እህቶቼ የት ናችሁ | ለሁለት እየተገባበዙ አስገድደው ደፈሩኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 356

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  Месяц назад +3

    ከጎዳና ኑሮ እስከ ቅንጡ ህይወት | እንዳታውቅብኝ አርቴፍሺያል እግሬን ሳላወልቅ አደርኩ
    ruclips.net/video/8BJyt4qabec/видео.html

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is Месяц назад +50

    እባካችሁ ለእንግዶቻችሁ ሶፍት በመስጠት ክብር ይኑራችሁ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +2

      @@DanielDaniel-se1is akerbwlgnal eko yena enat

    • @TameratGutema
      @TameratGutema Месяц назад +1

      ይገርማል ከትንሽ እስከ ትልቅ ሚዲያ የሶፍት ችግር አለባቸው

    • @kaki682
      @kaki682 Месяц назад +1

      ሶፍት ዉድ ነዉ ዋጋዉ😂😂😂😂😂

    • @DanielDaniel-se1is
      @DanielDaniel-se1is Месяц назад +1

      @@TameratGutema በውር 1 ሚልዮን ብር ያገኛሉ ከዮቲዮብ ችጋር ነው እንጂ

    • @emebetali-i3p
      @emebetali-i3p 21 день назад

      ከብት አጠገቧ አለ አይደል

  • @wasera09
    @wasera09 Месяц назад +15

    አይዞሺ እህቴ ትዳርም ዘመድም እያለው ብዙ ያልሆነለት ሜዳ የቀረ አለ አንቺ ደግሞ ጎበዝ ሁኚ ትቺያለሺ ብዙ ሰው አለ ልክ እንዳቺ

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 Месяц назад +10

    የአመንሽው አምላክ በምህረቱ ይድረስልሽ እህታችን ዓለም አይዞሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen amen amen betam amesgnlw ehta

  • @Cabelnews8624
    @Cabelnews8624 Месяц назад +4

    ዓለምዬ እማ አምላክ እመብርሃን ሁልጊዜም ጥላ ትሁንልሽ፡፡ ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ወደዚህች ምድር ያመጣሽ በብዙ ምክንያት ነው፡፡ እባክሽን አታልቅሺ!!! ጠናካራ ሁነሽ ሌሎችን የምትራጂ ለመኆን ራስሽን አዘጋጂ!!!
    ደግሞም ሱባዔሽን ቀጥይበት!!!

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen amen amen eshi amesgnlw ehta❤❤❤❤

  • @issupetros2337
    @issupetros2337 29 дней назад +3

    የደፈራት ልጅ የሰው ሰው ሂወት ኣበላሽቶ በኣሜሪካ ሃገር በሰላም እየኖረ እሷ እዚህ በጭንቀ ትሙት?
    ፎቶይ ሜድያ ላይ ይውጣ ፍትህ ለህታችን የምትሉ 👍

  • @BarkonalMengistu
    @BarkonalMengistu Месяц назад +12

    እህቴ ይህን ያህል የእምነት ጥንካሬ ካለሽ የዳንሽበት ፀበል ሄደሽ ንስሀ አባት ይዘሽ ንስሀ ግቢ ሁሉን ድምጥማጡን የሚያጠፋ አምላክ አለሽ ቤተሰቦችሽንም እሱ ያገናኝሻል

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      Amen amen amen betm amesgnlw eshi❤

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto Месяц назад +18

    የደፈረኝ ልጅ ውጭ ሀገር ነው ብላለች ፌስቡክ ላይ ፎቶውን ካለ አውጥታ ሚዲያ ላይ ታውጣው

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      Awo selka teftobgnal awn afb semon alwekm yezan sefr lij eyflku new yaw sefru selfras awn aschgar new

    • @MubarakRahmeto
      @MubarakRahmeto Месяц назад +1

      @@PorMob-k6i
      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የሚለው ነው የሚሆነው ጠንካራ ነሽ ጠንክሪ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      @MubarakRahmeto eshi amesgnlwu

    • @mamedida9228
      @mamedida9228 7 дней назад +1

      እዉነት ነዉ መዉጠት አለበት ነዉ የምለዉ

  • @Habesha-in-Canada
    @Habesha-in-Canada Месяц назад +13

    ከዉስጥ ስታዝን እንባ ያለገደብ ይወርዳል፣ ስብራትህ ፣ተስፋ መቁረጥህን መደበቅ ይከብድሀል። በፈጣሪ ካልታገዝክ የታመቀ ሀዘን እየገዘገዘህ ለሞት ያበሀቃል 😢 ቸሩ መድሀኒያለም እሱዉ እንባሽን ያብስልሽ እየሳቅሽ ለምስጋና እንደምትቀርቢ አምናለሁ🙏❤

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      Betam amesgnlw weladt amlak takberlgn❤

  • @markoshirigo9469
    @markoshirigo9469 Месяц назад +5

    ጌታ ይርዳሽ

  • @MulegetaHaile
    @MulegetaHaile Месяц назад +3

    የኔ እናት ፈጣሪ ካቺጋር ነው እውነት እልሻለው እውነት መገድ የሆነውን ክርስቶስ ካቺጋር ይሁን እሱ መፍቴ ቁልፍ ነው

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@MulegetaHaile amen amen amen amesgnlw

