Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሴት ልጅ ስታለቅስ ማነው አንደኔ ስፍስፍ ሚል 🙌🙌🙌
ደምሪኝ ውዴ
እኔ ደሞ ወንድ ሲያለቅስ ነው የምደነግጠው ሴቶች እንባቸው ቅርብ ነው። ባዝንም
ውይይ እኔ 😢😢😢😢
ልጅቷ የአባቷ ንብረት ይገባታል !! ያለእናት አባት በድካም አድጋ 😢😢😢
እስኪ ዱአ አድጉልኝ እናቴ ታማብኝ ነው በስደት ሆኘ መጥፎ ስለናቴ እዳልሰማ
አላህ ይማርልሽ እህቴ
አላህይማርልሽእህቴአይዞሽ
እግዚአብሔር ይማራቸው👐 አይዞሽ
እግዚአብሔር ይማርልሽ።
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር በምህረቱ ይይልሽ
ጎበዝ ሆነሽ ያባትሽን ንብረት አንድ ባንድ ተቀበይ በጣም እሩሩህ ነሽ ዝም ብዬ ሳይሽ ኖ !! ጠንካራ ሁኚ ቢያንስ በዚህ መካስ አለብሽ እሺ አባትሽ አጥፍቶል እግዛብሄር ግን በዚህ ሊክስሽ ነው እሩሩህ ሆንሽ ይሄን እድል እንዳታስመልጪ ያባትሽን ንብረት ሰብስበሽ ተረከቢ ሞኝ እንዳትሆኚ እሺ ❤❤❤
ውይ እንኳን አላወቅሻት እናት ናት ካለቀሰው ጋ አልቃሸ ናት
Yena yewah
እህቴ አይዞሽ እነ እብድ አይደለነም ጀግና ነን እራሳችን ዝቅ አርገን ሰርተን ነው ቤተሰብ የምንረዳው እብድ ማለትስ በቻይና ሱሪ ተወጥርው ከማንም ጋ የሚዘላዘሉት ናቸው
labirra. Belaw. ygaza legocha. ebed NAT yelunal bezu ala midia alwtanem enge
በጣምነውያስለቀሰችይ ውነትነ እብድነው ስማችን ባሌ ሳይቀር ስድብይ እኔንማ በአመቱ ጥምቀት
በትክክል እነሱ ናቸው ያበዱት ሰራውና እንቅልፍ ማጣት ሙቀቱ ነው በዘበዛ የሚያርገው እንጂ እብዲ እነሱ ናቸውእህቴ አይዞሸ የአርብ አገር የሚሰራ ጀግና ነው❤❤❤
ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ እቺን ልጅ በተቻለ መጠን መርዳት ከፈጣሪያችን የምናገኘው በረከት ልዩ ነው ለንብረት ብለው ህይወቶን አደጋ ላይ ከሚጥሉ አውሬዎች በተቻለ መጠን ሁላችንም እንታደጋት እዚህም ውጪም ያለን እንተባበር አንጀቴን ነው የበላችኝ የዋህ መሆኑዋ ብዙ ነገሩዋ ያስታውቃል የበላትም ያታለላትም ፈጣሪ የስራውን ይስጠው 😢😢😢
እኔም አባቴ ከሞተ በኀላ አጎቴን የአባቴን ድረሻ ሰጠን ብይ ሰጠየበዉ በልጅነቶ ታሞ መሬቱን ሺጭዬ አሳኪሚያለሁ አለኝ እኔም እሱ አያየም አይሰማም ብለህ ነዉ አይደል እግዛብሔር ይሰራህን ይሰጥህ አልኩት እሱም አለቆየም አረፍ እኛም አለን እግዛብሔር ይመሰገን
ለአስክሬኑ መመርመርያ እንርዳት የምትሉ? ለምን አንድ ክፍል አይሆንም ድርሻዋን ካገኘች. ከአባት ከእናት ሳትሆን አንድ ልጅ ሳታፈራ ህዚ ህድሜ ደርሳ ግን አታዝናቸውም. አክስት አጎት የሚባሉት ስጋ ዘመድ ባትሆንስ እንደ ኢትዮጵያዊነቷ ለምን አይረዷትም!!! ሰው ሲኖርህ ብቻ ነው የሚወድህ!! 😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ እህት አለም ያሳደጓት ልጅ አለች ብለሻል ለውርስ ብላ በቀጥታም ሆነ በስውር እንዳተጓዳሽ ተጠንቀቂ አሁን እሷ የሚታያት ውርሱ ነው እዛው ስለምትኖር እንደሞቃት መኖር ነው የምትፈልገው ማንም ሰው እንዲነቀንቃት አትፈልግም ስለዚህ እንገናኝ እናውራ ስትልሽ አንቺና እሷ የምታወሩት ነገር የለም ሊኖርም አይችልም በርግጠኘት አባትሽ ከሆኑ ምን አገባትና ልታወራሽ ትችላለች ለማንኛውም ጥንቃቄ አርጊ የቧህነት ጥሩ አይደለም በቃ አባትሽ ከሆነ ግማሽ ንብረት የአንቺ ነው ተጠቀሚበት እስከ ዛሬ አኖርሽም አሁን ግን እስካለሽ ኑሪ ለማን ብለሽ ትተያለሽ የሚስት ወገን ነች እንጂ እህትሽ አይደለች ሲጀመር እናውራበት የማለት መብት የላትም ፊት አትስጫት ።
አይዞሺ እህቴ ዋናዉ ነገር ጤና የአሁኑም ሆ የበፊት የአረብ አገር እህቴች አሁንም ለቤተሰብ ነዉ የምንኖረዉ አላህ ልፋታችንን ይቁጠረዉ
አሚን😭😭😭😭😭😭😭😭
kkkkkkkkkkk yiche nagare gin waga yasikefilachihuaallle
አሜን አመስግናለ
የኔ እህት እራሽን ጠብቂ እንዳያጠቁሽ በተለይ ያሳደጓት ወራሽ የተባለችው ልጅ ለህይወትሽ አስቢ የአባትሽን ንብረት ግን እንዳትተይ በደንብ ተከራከሪ ከጎንሽ ሰው ያስፈልግሻል ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ፀልይ እንባሽ ፈሶ አይቀርም በአሁኑ ሰአት ከሌለሽ የለሽም ዘመድ ገለመሌ የሚባል የለም ውለጅ ውለጅ ውለጅ ወደ አምላክሽ አንጋጭ ላንች የሚሆነውን እሱ ይሰጥሻል❤
አይዞሽ አግቢና ውለጅ ልጅ ጥሩ ነው እህት ወንድም ይሆኑሻል😢😢😢
እ
አይዞሽ አታልቅሺ ጌታ በጣም ይወድሻል:: እስከ መስቀል ሞት ድረስ ነዉ የተወደድሽው እምባሽን ያብሳል:: በአንቺ ላይ አላማዉ ፍቅር ብቻ ነዉ❤መጽሀፍ ቅዱስ ግዢና አንብቢ በተለይ ከዬሐንስ ወንጌል ጀምረሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል❤ ቀሪ ዘመንሽ የሳቅ ይሁንልሽ🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴ የኔ እንባ ይፍሰስ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ አንቺ ግን አንደበተ መልካም የተረጋጋሽ ሴት ነሽና መልካሙ ነገር ያሰማሽ🙏❤🙏
የኔ እናት አልቅሳ አስለቀስችኝ 😢አይዞሽ
ልጅትዋ እንደሌላ ሰው አላደገችም ምሰክር ነኝ አብሮ አደጌ
አይዞኝ እህቴ ቀሪ ዘመንሸን እግዛብሄር ይርዳሸ ወይኔ😢😢😢😢😢😢
በእውነት በጣም ነው የምታሳዝነው ስታወራ እራሱ የተረጋጋሽ አባቷ ዘመዶቿም ጊዜዋን በሉት ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴን
አይዞን እናቴ ያሁኖችም ያዉ ነን እህቴ ለቤተሰበሰ ነዉ ምንኖረዉ ፈጣሪ የልባችንን አይቶ ያግዘን እንጂ😢
ደምሪኝ እማ❤❤
አይዞን እናንተ ቀንዲሎች ናችሁ በዕውነት ለሴት ልጅ በጣም ክብር አለኝ ለእናንተ ደግሞ እጥፍ ክብር አለኝ ግን ፕሊስ ቤተሰብ መርዳቱ ጥሩ ቢሆንም ስለ እራሳችሁም አስቡ ይህ ክፉ ዘመን መጨረሻችሁ አሳዛኝ እንዳይሆን ከራሳችሁ በላይ ማንንም አትመኑ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ በሙሉ በአረብ ሓገር የምትንከራተቱ እህቶች ።
@@jonathansemere7697 thanks wandme amen amen 🥰❤️
እሜን አመስግናለው
በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ:: እግዚአብሔር መንገድሽን ያቅናው:: የተባረከ እረፍት የሞላበት ኑሮ ይስጥሽ::
