Really!?? So you are comparing 😒 US with Ethiopia? Do you know how many folks can be fed with the money they're asking in the poor 🤔 nation they're living?? Ridiculous! People in the US first feed their folks and majority adopt from shelters for free
That Robel man he has a very risky way handling his dogs. I left a comment on his video on ebs. He use metal chain on their neck please its dangers. There are a safe dog Leash which is retractable. Angetachwi megotet yelebetim 😢
kzas? 30 weym 40 tatrfalh beal eskiders 70k miyaweta beg tetbkalh (byans le 18 beg ymhon bota yasflghal) Wesha be 45k 2 betgeza gen 5 weym 6 bande yewldal (bande eske 12 yewldal) ena gena be 1 weru 35k yeshtal 6 argh setasbw 210k nw lhultu weshocheh megb 60k enqwa wechi bhon 150k terf aleh. yene maths chgr bnorbt lets say 100k enqwa is still way better than 18 beg. You are welcome my friend.
ሀገራችን ኢትዮጵያውያን ሰላም ያድርግልን 🙏
ኖር የተወደዳችሁ! “አብሮ" ስል የሰየምኩትን አዲሱን ሾው ገቢያ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን - የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ የንግድ ቦታዎችን እና አገልግሎታቸውን እስከ ዋጋው አብሮ ለተመልካቾች ማስተዋውቅ ነው - የአብሮ ሾው አላማ ::
ስለ አብሮ የተሰማችሁን ንገሩኝ አመሰግናለሁ🙏
የልጆቹን ስልክ ይህው
ኢትዮ ዶግ ሾፕ - 0977324435
ኢትዮ ዶግ ፒውር ብራንድ( ክርስቲያን )- 0934334097
ሮቤል - 0939401140
የኮሜዲያን ጃሚ ቻናል :- ruclips.net/user/jamymelak
ስብስክርይብአረጉልኝ
❤ሁሌም እናተን ለማዝናናት የማይታክተው💪 #Abel Almaz tube ዛሬ ደግሞ የብዙወች ምርጫ በሆነው ዘመን ድራማ ተዋናይ ከሆነው አንተነህ_ተስፋዬ ጋር ቆይታ አድርግዋል
ሙሉ interview በ አንጋፍው ድምፃዊ #Abel almaz tube ያገኙታል:
ruclips.net/video/X5ieBXesQxI/видео.html
#ሰናይ ጊዜ WOW YAMRAL
በእውነት ኢትዩጵያ ብሆን እገዛክ ነበር።ሳላደንቅህ አላልፍም ወጣትነትህን በአግባቡ ነው የተጠቀምክበት በርታ
ያልተለመደ የስራ ዘርፍ በጣም ጎበዝ በርታ
በ150.000
ምናለ ኮሜዲውን ትተህው ብትሰራው
ቀጥልበት bro እስኪ እርግብም አሳየን 🙏🙏🙏
😂
ሲያምሩ❤😍
ወውው እኔ ውሻ በጣም ነው የምወደው 💖💖💖💖 በርቱ 👏👏
እውነት ጥሩ ስራ ነው ውሻ ማለት ምርጥ ጉደኛ ነው እኔ ብቸኝነት ሲሰማኝ ስናደድ በስደትም ብሆን ከሱጋር ፈታ እላለው
ዋው ሲያማምሩ።እኔም አንድ ውሻ ቢኖረኝ ደስ ይለኛል።
ውሻ 50 k የሰው ሒወት በነጻ በየዱሩ ሲረክስ እዋይ ኧነ
መቅዲየ ቤተሰብ እንሁን
Their prices are pretty cheaper compare to the US keep going guys good job 👏🏿
Really!?? So you are comparing 😒 US with Ethiopia? Do you know how many folks can be fed with the money they're asking in the poor 🤔 nation they're living?? Ridiculous! People in the US first feed their folks and majority adopt from shelters for free
@@ETBeMore people in Ethiopia don't even know how to take care of those breeds i have seen many stray foreign breed dogs in Addis.
