የ4 ልጆቼ አባት ድርጊት ሊያሳብደኝ ነው! ባሌን ለመንከባከብ እራሴን ብጥል ጉድ ሰራኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 965

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Год назад +166

    ኢትዮጵያ ታማለች።ሰው በሀይማኖቱ ምክንያት በጠራራ ፀሀይ እየተገደለ ነው።
    እግዚአብሔር እንዲያበርድልን እንለምን።

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 Год назад +4

      😭😭😭😭😭

    • @salme4126
      @salme4126 Год назад +3

      አይዞቹሁ እህቶች ወንድሞች ጸበል ተጠመቁ ትዳራቹሁ የምበትን መንፈስ እሰሩት ተጠመቁ

    • @hanamengisteab9434
      @hanamengisteab9434 Год назад

      ​@@salme4126did zd❤z😂3z❤bsg kvስስ

    • @dagnachewoda5794
      @dagnachewoda5794 7 месяцев назад

      ይህ የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ነው በጠራራ ፀሐይ የተገደለ ሌባ እና ወንበዴ ነው ፋ ፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖ

    • @ሊና
      @ሊና 3 месяца назад

      ኢትዮጵያ ሳትሆን የታመመችው ህጉ አገዛዙ ነው ጠበቅ ያለ ህግ ቢኖር ሌላው አለም ላይ ጠበቅ ያለ ህግ ሰላላቸው ህዝቡ ፍርቶ ይኖራል ሀበሻው ራሱ ውጪ እና ሀገሩ ላይ አንድ አይደለም

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +256

    ወንድን ልጅ አደለም ራስን ጥለንለት አደለም ራሳችንን ጠብቀን አንችላቸዉም ሴቶች እባካችሁ ልጆች ከወለዳችሁ ቡሀላ ለልጆቻችን ለባላችን በማለት ራሳችሁን አትጣሉ ሁሌም ራሳችሁን ጠብቁ ራሳችሁን ተንከባከቡ አብዘሀኛዉ ወንዶች ምክኒያት ሲጠየቁ ሚስቴ ራሷን ጣለች የምፈልጋትን አይነት አልሆን አለችኝ ነዉ መልሳቸዉ ለማን ብላችሁ ነዉ ራስን መጣል ልባችሁን አትጣሉት እንጂ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Год назад +9

      100% tkikil

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ Год назад +16

      ራስን መጠበቅ ምን ማለት ነው በግልፅ አብራሩልኝ

    • @happy3202
      @happy3202 Год назад +11

      ትክክል ራሳችሁን አትጣሉ ሰቶችዬ ሴት ልጅ ካገባች ቤቴን ልጆቼን ስትል ነዉ ራሷን የማትከባከበዉ አንዳንዲ ወንዶች ግን እግዚአብሄርን ፍሩ የተሰጣችሁን ነገር በደንብ ያዙ ዉጭ በሜካፕ የተቤለጨለጨ ሁሉ እያያቹ አትጃጃሉ ከእህት ጋር አሳፋር ዉይ ጆሮዋችን ሜች ይሁን መልካም ነገር የምሰማዉ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +46

      አንዲት ሴት ልጆች ከወለደች በኋላ የሰውነት ቅርፅ ይቀየራል ፤ ይሄ ተፈጥሮአዊ ነገር ነው ። ይህንን ተፈጥሮአዊ ነገር እንደመቀበል ጭራሽ ሴቷ ላይ ሌላ ጭንቀት ትጨምራላችሁ። እሷ ምን ታድርግ?? ልጅ ታሳድግ ወይስ በየቀኑ እስፓርት ቤት ትሂድ ወንድን ለማስደሰት?? ከስራ መልስ ምን ትርፍ ጊዜ አላትና ነው ለባብሳ ተኳኩላ የምትሽቀረቀረው?? ኧረ መቼ ነው የምትበስሉት??🙄 እራስሽን ጠበቅሽ አልጠበቅሽ ወንድ ሁሌም ሴ'ሰኛ ስለሆነ ሌላ ሴት ያምረዋል እና ይሄ የሴቷ ጥፋት አይደለም የሱ ነው።

    • @sasosaos8827
      @sasosaos8827 Год назад +10

      እድል ነው በመንከባከብ አይደለም እኔም እንዳንቺ ነው ተመሳሳይ ❤❤❤

  • @bona2318
    @bona2318 Год назад +102

    ሴቶችዬ ሞኝ አትሁኑ ለባላቺሁ ሚስት አንጂ እናት አትሁኑ ለሱ ብዬ እራሴን ጥዬ ማለት አያዋጣም አራሱን የጣለ ሰው ማን ይፈልጋል አናታአቺሁ ካልሆነች እራሳቺሁን ጠብቁ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Год назад +3

      enim getemognal leke new

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Год назад +3

      እኮ እንደልጅ ስታየው ሚስት ፍለጋ ይሄዳል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад +1

      አረ እናትየዉም እራሷን ከጣለች አትፈልጋትም

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Год назад +123

    ሲጀመር አንድ ሰው ለአቅመ አዳም ከደረሰ እህትም ትሁን የአክስት ልጅ አብሮ መተኛት አይፈቀድም

    • @haymanotbaye5955
      @haymanotbaye5955 Год назад +2

      በአድ አምልኮ ይሆናል

    • @LidiyaLidiya-mq8vw
      @LidiyaLidiya-mq8vw 10 месяцев назад

      @@haymanotbaye5955minalbat bekisitina be musilim yifekedali magibst endekirsitan gin menzelazeli ayichalim

    • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
      @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 3 месяца назад

      እረእህቱአትሁንም ሲጀመረ ንቆትነዉ ወይም ቅነትነዉ😂😂😂

    • @Hana-3838
      @Hana-3838 3 месяца назад

      ትክክል እውነቱ ይሔነው

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Год назад +136

    ይሄ ታሪክ እውነት ከሆነ ነገ ለልጆቹ ስለማይመለስ ተገቢውን ቅጣት ሊቀበል ይገባል እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ በሀገራችን ላይ ይፍሰስ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +6

      ትክክል። በሰላም ብተለያይ ይሻላል ምክንያቱም ሴት ልጆቿ ላይ ነገ ጥቃት ሊፈፅም ይችላል። እና ለአክስቱ ልጅ ያልሳሳ ለራሱ ሴቶት ልጆች ይመለሳል ብዬ አላስብም።

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Год назад +2

      ቅናቷ ነው እውነት አይመስለኝም እኔ ወንድሞቸን በጣም ነው የምወዳቸው እነሱም የሚወዱኝ ታዳ ከነሱጋ አትደሪ ቢለኝ ባለቤቴ ልሰማው ነው ያውም ለእንግድነት የመጣች እህቱ ጋ ነው ለምን አብረህ አደርክ የምትለው ጉደኛ ነች

    • @samruth536
      @samruth536 Год назад

      Ewnet aymeslegim bado kinat

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 Год назад +1

      እኔም በበኩሌ ውሸት ባረገው ብያለሁ ግን አራት ልጅ ከወለዱ በኋላ ቅናትን ምን አመጣው?

