ከመስኪ ጋር ወደ ድሬ የሄድንበት ምክንያት |30 Second ep3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 965

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 года назад +232

    የ መስኪ ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    ruclips.net/video/aYZuGjp6wSk/видео.html

    • @alemtube8899
      @alemtube8899 3 года назад +1

      ሚኮ እስኪ የኔን አስተዎውቅልኝ ወንድም

    • @FetaLinkTv
      @FetaLinkTv 3 года назад +1

      Wodijalo Miko Mikee 💚

    • @amex_entertainment
      @amex_entertainment 3 года назад

      Miko ስልክ አንሳልኝ እባክህ ፈልጌ ነው?

    • @jimijimi9017
      @jimijimi9017 3 года назад

      Betam asleqeshkn yeunet melkam sew

    • @sumaya5680
      @sumaya5680 3 года назад

      እናቱ ጤነኛ አትመስልም እንዴት ምንም ደስታ አልተሰማኝም ትላለች

  • @LijTofik
    @LijTofik 3 года назад +597

    ወላሂ ነዉ የምላችሁ 30 ሴኮድ ፕሮግራምን በጣም ነዉ የወደድኩት በርታ ብሮ 🔥

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 года назад +106

    እህት ወንድሞቼ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝ እስቲ ሚኮዬን ቀጥልበት እምትሉ 👍👍👍👍👍👍😳

  • @ሚልካዘክርስቶስ
    @ሚልካዘክርስቶስ 3 года назад +100

    የተባረኸ ህፃን ,ልጅ ሆኖ ልብላ ልጠጣ ልልበስ ሳይል ፍራሽ ቀለም ቆርቆሮ የቀረው ትሰራበታለች ኣለ በስምኣብ እናቱ እድለኛ ነች.

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 3 года назад +75

    ማይኮንን 1 ሚሊወን መግባት አለበት
    ሠብሥክራይብ አድርጉት ሥራዉ በጣም ደስስስስ ይላል 👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 года назад +54

    የኔ ማር ኡፍፍፍፍፍ እድግ በል በዛሬው እድሜህ ለቤተሰብህ ይህን ያክል ነገር ማሰብህ

  • @RORASTUBE
    @RORASTUBE 3 года назад +93

    Miko mikee Jagna Nek Bro Gin Dire Matah Kanega satigenagn At Hid Bro?

  • @yodahedoyamo6425
    @yodahedoyamo6425 3 года назад +62

    የአሁኑ ደግሞ በጣም ይለያል ማይኮ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @emu8244
    @emu8244 3 года назад +8

    ሚኮ 1ኛ ነህ ኣንተን የሚገልጽ ቃል የለኝም
    እንደሌላው ዩቲበር የመልስ ቀን የኮሜንት ቅርን ብለህ ሳትንዘባዘብ ጀግና ነህ ኣቦ

  • @Kaltsega
    @Kaltsega 3 года назад +14

    ማይኮየ የደግነት ጥግ እኮ ነክ አባቴ ተባርክ ❤️ ጩጨው በጣም ደስ ይላል ጣፍጭ ተጫዋች ልጅ ነው እድግ በል ቤቢየ😘😘

  • @toniethio1119
    @toniethio1119 3 года назад +6

    መስከረም ጋር እንዴት ነው ባክህ አምሮባቹዋል በነገራችን ላይ መስኪን ሁፍ በዚሁ ቀጥይ ማይኮ ጎበዝ ልጅ በርታ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 года назад

    የኔሙጫጭሌት እግዛቤሪ ይጠብቅህ ልጅ ማለት ከዎሪቅ የበለጠ ጣፈጮች ሚኮ ዮቱበሮቹህ ተመልከቾች አብረው ያሉሁ እግዛቤሪ ጨምሮ ይስጣቸው ከክፍሁሉ ነገሮች እግዛቤሪ ይጠብቃቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад +40