አሪፍ ነው ለልጅ መግዛት እፈልጋለሁ የሁሉም አድራሻ የገለጽ
በዚህ ምድር ላይ እንደውሻ የምወደው ፍጥረት የለም ፍቅር ናቸው !ከዘንድሮ ሰው ውሻ ይሻላል❤👈
እንዲህ አይባልም ሰው በተፈጥሮ ፍቅር ነው የአስተሳሰብ ችግር ኖሮብን እንጂ
150.000 bre binorgni bajaji neber emegezaw
Ewenet new wesha kesew yebeleti asetesasebu teleke new gne bru beza
ውይ. አገርስመጣ. እወስዳለ. ሲያምር ጀርመኖቹን.
ምግብ ግን የት ማግኘት ይቻላል
That's good work bro
Seifu sayakerbeh kedmehe akerbewe please 😊😊😊😊
Endisera kefelegachu like 👇👇👇👇
ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
እኔ ውሻ አልወድም ስለምፍራ ነው ግን እንኝ ይገርማሉ ደሞ ጎበዚህ ናቸው ልጆችም
ጃሚ ጃሚ 😂😂😂😂👌👌
wow i love dog ጥሩ ስራ ነው
😍💰🐕🐩👍 jammy impersonation so freaking funny 😄😂
ይመቻቹህ
አብርኦክ ይአለወ አብርኦክ ብአይንኦ አርሂፍ ነበረ
This is what I call quality content.
ወይኔ ብር ቢኖረኝ ደስ እያለኝ እገዛ ነበር እንዴት እንደት እንደምወድ እኮ
ቀጥሉበት
what about goldendoodle where should i find this pet
Wow wega minoo yaa mangad wusha wasije mishat billoner now yaa mi honow😍😍
የትነውሰፈረ
በነፃም አልቀበል አይደለም በዚህ ዋጋ ለውሻ???
Ere lij mike🙆🏽♂️😂😂😂🧺
ቤተሰብ እንሁን
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ,ቀጥሉበት
ያ ግን ምንሼ ነው 8:30 " ስራው ከጀመርን 3 አመት ሆነን በሚቀጥለው አመት 4 አመታችን ነው ።" ብሎ ያለው 😳🤔
😂😂😂😂
😂😂😂
Wowww siyamru wagaw bezaaaaa
ኅበዝ በርታ
Germen SEperd
አብዛኛው የሀበሻ ወንዶች ስህተት ሴት ልጅን እንዴት በቀላሉ ልንስማት እንችላለን @
ውሻ ስወድ 😍😍😍 እኔም የራሴ ግቢ ኖሮኝ ባሣድግ ደስ ይለኛል! ጃሚ ልደቱን የሚያስሮጠው፣ የሃይሌ 10ሺ ሩጫ ብለህ ስትፎግር... አነፈርከኝ 😂😂 የሁለተኛና ሶስተኛ ሻጮቹ ገለፃም አሪፍ ነበረ፤ በተረፈ አሌክሶ ምርጥ ፕሮግራም ነው ያሣየኸን 👌
all
ጎበዝ ነክ ውሻ አትፈራም በዛው አንበሳ ግቢ አሳየን 🙏
ሽንት ቤት መጠቀም ሲፈልጉ እራሳቸው ይሄዳሉ ???????
እኛ ውሻ አንሸጥም፣ ብዙ የባዘኑ ውሾች አሉ።
በርተታ እኔም በእቤት 3ውሾች አሉኝ በጣም ነው የምወዳችሁ
ሀይ አሌክስዬ !!!
ውሻ በጣም ነው የምወደው
Men teshekorememaleh?echi
ክርስያን 2 ለተኛ ላይ ያለከው አንገት ወያዣቸውን ከየት ነው ምገዛው
Wow like it wagaw
"ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ረዝሞ ላንኖር ዘላለም
በድንት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁልጊዜ ስራችን "ruclips.net/video/KiHkzfoHm0A/видео.html።
I have 2 dogs You have no idea how much I love dogs.
Wow bertu❤
መሠረታዊ
What do you do with stray dogs ?!!
