ዳኒ ፅጌን በጋርድ አስደበደባት.ሩታን አትንኩብኝ አለ ❤️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 18 тыс.

  • @TsegaRoyal-w5y
    @TsegaRoyal-w5y 2 месяца назад +2105

    ለህግ አቅርቢዉ የምትሉ 100k አስገቡኝ

    • @AjmanAjman-b9p
      @AjmanAjman-b9p 2 месяца назад +24

      አቺ እራሱ ከሰዉ ሂወት ዉጪ ቆቆናም አቺነሺ የበጠበጥሻቸዉ ዲፍት ያርግሺ

    • @Melkeussen
      @Melkeussen 2 месяца назад

      ዳኒ ጅግነ ❤❤❤❤❤

    • @Tube-bw4fr
      @Tube-bw4fr 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @ከሁሉምነፃ
      @ከሁሉምነፃ 2 месяца назад +4

      ለምን ምንአሰፈልገ ህግ

    • @Nabuuuuuu
      @Nabuuuuuu 2 месяца назад +2

      😅😅😅😮😮😮

  • @Redu78978
    @Redu78978 2 месяца назад +1433

    ዳኒ ለሴት ልጅ ቢያንስ ክብር ይኑርህ የምትሉ ብቻ😢❤❤

    • @AbdAlrhman-u4r
      @AbdAlrhman-u4r 2 месяца назад +2

      Shitam Kkkkkkk alica

    • @וורקנשסלמסאובלאי
      @וורקנשסלמסאובלאי 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GeletaSifen
      @GeletaSifen 2 месяца назад +3

      ምክብረ ያቃል😂የሰው አያ ነው ዳን😢😢

    • @eskdarekebrt9690
      @eskdarekebrt9690 2 месяца назад

      ምንም ማለት ነው ምትሉ ክብር የለውም የምን ማስተባበል ነው

    • @tizitagade9668
      @tizitagade9668 2 месяца назад +1

      Min kibir yawkal yihae koshasha new tayalchu demo endezeh wtir witir endalat yedem enba seyalekis lemayet yabkachu

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 месяца назад +1275

    ኧረ ዳኒ በሳቅ ልሞት ነው እንደኔ በሳቅ የሞተ ግጩኝ😂😂😂😂😂😂

  • @aytolgnkasegn
    @aytolgnkasegn Месяц назад +4

    እርግጠኛ ነኝ ደሞዛቸው ሱፋ ነው የምትሉ ❤❤❤❤❤

    • @Dhfg-i6j
      @Dhfg-i6j 8 часов назад

      አወነው

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 месяца назад +2183

    ማነዉ እንደኔ ዳኒን ባየ ቁጥር የሚበሳጭ

    • @medi123-e9x
      @medi123-e9x 2 месяца назад +3

      እኔ 😅😅

    • @AreguLovessa
      @AreguLovessa 2 месяца назад +6

      እኔ ደሜነው እሚፈላው

    • @3mr3li-p9f
      @3mr3li-p9f 2 месяца назад +18

      ደስ ይላል 😂😂😂❤❤❤

    • @SadaAli-jl3pi
      @SadaAli-jl3pi 2 месяца назад

      እኔንባየሽኝወላሂ ይህደቆሮ

    • @ማሂ-tgray
      @ማሂ-tgray 2 месяца назад +19

      አኔ ደሞ ደስ ይለኛል 😂ምክንያቱ ኡነት ኣይደለም ፕራክ ነው

  • @GenetKuleno
    @GenetKuleno 2 месяца назад +520

    የ ዳን ነገር ያስጠላዉ እስኪ ላይክ

    • @ZizuZizu-o2y
      @ZizuZizu-o2y 2 месяца назад

      ድራማ እኮ ነው 😂😂😂

    • @SoSo-ny6je
      @SoSo-ny6je 2 месяца назад

      በጣም አስጠልቶኝል

    • @hananhanuni2932
      @hananhanuni2932 2 месяца назад

      ድራማ ስለሆነ አያስጠላንም😅😅😅

    • @AmroMobile-lv5qu
      @AmroMobile-lv5qu 2 месяца назад

      ያቀለሼልሻል

    • @hanan-z9o
      @hanan-z9o 2 месяца назад +1

      ይሄ ልጅ በሰዉ እጂ ነዉ እሚጠፋዉ

  • @G-rz3fn
    @G-rz3fn 2 месяца назад +477

    የዳኒን ይቱብእናዘጋ እሪፖርትአድርገን የምትሉ ላይክ

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 2 месяца назад +21

      ለምን ልሳንሽ ይዘጋ እና ምን አደረገ ያጋነነችው ሩታ ናት

    • @TaoBit-l5e
      @TaoBit-l5e 2 месяца назад

      🎉🎉😂​@@hawuathawuat6164

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii 2 месяца назад +16

      ለምን ይዘጋን ድራማ ነው ይስሩበት እኛ ተመችቶናል

    • @Kedrshfa
      @Kedrshfa 2 месяца назад +9

      ለምን ይዘገል ደነዝ

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y 2 месяца назад +4

      አውነት ነው እንዝጋ

  • @MuluUgamo
    @MuluUgamo 2 месяца назад +9

    ሲቀጥል ላንተ ክብር አይገባም ክብር ለእግዚአብሒር ነው ። ብሽቅ ደግም አንተ ከአብርሽ ጋር አትወዳደርም ሲቀጥል perank New የምትሉ

