ልብ ሚነካ ስጦታ ሰጠኋቸው! አለቀሱ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии •

  • @BinyAdenew
    @BinyAdenew 3 года назад +235

    Hey Tommy ... Am glad I was part of it ..and it's amazing seeing your family's reaction, it's really heart-touching. your grandmother will always be remembered.

    • @BBOYTOMY33
      @BBOYTOMY33  3 года назад +15

      Than You Very Much bini🙏

    • @ምኒልካዊነትይለምልም
      @ምኒልካዊነትይለምልም 3 года назад +7

      ወንድም እባክህ አድራሻክን ላክልኝ እኔም እናቴን ማሳል እፈልጋለው በህይወት የለችም መስከረም 21 አስራ ሁለት አመቷ ነው እናም እባክህ መልስልኝ

    • @solyanayonas6021
      @solyanayonas6021 3 года назад +4

      እባክህን ልጆቼን ማሳል ፈልጌ ነበር የት ነው እማገኝህ አድራሻህን ላክልኝ

    • @banchu3147
      @banchu3147 3 года назад +4

      በርታ ቢኒ

    • @Yeshua_Jesus12
      @Yeshua_Jesus12 3 года назад +5

      @@BinyAdenewእጆችህ ይባረኩ😊

  • @amantube9784
    @amantube9784 3 года назад +66

    አይዟችሁ ፀናቱ ይስጣችሁ ጠንካራ ቤተሰብ ነው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +30

    በጣም ደስ ይላል ማሰብህ እራሱ ገርሞኛል ተባረክ ለቤተሰቡ እንዲህ የሚያስብ ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም 👏👏👏

  • @zellitube
    @zellitube 3 года назад +101

    እኔንም አስለቀሳቹሕኝ ነፍሳቸውን በጸደገነት ያኑርልን😥😥😥😥

  • @Hllema
    @Hllema 3 года назад +53

    ዋዋው ቶሚ ምን እንደምል አላቅ በጣም አስለቀስከን ከጓደኞቼ ጋ እየየናቹ ነበር ሁላችኝም በጣም ከምለው በላይ ነው ልብችን የተነካው ሃሳቡ እንዴት እንደመጣልህ በጣም የሚገርም ነው

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 года назад +35

    ወይኔ ቶሚ እህትህ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ እኔም አያቴን በጣም ነው የምወዳት አላህ እድሜዋን ያርዝምልኝ በሰላም ያገናኘኝ 😘😘😘

  • @shua5695
    @shua5695 3 года назад +27

    ትልቅ ቤተሰብ ነዉ ደስ ትላላችሁ አይዞአችዉ.🥰

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 года назад

      ደምሩኝ እህት

    • @kidistmenetesnot9943
      @kidistmenetesnot9943 3 года назад

      Yemer enanm aselkskgn hula enatena abata eyalu welja mesam megnota neber gn abatan🖤 besdet atahut tekatelku enatan❤️ egzhabhar edmana tana yestelgn lela men elalhu😢

  • @Etu2312
    @Etu2312 3 года назад +14

    tomi ለቤተሰቦችህ ያለህ ፍቅር ያስቀናል😘😍

  • @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
    @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ 3 года назад +6

    ሁሌ ቀልድ ስለ ምታበዛ ነው መሰለኝ ቁም ነገረኛ አትመስለኝም ነበር የነሱን ሞራል ለመጠበቅ ረስክን እንዴት እንደተቆጣጠርክ ስረዳ ገርሞኛል ላሉት ቤተሰቦችክ ረጅም እድሜና ጤነ ይስጥልክ እኔም ሁለቱንም አያቴን ስደት ሆኜ ነው የጠውኋቸው አሁን እናቴ ተማለች በዱዓ አስቡኝ በስደት የቤተሰብ ክፉ መየት ከባድ ነው ገብተን እንደነየቸው የሰውዲ ኢምባሲ ዬለም

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад +3

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ማሰብህ ለሰአሊውም ፈጣሪ ይባረከው እጆቹን ቁርጥማት አይንካው 👍🙏🙇❤ የኔ ናት በሰው አገር አይዞሽ እህቴ አብሬሽ ነው እንባየ የረገፈው 😭