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።ላንች ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ ጤናን የመሰለ ሃብት የለም።እራስሽን ጠብቂ ውስጥሽ ንፁህ ከሆነ እግዚአብሔር የማታን እንጀራ አሳምሮ ይሰጥሻል ለሌሎች የምትተርፊ ያረግሻል ።ሁሌም በንፁህ ልብሽ ፀልይ ❤
እንዴት ያሳዝናል እንዴት የወለዱትን ልጅ ያሰቃያሉ ማንነትን ያለማወቅ እንዴት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት
እኔን እናቴ አንጀቷ አሯል ስታሳዝን አይዞሽ😢
በጣም ታሳዝናለች፡እባካችሁ ሀቅዋን ስጥዋት😢
አታልቅሽ ውዴ እራስሽ ጠብቅ እራስሽ ውደጂው አታልቅሽ 100አመት አይኖርም ዘመድ ምንም አይጠቅምም ለኔ ጠንክር
ትክክል
ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቸ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችንም በእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ🙏
❤❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እናመሰግናለ🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁበዓልን ተከትሎ ከሚመጣ መቅሰፍት ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ስደተኞቹን ይጠብቀን
አሜን ለሁላችንም ደምሩኙ ውዶቼ
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛቸው አይዞሽ/ህ
እዉነት ነዉ ከመልካም ባህሪ ጋር ዕድሜ ይስጥህ ዓለምዬ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
ወይ አለም ሰገድ በየቤታቾን ገብተሀል እኮ አልመጣንም አንጂ የተባረክ ቅን ሰው እረዳሻለሁ እረዳሀለሁ የምትለው ቃል እንዴት ያፅናናል
እህቴ ያባትሽ ንብረት ያንች ነው አስክሬኑም ይውጣና ይመርመር ንብረትሽን ሀብትሽን ተከራክረሽ ውሰጂ ብዙ ተጒድተሻል አላሳደገሽ ውጪ አላወጣብሽ በሱ ሀብትና ንብረት እንደፈለገ ኖረዋል ተራው ያንች ነው በርችና ተከታተይ የዋህነቱን (ሞኝነቱን)ተይና ድርሻሽን ውሰጂ ያች ብልጣብልጥን ወባን ተጠንቀቅያት አንችም ገና ልጅ ነሽ አግቢ ውለጂ አትሞኚ
የኔ እናት አይዞሽ ይሄ የሁሉም ታሪክ ነው አው እብድ አይደለንም
😂
እነሱ ናቸው እብዶች አርብ አገር ያሉትማ ጀግና ናቸው እህቶቼ❤❤❤
wooooow የጋዜጠኛውንና ከነ ክሩው ያመሰገንሽው ❤ 👌👌👌👌👌በተረፈ የእውነት አምላክ ይርዳሽ🙏
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እኔ የምመክርሽ ግን አግቢና ውለጂ የራስሽን ህይወት ኑሪ
ይቺ ልጅ እንዴት ታሳዝናለች እኔን እህቴ አይዞሽ ትዳርም ልጅም ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነው አንቺን ደሞ እግዚአብሔር እለፊ ባለሽ ነው የምታልፊው ስላገባሽ አትወልጂም ብትወልጂም ላያድግልሽ ይችላል አይዞሽ ሁሉንም ቀሪ ህይወትሽን እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ
ዘድሮ አለም ሰገድ ባይሰማኖሮ በተለይ እኔ ማን ያጽናናኝ ነበረ ወይጉድ ከኔም የባሰ አለ ግን ተጽናናሑ ተመስገን ኢየሱስ አባት ይሖናል❤❤❤❤
ይመርመር አትተይ አባትነቱን ይታወቅ በተለይ ለማደጉዋ ሲባል ማደጎ ብዙዎቹ ተንኮለኞች ናቸው አትቅረቢያቸው አደራ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ
በጣም ታሳዝናለች😢😢 ሆድ የባሳት ናት ታስለቅሳለች አይዞሽ እግዚአብሔር ይክስሻል የአባትሽን ንብረት ይገባሻል።
አይዞሽ እህቴ. እባትሽ በስማይ በትም ይቃጠላል እንባሽ ያቃጥለዋል የኔ ክርታት. እግዚአብሔር እውነተኛ ፈርዳ ይስጥቻው
ብዙ አትፍረጂ፣ አልካደም ልጅቱም ፈሪና የሞራል ሰው ስለሆነች እንጂ መቅረብ ነበረባት። ለማንኛውም DNA ካለ ሕግ ያስከብርላታል
ሞትወቃሽ አያርገኝናምናለ አባትሽ ያን ሁሉዘመን ልጅነትሽን ደብቆ ሊሞት ሲል ለነዛ እንደተናዘዘው ላንቺስ ቢናዘዝ😢😢😢ልጅነትሽን ልቦናው አሳምሮ ያውቀዋል😢😢😢ጨካኝ እህቶቹም ያውናቸው እንደውም ክፉና አስፈሪ የተባለችው ሚስትየው ከሁሉም ትሻላለች😢አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገገር ለኽይር ነው
ከአረብ አገር መመለሷንም ላያውቅ ይችላል
Yes this is my question too 😢
አይዞሽ መበርታት ያለብሽ አእምሮሽን እየበጠበጥሽ በሽታ ገዝተሽ በራስሽ ላየ ያልጋቁራኛ እንዳትሆኚ ።አስከሬኑ ይመርመር( አይመርመርብለሽ ) ማንአጉል አዛኝ ወአረገሽናነው ጠንክሪና ግፍበት እሱእንከኳን ልጅየለኝም ብሎየካደ መልሰሽ አሳዘነኝ ?ትያለሸ ቀጥይበትና ብርከሌለሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳሻል ከኔ ጀምሮ አለቀ
በጣም ይገርማል ለዚች አጭር ዕድሜ ሰው ለምን ይከፋልአሁን የሳይንስ ጥሩነት ይጠበቃል ዲኤን ኤን!!!!!🌴
ጥፋቱ ያባቷ ነው እንዴት አንድ ልጁን ይደብቃል 😢😢😢😢
የአያቴ ብጤ ነው የተረገመ ሠው
በጣም አባትዬው ጥፋተኛ ናቸው አይዞኝ እህቴ እግዛብሄር ይርዳሸ😢😢😢
አይዞሽ እቴ ስሜትሽን እጋራሻለሁ እኔም እዳች ነው ይወቴ እናቴም አባቴም በይወት አሉ ግን ጥሩ ስላልኦኑ የራሴን እይወት እየኖርኩ ነው የናት ልጅም የአባት ልጅም አሉኝ ለህናቴ። ልጆች ብዙ አርጌላቸዋለው። ውለታቢስ ናቸው በርቺ ይወት ይቀጥላል
ኤድዬ የኔ እናት አፈር ልብላልሽ በጣም ነው ያዠንኩት እኔ አቃታለው በጣም ትሁት ናት አምላክ ይርዳሽ
የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ቆንጆ የእውነት አምላክ ይፍረድ አንቺ 100% አምንሻለሁ ንፁህ ሴት ነሽ ውርስ ላይ ከባድ ነው የእኛ ህዝብ ስለምትጋሪ አይፈልጉሽም አይዞሽ ከእንጀራ እናትሽ ጋር ሰላም ፍጠሪ አባትሽ ብቻቸውን አይደሉም እዚህም አለው ሁሉም ያልፋል ! አስከሬናቸው እንኳ እንዳያርፍ በመዘግየት እና መካሪ በማጣት እዚህ ተደረሰ እጅግ በጣም ያሳዝናል ብዙ ሚስቶች በድንጋጤ ህይወታቸው አልፉል ባል ሲሞት ለውርስ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ከሁለት ሴቶች 5 ልጆች መጡ አንቺ ብቻሽን ስለሆንሽ ነው አይዞሽ ለብዙዎቻችን ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር !
አለምዬ አንተ እኮ ትለያለህ ክብር ይገባሀል🙏
በጣም አለም ሰገድ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥክ
😭😭 ሰደትም ሳይሳክ ።።ወደ ሀገራችንም ሰንመልሰ መከራ 😭😭 ሰደት አይኑ ይጥፍ ።።።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
በውጭ አገር ምን አባባል አለ መሰላችሁ እንደ አዲስ አበባ ልጅ አታፍዘኝ ይባላል አራዳ ተወልደን አድገንበት ከክፍለ ሀገር የሚመጡት ይቀድሙናል ዘግይተን ስለምንነቃ እንዳትተያት ጊዜው ቴክኖሎጂ አለው አግዜር ይደግፍሽ እህቴ ።
የአዲስ እበባ ልጅ ፈዛዛ እይደለም ጉዳዬ ውጣ ውረድ ያለው ሆኖ ነው
😢አው እውነት ነው እኛ የአአዲሰ አበባ አዲሰ ከተማ ተወልጂ በሼም እሰክሳለው እነ ሰገጤ አራዳ ናቸው 100ቆርቆሮ እጠርልኝ አታታዬ አደራ ሲሉ እኛ የሸገር ልጅ ወንጅሜ እንዴት ነው በቃ በር ልኬያለው አደራ እንዳይቸግረው ጉረቤትሰ እያልን 😢
@@shitushifa54😂😂😂የተመታ ኮመት
ykefelehager lejoch eko they shamless all in all .
አይዞሽ እህታችን ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው😥😥😥😥
የኔም ህይወት እንደአንች ነው አይዞሽ የኔ እህት በእግዚአብሒር ታመኝ ሁሉም ለበጎ ነው።
በጣም ደግና አስተዋይ ነሽ ግን የባትሽን ንብረት ይገብሻል መተው የለብሽም በርች አይዟሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
የኔ እናት ፈጣሪ ከጎንሽ ይቁምልሽ 🥺🥺🥺🥺
እውነት ነው ተባረኩ ጌታዬ በጣም እምታስዳንቁ ናችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሀገራችን ዳኞች በህጉ ከፍርድ ታገኝዋለሽ የአባትሽን ህብረት ❤❤❤
የልቤን ነው የተናገርሽልኝ እኛ የአረብ ሀገር ልጆች ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው ኑሮአችን😢😢😢😢ክፍቶ መና ነው የኛ ነገር ሁሌ እያለቀስኩ ነው ያለሁት አላህ በጤና በሰላም ሀገሬ ያስገባኝ ዋናው ጤና ነው እህቴ አብሽሪ
እይዞሽ
እውነት ዋናው ጤና ❤❤❤❤
በህጉ ሂጂ ቀልድ የለም ኑሮው ከባድ ነዉ የዋህነት ለበጊቷም አልሆነም ጠንከር በይ እዚ የደረስሽው በየዋህነት ነዉ ቆፍጠን በይ አግቢ ዉለጂ ጌታ ይርዳሽ
ቢያንስ እንኩዋን ሲሞት መናዘዝ ነበረበት በመጨረሻዋ ሰአት እንኩዋን መልካም ነገር አድርገው ቢሞቱ ጥሩ ነበር
አይዞሽ እህቴ በህይወት ላይ ብልጥ መሆን ያስፈልጋል አይዞሽ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ግን ራስን ማስቀደም ተገቢ ነው
የደረሰበት ያውቀዋል አክስትን አጎትን መርዳት ማለት አንድ ቀን መሮን የቆመለት ጠላት ሆነው ቁጭ ነው የሚሉት😢😢😢😢😢 እምዬ የሌለው ሰው ዱንያን በእጅጉ ይከስራል ከልጅልጅ ከትዳር ትዳር ሳንሞክር ይሄው አለን😢😢😢😢😢አልሀምዱሊላ አላኩልሀል
የኔ ቆጆ አታልቅሽ እኔ አባቴን አቀዋለሁ ያቀኛል ግን ስንገናኝ የአላህን ሰላታ አይሰልመኝም ዛሬ ድረሰ እኔ እና እሱ አለመፈግ ብቻ ሳይሆን ከምነግሽ በላይ በጣም ይጠላኛል ግን በጣም ይሰማኛል አድ ቀን ስሜን ጠርቶኝ አያቅም አይዞሽ አች ብቻ ደህና ሁኝ የባትን ነገር ተይው እነሱ ሚስት አምላኪ ናቸው ጀግና አባቶች አሉ እነሱን ሳይሆ እደ እኔ እና አዳች ያሉ አባቶች ለሴት ብለው ሽታቸውን የሚክዱ ናቸው እያለ ጥላቸውን እያወኩ ልቤ ተሰብሮ አለሁ ከሌላ የወለዳቸው አሉ እና እነሱን እጅ እኔን ስሟን አትጥሬብኝ ነወ የሚላቸው አሁን ልጆቹ አች ጥገኛ ይሉኛል እኔ መቸም ቢሆን አፈወፉ አልለውም የወመል ቂያማ ያፈራርደን ፍቅርን ሳይሆን ጥላቻን ላወረሰኝ እሱ ብቻ ሳይሆን ለልጆቹ እድጠሉኝ እደረገ አለ ዛሬም አልተቀየረ በየሄድኩበት ሰለሱ አወራለሁ አይወደኝም የምለው አይዞሽ😢😢😢😢😢😢
እውነት ነው. አስክሪን ማውጣት ይከብዳል😢
D N A ላይ ጥንቃቄ አድርጊ ልጅቶም የልጅቶም ባል ላይ ጥንቃቄ አድርጊ በአስክሬኑ ካልተሳካ በሰውየው እህትና ወንድም እድታይልሽ ለጠበቃሽም ለፍርድ ቤቱ አሳውቂ ዘመኑ የጥቅም ነው ጥንቃቄ አድርጊ ኢዮሃ ሚዲያም ነገሩን በትኩረት ቢመለከትላት መልካም ነው ምርመራው ላይ እጅን ቢከት ሂደቱን ለማወቅ😢
ልቤን ነው የነካችው የእኔ እናት ጌታ ይርዳሽ😢
አሜን አሜን ተባሩኩ
የኔእህት እግዚአብሔር ስብራትሽን ጌታ ይጠግን ጌታ ለነገርሽ በትክክል ነገርሽን ይፍረድልሽ አይዞሽ ሌላዉ የምለዉ ለአባትሽ ባለቤት እባክዎትን እንደልጂ አይተዉ እባክወትን ከጌታ ያገኙታል እንደናት የዝችን ምስኪን ልጂ ልብ ጠግኑ ነገ ንብረት የተባለዉን ጥሎመሔድ አለ እባካችሁ ተስማሙ ጌታ ይርዳችሁ 😭😭
እሙ አይምሰልሽ የየትም ሀገር ዳያስፖራ ህዝባችን ትጥቅ መው ወላ እናቶችምም ቢሆኑ እማ ከአረብ ብቻ አይደለም አይዞሽ እሙ ውዳችን እሺ❤❤❤
የኔ እናት ጌታ ጣልቃ ገብቶ ይፋረድልሽ እግዚአብሔር ከተጠቁ ጋር ይቆማል ይርዳሽ ያግዝሽ ስለእድሜሽም አትጨነቂ እግዚአብሔር በልጆች ይባርክሻል አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ አንቺ በሄድሸበት ሁላችንም አልፈንበታል ፈጣሪ ይረዳሻል አይዞሽ
የኔ እናት አይዞሽ ሂወት ውጣ ውረድ አለው ያባትሽን ንብረት መብትሽ ነው እንዳትተዊው አልፈልግም ብትይ የሚያመሰግንሽ የለም ስላላት ነው የተወቸው የሚሉሽ
የኔ እህት አይዞሽ ውስጤ ያለው ነው የተናገርሹ ልፋታችን ሜዳ ላይ ነው የቀርው ንግግር አስተሳስብ ይስብራል ሁሉ ቤት አለ የልብ ስብራት ማንም አይጠግነውም ከእግዚአብሔር ውጭ
በጣም ያየው ያውቀዋል የእኛ ሰው አምጡ አምጡ እንጂ እራሰሸን ቻዬ የሚል የለም ከሌለሸ የራሰሸ ጉዳይ ነው የሚሉት አይዞኝ በሰደት ያላቹ እህቶቼ ንቁ ካለሸ አለሸ ከሌለሸ የለሸም ነው ጨዋታው😢😢😢