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 Месяц назад +3

    እህቴ ስው ነሽ የፈጠረን አምላክ ሊፈትነ ው ወደዚህ አለም ያመጣ የስው ልጅ በሰላም ውሎ እግዛብህርን አመስግኖ ክአልጋው ከተኛ የሚያነጋውም በጤና የመነሳቱ የእርሱ ስራ ነው ስላለፍው አልፎል ስለዝሬዋ ነው ማስብ ያለብን ስለ ነገው የአምላክ ስራ ነው እዚህ ምድር ዘላለም የሚኖር የለም ሂወታችን የኛ አይደለች የፈጠራት አምላክ ነው ጌታዋ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@azanawalagaw4017 eshi. Ehta amesgnlw

  • @AsnakeJangule
    @AsnakeJangule 10 дней назад

    አይዞሽ እህቴ አቺ ጀግና ነሽ ስለዚህ ፈጣሪ ይወድሻል

  • @AmenFreeFire539
    @AmenFreeFire539 Месяц назад +6

    ይህ media ዘቀጠ።የስነልቦና ባለሙያ ሳይኖራችሁ በዘፈቀደ ለገበያ ሰው አታቅርቡ😢

  • @almazmamo6063
    @almazmamo6063 Месяц назад +5

    ስልኳን አስቀምጡልን

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Selak mechrshaly al kfelgshm ena eras estchalw ehta amesgnlaw❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +4

    ሁሉም ሰው ላይ ባይሆንም እያንዳንዳችን ላይ የተደበቀ የማይድን የማይጠፋ ጠባሳ አለ 😥😥😥ከስንት አንድ ጥቃት እና አስገድዶ መድፈር ያልደረሰበት ስለዚህ ዓለምዬ እንደዚህ ስብር አትበይ ያለፈው ባይረሳም ለእግዚአብሄር ሰጥተሽ የዛሬን መኖር ነው ።

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Eshi enat amesgnlawu

  • @K-Arsema
    @K-Arsema Месяц назад +6

    ደፋሪው ተደላድሎ አሜሪካ ይኖራል የተባለው ባለጌ አፈላልጎ በህግ መጠየቅ አለበት።😢😢😢

  • @MekdesMulat-h9m
    @MekdesMulat-h9m 20 дней назад

    አይዞሸ ሁሉም ለበጎ ነው አዳንዴ ቤተሰብም ያለውሰው ጭራሸ የማይጠያየቅ ደሀማ ከሆንሸ ሊያገኙሸ የማይፈልጉ አሉ ዋነው ቱክረትሸ ጤነሸ ላይ አርጊ አግዚሃብኤር ይርዳሸ

  • @احمدالمهيري-ت3ت
    @احمدالمهيري-ت3ت Месяц назад +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር።የተሰበረውን ልብን ይጠግንልሽ

  • @kulehiaddis2515
    @kulehiaddis2515 Месяц назад +3

    እህቴ ታሪክሽ ልብ ይሠብራል ጥንካሬሽ ደግሞ ለብዙ ሰወች አስተማሪ ነዉ ፈጣሪ ቀሪ ህይወትሽን ይባርክልሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@kulehiaddis2515 amen amen amen enat amesgnlw betam

  • @tinsaeteferi1051
    @tinsaeteferi1051 Месяц назад +1

    አይዞሽ እህቴ ከምንም ከማንም በላይ የሀይማኖት ፅናትሽ እባክሽን ፅኜ አንቼን ማፅናናት ይከብዳል

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Eshi yena konjoooooo amesgnlw❤

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 Месяц назад +4

    ,ታዴ ይህንን ሁሉ ግፍ እያየ እግዚአብሔር እንዴት አድርጎ ነው ይቅር የሚለን እግዚኦ አንዱን ካለዩ አንዱን አያመሰግኑ ይባላል😢😢

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Месяц назад +18

    አሜሪካ የወንጀለኞች መደበቂያ አይደለም ስለዚህ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅተወዳጁ Dear. ተክለሐይማኖት እባክህ የውነጀለኛዉን አድራሻ በFacebook ለይም ይሁን አተዮጵያ መች ገብቶ መች አንደወጣ አፈላልጋችሁ rape. አስገድዶ ደፍሯት USA. ተደብቋል ብላችሁ ለUSA Embassy report ብታደርጉት አስረዉትለፍርድ ያቀርቡታል አስከ 10 አመት እስራት አስረዉት ወደ ኢትዮጵያ Deport. ያረጉታል ለሌላዉም ትምህርት ስለሚሆን ብትረዳት ጥሩ ይመስለኛል እኛም USA ነዋሪዎች በማንኛዉም መንገድ ልንረዳችሁና ልንተባበራችሁ እንችላለን ተክልዬ ይህንን ታሪክ ለሌላዉ ትምህርት እንዲሆን ወንጀለኛዉን ለፍርድ አቅርበዉ ትችላለህ ታደርገዋለህ ተክለሐይማኖት ።

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Awo gin selka seltfa ye afb semun alwekwum semo becha new yemawekaw

