በ አዞ ተበልተን ነበር አስደናቂ ገጠመኝ | ቀንዎ ቀኔ ep-5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 сен 2021
  • This video is about a man who works in crocodile farm for 33 years , he have an amazing life experience and I want to share his life duties for his family to show for the audience,how far can a person do to live ( arbaminch crocodile farm )
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 714

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  2 года назад +91

    For more video
    👇👇 👇👇
    ruclips.net/video/r7jmrEw2BV4/видео.html

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 года назад +3

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን መሲዬ እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ የስንቱን ሰው ሀዘን ወደ ደስታ ለወጥሽ💚💛❤

    • @SalamSalam-wx9xw
      @SalamSalam-wx9xw 2 года назад

      ሚኮ ፈልጊክ ነበር በምን ላግኝክ

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 года назад +1

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔

    • @tube-uy8qx
      @tube-uy8qx 2 года назад +2

      አቤት ፍራትህ😂😂😂😂😍😍

    • @yohetube7676
      @yohetube7676 2 года назад

      Miko ወንድሜ ወደ ውብቷ አርባምንጭ እንኳን በሰላም መጣህ እያልኩ አንቴን ባለማግኘቴ በጣም ነው ቅር ያለኝ 😓😓😓 እውነት ላገኝህ ሞክረም አልተሳካልኝም
      bro ሐምሌ 18 በ ቀኖ ቀኔ ወደ አርባምንጭ እንድትመጣ የጋበዝኩህ ዮሐንስ በላይነህ ነኝ ❤❤ እናም አንቴን አግንቼ በጣም ጥሩ ጊዜ እንደምናሳልፍ ባለ ብዙ እምነት አለኝ እወድሃለሁ ወንድሜ ❤❤❤❤❤ እንደምንገናኝም አምናለሁ

  • @Mebu916
    @Mebu916 2 года назад +219

    አንዳንዱ ከአዞ ጋር ተላምዶ ይኖራል እኛ እርስ በእርስ ከሰዉ መላመድ አቅቶናል ። ፈጣሪ ይድረስልን🙏

  • @user-me3in8xq6j
    @user-me3in8xq6j 2 года назад +120

    ~ ለመላው 🇪🇹 የክርስትና 🇪🇹 እምነት ተከታዮች
    🇪🇹 እህት እና ወንድሞች መልካም በአል 🇪🇹 !!

  • @user-df9gq4jc9h
    @user-df9gq4jc9h 2 года назад +33

    ግን ይህ በጣም ጠካራ አባት ነዉ እግዝያብሄር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 2 года назад +20

    ሰው እንደዚህ ከአዞ ጋር ተላምዶ ይኖራል እኛ ግን እርስ በርስ መግባባት አቅቶናል ልቦና ይስጠን የሰማዩ ጌታ 🙏🇪🇹

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 2 года назад +31

    የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ይሄ ዘመን ወገኖቻችን ሰላም የሚያገኙበት ያድርግልን በስደት ሚሰቃዩት ሀገር ዉስጥም ያሉትም እግዚአብሔር ይድረስላቸው

    • @user-rz2pe7bb4k
      @user-rz2pe7bb4k 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስ አሜን

    • @abelgetnet1250
      @abelgetnet1250 Год назад

      አሜንንን

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 2 года назад +31

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @user-bv6sd4wt6x
    @user-bv6sd4wt6x 2 года назад +31

    ሚኮዬ የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 года назад +35

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን መሲዬ እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ የስንቱን ሰው ሀዘን ወደ ደስታ ለወጥሽ💚💛❤

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 года назад +18

    ክክክክክክ ኧረ ሚኪ በሳቅ ሞትኩኝ ሩጫክ ደግሞ የሌለ ነው አልፈራም አንተም አትፍራ አላለውም ቶሚዬ አባቴ በጣም ጠንካራ ነዎት ፈጣሪ ከእርሶዎ ጋር ይሁን ሁኔታው በጣም ያስፈራል

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v 2 года назад +11

    😂😂😂😂😂😂 ወየው ሞትኩኝ በሳቅ ሚኮ የኔ ፈሪ😍😍 ሰውዩው ግን ገራሚ ነው

  • @BujuStar
    @BujuStar 2 года назад +12

    ቆንጆ ጊዜ ነበር💕
    የተመቻችሁ እስቲ Like 👍🙏🙏 welcome 🙏 bro

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን መሲዬ እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ የስንቱን ሰው ሀዘን ወደ ደስታ ለወጥሽ💚💛❤