  • @bettymarle
    @bettymarle 2 месяца назад +370

    ዳይ ሪፖርት ይደረግበት የምትሉ ብቻ እስቲ ባለጌ ክብረቢስ ነህ ጀዝባ ላይክ አታርጉለት😢😢😢

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 месяца назад

      😂😂😂ምናለ ቢሸቅሉበት አንቺ ሽንት ቤት እየጠብሽ ነዉ

    • @menbilome
      @menbilome 2 месяца назад +4

      Enatu drama new yhe edt aygebashm abo enznanabet teyachew😂

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተይ እንጂ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +5

      👊👊👊👊👊ገደል ግቢ

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 месяца назад +10

      ግም የገማሺ ስገጤ ምን አባሺ ያርግሺ ድራማ እየሰራ ነው ዝም ብለሺ እይ ካልፈለግሺ እኛ እንፈልገዋለን ዘና እያረገን ነው ገድል ግቢ

  • @HirutSamii
    @HirutSamii 2 месяца назад +469

    አይ ዳኒ ለአንድ ሴት 3 ውሃ የጠገበች አይጦች አመጣህ🥲🤣🤣🤣

  • @AkramBa-c3z
    @AkramBa-c3z 2 месяца назад +65

    አብርሽየ የኔ ጀግና ወላሂ አንተብቻነህ ጀግና እስኪ አብርሽን የሚወድ ብቻ በላይክክ እፍፍ 😂😂😂

  • @amourtube
    @amourtube 2 месяца назад +4

    የህዝቡን ሳይኮ የበላቹ ድንቅ ወጣቶች 👌This is a reality show with a good script

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 2 месяца назад +578

    እደኔ ገና እርእሱን አይቶ የሳቀ በላይክ አሳዩኝ እስኪ👍😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ😂😂

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂❤ደምሬኝ ዉደ❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад +1

      እኔ😂😂😂😂😂

    • @Haymanot-r9u
      @Haymanot-r9u 2 месяца назад

      እኔ ❤❤❤

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @فاطمه-ق9ض
      @فاطمه-ق9ض 2 месяца назад

      እኔኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አወልአወል
    @አወልአወል 2 месяца назад +80

    የዳኒ ዩቱዩብ እናዘጋዉ የምትሉ👍

  • @yemariyamlij6804
    @yemariyamlij6804 2 месяца назад +143

    ዳኒ የቡታጅራ ጀግኖችን ፈርቶ ነው በጋርድ የመጣው የሚል😂😂😂

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 2 месяца назад

      የነሱጀግንነት እምላይነው

    • @WorkineshShemu
      @WorkineshShemu 2 месяца назад

      እኮ😂😂😂😂😂

    • @amaamm1488
      @amaamm1488 2 месяца назад

      Enemeleki Aten endayantetetilotik 😅😅😅

    • @MariamEthopia
      @MariamEthopia 2 месяца назад

      አምሣ እሮቶ ህን ሠብሥብ😅😅😅😅

  • @TigestDemesse
    @TigestDemesse 2 месяца назад +1

    ይሔን ልጅ ግን ማነው ጉድ የሰራው የእውነት በህዝብ እንዲጠላ ጌታን የተደረገበት ነገር አለ ኸረ ባክህ ፀሎት አርግና ወደ መልካም ስራህ ይመልስህ

  • @Dokma26
    @Dokma26 2 месяца назад +101

    አረ፡ወዴት፡ሂጀልሳቅ😂😂😂😂የዳኒ፡ጋርዶች፡እኔን፡ብቻነው፡ወይስ፡እናንተንም፡አስቀዋችዃል፡😅😅በላይክ፡አሳዬኝ❤❤

    • @Amahara263
      @Amahara263 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂 ተመችተውኛል አዝናንተውኛል ደግሞም ስቄም አለሁ ጀስት ፍታ 😂😂😂😂

    • @selamlehagere7757
      @selamlehagere7757 2 месяца назад

      የለበሱት ሱፍ የልጅነታቸው ነው አንዴ?

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 2 месяца назад

      ኧረእኔ ክላሥ ከክላሥ እየሄድኩ የሣኩት😂😂😂

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 месяца назад +58

    የዳኒ መወጣጠር እዴኔየሚያስቀው ማነው 😂😅👍👍😜

    • @marbayname
      @marbayname 2 месяца назад

      እነዚ እማ ብታጆራ ጠቅላላ ያጠፋሉ 😁😁😁

    • @نجيبهأحمد
      @نجيبهأحمد 2 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @Bereket842
      @Bereket842 2 месяца назад

      😂😂😂😂​@@marbayname

    • @fkriknata
      @fkriknata 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @amanuelbushuko
    @amanuelbushuko 2 месяца назад +100

    ማነዉ እንደነ ሩታ ና አብርሽ መቸም አይለያዩ ምትሉት

  • @SalamSalam-rw9vy
    @SalamSalam-rw9vy 2 месяца назад +3

    ጋርዶቹ የት ሀገር ምርት ናቸው ከቱርክ ሳይሆን አይቀሩም😂😂😂❤ይመቻችሁ

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
    @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 2 месяца назад +149

    ድራማነው እምትሉ ብቻ👍👍👍👍😂😂😂🙈🙈🙈

  • @ቅድስት-ኰ5ጘ
    @ቅድስት-ኰ5ጘ 2 месяца назад +74

    የዳኔ ይቱብ ይዘጋ ጠግባል ህዝብ ም እየናቀነዉ የምትሉ በላይክ ግለፁ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 2 месяца назад