    • @Lokat-no4nz
      @Lokat-no4nz Месяц назад

      lp​@@PorMob-k6i

    • @livesinusa7116
      @livesinusa7116 Месяц назад

      ባለዉ ስሙና በፎቶዉ Facebook. ላይ ሊገኝ ይችላል በUSA. ህግ የ16 ዐመት ለጅ አሰገድዶ መድፈር ከባድ ወንጀል ስለሆነ ወድያዉ ይይዙታ ል ባለስልጣኖቻቸዉ እንኳን ሴትን አስገድደዉ ከደፈ ሩለህግ የቀርባሉ ቀልድ የለም ተክለሐይማኖት አንተና ልጅቷ ጉዳዩን ከጠበቃ ጋር ቀጥራችሁ ብትጀምሩ ጠበቃዉ ከUSA Embassy. ጋር በመነጋገር ለህግ እንዲቀርብ ልታደርጉት ትችላላችሁ የጠበቃዉን ወጭ ለመሸፈን እኔ ቃል እገባለሁ ፥

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Месяц назад +1

      እዚህ ላይ እንደተነገረ ሲያውቅ ፌስቡክን ይዘጋል ይህ የኔ ስጋት ነው

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      ​@@saraamagreedavid6763selka teftubgn afb yemtkmbet gin mulu semn alwekum enja beds eflgaw nber

  • @AlmazWMichael
    @AlmazWMichael 26 дней назад

    አይዞሽ የኔልጅ እንደዚህ አይነት ድርጊት የተደፈሮ ብዙ ስዎች አሉ ነገር ግን ከዚህ አይነት ጭንቀት ወስጥ ወጥተውትልቅ ደረጃ ደርሰዋል ለምሳሌ አንደ ኦፕራ በአለም የታውቀች ተፅእኖ ፈጣሪ ሴት ሰለዚህ ተሰፋ አትቆረጭ አግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 Месяц назад +7

    ውሃ አቅርቡ ፣ ከቀረበም እንግዳው ጎንጨት እንዲያደርግ አሳስቡ። አላሰፈላጊ የአፍ ድምጽን ያስቀራል።

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      Kerbolgnl eko

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Месяц назад

      አረ ውሀው ቀርቶ ሶፍት ባቀረቡ ።

  • @jamila8885
    @jamila8885 Месяц назад +2

    የስነ ልቦና አጉልጋይ የላችሁም እህቴ የስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልጋታል

  • @TameratGutema
    @TameratGutema Месяц назад +6

    እባክሕ ተክልዬ ትእግስ ዋልተንጉስን አገናኛት በእርግጠኝነት ሕይወቷ ይቀየራል እባክሕ ???????!!!

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e Месяц назад +1

    እረ ተይ እንደዚህ አትሁኝ በሸተኛ የሆነ አለ አካለ ጎደሎ እና ሰርቶ እንኳን መመገብ የማይችል ሰው አለና ተይ ፈጣሪ ይቆጣብሻል ያለፈው አልፏል አሁን ወደፊት ያለውን እሰቢ ትዳር ያዥ አግቢ ውለጅ ይመስለኛል ከአስገድዶ መደፈር ያለው ጠባሳ እና የቤተሰብ መጥፋት ነው ፀበል ተጠመቂ ለፈጣሪሽ ስገጅ አይዞሽ EBS ቤተሰብሽን አፈላልጊ እንደተደፈርሽ በሽታ ባለመያዝሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Eshi gin eko ebs l 1 amet new yektargn leza new❤

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 Месяц назад +4

    አረ ምን ጉድ ነው እንባ መጥረጊያ ማቅረብ ስልጣኔ ነው በሹራብ በቀሚስ የአለም ህዝብ እያየ መሳቂያ
    ልጅቷ ግን ጀግና መሆን መበርታት ከ እግዚአብሔር ነው

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Betam amesgnlw akerbwlgnal ferchnaw mnsat betam efralw

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ Месяц назад +4

    እህቴን በእንባ ነው የጨረስኩት የበለጠውን እመቤቴይ ይዘዋል አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ. ጋዜጠኛው ግን የመምህሯ ወንድም ሊደፍረኝ ነበረ ካለች አለቀ እንዴ አሳይኝ ነው የቀረህ ሼም የለም አጠያየቃችሁን ግን አርሙ እባካችሁ !!!!

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      Amen amen amen amesgnlw ehta

    • @Llulite1212
      @Llulite1212 Месяц назад +1

      Enam baenba naw yacharaseht set gud alh

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      @@Llulite1212 amesgnlw hemamn seltgarchugn

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 Месяц назад +8

    እዮሀ ሚዲያ አለምስገድ ጋር ሂጂ ምክንያቱም የስነ አእምሮ አማካሪ ይመድብልሻል

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      Eshi amesgnlw ehta

  • @jamila8885
    @jamila8885 Месяц назад +2

    እይዞሽ ሁሉም ያልፍል ልክ እንዳለ ያልኩበት ቀን ነበር ክርስትያን ብል ሆን አምላኬን ባልፈራ እሁን ያለሁበትን ደስታ አላይም ነበር ያልፋል አይዞሽ እምነትሽያድንሻል