ምድሩን ለሞላ ውሻ ምን ብር አወጣጣኝ አገሩ ጨርሶ ውሻ አይደል እንዴ
Alexander bro ur so brave ena behon mocha nbr enkwan leyzachw
mine is great dane x pitbull i cant find her a male to breed
WoW 😮🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩👀
የብርሀኑ ነጋ ተመችቶኛል ክክክክ
In a world where you can get rescue dogs, people pay for dogs - smh
ውይቀልድ ሲደብር
Arief progeram new thanks alex
ወየው ውሻ ሠባሽብር ጉድ ነው
ወይኔ ውሻ በጣምምምምም ነው ምፈራው
ቀለባቸው አይቻልም 😀 1kilo ዶሮ ከበሉ
I once lost a dog for chicken bone. It stack on her throat and she could not have a surgery so she died. Please don't give your dog a chicken bone
Thank you
wusha alwedm eferalehu betam
wynee ene lewusha yalegn fiker kalat aygelitsewum loveeee nw maregachew
😧😧😧💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Bro hayle gabresilase naw yalkawu
Haletaa😄😄
13ሺ አጀብ 🙄🤔🤔🤔
ድምጽ ማስመሰሉ ቢቀርብ የተሻለ ነው ባይሆን ከልጁጋር አብረ ስራ።ውሻ አሳድግ ስራ ከሌለ
Part 2
እሚገርም ሽቀላነው
👌👌👌👌
አብረን እንስራ እኔምቆንጆ ውሾች አሉኝ
😍😍😍🦴🐕🦺🐕
Nice
ምናለበት በነጻ ብትሰጠኝ
የነ ባቢን ውሻን በነፃ አላግትም እንዴ;/ 13 ሺ ከማወጣ ደፋሮች
The dog paid was so expensive is there any kanach
እርግብ የሚሸጡ ጋር ሂድ
OMG 13000
ዲየ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
@@shewayetube-445 eshiii
Bygzas😳
That Robel man he has a very risky way handling his dogs. I left a comment on his video on ebs. He use metal chain on their neck please its dangers. There are a safe dog Leash which is retractable. Angetachwi megotet yelebetim 😢
ሳምሩ ኡፍ😘😘😘
ይሄን ያህል የሚያወጡ ከሆነ ውሾቹ መቼም አይሞቱም የማይሞቱ ከሆነ እገዛለሁ
Hey there Alex
እስኪ እንደኔ ውሻ የሚወድ በጣምምም ነው የምወደው
በናት አድ ዉሻ እፈልጋለሁኝ አድራሻዉን ንገረኝ በማሪያም
ድምጹ ሲዘጋ ዉሻ ባልወድ ኖሮ አላየውም ነበር!
ትንንሾች የሉህም እንደ ቹዋዋ፣ሺትዙ፣ፒሮሜርያን፣ ዮርኪ፣ካለህ እኔ አንደኛ እገዛለሁ ጃኩሊን የምትባል አለችኝ 12አመቷ ነው ከ2ወሯ ጀምሬ ነው ያሳደኳት እራሷን እንደሰው ነው የምታየው ውሻ ስለማታቅ አልወለደችም ስህተት ሰራሁ አንድ ወንድ አብሮ ማደግ ነበረበት መሀን ሆነችብኝ በሰአቱም ፈራሁ ትልቅ ስህተት አሁን ደሞ አረጀች ሌላ ባገኝ ደስ ይለኛል
ዋጋዉ በዛ እጅ እኔ እፈልግ ነበር ዉሻ በጣም ነዉ ምወድ
50,000 for le wesha?
አልቀረብክም ሀይሌን ምፕተረብክ ነው ይደብራል
በነፃ የተወሰደ ውሻ አለ
Bygzus bikerus😳😳😒😲
70k benorgn begoch gzcha lebeale atrfa alchtachewm enda 😂
kzas? 30 weym 40 tatrfalh beal eskiders 70k miyaweta beg tetbkalh (byans le 18 beg ymhon bota yasflghal) Wesha be 45k 2 betgeza gen 5 weym 6 bande yewldal (bande eske 12 yewldal) ena gena be 1 weru 35k yeshtal 6 argh setasbw 210k nw lhultu weshocheh megb 60k enqwa wechi bhon 150k terf aleh.
yene maths chgr bnorbt lets say 100k enqwa is still way better than 18 beg. You are welcome my friend.
እስኪ እንደኔ ውሻ የሚወድ በጣምምም ነው የምወደው
Migerm.new 😯arif.new berta
Guthahalew waga kens😔😔😔😔😔😔😔🐕🐕🐕 demo wend garmen sheeperd
ይቅርታ ግን ምንም ሃይሌን አትመስልም አላማረብህም