      😂😂😂😂አላልሽምዳኒሻ አበሳነዉ ።💪💪💪💪

    • @Mesi-14w
      @Mesi-14w 2 месяца назад

      ሽቀላ ነው እናቴ 😅😅

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 2 месяца назад +1

      ለምን ይስራ አይዘጋበትም ፈጣሪ አለው

    • @EeXx-m9c
      @EeXx-m9c 2 месяца назад

      ምን አለ ባታሽቃብጭ ዲራማችን እዲቋረጥ ነውደ ፍላጎትሽ 😂😂😂😂😂😂

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 2 месяца назад

      ለምንይዘጋበት ድራማነው

  • @asresaalem647
    @asresaalem647 2 месяца назад +35

    ወንድ ልጅ ነኝ ስትል አልነበረም በጋርድ የምትቀሳቀስ ቦቅባቃ ሱሪህ ላይ የምትሸና ሽንታም ብር ካለህ ብዙ የሚሰራ ስራ ስራ ቆሻሻ አታፍርም ሴት ልጅ ላይ እጅን ሲያነሳ ማስበያው ድፍን ገገማ በኮሜንቴ የተመቸዉ ላይክ አድርጉኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂 እረ ዳኒ ተመቸሺኝ በጋርድ መጣክ ወጉ ይድረሰኝ ብለክ ነው አይደል ይመችሽ አባቴ😂😂

  • @SumeeArsii
    @SumeeArsii 2 месяца назад +681

    Namani akaa koo kolifitani like godhaa😅

    • @Qamariyaaturaa
      @Qamariyaaturaa 2 месяца назад +6

      Wly anuu kolfani du.e

    • @Susiiyee
      @Susiiyee 2 месяца назад +4

      Aniilee ee kolfee uuuuffff 😂😂😂😂

    • @safettabfe9248
      @safettabfe9248 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @gorigisiabateyezalaamiihoo7214
      @gorigisiabateyezalaamiihoo7214 2 месяца назад +1

      Aaraa maalii kunii gaaruu adaanatii ta ee vidiyoo laluu hundaa addaa kanii jaraakaanaa dhugaa 😵‍💫😵‍💫

    • @asterfikadu5526
      @asterfikadu5526 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @godislove1474
    @godislove1474 2 месяца назад +125

    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ መሞት አለ ዳኒ ደሀ የአምሮ ደሐ

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 2 месяца назад +279

    ክክክክክክ አራ አለመሰቅ አይቸልም😂😂😂😂😂 እኔ ደሞ ለሽምግልና የመጡ መስሎኝ 😂😂😂😂

    • @ሪቾ
      @ሪቾ 2 месяца назад +1

      እኔም😂😂😂😂የትልቅ ጅልች ዘጉኝ😂😂😂

    • @SemiraYseuf
      @SemiraYseuf 2 месяца назад +1

      የሠወቹ ቅጥነት😂😂😂😂

    • @Fatah-d8k
      @Fatah-d8k 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @RdMeer-jq4tr
      @RdMeer-jq4tr 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @SamiraHilwa-eg6xt
      @SamiraHilwa-eg6xt 2 месяца назад +3

      አረ ኡኡኡኡ ጋርዶቹ በጣም ቀጠኑ ዘረጦ ሁላ😂😂😂😂

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 2 месяца назад +1

    ውይኔ በሳቅ 😅😅😅😅😅😅እነኔሳ ፖቶ አላለም 😂😂

  • @hananeasfaw
    @hananeasfaw 2 месяца назад +37

    እርግጠኛነኝ ድራማነዉ ዳኒበዚህ ልክ ከኢትዮጲያ ህዝብላይ አይላላጥም የምትሉ ላይክ አርጉኝ

  • @hiwothiwot9949
    @hiwothiwot9949 2 месяца назад +45

    አረ ሞትኩ በሳቅ አቦ ይሄ ድራማ መቼም እንዳያልቅ የምትሉ በላይክ ከሳዩን👍👍👍👍👍👍🤣🤣🤣

  • @JenaJanjun
    @JenaJanjun 2 месяца назад +177

    እስኪ ዳኒ አይምሮ ህክምና ሆስፒታል ይግባ የምትሉ 😂😂😂😂

    • @EkarmEkram-r5k
      @EkarmEkram-r5k 2 месяца назад

      አዉቆ ሙዲ እየያዘብ ነዉ እኮ ሀረካቱ አታይም

    • @Yentyube
      @Yentyube 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @EyerusAgechewu
      @EyerusAgechewu 2 месяца назад