እኔም ቁጭ ብየ ባወራው እያልኩ አሰባለሁ ሲያዳምጥ ሲረዳ እንደዚህ የሚሰማ እኮ የለም አለምሰገድ ተባረክ እውነትሽን ነው አባትሸ በህይወት እያለ አጥፍቶል አንችም ይሄ እንደሚመጣ መገመት ነበረብሽ መሞቱ ካልቀረ ያኔ መጠየቅና እወነቱን ብትዘረግፌው ለአባትሽም ጥሩ ነበር ይቅርታውን ጠይቆ ንሰሀውን ገብቶ የሰላም እረፍት ያርፍ ነበር እኔ መጨረሻው አሳዝኖኛል ይህኔ ሊሞት ሲል ለሚሰቱ ተናዟል እንጂ ዝም ብሎ አይጠብቅም ለማንኛውም አይዞሽ ይገባሻል ፍቅሩን አጥተሸ ደግሞ ንብረቱን ማጣት የለብሸም
ትክክል አለም ሰገድ መጨረሻ የስተላለፍከው ብያስ ኑዛዜ ብናዘዝ ምና አለበት ያችግፍ እባ ይሆናል አፈር አልገባም ይሆናል
የኔ እናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ አይዞሽ ሑሉም ያለፍል እዮሃ ሚዲያ ስለምከታተለው ብዙ የቶጎዱ ሰዎች ሳይ ከራሴ ሕይወት ጋር ሳነፃፅር በጣም ነው የሚሰማኝ በስደት እየው እየኖርኩ ነው አረብ አገር እመጣለው ስላልክ በተስፋ እጠብቃለው
ብዙ ክፉ ስወች እሉ ያሳዝናል
Betame ufff😢
አሉ በተለይ በኛ ጊዜ ከክፈው በላይ ናቸው
ኤዱዬ የኔ እናት አይዞሽ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን የእዉነት በጣም ደግ ልጅ ነሽ ለሰው መልካም አሳቢ ነሽ መልካምነትሽ እግዚአብሔር ያግዝሻል
አለምየ እንኳን ለብርሃ ጥምቀቱ አደረሰህ ❤
አይዞሽ ሁሉ መልካም ይሆናል ታሪክሽ በአባትሽ ወገን የተናገርሽው ትክክል ነው አሁንም የአባትሽ ወንድም እህት አሉ ዴአንአ መደረግ ይችላል
እባካችሁ የህግ አካላት ህችን ልጅ እርዱዋት
አለም ሰገድ ምርጥ ሰው እኔ ብዙ ታሪክ አለኝ ገና የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ሁኘ አታሎኝ ልጅ ወለድኩ ከዛ አላውቃትም ብሎ ካደ ከኔ አልፎ እናቴን ስልክ ያወራት ነበር ግን ከተለያየን ከአራት አመት በሗላ ተገናኘን ለምን ካድከኝ አልኩት መልስ የለውም አሁን ልጀ ስምት አመቷ ነው እኔም ስደት ነኝ ምን ላድርግ 21:55
የኔ ቢጤ ቢጤየን አገኘው። አይዞኝ ወዳጄ እኔ እህትሽም እንዳቺ ነኝ ያሁኖችማ ብልጥ ናቸው።
አታልቅሸ አባት ከሀዲ ወንድም እህት እንኳንም ያልኖረሸ በወንድም በእህት የተዘረፍ ነው ሁሉም ነጥቀውን ዛር እነሱን ሰንለውጥ በኛ ትከሻ ቆመው ዛሬ ይሰድብናል አታልቅሸ የሁላችንም አንድ ነው ።ተነሸ አሁንም ጊዜ አለሸ
አሚንንን ለዬሃ ሚዲያ ከዱአ ሌላም ብንችል ❤❤❤❤
ኤደንዬ አይዞሽ ምንም እኮ የሰራሽው ክፈት ወይም ተንኮል የለም። ምንም ነገር አይደለም ያለው ነገር ማንነትሽን የመፈለግ ሁኔታ እንጂ ሌላ ነገር አላረግሽም አሺ ። ይልቁንም ተንኮል ለሚሰሩብሽ ሰዋች በጣም በጣም አዝኛለሁ ።የኔ እህት አይዞሽ ቅዱስ ዮሃንስ ይጠብቅሽ ይርዳሽ።❤
አይዞሽ እህታችን ጠንከር በይ ያሳለፍሽው ብዙ መከራ ሊኖር ይችላል ነገር ግን እነዛ መከራዎች አሁን አልፈዋል ።ከፊትሽ ያለውን ህይወት ከእግዚአብሄር ጋር ለማሳመር ተበራቺ። በፍርድቤቱ ጉዳይ እግዚአብሄር ጣልቃ ይግባልሽ።የልብሽን መሻት ይስጥሽ።ብዙዎቻችን ባለፈ ታሪካችን እስረኛ ነን።ይሄ ነገር አይጠቅመንም ያለፈውን ትተን ስለወደፊቱ እናስብ ዛሬም አልረፈደም።ያጠፋነው ገንዘብ፣ጊዜ...ወዘተ የሚያስቆጭ ነገር ቢሆንም ከዚህ በኋላ ለሚኖረን ህይወት አስበን መበርታቱ ይሻለናል።❤❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ እናት እግዛብሄር ይርዳሽ የአባትሽን ሀቅ ፈጣሪ ያሳካልሽ😢
አይዞሽ አሁንም መውለድ ትችያለሽኮ ገና ነሽ
አይዞሽ እህቴ እዮሀ ሚዲያ ከጎኗ ሁኑና ጠበቃም ይሁን ምንም ይሆን የኢትዮጲያ ህዝብ እንረዳታለን ድርሻዋን ማገኘት አለባት በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ ደግሞ እህቴ የምነግረግሽ ነገር እንደምንም የሚሆንሽ ሰዉ ካገሽ እህቴ ዉለጅ ብቸኝነትሸን ትቋቋሚዋለሽ በተረፈ አላህ ያበርታሽ
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ሁሉ ነገር ተስትካክሎ እናይሻለን
Ayzosh anchi agnwena dese bloshe nuribetina setalfi yemiwersewe ayasasebm menazeze techyalsh argaweyan hesanat lemiyanoru drgitoch like mekedoniya❤🙏
ትልቅ ትምህርት ነው ሰው ለለት ችግር ለመፈታት እየተባለ ችግር ላይቀር እውነት ተናግሮ ከመሸበት ማደር ይሻላል
ያስደነገጠኝ:ነገር አስከሬኑን መሬት :አልቀበል ያለችው ነገር:ነው። ልጅቱ አላህ የቀረ ህይወትሽን ያሳምርልሽ :አንጀት ይበላል ታሪክሽ
የኔ ሚስኪን ስታሳዝን አላህ ከጎንሽ ይሁን
አታልቅሽ 1000አመት አይኖርም። ያለፈ አለፈ ለወደፊት ጠንካራ ሁኝ ስለሰዉ አትጨነቂ ይለፍልፍ።ምን ያመጣሉ። አንች ብቻ አይደለም ብዙ ጊዜ እንደ አንች የሚያለቅሱ አሉ ግን ለምን አንዱ በአንዱ እንደማይማር ይገርማል።ለማን ደስ ይበል ብለሽ የምታለቅሽ የሚያዝኑ አሉ ግን እና አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው።❤
ምናባቴ ላርግህ። አለምየ እደውውውው ከፍፍፍ በል ቺግራቺንን በፅሞና ሥለምሠማን
አተ ጋዜጠኛ ሳትሆን። አፅናኝ እምታበረታ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅህ
people ምክር ነው..1. ወንዶች ...እባካችሁ ዚፓችሁን ቆልፉ...አትዝረክረኩ2. እግዚአብሔር ልጅ በማጣት ሰውን አይፈትን3. በቁም አባትነትና እናትነትን እስከመጨረሻው ታግላችሁ ያልፈለጋችሁ ልጆች...አርፋችሁ ሰርታችሁ ብሉ! ሲሞቱ ጠብቃችሁ ያባቴ የናቴ ድርሻዬ እያላችሁ አንድ ማንኪያ ሲሚንቶ ያላወጣችሁበትን ሀብት ለመውረስ የሰው ህይወት አትበጥብጡ!!! ባለሽ ጊዜ ያላስታወሽው የሟች አባትሽ ንብረት የውድቀት መነሻ ለማድረግ መቋመጥ አግባብ አይደለም!!!!!
ጨርሰሽ ሰምተሽዋል?