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад +1

      አርባ መግረፍ ነበር ይሄን ወይኔ ጠገቡ ወንዶች ሴቶች እህቶቻችንን ተጫወቱባቸዉ እኔ ብሆን ልክ አስገባዉ ነበር ደሞ ጥገኛ መሆናቸዉ ነዉ ችግራቸዉ

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Год назад +37

    እኔ ምለው ወንዶች ለምንድነው ስንክባከ ባቹ እማትወድት 😍 በቻ አስተዋይ ባል ይስጠን ❤️❤️❤️

    • @rahew
      @rahew Год назад +5

      ከአልጋ ሲሎቸው ከመሬት ነው የሚፍልጉት ለዛ ነው.

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Год назад +107

    ምን አይነት ታሪክ ነው የምንሰማው አቤቱ አምላኬ ምህረትን አምጣልን 😭😭😭🙏

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 Год назад

      💔😭☝️

    • @lifeisagift8504
      @lifeisagift8504 Год назад

      Amen axeyafi neger

    • @fasikagach6994
      @fasikagach6994 Год назад +1

      Yehi. Enkon. Ewent. Ayemeselgnm

    • @ሕይወት-ፐ3ለ
      @ሕይወት-ፐ3ለ Год назад +2

      በጣም ያስፈራል ያለንበት ዘመን እግዚኦ

    • @selameyayou8659
      @selameyayou8659 Год назад +3

      @@ሕይወት-ፐ3ለ እጅግ በጣም ይዘገንናል ወዴት እየሄድን እንደሆነ አላቅም 🥺

  • @mekidesayanaasires4350
    @mekidesayanaasires4350 Год назад +26

    ሴት ልጅ ካለሽ መጠበቅ እና ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ ይሄ ልጁንም አጋጣሚዎችን ቢያገኝ አይተዉም የኔ እናት

    • @mekidesraya4934
      @mekidesraya4934 Год назад +4

      ወንድ ልጇንም ቢሆን መጠበቅ አለባት የዝሙት መንፈስ አገሪቷ ላይ ተበትኗል።

    • @bamlakfikadu390
      @bamlakfikadu390 Год назад

      Susega kehone .Wende sete aiemeretem.

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Год назад +82

    ፍትህ ለክርስቲያኖች ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉ የገዳም አባቶች 😢✊✊✊

    • @dagnachewoda5794
      @dagnachewoda5794 7 месяцев назад +2

      ምን ተቀባጥራለህ ገዳም ያለ መነኩሴ እራሱ ፖለቲከኛ ነው ይህ ሚዲያ የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ነው

    • @tigitigi634
      @tigitigi634 3 месяца назад +1

      ምን ፍትህ ታቃላቹ አስመሳዮች

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis 3 месяца назад

      🙏❤️

    • @RohobotAc
      @RohobotAc 3 дня назад

      ❤❤❤

  • @hiwigirma8511
    @hiwigirma8511 Год назад +8

    በስመአም ጋዜጠኛው ግን ምን ያህል እንደማደንቅህ ብታውቅ አልፎም ተርፎ እንደምወድህ ምርጥ ሰው ነህ በርታ

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg Год назад +26

    ይሄ ሴት ልጅ ካለሽ መጠበቅ እና ማስጠንቀእቅ አለብሽ የምሰማው ጉድ ከባድ ነው 😢

  • @momlove7686
    @momlove7686 Год назад +17

    የዝህ ሁሉ ብልግና ነው ሀገራችን አሁን ስቃይ ውስጥ ያለችው አማማ ኢትዮጵያ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሀዘናቸሁ ሀዘናችን ነው አይዞአችሁ ፈተናው ሁላችንም ጋር ነው 😢😢😢😢

    • @marya-fo6ho
      @marya-fo6ho Год назад

      አገራቺንንለሁላቺንምስላምያርግልንእቅልፍአጣን

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад +9

      አታሽቃብጭ ባለፈው ኦርቶዶክስ እንደዛ ማቅ ለብሳ ስንት ስው ሲሞት እነሱ ሲስቁ ነበር ሲቀጥል እኛ በነሱ ጉዳይ አይገባንም ሲሉን ነበርኮ ታዳ አንች ምን ቤት ነሽ😏😏

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 Год назад

      ​@@ruhamabarkot4802 😏😏

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Год назад +5

      ​@@ruhamabarkot4802
      ተይ እንጂ የኔ እህት የምህረት አምላክ ቀና ቀናውን ያሳስብሽ!
      😔😔😔
      ይሄ ከፋፍሎ ማሰብ ነው ለረጋጮች የተመቼው።
      አንዱ ሲጎዳ ሌላው ተነስቶ "እ...ሰ...ይ ደግ አደረጓቸው !" የሚል ከሆነ የበለጠ ለጨቋኞቹ መመቸት ነው።
      ጥቂቶች አዕምሮ የጎደላቸው የማይረባ ነገር ተናገሩ ተብሎ በምላሹ የማይረባ ምልልስ አግባብ አይደለም።

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 Год назад +2

      ​@@ruhamabarkot4802 የተቃወምንም አለን የልተቃወምንም አለን ሠው ሥላለ ሣይሆን የሰውኛ እንተሣሠብ ሙሥሊሙ ሢጎዳ ክርሥታኑም መቃወም አለበት ነገ በኔ ተባብለን የሰውን አመል ከተለቃቀምን ብዙ ጥፋቶችን እናገኛለን

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 Год назад +37

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንድሞቼ እዲሁም የአላህ ቤቶች ለሚፈርሱ መስጂዶች ፍትህህ ፍትህህ😢😢😢

  • @newworld1212
    @newworld1212 Год назад +20

    እራሴን ስላልጠበኩ ነው ብለሽ በፍፁም ምክንያት አትስጪ ለዝሙተኛና ፈጣሪ ለማይፈራ ደፋር ሰው

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Год назад +6

    በጣም ግራ የገባ ነገር ነው መጀመሪያ ስምምነት ከሌለ ጥንቃቄ ማድረግ ሲገባ አራት ልጅ እስከመውለድ መድረስ የጤንነት አይደለም ልታገስ እንኳን ቢባል ሁለተኛ ልጅ ሲወለድ ካልተለወጠ መለያየት ግዴታ ነው ያውም በግልፅ ከእህቶቹ ጋር የሚተኛ ከሆነ ከመለያየት ውጭ ምንም አይነት ትዕግሥት አያስፈልገውም።