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ Месяц назад +4

    😢አይ የባሰ አለ የሀገረክን አትልቅቅ እኔ 15 አመቴ አጎቴ ልድፍርኝ አመልጨ ነበር ነገር ግን ተመልሱ አዳይመጣ ።እናተ ቤተሰቦች በልላቹሀብት ሰዓት አዳይመጣ ብይ ምን እድተፍጠር ተናገርኩ በቀጥታ ከቤት ተባረረኩ ህወሃትን አንዱ ብይ ጀመረኩ ሰቃዮ ቀጠል 😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ወልጃልው 😢😢😢😢😢😢''''''😢😢😢

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      Egzabher yimesegn enkan leza a beksh des yelal

  • @tibebewuhib5942
    @tibebewuhib5942 Месяц назад +1

    አለም አይዞሽ! የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ወንጀለኞች የትም ቢገቡም ከ3 ነገሮች ከተጠያቂነት ማምለጥ አይችሉም።1ኛ ከወንጀል 2ኛ ከህሊና 3ኘ ከፈጣሪ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@tibebewuhib5942 eshi yena ehta amesgnlw

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Месяц назад +1

      ቢጠየቁ። ባይጠየቁ ለእስዋ ምን ይጠቅማታል ።

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k Месяц назад +20

    እህቴ የነገን ለፈጣሪ ትተሽ ዛሬን ኑሪ ደስተኛ ለመሆን ቤተሰብ ለመመስረት ቤተሰቦችሽንም ለማግኘት መጀመሪያ በውስጥሽ አሮጌ ማንነት ቦታ ይዞ ተቀምጧል እሱን አሶጥተሽ ለአዲሱ ማንነት ቦታ አዘጋጂ የምትፈልጊው ነገር ቢመጣ በየት ይገባል ራስ ማጥፍት በሁለት አለም ክስረት ነው አላህ ያበርታሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen amen amen amesgnlw

    • @aemyay5169
      @aemyay5169 Месяц назад +1

      Ayeee goode!! Kezach ketebarekechew Ethiopia yemezegenin wenjel yemefesemibat ena selamawi sewech yemechfechefubat ager mehonew ijig betam yasazinal!!!🙏😥
      YeAmerica mengist silezih defari maweq alebet!!!

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@aemyay5169 awo gin awn.adershawn alwekim befat afb aychaw nber gin selka seltfa awn adershawn mgegnt yekbdal

    • @dulahulukegna3746
      @dulahulukegna3746 Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @Eurael
      @Eurael Месяц назад +2

      Yene konjo, trauma endezi endalshiw kelal aydelem. Move on mareg kebad new ale therapy ke Egziabher betach.

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 Месяц назад +4

    አይይይይ የኔ ቆንጆ ብቸኛ ነኝ ምናምን የሚባል ነገር ድሮ ቀረ እህቴ ፣ እቺ አለም በክፉዋች የተሞላች ለጠንካሮች እና ለእድለኞች ብቻ ነው ቦታ ያላት ፣ ጠንክረሽ ሂወትሽ ቀጥይ ቆንጆ ነሽ ስራ ስሪ ። መታገዝ ካለብሽ እኛም የበኩላችንን እናረጋለን

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Eshi amesgnlw gin dekmgn

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 Месяц назад

      @@PorMob-k6i እንዴ ክምር አንቺ እራስሽ ነሽ ? አይዞሽ እናቱ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@Malikmurad2010 meryamn erasw alem negn eshi amesgnlw

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@Malikmurad2010 awo negn yena enat amesgnlw

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 Месяц назад +1

      @@PorMob-k6i አይዞሽ እህት እኛ ወንድሞችሽ አለንልሽ የበኩሌን አረጋለሁ አይዞሽ አትዘኝ ብዙ ።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Месяц назад +2

    እንደዚህ መሰል ተጎጅዎች በአገራችንም በሌሎች አገሮችም ያሉ ተግዳሮቶች ናቸው። በተለይም መጠቃት በሴቶች ላይ ይበዛል። ለዚች እህት ልቡ የሚራራ እና አቅም ያለው በገንዘብ ወይም ሥራ በማስቀጠር ቢያግዛት በቀላሉ ያማረ ሕይወት ልትኖር የምትችል ናት።

  • @TaduSisay
    @TaduSisay Месяц назад +1

    በርቺ አይዞሽ ከቤተሰቦች ፈጣሪ ያገናኝሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen amen amen amesgnlw

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 Месяц назад +1

    እህቴ እግዚአብሔር ባዳውን ዘመድ ያድርግልሽ ማይጠያየቅ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አይዞሽ ፀልይ።

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen amen amen eshi amesgnlw❤❤❤❤

  • @akmam5900
    @akmam5900 Месяц назад +4

    የኔእኅት በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ቤተሰቦችሽን ታገናኝሻለች አይዦሽ ሁሉም ነገር ይለወጣል እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@akmam5900 amen amen amen amesgnlw

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 Месяц назад +1

    እምነትሽ ያድንሻል

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Ewnt new eskawnm yemnekut amlak degfgn enatun enat adergo setgn new❤

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 Месяц назад +2

    ተክልዬ እባክህ ከቻልክ እኔም ስለልቦና አማካሪ ጋር አገናኘኝ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያልኝ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Ayzosh yena wed ehta

  • @almazmamo6063
    @almazmamo6063 Месяц назад +2

    የስነ ልቦና ህክምና የሚያስፈልገውን ሰው ሚዲያ ላይ ማውጣት ስግብግብነት ነው 23:28

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Месяц назад +2

    ቤተሰቦችሽን እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለው አይዞሽ በርች!!!