በባንክም ሆነ የቤት ማንኛውም ንብረት እንዲታገድ እስደርግላትና ዲኤንየ ውን. አድርግላት እባክህ
የኔ ማር ስታምር አይዞሽ ለበጎ ነው
አይዞሽ እህት ዓለም መገፋት የበጎ ነገር መስፈንጠሪያ ነው እመብርሃን እንባሽን ታብሰው ብዙ ነገር አጥተሻል መቶ እጥፍ ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ ።
ውድ ኢትዮጵያን የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ
የኔ ከርታታ እህት እግዚአብሔር አባትሽ እመ ብርሃን እናት ናት ጠንካራ ሴት ሁኚ የሁላችን ልብ ደምቷል ግን ያለፈው አልፏ ባለፈው መማር አሁን ደግሞ መንቃት አለብሽ ጤናን የመሰለ ሃብት የለም እራስሽን ጠብቂ ወደ ገዳም ሄዴሽ እራስሽን አዳምጪ አይዞኝ❤❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ ህይወት እንደዚህ ናት አንቺ መልካም ከሆንሽ አላህ ይከፍልሻል መልካምነት በጭንቅ ሰአት መውጫ ናት ሁልጊዜ መልካም ስሩ መልካምም አስቡ
በጣም ደስ ስትይ አላህ ያግዝሽ ጠንከር ብለሽ ቀጥይ ተስፋ እዳቆርጭ
እሺ አመስግናለው ካጠገቤ ስለሆናቹ
አይዞሽ ሁሉንም ችግርሽ ለእግዚአብሔር ንገሪው የለመኑትን የማይነሳ የጎደለውን የሚሞላ
ጠንካራ ሁኝ ሀቆን ስጦት ስንት ዋጋ ከፍላ ኑራ አሁን ማረፍአለባት😢😢😢
ሴት ልጅ ስታለቅስ ማነው አንደኔ ስፍስፍ ሚል 🙌🙌🙌
ደምሪኝ ውዴ
እኔ ደሞ ወንድ ሲያለቅስ ነው የምደነግጠው ሴቶች እንባቸው ቅርብ ነው። ባዝንም
ውይይ እኔ 😢😢😢😢
ልጅቷ የአባቷ ንብረት ይገባታል !! ያለእናት አባት በድካም አድጋ 😢😢😢
እስኪ ዱአ አድጉልኝ እናቴ ታማብኝ ነው በስደት ሆኘ መጥፎ ስለናቴ እዳልሰማ
አላህ ይማርልሽ እህቴ
አላህይማርልሽ
እህቴአይዞሽ
እግዚአብሔር ይማራቸው👐 አይዞሽ
እግዚአብሔር ይማርልሽ።
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር በምህረቱ ይይልሽ
ጎበዝ ሆነሽ ያባትሽን ንብረት አንድ ባንድ ተቀበይ በጣም እሩሩህ ነሽ ዝም ብዬ ሳይሽ ኖ !! ጠንካራ ሁኚ ቢያንስ በዚህ መካስ አለብሽ እሺ አባትሽ አጥፍቶል እግዛብሄር ግን በዚህ ሊክስሽ ነው እሩሩህ ሆንሽ ይሄን እድል እንዳታስመልጪ ያባትሽን ንብረት ሰብስበሽ ተረከቢ ሞኝ እንዳትሆኚ እሺ ❤❤❤
ውይ እንኳን አላወቅሻት እናት ናት ካለቀሰው ጋ አልቃሸ ናት
Yena yewah
እህቴ አይዞሽ እነ እብድ አይደለነም ጀግና ነን እራሳችን ዝቅ አርገን ሰርተን ነው ቤተሰብ የምንረዳው እብድ ማለትስ በቻይና ሱሪ ተወጥርው ከማንም ጋ የሚዘላዘሉት ናቸው
labirra. Belaw. ygaza legocha. ebed NAT yelunal bezu ala midia alwtanem enge
በጣምነውያስለቀሰችይ ውነትነ እብድነው ስማችን ባሌ ሳይቀር ስድብይ እኔንማ በአመቱ ጥምቀት
በትክክል እነሱ ናቸው ያበዱት ሰራውና እንቅልፍ ማጣት ሙቀቱ ነው በዘበዛ የሚያርገው እንጂ እብዲ እነሱ ናቸውእህቴ አይዞሸ የአርብ አገር የሚሰራ ጀግና ነው❤❤❤
ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ እቺን ልጅ በተቻለ መጠን መርዳት ከፈጣሪያችን የምናገኘው በረከት ልዩ ነው ለንብረት ብለው ህይወቶን አደጋ ላይ ከሚጥሉ አውሬዎች በተቻለ መጠን ሁላችንም እንታደጋት እዚህም ውጪም ያለን እንተባበር አንጀቴን ነው የበላችኝ የዋህ መሆኑዋ ብዙ ነገሩዋ ያስታውቃል የበላትም ያታለላትም ፈጣሪ የስራውን ይስጠው 😢😢😢
እኔም አባቴ ከሞተ በኀላ አጎቴን የአባቴን ድረሻ ሰጠን ብይ ሰጠየበዉ በልጅነቶ ታሞ መሬቱን ሺጭዬ አሳኪሚያለሁ አለኝ እኔም እሱ አያየም አይሰማም ብለህ ነዉ አይደል እግዛብሔር ይሰራህን ይሰጥህ አልኩት እሱም አለቆየም አረፍ እኛም አለን እግዛብሔር ይመሰገን
ለአስክሬኑ መመርመርያ እንርዳት የምትሉ? ለምን አንድ ክፍል አይሆንም ድርሻዋን ካገኘች. ከአባት ከእናት ሳትሆን አንድ ልጅ ሳታፈራ ህዚ ህድሜ ደርሳ ግን አታዝናቸውም. አክስት አጎት የሚባሉት ስጋ ዘመድ ባትሆንስ እንደ ኢትዮጵያዊነቷ ለምን አይረዷትም!!! ሰው ሲኖርህ ብቻ ነው የሚወድህ!! 😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ እህት አለም ያሳደጓት ልጅ አለች ብለሻል ለውርስ ብላ በቀጥታም ሆነ በስውር እንዳተጓዳሽ ተጠንቀቂ አሁን እሷ የሚታያት ውርሱ ነው እዛው ስለምትኖር እንደሞቃት መኖር ነው የምትፈልገው ማንም ሰው እንዲነቀንቃት አትፈልግም ስለዚህ እንገናኝ እናውራ ስትልሽ አንቺና እሷ የምታወሩት ነገር የለም ሊኖርም አይችልም በርግጠኘት አባትሽ ከሆኑ ምን አገባትና ልታወራሽ ትችላለች ለማንኛውም ጥንቃቄ አርጊ የቧህነት ጥሩ አይደለም በቃ አባትሽ ከሆነ ግማሽ ንብረት የአንቺ ነው ተጠቀሚበት እስከ ዛሬ አኖርሽም አሁን ግን እስካለሽ ኑሪ ለማን ብለሽ ትተያለሽ የሚስት ወገን ነች እንጂ እህትሽ አይደለች ሲጀመር እናውራበት የማለት መብት የላትም ፊት አትስጫት ።
አይዞሺ እህቴ ዋናዉ ነገር ጤና የአሁኑም ሆ የበፊት የአረብ አገር እህቴች አሁንም ለቤተሰብ ነዉ የምንኖረዉ አላህ ልፋታችንን ይቁጠረዉ
አሚን😭😭😭😭😭😭😭😭
kkkkkkkkkkk yiche nagare gin waga yasikefilachihuaallle
አሜን አመስግናለ
የኔ እህት እራሽን ጠብቂ እንዳያጠቁሽ በተለይ ያሳደጓት ወራሽ የተባለችው ልጅ
ለህይወትሽ አስቢ የአባትሽን ንብረት ግን እንዳትተይ በደንብ ተከራከሪ ከጎንሽ ሰው ያስፈልግሻል ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው
ፀልይ እንባሽ ፈሶ አይቀርም
በአሁኑ ሰአት ከሌለሽ የለሽም ዘመድ ገለመሌ የሚባል የለም
ውለጅ ውለጅ ውለጅ ወደ አምላክሽ አንጋጭ ላንች የሚሆነውን እሱ ይሰጥሻል❤
አይዞሽ አግቢና ውለጅ ልጅ ጥሩ ነው እህት ወንድም ይሆኑሻል😢😢😢
እ
አይዞሽ አታልቅሺ ጌታ በጣም ይወድሻል:: እስከ መስቀል ሞት ድረስ ነዉ የተወደድሽው እምባሽን ያብሳል:: በአንቺ ላይ አላማዉ ፍቅር ብቻ ነዉ❤
መጽሀፍ ቅዱስ ግዢና አንብቢ በተለይ ከዬሐንስ ወንጌል ጀምረሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል❤ ቀሪ ዘመንሽ የሳቅ ይሁንልሽ🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴ የኔ እንባ ይፍሰስ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ አንቺ ግን አንደበተ መልካም የተረጋጋሽ ሴት ነሽና መልካሙ ነገር ያሰማሽ🙏❤🙏
የኔ እናት አልቅሳ አስለቀስችኝ 😢አይዞሽ
ልጅትዋ እንደሌላ ሰው አላደገችም ምሰክር ነኝ አብሮ አደጌ
አይዞኝ እህቴ ቀሪ ዘመንሸን እግዛብሄር ይርዳሸ ወይኔ😢😢😢😢😢😢
በእውነት በጣም ነው የምታሳዝነው ስታወራ እራሱ የተረጋጋሽ አባቷ ዘመዶቿም ጊዜዋን በሉት ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴን
አይዞን እናቴ ያሁኖችም ያዉ ነን እህቴ ለቤተሰበሰ ነዉ ምንኖረዉ ፈጣሪ የልባችንን አይቶ ያግዘን እንጂ😢
ደምሪኝ እማ❤❤