  • @enatyevsyene9544
    @enatyevsyene9544 3 года назад +3

    አንደኛ በሂወትህ ደስ የሚል ነገር ነው ያደረከው ይሄን ያሰበ ልብ ምን ያክል ትልቅ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ነብስ ይማር ብያለው በጣም በጣም አሪፍ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @amantube9784
    @amantube9784 3 года назад +34

    ነብሳቸውን ይማረው አሜን🙏

  • @زوزوحو
    @زوزوحو 3 года назад +5

    እኔም አለቀስኩ ከህትህጋ እኩል አያቴን በጣምእወዳት ነበር በስደት አለምሁኘ አጠሆት

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад +26

    ለቤተሰብ ያለህ ክብር እና ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም ቶምዬ ያያትህን ነፍስ ይማርልን🙏🙏🙏🙏

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 3 года назад

      Nefes yemar ayezoh wedeme welachnen wedezawe nen

  • @alquaalain2306
    @alquaalain2306 3 года назад +4

    በጣም ነው ስሜታው ሚያደርገው በጣም ነው ውሰጤን የርበሸው ዋውውውው ትልቅ ሰራ ነው ከምር 😭😭😭😭😭 ነፈሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርው😭

  • @tgyibatube64
    @tgyibatube64 3 года назад +16

    ቶሚ ለቤተሰቦችህ ይለህን ክብር ይለማድነቅ አይቻልም አንባሳ ነህ

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 3 года назад +6

    ወላሂ ከእህትህጋ አብሬ አለቀሥኩ😢😢😢💔💔💔💔እኔም በሥደት ሆኘ ነዉ አያቴን ያጣሁት 😢😢😢😢ሥሜቱ ከባድ ነዉ ቶም በጣም አሥተዋይ ነህ

    • @itsmydam5684
      @itsmydam5684 3 года назад

      አይዟችሁ እኔም እደናንተው ነው

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 3 года назад +6

    Aww It was amazing gift tommy I love the way you have care love and respect for your family. your a family man I really appreciate you keep the good work wonderful I’m crying with your sister ❤️

  • @mariyatube8922
    @mariyatube8922 3 года назад +1

    ቶሚ ለቤተሰቦችህ ያለህ ቦታ ልዩ ነው የእውነት ከልብህ ሰው ነው ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እኔም በጣም የምወዳት አያቴን ህፃን እያለሁ ነው ያጧሀዋት በእስልምና ስዕል ክልክል ባይሆን አስል ነበር

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 года назад +13

    አታበዛውም እንጂ ቁም ነገረኛ እኮ ነህ አስለቀሰችኝ ነፍስ ይማር 🙏😭

  • @hiyiwetyefetenamedireknat2442
    @hiyiwetyefetenamedireknat2442 3 года назад +1

    አይዞችሁ ሁሉም ወደዛው ነው እኔም በጣም የምወዳቸውን ሁለቱንም አያቶቸን ቀብሬ ስደት ከመጣሁ አስር አመት ሆነኝ ግን እንኮን አስር አመት ምንም የቆየሁ አይመስለኝም ምክንያቱም ሁለየም ፍቅራቸው እልቤ ውሥጥ አለ እናም አይዞችሁ ሁሉም ለበጎነው

  • @mekdestenamergia4367
    @mekdestenamergia4367 3 года назад +1

    መልካም ልጅ ነህ ሁሉ ነገር የሚዋጣልህ የልጅ አዋቂ ሆደ ባሻ ሁሉ ነገር የሚያምርብህ ይመችህ

  • @mikaelabuye1655
    @mikaelabuye1655 3 года назад +8

    bro this is really touching.......hiwot hule sitanesaw enem betam neber maznew like everybody else.......tom enenm new yaslekeskegn n i thought zm bileh titlun endeza yalkew i wasn't expecting this.....egziabher yibarkeh wendeme
    u got me thinking i will do the same with my father's pic.