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 2 года назад +19

    ሚኮ ለኔ ምርጥ ይቱበር ነክ ከሁሉም ነገር የፀዳክ ነክ 🙏

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 2 года назад +48

    ውድ የተዋህዶ ልጆች በሀገርም በስደትም ያላችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አድረሳችሁ አደረስን አሜን ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ተፍናቅላችሁ በየቦታው ያላችሁ ወገኖች እንኳን አድርሳች ባላችሁበት መልካም በአል ይሁንላችሁ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 2 года назад +1

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 года назад

      ደምሩኝ ውዶቼ እኔም እደምራችሁአለው ኮሜንት አስቀምጡልኝ

    • @user-xz1wz4po8w
      @user-xz1wz4po8w 2 года назад

      @@Rozaguraga እሺ

    • @mekedessamaiel161
      @mekedessamaiel161 2 года назад

      Amennnn weda

  • @biniyamalemayehu6115
    @biniyamalemayehu6115 2 года назад +32

    አይዞህ ችገር የለውም ሚለው😂😂😂😂 በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂

  • @zuzu2370
    @zuzu2370 2 года назад +72

    ወይኔ ሚኮ በሳቅ እኔ ብሆን ብሞት እዚህ ቦታ አልሄድም😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nf7or6tz6b
    @user-nf7or6tz6b 2 года назад +21

    ጅግና ነህ ቶሚ ከምር አድናቂህ ነኝ ማይኮ የኔ ፋሪ💖😂

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 2 года назад +17

    በደረት የሚሄደውን እንሰሳት በጣም ነው የሚጥለው

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 2 года назад +11

    ወይ እንዴት ያስፈራል ቶሚ ጀግና ነክ አይ ሚኮ 😄😄🤩🤩 ፈሪ ነክ

  • @nunuyesuf6078
    @nunuyesuf6078 2 года назад +3

    ሚኮ ማይክ በህግ አምላክ የወሎ ተፍናቃዮችን ጠይቅ በርግጥ በብዙ መልካም ስራወችህ ነው ሁለ የምናይህ ቢሆንም የወሎ እናቶች ህፃናቶች አዝውቶች የናትን እርዳታ ይሻሉ ደግሞ የተመልካች ትዛዝም እደምታከብር እርግጠኛ ነኝ ሲቀጥል የነሱ ውጤቶች ነን be you tube መስኮት የምናይህ

  • @Makecomma
    @Makecomma 2 года назад +10

    እንኳነ ብርሃነ መስቀሉ አብፅሃኩ

  • @user-oq2ft6ft1u
    @user-oq2ft6ft1u 2 года назад +10

    አተፍራ ሚኮ ይለዋል አተም አትፍራ ብሎ እርፍ😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ተው ሚኮ

  • @Big5media1
    @Big5media1 2 года назад +1

    በደንብ ለተመለከተው ይሄ ቪዲዮ በጣም አስተማሪ ነው ብዙዎቻችን በተለይ ወጣቶች ስራ መምረጥና መናቅ እንወዳለን፤እና በዚህ ህይወት ላይ አልጋ በአልጋ ሚባል ነገር የለም በልቶ ለማደር ኑሮን ለማሸነፍ ከዚህም በላይ ይሰራል።በርታልን miko✌️

  • @sewasew
    @sewasew 2 года назад

    ዋው ቶሚ የሚገርም ሥራ ነው የሚሰራው። ከአዞ ጋር ተላምዶ ለመኖር ከባድ ነው። እየተዝናናሁ የተመለከትኩት ድንቅ ፕሮግራም ነው። ቀንዎ ቀኔ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታልን በርቱልን ሚኪና የሥራ ባልደረቦቹ። Thank you🙏🙏

  • @user-fn5qd9pn1y
    @user-fn5qd9pn1y 2 года назад +9

    በጣም ከባድ ስራ ነው የሚሰሩት 🥰🥰

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 2 года назад +6

    እፍይ ሚኮዬ አይናከሱም አይጉዱሞይ ፈረተሐል ነብሴ አውጭኝ ነው ሚኮዬ ፈታ አደረከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @kuruye3355
    @kuruye3355 2 года назад +4

    ሰው ከ እንስሳት ጋር እዲህ የሚኖር ከሆነ
    ሰው ከ ሰው ለምን ከበደው........
    ለ ኢትዮጵያዊያን እና ክርስቲያኖች መልካም የመስቀል በዓል ይሁንላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 года назад +2

    የእውነት ጀግና ነው ቶሚ ሚኮዬ ሽልማት ይገባዋል ለቶሚ እጅግ ከባድ የሆነ ስራ ነው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 года назад +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛኮ በፍጥረት ላይ ሁሉ ስልጣን ሰጥቶታል ለሰው እኛ እራሳችን እኛ የወረድን ሆንን አሁን ግን እራሳችን በራሳችን እየተናከስን ነው ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን

  • @user-df9gq4jc9h
    @user-df9gq4jc9h 2 года назад +6

    ጌታን ሚኮ እንደ ዛሬ ሲቀ አላዊቅም ሚኮ ፈሪ ግን እንኳን አንተ እኔ በስልክ እያየሁ ስልኬን ልጥል ነዉ

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 2 года назад +2

    ቶን በጣም ጀግና ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @loveone4516
    @loveone4516 2 года назад +3

    First ✌✌✌✌ congratulations on your 500k half million 👏

  • @AFOM1234
    @AFOM1234 2 года назад +6

    ሚኮ በርታ ሃሪፍ ቆይታ ነበረን አባታችንጋ ማስተላለፍ የፈለከውም መልክት የሚገርም ነው በርታ !!

    • @Wendocheye
      @Wendocheye 2 года назад

      እንደማመር በቅንነት

  • @hanahana1398
    @hanahana1398 2 года назад +5

    ወይ ሚኮ እንቅልፍ ተኛህ ግን በጣም ነዉ ይሰከኝ😆😆ቶሚ ጀግና ነህ

    • @hewth1879
      @hewth1879 2 года назад

      Woyi myko bsaqe gedelkegn yene mlkam

  • @feruza1355
    @feruza1355 2 года назад

    ክክክክክክክክ በጣም ኣቅከኝ ማይኮየ ዕድሜና ጤና ይስጥህ በርታ የኔ መልካም ሰው

  • @user-jb2nw7rv1l
    @user-jb2nw7rv1l 2 года назад +2

    ሚኮየ ማሻአላህ በጣም ነውያሳከኝ ደብሮኝነበር

  • @selam4880
    @selam4880 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ሚኪ በጣም ነው የሳኩት ግን በጣም ነው ያሳዝንከኝ ሚኪ ፍርሃተህ
    ለሞላው ኢትዮጵያ እንዲሁም ብሞላው ዓለም ልምተገኙ እሁት ወንድሞቼ እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን መልካም ብዓል

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 2 года назад

    504 shi sub u deserve it bro keep up what u r doing

  • @user-sj1tx5ii2g
    @user-sj1tx5ii2g 2 года назад +2

    ማይኮየ የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን ወላሒ ስንወድህ አረብ ሀገራትም ብትመጣ ጥሩ ነበር በተለይ ስኡድ አረቢያ

  • @astubtube
    @astubtube 2 года назад +3

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 года назад

      👍👍👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @jokerlove1827
    @jokerlove1827 2 года назад +3

    ሚኮ በሂወቴ እንደዛሬ አስቀሀኝ አታውቅም ይመችህ አቦ እንደዝህ ነበር ነው ያልከው reaction ተመችቶኛል ክክክክክክ

  • @brhanetsehaye3880
    @brhanetsehaye3880 2 года назад +3

    Miko man betam yemigerm koyta new gn lemn dnew miyarebut azochu tkm Alachew wey ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mohamedtegeng3086
    @mohamedtegeng3086 2 года назад +2

    በጣምይገርማል እነደዚህምአዞእሚረባበት አለ ማለት ነው ኢትዮጵያ

  • @tsigeango8070
    @tsigeango8070 2 года назад +1

    ሀሀሀሀሀ ማይኮ እድንዴ ዛሬ አላሳከኝም ግን በጣም ከባድ ነው ግን በጣም ነው ያሳከኝ ደፍሩ ጀግና እኮ ነህ ምኮ

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 2 года назад +1

    💚💛❤️ በጣም ነው የሚገርመው ሚኮ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክክክክክክክክ በጣም ነው የሚስፈራው💚💛❤️

  • @bayraproduction6893
    @bayraproduction6893 2 года назад

    ዎሚክ በጣም ደስ የምል ስራ ነዉ በርታልን

  • @jemalhussen1782
    @jemalhussen1782 2 года назад

    ምኮ በጣም ምርጥ ሰዉ አሳከኛ ግን አተ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @nohaibrahimbaaklini4509
    @nohaibrahimbaaklini4509 2 года назад +3

    ቱሚ ነክ እግዚአብሔር ዪጠበቀክ ሚኮአይዙክ💚💛❤

  • @biruktesfaye6255
    @biruktesfaye6255 2 года назад

    ሚኮ አስጎብኚህ በጣም ደግ ሰው ነው እባክህን የሆነ ነገር በግል ስጠው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ሚኮየ የኔ ሁለ ገብ ስወድህ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +4