አይዞን እናንተ ቀንዲሎች ናችሁ በዕውነት ለሴት ልጅ በጣም ክብር አለኝ ለእናንተ ደግሞ እጥፍ ክብር አለኝ ግን ፕሊስ ቤተሰብ መርዳቱ ጥሩ ቢሆንም ስለ እራሳችሁም አስቡ ይህ ክፉ ዘመን መጨረሻችሁ አሳዛኝ እንዳይሆን ከራሳችሁ በላይ ማንንም አትመኑ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ በሙሉ በአረብ ሓገር የምትንከራተቱ እህቶች ።
@@jonathansemere7697 thanks wandme amen amen 🥰❤️
እሜን አመስግናለው
በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ:: እግዚአብሔር መንገድሽን ያቅናው:: የተባረከ እረፍት የሞላበት ኑሮ ይስጥሽ::
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።ላንች ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ ጤናን የመሰለ ሃብት የለም።እራስሽን ጠብቂ ውስጥሽ ንፁህ ከሆነ እግዚአብሔር የማታን እንጀራ አሳምሮ ይሰጥሻል ለሌሎች የምትተርፊ ያረግሻል ።ሁሌም በንፁህ ልብሽ ፀልይ ❤
እንዴት ያሳዝናል እንዴት የወለዱትን ልጅ ያሰቃያሉ ማንነትን ያለማወቅ እንዴት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት
እኔን እናቴ አንጀቷ አሯል ስታሳዝን አይዞሽ😢
በጣም ታሳዝናለች፡እባካችሁ ሀቅዋን ስጥዋት😢
አታልቅሽ ውዴ እራስሽ ጠብቅ እራስሽ ውደጂው አታልቅሽ 100አመት አይኖርም ዘመድ ምንም አይጠቅምም ለኔ ጠንክር
ትክክል
ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቸ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችንም በእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ🙏
❤❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እናመሰግናለ🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
በዓልን ተከትሎ ከሚመጣ መቅሰፍት ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ስደተኞቹን ይጠብቀን
አሜን ለሁላችንም ደምሩኙ ውዶቼ
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛቸው አይዞሽ/ህ
እዉነት ነዉ ከመልካም ባህሪ ጋር ዕድሜ ይስጥህ ዓለምዬ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
ወይ አለም ሰገድ በየቤታቾን ገብተሀል እኮ አልመጣንም አንጂ የተባረክ ቅን ሰው እረዳሻለሁ እረዳሀለሁ የምትለው ቃል እንዴት ያፅናናል
እህቴ ያባትሽ ንብረት ያንች ነው አስክሬኑም ይውጣና ይመርመር ንብረትሽን ሀብትሽን ተከራክረሽ ውሰጂ ብዙ ተጒድተሻል አላሳደገሽ ውጪ አላወጣብሽ በሱ ሀብትና ንብረት እንደፈለገ ኖረዋል ተራው ያንች ነው በርችና ተከታተይ የዋህነቱን (ሞኝነቱን)ተይና ድርሻሽን ውሰጂ ያች ብልጣብልጥን ወባን ተጠንቀቅያት አንችም ገና ልጅ ነሽ አግቢ ውለጂ አትሞኚ
የኔ እናት አይዞሽ ይሄ የሁሉም ታሪክ ነው አው እብድ አይደለንም
😂
እነሱ ናቸው እብዶች አርብ አገር ያሉትማ ጀግና ናቸው እህቶቼ❤❤❤
wooooow የጋዜጠኛውንና ከነ ክሩው ያመሰገንሽው ❤ 👌👌👌👌👌በተረፈ የእውነት አምላክ ይርዳሽ🙏
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እኔ የምመክርሽ ግን አግቢና ውለጂ የራስሽን ህይወት ኑሪ
ይቺ ልጅ እንዴት ታሳዝናለች እኔን እህቴ አይዞሽ ትዳርም ልጅም ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነው አንቺን ደሞ እግዚአብሔር እለፊ ባለሽ ነው የምታልፊው ስላገባሽ አትወልጂም ብትወልጂም ላያድግልሽ ይችላል አይዞሽ ሁሉንም ቀሪ ህይወትሽን እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ
ዘድሮ አለም ሰገድ ባይሰማኖሮ በተለይ እኔ ማን ያጽናናኝ ነበረ ወይጉድ ከኔም የባሰ አለ ግን ተጽናናሑ ተመስገን ኢየሱስ አባት ይሖናል❤❤❤❤
ይመርመር አትተይ አባትነቱን ይታወቅ በተለይ ለማደጉዋ ሲባል ማደጎ ብዙዎቹ ተንኮለኞች ናቸው አትቅረቢያቸው አደራ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ
በጣም ታሳዝናለች😢😢 ሆድ የባሳት ናት ታስለቅሳለች አይዞሽ እግዚአብሔር ይክስሻል የአባትሽን ንብረት ይገባሻል።
አይዞሽ እህቴ. እባትሽ በስማይ በትም ይቃጠላል እንባሽ ያቃጥለዋል የኔ ክርታት. እግዚአብሔር እውነተኛ ፈርዳ ይስጥቻው
ብዙ አትፍረጂ፣ አልካደም ልጅቱም ፈሪና የሞራል ሰው ስለሆነች እንጂ መቅረብ ነበረባት። ለማንኛውም DNA ካለ ሕግ ያስከብርላታል
ሞት
ወቃሽ አያርገኝና
ምናለ አባትሽ ያን ሁሉ
ዘመን ልጅነትሽን ደብቆ ሊሞት ሲል ለነዛ እንደተናዘዘው ላንቺስ ቢናዘዝ😢😢😢ልጅነትሽን ልቦናው አሳምሮ ያውቀዋል😢😢😢ጨካኝ እህቶቹም ያውናቸው እንደውም ክፉና አስፈሪ የተባለችው ሚስትየው ከሁሉም ትሻላለች😢አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገገር ለኽይር ነው
ከአረብ አገር መመለሷንም ላያውቅ ይችላል
Yes this is my question too 😢
አይዞሽ መበርታት ያለብሽ አእምሮሽን እየበጠበጥሽ በሽታ ገዝተሽ በራስሽ ላየ ያልጋቁራኛ እንዳትሆኚ ።አስከሬኑ ይመርመር( አይመርመርብለሽ ) ማንአጉል አዛኝ ወአረገሽናነው ጠንክሪና ግፍበት እሱእንከኳን ልጅየለኝም ብሎየካደ መልሰሽ አሳዘነኝ ?ትያለሸ ቀጥይበትና ብርከሌለሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳሻል ከኔ ጀምሮ አለቀ
በጣም ይገርማል ለዚች አጭር ዕድሜ ሰው ለምን ይከፋል
አሁን የሳይንስ ጥሩነት ይጠበቃል ዲኤን ኤን!!!!!🌴
ጥፋቱ ያባቷ ነው እንዴት አንድ ልጁን ይደብቃል 😢😢😢😢
የአያቴ ብጤ ነው የተረገመ ሠው
በጣም አባትዬው ጥፋተኛ ናቸው አይዞኝ እህቴ እግዛብሄር ይርዳሸ😢😢😢
አይዞሽ እቴ ስሜትሽን እጋራሻለሁ እኔም እዳች ነው ይወቴ እናቴም አባቴም በይወት አሉ ግን ጥሩ ስላልኦኑ የራሴን እይወት እየኖርኩ ነው የናት ልጅም የአባት ልጅም አሉኝ ለህናቴ። ልጆች ብዙ አርጌላቸዋለው። ውለታቢስ ናቸው በርቺ ይወት ይቀጥላል
ኤድዬ የኔ እናት አፈር ልብላልሽ በጣም ነው ያዠንኩት እኔ አቃታለው በጣም ትሁት ናት አምላክ ይርዳሽ
የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ቆንጆ የእውነት አምላክ ይፍረድ አንቺ 100% አምንሻለሁ ንፁህ ሴት ነሽ ውርስ ላይ ከባድ ነው የእኛ ህዝብ ስለምትጋሪ አይፈልጉሽም አይዞሽ ከእንጀራ እናትሽ ጋር ሰላም ፍጠሪ አባትሽ ብቻቸውን አይደሉም እዚህም አለው ሁሉም ያልፋል ! አስከሬናቸው እንኳ እንዳያርፍ በመዘግየት እና መካሪ በማጣት እዚህ ተደረሰ እጅግ በጣም ያሳዝናል ብዙ ሚስቶች በድንጋጤ ህይወታቸው አልፉል ባል ሲሞት ለውርስ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ከሁለት ሴቶች 5 ልጆች መጡ አንቺ ብቻሽን ስለሆንሽ ነው አይዞሽ ለብዙዎቻችን ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር !
አለምዬ አንተ እኮ ትለያለህ ክብር ይገባሀል🙏
በጣም አለም ሰገድ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥክ
😭😭 ሰደትም ሳይሳክ ።።ወደ ሀገራችንም ሰንመልሰ መከራ 😭😭 ሰደት አይኑ ይጥፍ ።።።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
በውጭ አገር ምን አባባል አለ መሰላችሁ እንደ አዲስ አበባ ልጅ አታፍዘኝ ይባላል አራዳ ተወልደን አድገንበት ከክፍለ ሀገር የሚመጡት ይቀድሙናል ዘግይተን ስለምንነቃ እንዳትተያት ጊዜው ቴክኖሎጂ አለው አግዜር ይደግፍሽ እህቴ ።
የአዲስ እበባ ልጅ ፈዛዛ እይደለም ጉዳዬ ውጣ ውረድ ያለው ሆኖ ነው
😢አው እውነት ነው እኛ የአአዲሰ አበባ አዲሰ ከተማ ተወልጂ በሼም እሰክሳለው እነ ሰገጤ አራዳ ናቸው 100ቆርቆሮ እጠርልኝ አታታዬ አደራ ሲሉ እኛ የሸገር ልጅ ወንጅሜ እንዴት ነው በቃ በር ልኬያለው አደራ እንዳይቸግረው ጉረቤትሰ እያልን 😢
@@shitushifa54😂😂😂የተመታ ኮመት
ykefelehager lejoch eko they shamless all in all .
አይዞሽ እህታችን ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው😥😥😥😥
የኔም ህይወት እንደአንች ነው አይዞሽ የኔ እህት በእግዚአብሒር ታመኝ ሁሉም ለበጎ ነው።
በጣም ደግና አስተዋይ ነሽ ግን የባትሽን ንብረት ይገብሻል መተው የለብሽም በርች አይዟሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
የኔ እናት ፈጣሪ ከጎንሽ ይቁምልሽ 🥺🥺🥺🥺
እውነት ነው ተባረኩ ጌታዬ በጣም እምታስዳንቁ ናችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሀገራችን ዳኞች በህጉ ከፍርድ ታገኝዋለሽ የአባትሽን ህብረት ❤❤❤
የልቤን ነው የተናገርሽልኝ እኛ የአረብ ሀገር ልጆች ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው ኑሮአችን😢😢😢😢ክፍቶ መና ነው የኛ ነገር ሁሌ እያለቀስኩ ነው ያለሁት አላህ በጤና በሰላም ሀገሬ ያስገባኝ ዋናው ጤና ነው እህቴ አብሽሪ
እይዞሽ
እውነት ዋናው ጤና ❤❤❤❤
በህጉ ሂጂ ቀልድ የለም ኑሮው ከባድ ነዉ የዋህነት ለበጊቷም አልሆነም ጠንከር በይ እዚ የደረስሽው በየዋህነት ነዉ ቆፍጠን በይ አግቢ ዉለጂ ጌታ ይርዳሽ
ቢያንስ እንኩዋን ሲሞት መናዘዝ ነበረበት በመጨረሻዋ ሰአት እንኩዋን መልካም ነገር አድርገው ቢሞቱ ጥሩ ነበር
አይዞሽ እህቴ በህይወት ላይ ብልጥ መሆን ያስፈልጋል አይዞሽ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ግን ራስን ማስቀደም ተገቢ ነው
የደረሰበት ያውቀዋል አክስትን አጎትን መርዳት ማለት አንድ ቀን መሮን የቆመለት ጠላት ሆነው ቁጭ ነው የሚሉት😢😢😢😢😢 እምዬ የሌለው ሰው ዱንያን በእጅጉ ይከስራል ከልጅልጅ ከትዳር ትዳር ሳንሞክር ይሄው አለን😢😢😢😢😢አልሀምዱሊላ አላኩልሀል
የኔ ቆጆ አታልቅሽ እኔ አባቴን አቀዋለሁ ያቀኛል ግን ስንገናኝ የአላህን ሰላታ አይሰልመኝም ዛሬ ድረሰ እኔ እና እሱ አለመፈግ ብቻ ሳይሆን ከምነግሽ በላይ በጣም ይጠላኛል ግን በጣም ይሰማኛል አድ ቀን ስሜን ጠርቶኝ አያቅም አይዞሽ አች ብቻ ደህና ሁኝ የባትን ነገር ተይው እነሱ ሚስት አምላኪ ናቸው ጀግና አባቶች አሉ እነሱን ሳይሆ እደ እኔ እና አዳች ያሉ አባቶች ለሴት ብለው ሽታቸውን የሚክዱ ናቸው እያለ ጥላቸውን እያወኩ ልቤ ተሰብሮ አለሁ ከሌላ የወለዳቸው አሉ እና እነሱን እጅ እኔን ስሟን አትጥሬብኝ ነወ የሚላቸው አሁን ልጆቹ አች ጥገኛ ይሉኛል እኔ መቸም ቢሆን አፈወፉ አልለውም የወመል ቂያማ ያፈራርደን ፍቅርን ሳይሆን ጥላቻን ላወረሰኝ እሱ ብቻ ሳይሆን ለልጆቹ እድጠሉኝ እደረገ አለ ዛሬም አልተቀየረ በየሄድኩበት ሰለሱ አወራለሁ አይወደኝም የምለው አይዞሽ😢😢😢😢😢😢
እውነት ነው. አስክሪን ማውጣት ይከብዳል😢
D N A ላይ ጥንቃቄ አድርጊ ልጅቶም የልጅቶም ባል ላይ ጥንቃቄ አድርጊ በአስክሬኑ ካልተሳካ በሰውየው እህትና ወንድም እድታይልሽ ለጠበቃሽም ለፍርድ ቤቱ አሳውቂ ዘመኑ የጥቅም ነው ጥንቃቄ አድርጊ ኢዮሃ ሚዲያም ነገሩን በትኩረት ቢመለከትላት መልካም ነው ምርመራው ላይ እጅን ቢከት ሂደቱን ለማወቅ😢
ልቤን ነው የነካችው የእኔ እናት ጌታ ይርዳሽ😢
አሜን አሜን ተባሩኩ
የኔእህት እግዚአብሔር ስብራትሽን ጌታ ይጠግን ጌታ ለነገርሽ በትክክል ነገርሽን ይፍረድልሽ አይዞሽ ሌላዉ የምለዉ ለአባትሽ ባለቤት እባክዎትን እንደልጂ አይተዉ እባክወትን ከጌታ ያገኙታል እንደናት የዝችን ምስኪን ልጂ ልብ ጠግኑ ነገ ንብረት የተባለዉን ጥሎመሔድ አለ እባካችሁ ተስማሙ ጌታ ይርዳችሁ 😭😭
እሙ አይምሰልሽ የየትም ሀገር ዳያስፖራ ህዝባችን ትጥቅ መው ወላ እናቶችምም ቢሆኑ እማ ከአረብ ብቻ አይደለም አይዞሽ እሙ ውዳችን እሺ❤❤❤
የኔ እናት ጌታ ጣልቃ ገብቶ ይፋረድልሽ እግዚአብሔር ከተጠቁ ጋር ይቆማል ይርዳሽ ያግዝሽ ስለእድሜሽም አትጨነቂ እግዚአብሔር በልጆች ይባርክሻል አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ አንቺ በሄድሸበት ሁላችንም አልፈንበታል
ፈጣሪ ይረዳሻል አይዞሽ
የኔ እናት አይዞሽ ሂወት ውጣ ውረድ አለው ያባትሽን ንብረት መብትሽ ነው እንዳትተዊው አልፈልግም ብትይ የሚያመሰግንሽ የለም ስላላት ነው የተወቸው የሚሉሽ
የኔ እህት አይዞሽ ውስጤ ያለው ነው የተናገርሹ ልፋታችን ሜዳ ላይ ነው የቀርው ንግግር አስተሳስብ ይስብራል ሁሉ ቤት አለ የልብ ስብራት ማንም አይጠግነውም ከእግዚአብሔር ውጭ
በጣም ያየው ያውቀዋል የእኛ ሰው አምጡ አምጡ እንጂ እራሰሸን ቻዬ የሚል የለም ከሌለሸ የራሰሸ ጉዳይ ነው የሚሉት አይዞኝ በሰደት ያላቹ እህቶቼ ንቁ ካለሸ አለሸ ከሌለሸ የለሸም ነው ጨዋታው😢😢😢