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 года назад +9

    ትለያለህ ትልቅ ስራ ነው የቀሩትን ሁሉ እረጅም እድሜ ተመኘው 🙏🙏

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co 3 года назад +2

    የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ደስ ይላል ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @josivlogs9865
    @josivlogs9865 3 года назад +2

    ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ነው እግዚያብሔር ከባረከህ ደሞ ቤተሰብ ፍቅር ነዉ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +4

    አይዞን ቶሚየ እኔም በስደት ሆኘ የምወደዉን አያቴን አጥቻለዉ።።።
    እማማንም ነፍሳቸዉን ይማረዉ
    እኛም በተራችን ቀናችን ሲደርስ
    ወደዛዉ ተጓዥ ነን።።።።

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 3 года назад

      እኔም ሁለቱን ሰው ነኝና ቻልኩት

  • @amorthodox661
    @amorthodox661 3 года назад +1

    ጌታ ይባርክክ ሁሉም በጌታ ፈቃድ ነው ሚሆነው የሚሆነው ሁሉ ግን የርሱ መልካም ፈቃድ ነው፡፡ሀዘን ማብዛት የእርሱን ፈቃድ መቃወም ነው፡፡በርቱ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን፡፡

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሩኝ 👏

  • @romanar4621
    @romanar4621 3 года назад +4

    ቶሚየ ግን ቤተሰቦችህ ጋር ያለህ ቅርበት ውይ ያአሏህ ታድላቹህ

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 года назад +1

    አንተ ልጅ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ብተሰቦችህን ትወዳል ብዙ ጊዜ አይቼዋለሁ አላህ ያቁይህ በርታ

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 3 года назад +3

    ውይይይይ እኔንም አስለቀሳችሁኝ😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ልባችሁን ይጠግን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 👏😍

  • @ranocell6603
    @ranocell6603 3 года назад +2

    Tomy ewnat bsekat lay sekt ysthek btsebhen akbaryi ለሀያትም ነፍስ ይማር ለቤስብክ እድሜ ይሰጥልክ አክባሬክ ነኝ ከቤሮት

  • @Motmuatawa
    @Motmuatawa 3 года назад +3

    Uhh enenm asleqesgn betam. Des mil sitota new Tommy Great jobb. Le beteseb yalek kibir betam des yilal. God bless you.

  • @Tesfahope-o8c
    @Tesfahope-o8c 3 года назад

    ቶሚ ጥሩ ነገር ነው ያረከው እህትክ አስለቅሳኛለች እኔም አያቴን ሳልቀብረው ነው ያመለጠኝ አንዴም ሳላየው ስደት ብዙ ጠባሳ ነው ሰው ላይ የሚያስቀምጠው ፈጣሪ ነብሳቸውን በገነት ያኑርው የኔንም አያት

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад +1

    ሁለተኛ ሀገር ቤተሠብ ነው ደሥ ትላላችሁ እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ ከጤና ጋር❤🙏🙏🙏

  • @ድምፅ-ቀ6ዠ
    @ድምፅ-ቀ6ዠ 3 года назад +4

    በቃ አንተ ትለያለህ keep up the good work brother sorry for your loss 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሚኪ-ኘ6ከ
    @ሚኪ-ኘ6ከ 2 года назад

    እፍፍፍፍ እዉነት እማም መቸነዉ እምረሳሺ በሰዉ ሀገር ሀዘንሺ ከብዶኛል ምርጥ አያቴ ሁሌ በልቤ ነሺ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን እኔም የዛሬ አመት አያቴ በስደት እያለሁ አጣሁት

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 года назад +2

    ለቢኒ አንድ ሽ ሰብስክራይፕ ይገባዋል እኔ ግዴታየን ተወጥቻለሁ የምር ጎበዝ ነው በርታ እጂህን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @yewbdargetachw1877
    @yewbdargetachw1877 2 года назад

    ይህ ሀሳብ ለኔም ጠቀመኝ እኔ ብዙ አመታት ሀረብ ሀገር ነበርኩኝ እንደሄድኩም ተሞሸርኩ ግን እናቴ በጣም ታመመችብኝ ልወልድ ትንሽ ሲቀረኝ አረፈች ያንችን ልጅ ሳላይ ፈጣሪ አይግደለኝ እያለች ግን አልሆነም ዛሬ ይሄንን ሳይ ለኔም ሀሳብ መጣልኝ አመሰግናለሁ ቶም

  • @makif5257
    @makif5257 3 года назад +1

    አላህ ሶብሩን ይስጣቹ!! ቶምዬ ይቅርታና ግን በተሰቦችህን ተሰብስበው አትቀርፅ ጥሩ አይደለም የሰው አይን እኔ ማሻአላህ ብያለው!!! አንተንም ቤተሰቦችህንም አላህ እድሜያቹን ያርዝምልህ በጣም ሚገርም ቪዲዎ ነው ሲስተርህ አስለቀሰችኝ! ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ነህ!!