      ሆስፒታሉ ጠቦል መሠለኝ😂😂😂

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 2 месяца назад

      😂😂😂🤣🤣👍

    • @WorkneshBeda
      @WorkneshBeda 2 месяца назад

      Me number one ☝️

  • @HayatAymen-tg2hs
    @HayatAymen-tg2hs 2 месяца назад +2

    የኔ ማረግ ከፈለኩኝ ቀላል ነው አላለም ጠለፋ አልቀረም እንዴ ለማነኛውም ምርጥ ድራማ ነው 😂😂😂😂😂

  • @GyGfu-q2s
    @GyGfu-q2s 2 месяца назад +102

    ይቶቡን እናዘጋበት የምትሉ ወላሂ ☹️☹️☹️ተጃጃለኮ

    • @ጀሚላሱሩር
      @ጀሚላሱሩር 2 месяца назад +1

      ለም,,ይዝጋሽ,,ምንአለ

    • @dawwddawwd9640
      @dawwddawwd9640 2 месяца назад +1

      በኔ እጅ ቢሆንኑሮ ጉሮሮዉን ዘግቸዉ ነበር ይህ ማስጠሌ

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 месяца назад +3

      ለምን እኔማ ሰወደው❤❤😉😉😁😁

    • @ሰኒከምዛንቴፕ
      @ሰኒከምዛንቴፕ 2 месяца назад

      ጀምሩ እናዘጋው

    • @AbeerSaeed-w7n
      @AbeerSaeed-w7n 2 месяца назад

      በአላህ እናዘጋበት በፈጠረሺ በናትሺ

  • @AberashBh
    @AberashBh 2 месяца назад +459

    ገንዘብ ማለት ለካ ልብስን እንጂ ህሊናን አይሆንም እኔ እኮ አንድ ሰው ገንዘብ ካለው በቃ ህሌና ያለው ይመስለኛ ነበረ😅😅😅😅😅

  • @alamalam7810
    @alamalam7810 2 месяца назад +476

    የዳኒ ልዩ ሀይል😂😂😂😂😂
    ጌታን በሳቅ ሊገሉን ነው😂😂😂😂😂

    • @fhussen
      @fhussen 2 месяца назад +5

      ወይ አያምሩ ወይ አያፍሩ😂😂😂😂

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 2 месяца назад +1

      ​@@fhussenአረ ታይ 😂😂

    • @RahmKassw
      @RahmKassw 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад +2

      ሉዩሀይል ተመቸኝ 😅😅😅

    • @MekyaAli-fu9ii
      @MekyaAli-fu9ii 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZekariasYonas
    @ZekariasYonas 2 месяца назад

    ከሰው ጋር ችግር ካለህ በራስህ አነጋግረው ሌላ ሰው አታሰልፍ!"። ፈሪአትሁን!! ወንድሁን!!💪🏽

  • @yasinmohammedhussan9861
    @yasinmohammedhussan9861 2 месяца назад +334

    የአመቱ ምርጥ ጉርኛዎች እና በጣም አስቂኝ ድራማ 😂😂😂😂😂😂

    • @rosaaahmed6252
      @rosaaahmed6252 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂ቱቱቱቱቱቱ

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 2 месяца назад +1

      ኧረ መነፋፋት😂😂😂

    • @ወሎየዋ-ቈ2ኀ
      @ወሎየዋ-ቈ2ኀ 2 месяца назад +2

      በስቅ እወነትነው ወይስድረማ

    • @Rahma.MuhammadMuhammad
      @Rahma.MuhammadMuhammad 2 месяца назад

      ኧረ ተጫወቱበት ህዝቡን ድራማው ተጣጥፎዋል

    • @yes6292
      @yes6292 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 2 месяца назад +485

    ዳኒ አብርሽ እና ሩታን አለያይቶ ይዝናናል ኡፍፍፍፍ ሲያናድድ

  • @AsmaAlhammadi-g8w
    @AsmaAlhammadi-g8w 2 месяца назад +283

    Maal kun😂😂😂😂 xabaqaa fidaatee dhufee😂😂 Mee namnii akkaako kolfitaan like godhaa

    • @Aktar-k6f
      @Aktar-k6f 2 месяца назад

      Takatataay diraamaa 🤣🤣🤣🤣

    • @galaane-x2e
      @galaane-x2e 2 месяца назад +2

      Abush sodatee😂😂😂😂😂😂

    • @obsituutentiraa6692
      @obsituutentiraa6692 2 месяца назад +1

      Kkkkkkk

    • @Zabo-e1l
      @Zabo-e1l 2 месяца назад

      😂😂

    • @GelaneHirpsha
      @GelaneHirpsha 2 месяца назад +2

      Ana garatu na dhukkube otoni kolfu 😂😂😂

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 2 месяца назад +29

    ቆንጆ ድራማ ነው፡፡ በዚህም የሚበሳጭ አይጠፋምኮ🤣 ሁሉም ነገር ድራማ ስለመሆኑኮ የዲጄ ሊን ጊዜ ማስታወስ በቂ ነው፡፡ ግን አልቻልኩም ዳኒ በሳቅ🤣🤣🤣

    • @haimehaime569
      @haimehaime569 2 месяца назад

      ቆይ እሷን ድራማ ነው አላት ማለት ነው

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 2 месяца назад +174

    ሩታና አብርሺ ንቁ💔💔💔

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 2 месяца назад

      ewenate nawe

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 2 месяца назад

      ትክክክል

    • @rossross6520
      @rossross6520 2 месяца назад +2

      😂😂 አንተ እራሱ ከተኛህበት ንቃ ፈዛዛ

    • @hethamheitham3143
      @hethamheitham3143 2 месяца назад

      😄😄😄😄​@@rossross6520

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 2 месяца назад +1

      ትክክል እህቴ😢ግን ድራማነው መሰለኝ😢

  • @ZahraYuotub
    @ZahraYuotub 2 месяца назад +78

    ጋርድ እኮ ግብዝና አይደለም ወንድ ማለት እራሱን ችሎ መቆም ነው ምክንያቱም አብርሽ እኮ በራሱ የቆመ ጀግና ነው ለዛውም ያለ ጋድ

  • @Gnber
    @Gnber 2 месяца назад

    እነሱን ባየሁበት ዳኒ ትንሽ ይመስላል 😅😅😅😅😂😂😂 እኔም እንዳንቺ የምትሉኝ በላይክ

  • @Melat-nq7ly
    @Melat-nq7ly 2 месяца назад +92

    ወይ ዳኒ ያይጥ ምስክር ድቢጥ አሉ ለነሱስ ፈረጆ ብቻ ይበቃቸዋል በወፈረ አይደለም ጋይስ እዉነት ነው የምትሉ ብቻ ላይክ እስኪ ያብርሽ ደጋፊ ብቻ👌 ላይክ 👍💪💪💪💪💪

