🔴 "መንገድ ላይ መስቀል መሳለም የለበትም!" መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ | ልማድ እና ክርስትና | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 сен 2023

Комментарии • 262

  • @bettytamrat338
    @bettytamrat338 3 месяца назад +6

    ቀንዲል ሚዲያዎች በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ይስጥልን🙏
    ብዙ በልምድ የነበረውን የክርስትና ህይወትአችንን በዕውቀት እንድንቀይረው ስለአረጋችሁን እናመሰግናችኋለን!
    በርቱልን እኛም እውቀት በማጣት ከመጥፋት እንድናለን። ቃለ-ሕይወት ያሰማልን

  • @getanewshitaw3248
    @getanewshitaw3248 7 месяцев назад +23

    ቀንዲል ሚዲያ ጥሩ ሚዲያ ነው። እንደዚህ አይነትና እና መሰል ነገሮች ለእምነታችን እጅግ እጅግ ዋና እና መሰረታዊ ናቸው። ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @tizbttube6421
    @tizbttube6421 10 месяцев назад +21

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው፡ እባካችሁ ነካክታችሁ እንዳትተውት፡ በጣም ብዙ በልማድ የምናደርጋቸው ነገሮች ስላሉ እናስተካክላቸው ዘንድ ይረዳናልና ባለመሰልቸት ተከታታይ ትምህርቶችን እንድትቀጥሉ አደራ እላለሁ። ለመምህራችን ለመምህር ምትኩ ቃለ ሕይወትን ያሰማል። ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሜ አንተንም ይበልጥ እንድትበረታ እና እንድታገለግል እርሱ ያግዝልን፡ ያበርታልን።

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 10 месяцев назад +24

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነው በልቡናችን አድር የተግባር ሰው ያድርገን

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 10 месяцев назад +55

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ቃልህን ሰሚ ባች ሳይሆን ቃልህን እንድኖር እርዳኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ioseu2223
      @ioseu2223 5 месяцев назад

      Eneme 😢😢😢😢 Amen Amen Amen

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 28 дней назад

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 10 месяцев назад +10

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን የምነተገብር ያድርገን አሜን ቀንዲል ሚዲያም ከልብ እናመሰገን አለን በርቱልን

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko 10 дней назад

    ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን ❤❤❤❤

  • @GirumYenatu
    @GirumYenatu 9 месяцев назад +5

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉን ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ሰምቶ ፈፃሚዎች ያድርገን አምላካችን ። አሜን

  • @TmesegnAmelaki
    @TmesegnAmelaki 10 месяцев назад +6

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ቃልህን ሰምተን 30:60:100 ፍሬ እምናፈራበት አድርገን አስተዋይ ልቦናን አድለን

  • @abrehamwolde8160
    @abrehamwolde8160 10 месяцев назад +5

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው።
    ይቀጥል
    SHARE

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v Месяц назад

    ፈጣሬ አስታይ ልበና ይስጠን ለእናንተም በእውቀት ላይ እውቀትን ይግለፅላችሁ መልካም ትምህርት ን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 10 месяцев назад +5

    ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤ፣ልሁል፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስሙም፣ለዘላለም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስቱን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎትዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልንአሜን፣አሜን፣አሜን

    • @bzualem
      @bzualem 10 месяцев назад

      እግዝያብሔር× እግዚአብሔር√

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y 10 месяцев назад +5

    ካህን እንድንለይ ያረጉን አባግርማ እና መምህርተስፋዬናቸው ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 3 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 месяца назад

    ፍፁም ድንቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረኩልኝ

  • @MeretechErigudo
    @MeretechErigudo 3 месяца назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w 4 месяца назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበጎ ነው ማለት ስደት ሁኘ ብዙ ተምሬ አለሁ 👏😥😥

  • @hyathyat1111
    @hyathyat1111 8 дней назад

    Kale hiwoti yasemalen memhirechin

  • @user-qr8md7gf8i
    @user-qr8md7gf8i 6 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Месяц назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏❤

  • @FirewAsnakewFisa
    @FirewAsnakewFisa Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @Birkty
    @Birkty 10 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ቀንዲል ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን

  • @yabsiraabraham19
    @yabsiraabraham19 9 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
    እኛም የተማርነውን ለመተግበር የድንግል ማርያም ምልጃ ይርዳን፡፡ አሜን

  • @kemem5903
    @kemem5903 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትክክል እየመሰሉን ከስርአት ውጪ የምናደርጋቸው ነገሮች በጣም ብዙ ናቸው ይህ መረሀ ግብር በጣም አስተማሪ ነው ለኛ ትክክል እየመሰለን ባለማወቅም ቢሆን ለምንጠፋው ይህንን ፕሮግራም ስላዘጋጃችሁልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 10 месяцев назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው እኛ በዘልማድ ብዙ ግዜ አምላካችንን በማወቅም ባለማወቅም በድለናል ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለመምህራች ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x 2 месяца назад

    Qale.hiwet.yasmalen Amen.amen.amen

  • @tibuhema164
    @tibuhema164 10 месяцев назад +1

    መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 9 месяцев назад +1

    መምህ ትልቅ እውቀት ነው ያስቀሰሙኝ ፈጣሪ ቃለህይወት ያሰማልን እኔም በተረዳሂት ትምርት እንድኖር ፈጣሪ ጉልበት ይሁነኝ አሜን❤

  • @FissehaZenaw
    @FissehaZenaw 2 месяца назад

    ቅል ህይወት ያሰማልን

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s 3 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በርቱልን በጣምብዙብዙ እማናቃቸውን እምታስተምሩን አባቶቻችን እግዝብሔር ጤናእድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏እኛንም እግዝብሔር ልቦናይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @bestofever18
    @bestofever18 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም በኩል ያስተምራል ይባላል እውነት ነው ዛሬም በዚ ምርምር አስተማርን መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በርከትን ያስማልን ።አሜን አሜን አሜን

  • @HawaHawal
    @HawaHawal 3 месяца назад

    እግዚአብሔርይመሰገንአሜንአሜንአሜን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 9 месяцев назад +1

    ቃልይወትን ያሰማልን መምህራችን
    ለኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን😢😢

  • @AbelG.A
    @AbelG.A 10 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር ስለ ግርዛት ያስተምሩን
    በብሉይ ኪዳን ዘመን ወንድ ልጅ በስምንት ቀኑ ይገረዛል በዚህ ዘመን ደግሞ በህፃነነት መገረዝ ቀርቷል እባከዎት ያስተምሩን❤

  • @mesaymam
    @mesaymam 10 месяцев назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን

  • @akberetakberet1946
    @akberetakberet1946 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን

  • @user-kr5ls4zd8c
    @user-kr5ls4zd8c 3 месяца назад

    Kale hiwot yasemalin memhr

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 10 месяцев назад +1

    የሚገርም እይታነው የሁላችንም ችግር ነው በርቱ

  • @user-md1bx9gh8o
    @user-md1bx9gh8o 4 месяца назад

    Kalehiywet yasemalin mengste semaeat yawrslen

  • @user-tq2ny2np8c
    @user-tq2ny2np8c 10 месяцев назад

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀጣዮን እንጠብቃለን ✝️❤❤

  • @AdugnawShitu
    @AdugnawShitu 20 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የፀሎት ቅደም ተከተል ቢነግሩኝ ማለትም የዘወትር ፀሎት---- ሌላ ደግም መልእከ ማሪያም መልእከ ሚካኤል ማንበብ ፈልጌ ግን 1-30ያሉትን በዓላትን አላዉቅም እባኮዎት ኣባታችን ኣይለፉኝ

  • @user-fo7rk4hb1s
    @user-fo7rk4hb1s 3 месяца назад

    ቃለ ህይውት ያሰምልን እኛንም በሰደት ያለነውን ለደጀ ሰላሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome2512 9 месяцев назад

    በእውነት መምህር ትኩረት የማይሳጣቸው ግን ወሳኝ ነጥቦችን አንስታችሁ ስላስተማሩን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-kk8jv6hl2r
    @user-kk8jv6hl2r 10 месяцев назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏❤

  • @degusisay-fj1lc
    @degusisay-fj1lc 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ።❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 10 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ።❤🥰🕊እኛም በሰማነው የእግዚአብሔር ቃል እንድኖርበት እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9yw 4 месяца назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን❤

  • @martaayane7533
    @martaayane7533 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-gr2cg2zo1e
    @user-gr2cg2zo1e 10 месяцев назад +1

    በአውነት ለመከረን ላስተማረን መ ምህራችን
    ቃለህይወትን የሰማልን
    በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 10 месяцев назад

    በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነጥቦችን ነው እያስተማሩን ያሉት በዚህ ቀጥሉበት በልማድ ሳናውቅ እምናደርጋችውን ልማዱች ለማስወገድ ይረዳል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 10 месяцев назад +2

    እረ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱልን በዚሁ ቀጥሉ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ሲባል ጣታቸውን መቁጠር የማይችሉ ሰውች አሉ በሰፊው መማር አለብን 😊

    • @mahelit
      @mahelit 10 месяцев назад +2

      በትክክል ከነሱምሀል አንዷ እኔ ነኝ😢 መምህር ተመልሰዉ እደሚስተምሩን ተስፋ አለኝ

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 6 месяцев назад

      ኧረ እኔም ነኝ ግራ ነዉ የሚገባኝ 😥

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu 5 месяцев назад

    እግዚብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @user-qy9wc7gt7s
    @user-qy9wc7gt7s 5 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መህምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱልን❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 10 месяцев назад +2

    እሄ ቻናል በጣም ነው ምከታተላችሁ መምህር እድሜ ይስጥልን ሱሪ ለሚለብሱ ትምህርት ይስጡን 🙏

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 10 месяцев назад +1

      @@meMefordad-ys3xe 😥😥
      እህቴ እኛው እራሳችን መተው ሀጢያት መሆኑን እናውቃለን እነሱ እራሳቸው ሚጎዱት
      የወላጆቸ ነብስ አባት ልጅ ሱሪ ነው ምትለብስ
      ለምን ብየ ጠየኳቸው ልጀ አልሰማ አለች ቸገረኝ አሉኝ ልቦና ይስጣቸው ተነግረው አይመለሱም

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 10 месяцев назад

      ​@@meMefordad-ys3xeሁሌ የሌሎችን ስህተቶች መመልከት ጥሩ አይደለም ነገር ግን እኛ የእግዚአብሔር ቃል መናገርና መተግበር ይለያያል ምክንያቱም ሰባኪው ወይም ካህኑ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ሲሆኑ የሚያሳዩት ተግባር ሌላው የፀሎት ስግደት ሂወታቸው ለሌሎች ምሳሌ ካልሆነ ዝምብሎ መፃፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ነገር ግን ተግባር የሌለው ክርስትና ከሆነ ሌሎችን የመቀየር ሃይል አይኖረውም ጭራሽ ሌሎችን ከቤተክርስቲያን የሚያርቅ ይሆናል እንደዚህ ከሆነ ክርስትና ባፍንጫዬ ይውጣ የሚሉ ብዙዎች ናቸው ስለዚህ ሰባኪው በርትቶ ቢፀልይ ቢሰግድ ቤተሰቦቻቸውን አይደለም አካባቢዎቻቸውን ብሎም አገር መቀየር ይችላሉ እግዚአብሔር ሃይልና ብርታቱን ይስጣቸው።

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 10 месяцев назад

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ለመምህራችን በዓድሜ በፀጋው ይጠብቅልኖ አሜን 👏

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን በከንቱ እንዳንመላለስ አምላክ ይርዳን

  • @user-ik4ec1ht3e
    @user-ik4ec1ht3e 10 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እኛም ሰምተን ለመኖር ያብቃን ቀጣዩን ቀጉጉት እንጠብቃለን በሰላም ያድርሰን አሜን፫

  • @abukwt8360
    @abukwt8360 4 месяца назад

    Kelahiwot yesamalin bedime betsaga yakoyilin Abatachin be ewunat buzu nagar karso tamiralew gin eskahun endazi ayinat timirti alsamawum yetso ayinatun yabizalin ❤❤❤❤

  • @user-xo5gk7yv4i
    @user-xo5gk7yv4i 9 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-cg9om5fz3r
    @user-cg9om5fz3r 4 месяца назад

    Kale hiwot yasemalin !!!