  • @SebeleAden
    @SebeleAden Месяц назад +1

    የኔ እህት እውነት ከባድ ነው ነገር ግን በእይወትሽ እግዚያብሔር አለ
    እባሽን ጌታ ያብስልሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@SebeleAden amen amen amen betam.amesgnlw

    • @SebeleAden
      @SebeleAden Месяц назад +1

      አለምዬ የኔ እህት አይዞሽ እባሽን ጌታ እየሱስ ያብስልሻል ከፊትሽ የካሳ ዘመን አለ ጌታ ታሪክሽን ይቀይራል እንዳለቀሽ አይቀርም ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ አለምዬ ❤❤❤❤

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @SebeleAden eshi amesgnlw

  • @BeletuDerebe
    @BeletuDerebe 16 дней назад

    የመዳም ቅመሞችየ እስኪ👍 አለንልሽ በሉኝ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Месяц назад +2

    የኔ ውድ እምነት ትክክል መሆኑን አርጋጥጠን ነው ምኖርው እግዚአብሔር አምላክ ክብሩ ይሰፋ እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንሽ አይዞሽ የኔ አለም ያመንሽው አምላክ ይርዳሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen betam amesgnlw tewhdo emnat lezlalm teurln❤❤❤

  • @FreFre-bx4pf
    @FreFre-bx4pf Месяц назад +3

    የኔ ቆንጆ ቤተሰብ ኖሮን አልጠቀሙን ከኑሮ እሰይው ካሌሎ አትዘኝ ኖራው የማይጠቅሙ ስንት ቤተሰብ አሉ

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq Месяц назад +1

    ዶክተር ወዳጄነህ ማህረነን አገናኛት

  • @yemanegebrekidan9216
    @yemanegebrekidan9216 Месяц назад +2

    Ayzosh ehte! Ayzosh ayzosh ehhh..yamal.! Egziabiher awaki new. Chigrishn Egziabiher yaklew. Be Egzoabiher tewekeyi.

  • @nigusDesale-n7f
    @nigusDesale-n7f Месяц назад +1

    አይዞሺ እህቴ ሁልም የልፈን ግን እሲኬልፋ የለፈን ።አይዞ አለን ከጓንሺ እሺ በሜስፈልገዉ ሁል ከጓንሺ ነን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Месяц назад +3

    አየዙቨ እህቴ እመቤቴ አለች በእመንተቨ ቀነሁበቨ። ጠንኮራቨ። ሁሉም ለበጉ ነዉ እንኳ መጠቨ በሚደያ እግዝአብሔር መንገደ አለወ። ተክለዬ እነደዘህ አየችህ አለወቀም እህቴ በትህተነቨ። ሰተጠየቀትደሰ ተያል በዘወ ቀጠሉ በረቱልኝ። በረምል ቅዱስ ጊየርጊሰ ሔጀ። ❤ቬር❤ላይክ❤አረጉ❤❤❤

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Eshi yena konjooo amesgnlw❤

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ Месяц назад +4

    ቤተስቦችሽ ይገኛሉ ትናንት ትናንት አልፎል የኔ ልጅ ደስታ ማንም አይፍጥርልሽም አንቺ ነሽ ደስታ መፍጠር የምትችይው ።
    እመኚኝ ቤተሰብሽ ይገኛሉ

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn Месяц назад +9

    እንደዉ ምን ይሻላል አምላኬ

  • @MeseretTenkir
    @MeseretTenkir Месяц назад +2

    እህቴ ህመምሽ በጣም ያማል ወንዶች እረ ስሜታቹን ተቆጣጠሩ እንደ እንስሳ አትስፈሩ የናንተ የትንሽ ደቂቃ ስሜት ለተደፋሪዎቹ የድሜ ልክ ህመም ነው

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amesgnlw seltrdashgn ehta

  • @meseretwedu-pj3ph
    @meseretwedu-pj3ph Месяц назад +1

    አየዞሸ እናት ሰለሌ ዬት ነወ አከባብ ነወ ፍቼ ኩዩ ኤጄሬ ጨንጮ ጡር ገፅኦን ብዙ ነወ አከባብወን ብተቅ ጥሩ ነበረ እኔ ሰለሌ ኤጄሬ ነኝ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Leycha alwekwum ehra❤

    • @גנטלמה
      @גנטלמה Месяц назад +1

      Eza salutemedoch negerulat andu bandu yetewawokal

  • @wesendemiw3649
    @wesendemiw3649 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይቅደምልሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen amen amen ❤❤❤

  • @alganesh-xe4yb
    @alganesh-xe4yb Месяц назад +1

    Ayzosh yene kojo Egziabher enbashen ydabslesh ehte

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር፡ይርዳሽ፡

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@tirsiteguale7628 amen amen amen ehtaw

