#new

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 201

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  2 месяца назад +104

    ላይክ ማድርጋችሁ ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ ያደርገዋል (ዩቲዩብ ራሱ በብዙ የተወደደ ቪዲዮ ነው ብሎ በራሱ ለብዙዎች ያደርሳል ) ስለዚህ 👍 ማድረግ አንርሳ

  • @እግዚአብሔርምንይሳንሐል
    @እግዚአብሔርምንይሳንሐል 2 месяца назад +43

    እናንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለ-ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ያድልልን አምላከ ቅዱሳን።

  • @AbayMengistu-yt2dz
    @AbayMengistu-yt2dz 2 месяца назад +14

    ይህን እደ ማር የጣፈጠ ቃል እድሰማ ስለፈቀድክልኝ ጌታ ሆይ እኔ ሀፅያተኛው ባሪያህ አመሰግንሃለሁ ለንስሃ አብቃኝ እደቃልህ እድሮር ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን። ወድ መምህራኖቻችን እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ልጆቻችሁ እናከብራችሗለን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ልኡል እግዚአብሔር አሜን

  • @eneyehaile
    @eneyehaile 2 месяца назад +11

    የሚገርም ጥያቄና መልስ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ❤እናንተን የመሰለ ፀጋቸው የበዛላቸውን መምህራን መድኃኔዓለም ስለሰጠን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ❤😊

  • @abrhmasisay57
    @abrhmasisay57 2 месяца назад +12

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jdcell63
    @jdcell63 2 месяца назад +17

    እንኳን አደረሳችሁ ለአባሳሪው መላአክ ለራማው ልዑል ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በአሉ በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን ቀንዲል ሚዲያ እግዚአብሔር ያስፋልን 🙏

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd 2 месяца назад +12

    አባቶች መማህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እግዝአብሔር ይመስገን💖💞💞🙏

  • @MahletBelay-p9g
    @MahletBelay-p9g 2 месяца назад +7

    በጣም ደስ የሚል መርሀግብር ኣስተማሪም ነው,,,ቀጥሉበት❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ወርቆች መምህሮቻችን. ተዋህዶ ልጂ መሆን መታደል ጌታሆይ እኔንም መልሰኝ. እርዱኝ ወገኖቼ. እውነተኛሀይማኖት የተዋህዶ አማኝ እድሆን በጸሎት አስቡኝ

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda 2 месяца назад +7

    በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን እናተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለአብሳሪው መላክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአለ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 2 месяца назад +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን🙏

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 месяца назад +4

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን:: በዚህ ዘመን እናንተን የመሰለ አባቶቻችንን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤️

  • @yeshihabta7497
    @yeshihabta7497 2 месяца назад +4

    በእውነት እኔ ምን እንደምል አላውቅም የሆነ ስሜት ነው የተሰማኝ ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹን ያርዝምልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @addisendu3177
    @addisendu3177 2 месяца назад +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንኳን አብሮ አደረሰን የቅድስ ገብርኤል በዓል የሰማታት የቅድስት እየሉጣ ከነ የሰማአታት የቅድስ ቂርቆስ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @eteneshhailemariam9845
    @eteneshhailemariam9845 Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ፀጋውን ያድልልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ❤

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 2 месяца назад +4

    የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @سندالراشد
    @سندالراشد 2 месяца назад +2

    ለመምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን በአውነት ለዝህ ሂወትን አግዚአብሔር አምላክ አደቸርነቱ ያባቃን 😢 በፅሎታችሁ አስቡኝ

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 2 месяца назад

      እግዚአብሔአምላክያስብሸ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 2 месяца назад +4

    መምህሮቻችን ረጂም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 2 месяца назад +12

    ቀንዲል ምድያን 200 ኬ እናስገባው እስኪ ይገባዋል ግሩም ድንቅ ትምህርት ተስፋ የሚያለመልም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራኖቻችን ቃልህውት ያስማልን እድሜ ከጤናጋ ያድለልን❤❤❤

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 Месяц назад

    ቃለህይወት ያስማልን ያገልግሉት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @AsrteNagese
    @AsrteNagese 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወህት ያሳማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛ በእውነት ቀንዲል ሚድያ በጣም እናመሰግን አለን በቻላቹት አቅም ክርስትናን እያስፋፋቹ በክርስትና ውስጥ ላለንም እድንፀና እያደረጋቹ ነው የነፍስ ዋጋ ይስጣቹ እግዚአብሔር ይስጥልን እንደናተ አይነት ያብዛል በርቱልን😊