    ምኮ በሳቅ ገደልክኮ ወን እኔማ ብሞትም እዚህ ውስጥ አልገባም 😂😂😂😂

  • @user-oe2no8yy2i
    @user-oe2no8yy2i 2 года назад +1

    ወይኔ አባታችን ጀግና ነውት በጣም ሚኮ ግን ዛሬ እንቅልፍ የለህም ያየህ ሰው ክክክክክክ

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 года назад +1

    በጣም ከባድ ኡኡኡኡ ይህ በጣም ጀግና ነው በድፍረት መስራቱ

  • @user-di4pl7qn1k
    @user-di4pl7qn1k 2 года назад +1

    አድናቂህ ነኝ ማሪያምን 33አመት ታናሽና ታላቅ ባሁኑ ስአት አብሮየማይኖርበትስአትነው
    ሚኮየ የኔመልካም

  • @misawatmaganda3197
    @misawatmaganda3197 2 года назад

    ኧረ ሚኮዬ አንተን ያለመድነቅ አይቸልም ብቻ ተባረክል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰ምርጥ

  • @zainebahmed5986
    @zainebahmed5986 2 года назад +1

    Wow. Great video. Thanks for sharing. Please have they bite you before?

  • @rakebrahel7583
    @rakebrahel7583 2 года назад

    የሄ ቀኖ ቀኔ ሳይሆን በእውነት ፈተናውስጥ ነው የገባኸው ማይኮ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 2 года назад

    አዲስ ሀሳብ ማፍለቅህ ጎበዝ ነህ!!!

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 2 года назад +1

    ወይሚኮበሳቅ አንተፈሪ ሰውየውን ሳላደንቀው አላልፍም👍👍👍👍👍

  • @OfficialNatu
    @OfficialNatu 2 года назад +5

    ~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!

  • @user-wd1yz5rs2p
    @user-wd1yz5rs2p 2 года назад

    በጣም ነው ያሣከህኚMiko

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g 2 года назад

    የኔ መልካም እኳን ተረፍክልኝ ፎቃዬ እራሥክን ጠብቅ

  • @ethiopianeasyguitarlesson1922
    @ethiopianeasyguitarlesson1922 2 года назад +2

    Big respect miko you are our legend

  • @HayatHayat-of7yb
    @HayatHayat-of7yb 2 года назад +7

    ክክክክክ ማይኮ ነገረ ስራህ ያስቃል

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 2 года назад +2

    ሚኮየ እደት ፈታ እዳደረከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ab-jr3he
    @ab-jr3he 2 года назад

    ጎበዝ በርታ

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse6770 2 года назад +2

    ዋው አርባምንጭ ምርጥ

  • @samenglishtube5587
    @samenglishtube5587 2 года назад

    Huuuhhhhhffff, ante leserahew ine Nbse Litoxanw gn Gobez neh. This is big adventure, Tomy gn lifu kbad nw

  • @user-yu6lo5ry4z
    @user-yu6lo5ry4z 2 года назад +1

    ወይ ሚኮ በጣም ነው ዘና ያርከኝ ክክክክክ

  • @INSPIREDME12
    @INSPIREDME12 2 года назад

    It’s so very entertaining vedio keeps it up y freind

  • @kambatamezmmur2
    @kambatamezmmur2 2 года назад

    Mikoye ሁሌም እኮ አንደኛ ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 2 года назад +1

    ዋው ድንቅ ስራ ነው

  • @fozeyadontlove5688
    @fozeyadontlove5688 2 года назад

    ዋየ ሰው ካሰው ማጋባባት አቀቶት 😔አየ አና መኮ መለካም ሰው 👌👌👌👌👌❤❤❤

  • @user-wp1tj7kc1m
    @user-wp1tj7kc1m 2 года назад +1

    አይዞህ ችግር የለም የሚለው ነገርሥ ቶሚ 😁🤣🤣😂😂😂🤪

  • @user-od8mb5ey1l
    @user-od8mb5ey1l 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጥብቅህ፣አባታ፣ይክበዳን፣😭😭

  • @user-vs8ig2wk5r
    @user-vs8ig2wk5r 2 года назад

    😂አንደኛ ሚኮ በአንዴ እንደዚህ ደፍሮ መግባት

  • @hannafikire8437
    @hannafikire8437 2 года назад

    ክክክክክክክክ ወዮ ምካዬ አይዞት እኔ እመጠለሁ እሪሶ ይህዱ አለለም እራስክ አይዞክ

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 2 года назад +1

    ወይ ሚኮ አንተ በጣም ደፋር ነክ እኔ ብሆን ብሞት አልገባም ሚኮ ግን በሳቅ እና በፍርሀት ነው የገደለኝ ቶሚ ከምር ምርጥ ሰው ነው