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen Amen amen amesgnlw

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 Месяц назад +2

    እኔም እንዳንቼ ነኝ ቤተስብም የለኝ አንቺ ቢያንስ እህቶች እንዳለሽና የአባትሽንም ስም ታቂያለሽ በተረፈ የኔ አለመደፈር ነው እንጂ የሚለየን በሌላ አንድ አይነት ታሪክ ነው ያለን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ስለሆነ ነው እስከዛሬ መኖሪ ያንቺ አይነት ታሪክ ወይም ካንቺ የባሰ ታሪክ በየቦታው አለ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Eshi enat weladt amlak tetbkan

  • @Hirut-qy3jc
    @Hirut-qy3jc Месяц назад +5

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ አይዝሸ

  • @sebli5075
    @sebli5075 Месяц назад +3

    ህይወቱዋን እንዲህ ያበላሸህ ወንድም መቼም ይሄን ታየዋለህ ምን እየተሰማህ ነው? እንደው እንቅልፍ ይወስድህ ይሆን???😢😢😢😢

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Egzabher yefrdbtal

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Месяц назад

      They don't care they are living their lives since medfer is part of our culture

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y Месяц назад +2

    ውይ የኔ እናት 😥😥😥😥😥😥 እግዚ አብሔር ያግዝሽ 😥😥😥😥

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@Berry-g4y amen amen amen

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@Berry-g4y amen amen amen

  • @Misrak-xn3qd
    @Misrak-xn3qd Месяц назад +1

    ይች ልጅ የምከር አገልግሎት ያስፈልጋታል
    የመንፈሳዊም የአለማዊም ጊዜ የማ ይሰጠው ነው
    አንቺ ግን ድንግልን ስለያዝሽ ምንም አትሆኝምና በርቺ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@Misrak-xn3qd eshi amesgnlaw betam ehta

  • @HayatMelkamu
    @HayatMelkamu Месяц назад +2

    አብሽር እቱህ ሁሉም ያልፍ❤❤❤

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Eshi amesgnlaw yena konjoooo

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Месяц назад +2

    ሳይካትሪስት ያስፈልጋታል ትረዳ

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 Месяц назад +5

    አይዘሽ እግዚአብሔር እነት ነአባት ይሁንሻል

  • @አቅሌስያእህተማርያም
    @አቅሌስያእህተማርያም Месяц назад +4

    የእኔ እናት ውይ አይዞሽ እህቴ

  • @lolbunaraslolbunaras6307
    @lolbunaraslolbunaras6307 Месяц назад +1

    Ayzosh Alem, huleam negeroch,yalfalu.

  • @rahmahamdi5949
    @rahmahamdi5949 Месяц назад +3

    አይዞሸ የኔ እህት አብሬሸ አነባው ሀዘንሽን አላህ በደሰታ ይቀይርልሽ ተሰፉ እንዳትቆረጪ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Eshi betam amesgnlw ehta❤

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Месяц назад +1

      ​@@PorMob-k6i አለም እንዴት ነሽ ሞክሼሽ ነኝ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Egzabher yimesegn dena negn alemiya

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Месяц назад

      ​​@@PorMob-k6i አይዞሽ በርቺ አንድ አመት አብረን የኖርነው ግን የማ ላቃት አለም ዛሬ አይሃት ሰዉ ከባድ ነው ስቃዩን ተሸክም ነው የሚኖረው በርች እውነታው አንች ጋር ያለው በምንም መፍረድ አልችልም ግን ልክ ያልሆነ ነገር ያለ ይመስለኛል !! ብቻ ቋጦራሽን እግዚአብሔር ይፍታልሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@abetu_maren2682 amen amen amen amesgnlw yaw ena yetngrkut yenurkutn enja lala adlm egzabher bemyawkaw bemyawkaw

  • @lizatolesa4837
    @lizatolesa4837 Месяц назад +1

    Bexami gobbezii inaa xenkaaraa lijii neeshii

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@lizatolesa4837 amesgnlw

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Месяц назад +1

    አይዞሽ የኔ እህት ይገርማ እምነትሽን በዚህ ያህል እና መጠን ይዘሽ በፅናት መገኘትሽ በጣም ይደንቃል : አታስቢ ሌላው ህይወትሽ በሚገርም ሁኔታ ሲቀየር ታይዋለሽ እመቤቴ ማርያም ታግዝሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen amen amen eyan konjoo betam amesgnlw❤❤

  • @AynalemTelila
    @AynalemTelila 14 дней назад

    እህቴ ለዚ ቀን ላበቃሽ ፈጣራ አምስግኝ ይቅርታ አረጊልኝና ከልቤ ላዳምጥሽ ፈልጌ ነበር ለማውራት ዝግጁ ስትሆኚ ሚዲያ ለመጠቀም ሞክሪ ውይ ጭንቅ አለኝ ከምታወሪው ይልቅ ወሪውን ከየት ላምጣ እያልሽ የምትጨነቂ ነው የምትመስይው😢😢😢😢

  • @lizatolesa4837
    @lizatolesa4837 Месяц назад

    Alemii yee Geeta alee Ethiopia neshi weyi temeliseshaalii

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Eshi altmlskum mnegd altkftam