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 Год назад +11

    እኔ ታሪክሽ አላሳመነኝም በጣም ስሜታዊ ነሽ ስታወሪ በዛ ላይ ከእህት ጋር ግንኙነትን ማድረግ የሚፈቅድ ብሄርም ሀገርም የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ዝምብለሽ በመሰለኝና በደሳለኝ የምታወሪ ትመስያለሽ እስቲ ባለቤትሽ ይምጣና እንስማው

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +7

      እና ይሄን አይነት የመከራ ሂወት አሳልፋ ተረጋግታ እንድታወራ ፈለግሽ?? 🙄🙄ያልተነካ ግልግል ያውቃል አለ።

    • @bona2318
      @bona2318 Год назад +5

      ይህ ሁሉ በደል ሲፈፀም አንዴት ለቤተሰቦቹም ለራሷ ቤተሰቦች አታሳውቅም? ግንኙነት አደረጉም አላደረጉም አንግዳ ሲመጣ ፍራሺም ቢሆን ተነጥፎ ተኛ ይባላል አንጂ አንዴት ሚስትን ትቶ ከ አህት ጋር ይተኛል?

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад

      eko enme smica alqime gin esa batsboca badi amlko kamlku edi bilo ngerati yhone eda ehtune yzati hotale tna maleti aderge maleti newe

    • @HanaTsegaye-t7i
      @HanaTsegaye-t7i 11 месяцев назад

      አሽቃባጭ ሰው ትዳር ለዛውም ልጅ ትውልድ ምን በዬቤታው ያጋድመዋል እኔ እሕቴም ሖነች ወንይም ቢመጡ አልተኛም ለዛውም ያጎት ልጅ እፍ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 8 месяцев назад

      የሆነ ታሪክ እዚሁ ዩቲዩብ ላይ ሰምቻለሁ የሆነ ሀገር ( ብሔር) አለ ከእህት ከአክስት ልጅ ጋ ይተኛሉ

  • @afta123l7
    @afta123l7 Год назад +52

    7 አመት በኋላ ሴትም ወንድም ከህትም ከወንድም ጋር አይተኛም።
    በጣም ያሳፈራል 😢😢

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ

    ይህ እኮ የባዕድ አምልኮ ጉድ ነው
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    አይ በዚህ ዘመን ባልተወለድኩ😭😭😭

  • @mesiredu6173
    @mesiredu6173 Год назад +6

    ኧረ ወንዶች ግን ምን አይነት መንፈስ ነው ያደረባቹህ ምናለ ልጆቻቹህን በሰላም ብታሳድጉ ወይኔ ትዳር እንዲያስጠላን አታድርጉ😢😢😢😢😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Год назад +23

    እውነቱን ስነግራችሁ አብራችሁ ብትኖሩም የወንዶችን ልብ ልብ ማወቅ አይቻልም ለምን አስመስለው ነው የሚኖሩት።

    • @bjgu
      @bjgu Год назад +2

      በትክክል እነዚ የደርግ ቦርኮ👎😡

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад +3

      በዉቂያኖስ ዉስጥ ጠጠር ጥሎ እነደመፈለግ ዉስጣቸው አይገኝ ድብቆች አብዛኞቹ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад +1

      ደምሪኘ ልደምርሽ

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido Год назад +2

      ፈጣሪ ይሁነን ብቻ እንዴት ይሰቀጥጣል!

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +1

      @@yosufjed3713 ትክክል ብለሻል 95%ቱ እንደዛ ናቸው። ማን ትርፍ ጊዜ አለው የቀረውን 5% በማጉያ መነፅር የሚፈልግ?? እኔ በበኩሌ አጠገቤም እንዲደርሱም አልፈልግ....ምንም ቁምነገር የላቸውም እና ቢቀሩም አይቆጭ። ኤጭ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Год назад +20

    ይኼ ምንም ንግግር አያስፈልገውም ሰውዬውን ፍቺው ለልጆቹ ተቆራጭ ያድርግ እቤቱን ለቆልሽ ይውጣ ሲጀመርም ሲቀጥልም ትልቅ አህትና ወንድም አብሮ አይተኛም ነውር ነው ያዌም በዚህ ዘመን ይህንን ሰው ከህይወትሽ ውስጥ አውጪው

  • @melshealem6630
    @melshealem6630 Год назад +25

    ወንድ ማለት ሆዳም እራስ ወዳድ ነው።

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 7 месяцев назад +3

    ሴት ልጅ ሆነች ወንድ ልጅ እድሜያቸው 7ዓመት እድሜ ከሆናቸው በሁላ ወንድም ከእሕቱም ከናቱም ጋር እይተኛም አባትም እንደዛው ከሴት ልጅ እይተኛም ይሕ የሀይኖት እስትምሮ ነው ስሕተት ነው !! ።

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Год назад +37

    አሁንስ ደከመኝ ያገሬ ሁኔታ ጆሬዬም ሰለቸው እግዜኦ እግዜኦ ምንየተረገመ ዘመን ነው እግዜኦ ይቅር በለን ፍትህለኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለሞስሌሙ ወገኖቼ !!

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Год назад +9

    አለምዬ ልጠይቅ የነበርዉን መለሰክልኝ የማነም በሃል አንዲህ የቆሸሸ ሰነ ምግባር የለም ግን የሚሰማዉ ሁሉ ጆሮ ጭዉ ያርጋል ፍጣሪ ይታርቀን 😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Год назад +178

    እኔ በእውነት ሴቶች እባካችሁ 95%ወንዶች ውሸታሞች ሌቦች አጭበርባሪዎች አስመሳዬች ናቸው ሴቶች ልባችሁን አትስጡ ተጠንቀቁ።

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +17

      እኔም እንደዚህ ብዬ ኮመንት ፅፌ ሴቱ ሁሉም ወንድ አይደለም እያሉ ቀባጠሩ። ተያቸው ፤ ከተሰቃዩ በኋላ አንድ ቀን የወንድን ማንነት ይገለጥላቸዋል። 95% የሚሆነው ወንድ ሴትን ፍቅረኛ ወይም ሚስት የሚያገባው ሊጠቀምባት ፈልጎ ነው። ምግብ እንድትቀቅል ፣ የቤት ገረድ እንድትሆንና ስጋዊ ፍላጎቱን እንድታረካ ብቻ ብሎ ነው ሴትን የሚቀርበው። በተረፈ ሴቷን ለማስደሰት ምንም የሚያደርገው ነገር የለም ፤ እንደእኩያ የትደር አጋሩም አርጎ አያያትም። የሚስቱን ሰውነት እና ጉልበትን እንደ ተባይ መጦ ከተጠቀመ በኋላ ወደ ሌላ ሴት ይሄደል። በቃ ይሄ ነው ባህሪያቸው ከሰማችሁ ስሙ 😡😡

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Год назад +9

      @@nardip4999 ሀበሾች ስንባል መች እውነታን መቀበል እንወዳለን ልክ ሲደርስባት መታ ታለቃቅሳለች ምከረው ምከረው ናቸው የኛ ሴቶች።

    • @dayner989
      @dayner989 Год назад +3

      ብዙ ወንዶች በስሜት ተነድተው ነው ሚጋቡት ያ ስሜት በጊዜ ሂደት ሲበርድ ችግር ይፈጠራል ማለት ነው

    • @accacc5974
      @accacc5974 Год назад +2

      አፌ ቁርጥ ይበልልኘ

    • @addeskonjo
      @addeskonjo Год назад +2

      ልክ ነሽ

  • @fikirtegirma4974
    @fikirtegirma4974 Год назад +4

    እኔ ግን አለምሰገድ ያየሁበት አንግል ለየት ይላል። በመጀመሪያ ሊጋቡ ሲል እናትየው የሀገሩን ልጅ ማግባት እንዳለበት ሲናገሩ ነበር ነገር ግን ከትዳር በፊት ልጅ በመፈጠሩ ምክንያት ከእርሷ ጋር መጋባት ችለዋል በሠርጉ ላይ እህቶቹ ተገኝተዋል ተዋውቄአቸዋለሁ ያለችው እኔ የምገምተው የሀገሩ ልጅ የሆነች ወደፊት ሊያገባት ያለውን እህቴ ብሎ አስተዋውቋታል ብዬ ነው እንጂ የፈለገ ባህል ቢሆን እንዲህ በግላጭ ለአቅመ አዳም የደረሱ እህትና ወንድም አብረው አይተኙም ደግሞም እንደዚ ዓይነት ባህልም የለም😮

    • @SemereWelay-wh9ec
      @SemereWelay-wh9ec Год назад

      በጣም የገረመኛ part እሱ ነው በጣም ውሸታም ና ከእውነት የራቀ ነው

  • @ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ

    እኔኮ አንዷን እንደወለድኩ ፀባው ተቀየረብኝ ታአዳ ልም ከዛወድህ 3ወለድሽ ልጆቹስ ለምን ባያቁት ነገር ይሰቃያሉ😢

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад +1

      እኮ በጣም ምንም ሳያቁ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +1

      እኔም ሁለት የማቃቸው እየተሰቃዩ አንዷ 4 ወልዳ ተለያየች አንዷ 3 ወልዳ በጠጣ ቁጥር ልክ ልኳን እየነገረ አለች ለልጆች ብዬ መሰቃየት አያድርስ ነው

  • @MeazaKebede-th6cm
    @MeazaKebede-th6cm Год назад

    Ayadris new yemibalew yene wendm. Higu eko yayechiwun enkuan bitinager egna alayenim new yemilew. Silezi Egzihabher amlak yirdash ehite

  • @smd7650
    @smd7650 Год назад +25

    ጠንቆዋይ ያዘዛቸዉን ነዉ እያረጉ ያሉት እንጂ ከእህት ጋር በማንኛዉም እምነት የለም።

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 Год назад +4

    ይቅርታ እኔ ይሄንን አልቀበለውም ቤተሰብ ሳይስማሙ ልጆችን አብዝቶ መውለድ ትክክል አይደለም

  • @mkds3562
    @mkds3562 Год назад +58

    ማነው እንደ እኔ ትዳርን የፈራው😢😢😢

    • @haylu8198
      @haylu8198 Год назад +5

      እኔ እየፈራሁ እድሜዬን ጨረሰኩ ቆሜ ቀረው

    • @dronesg5417
      @dronesg5417 Год назад +6

      @@haylu8198 Ene magebate alefelegeme... yewend agelgaye mehone alefelegeme, ena yerasene hiwot bemechote eyenoreku new..

    • @zenebechamdetsion7745
      @zenebechamdetsion7745 Год назад +2

      Ena

    • @mkds3562
      @mkds3562 Год назад +1

      @@haylu8198 እኔምማርያምን

    • @haylu8198
      @haylu8198 Год назад

      @@mkds3562 mk እሺ ምን ተሻለን

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 Год назад +3

    የመጨረሻው ጊዜ ዘመን.....እግዚኦ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ናልን የምንሰማው የምናየው ሁሉ ከብዶናል

  • @Hafiferncher
    @Hafiferncher Год назад +13

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢😢😢😢😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Год назад +23

    እኔ እኮ ተናግሬአለው እባካችሁ ተረቱ ይቀየርልን ለሁላችንም ሴቶች ሴትን ያመነ ጉምን የዘገነ አንድ ነው ሳይሆን ወንዶችን ያመነ ጉምን የዘገነ በሚለው ይቀየርልን ።

  • @amarche5385
    @amarche5385 Год назад +10

    እህ እንዴት ነው ጉዱ😮 ለጆሮ ጭው የሚያደርግ 😢 እግዚኦ

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Год назад +1

    ይሂ ታሪክ እውነት ከሄነ በጣም ያማል ግን ምን ያህል እነተኞ ነና ግራ ገባን አረ ተው ባህል አለን

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Год назад +22

    በጣም የሚያስፈራ ዘመን ነው ጌታሆይ ቶሎና ሰብስበን ከዚህ የከፋ ነገር አይሰማም ኢትዮጵያ ጨልሞባታል ትውልድ እየጠፋ ነው ያለው

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y 4 месяца назад

      😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ትዝየቢኒ58
    @ትዝየቢኒ58 Год назад +18

    እረተይ ተጠራጥረሽ ነው የሚሆን እቤት ላይ ጭቅጭቅ ካለ ቦታ ሊለይ ይችላል ስትታይ ሀይለኛ ነው የምትመስይ ማለቴ እህቱን ወዳድ ይሆናል እረተይ አትደጋግሚ እህቱን ይዞሊተኛ አትበይ ምን አይነት ጊዜነው ኡኡኡኡ😢 አንችንም ልብ ይስጥሽ አይ

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo Год назад

      Yes ye Eminem Gemete Einedeza new....hayelega negerem temeselaleche.einedeza lihone ayechelem

    • @alemituhailemariam761
      @alemituhailemariam761 Год назад

      ንቁ እንደሷ አይነት የዋሆች ኗቸው፡፡ የተሳሳተ ግምት ነው

    • @Arsemayee21
      @Arsemayee21 Год назад +1

      በጣም ባሌጌ ናት ኣላስቀምጥ ያለችው እስዋ ነት ሁለቱም ኣቃቸዋለው እንደው ሙሉ ከነምስልዋ በይቱብ ይለቀቃል በቅርብ ብዙ ታሪክ ያላት ሴት ናት