  • @Weltsenbet
    @Weltsenbet 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 2 месяца назад +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህሮቻችን. በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. ❤❤❤

  • @HabetameydengleLij
    @HabetameydengleLij 2 месяца назад +5

    ከአንድ እስከመጨረሻው የተጠየቀው የኔ ሂወት😢 ገብርኤል እረዳኝ እንድወጣ

  • @SurafielEfrem
    @SurafielEfrem 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያስምዓልና መማህራን ናይ ኣጎልጉሎት ዘምመንኩም ይባርኽ አምላክ

  • @Atsedeshukur
    @Atsedeshukur 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራኖቻችን
    ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን 🤲🤲🤲

  • @AbayneshMiretie
    @AbayneshMiretie 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ሊቃውንትን መድኃኒዓለም ያብዛልን ።

  • @Mekdes-c2u
    @Mekdes-c2u 2 месяца назад +1

    በእዉነት ያምላካችን የእግዚአብሔር ስሙ ዘወትር ከፍከፍ ያለ ይሁንልን በዘመናችን እንደነዚህ ያለ መምህርን ወልዶልን በስደት ያልን ልጆችህን የምመግበን አምላካችን ተመስገን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከፈተና ሁሉ ጠብቆ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 2 месяца назад +3

    አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💖❤️❤️❤️💖💖💖💖💖❤💓❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @heliLulu-bf9tq
    @heliLulu-bf9tq 2 месяца назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት ❤❤❤❤ስለ ቤተክርስቲን ያወቅሁት ስደት ከመጠሁ ነው❤

  • @A14Cell
    @A14Cell 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህራችን በእዉነት ቤሩት መጥተዉ ያስተማሩንትምህርት የሚያፅናና እስከ ዛሬ ያጠነከረኝ መ ምህር እግዚአብሔር ያዘጋጃል ብለዋል አንተ አዘጋጅልኝ አምላኬ እያልኩኝ የፀሎት ምክንያት ሆነዉልኛል እንደናንተአይነት መ ምህሮቻችንን አግዚአብሔር ያብዛልን እድሜ ከጤና ያድልልን🙏🙏🙏

  • @LdyaMandefro
    @LdyaMandefro 2 месяца назад +1

    ቃል ኢወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን
    ለኛም አይነልቦናችን ያብራልን
    የሰማነውን የተማርነውን ለሞኖር ያብቃን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን ቃለህየወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የምታገልግሉበት ጸጋ አብዝቶ ያድልልን በእውነት መታደል ነው ምንም ህጉም ባልጠብቅ ትዛዙን ባልፈጽም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ውስጤ ደስታ ይሰማዋል እኜህም የመሰሉ አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    ቀንዲል ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን በረቱልን

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 2 месяца назад +1

    ውድ አባቶቼ በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እኔም በጣም የምጣፍጥ ቃለ እግዚአብሔር
    እንድሰማ የፈቀደልኝ የቁድሳን አምላክ ልኡለ ባህር እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ ለዘልአለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤

    • @HcTx-n7n
      @HcTx-n7n 2 месяца назад +1

      ቃልህ ለጉረሮዬ ጣፋጭ ነው ከማር እና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ
      መዝሙር 118 ÷103❤🌹🍀🌹✅

  • @SintayehuSintayehu-z6p
    @SintayehuSintayehu-z6p 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህሮቻችን እኛም የተማርነዉን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረን ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎትዘመኑን ያርዝምልን

  • @Keno-op7kv
    @Keno-op7kv 2 месяца назад

    ❤ ክቡር አባቶቻችን በዉነቱ ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተሠማአተን ያዉርሰልን ❤በእድሜ በጤና በፀጋ ያድልልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 2 месяца назад

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 15 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 2 месяца назад

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰሜልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 месяца назад +2

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin memherochachin ❤❤❤❤

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 2 месяца назад

    አባቶቻችንን የሒወትን ቃል ያሠማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @yawkalsemagn
    @yawkalsemagn Месяц назад

    አየለመቃውን እናተን የፈጠረልን እና ያስተማረን አምላክ ይመስገን

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 2 месяца назад +2

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲 እግዚአብሔር ሀገርችን ሠላም ይደረጋልን❤❤❤❤❤

  • @AsterBekele-r9j
    @AsterBekele-r9j 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ እርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ4ጨ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን🙏

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @meserakdegefa
    @meserakdegefa 2 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን ተባረኩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ#🙏😘

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 2 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🥰🥰🥰

  • @asegedechbayu3815
    @asegedechbayu3815 2 месяца назад

    አባቶቻችን ፣መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ይስማልን በእድሜ ፣በጤና ይጠብቅልን!!!!!****❤❤❤!!!!***❤❤❤❤!!!!!***