  • @GeniTulor
    @GeniTulor Месяц назад +4

    Ayzohs yene neat fetari alelehs nege lela ken new,🙏🙏❤️🙏

  • @BetelhemAwraris
    @BetelhemAwraris Месяц назад +1

    እዴት የስነ ልቦና ባለሙያ ሳታዘጋጁ ኢንተቪ ነውር ነው

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Месяц назад +1

    ትግሰት ዋልታ ንጉሰን አገናኟት

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +2

    የሷን ሀሳብ ተረድቻለሁ ግን ግን ጥያቄ አለኝ ኦርቶዶክሶች ለምንድን ነው መፀሀፍ ቅዱስ ማንበብ ማወቅ የማይፈቀድላችው ቤተክርስቲያን ይሔዳለው ይሳለማሉው ጉባየ ካለ አዳምጠው ይመለሳሉው

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      Er man yeklklnal mesaf. Kedus bejachn kal manbeb manem aykelklnm

    • @godislove1776
      @godislove1776 Месяц назад +2

      ሰዎች ከነባራዊ ሁኔታ ጋር ታረቁ። እራስን ብቻ መፅሀፍ ቅዱስ አንባቢ አድርጎ በጅምላ ኦርቶዶክስ አያነብም ማለት ምን የሚሉት ግብዝነት ነዉ። የባሰዉ ነገር ደግሞ ጭራሽ አይፈቀድም የሚለዉ ነዉ።

  • @melayaanta2574
    @melayaanta2574 Месяц назад +1

    እግረኛው ለመሆኑ የአንድ ካህን ዲንኤ(DNA) ጉዳይ ዉጤቱ ምን ሆነ መልሱን እየጠበቅን ነው ።

  • @K-Arsema
    @K-Arsema Месяц назад +3

    እመቤቴ እምባሽን ታብስልሽ😢😢😢😢

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen amen amen amesgnlw ehta

  • @yoyocamaro307
    @yoyocamaro307 Месяц назад +2

    መድሐኔዓለም የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ልብሽ ውስጥ ያለውን ይጥረግልሽ እንባሽንም ያብስልሽ. በጣም በጣም በጣም ያማል. ደፋሪው ህሊናው የተደፈነ ጋጠወጥ ተደላድሎ በሰላም ይኖራል አንቺ ደሞ ህይወት አስጠልቶሻል በነዚህ ቆሻሻ ዜጏች. አባቶች እግር ስር የመፅናናት ትምህርት ቢሰጡ እና የስነልቦና እገዛ ቢደረግላት እባካችሁን. የሚፈታተንሽን እርኩስ መንፈስን የምታሸንፊው በፀሎት መድሐኔዓለምን ተማፀኝ እባክሽን እህቴ በርቺ ለማን ብለሽ? ሰይጣን ይደሰት ዘንድ ነው? ህመምሽ ከምታነቢው እንባ መረዳት ይቻላል. ደፋሪዎች ስለምን ግን የሰውን ህይወት እንዲህ ታጨልማላችሁ??????????? አይገባኝም???? ሴት ከፈለክ በየቦታው ልታገኝ አትችልም ነበር??? በዚህ ልክ የሰውን ደስታ ስትነጥቅ ምን ይሰማህ ይሆን ግን እናንተ ሰዎች ናቹህ ግን? ቤተሰብ እህቶች የሏቹህም??? አምላከ እስራኤል እግዚዓብሔር ሆይ ፍርድህን ስጥ እባክህን. አይዞሽ ከማለት ውጭ ምን አቅም አለኝ ብረዳሽ ደስ ይለኝ ነበር. በዚህ ልክ ሰው በቁሙ ሲጏዳ ሰላም ሲያጣ በነዚህ ቆሻሾች. እባክሽን አይዞሽ ጠንክሪ. መድሐኔዓለም የድንግል ማርያም ልጅ ብርታት ከዚህ ህይወት ወተሽ ሰላም ደስታ ትዳር ይዘሽ ልጆች አቅፈሽ በሰላም የምትኖሪበትን ህይወት ይስጥሽ. ያሳዝናል በኛ ጥፋት ሰውን በቁም እንዲህ ስናሰቃኝ? እባካችሁን እንተሳሰብ.😭😭😭😭😭

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@yoyocamaro307 amen amen amen betam betam amesgnlw ehta

  • @mesaymoola
    @mesaymoola Месяц назад +1

    Eyoha midya neber mehid yenberbsh enzi mahayem nachew

  • @selamawitmulutufa8267
    @selamawitmulutufa8267 Месяц назад +1

    Emebete mariyam alechilishhhhhh 😢😢😢😢😢

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@selamawitmulutufa8267 amesgnlw ehta

  • @eyerusalemtsegaye2856
    @eyerusalemtsegaye2856 Месяц назад +1

    የኔ እህት ሳታወሪ እንባሽ ቀደመሽ ፈጣሪ ይካስሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Amen Amen amen ehta amesgnlw

  • @muntahaousman5742
    @muntahaousman5742 Месяц назад +1

    Ayzosh ehite hulum yalfal bfitsum tesfa mekuret yelebishim. Fetari yiredashal!!

  • @Aberit
    @Aberit Месяц назад +3

    ምንድነዉ? ያወራችዉ ሚያሰለቅስ ነዉ እንዴ?ድራማ ነዉ ?