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 7 месяцев назад

      ሴትዩዋ ጤነኛ አትመስለኝም በቅናት አብዳለች እደት እህት ጋር አስታግፎረላህ ባሏን እደልጅ ነው የማየው ማለት ምን ማለት ነው ባል ባል ነው ልጅ ደግሞ ልጅ ነው ይች የነቀለች ናት

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 Год назад +65

    ሙስሊም ወንድም እህቶቸ ከሰሞኑ ውርጅብኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያልፋል ይሄም ቀን ለሞቱት ነብስ ይማር 😢ለታመሙት ምህረት ይላክ❤

  • @misguntesfamariam
    @misguntesfamariam Год назад +2

    አረ ፈጣሪየ ሆይ! እህቴ እኔ ይሄን ነገር ካንቺ መስማቴ በጣም ነው የገረመኝ። ሰምቼ ዝም ብየ ማለፍ ስላቃተኝ ነው ይሄንን ምፅፈው እስኪ ሰዎች ለመፍረድ ኣትቸኩሉ ይሄ ሁሉ እዚ ሚባለው ከሀቅ የራቀ ነው። ኣንቺ ምትይው ባልሽ እኮ
    • ልጆቹን ኣጥብቆ የሚወድ
    • የቤተክርስትያን ሰው
    • የስራ ሰው
    • በሰንበት ትምህርት ቤት ተኮትኩቶ ያደገን ሰው
    • ኣይገርምሽም ኣንቺም ታውቂያለሽ ማንም ሰው ማያደርገው ጧት ጧት ፀሎት ሳይደርግ እንኳን ከቤት እማይወጣ
    • ቤተሰቡን የሚወድ
    • በጓደኞቹ የተወደደ
    • ኣሪፍ ባህሪ ያለው...
    አረ እህቴ ማስተዋሉን ይስጥሽ እስኪ እናንተን እሚያውውቁ ሰዎች ይሄንን ምትይዉን ሲሰሙ ምን እንደሚሉ ነው ግራ የገባኝ። ምንም ለሚድያ ማይመጥን ንግግር እዚህ ታወሪያለሽ ። ባልሽ ለልጂቹ እና ለትዳሩ ነብሱን ኣሳልፎ እንድሚሰጥ ማንም የስራ ባልደርባው እና ጓደኞቹ በደንብ እናውቃለን። ኣንቺ ግን ጭራስ ባለቢትሽን ከእህቱ ጋ ስትይ፡ እኮ ባለቤትሽን ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ... እባክሽ ከ ቅናት እና ከ ጥላቻ እራስሽን ኣርቂ ለልጆቹ ስትይ፡ ወንድ ልጅ ነው ይሄ ሁሉ ስታድርጊ ጥሎሽ ሊሄድ ይችል ነበር ግን ልጆቹን ኣጥብቆ ስለሚወድ ነው ሌላ ነገር ኣደለም።
    እባክሽ ከዚህ በላይ ባትፈታተኚው ። ያንቺን ድርጊት ለሚያውቅ ሰው ግን ባልሽ ምንኛ ጀግና፡ ታጋሽ ፡ ትእግስተኛ፡ ኣስተዋይ፡ ኣርቆ ኣሳቢ፡ መሆኑን በደንብ እናውቃለን።
    እግዚኣብሄር ማስተዋሉን ይስጥሽ እህቴ፡ ወንድሜ ደግሞ ፅናቱን ይስጥህ።
    ሰዎች ግን እባካቹ በማታውቁት ነገር ኣትፍረዱ...

    • @kudusanwelday2370
      @kudusanwelday2370 Год назад

      Amen egziabher lbona ystat

    • @Sosina-nj7qt
      @Sosina-nj7qt Год назад

      Kekoshasha mnytebelal

    • @GoalCompass
      @GoalCompass Год назад

      ለማመን እሚከብድ ነገር ሰማሁኝ። ይቅር ይበለን😢

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад +5

    አለምዬ ትለያለህ ተባረክ ወድማለም ባሏ ይቅረብና ሰምተን አስተያየት አሰጣል😢

  • @ገሊላ-ፐ7ዐ
    @ገሊላ-ፐ7ዐ Год назад +1

    ምስኪን 4 ልጆች ይዞ መለያየትን ማሰብ ይከብዳል አሁንም አረፈደም እራስሽን ጠብቂ እራስሽን ተከባከቢ አትናደጂ ፀልይ እግዚአብሔር የሌለበት ሕይወት እጅግ ከባድ ነው አብዝተሽ ፀልይ ጠንክሪ ለልጆሽ ኑሪላቸው አይዞሽ እህቴ

  • @mihret3341
    @mihret3341 Год назад +6

    አገሬ ከባድ የሴጣን መንፈስ ሞልቶባታል የሚደረገው እየሆነ እየሰማን ያለውከባድ ነው ፀሎት እናድርግ🙏

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Год назад +1

    ጠያቂው እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያዊነትን ገልጰህዋል እኔም የማቀው ይሄንን ነው

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Год назад +4

    እህቱ ጋር ስለተኛ ሌላ ነገር ያደርጋል፡ማለት ይከብዳል ወንድም እህቱን አባት ልጁን ሲደፍር ሰምተናል ግን እህትና ወንድም ተስማምተው አስበውበት ለዚያውም ሚስቱና ልጆቹ ባሉበት ሌላ ነገር ያደርጋሉ ማለት ይከብዳል

    • @alemituhailemariam761
      @alemituhailemariam761 Год назад

      ምን ሲደረግ እህት ጋር ይተኛል አይደረግም በጭራሽ

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn 7 месяцев назад

      እና እህቱ ጋር ይተኛ ብሎ የፈቀደለት ማነው? ከይቅርታ ጋር እነዚህን በተኙበት በፈላ ውሀ መቀቀል ነው። አይደለም እህትን ልጁን የሚደፍር ስንት አጋንንት የተዋረሠው ሠው አለ።

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    አሰተዳደጊ ጥሩ ነበር ምናምን የሉ እና መሀከል ሰንገባ ፈቅረኛ ምናምን የላሉ መጀመሪያ እግር ከመክፈት መቆጠብ ነው

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Год назад +13

    የዝህ ታሪክ ደግሞ ይከብዳል እዴት ሚስቱን ትቶ ከእህቱ ጋር ይተኛል እግዜብሄር ሆይ ማርን😢😢😢😢

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Год назад +2

    ፈጣሪ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን እህቴ የምታወሪው እውነት ከሆነ በጣም ያማል