  • @sosi8482
    @sosi8482 3 года назад +1

    So touching! 😇 ድንቅ ሃሳብ ነው! Thanks for sharing!

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 2 года назад

    ቶሚ የምር ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክ ምልካም ሰው

  • @saronmosissa7109
    @saronmosissa7109 3 года назад +6

    Am crying my eyes out, real is rare, keep being you😘😘

  • @abayi9739
    @abayi9739 3 года назад +5

    በማርያም እኔም አስለቀሳችዉኝ የምራ ❤❤❤

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 3 года назад +2

    አይዛችሁ ነፍሳቸውን ይማረው ለናተ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @elshadayassefa2462
    @elshadayassefa2462 3 года назад +5

    May her sole rest in peace and in all to that you are a big person to our community we can learn a lot from you when it comes to family.

  • @hayutube898
    @hayutube898 3 года назад +1

    ለቤተሠቦቺክ ያለክ ክብር ወላሂ በጣም ደስ ይላል ቀልደኛ ብቻ አይደለክም ይመቺክ ብሮ

  • @solisoli1598
    @solisoli1598 3 года назад +4

    ኧረ እደው ተው መላ በሉኝ ወላሀ የሰው እንባ ባየሁ ቁጥር የነ እንደውሀ ይወርዳል

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 года назад

    ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ደስ ይላል

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 года назад +1

    የሚወዱትን ሰዉ ማአጣት ይከብዳል ቶሚ ፈጣሪ ነፍስ ይማር ።

  • @sarahsiraw1298
    @sarahsiraw1298 2 года назад

    እኔንም አስለቀሱኝ ነፋሳቸውን ይማር ለእናተም ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @danieltiruneh2024
    @danieltiruneh2024 3 года назад

    Ante "kifu" lij neh betam aslekeskegn. Tebarek betam arif lij neh hazenihin besak lemeshefen yarekew tigil demo yebase yasazinal. Betam feel yarekut ene rase 2 lijoch welije bemitiku 2 ehitochen bemot atichalehu wichi sileminor ehitoche lijochen alayuachewum....anyway mirt lij neh yimechih egnin behiwot alfew still sitayu miasasu ayatihin begenet yanurilin. Amen

  • @aliyabehreden9263
    @aliyabehreden9263 3 года назад

    እዉነት ስቶታው ለኔ እስኪመስለይ ነው ደስ የአለኝ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን አስለቀሶያል

  • @surafelesura2583
    @surafelesura2583 3 года назад

    ወይ ወንድም በጣም ትልቅ ሰው ነሕ እግዚሐብሔር ዬጥናችሑ

  • @leyuamanuel2679
    @leyuamanuel2679 2 года назад

    እንዲህ ቤተሰቡን የሚወድ ወንድ ልጅ በጣም ያኮራል ወላጆችህ ይባረኩ ወደፊት የምትመሰርተውን ቤት በፍቅር የምትመራ ድንቅ ልጅ ነህ ለምልምልኝ

  • @ፀጊነኝየቦይላይቱልጅ
    @ፀጊነኝየቦይላይቱልጅ 3 года назад +4

    ቶሚየ በጣም ነው ልቤን የነካኝ በጣም ደስ ይላል አሁን ይሄን ለገባዉ ሰው በጣም ትልቅ ስጦታ ነው አንዳንዴም አዝግም ሳኮን ቁም ነገረኛ ነህ ክበርልኝ 💚💛❤🙏

  • @betelhemhabte9745
    @betelhemhabte9745 3 года назад

    ነብሳቸውን በገነት ያኑረው ቶሚ 😥😥😥በጠዋቱ አስለቀሳችሁኝ። 😥😥

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ደስ ይላል አስለቀሳቹኝ ሰዉ ስያለቅስ ያስለቅሰኛል ስስቅም እስቃለዉ

  • @Biranayetube
    @Biranayetube 3 года назад +1

    Ewuyyy ayzon tomiye...💪🙏🥇

  • @eyuelbekele3654
    @eyuelbekele3654 3 года назад

    ብሮዬ ለዚህ ቪዲዮ ስል ነው ፎሎው ያደረኩህ እንዴት ደስ እንዳለኝ የእውነት ቶሚዬ

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 года назад +1

    ፈጣሪ ነፍሳቸዉን ይማረዉ ለመላዉ ቤተሠቡ 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @surafeltesfaye
    @surafeltesfaye 3 года назад +1

