  • @ElsabethAssefa-df1ib
    @ElsabethAssefa-df1ib 10 месяцев назад +42

    ሕህቶቻችን በዝህ ደርጃ ልብ መሰበር ።ይጅህን ሁልሸም ታገኛላችሁ።

  • @tutukebede2236
    @tutukebede2236 10 месяцев назад +28

    ታዲያ ሂጂ ብለሃት ከሌላው ጋር መሆንህ it’s not fair what you’ve done to her that is sad and disappointed news for her and us but she is so honest and strong woman

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 10 месяцев назад +4

      It think she expects a lot from him, we shouldn’t forget we are all individuals I had been in her shoes but I never trusted man to fulfil my dreams, it is best to stand on your own feet’s.

    • @mahlettamrat6698
      @mahlettamrat6698 10 месяцев назад

      Now she is on her own feet. But he is stupid Ass hole. She deserves better that is why. His life is damaged since she left him game over ass hole.

    • @NotToodayy
      @NotToodayy 10 месяцев назад

      10 amet gedeb seletekemetebat kebad new le wend yale set guadegna weyim mist menor hulachinm yemenakew neger new

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 10 месяцев назад +48

    ብዙ ውንዶች የሴትን ብር መብላት ይውዳሉ ግን እመኑኝ እደሳት ያቃጥላችዋል ጠብቁ😢😢😢

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 10 месяцев назад +113

    ወንድሜ እንደ ቃልህ አድርግ መልካም መሆን ለራስ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ። አንቺም እህቴ ጤናሽን ይስጥሽ።ትልቁን ፈተና አልፈሽዋል።አሁንም እግዚአብሔር ን ምርኩዝ አድርገሽ ሥራሽን ቀጥይ በርቺ❤ አቶ ዓለምሰገድ መልካም መምህር ነህና ዕድሜና ጤና ይስጥህ❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 10 месяцев назад +1

      አሜን👏 ሳብስክራይብ አድርግልኝ ማሬ❤❤

    • @hallemedia4469
      @hallemedia4469 10 месяцев назад +1

      ​@@AluChanal😂😂

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 10 месяцев назад

      @@hallemedia4469😂😂😂

    • @martadawit8604
      @martadawit8604 10 месяцев назад +1

      Egzabher yakibrlgin betam new mamesegnew kibret yistlgin

    • @TadelechYashu
      @TadelechYashu 10 месяцев назад

      Melekam meserate Lerase new qale Endegebahelate Eredat Gize Atsete kE/Behar Tagegnale.yesate Lej Emeba bederu yideresal.

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 10 месяцев назад +1

    እንዴት ግሩም ፍሬንድ ነበር ያላት ግሩም ሰው ነው::
    ያሳዝናል የሃገራችን ድህነት እንጂማ
    Wow!! ምርጥ ቤተሰብ ይወጣቸው ነበር

  • @abeba5936
    @abeba5936 10 месяцев назад +4

    ባመኑት ሰው መከዳትን ያህል ምንም ሰባሪ ነገር የለም እኔ ያንቺ ህመም አጥንቴ ውስጥ ድረስ ነው የተሰማኝ አይዞሽ እንኳንም ወድቀሽ አልቀረሽ ኢሄም ትልቅ ስኬት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ እግዚአብሔር የመስዋአቱን በግ ያዘጋጃል እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ ይኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 10 месяцев назад +80

    አይ ወንዶች ሞት የማይነካቹ የመስላቹሀል የዝች ልጅ እንባ ዋጋ ያስከፍላቹሀል

  • @helentube.
    @helentube. 10 месяцев назад +10

    እህታችን አትበል ወንድም ይብዛም ይነሰ ም ተዋዉቀን አሳልፍናል ጥሩ ቀን ይባል የለ እዴ❓

  • @workuwhatadesse5351
    @workuwhatadesse5351 10 месяцев назад +58

    አይዞሽ አንቺ የይቅርታ ሠው ነሽ🙏 ደግሞ ጀግና ነሽ ወደ ኋላ አትመለሺ የወደቅሻባቸው ጊዜዎችን አታስቢያቸው አንቺ ጀግና በሴት ነሽ ነገ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን በርቺ🙏