    ሚኮ ለኔ ልዩ ነህ የልጅ አዋቂ መልካምነትህን አይቀይርብህ የኔ ወንድም

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 года назад +6

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ወድማችን መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 3 года назад +50

    ቤአላህ ይሄን ዘረኝነት ትተን እንዲ ብንተዛዜን አላህ ያዝንልናል

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 года назад

    የመስክን ዩቱብ ልጠይቅ ስኮምት ማይኮ አስቀመክ በጣም ነው የምወድሽ መስክዬ
    ማይኮ በርታልን ሁለም አንደኛ ነህ ኢግዚአብሔር ኢድመ ከጤና ያልታሰቤ ሥሳይ ይስጥይ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    ወይኔ ሚኪዬ በእውነት ቃል የለኝም በወጣው ይተካ መልካም ማድረግ መልካም ነው በምድር የምናደርጋቸው መልካም በሰማይ ደመወዝ ሆኖ ይከፈለናልና ልጅ ግን ሲያሳዝን የኔ ጌታ❤❤❤

  • @ethiocomputerschool
    @ethiocomputerschool 3 года назад

    አሪፍ ስራ ነው ማይኮ በርታልኝ

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 года назад +5

    ,ለዚህ ምን ቃል ይመጥነዋል እግዚአብሔር ብቻ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 3 года назад +2

    የልጁ እናት ምን አይነት ዝግ ነች። በደንብ እንኳን ልጅቷን አላነጋገረቻትም። ቀፋፈ የሆነች። ያልጠበቀችዉን ስታገኝ ማመስገን እንዴት ያቅታታል

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 3 года назад +13

    የኔ ማር ወላሂ አንተ እራሱ ያራዳልጂ ነህ እድግ በል ባባባዬ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 года назад

    ሚኮ የምር በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድሜ ችግር ያለ እድሜ ሀሳብ በሀሳብ ያረጋል ይህ እፃን ምንም ሳያምረው እቤት የናቱ ችግር አሳስቦት አስፈላጊው ነገር በዚ እድሜው ማወቁ የሚገርም ነው አሏህ ያሳድግህ

  • @adeadedejena7574
    @adeadedejena7574 3 года назад +13

    እውነት አንተ ሰው ነህ❤🙏 የስንቱን እንባ አበስክ!!

  • @josephmulatu3441
    @josephmulatu3441 3 года назад +1

    ፈጣረ አብዝቶ ይባርካቹ። እኔም አንድ ቀን እኼ በጎ ሥራ ላይ እንዲሳተፍ ተስፋ አደርጋለሁ! Miko thank you በጣም!

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 года назад +12

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ለሰጪ አላህ ይስጠው 👍👍👍

  • @alex-1988
    @alex-1988 3 года назад

    ማይኮ ቆንጆ ስራ ነው ይመችህ ወድጄዋለሁ።
    ከ ዳላስ ያበረታታችሁም ሰው ሊመሥገን ይገበዋል።
    መስኪን ፍቅር ነሽ በልልኝ
    አቦ ታምራለች
    ፍቅርርርርር......

  • @seenaawagii6109
    @seenaawagii6109 3 года назад +4

    Ebbifamaa Dhugaa Waaqayyo Bara kesaan yaa Ebbisuu

  • @melesetube9407
    @melesetube9407 3 года назад +2

    ሚኪ አሪፍ ነው በጣም እንዎድሀለን ስራዎችህን አደቃለሁ ግን በጣም እያደላህ ነው ምክንያት ውቢቷ ባህርዳር ላይ እስካሁን ምንም ስራ ፕሮግራም ካለህ ብትመጣ ደስ ይለናል እንቀበልሃለን ይመችህ 👍👍👍👍👌👍👍👍

  • @samsonaddis5696
    @samsonaddis5696 3 года назад +6

    ማይኮ ምርጥዬ ልጅ ይመቻችሁ አቦ በርቱ💚💛❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 года назад