    የምር ትልቅ ስጦታ ነው ...እኔንም አስለቀስከኝ

  • @betelehemademe4936
    @betelehemademe4936 2 года назад

    ዋው ያምራል በጣም ቁጥሩን ስጠኝ የሰአሊውን

  • @tihitnay8881
    @tihitnay8881 3 года назад +3

    Tomiye you're a best brother anyone could ask for! good job you're amazing

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад

    አስለቀስከኝ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን

  • @medanitkebede5096
    @medanitkebede5096 3 года назад +2

    You are the best person for your family I appreciate you

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 3 года назад

    Aselkeseken eganeme 😭😭😭😭betame des emile telke setota nw demo sealiw betam betame gobez nw 👏👏👏👏👏

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 года назад +2

    አስለቀሳቹኝ በማርያም ኡፍፍፍፍፍ አያቴ መጣችብኝ😭ነፍስ ይማር

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 3 года назад +2

    በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ለቤተሰብህ ትልቅ ክብር አለህ በዚሁ ቀጥል 👍👍 ለአያታችሁ ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏

  • @እሩቅያወሎየዋ-ገ6ወ
    @እሩቅያወሎየዋ-ገ6ወ 3 года назад

    በጣም ደስይላል እህትህ እደኔ ልቧተሰበር
    እኔም በሰውሀገር ሆኘነው ሁለቱንም አያቶቸን የጣሁት አይይይይ ልብ ይነካል። ከባድነው
    በቻ። የአላህነን። ወደአላህም ተመላሾችነን በየ
    ችየዋለሁ። ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fakerfaker1147
    @fakerfaker1147 3 года назад

    Woww tomi becha men endml alakem video ayeche mecheres akatng ayaten be sedt nw yatwat 😭😭😭❤

  • @tihitina2091
    @tihitina2091 3 года назад

    Ende ayenet wendem selalachw betam edelega nachew andega nh😍😍 i wish enm ende ayenet wendem benoregn

  • @tube7667
    @tube7667 3 года назад +2

    ዋውው ቶሚ ነብሳቸውን ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 😍

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 3 года назад

    የሚገርም ሀሳብ ነዉ ቶሚ አያትክን እግዛብሄር ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርልክ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 🥰

  • @ferehiwottaye4360
    @ferehiwottaye4360 3 года назад +1

    😢😢😢😢😢😢ena btam new ywddekut btam des ylal kal ylgnm😢😢😢

  • @solomieyosef1293
    @solomieyosef1293 3 года назад +1

    ቶሚ መልካም ሰው ሲዩህ ዱርየ ትመስላለህ ግን ለየት ያልክ ሰው ነው ለበተሰብ ትልቅ ፍቅር ያለህ በጣም የዋህ ብምታደርጋቸው እንቅስቃሴ ሁሉ ሳይህ ሁል ግዜም የፍሚሊ ነገር ከሆነ ቅድመህ ታለቅሳለህ እግ/ር እምትፈልገውን ሁሉ ይስጥ የኔ ውብ ቀጥልበት ካተ ብዙወቹ ይማራሉ

  • @edualex8284
    @edualex8284 2 года назад

    ነብስ ይማር እናታችን አንተ ግን ጀግና ነክ ልደታን

  • @maryzraika
    @maryzraika 2 года назад

    Betam Konjo setota. God bless you and your family always.

  • @kalidsofiya616
    @kalidsofiya616 3 года назад +2

    አንተ ልጅ ግን የእኔን ኑሮ ነዉ እንዴ ምትኖረው 😯😯😯😯😯

  • @etaferahuasrat3001
    @etaferahuasrat3001 3 года назад

    tomy endezi kum negeregna atimesilgnim nber ena betam asgerimehgnl tomy missss u

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 года назад +1

    በጣም ልብ ይነካል እኔንም አስለቀሰኝ እኳን እናተን

  • @adaneabdela6205
    @adaneabdela6205 3 года назад

    ቶሚ man መጀመሪያ ፈጣሪ ያበርታቹ ሲቀጥል የእኔ አባትም እናትም የለኝም አንደውም አለውቃቸውም ግን እናንተ አያታቱን ነው ያጣቹት ይን ስነግርክ ግን እያለቀስኩ ነው ምክንያቱም ማንም የለኝም ባገኝክ እና ባወራክ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ከ እናንተጋር ይዩን