  • @sulamittek3169
    @sulamittek3169 10 месяцев назад +8

    Please open gofundme for her

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 10 месяцев назад +2

    እውነት እኔ ም ተገላተው እላለው ስደት ሲያስመርረኝ ውስጤ በብሶት ይሞላል ይከፋኛል መፅናኛየ ከፈጣሪ በታች እባየ ነው እና ማርታን ሳይ ደሞ ሙሉ እድሜዋን በስደት መከራና ስቃይ በተሞላለት ነው ያለፈው እና ብርታቴ ነሽ ሌላው ታሪክ ተቀይሮ አግብተሽ ሁለት ወይም ሶስት ልጅም አይደል አንድ ልጅ ወልደሽ ባይ ደስታየ ወደር የለውም እዳይም ፈጣሪ ይዳን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 10 месяцев назад +33

    ገዘብን ከማጣት ይልቅ የኒ የምንለውን ሰው እደማጣት የሚያደማነገር የለም ልብሽን አላህ ይጠግንልሽ😢😢

  • @fantayeselam8956
    @fantayeselam8956 10 месяцев назад +29

    እረ እባካችሁ ወዶች መቼ ነው ጭቅላታችሁ የሚሰራው የሴት ልጅ እባ እደጎርፍ ይውሰዳችሁ

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 10 месяцев назад +37

    የሴት ልጅ ልብ የምትሰብሩ ወዶች አላሕ ኢዳሕ ይስጣቹ

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 10 месяцев назад +9

    እህቴ ኣይዞሽ መጪ ዘመንሽ ይባረካል ያለፈው ታሪክ ተረት ተረት ይሆንል ወንድማችን ኣይዞሽ ኣግዝሻሎ ከጎንሽ ነኝ ስትላት እንዴት እንደተደስኩት ተባረክ
    ኣሌክስየ የኔ ምርጥ ኣንተም ተባረክ

  • @zed2899
    @zed2899 10 месяцев назад +1

    በጣም የምትገርም ጀግና ሴት ይህ ታሪክ ህልም ይሆንብሻል አይዞሽ አሁንም አልፈሽዋል ጀግኒት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 месяцев назад +28

    አይ ወንድ መቼም ሁሉም ባይሆኑ የሴትን ሂወት የሚያበላሹ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አይዞሽ አንቺ ጀግና ሴት ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ለወደፊቱ ትምህርት ይሁንሸሸ የወንድ ነገር አለምዬ የኔን ብነግርክ ወንዶችን ዘቅዝቀክ ነበር የምገርፍልኝ

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 10 месяцев назад +45

    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤
    እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች
    የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    (ሥራ 4:12)
    ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤
    በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
    (ዮሐ 14:6)

  • @betitube12
    @betitube12 10 месяцев назад +31

    እንኳን ስላም መጣችሁ አለምየ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤ እድሜና ጤና ይስጥህ ::
    የአለምየ አድናቂውች like ❤️💛💚 ኡፍ ውስጧ ተጎድቷል😢🥰አይዞሽ ማርቲ በጣም ጠንካራ ነሽ ያን ሁሉ አልፍሻል❤

  • @DestaShiferaw-hm9vq
    @DestaShiferaw-hm9vq 10 месяцев назад +1

    ማርቲ አንቺ ገና ብዙ መልካም በረከቶች ከፊትሽ አለ ፈጣሪ ይረዳሻል፤ አለምዬ አንተም ተባረክ

  • @tenayadeneke4756
    @tenayadeneke4756 10 месяцев назад +3

    በቃ የኔ ቆንጆ የቺ አለም ከንቱ መሆኗን በደንብ ነው የተረዳሽው መረጋጋትሽ እራሱ ደስ ሲል

  • @HabtamBzuneh-mp9tr
    @HabtamBzuneh-mp9tr 10 месяцев назад +15

    የኔ እህት ስልኩን ተቀብላ ስታለቅስ እኔንም አስለቀሰችኝ 😢😢 ብተወደውና ብታምንበት እኮ ነው ያለቀሰችበት 😢😢 ወንድማችንም ደውለህ ይቅርታ መጠያየቃችሁ ደስ ይላል ግን ከቃልህ እንዳትሸራተት በምትችለው አግዛት በማርያም 😢😢😢😢 ማርቲየ ጠካራና ብርቱ ሴት ነሽ አይዞሽ እህታለሜ 😢😢😢😢