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 2 месяца назад

      👍👍👍😂😂😂

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 месяца назад

      👍👍👍👍👍👍❤❤❤😂😂😂

    • @Ayisha-pt8xc
      @Ayisha-pt8xc 2 месяца назад

      ከወፈሩ ሰዉ አይፈሩ ስለወፈሩ መስሏቸዉ ነዉ ጋይስ ቦርኮ ሁሉ በአወራ አይደለም😂😂😂😂😂

  • @NeimaNeymar
    @NeimaNeymar 2 месяца назад +383

    የሩቲ የት ነሽ ድራማው እንዳቃጠለ ነው እስቲ ድራማ ነው የምትልት😂😂😂

    • @መሬምከድሪ
      @መሬምከድሪ 2 месяца назад

      ድራማው። ሊፈፀም ነው። እዴ😂😂😂😂😂

    • @NeimaNeymar
      @NeimaNeymar 2 месяца назад +1

      @@መሬምከድሪ ወላሂ በህዝቡ ተጨዋቱበት

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 2 месяца назад

      አይደለም ግን ገንዘብ ስለሚያገኙ ድራማ መሰለ

    • @lalinegaso5849
      @lalinegaso5849 2 месяца назад

      Omg goshii 😂😂😂

    • @sandflove
      @sandflove 2 месяца назад +1

      ምን ጥርጥር አለው ድራማ መሆኑ ግን ድራማ አቁሙ አትበልዋቸው ከዲራማ ውጪ እስኪ ምን ይስሩ ትላላችሁ ንገሩኝ ክክክ

  • @MessieLove-ox2uc
    @MessieLove-ox2uc 2 месяца назад +37

    በአስተሳሰብ ይበልጠዋል አብርሽ ዳኒን የምትሉ ደምሩኝ❤❤❤❤

    • @MervatAbuEisheh
      @MervatAbuEisheh 2 месяца назад

      አደል.ጫጩት.ሰብስቦ.ቢላ.አስዞ.ስለላካቸዉ.ነዉ😂😂😂😂😂ክክክክክክክ.መልስ.እፈልጋለሁ.

    • @MervatAbuEisheh
      @MervatAbuEisheh 2 месяца назад

      ዳኒ.ለሰዉ.ክብር.አለዉ.የአብርሽ.ተማሪወች.ያደረጉትን.አይተሻል.የኬጂ1,ተማሪዎችኳን.እደዚህ.አያረግም😂😂😂

  • @Yiftahinfo
    @Yiftahinfo 2 месяца назад +1

    movie name 🙄

  • @ቸርነትነውያደረሰንእስከዛ
    @ቸርነትነውያደረሰንእስከዛ 2 месяца назад +38

    በጣም ባለገነክ ዳኒ ከዝ በፍት በጣም ነበር የምወድክ ፅጌን አትካብን የምትሉ እስኪ አሳዩን

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 2 месяца назад +143

    ዳኒ የመጨረሻ እርካሽ ነህ ሴትን ልጅ ያውም ፅጌን በወዶች የማትረባ

    • @ዙለይካየመስቆቅመም
      @ዙለይካየመስቆቅመም 2 месяца назад

      ሳሀ በሚገባ😢😢😢

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii 2 месяца назад +1

      እረ በስቱ ልቃጠል መቸ ነው እሚገባችሁ ድራማ ነው እባካችሁ ልብ ይኑራችሁ

    • @ለይለYouTube
      @ለይለYouTube 2 месяца назад

      ዝም በየቸው ይጨጩ መች ይገበቸወል​@@Mese22-qi3ii

    • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
      @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 2 месяца назад +3

      ድራማነው እናተበጎች አትሳደቡ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 месяца назад

      ድራማ እየሠራ ነዉ ማሣሠር ነዉ እጅ ኢሄ ግብ እራሥ ያችም ያብርሽ ቆረቆዳ አትረባም

  • @SimegnwSinedaka
    @SimegnwSinedaka 2 месяца назад +199

    ሲጀመር ዳኒ መመካት የለብህ በእግዚአብሔር እንጂ በሰው አይደለም እሽ

    • @MimiTilwaleh
      @MimiTilwaleh 2 месяца назад +5

      መሐይም ምን ያውቃል

    • @elsahabtemariam3410
      @elsahabtemariam3410 2 месяца назад

      እረ ይሄ ሴት አውል ቦቅቧቃ ነው እንጂ ቱሪናፋ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 месяца назад

      የመሀይም ድግሪዉ ሠዉን ማሥቀየም ነዉ

    • @GjgJf-k8b
      @GjgJf-k8b 2 месяца назад

      እናዘ ውጥጥውች አሱግች😅😅

  • @سعادهعبدو-ش8ش
    @سعادهعبدو-ش8ش 2 месяца назад +7

    ዳኒን የምትወዱ. ላይክ❤❤❤

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 2 месяца назад +71

    ዳኒ ተዋረደ የሚትሉ በላይክ አስዩን እስቲ 😅😅

  • @AmeleworkGirma-lv4tc
    @AmeleworkGirma-lv4tc 2 месяца назад +30

    በጣም ጠግቡአል ይከስከስ እንዳለው ልጅ ይታሰር የምትሉ

  • @GiFy-o3k
    @GiFy-o3k 2 месяца назад +26

    አይ የመዳምቅመሞች አዳሜ ጨጎራችሁንላጡማ😂😂😂ድራማኮነው የምትሉ በላይክ😂😂😂😂😂

  • @حمدالمنصور-ص8ه
    @حمدالمنصور-ص8ه 2 месяца назад +1

    ደኒ ግዜ ሰሌ በንሳ ዉዴ ጌታ ተመለስ እሄ የሴጠን ስራ ነው ንስሀ ግበ የኢየሱስ መሚጫ ደርሶሃል ኢየሱስ ያድናል ኑ ውዴ ጌታ ምዳያ ለይ መልከሙን ነገር ለመሚጠት ሞክር አብርሽ አንቴ ትልቅ ሰው ነህ ጌታ ይበርክ ለእርቅ ስበል ዚቅ መለት ትልቅነት ነው ክበርልኝ አበቴ