    ማይኮዬ እስከዛሬ ኝሮግራምክን አለማወቄ ቆጨኝ በርታ በጣም ነው ደስ የሚለው ሰው ሲደሰት እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም አቦ ይመችክ

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 3 года назад +8

    አይ ሚኩዬ የትንሽ ትልቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️

  • @gelax4571
    @gelax4571 3 года назад

    እግዚአብሔር ያክብርህ miko ወንድሜ . የ እውነት በጣም ትልቅ ልጅ ነህ, ምን አለበት ሁላችንም እንደ miko በጎ ስራ ብንሰራ, ዘረኝነት አይጠቅመንም, ሁላችንም ሟቾች ነን, ግን, እስከ አለን ድረስ እባካችሁ በጎ ስራ እንስራ, ፈጣሪም ይወደዋል
    miko አርአያችን ነህ

  • @qidisitauae2001
    @qidisitauae2001 3 года назад +6

    እፍፍፍፍፍ የኔ ማር እድግ በል 💖💖💖💖💖ሚኮ ምርጥ ሰው😘😘😘💖💖💖💖❤️❤️

  • @kesirMedia
    @kesirMedia 3 года назад

    የእውነት ነው የምልክ ማይኮ በጣም ሃሪፍ ሃሳብ ነው በፈጣሪም የተወደዴ ስራ ነው በርታልን ብሮ የእውነት ጀግና ነክ

  • @kalidarsii4008
    @kalidarsii4008 3 года назад +26

    Maski comment koo naa dubisii ♥️😁🤣

    • @lensamulunafamily5103
      @lensamulunafamily5103 3 года назад

      Beteseb harugn ebakachu wedd yeger lejoch

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 3 года назад

      Tole anu sijira 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 года назад +1

    ሚኪየ እመብርሀን ትጠብቅህ
    ቀልደኛ ብቻ ነብር እምትመስለኝ ሆሆሆ
    ቁምነገርም አለህ ዋው አቦምችት ይበልክ

  • @zed8341
    @zed8341 3 года назад +24

    ቁርአንን በቀላሉ አብረን እናኸትም ቤተችን ቤታችሁ ነወ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 3 года назад

    ማሻ አላህ 30 ሰከንዶች አላህ ይጨምርላችሁ የማታደርጉት ነገር በጣም ደስ ይላል

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የሰዉ ዘር በሙሉ🇪🇹

  • @nagaanbiyyaakoof9815
    @nagaanbiyyaakoof9815 3 года назад +1

    ሚኮ & መስኪ ጌታ ይባርካችሁ ልጁንም ጌታ ያሳድገው በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @abiyabebe6260
    @abiyabebe6260 3 года назад +2

    ጀግና አንተን እናት ወልዳካለች much love bro

  • @shewayeammanu2923
    @shewayeammanu2923 3 года назад +9

    ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ 👏

    • @rwr4708
      @rwr4708 3 года назад

      እኔም።ቺግርተኛነኚማይኩ።እርዳኚ💋💋💋💋💋💋💋💋☝☝

  • @የክቴአየለ
    @የክቴአየለ 2 года назад

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልላችሁ ስመጣ ካንተጋራ እሰራለሁ ይከ እንደብቆ አድርጉት ነው

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 3 года назад +5

    30 ሰከንድ በርቱ ሚኪ 🙏🙏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад

    ማይኮ በጣም አሪፍ ስራ ነው የምትሰራ ተባረክውይ ቃልአጠሑ ገንዘብ የላከው ፈጣሪ እጥፍ አድርጎ ይስጥሕ አንዳንዱ ልጅ ቢሖን እሚበላ ነው የሚል ገራሚ ልጅነው ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ ባባየ❤