  • @astubtube
    @astubtube 2 года назад

    ወይኔ ሚኮ ድፍረትህ 🙆ይዛ ውስጥ መግባትክ በጣም ነው የሚያስፈሩት እኔ ብሆን እዛ አከባቢ ዝር አልልም 😅😅😅

  • @user-is4bg6ue2l
    @user-is4bg6ue2l 2 года назад +1

    ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም የሚገርም ነው ለ33 አመት ማለት ከባድ ነው ብቻ ይገርማል 🤔 ሚኮዬ መልካም ሰው ይመችህ

    • @user-gt7hj4bh6f
      @user-gt7hj4bh6f 2 года назад

      33 ይገርምሻል 140አማት ይኖራል

  • @abduabdu8667
    @abduabdu8667 2 года назад

    ጀግና ነህ ፍርሀትህን መጋፈጥህ ይበቃል

  • @martafagrta4502
    @martafagrta4502 2 года назад

    ግን ሳቂ ወደለቅሳ እሰከሚሂዲ ሰሰቅ አሰርየ የታመምኩ መሰላት ሀኪም ቤት መሂዲ ትፈልጊለሺ ወየ አላለቸም በዉነት ሚኮ ተባረክ ከሚገባበላየ ነዉ የምታዝናናኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 2 года назад +5

    አኡዚቢላህ ደነገጥኩ 💐

  • @enguchetube
    @enguchetube 2 года назад +10

    ብለክ ብለክ አዞ ፕራንክ ለማረግ ሆድክ
    እስቲ miko ለየት ያለ ነገረ የተመለከታቹ የምቶድት አላቹ😍😍😍

  • @atsdedebebe3019
    @atsdedebebe3019 2 года назад +1

    ሚኮ ስኡድ አረቢያ ይምጣ የሚል ላይክ ግጩኝ ሚኮ የኔ አደኛ ለአገሩ ትምህርት የሚሆን

  • @ESU05
    @ESU05 2 года назад +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!"!"!"!

  • @teshale2746
    @teshale2746 2 года назад

    Miko betam new madenkih Dink sew neh🙏

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 года назад +6

    በጣም ነዉ የሳኩት😂😂😂😂😂👏👏

  • @uae1023
    @uae1023 2 года назад +2

    ሚኮ እንኳን ለመስቀል በአል አደረሰህ

    • @user-mf2or2hi2w
      @user-mf2or2hi2w 2 года назад

      ማይኮ ግን ሃይማኖቱ ምንድነው

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b 2 года назад

    ሚኮዬ በጣም አሳከኝ እናመሰግናለን ሰውዬውን አደነኩት ጠንካራ አባት 🥺

  • @user-tr7gk1ug7t
    @user-tr7gk1ug7t 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዓለም ስትኖር ድካም አለ እና ተመስገን ነው

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 2 года назад

    ቦታው ስያምር ማሻላህ

  • @dagitube6402
    @dagitube6402 2 года назад +1

    ❤️💕I'm first mikoye

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን መሲዬ እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ የስንቱን ሰው ሀዘን ወደ ደስታ ለወጥሽ💚💛❤

  • @amalh6034
    @amalh6034 2 года назад

    Amezing

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 2 года назад +1

    ሚስኪን ማይኮ የስውልጅ እድህ ከእንስሳ ጋር
    አብሮ አየ ኖረ እኛ ከሰው ጋር ከአዞ ጥቃት በላይ ሰውን ሰው እያጠቃ እያሳደደን። ኧር ይህን ቀን ለውጥልን ፈጣሪ ሆይ

  • @user-gh8ox7gp8w
    @user-gh8ox7gp8w 2 года назад +1

    ወይኔ ምክ ፈርቶ😂 እኔ ደሞ ከስልኬ ወቶ ልይዘኝ ይሁን እያልኩኝ ፈርሁ😂

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 2 года назад +2

    ሚኮ ጌታን በሣቅበ 🤣ህልምህ እራሱ ባለሣቃዪ🥺

  • @hayahaya2765
    @hayahaya2765 2 года назад +2

    ኧረ በሳቅ ገደልከኝ ሚኮ ፍራትህ ያሥቃልግንደፋር ነህ እኔ ከአጥር ውጭ እራሡ አልቆምም

  • @nurayman1200
    @nurayman1200 2 года назад

    Maykoooo no 1 yemechi bro !!

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 2 года назад

    ሚኪዬ እኮ አሳከኝ ደብሮኝ ውዬ