  • @RozaGizachew-b1e
    @RozaGizachew-b1e 2 месяца назад +46

    የጋርዶቹ,ነገርስ,እስኪ ዳኒለሴት,ልጅ ክብር,የለዉም,እምትሉ,ደምሩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AmroMobile-lv5qu
      @AmroMobile-lv5qu 2 месяца назад

      የከጋረድ ተብዬዎች አለማፍር ቢወፍሩ አይፍሩ አሉ

    • @mekdimedia6190
      @mekdimedia6190 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @NamhAlkaldi
      @NamhAlkaldi 2 месяца назад +1

      Kkkkkkkkķlllooo

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 2 месяца назад

      ጋርድ የተባሉት በጣም ነው የሳኩት ዎላሂ
      ከየት አዎጣቸው በሬ በሬ ያክላሉ ኧረ ዎየው😅😂😂😂🤣

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 месяца назад

      በርሚኖች 😂😂😂😂😂

  • @natsanatgetukebede3471
    @natsanatgetukebede3471 2 месяца назад +30

    ሢጀመር ተመልካቾች የዚህ ዳኒ የሚባለወ ሠውዬ ለሴት ክብር የሌለው ለተመልካች ክብር የሌለው ሥለዚህ ተመልካቶች ሰብስክርያቡን ላይኩን ሥታነሡበት አርፎ ይቀመጣል

  • @HenokDamtew-ld8ez
    @HenokDamtew-ld8ez 2 месяца назад +172

    በእውነተኛ ታሪክ ላይ ያልተመሰረት ድንቅ ተከታታይ ድራማ እንዳያመልጦ😂😂

  • @zebibanuradise2643
    @zebibanuradise2643 2 месяца назад

    ዳኒየ ስወድህ እኮ😂😂😂😂❤

  • @ነኝየተዋህዶፍሬ21
    @ነኝየተዋህዶፍሬ21 2 месяца назад +135

    ወንድነት በጋርድ ሳይሆን በራስ መተማመን ነው ።

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 2 месяца назад +1

      ንገሪልኝ እሄ አልጫ😂

    • @UserA03core-qd2qw
      @UserA03core-qd2qw 2 месяца назад

      እኮ 😢

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ 2 месяца назад

      ወግጅ በግ. ድራማ ነው

    • @سلامهحبشي-ك3ب
      @سلامهحبشي-ك3ب 2 месяца назад

      እውነትሽ ነው

    • @Mየኔውድ
      @Mየኔውድ 2 месяца назад

      ድንች ቢወፍር በሹካ ይነሳል ይባላል እኮ ወላሂ ሳቄ ነው ሚቀድመኝ እንደሴት ልጅ የተቅለበለበ ነገር😅😅😅😅

  • @Royalfamiliy-r3y
    @Royalfamiliy-r3y 2 месяца назад +206

    ወይ ዘድሮ በሳቅ ልገሉኝ ነው አሁንስ😂😂😂😂😂

    • @HasetYitagesu
      @HasetYitagesu 2 месяца назад

      ቀላል😂😂😂

    • @SihumSeid-i2p
      @SihumSeid-i2p 2 месяца назад

      ያለው ማማሩ የሸገር ልጂ ዳኒ

    • @HasetYitagesu
      @HasetYitagesu 2 месяца назад

      @@SihumSeid-i2p 😂😂በጣም አዝናኑኝ

    • @LoloLolo-lp6xq
      @LoloLolo-lp6xq 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @ebrahimtadese3731
      @ebrahimtadese3731 2 месяца назад +1

      ጋረዶቺ ምንያክላሉ😮😮

  • @ኑራብንትባባ-ጐ6ቀ
    @ኑራብንትባባ-ጐ6ቀ 2 месяца назад +15

    እሄ ሁሉ ገርድ ለአንድ ፃጌ ጉድ ለሴት ልጅ ክብር ይኑራቹሁ የምትሉ 👍👍

  • @YosephTedros
    @YosephTedros 6 часов назад +1

    ተዉእንጂ😮😮😮😮

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 месяца назад +247

    የሰዉ ትዳር በጥብጠህ ትዝናናለህ ኤጭ ደምሩኝ ጋይስስ

    • @Seadiphone9776
      @Seadiphone9776 2 месяца назад +4

      ድራማ ነው ለምን ደነዝ ትሆናላችሁ ማንም የተጣላ የለም ኦ

    • @TamaraMobile-fb7gb
      @TamaraMobile-fb7gb 2 месяца назад

      Bushixaam

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 2 месяца назад +21

    ይሄ ልጅ በህግ ይጠየቅ የምትሉ ላይክ እጭ ሁይጥ😢😢😢😢🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera 2 месяца назад +12

    ደኒ የማይሆን ነገር ውስጥ እየገባ ነው የምትሉት👍

  • @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ
    @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ 2 месяца назад

    ወየዉ ሞትኩ ቨሳቅ እማረባ ነክ እሸ🤣🤣መቸምአይለያዩ እሩታየና አብርሽ!!