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Год назад +3

    የዚች ባል ታሪክ ጉድ ነውእሕቱን በሚስቱ ፊት ይዞ ሊተኛ ሀጣትወጀልም ነው የትኛው ብሔር ነው በአገሬ እዲያለጉድ አስረዱኝ😂😂😂😂😂

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 Год назад +3

    እህቱን ከክፍለ ሃገር ስላመጣ ደስተኛ እዳልሆንሽ አስቦ እህቱ እዳትከፋ ሊሆን ይችላል ከአክስቱ ልጂ ጋ ስለተሳሳተ የእና የአባቱ ልጂ እህቱ ጋ እየባለገ ማለት አትችይም በአይንሽ ያላየሽዉን ነገር ፈጣሪሽን ፍሪ የሆንሽ ቀናተኚ ነዉ እምትመስሊዉ

    • @sharapota6089
      @sharapota6089 Год назад

    • @Sosina-nj7qt
      @Sosina-nj7qt Год назад

      Hiji koshasha anchn adelehum askeyami

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn 7 месяцев назад

      እና እያጫወታት ነው?

    • @Zety-476
      @Zety-476 7 месяцев назад

      ነውር ነው ምንም ቢሆን እህቱ እንዳትከፋ ገንዘብ ይስጣት ልብስ ይግዛላት ፤ ምን ሊያደርግ ነው አብሯት የሚተኛ

    • @tekalignbe0716
      @tekalignbe0716 4 месяца назад

      አረ እፈር ከአክስት ልጅ ጋር ስለተሳሳተ ከእናት አባቱ ልጅ ጋር አይሳሳትም!! ምን ማለት ነው ? የአክስት ልጅ እህት አይደለችም? ይሄ ለጆሮ የምቀፍ ነገር ይወገዘል እንጂ ምክንያት አይደረደርለትም!!

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Год назад +3

    ልጆችሽ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ

  • @mariamova452
    @mariamova452 Год назад +2

    😔ይሄኮ የታወቀ ነው የተለመደ ነው ወንዶች ሴሰኞች ያዩት ሁሉ ያምራቸዎል ወርቅም ከላይ እስከታች ብለብሽ ዞር ብሎ አያይሽም እኔ እንደውም ትዳር የያዘ ወንድ ሁሉ ይመርመር ነው የምለው ከዛ ሁላችሁም ውርደታችሁን ታዩት ነበር እና ወዶቹን ትታቹ ልጆቻችሁን አሳድጉ ኮተታቸው እንደ ወተት አንጀት ነው ተጎትቶ አያልቅም እመኑኝ😂

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 Год назад +10

    ሆይ ከእህት ጋር ምን አይነት ስሜት ሊኖረው ይችላል እውነት ከሆነ ከባድ ነው

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Год назад +1

    afer byi anchi mndnew mtawery😢😢😢

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Год назад +9

    አረ በማርያም ጉድ ነው ዘንድሮ ። እግዚኦ

  • @አርሴማየጻድቁልጅነኝ

    ብዙ ግዜ ወንድምና እህት በዝሙት ሚወድቁት በቤተሰብ ባእድ አምልኮ ነዉ ዛሩ ያዛቸዋል ያን ካላረጉ ደሞ መንፈሱ ይበቀላቸዋል የኢትዮጵያ ህዝብ እየተሸወደ ያለዉ በዛር በዉቃቢ በማመልካቸዉ ነዉ ይሄ ሴጣን ነዉ ጨንገር ሚባል ዛር እናትና ልጅን ሁሉ ያዘሙታል ንቁ ህዝብ ሆይ አዋቂ ቤት እያላቹ ዶንቆሮ ቤት አትሩጡ የሱ የመንፈስ መጨረሻ ይሄ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 8 месяцев назад

      እዉነት ነዉ

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Год назад +14

    ጌታ ሆይ እኔ ፈራሁ ይህንን ዘመን ሰዉ እንዴት ከህት ጋርመስማት አልቻልኩም😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 Год назад

      Ejge yasfarale 😭😭😭😭

    • @jamalhussein2860
      @jamalhussein2860 Год назад +1

      እውነት ነው በየቤቱ ና በየ አገሩ የተለያየ ባህል አለ ።

    • @ttttyyyyyyyy3496
      @ttttyyyyyyyy3496 Год назад

      ምንአይነት እድለኛነች አንተን ያገባች አለም ሠገድ

  • @leetessema7151
    @leetessema7151 Год назад

    Mednew yemtawriw er sel Egzabher....betam kebad new lemsmat!!!achi gen dehna nesh?

  • @retayonasereta1067
    @retayonasereta1067 Год назад +6

    ሴቶች ብዙ ጊዜ ልጅ ስለወለድ ትዳራቸው የሚቆም ይመስላቸው

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Месяц назад

    በጣም።ነው።የሚገርመኝ።ከ2በላይ።እንዴት።ይወለዳል።ባልተግባባ።ትዳር።ልጅእወዳለው።እያሉ።ማሰቃየት።ማንገላታት።ስንት።ፈተና።ይደርስባቸዋል።ውይ።ሴቶች።ግን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад +11

    እህቴ ስገጂ ፁሚ ፀልዬ ንስሀ ግቢ የባለቤትሽ ስሙ ፅፈሽ ስገጂ ይስተካከላል በእምነትሽ ፅኚ እህቴ ማባረር ሳይሆን ማስተካከል ነዉ ያለብሽ እህቴ

  • @EmebetTeshager-zb6ys
    @EmebetTeshager-zb6ys 3 месяца назад

    ትክክል ናት ሁሉም ጋር ሳይሆን ብዙ ቦታ ያጋጥማል ለምሳሌ እኔ የማቃው ታሪክ አለ የደሴ ልጆች ናቸው ወንድምና እህት እዚ ተፋቅረው ድሬዳዋ እኔ ያለሁበት አካባቢ ይኖሩ ነበርና የሚያቃቸው ሰው አይቶአቸው ወንድምና እህት ናቸው አብረው እየኖሩ ልጆች ወልደው እየኖሩ ነው ሚያቃቸው ሰው ስላወራባቸው ሰፈር ለቀው ሌላ ሰፈር እየኖሩ አሁን ሁለት ልጆች አሉአቸው የሰይጣን ዘመን ነው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Год назад +4

    ሚስግን ሰታሰዚን እግዚሐብሔር ይርደቹ❤

  • @aminahtaher9633
    @aminahtaher9633 Год назад

    እህታችን በጣም በጣም ተሳስተሻል ባልሽ ከዉጭ ሲመጣ አንች ቤትሽን ብቻ ሳይሆን እራስሽንም በተቻለሽ አቅምአስተካክለሽ ዉበትሽን ጠብቀሽ ሊያይሽ ግድ ይላል

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Год назад +12

    ምናልባት የማታውቂው ሚስጥር ይንራል እህት የተባለችው እህቱ ላትሆን ትችላለች ባለፈው ኣዳኙ በድብቅ ካሜራ ኣንድ ባል እህቴናት እያለ ሲያንራት በድብቅ ካሜራ ጉዳቸው ወጣ እህቱ ላትሆን ትችላለች

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 3 месяца назад

    Wondime ayfred bel bizu atfetnat balege lelam aytew ayzosh geta yirdash balege lilijochum aymeles!

