በወርቁ አይተነዉ ፕራንክ ዉድ መኪና ተሰጠኝ | Prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የ ማይ ኮል ግሎባል ደንበኛ ለመሆን ሊንኩን ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    bit.ly/2WEVzSb
    በቻናላችን ህግ ለመዝናናት እስከ ጥግ በሌሎች ፕሮግራሞችም እንደዛዉ! አቢቲ ፕራንክ ያደረገበትን ፕራንክ ለመመልከት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    • ባለሀብቱ ወርቁ አይተነዉ የተገኙበት...

Комментарии • 791

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 года назад +141

    በቻናላችን ህግ ለመዝናናት እስከ ጥግ በሌሎች ፕሮግራሞችም እንደዛዉ! አቢቲ ፕራንክ ያደረገበትን ፕራንክ ለመመልከት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    ruclips.net/video/6tBqLLXIMmU/видео.html

    • @hayatalemu6053
      @hayatalemu6053 3 года назад +6

      ሚኮ ወሳኝ ሰው ያበዴ ነው ሁሌም ይመቸኛል

    • @emuabubekirtube9148
      @emuabubekirtube9148 3 года назад +1

      ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል

    • @user-zz1ui4on1r
      @user-zz1ui4on1r 3 года назад +1

      ሚኪ ደሞ ፍሬንዶችህን ብቻ ነው እንዴ ላይክ የምትገጨው😝ሼ ነው

    • @user-fr1rz7pq8z
      @user-fr1rz7pq8z 3 года назад

      ሚኮ ኮመንቴን አንብብ ከዛ በኩል

    • @huss2650
      @huss2650 3 года назад

      3

  • @dagishowtv
    @dagishowtv 3 года назад +540

    የልጁን ቅንነት አይቼበታለው በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE 3 года назад +9

      የሚኮ አባት ደናንህ በናትህ ቻናሌን አስተዋውቅልኝ ለልጂህም ነገርልኝ ለሚኮ መተባበር ባህላችነውው

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 3 года назад +5

      አባትይው ይመችህ ትችለ አለህ

    • @ethiopianlifetube2088
      @ethiopianlifetube2088 3 года назад +4

      አንተ አዝግ በቅርብ ጠብቂ ሰርፕራይዝ ነው እማረግክ

    • @zadeyoutube7793
      @zadeyoutube7793 3 года назад +5

      አይ አባትዬ ነብሶ አይማርም😂😂😂

    • @mularmular8721
      @mularmular8721 3 года назад +3

      አነተ የተረትአባት እዴትነት ነህ ደህናነህ።በጣምነው የምትመቸኝ ይመችህየደብረብርሀኑ።

  • @BujuStar
    @BujuStar 3 года назад +536

    ጋርዱ በጣም ቅን ሰው ነው ጋርዱ የተመቻችሁ እስቲ Like 👍 ቆንጆ ጊዜ ነበር💕 🙏🙏

  • @Titay2348
    @Titay2348 3 года назад +85

    ሚኮዬ አቦ ይመችህ ምነኛ መታደል ነው በወጣትነት የምትሠራው ስራዎችህ በጣም ምርጥ ናቸው በተለይ 30ሠከንድ

  • @akliluufekaduu
    @akliluufekaduu 3 года назад +103

    ሚሲኪን ነው ልጁ አባትየው እና ሚኮ ነብሳቹ አይማርም 😂😂

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 3 года назад

      እህተሰ በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 года назад

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 года назад

      @@habtamtube9664 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 года назад +60

    በአዲሱ አመት ደግ ደጉን ያሰማንን ኢትዩጵያ ከዘረኝነት የፀዳች ሀገር አድርግልን ሀገር አጥፊዎችን ልብ ስጣቸውው።

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 года назад +82

    ወይኔ 😂😂😂ልጁ ሲያሳዝን,ቅንነቱ ደስ ይላል ደሞ በጣም ትንሽ ልጂ ነው ሰውነቱ ገዘፈ እንጂ

    • @user-tl5iy9mx7c
      @user-tl5iy9mx7c 3 года назад

      ኢትዮ ሎቭየ ቤተስብ አድርጊኝ የምወድሺ

    • @user-dg6ov2wu5n
      @user-dg6ov2wu5n 3 года назад

      አዋልዴሽዋልእዴ ሀሀሀሀሀሀ

  • @yohanesalemu169
    @yohanesalemu169 3 года назад +51

    የሚገርም ልጅ ነዉ ሚኪ ለሀቀኘነቱ ማበረታቻ ለአዲስ አመት እጠብቃለን

  • @adu-genet
    @adu-genet 3 года назад +17

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን ቅን ሰው ሌላው ደግሞ መኪና ነው የምትፈልገው ሲለው አይ እኔ የሱ ጋርድ ነው መሆን የምፈልገው አለ እውነትህን ነው ከሰራህ መኪናውን ታገኘዋለህ አስተዋይ ።እኔ ግን አቶ ወርቁ ቢወስዱት ለጋርድነት ምኞቴ ነው ።