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 3 года назад

    ልብ ይነካን አስለቀሳችሁኝ ቶምየ አይዟችሁ ሞት ለሁሉም አይቀሬ ነዉ ነፍሳቸዉን በገነት ያኑረዉ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 🥰

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 3 года назад

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት የእውነት አስለቀሱኚ

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 3 года назад +1

    በለሊቱ ምን እግር ጥሎኝ ቬድዮዎችህን እያየው ይሄኛው ግን እጅግ አስለቀሰኝ 😢😢😢😢😢 እኔም አያዬን በጣም ነበር የምወዳት እና ልጅ ወልደሽ ስታቅፊ እስከማይሽ ትለኝ ነበር ልጄን ሰታያት በሞት ተለየችኝ እኔም ላስለው እፈልጋለሁ እባክህ ስልኩን አስቀምጥልኝ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 3 года назад

    Tomiye Eysuse Yewdhale nana lesu zemrelet denke demse new yalhe yehan demse leseteh leschyew zemrelet !!!

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 2 года назад

    ነፍስ ይማር እኔም አያቴን ሁሌ ነው እማስባት በጣም ያለቀስኩበት ቪዲዮ

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 3 года назад

    አሰቤው አላውቅም ነበረ አሁን እኔም አሰራለሁ ሰአሊው ቢኒያም በጣም ጎበዝ ነው ።

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 3 года назад +1

    enami yasadagachegen heyatani atawati ba sidati layi hogen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈liba enidatasabara naw egizabeher nafisachewin ba ganti yanuriln 😭😭😭😭😭

  • @nejibkeder994
    @nejibkeder994 2 года назад +1

    ወንድሜ የሴለልህን ልጅ ስልኩን አስቀምጥልን እባክህ።በሂወታ ትልቅ ቦታየምሰጠው ጋደኛ ላስደስተው እባክህ ።

  • @lidyalidya9783
    @lidyalidya9783 3 года назад +2

    Alqsa asleqesechgn hiwet 😭😭😢😢nebes ymar yemewdutn sew matst kebade new

  • @tsionlove8320
    @tsionlove8320 3 года назад +1

    R. I. P 😭Asilqsachugn 😭Nefesachiun begenet yanirachu😭🙏

  • @fetihajemal8836
    @fetihajemal8836 3 года назад +2

    የምር ከነሱ በይ አኔ ነኝ የለቀስኩት ወጠም መወደትን ሀየቴን አጥቸለሁ እኔም የላመዱትን ሰው መጠት ከበድ ነዉ

  • @berrysolvee1763
    @berrysolvee1763 3 года назад

    ገና ሳታሳያቸው ማልቀስ የጀመርኩ እንደው ምን ይሻለኛል
    lemangnawm nefesachewn yemar betam des yemel tsetota new

  • @mieraf3175
    @mieraf3175 3 года назад +2

    ቶሚ የእውነት ተቆጣጥረከዋል ስሜቱን እኔን እንዴት እንዳስለቀሳቹኝ ነብሳቸው በአፀደ ገነት ትረፍ አይዞዋቹ ቶሚ ትለያለህ አንተ አርቀህ አሳቢ ነህ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ

  • @willyallyou3283
    @willyallyou3283 3 года назад

    Tomy egziabher yeberkeh kumnegeregna lij neh

  • @ዘይነብብንትኢስላም
    @ዘይነብብንትኢስላም 3 года назад +1

    ወይኔ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ ወላ ከባድ ነዉ

  • @TechEthiopia
    @TechEthiopia 3 года назад

    Btam ds ylal tomy big man respect

  • @saradavikoo3669
    @saradavikoo3669 3 года назад +1

    እባክህ የ ልጁን ቁጥር ስጠኝ እንም ላሰራ እፈልጋለው

  • @meazamoges9893
    @meazamoges9893 3 года назад

    ውይ ቶሚ አስለቀስከኝ እደዚሁም እባዬ አልቆም ብሎኛል