  • @زهراعلي-ر2ت
    @زهراعلي-ر2ت 3 года назад +6

    በስማም ልጁ ግንንግግሩ ደስ ሲል

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 3 года назад

    ሚኪ የልጅ አዋቂ ነህ እናቴ ማርያም ዘመንህን ሙሉ ትባርከው ሳይከፍህ ኑርልን

  • @selamlove8021
    @selamlove8021 3 года назад +40

    አንደኛ ነኝ ወደ ፊትም ማንም አይቀድመኝም😜 like ግጩኝ ስወዳችሁ😘ማይኮዬ💖

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад

    እሚገርም ፈላ ነው ፈጣሪ ያሳድግክ ሚኮዬ ፈጣራ አብዝቶ ይስጥክ ትርፍርፍ ያለውን ሃብት የልጁ እናት ግን ምን ሆናነው የተሰማቸውን ያልተናገሩት

  • @hanigeta6499
    @hanigeta6499 3 года назад

    ማይኮ 1ኛ ነህ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው የልጅ አዋቂ ወጣትነት እንዲህ መጠቀም አብዝቶ ይባርክህ ደብሮኝ ነበር ፈታ ልበል በ ማይክ

  • @alemugamshu7084
    @alemugamshu7084 3 года назад +8

    I am sorry for those who disliked this video. They are really beast!… Miko barta ye amatu bago sawu

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад

    ተባረኩ ለሰጡት ባጠቃላይ ፈጣሪ ቤታችሁን ይባርክ አቦቦቦ👌👌👌

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 3 года назад +3

    ወላሂ ሚኮ አላህ ይጨምርልክ የልጁ እናት የሆነች ዘጊ ሳታስበው ይሄ ሁሉ እቃ ሄዶላት ፊቶአ ላይ ደስታ አታሳይም ልጁ ይሻላል

    • @meymunabelay7229
      @meymunabelay7229 3 года назад

      ወላሂ በደስታ ታለቅሳለች ብየ ስጠብቅ ጭራሽ ምትገላመጥ ሁሉ ነው የምትመስለው ብቻ ምርጥ አስተዋይ ልጅ አላት አላህ ያሳድገው🥰

    • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
      @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 3 года назад +1

      ደንግጣ ነው ማሰላኝ ድንገት የማታቅ ሰው ይህን ሁሉ ሲያመጣላት በዚ ኑሮ ወድናት 😁

    • @meymunabelay7229
      @meymunabelay7229 3 года назад

      @@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ ይሆናል ይሄማ ነገር አለው ብላ ነው ስትረጋጋ ትደሰታለች😂😂

    • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
      @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 3 года назад

      @@meymunabelay7229 😁😁😁😁

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 3 года назад

    ሚኮያ በጣም ደስ ይላል ልጁ ለናቴ ቆርቆሮ ገዝቼ ሲል እንባዬን ነው መቆጣጠር ያቃተኝ ለሰጣቹ ሁሉ መዳንያለም ይስጣቹ

  • @tubechanal7289
    @tubechanal7289 3 года назад +13

    ማይኮዮ በጣም ድስ ይላል ግን ደቅቃዉ አንሶብናልና ትንሽ ከ 20 ደቅቃ ቤላይ አሪግልን ።እጣምን እያለቀ ነዉ።👍❤ጀጊና

  • @kidistgetachew4941
    @kidistgetachew4941 3 года назад

    mikoyeee tebarek fetari yagizeh bertalin

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 года назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 3 года назад +1

    እኔኮ ሰው ለምን ተረዳ ብለው ዲስላይክ የምያደርጉ ናቸው ምገርሙኝ የቅናት መንፈስ ይወጋ ሚኮዬ በርታ አንተ ጌታ ይባርክህ

  • @JamikTG
    @JamikTG 3 года назад +8

    ኦኦኦኦ በማይኮ 30 ሰኮንዶች የሰዎች ምኞት ሲሳካ ለማየት መጥቻለው

  • @seidahmed1565
    @seidahmed1565 2 года назад

    ወንድሜ ተመችትህኛል በርታ ቀጥልበት

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 года назад +3

    Great show! I love it! :)

  • @issofapapi5154
    @issofapapi5154 2 года назад

    ዋው ሚኪ ቆንጆ ፕሮግራም ነበር እግዝያቢሔር ይባርክህ

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 3 года назад +7

    ሚካ ዘመን ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 года назад

    በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ባወጣችሁበት ጨምሮ ይስጣችሁ ማይኮ ተባረክ

  • @MultiAyele
    @MultiAyele 3 года назад +3

    She's beautiful.