  • @profic9222
    @profic9222 3 года назад +39

    ልጁ ስግብግብ ኣደለም ስራ እንጂ እርዳታ ኣልፈለገም ሰውነቱ ብቻ ኣደለም ሙሉ ህሊናውም ሙሉ ነው::

  • @yonatanwedieritrea6431
    @yonatanwedieritrea6431 3 года назад +109

    የሚኮ ኣድናቂዎች
    👇👇

    • @tube5986
      @tube5986 3 года назад +1

      እንደማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 года назад

      እንዛመድ ውንድም

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 года назад

      @@tube5986 ነይ እንዛመድ

    • @tube5986
      @tube5986 3 года назад

      @@hannatube3952 ደምሬሻለሁ ደምርኝ እናት

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +30

    ሚኮማይኮ ለልጁ የእውነት ስለ ቅንነቱ ስልማት ይገባዋል በአሁን ዘመን የሰው ልጅ በብር በተቀየረበት ጊዜ እሱ እሚገር ቅንነት ነው ያሳየው የእውነት በጣም ያኮራል

  • @genimk9464
    @genimk9464 3 года назад +18

    ማን ያውቃል ወርቁ አይተነው ይህን ቪዲዮ አይቶ እንደተመኘህው ጋርዱ ያደርግህ ይሆናል።

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 3 года назад +24

    ማይኩ ወላህ ቢኖረኝ ያለምንም ጥርጥር እገዛልህ ነበር አተ የደሀ አባት በጣም የምናፍቀው ፕርግራም ነወ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +6

    ብቻ አቶ ወርቁ አይተነዉ እንዳያይና ማይኮ የእዉነት እንዳይገጭህ ለነገሩ እሱ አሁን ጦር ሜዳ ላይ ይገኛል ጀግና የጀግና ዘር ስለሆነ እንዲሁም ወንድ ስለሆነ ማለቴ ነዉ ለሀገሩ ለዳር ድንበሩ ሀብት ሳያመጻድቀዉ ኢትዮጵያን ያስቀደመ ጀግና ነዉ እናንተ ሱሪያችሁን ዝቅ አድርጋቹ በየአደባባዩ የምትዞሩ ወንዶች እስኪ ቆፍጠን በሉና ለሀገራቹ ለመሞት ተዘጋጁ ባይ ነኝ 💚💛❤💪💚💛❤💪💪💪💪ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪሪሪ👌👌

  • @user-yq5cl5ky6j
    @user-yq5cl5ky6j 3 года назад +20

    አይ የዘመኑ ሰው አይደለም ጥቅሙን ሀላስቀደመም ይመችክ ያራዳ ልጅ ውይ አብታም ቡሆን ምኞትክን ባሳካልክ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር አይዞክ ፈጣሪ ያሳካልካል💔

  • @user-mo4nv9fo4h
    @user-mo4nv9fo4h 3 года назад +23

    እውነት ልጁ ግን ሀቀኛ ነው 😁ሚኮን አስቀድማለሁ ሲል 👍👍👍

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 года назад +49

    ኧረ አባትየው በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂

  • @djdjfas4920
    @djdjfas4920 3 года назад +14

    እኔ ልጁ ሲያገኝ ይቀየራል ብዬ ነበረ አቢቲ ምገርም ቀና ነግግር ነው የተናገርከው ቀናነተክን አይቼበታለው ጀግና

  • @user-xu8pt6mp3b
    @user-xu8pt6mp3b 3 года назад +4

    ይገርማል የልጁ ቅንነት እኔ እንጂ አንታ አንቺ ሁላችንም ማለት በጣፈባት ግዜ ለሁለችንም ብሎ ማለት አንድነትን ማሰያ ነው በጣም ደስ ይላል ቅን ሰው ልብህ እንደይቀያር 🇪🇹 አሏህ ሀገረችንን ሰላም የድርግልን

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 3 года назад +26

    ልጅ ቅን ሰው ነወ በጌታ ተባረክ

    • @getahuntesfayesiraj6087
      @getahuntesfayesiraj6087 3 года назад

      አሜን

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 3 года назад

      እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አደረገኝ 3ደቂቃ በማየት አይከፈለበትም

  • @yonitaa953
    @yonitaa953 3 года назад +38

    አንዴ ወርቁ ብያለሁኝ እኮ ሲል አልቻልኩም 😂😂😂😂

  • @-enzemir3470
    @-enzemir3470 3 года назад +32

    የሚገርም ታማኝነት ነው ያየሁብህ በርታ

    • @frehiwot________
      @frehiwot________ 3 года назад

      ዘማሪ በረከት ነክ እኔ ያንተን መዝሙር አወደዋለሁ

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k 3 года назад +10

    ጋርድ እንዴት ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነዉ በጣም ስብእናዉ ደስ ይላል