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 10 месяцев назад +13

    አሌክስ እኔም አንድ ቀን ቁጭ ብዬ አወራካለው ልባችንን እየሰበሩ አውሮፓ ውሥጥ ሕይወታችንን ብልሽትሽት አድርገው ደሥታችንን ቀምተው እነሱ ግን ተደላድለው የሚኖርት እውነት እግዚአብሔር የስራችሁን ይሰጣችሁ 😢

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 10 месяцев назад +40

    ሁሌም የራሤ ሰውነው ብለን ከራሣችንም አልፈን ሂወታችንን ሙሉ አሳልፈን በሰጠናቸው ሰዎችነው ልባችን የሚሰበረው ግን ለምን 😢ከብሩ በላይ የሚያሣምመኝ የምወደው ሰው ከኔ ሲለይነው የሌላ ሆኖ ማየተሰ ያማል😢

  • @hailelamba1790
    @hailelamba1790 10 месяцев назад +1

    የቀድሞ የፍቅር አጋርዋን ማመስገን እፈልጋለሁ ተባረክ ወንድሜ ከጎንሽ ነኝ በማለትህ ትልቅ ሞራል ሆነሀታል የውስጥ ስብራትዋንም ጠግነሀል Thank You Bro GOD Bless You Ke Eswa ga lasalefkew werkama gize kiber setehal BRAVO meredat alebat anten matatwa erasu yamatal so please ketelebet bego hasabhn………

  • @Hirut-teshome
    @Hirut-teshome 10 месяцев назад +3

    ወይኔ በጣም ተሰብራለች 😢😢😢😢😢 አይዞሽ እህት ምን አይነት ሰው ነህ ደረትህን ነፍተህ የጓደኛዬን ፎቶ ላኩ ትላለህ ነውረኛ

  • @RukiyaAhmedd
    @RukiyaAhmedd 10 месяцев назад +20

    የኡነት የዚች ልጅ ጥንካሬ በጣም ነዉ የሚገርመኝ አሌክሶ እድሜህን ያርዘመዉ❤ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 10 месяцев назад +86

    ጅቦች እህታችንአላለም ከንቱ የዘራችሁትንታጭዳላችሁ 😢😢😢😢የኔእናት በርቺሁሉምያልፋል❤❤❤❤አግቢወለጂህይወትይቀጥላል

    • @romanasemelash5609
      @romanasemelash5609 10 месяцев назад +3

      Exactly ehetachen yelale yaw esu lela yezo new eko hahaha

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 месяцев назад +2

      በትክክል ❤❤❤

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 10 месяцев назад +8

      ጎደኛውን ንግግሩን ሠማችሁት እረ በጌታ ሠው የፊለወገን ይበል ምንም ያልሠለጠነ ጥፍራም ነው

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 10 месяцев назад +7

      በጣም ይገርማል ምን እህታችን ብቻ አሁን ላይ ጓደኛ ብሎ የያዛትን ጊዜያዊ እንጂ ለትዳር እንዳልቀረባት አምልጦት ተናገረ ደግሞ ሰዎችን እረዳለሁ ሲል አያፍርም ልክ እንደ መልካም ሰው ጥቅመኛ ወንድ ጋዴሚት ያበሳጫል😢😢😢

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 10 месяцев назад +4

      @@jerryaboye7200 የተረገመ ያአችንም ይጎዳታል ጨዋጨዋያጫዉተዋል

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu 10 месяцев назад +23

    ዱባይ ስራ አለ ብለው ወንዱ እኔ ወስደውኝ ለሁለት ወር የስደትንና የአበሻን ክፋት አይቼ ተመልሻለው አይዞሽ ህህቴ አበሻ ተይው ኦድ ይፍጀው ክብር ለስላሴ አይምሮዬ ሳይበላሽ መመለሴ ኢትዮጵያዊ የቅዱሳን አገር ነች

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 10 месяцев назад

      አይዞን ሰው ከፍታሉ😢😢😢

    • @eftah21
      @eftah21 10 месяцев назад

      በትክክል 😢😢😢እኔ ምስክር ነኝ

  • @mulukenbaynes2679
    @mulukenbaynes2679 10 месяцев назад +1

    በምንድነው የተመለሰችው ምን አድርጋ ? በማሪያም አድሬስ ተባበሩኝ ስልክ አካውንት የኔ ከርታታ አይዞሽ እማ አለነልሽ