  • @zonephone4208
    @zonephone4208 3 года назад

    ማይኮ እመብርሃን በምትሄድበት ሁሉ ትጠበቅህ ክፉ አይካህ እንወድህ አለን ሰው ብር ለማገኘት ይቱብ ይጠቀማል አንተ ግን የራስክን ትተህ የስት የድሀ እናት እንባ አበስክ ምን አለ አንተን የወለደች ምሀፀን የተባረከች ማይኮ

  • @Neima205
    @Neima205 3 года назад +5

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹❤️ ማይኮ ትለያለህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @bestsamsung8758
    @bestsamsung8758 3 года назад

    Mikoye tebareku abo 30 second arif program

  • @ምኒሊክ.ንጉስ.ነው
    @ምኒሊክ.ንጉስ.ነው 3 года назад +4

    ኑርልን

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 3 года назад

    በርቱ ሀገራችን እንደዚህ አይነት መልካሞች ያስፈልጓታል በዘር በሀይማኖት አንከፋፈል እንተጋገዝ

  • @fetimusefa1019
    @fetimusefa1019 3 года назад +3

    Number one bor 👍

  • @zuzubintyoutube2946
    @zuzubintyoutube2946 3 года назад +1

    ማይኮየ ማሻአላህ በርታ ጥርፕሮግራምነው ትልደረጃእደምደረስ ባለትልቅ ተስፋነኝ👍👍👍👍

  • @sarhalharbe6994
    @sarhalharbe6994 3 года назад +6

    እረ ሚኮ ምን ላርግህ እመቤቴ በሄድክበት ትከተልህ እኔ ሌላእምልህ የለም

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 2 года назад

    ተባረኩ በርቱ ቀጥሉበት

  • @ወለታሺአለብኝኢትዮጵያ

    የኔ ወድም አላህ ይስጥህ ❤️❤️ማይኮ

  • @TUbe-sr1pr
    @TUbe-sr1pr 3 года назад

    ጎበዝ በጣም ምርጥ ልጀ ነህ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @سامسونجاي
    @سامسونجاي 3 года назад +4

    ይስጥ አቦ ሚስኪኖችን በመርዳትህ በርታ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 года назад

    Yennay konjo egziabhar yetebkeh. Kiduse Michael yetebekeh.

  • @rabirashow3032
    @rabirashow3032 3 года назад +11

    𝐌𝐢𝐤𝐨𝐨 𝐪𝐨𝐧𝐣𝐨𝐨 𝐬𝐢𝐫𝐚𝐚 𝐧𝐞𝐰 𝐢𝐧𝐚𝐚 𝐦𝐚𝐬𝐚𝐠𝐢𝐧𝐚𝐥𝐞𝐧

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 года назад

    አቤት ሚኮ ማይኮ ከምር ቃላት ዬለኝም እንደኔ በጣም ተመችቶኛል ቀጥልበት ብሮዬ

  • @dbx7607
    @dbx7607 3 года назад +3

    እንካን ደህና መጣችሁ ልያቸውእስኪ

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @12345glo1
    @12345glo1 3 года назад +15

    ክክክክክክ እናትየው ጤነኛ አደለችም ምን ተሰማሽ ሲሏት? ምንም አልተሰማኝም አይ ድሀ ኩሩ ክክክክ

    • @azizahassan5263
      @azizahassan5263 3 года назад

      😅😅😅😅

    • @tzeta5801
      @tzeta5801 3 года назад

      ክክክክክ

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 3 года назад

      @@azizahassan5263 ክክክክክኮኮኮኮ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 3 года назад