  • @Sfyg-zl6ly
    @Sfyg-zl6ly 2 месяца назад +100

    ብር የማይገዛዉ የለም ምርጥ ምርጥ ጋርድ ገዝተሀል😂😂😂😂😂ጉልበት የግዚአብሔርነዉ አብርሽ አብሽርበወፈሩ አደለም😂😂😂😂

  • @ImmerGul
    @ImmerGul 2 месяца назад +6

    ሩታከህይወቴ ዉጣልኝ ብላሀለች አትፈልግህም የምትሉ

  • @ፌቡ
    @ፌቡ 2 месяца назад +114

    ምን ኣይነት ሰይጣን ልጅ ነዉ😢በስማኣም ዳኒ መንገድህ ይቆረጥ😥😭

    • @IntisaarAhmed-p2f
      @IntisaarAhmed-p2f 2 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @tube3507
      @tube3507 2 месяца назад +8

      😅😅😅😅😅የሩታ በግ ኮሜንት ድራማ ኮ ነዉ ማነሽ በለጡ እነሱ ሻይ ቡና እያሉ አይዲያ እየፈጠሩ ዶላር ሆጭ እያረጉ ነዉ ሁሉም

    • @RomanAliy
      @RomanAliy 2 месяца назад

      ወይኔ 😅😅😅😅😅

    • @Seadiphone9776
      @Seadiphone9776 2 месяца назад +3

      እረ ድራማ ነው 😂😂😂😂 ወይ እናተ ሰዎች ምን ነው ደነዘዛችሁስ

    • @ፌቡ
      @ፌቡ 2 месяца назад

      እና መንገባሽ ደንቆሮ ድራማ መሆኑ ይታወቃል ኣናገግሩ ነዉ ያስጠለኚ ዉሻ🤣👊😥​@@tube3507

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE 2 месяца назад +1

    ድራማ መሆኑን ያላወቀ ስው የፁጌን እና የዳኒን ጀዋል አሰተውሉ ክክክክክ

  • @EmmanuelAdibayor
    @EmmanuelAdibayor 2 месяца назад +220

    ሳቅ ሰውን የሚገል ቢሆን ዳኒ ጨርሶናል ይመችክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GT0712
    @GT0712 2 месяца назад +43

    ወንድ ተብሎ አንተ የማትረባ እናትክ አሳዘነችኝ የዳኒ ዩቱብና ቲክቶክ ይዘጋ እሱም በህግ ይያዝ የምትሉ እዚ 200k አሳዩን ብሊስ😢

    • @bilenfam
      @bilenfam 2 месяца назад

      ዝም ብላችሁ አትለፍለፋ እውነቱን ሣታቁ

    • @ሰኒም
      @ሰኒም 2 месяца назад

      ​@@bilenfamሳህ በማያገባችው መግባት ምን ይሉታል

  • @Rihanayoutube
    @Rihanayoutube 2 месяца назад +60

    አረ በወፈረና በፎከረአይደለም ምትሉ ጉልበት የአላህነው

  • @MastewalGoshu
    @MastewalGoshu 2 месяца назад +1

    ያራዳ ልጅ ይመቺህ 😎😘

    • @MastewalGoshu
      @MastewalGoshu 2 месяца назад +1

      ግን አባቴ እደጆዳሌን እዳትሆን ተጠንቀቀ 😂❤

  • @Habibaሀቢባ
    @Habibaሀቢባ 2 месяца назад +17

    ዳኒ እክምና ያስፈልግሃል ቀን ይዤልህ በደንብ አክምሃለው መዳኒት አዝልሃለው ና ቲክቶክ ላይቭ ሁሌም አለው ይታከም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 2 месяца назад

      አደል ሃብባ😅

  • @Firdosentettainment
    @Firdosentettainment 2 месяца назад +89

    Namni akka koo jara kan jibbe like xuqa😊

    • @BhjgfHigfy
      @BhjgfHigfy 2 месяца назад

      Ee wly nama jibisisani nama hola

    • @Fkriye
      @Fkriye 2 месяца назад

      Hin dabara hundii jarayuu😂😂😂

    • @ObseemucaaYesus
      @ObseemucaaYesus 2 месяца назад

      Eyyeen an jiraa gaaruu baayee kolfee😂😂😂😂😂😂😂

    • @MartaAngesa
      @MartaAngesa 2 месяца назад

      Anis bayyen jibbe dhuga🥵🥵🥵🥵

    • @Senaadugna-no6wo
      @Senaadugna-no6wo 2 месяца назад

      Dani koo❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 2 месяца назад +56

    ይህ ድራማ ክፍል ስንት ደረሰ ጋይስ ንገሩኝኝኝኝኝኝኝኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @wina-663
      @wina-663 2 месяца назад +1

      6 or 7ኛው ነው መሰል😂😂😂😂

    • @burtukandarraa
      @burtukandarraa 2 месяца назад

      8ተኛ😂😂😂

    • @GgHb-e4r
      @GgHb-e4r 2 месяца назад

      @@burtukandarraa አስቲ ቀጣይ ይለቀቅ የምትሉ😂😂😂😂😂😂

    • @meronimeroni7430
      @meronimeroni7430 2 месяца назад

      11😂😂😂😂😂

    • @sifaanlamaa4370
      @sifaanlamaa4370 2 месяца назад

      5 yo yutube 5 gize😂😂

  • @Amen-n4o
    @Amen-n4o 2 месяца назад

    ጥራንእንጂ እንመጣለን አስርብር እንጂአያሳስብ

  • @EmuyedejeneDejenetadesse
    @EmuyedejeneDejenetadesse 2 месяца назад +47

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ በማርያም በጣም ነው ያዝናናኝ የሚትሉ

  • @hawwa301
    @hawwa301 2 месяца назад +10

    የዶሮ ክንፍ የመሰሉ ሰዎች ይዘክ አዝናናከን ዳኒ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SIMAGNESIS
    @SIMAGNESIS 2 месяца назад +9