  • @ayelechmuluneh770
    @ayelechmuluneh770 2 месяца назад

    ላባቦቻችን ቃለሂዎትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን ❣️❣️❣️❣️✝️❣️✝️አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️❣️❣️❣️አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን

  • @HaytHayt-k9y
    @HaytHayt-k9y 2 месяца назад +1

    እውነት ይህን ቃል እንድሰማ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር ክብረና ምስጋና ይግባው ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስት የሆነችውን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የኔ ጥያቄ በስደት አገር የሚኞሮት እኔ ይምገኘው በሳውዲ ነው እና ንስሀ መግባት ስጋው ደሙን ለመቀበል አልችልም እኔ ያለሁበት ቦታ ምንም ካህንም ሆነ ቤተ ክርስቲያን የለም ምን ማድርግ አለብኝ

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MtxMtx-d1l
    @MtxMtx-d1l 2 месяца назад

    በእዉነት ለእባቶቻችን ቃለ ህይዉትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን⛪⛪⛪

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 2 месяца назад

    ለመምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ

    ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እመብርኃንየልቤብርኃን
    @እመብርኃንየልቤብርኃን 2 месяца назад

    የሂወትን ቃል ያሰማልን አባቶቻችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤

  • @user-ef4fw6mt3h
    @user-ef4fw6mt3h 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @FanusFanus-m3z
    @FanusFanus-m3z 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነው በእዝነ ልቦናችንን ያሳድርብን 👏❤

  • @HabtamuKelemi
    @HabtamuKelemi 2 месяца назад

    አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አቤት ትህትና እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @Adanetameru
    @Adanetameru 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን❤❤

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 2 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @ዮስቲና
    @ዮስቲና 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን

  • @GoodBirGood-bm3ek
    @GoodBirGood-bm3ek 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸው ይባርክል

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c 2 месяца назад

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ♥️♥️

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 2 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራኖችችን❤❤❤

  • @Azeb-yx8fx
    @Azeb-yx8fx 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp 2 месяца назад

    ለመምሕሮቻቺን.ቃለሕይወት.ያሰማልን.እግዝአብሔር.በእድሜ.በጤና.ይፀብቅልን.❤❤❤🙏🙏🙏

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን

  • @Gsyf-v6e
    @Gsyf-v6e 2 месяца назад

    አባቶቻችን ቃለሒወት ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤

  • @KahsaySebahtu
    @KahsaySebahtu 2 месяца назад

    በጣም ምያምር ውስጥ ልብ የምግብ ትምህርት ነው

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 2 месяца назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን አሜን፫

  • @CyUxd
    @CyUxd 2 месяца назад

    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MakdesMakdes-e1o
    @MakdesMakdes-e1o 2 месяца назад

    አሜን፫ቃለህይወት ያሣማልን

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 2 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህሮቻች

  • @BekaluAgegnehu
    @BekaluAgegnehu 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋችሁ ይብዛልን።

  • @anisanagara3088
    @anisanagara3088 2 месяца назад

    መምህራችን ቃለ ይወት ያሰማል ተስፋ መንግስት ሰማዕትን ያዋስልኝ

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @senaitwake7051
    @senaitwake7051 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወትን ያሰማልን።

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 2 месяца назад

    በእዉነትቃለህይወትያስማልን❤❤❤❤❤❤

  • @AddisuMesebiyawu
    @AddisuMesebiyawu 2 месяца назад

    እናመሠግናለን መምህሮቻችን

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 2 месяца назад

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 Месяц назад

    Wde abatochachfne amen ❤❤❤❤amen ❤❤❤amen kal HYEWOT yasmaln 🙏🙏🙏💕🤲🤲🤲💒💒💒👏👏👏👏🙏💕🙏💕👌👌

  • @bolebulbula1696
    @bolebulbula1696 2 месяца назад

    Titus 2 (አማ) - ቲቶ
    11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
    12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo 2 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማለን መምህሮቻችን❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን❤❤❤

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meseretteshome5988
    @meseretteshome5988 2 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @lemlemdesta2578
    @lemlemdesta2578 2 месяца назад

    Kale hiwet yasemaln betam yemnwedachihi memhrochachin grum yehone tmhrt new enem salteyk tyakeye temelsolgnal

  • @MogosMhritab-ud8gn
    @MogosMhritab-ud8gn 2 месяца назад

    Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen ❤❤❤kale hawet yasemalin abatchin❤❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 2 месяца назад +1

    ቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