  • @user-zz7jh4qn8u
    @user-zz7jh4qn8u 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤😊❤❤

  • @jho5001
    @jho5001 4 месяца назад

    ቃለሂወትን ያሠማልን😢ከማር የጣፈጠ ትምህርት❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 21 день назад

    Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 9 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን ያአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን❤🎉

  • @kalkidanadane4507
    @kalkidanadane4507 10 месяцев назад

    አሜን መምህራችን የመጨረሻዋን ቃል ያሰማልን

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ማስተዋል ልቦና ይስጠን😢😢

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቀጣዩን እንዲሁም ሌሎች ትምህርቶችን በጉጉት እንጠብቃለን እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እንደ አንድ የኦርቶዶክስ አማኝ እምናደርጋቸውን ሁሉ ማወቅ አለብን።

  • @hyathyat1111
    @hyathyat1111 8 дней назад

    Kendi midea❤❤❤❤❤❤❤

  • @emnetgushe9853
    @emnetgushe9853 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @user-lq6ml3iw9j
    @user-lq6ml3iw9j 10 месяцев назад

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 7 месяцев назад

    አምላኬ ተመስገን በስደት ቅዱስ ቃልህን እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @MeretechErigudo
    @MeretechErigudo 3 месяца назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምሮቻችን👏👏👏

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 10 месяцев назад

    ድንቅ ትምህርት ነበር በርቱ እንዲህ ስርዕተ ቤተክርስቲያንን እንድናውቅ ይረዳናል።

  • @getsgiMegos
    @getsgiMegos 4 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x 3 месяца назад

    ድንቅ ነው በተለይ ማማተብ ላይ ብዙ ችግር አለብን

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my 5 месяцев назад

    ዋው እድሜ ይስጥልኝ የማላውቀውን ስላወኩ አምስግናለው ስሳለም ጣቴ ትክክል አነበረም አውን አስተካክላለው

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t 5 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b 10 месяцев назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-qy6nu4ke1i
    @user-qy6nu4ke1i 10 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏🌹👏👏👏👏

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf9321 10 месяцев назад

    ቃለሒወት ያሰማልን መሕምሕር ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን ቀጣዩንም እጠብቃለን ቀጥሉበት

  • @hwatii
    @hwatii 3 месяца назад

    Amen 💖💖 amen 💖💖💖

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz 9 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሠማልን እኛም የሰማነውን ለተግባር ያድርግልን🥰🥰🥰

  • @Aresama987
    @Aresama987 10 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!እነዲህ አይነት ትምህር ወሳኝ ትምህርት ነው እናመሰግናለን!

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p 10 месяцев назад

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @bzualem
    @bzualem 10 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያጽናልን።

  • @user-mo3cr6jc6j
    @user-mo3cr6jc6j 3 месяца назад

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 4 месяца назад

    አሜን፫መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Месяц назад

    Kalhiwot Yasemalen Ameen

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 9 месяцев назад

    Kale Hewitt yesamalen yedegile mareym lejey egzebher

  • @KebromZeresenay
    @KebromZeresenay 9 месяцев назад +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህራን ቃለሕይወት ያሰማልን። ይቅር በሉኝ ስለ ልማድ እየተማርን ነውና ባልተገባ በመጫን የለመድነውን ልንናገር አይገባንም። እርሱም መምህራችን"በዘፈቀደ" የሚለውን ቃል የተጠቀሙበት አውድ አግባብ አይደለም። መምህራን ሲነግሩን "በዘፈቀደ" ማለት እርሱ በፈቀደ(እንደርሱ ፈቃድ፣ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ) ማለት ነውና።

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏

  • @beeityabera6741
    @beeityabera6741 10 месяцев назад

    ስለ ስግደት ብሰሩልን መምህር የእጃችን አጠቃቀም

  • @nanieakalu5
    @nanieakalu5 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