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Lanecha awo deram new yanedu leksu lalalw destan new

    • @SEP2922
      @SEP2922 Месяц назад

      የተምታታበት ነገር ነዉ! ጠያቂዎችም እያስመሰሉ ነዉ! የፈረደበት ዲያስፖራ የመዝረፍ ስራ በየሚዲያዉ እየተሰራ ይመስለኛል! በዛ ላይ ከየኮሜንቱ ስር ባለታሪኳ መልስ እየሰጠች ነዉ :) ያ የሚናገረዉ ነገር አለ! ያሳዝናል! አዲስ የልመና መንገድ ስንት የተፈናወለ ቤቱ እየፈረሰበት ያለ እራሱን የሚያጠፋበት ህዝብ ባለበት ምድር ላይ ተቀምጦ የ10 እና 20 አመት ታሪክ እያወሩ ገንዘብ እየሰበሰቡ መክበር ሆኗል ዘንድሮ! ዉጪ የሚኖረዉ ሰዉ ሊነቃ ይገባዋል!

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @SEP2922 eyawlsh ena lemnam alwtawum egzabher yemsgn mesrat yemchl mert ena tekar set negn enkan awn nbes awk adlm lijam hogn kfetarya erdatwsh yerdagn sew yelam eshi hulum sew aneda adlam egzabher yemsgn

    • @Aberit
      @Aberit Месяц назад

      @ እኔ እንዲህ አይነት ድራማ አይመቸኝም

    • @Aberit
      @Aberit Месяц назад

      @@PorMob-k6i ደስታን ምን አመጣዉ እናቱ?

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Месяц назад

    Ethiopia abzagnaw wendoch set lijochen yidefralu😢😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Месяц назад +5

    የሴት ፈተና ብዙ ነዉ
    አይዞሽ ይኸም ያልፋል
    ከሐዘን ቡሀላ ደስታም አለ
    ላችም ቀን አለዉ እግዚአብሔር

  • @Mahder-re6in
    @Mahder-re6in Месяц назад +2

    ክርስቲያን ስለሆንሁ ነው አላልሺ ክርስቲያን ታዲያ ጠካራ ነው እኳ ለምን ታለቅሻለሺ አይዞሺ እህቴ ያልፋል

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

      Awo kerstyan selhnk new bhewt yalwt fetaryan selmfr sew negn ykfagn besa new ehta

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል Месяц назад

      ​@@PorMob-k6iሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ ባንች ላይ የሚሰራዉ ድንቅ ስራ ስላለ ይህንን የልጅነት ፈተና የፈጠረብሽ የክፉ የጥላታችን የዳቤሎስ ሴራ ነዉ እመኝኝ መምህር ተስፋዬ አበራን ለማግኘት ሞክሪ እማዬ ያኔ ጥላትሽን ከሂወትሽ አስወጥተሽ በአድስ የአምላክሽ የክርስቶስ ሙሽራ ሆነሽ ትኖራያለሽ በርችልኝ ገጠመኝ አዳምጭ የመሰከርሽላት ፂዮን እመቤቴ ማርያም በዉስጥሽ የተደበቀዉን እሹክ ነቅላ ታዉጣልሽ አይዞሽ እህቴ

  • @SelamSalah
    @SelamSalah Месяц назад +1

    አረማስታወቂያ በዛ 5:31 😊

  • @vikysweethabesha3425
    @vikysweethabesha3425 Месяц назад +2

    እገረኛው ሚዲያ በስላም ነው ግን? ህህታችን የስነ ልቦና እገዛ ያስፈልጋታል - ዝም ብላችሁ ውስጣን ለምን ትረብሻታላችሁ ? የዚህ አንተርቪው አላማ እራሱ ግራ ያጋባል - ያሳዝናል

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      @@vikysweethabesha3425 eshi ehta

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Месяц назад +1

    can't stop crying 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад +1

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 Месяц назад +1

      @@PorMob-k6i I'm sick my heart is pinning me can't eat today uuuuuffffffff don't know what to say 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Abebe-g3l
    @Abebe-g3l Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አለሽ አትጨነቅ አሳብሽን ብቻ በደንብ አስረጅ ብቻ አይዞሽ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Месяц назад

      Eshi yena enat amesgnlaw

  • @hannamengesha9847
    @hannamengesha9847 Месяц назад

    This is so sad..
    Such a beautiful girl

  • @PorMob-k6i
    @PorMob-k6i Месяц назад +3

    Egzabher yerdash

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 8 дней назад

    ቁስልሽ ቁስሌ ነው። ጌታ ኢየሱስ እንጂ ለዚች ሠው ሠው መፍትሄ የለውም ። ከቻልክ ቲጂ ዋልተ ንጉስ ታግኛት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kassaedenbelay8993
    @kassaedenbelay8993 Месяц назад

    Adiswa gazetegna Egregnaw awrto eskemichers tebikesh Awri kandem hulete saycheris takarichiwalesh 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Месяц назад +3

    ይቺ ልጅ በጣም ተሰዝናሌች 😭

  • @Keasge
    @Keasge Месяц назад +3

    በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ያለን ሰው ምን እና እንዴት መጠየቅ እንዳልበት እንኳን የማያውቅ የሚዲያ ሰው shame on you interviewer!

  • @endalefekadu-v9d
    @endalefekadu-v9d Месяц назад +1

    አረ እባካችው ሶፍት ሶፍት ስጥዋት