🔴ሰይጣን የሚወደውና የሚጠላው ሁለት ነገር🔴በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ምትኩ አበራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2023
  • 🔴ሰይጣን የሚወደውና የሚጠላው ሁለት ነገር🔴
    በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ምትኩ አበራ
    contact us via telegram _ _0923462246 video creates by mehemer tamerate tesfaya
    #sibket #orthodox_sibket #
    ⓈⓊⒷⓈⒸⓇⒾⒷⒺ
    🔴ሰይጣን የሚወደውና የሚጠላው ሁለት ነገር🔴 በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ምትኩ አበራ
    contact us via telegram _ _0923462246 video creates by mehemer tamerate tesfaya
    ©️ @Tamirat21 has all exclusive rights for all materials in the video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited .
    All rights reserved to @Tamirat21 has all exclusive rights for all materials in the video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited .
    All rights reserved to @Tamirat21

Комментарии • 81

  • @Bexs-jr8bq

    በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው እግዚአብሔር እደኔ የተቸገሩትን ጭምር ይርዳን አሜን

  • @greenlandfrank4149

    እውነት ነው ። ያሰብኩትን ለሰው ነግሬ 460,000 ብር ከስሬ ነበር። ከዛ ስህተት በመማር በ እግዚአብሔር እርዳታ 900,000 ብር አትርፊያለው። ፀሎት እና ትጋት ከዳቢሎስ ወጥመድ ያድርናል። ዳቢሎስ በሰው አድሮ መጥፎ ይመክራል ተጠንቀቁ።

  • @user-wb3fn1hs3o

    እመ አምላክ እመ ብርሃን እመብዙሀን ቤዛዊተዓለም ወለተ እስራኤል ወላዲተቃል ፀሎትና ምልጃዋ ፊት የማያስቀልስ አንገት የማያስደፋ ዘወትር ፀሎትና ምልጃዋ በሁላችንም ላይ ይደር እስከ ዘለዓልም አሜን እሜን እሜን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን !!!

  • @kokokeke2699

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥትን ያውርስልን እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 21 день назад +2

    አሜን በእውነት ቃለህይዎት ያሰማለን።ሰምቶ ከመጥፋት ያድነን

  • @EmebetAdane

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን. እዉነት ነዉ እኔ ያስቸገረኝ ፆለት ሳያደርግ ልቤ ይበታተናል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም አበርችኝ ከዚህ ከሰይጣን ወጥመድ አዉጭን ምልጃ ፆለትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @aneleymiheretie8887

    መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ና ብቻ ነው ክብር ምስጋና እስከ ለዘላለም ለታላቁ ስሙ ይሁን ኣሜን::

  • @HaregewoinFirew-zj4oy

    በጥበቃው ስለምንኖር እንጂ ሰይጣንማ ከእግዚአብሔር ለማጣላት የማይፈነቅለው ደንጊያ የለም መንገዴን የሳተዉን እንደፈለገህ አድርግ ብሎታልና!!!

  • @djgshc1758

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤😊😊

  • @y9gh956

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ጠካራ ክርስትያን ያድርከን❤❤❤

  • @Frhg-yh9vv
    @Frhg-yh9vv 2 часа назад

    አሜን. አሜን. አሜን. ቃለህይወት. ቃለበረከት. ያሰማልን. መምህራችን.

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l 4 часа назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ሆይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የነፍሳችን መና ትምህርት ነው

  • @uaeuae9553

    አሜን፫ ቃለሒወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yrgg1047

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲egzbiher yemsagn embetachan kidist dingle mariam enatachin enawedashalen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @berqegabisa275

    Egziabher yemasgen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤waqayyoo sagale jirenya isini haa dhagechisu ebifama abbaa kenyaa ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen

  • @yo16685

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @nardosakalu2958

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @merik2813

    በጣም ትክክል። ምንም እቅድ መናገር አያስፈልግም

  • @user-dw2bb1ug2j

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @user-zn8we7uj4n

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር