Top 5 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
    Buy our product in Amazon There are 5 different versions, each vailable in a shirt or hoodie the link is here
    www.amazon.com...
    Qin Leboch (ቅን ልቦች) Tv show on FBC(fanaTv), Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on Fana Tv every Sunday @ 4: pm up to 5:00 pm
    Ethiopia -
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook Page : / yemaledakokeboch
    Twitter : / yemaledakyemaledak
    Instagram: / bogastube
    Website : www.bogastube.net/
    Subscribe: https: / @bogasstudio
    Check Out :
    -The first acting competition Tv Show in the world "Yemaleda
    kokeboch" ,#Yemaledakokeboch
    "Qin leboch radio program" #Qinleboch
    -ጨዋታ እትዬ ምኒሹ/#EteyeMenishu
    -and other Entertainment Videos
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 BogasTube

Комментарии • 148

  • @nuhaminkassaye3389
    @nuhaminkassaye3389 5 лет назад +1

    Very funny , proud to be Ethiopian

  • @GG-fc8sd
    @GG-fc8sd 5 лет назад +2

    ዋው ዘና ፈታ አረጋችሁኝ

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 5 лет назад +2

    ክክክክክክክክክክክክ ኦረ በጫንየ ሞት ማለዳወች ኑልን ያለናተ ስደት አይገፏም ላመታት ዳታ እተሞላሁ እከታተል ነበር 4 ወር የነማዳም ዋይፏይ ይዞኛል ያለስስት ልያችሁ ኑልኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ዘንድሮ ሀገሬ እገባለሁ ከረመዳን ብኋላ ስራ በጣም ቀዝቅዟል እና ሀገር መግባት የሚፈልገው ብዙ ነው ስራ አጥተው የሚከራተቱት ቤት ይቁጠራቸው እቃችንን በምን እንላክ ትኬትስ እንደት እንቁረጥ መንግስት ይህን ችግር አይቶ የምህረት አዋጅ በማወጅ ቀረጥ ነፃ አድርጎልን እንግባ የሚቻላችሁ ሁሉ ይህን ሀሳብ ብንቀርብ መልካም ይመስለኛል ነገ ዛሬ ስራ አገኛለሁ ብለው በተስፏ እስከ 3 ና ከዛም በላይ ቤት ተቀምጠው ያላቸውን ጨርሰው በብድር ያሉ በጣም ብዙወች ናቸው እግዚአብሔር ቸር ያሰማን አሜን

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 5 лет назад +1

    My God that was very funny

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +8

    በጫኒዬ ሞት የማለዳ ከከቦች ይጀመር

  • @ashebralemu4705
    @ashebralemu4705 5 лет назад

    እናመሰግናለን ፍፄ ይሄ ቪዲዮ በጣም ተመቸኝ በባለፈው ካሳሁንን እረሳችሁት ብዬ ነበር አሁን ተመልሶልኛል... ሌላም ካለ ይቀጥል…

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 лет назад +11

    ማለዳዎች እታተ ከጠፋችሁ ጀምሮ ስዴት አልገፋ ብሎኛል ብቅ በሉልን

  • @dubairak5758
    @dubairak5758 5 лет назад +4

    ዋው ክክክ❤❤❤

  • @menegn2921
    @menegn2921 5 лет назад +4

    Be distance yichalal fitse? egnam Egziabher beselam le hagerachin yabkan inji memokrachin ayikerim.

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +15

    uffffffff ቀነኒዬ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ እማ

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 2 года назад +1

    አይ ፍፄ ይህን የመሰለ ትወና ትተህብ ትዝታ አስቀምጠህልን ኮበለልክብን

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 4 года назад +1

    ይህን ፋገት እንዲት ህሊናችሁ ፈቀደ ለማቅረብ ሰታሰጠሉ

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 5 лет назад +9

    ያለፈው ቢሆንም አይሰለችም ያስቃል ያዝናናል 😃👍

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Ye manim leqeqem ye sewu lek ayaqim wenet new leki masa yet new asmesayi sewu hula asitenal Gena inqexilalen mexfo sewu hula leki inasgebalen

  • @ssmm3925
    @ssmm3925 5 лет назад +5

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 5 лет назад +3

    በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ነው በተለይ ተራ ቁጥር 5 እና 1 አዝናኝ ናቸው

  • @shmesyaseid2178
    @shmesyaseid2178 5 лет назад +3

    በጣም ደስ እሚል እነፀምለው እሴት የመሰለው እንኮን ለእኔ መዳሜ እረሱ ሳይገባት በሳቅ ልት ሞት አረጉድ ይቀጥላል እስክትል ድረስ ኢቶቢ ለዘላላም ትኑር

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ

    ጫኒዬ ይሙት ያስቃል

  • @zufaanjifaronamakaku5157
    @zufaanjifaronamakaku5157 5 лет назад +2

    hhhhhhh ere mokunyi !!!!😂😂😂 das yilal gin adis atijamirum 😍😍 tabaraku timirti alehu

  • @ethioethiopia4546
    @ethioethiopia4546 5 лет назад +5

    Setaseteluuuuuu wedza adesun laku offffffffffff

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 5 лет назад +6

    በጣም ደስ የሚል ትውስታ ነው የማለዳ ኮኮብ
    ፍፃሜ ማህሌት አልክስ

  • @dunyiakadir9159
    @dunyiakadir9159 5 лет назад +2

    Ahun artist nen bayochi endezi mederk lay yefetnulen

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 5 лет назад +1

    ይሄ ሾው አሪፍ ሾው ነበረ ነገር ግን ብዙ ነገሮች አሉ በተለይ በሴት ዳኞች ያለው ነገር በጣም የሚያስጠላ ነው ለምሳሌ አለባበስ ላይ ያለው ነገር በጣም ፈታኝ ነው ለወዶች

  • @1888musicofficial
    @1888musicofficial 5 лет назад +2

    hahhahah wow

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc 5 лет назад +1

    betam des yemele neber yemaleda kokeboch enamesgenalin gn addis meche new yemejamerawe

  • @ኢክራምወለየዋ
    @ኢክራምወለየዋ 2 года назад

    ክክክክክክ

  • @elhmelhm6100
    @elhmelhm6100 5 лет назад +4

    ያለፈው ነው እንዴ

  • @mamowerake8939
    @mamowerake8939 5 лет назад +1

    I will be awesome and cool

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 5 лет назад +1

    በጣም እጅግ በጣም አዝናኝ ነው ቡሬን አገኘዋት

  • @appapk639
    @appapk639 4 года назад

    እግዚአብሔር

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 5 лет назад +2

    አድስ ነው እንዴ ውዶቼ?

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 5 лет назад +1

    Yadelew betimatim ylafal anch beko hahaha

  • @danieltarekegn1551
    @danieltarekegn1551 2 года назад

    mewedader edet new emchilew

  • @danielmesfin3190
    @danielmesfin3190 5 лет назад +1

    ye kibebew geda yekedmo keld tesereke malet new?

  • @ጃኖጀግኒት
    @ጃኖጀግኒት 3 года назад

    ልሳቅ? ጀዝባ ሁላ፣ ዳኞቹ ከነ ፖሳቹ፣ ዱቄታም

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 5 лет назад +5

    ማሻአላህ ትጀመር የማለዳ ኮኮቦች እናመሠግናለን ፍፄ

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ

    ትልቁባት ከከከከከከከከ

  • @ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን

    ሜቴክን ለመካት ነው አውሮብላሉ

  • @ሰብሊየናቷልጅሰብሊየድንግ

    ወይ ምን እዴት አለው kkkkkkkkkk

    • @kmalmohamed9117
      @kmalmohamed9117 5 лет назад

      ሰብሊ የናቷ ልጅ ሰብሊ ሰላም ቆጆ

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    ክክክክክክክክ

  • @ሸገርየሁሉሀገር
    @ሸገርየሁሉሀገር 3 года назад

    ጫንዬ የክበበው ሥራ ነው። በደንብ አልተወጣውም። ከማፈጣጠኑ በላይ Timing ሳይጠብቅ ነው ሲለፈልፍ የነበረው።

  • @እወቅእውቀትብራሀንነው

    ቆይ ግን አድስ አትጀምሩምደ #ፍጼ

  • @fedesatamiru6412
    @fedesatamiru6412 5 лет назад +1

    chewatachu betam des bilgnal!!!

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 3 года назад

    ተው ግን ፍፁም አስፋው አሁንም የማለዳኮከቦች አምጣልን

  • @honhany8874
    @honhany8874 3 года назад

    Weyerhaeuser kasahune kkkkkkkkk, gadalekane Selman yabezale

  • @tewodrosmenberu6874
    @tewodrosmenberu6874 3 года назад

    ፩ ይለያል

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 5 лет назад +1

    😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍

  • @ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ

    ዋው

  • @SBABabba
    @SBABabba 5 лет назад +8

    ጫንዬ ተመቸኝ

  • @ባርችየጎነደሯቀበጥ
    @ባርችየጎነደሯቀበጥ 5 лет назад +2

    ክክክክ ክበበው ገዳ

  • @GG-fc8sd
    @GG-fc8sd 5 лет назад +1

    ቲጂ መጣውልሽ

  • @alachewgebre4291
    @alachewgebre4291 5 лет назад +1

    Waw des ylal Gerami new

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 5 лет назад +3

    እውነት በጣም ያስቃል kkkkkkkkkkkk

  • @taybal8885
    @taybal8885 3 года назад

    ጫንየን አያክሉም

  • @helohalo2787
    @helohalo2787 5 лет назад +1

    wow its fine nice

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 5 лет назад +1

    ክክክክክክክ

  • @hiwotalemsged4869
    @hiwotalemsged4869 5 лет назад +1

    ጀመረ እንዴ ወይስ የቆየ ነው

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Kebizat xirat nen bayes

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 5 лет назад

    britishegnaw gedaynew alex weyi gedelkegn tiwenaw lay

  • @ruthmesfin6061
    @ruthmesfin6061 3 года назад

    where is the place

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад +1

    betam dess yemile tewusta new yemalda kokeboch

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 5 лет назад +1

    ለምን ጠፉ ቀየሩ እንዴ ንገሩኝ

  • @AAa-ig9rs
    @AAa-ig9rs 3 года назад

    ኬኬኬኬ

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 лет назад

    የማለዳ ኮከቦች መች ነው ባዲስ የሚጀመረው በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @yamnshiy1096
    @yamnshiy1096 5 лет назад +1

    Wel come

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 5 лет назад +1

    Welabe. Yfekdeun kkkkkkk

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 5 лет назад +10

    ማሂ ናፍቃኛለች

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    በጣም ያስቃሉ ክክክክክክ😂😂👌👌👍👍

  • @ወይኑዋነኝየእናቴልጅ

    ክክክክክቅ ወይኔ በሳቅ

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ

    ከከከከከከከከ

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 5 лет назад

    SO FUNNY

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 2 года назад

    ጫንዬ በጣም ያስቃል 😅😅😅😅😂😂😂

  • @menegn2921
    @menegn2921 5 лет назад +5

    Well come yene wudoch

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ

    አባየ ረጂም እዴሜ ይስጥወት

    • @umuadnan.3213
      @umuadnan.3213 5 лет назад

      አቡየ አማላጄ ነው:: አቡየ አማላጄ ነው::

  • @senait3323
    @senait3323 5 лет назад

    ኧረ በሳቅ 😃😃😃😃😃😂😂😂😆😅ጫንዬ

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 года назад

    ማሂ ዬት ጠፋች ያሸናፊዎች መለያ ቀን በጣም መስመር ለቃ ነበር የሆነ ሰው ላይ ጆፌዋ የወደቀ እስኪመስል

  • @gootoo454
    @gootoo454 5 лет назад +1

    Kkkkkkkkkkkk😁😁😁🤣🤣🤣

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 5 лет назад

    edat des edemil minew yigemeral bilachu yeweha shita honachu

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 года назад

    ወይ ሆዴ ፈረሰ አሀሀሀሀሀሀ

  • @askaledawera8407
    @askaledawera8407 5 лет назад

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 hahaha

  • @ሙስልምነኝአለሃሙዱልላሂ

    ዋውውውው ክክክክክክክክ

  • @hikmamehammed9062
    @hikmamehammed9062 5 лет назад

    አይ ሸባው አሣቀኝ ክክክክክክ

  • @samuelreta71
    @samuelreta71 5 лет назад +1

    Chaniye kezih befit ketekelede koyitoal eko

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 5 лет назад

    ክክክክ እናመሰግናለን በጣም አዝዝናኝ ነው በጣም በርቱ !!!

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 5 лет назад

    Becaneya mor yemaleda kokobochen lekekulen

  • @TT-ol2kd
    @TT-ol2kd 4 года назад

    Very nice

  • @nardiitheloveofchrist2949
    @nardiitheloveofchrist2949 5 лет назад +1

    😂😂😂💖💖💖💖🙏

  • @leba22
    @leba22 5 лет назад

    Aytemem

  • @asnakechemero4415
    @asnakechemero4415 5 лет назад

    የምጪርሹዉ ምገረም ነው

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 5 лет назад +3

    ወይ ጫንዬ ጏደኛህ ጫካ ጫካውን ታሪክ ሰራኮ😀

  • @ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ

    ..
    አቦ ይማቸል 😂😂😂😘👍👌

  • @mamowerake8939
    @mamowerake8939 5 лет назад

    I am a kid

  • @merhawidebesay9730
    @merhawidebesay9730 5 лет назад

    Where is emebet

  • @tzbet3517
    @tzbet3517 4 года назад

    ቲጅ ዋውውው

  • @hirutdasse7950
    @hirutdasse7950 5 лет назад +1

    Dimbarsti yalew kkkkkkkkkkkk

  • @ስአዲነኝናፋቂዋ
    @ስአዲነኝናፋቂዋ 5 лет назад

    ሀሀሀ ካሳሁን

  • @hdkjdkh7225
    @hdkjdkh7225 4 года назад

    Kkkkkkk

  • @mihrettola9647
    @mihrettola9647 5 лет назад

    Wowww

  • @shahadalawoor5942
    @shahadalawoor5942 5 лет назад

    ጫነየ ክክክክ

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 2 года назад

    😁😁😁😁😁😁😂