Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Very good improvement. Ethiopia is rising!!
This is dangerous move.
የገበያ ስርዓትን መከተል ትክክል ነዉ፤ ቀደም ብሎ መተግበር የነበረበት ነዉ ። ነገር ግን የተፈለገበት አላማ ለመድርስ እንዲሁ ፍራሽ በፍራሽ አይሆንም ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም እንዲያዉም ወደ አልታሰበ መንገድ ወስዶ ሊያስቀርም ይችላል ኢኮኖሚዉ መሳናክሎቹን አልፎ ጠንክሮ ካልወጣ ።
ስናይ ሲደረግ ማየት ይሻላል ምክንያቱም አዋጅ እንጂ ተግባር የለም?
🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳💚💚💚💚💚
መልካም ነዉ
I don't understand bro will see
kenya
❤
የኢትዮጵያ ህዝቦች ሆይአገራችን ብቻ ሳይሆን ማንነታችንም ጭምር ለሀብታም ወይም ለዶራል ለአብይ ስልጣን ማስቀጠያ ለሽያጭ ተወስኖ ሲቀርብ ዝም ብሎ ማየት እጅግ ጥልቅ አደጋ ውስጥ መግባት ነው በተለይ አርሶ አደሩ ና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ህዝቦች በችግር ማነቆ ሂወታቸው የሚያልፉበት ውሳኔ ስለሆነ ዝም መባል የለበትም የደመወዝ ጭማሬ የሚለው ቃል ማዘናጊያ ምንም ውጤት የማያመጣ መሆኑንም መታውቅ አለበት! የኢትዮጵያ ህዝብ ፕሊስ የጎረቤት አገርን ኬኔያን ህዝብ ትምህርት ውሰዱ
ጥሩ ነው ግን ሌላስ ምን አዘዟቹ ብሩ ሲለቀቅላቹ ?
Tank 😂
Very good improvement. Ethiopia is rising!!
This is dangerous move.
የገበያ ስርዓትን መከተል ትክክል ነዉ፤ ቀደም ብሎ መተግበር የነበረበት ነዉ ። ነገር ግን የተፈለገበት አላማ ለመድርስ እንዲሁ ፍራሽ በፍራሽ አይሆንም ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም እንዲያዉም ወደ አልታሰበ መንገድ ወስዶ ሊያስቀርም ይችላል ኢኮኖሚዉ መሳናክሎቹን አልፎ ጠንክሮ ካልወጣ ።
ስናይ ሲደረግ ማየት ይሻላል ምክንያቱም አዋጅ እንጂ ተግባር የለም?
🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳💚💚💚💚💚
መልካም ነዉ
I don't understand bro will see
kenya
❤
የኢትዮጵያ ህዝቦች ሆይ
አገራችን ብቻ ሳይሆን ማንነታችንም ጭምር ለሀብታም ወይም ለዶራል ለአብይ ስልጣን ማስቀጠያ ለሽያጭ ተወስኖ ሲቀርብ ዝም ብሎ ማየት እጅግ ጥልቅ አደጋ ውስጥ መግባት ነው በተለይ አርሶ አደሩ ና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ህዝቦች በችግር ማነቆ ሂወታቸው የሚያልፉበት ውሳኔ ስለሆነ ዝም መባል የለበትም
የደመወዝ ጭማሬ የሚለው ቃል ማዘናጊያ ምንም ውጤት የማያመጣ መሆኑንም መታውቅ አለበት!
የኢትዮጵያ ህዝብ ፕሊስ የጎረቤት አገርን ኬኔያን ህዝብ ትምህርት ውሰዱ
ጥሩ ነው ግን ሌላስ ምን አዘዟቹ ብሩ ሲለቀቅላቹ ?
Tank 😂