    ለስድብ እንኳን ቃል ያጠረው 🙄ላይክ ይግጨኝ🙏😊

  • @Selamselam-s8s
    @Selamselam-s8s 2 месяца назад

    አይ ዳኒ ትመቸኛለ ይመችከ ድራማው እንደቀጠለ ነው😂😂😂❤

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo 2 месяца назад +50

    አኡዙቤላ ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛውድ ነቤይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 2 месяца назад +24

    ይመችህ ዳኒ በሳቅ ገደልከኝ ድራማም ቢሆን ተመችትወኛል

  • @Tiruwub
    @Tiruwub 2 месяца назад +50

    የሚመካ በእግዚያብሄር ይመካ ጉልበት የእግዚአብሔር ነው🙏 ምነው አንተ ልጅ ልታይ ልታይ አልክ የመሞቻ ቀንህ ደርሷልመሰለኝ

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
    @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 2 месяца назад

    የጋርዶቹ እጅ ምን ሆኖ ነው ክንፊን የተመታ አሞራ የመሰሉት በተለይ አንዱ ቱ ምድረ ቅዘናም አብርሽየ የኛ ጀግና ዳኒን አስቀዘነው ፈርቶ በጋርድ ክክክክክ አመት ያስቃል 😊😊😊

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 2 месяца назад +70

    ድራማው ተመችቶኛል ይቀጥል የሚል👍👍😂

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 2 месяца назад +45

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ
    ለኢላሀኢለላህ አላሁአክበር
    🎉🎉🎉የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ሁሉ 1000k አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 2 месяца назад +8

    ሢጀመር ተመልካቾች የዚህ ዳኒ የሚባለወ ሠውዬ ለሴት ክብር የሌለው ለተመልካች ክብር የሌለው ሥለዚህ ተመልካቶች ሰብሰክርያቡን ላይኩን ሥታነሡበት አርፎ ይቀመጣል😮😮😮

  • @hghIuu-xi1ud
    @hghIuu-xi1ud 2 месяца назад

    ጡንቻ ሳይሆን ጨርቅነው የጠቀጠቁት የምትሉ😂😂

  • @MerhawitKhase-pk9vq
    @MerhawitKhase-pk9vq 2 месяца назад +42

    ኧረ ይሄ ልጅ ወይ አያምር ወይ አያፍር ምኑ ነው አጭር😂😂😂

    • @GiltsuaNegn
      @GiltsuaNegn 2 месяца назад +2

      ሂጅ ከዚ አመዳም ዳኒዬ ጀግና 💪

    • @ZeenathT-t9x
      @ZeenathT-t9x 2 месяца назад

      እይ ወላ ዳኒዬ❤❤❤❤❤❤

    • @yhghh2388
      @yhghh2388 2 месяца назад

      ❤❤❤👍🤣

    • @yhghh2388
      @yhghh2388 2 месяца назад

      Kkkkkk 🤣🤣🤣🤣😢😢😢😢😢👎👎👎👎😄😄😄😄✂️✂️🤑🤑🤑

  • @astubtube
    @astubtube 2 месяца назад +28

    ዳኒ ተው ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ዳኒም ፅጌም ከአብርሽ ሩታ ህይወት ውጡ ይኑሩበት ዛሬ አይደለም ፍቅር የጀመሩት ለረዥም ጊዜ ትልቅ ዋጋ ከፍለዋል 😢

  • @saradaniel8898
    @saradaniel8898 2 месяца назад +23

    ዳንኤል ከጀርባ ያሉትን ኦርጉዝ በጎች ወግድልኝ😂

    • @Sara-cd9zh
      @Sara-cd9zh 2 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @AYANA-dh8kp
    @AYANA-dh8kp 2 месяца назад +1

    ሰንት ነው የከፈልካቸው ሰውየው አሰጠላከኝ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 2 месяца назад +39

    😂😂😂እደኔ ሆዱ የቆሰለ በሳቅ

  • @RabiaHusain-1990
    @RabiaHusain-1990 2 месяца назад +50

    እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ጉራ ይሉሀል እንዲህ ነው😂😂😂😂😂

    • @sarasarah12
      @sarasarah12 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂ጌታን እንም 🤣🙏🙏

    • @EradaErada-hx7en
      @EradaErada-hx7en 2 месяца назад

      እኔም😂😂😂😂😂😂

    • @EradaErada-hx7en
      @EradaErada-hx7en 2 месяца назад

      ኣሻንጉሊቶች ወይኔ😂😂😂😂😂

    • @SinkeGizaw-m6v
      @SinkeGizaw-m6v 2 месяца назад

      Rip ripp

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 месяца назад

      ​@@SinkeGizaw-m6v😂😂 yehonu intake hula

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 2 месяца назад +76

    ጉረኛ ከወንዶች ጋር ይዋጣልህ ሴትን ማስፈራራት አይደለም😅😅

  • @MusaratMusaratt-gy6vn
    @MusaratMusaratt-gy6vn 2 месяца назад +1

    እኔ መሳቅ ብቻ ነው የምፈልጎ ቀጥልል😂😂😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 месяца назад +17

    ይመችህ ዳኒ ሁሉም ያምርብሀል😂😂😂