      አማርኛ።አትችልም።ይመስለኛል

    • @meymunabelay7229
      @meymunabelay7229 3 года назад

      ከምር ፊቷ ራሱ አልተፈታምኮ🙄😂😂😂😂😂😂

  • @الحمدللهعلنعمتلإسلم

    ማሻአለህ ደስ ይለል በርቱ👏👏

  • @hamzanurahmed5211
    @hamzanurahmed5211 3 года назад +3

    የምር ትላንት ድሬ ላይ አይቼክ ቆሌክን ልገፍልክ ነበር ... ደግነቱ ደግሞ ከጀለሶቼ ጋር ነበርኩ ግን ይሄን ምሰራውን ነገር አስበን ላሽ አልን ❤... Respect bra

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 года назад +2

      ቆሌዉን ምገፈዉ ምን ስለሆንክ ነዉ በሀገሩ ላይ መዘዋወር መብቱ ነዉ😡

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 3 года назад +1

    ማይኮ ጀግና መሲተብዬዋ ደግሞ ስታስጠሊ ለመሆኑ ልብስ የለም እንዴ ሀገራችን

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 года назад +4

    ሚኮ ምችት ይበልህ 🥰🥰🥰

  • @kumafane3389
    @kumafane3389 3 года назад

    Miko መልካም ሥራ ነው እግዚአብሔር ይባርክ

  • @danipictures8605
    @danipictures8605 3 года назад +3

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነስ የቀሩኝ ወጎኔቸ

  • @ሀፂያተኛነኝለንሰሀአብቃኝ

    መስኪ ፈገግታዊ ፕላስ መልካምነትም አለሽ ይበልጥ ወደድኩሽ በርቱ

  • @nahomzewdu5309
    @nahomzewdu5309 3 года назад +5

    አረ ብሮ ድሬ መተህ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር አቦ

  • @mulutiruabws4096
    @mulutiruabws4096 3 года назад +2

    ሚኮ መልካም ስራህ ተመችቶኛል አቮ ኑርልኝ

  • @Nexus-oc5pq
    @Nexus-oc5pq 3 года назад +3

    Americans Have MR.Beast. Ethiopians have Miko Mikee

  • @bahaajurdy4419
    @bahaajurdy4419 3 года назад

    ተባረኩ በእውነት ኡፍ ልጁ ግን ይደግላት

  • @emrantube7159
    @emrantube7159 3 года назад +4

    first view

  • @foziorotube
    @foziorotube 3 года назад +2

    Good afaan oromoo ni beka
    galatom miko and mesk thanks gusy

  • @nuredinsheger7919
    @nuredinsheger7919 3 года назад +6

    ሚኮ እደኔ ሚመቸው እስኪ በላይክ!!

  • @maryeyinges1270
    @maryeyinges1270 3 года назад +1

    እድለኛ ነኝ ማይኮ ንጹ ልብ ነው ያለህ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 3 года назад +3

    እናትየዋ ስታናድድ አታመሰግንም ሐያ ሐያ ብላ ላሽ እኔ ደስ የሚላት መስሎኝ ሰፍ ብዬ የሷን ደስታ ለማየት መጓጎቴ 🥴

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ በአላህ አታስቂኝ ደግጣ እንዳይሆን ወይም እየቀለዱባት መስሏተ ይሆናል በመኪና እማታውቀው ሰው ጭኖ ሲመጣ አጠራጠራት

    • @ትግስት-ጀ2ተ
      @ትግስት-ጀ2ተ 3 года назад

      @@zekiyatemam7901
      ልጅቱ በኦሮሚኛ ነግራታለች የተሰማሽን ተናገሪ እሱንም አመስግኚ ስትላት እሺ ብላ ተገትራ ቀረች 😒

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 года назад

      @@ትግስት-ጀ2ተ እረ አታስቂኝ እንጃ እንግዲ ዝም አለች ማመስገን ነበረባት ፈርታ ይሆናል

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 3 года назад

      Kkkk ye dire sew kima yehonal