እኔም ቁጭ ብየ ባወራው እያልኩ አሰባለሁ ሲያዳምጥ ሲረዳ እንደዚህ የሚሰማ እኮ የለም አለምሰገድ ተባረክ እውነትሽን ነው አባትሸ በህይወት እያለ አጥፍቶል አንችም ይሄ እንደሚመጣ መገመት ነበረብሽ መሞቱ ካልቀረ ያኔ መጠየቅና እወነቱን ብትዘረግፌው ለአባትሽም ጥሩ ነበር ይቅርታውን ጠይቆ ንሰሀውን ገብቶ የሰላም እረፍት ያርፍ ነበር እኔ መጨረሻው አሳዝኖኛል ይህኔ ሊሞት ሲል ለሚሰቱ ተናዟል እንጂ ዝም ብሎ አይጠብቅም ለማንኛውም አይዞሽ ይገባሻል ፍቅሩን አጥተሸ ደግሞ ንብረቱን ማጣት የለብሸም
ትክክል አለም ሰገድ መጨረሻ የስተላለፍከው ብያስ ኑዛዜ ብናዘዝ ምና አለበት ያችግፍ እባ ይሆናል አፈር አልገባም ይሆናል
የኔ እናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ አይዞሽ ሑሉም ያለፍል እዮሃ ሚዲያ ስለምከታተለው ብዙ የቶጎዱ ሰዎች ሳይ ከራሴ ሕይወት ጋር ሳነፃፅር በጣም ነው የሚሰማኝ በስደት እየው እየኖርኩ ነው አረብ አገር እመጣለው ስላልክ በተስፋ እጠብቃለው
ብዙ ክፉ ስወች እሉ ያሳዝናል
Betame ufff😢
አሉ በተለይ በኛ ጊዜ ከክፈው በላይ ናቸው
ኤዱዬ የኔ እናት አይዞሽ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን የእዉነት በጣም ደግ ልጅ ነሽ ለሰው መልካም አሳቢ ነሽ መልካምነትሽ እግዚአብሔር ያግዝሻል
አለምየ እንኳን ለብርሃ ጥምቀቱ አደረሰህ ❤
አይዞሽ ሁሉ መልካም ይሆናል ታሪክሽ በአባትሽ ወገን የተናገርሽው ትክክል ነው አሁንም የአባትሽ ወንድም እህት አሉ ዴአንአ መደረግ ይችላል
እባካችሁ የህግ አካላት ህችን ልጅ እርዱዋት
አለም ሰገድ ምርጥ ሰው እኔ ብዙ ታሪክ አለኝ ገና የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ሁኘ አታሎኝ ልጅ ወለድኩ ከዛ አላውቃትም ብሎ ካደ ከኔ አልፎ እናቴን ስልክ ያወራት ነበር ግን ከተለያየን ከአራት አመት በሗላ ተገናኘን ለምን ካድከኝ አልኩት መልስ የለውም አሁን ልጀ ስምት አመቷ ነው እኔም ስደት ነኝ ምን ላድርግ 21:55
የኔ ቢጤ ቢጤየን አገኘው። አይዞኝ ወዳጄ እኔ እህትሽም እንዳቺ ነኝ ያሁኖችማ ብልጥ ናቸው።
አታልቅሸ አባት ከሀዲ ወንድም እህት እንኳንም ያልኖረሸ በወንድም በእህት የተዘረፍ ነው ሁሉም ነጥቀውን ዛር እነሱን ሰንለውጥ በኛ ትከሻ ቆመው ዛሬ ይሰድብናል አታልቅሸ የሁላችንም አንድ ነው ።ተነሸ አሁንም ጊዜ አለሸ
አሚንንን ለዬሃ ሚዲያ ከዱአ ሌላም ብንችል ❤❤❤❤
ኤደንዬ አይዞሽ ምንም እኮ የሰራሽው ክፈት ወይም ተንኮል የለም። ምንም ነገር አይደለም ያለው ነገር ማንነትሽን የመፈለግ ሁኔታ እንጂ ሌላ ነገር አላረግሽም አሺ ። ይልቁንም ተንኮል ለሚሰሩብሽ ሰዋች በጣም በጣም አዝኛለሁ ።የኔ እህት አይዞሽ ቅዱስ ዮሃንስ ይጠብቅሽ ይርዳሽ።❤
አይዞሽ እህታችን ጠንከር በይ ያሳለፍሽው ብዙ መከራ ሊኖር ይችላል ነገር ግን እነዛ መከራዎች አሁን አልፈዋል ።ከፊትሽ ያለውን ህይወት ከእግዚአብሄር ጋር ለማሳመር ተበራቺ። በፍርድቤቱ ጉዳይ እግዚአብሄር ጣልቃ ይግባልሽ።የልብሽን መሻት ይስጥሽ።ብዙዎቻችን ባለፈ ታሪካችን እስረኛ ነን።ይሄ ነገር አይጠቅመንም ያለፈውን ትተን ስለወደፊቱ እናስብ ዛሬም አልረፈደም።ያጠፋነው ገንዘብ፣ጊዜ...ወዘተ የሚያስቆጭ ነገር ቢሆንም ከዚህ በኋላ ለሚኖረን ህይወት አስበን መበርታቱ ይሻለናል።❤❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ እናት እግዛብሄር ይርዳሽ የአባትሽን ሀቅ ፈጣሪ ያሳካልሽ😢
አይዞሽ አሁንም መውለድ ትችያለሽኮ ገና ነሽ
አይዞሽ እህቴ እዮሀ ሚዲያ ከጎኗ ሁኑና ጠበቃም ይሁን ምንም ይሆን የኢትዮጲያ ህዝብ እንረዳታለን ድርሻዋን ማገኘት አለባት በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ ደግሞ እህቴ የምነግረግሽ ነገር እንደምንም የሚሆንሽ ሰዉ ካገሽ እህቴ ዉለጅ ብቸኝነትሸን ትቋቋሚዋለሽ በተረፈ አላህ ያበርታሽ
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ሁሉ ነገር ተስትካክሎ እናይሻለን
Ayzosh anchi agnwena dese bloshe nuribetina setalfi yemiwersewe ayasasebm menazeze techyalsh argaweyan hesanat lemiyanoru drgitoch like mekedoniya❤🙏
ትልቅ ትምህርት ነው ሰው ለለት ችግር ለመፈታት እየተባለ ችግር ላይቀር እውነት ተናግሮ ከመሸበት ማደር ይሻላል
ያስደነገጠኝ:ነገር አስከሬኑን መሬት :አልቀበል ያለችው ነገር:ነው። ልጅቱ አላህ የቀረ ህይወትሽን ያሳምርልሽ :አንጀት ይበላል ታሪክሽ
የኔ ሚስኪን ስታሳዝን አላህ ከጎንሽ ይሁን
አታልቅሽ 1000አመት አይኖርም። ያለፈ አለፈ ለወደፊት ጠንካራ ሁኝ ስለሰዉ አትጨነቂ ይለፍልፍ።ምን ያመጣሉ። አንች ብቻ አይደለም ብዙ ጊዜ እንደ አንች የሚያለቅሱ አሉ ግን ለምን አንዱ በአንዱ እንደማይማር ይገርማል።ለማን ደስ ይበል ብለሽ የምታለቅሽ የሚያዝኑ አሉ ግን እና አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው።❤
ምናባቴ ላርግህ። አለምየ እደውውውው ከፍፍፍ በል ቺግራቺንን በፅሞና ሥለምሠማን
አተ ጋዜጠኛ ሳትሆን። አፅናኝ እምታበረታ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅህ
people ምክር ነው..
1. ወንዶች ...እባካችሁ ዚፓችሁን ቆልፉ...አትዝረክረኩ
2. እግዚአብሔር ልጅ በማጣት ሰውን አይፈትን
3. በቁም አባትነትና እናትነትን እስከመጨረሻው ታግላችሁ ያልፈለጋችሁ ልጆች...አርፋችሁ ሰርታችሁ ብሉ! ሲሞቱ ጠብቃችሁ ያባቴ የናቴ ድርሻዬ እያላችሁ አንድ ማንኪያ ሲሚንቶ ያላወጣችሁበትን ሀብት ለመውረስ የሰው ህይወት አትበጥብጡ!!! ባለሽ ጊዜ ያላስታወሽው የሟች አባትሽ ንብረት የውድቀት መነሻ ለማድረግ መቋመጥ አግባብ አይደለም!!!!!