  • @يسورينهاري
    @يسورينهاري Год назад +3

    ዞሮ እግዳ እደግዳነቱ መከበር አለበት ምናልባት እህቱ በመጣቶ ደስተኛ ታትሆኙ ተቀረሽ ተክፍለሀገር የመጣች ሚስኪን ወዴት አውጥቶ ይጣላት እህት ብቻ ውስጣችሁን አላህ ያቃል ግን ስተት ያለበት አይመስለኝም በራስሽ ስለማትተማመኝ መሠለኝ እችግሩስጥ እና እጥርጣሬ የከተተሽ አይዞሽ

    • @mamTesfaye
      @mamTesfaye Год назад

      አንተ ኬት አገር ነው ወንድም ሚስቱን ትቶ ከእህቱ ጋ ልተኛ ሚለው እሷ እኮ እያለች ያለቺው አብርያት ልተኛ ሲለኝ ነው አትቱኙም ያልኩት ነው ያለቺው እንጂ በመምጧቷ ደስተኛ ባለመሆን አይደለም

    • @يسورينهاري
      @يسورينهاري Год назад +1

      @@mamTesfaye አረ ብዙ ወድም ሴትም አሉ ዘመድ ሲመጣ ደስተኛ አይሆኑም እና ምናልባት ተንግግሮ እደተረዳሁት ቤቱ የሁለታችንምነው ይሃን ይሃን ውሠጂ ለማለት ፈልጎ መስሎኝ ነው ለማንኛውም የራሳቸው ጉዳይ ብዙ ችግሮች አለብኝ ለራሴ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Год назад

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ጆሮ የሚያጮህ ነገር ነው የምንሰማው ሁሉ እህቴ ናት ያላት ሴት እህቱ ባትሆንስ አውቆ ይሆናል እህቴ ናት ብሎ ያስተዋወቀሽ

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 Год назад +5

    ምን አልባት ቅናት ይሆን😢😢

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Год назад

    እግዚ በየግዜው የሚሰማነገር አሰቃቂነው እግዚያብሔር ከፍመንፍሰ በአገራችን ላይ የገባውን መንፍሰ ያውጣልን እንዴት ከናቱልጁጋ ይተኛል የትኛው ብሔር ይሆንን ይፍቅዳል ይሄ የዝሙት መንፍሰነው ፍጣሪ ወደልብ ይመልሰው

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 Год назад +2

    አንች እንደ ወንድሜ ሚስት ፀባይ ነዉ ያለሽ ወንድሜን ለመጠየቅ ከገጠር ከተማ ስንሄድ አትወድም ነበር የወንድሜ ሚስት ደሞኮ ማር ቂቤ ጤፍ ይዘን ነዉ ለጥየቃ እምንሄደዉ አባታችን ቤት ሁሉም ነገር ሙሉ ነዉ ግን እሷ ሰዉ አትወድም እዳች

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад

      የተረገሙ ሴቶች አሉ የባልን ቤተሰብ ማይወዱ

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Год назад

    እራስ አለመጣል ሳይሆን አንድም ዉሸቱን ነዉ ሚስቱ ትሆናለች አለበለዚያም ሰይጣናዊ ስራ ነዉ አንዳንዴ በቤተሰብ ክፉ የሚመለክ ከሆነ ይህንን ያሰራቸዋል የኔ እናት አንቺ እግዚአብሔር የሰጠሽን ፍሬ ወርቆችሽ ናቸዉ እግዚአብሔርን ተማጸኚ እግዚአብሔር አየሰተዉሽም የሰጠሽ ለምክንያት ነዉ አየዞሽ እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Год назад +4

    ፈጣሪየ ሁለት ሴቶች አየሁ ባሌ እዴ ልጄ ነው የሚሉ ሆ ባል ባል ነው የምን ልጂ ባል ጠንክሮ ልጆቹን ቤቱን መምራት አለበት እዴ ልጄ ነው ስትሉ እሱም እዴእናቴ ናት እያለ ነው እህቴ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Год назад +1

    ይሄ ለመስማት ይከብዳል በሀገራችን ከእህት ጋር የተለመደ ነው ማለት ምን ማለት ነው የባእድ አምልኮ የሴጣን ስራ ነው እንጂ ይሄ ከባድ ነው አቤቱ ፈጣሪ ልብና ማስተዋሉን ስጠን
    ይሄ በፆም በፀሎት ነው እንጂ በምንም መፍትሄ አይመለስልም

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ Год назад +11

    ኧር ፍትህ ለወድሞቻችኝ ለመሥጅዶቻችን😭😭

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 7 месяцев назад

    ይች ሴትዩ ወደ ፀበል የሚወስዳት ዘመድ የለምእዴ ሆ ስሜታዊ ሁና ነው የምታወራውኮ ማንም ወንድ ከእህቱጋር ሌላ ነገር አይፈፅምም ለምን እህቱ እቤቴ መጣችብኝ እደሁ አላውቅም በማንኛውም ብሔር ሀይማኖት ከእህቱጋር ሌላ ግንኙነት አይፈቀድም ቅናት ልብሽንም አይንሽንም ሰውሮሻል ፈጣረ ይማርሽ

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 Год назад +4

    ጆሮዬን ጭዉ አደረግሽዉ

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 3 месяца назад

    አንኳነ ያክሰት ያጓት ልጂ ያሳደግሽዉ ልጂ እንደ ልጂ ነዉ አዪታሰብም

  • @meaziyekidye3794
    @meaziyekidye3794 Год назад +3

    እረ አለምሰገድ እባክህ ምሳሌ የሚሆኑ ባለ ትዳሮችን ብቻ አቅርብልን ይሄ ምኑም አያስተምርም

  • @assa3100
    @assa3100 Год назад

    Teyakiw lemin endaligebah tihonale?? Eswa Yemitinagerewun lemamen mokir. Atishefafin.

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +6

    የኢስላም ልጆች በድአ በርቱ
    ዛሪም ደገሙት ወንድሞቻችን ገደሉብን ሀስቢየነላህ ወኒኢመል ወኪል ☝️

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +2

    እግዚኦ ቸርነትህ የማያልቅ ጌታ እንዲሁ እየማርከን ኑር እንጂ የኛ ነገር ከድጡ ወደ ማጡ ነው😢

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Год назад +2

    እሽ ሸፍን አለምየ ችግር የለም የኛ ጉድ ቢወራ ቢወራ አያልቅ አይይ ሴት

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 Год назад +1

    ይሄን ታሪክ እባካቹ ሂዱና ስሙት ከ ሳምንት ሆኖታል ከቀረበ ታሪኩ ሙሉውን እዚህ ያለውና እዛ ያቀረቡት ታሪክ የማይመሳሰል ነው የእርቅ መአድ ላይ። እርሱ እርጉዝ ሆኜ ሌላ ሴት ይዞ መጣ ቤቴ። ብላ ነው

  • @ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ
    @ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ Год назад +8

    ፍትህ ለመስጊዶቸችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንድሞቸችን

  • @Rose.86
    @Rose.86 7 месяцев назад +1

    ጤና ይስጥልኝ አንች ቀናተኛ ባለየ እንዳትታረቃት ቤተሰቦችን አታዉቃቸዉም

  • @HananKsa-lj2mj
    @HananKsa-lj2mj Год назад +3

    ግን ምጉድነዉ እደዚህ አይነት ነገር ሚድያዉ የናተን ችግር ይፈታል እደ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад

      ምናቅላታለሁ ባለፈውም ሬዲዩ ላይ ቀርባ ስለፍፍ ነበር😮

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Год назад

    Ene beshitega new ewnet kehone negero/wongelega new eko endet ende bal, abat sew yikoteral?!!!! WONGELEGA NEW EKO 1D ENA 1D!!!!!

  • @susumuhammed8122
    @susumuhammed8122 Год назад +6

    #መስጂዶቻችን_የከተሞቻችን_ውበት_ናቸው!
    ፍትህ ለመስጅዶቻችን!
    ፍትህ ኢትዮጵያዊያን!

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Год назад +2

    ምን አይነት ዘመን ደረስን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Год назад +2

    ባልሽ፣ያዳልሞቲ፣መንፈስ አለበት ከህት፣ከቤተሰብ ጋር ፣ግንኘነት ፣የሚስፈፀም፣እሱነዉ፣እግዚአብሔር ፣ይገስፅዉ😢😢

    • @kudusanwelday2370
      @kudusanwelday2370 Год назад

      MNM menfes yelebetm yeazagntwa ye emebrhan lj new ehte atfreji endayferedbsh 99% ergtegna new yewerachiw beftsm yetesasate new egziabher lbona ysta

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 8 месяцев назад

      ልክነዉ የቤተሰብ የመንፈስ አሰራርነዉ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Год назад +2

    እረ ለወንድማ መርመጥመጥ አያስፈልግም እነሱ ሲርመጠመጡላቸው ደስ ይላቸዋል እኔ ባሌ በጭራሽ እንድወጣ አይፈልግም ነበር ኢቭን ሶስተኛ ልጅ ስወልድ እቤት ስለነበርኩ ወክ አደርጋለሁ ወጣ ብዬ ጓደኞቼ ጋር እሄዳለሁ ለስራ ሲሄድ አብሬው እወጣለሁ ሻይ ጠጥቼ እገባለሁ በቃ ይናደዳል ብሎ ብሎ እንዳልወጣ አንተም አብረኸኝ ዋል ይደብረኛል እንዳልኩ መንገድ ላይ ትወልጃለሽ እንዳለ በሰላም ተገላግዬ እዛው ሰፈሬ ባይዋጥለትም ስራዬን ጀምሬ እሰራለሁ ወንድ ልጅ እንዳስቸመድሽውና ኑሮን አመጣጥነሽ አመቻችተሽ አስተካክለሽ ካልሆነ ከባድ ነው በመነጋገርና አሳማኝ ሰው መሆንም ይጠበቅብሻል አንቺ ሴቷ ቅደሚያቸው ከቀደሙሽ ኡኡኡኡ እያልሽ ትኖሪያለሽ

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 Год назад +13

    ፍትህ ለወንድሞቻችን መጀመሪያ ሢቀጥል እህታችን አትሳሳች በቅናት እህቱን እንደዚህ አደረገ ትያለሽ በጣም ይገርማል ቅናት እንጅ እንደዚህ አያደርግም እኔም የማውቀው ታሪክ አለ ሴቶች መጠራጠር እናበዛለን ችግራችሁን ተነጋግራችሁ ፍቱ ቅናት ትልቅ በሽታ ነው

    • @nigistfikere7148
      @nigistfikere7148 Год назад

      አቤት.😭😭😭

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +5

      የምን ቅናት ነው የምታወሪው?? ይሄ ሰው እኮ ከአክስቱ ልጅ ጋር ሁሉ ግንኙነት ያደረገ በስሜቱ የሚነደ ባ''ለጌ እኮ ነው። እና አንቺ እንዲህ ያለ ዝቃጭ ወንድን አምነሽ አንድ ቤት ውስጥ ትኖሪያለሽ??

    • @RollaMall-jt8in
      @RollaMall-jt8in Год назад +3

      የደረሠበት የቀዋል የሡዋን ቁሥል ኡፍፍፍፍ ብቻ አለህ ህደያ ይሥጠቻው

    • @אדיסומקונן
      @אדיסומקונן Год назад

      ምን ነዉ ግን ብዙ ከምታዎሪዉ እዉነተኛ ተጨባጭ ማስረጃ ይዘሽ ብትመጭ ጥሩ ይመሰለኛል ::
      ካለመንሽዉ ደግሞ ካሜራ አታጠምጁም ነበር
      ይህ የቅናት መንፈሰ ይመስላል
      በቁ ማሰረጃ ይዘሸ ለፈር ቅረቢ እህታችነ !!!

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад +1

      እና ግንኙነት ካልፈለገ ከሷ ጋር ማደር ለምን አስፈለገዉ

  • @tworld6584
    @tworld6584 7 месяцев назад +1

    ምን ጉድ ነው::

  • @hairo3250
    @hairo3250 Год назад +2

    ወይጣጣ ዘንድሮ የማንሰማው የለም 😭😭😭

  • @melakubogale
    @melakubogale Год назад

    Ergitegna nesh wey maleth mn malet nw? And alga lay eswan tito metegnat mn yimeslhal?

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Год назад +6

    ፈጣሪ ዘረኘወችን ያጥፋልን ፈትህ 😢😢😢😢😢😢 የምነት ቤታችን እሚአፈርሱ ፈትህ

  • @kassa4882
    @kassa4882 7 месяцев назад

    አይ እዬሃ የማታሰማን ጉድ የለም ።ይገርማል በርታ።