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +12

    ፈጣሪ እንደ አንተ ቅን ሰው ያብዛልን የኔ ቆንጆ አደነኩት የእውነት ጀግና ብየዋለሁ

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 3 года назад +11

    አቢት ምር ወንድ ክድሚያ ለሚኩ ስላለ ምርጥ ሰው እንደዚ አይነት ሰውች ማህበራዊ ኑሮ ያቃሉ

  • @user-mw2mb5gc5v
    @user-mw2mb5gc5v 3 года назад +8

    የእውነት ወርቁ እሄንን ልጅ መሸለም አለበት

  • @user-gu6hl9ys9b
    @user-gu6hl9ys9b 3 года назад +17

    ዋው ትግስቱ እና ቅንነቱ እኔስ አነሳቹ ብዬ ነበር 😳😁

    • @tube5986
      @tube5986 3 года назад

      እንደማመር

  • @meheretabachamyelew3147
    @meheretabachamyelew3147 3 года назад +1

    ልጁ በመኪና ተፈትኖ በእሳት ተፈትኖ፡ቃሉ ሽርፍ ያላለ ፈተናውን ያለፈ ቅን ደግ ወጣት ታማኝ ያገሬ ልጅ።ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ይሰጥሀል

  • @user-gu9mo1lx3h
    @user-gu9mo1lx3h 3 года назад +14

    ጋርዱ የምርም ሽልማት ያስፈልገዋል የምትሉ

  • @natnaeltademe9718
    @natnaeltademe9718 3 года назад +14

    በጣም ነው ፈታ ያደረገኝ ምስኪን ቦዲ ጋርድ

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 года назад +4

    የኔ ወድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ጋርዶች ገዘብ ወዳጅ ናቸዉ ይባላል አተ ደሞ ለሚኩ አስቀድማለሁ ስትል ዉስጤ በሀሴት ተሞላ ገዘብና ጓደኛ (ወይም ሰዉ እኩል አደለም ምናለ ሁላችንም እዳተ ብናስብ የኔ ፉርጥ 😘❤️

  • @honeytube914
    @honeytube914 3 года назад +5

    ወይኔ አቢቲ 🤣
    ግን ከመኪናው በላይ የሚፈለገው በዋጋ የማይለካ መልካምነት አለህ ቆርቆሮው መቸም አይቀርም አንድ ቀን ትገዛው አለህ

  • @misganaose9226
    @misganaose9226 3 года назад +48

    አገርችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁን

  • @workunegash1388
    @workunegash1388 3 года назад +14

    አቢቲ ልብህ ንፁህ ነው እግዚአብሔርን

  • @titiworku2618
    @titiworku2618 3 года назад +10

    ማይኮ ትልቅ ሰው!! ተጫወታችሁበት ልጁ ግን በጣም ጥሩ ልጅ ነው::

  • @mikumiku8967
    @mikumiku8967 3 года назад +5

    እንደምንም vidio ወርቁጋ ከደረሰና ካየው ?እመኑኝ ሰውያረጋቹዋል በተረፈ አቢቲ ስጋብቻ አለመሆንሽን አሳይተሻል ይሄ ፈተናሽ ነበረ አልፈሻል ይቸምሽ።

  • @tikikilgenna1056
    @tikikilgenna1056 3 года назад +5

    ሰውነት ከቅንነት ጋር ብዙ ጊዜ አይገኝም።የሱ የተለየ ነው።መልካም ሰውነቱን አይተንበታል።

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 года назад +7

    አይ ሚካዬ ልዩ ነህ 📌 ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 3 года назад +3

    ማነው ኩእኔጋ ቁራአን የሚቅራ

  • @masart9631
    @masart9631 3 года назад +10

    ዋውውው አብን አለመድነቅ አይቻልም አንደኛ👌😍

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 3 года назад +14

    አሁነው ልጁ የሚሸለመው እመኑኝ ይህን ልጅ ካዬው ወርቁ ይሸልመዋል ለፀባይው

  • @user-to6bp6wo1h
    @user-to6bp6wo1h 3 года назад +2

    ተናዶ ባደዬ ታይሸከማችሁ😂😂😂😂😂 ደግነቱ በትግስት የተሞላ መልካም ልጅ ነው

    • @user-hd4rg9dq5o
      @user-hd4rg9dq5o 3 года назад

      ወላበሲቅ ክክክክሳይሸከማቺሁ😂😂😂😂

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 3 года назад

    አረ ልጁ ደስ ሲል ሀሳቡ የሚኪ ነው ለሱ ነው የሚገባው አለ በስልክ ያወሩትንም በግልጽ ነገራችሁ የመጨረሻ ቅን ሰው ነው እግዚአብሔር የእውነት ያላሰበውን በረከት ይስጠው

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 3 года назад +8

    This is the most funniest prank ever, for the girls Motorbike 😂😂😂

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 года назад +6

    አቤት ሚኮ አቤት ሚኮ ነብስህ አይማርም ያተ ስራኮ ያበደ ነው 😂😂😂😂

  • @samigerma1089
    @samigerma1089 3 года назад +5

    ጋሽ ወርቁ እባክሆን ይህን ልጅ መሪም ቢሆን አስነኩት ያለዚያ በህልሙም ይቃዧል ወርቁ እያለ

  • @makitube2116
    @makitube2116 3 года назад +3

    በጣም ምርጥ ልጅ ነው እግዚ አብሔርን አቢቲ በጣም በጣም ። ቅን ሰው ነው።

  • @yetmacoffecoffe9155
    @yetmacoffecoffe9155 3 года назад +5

    ሚኮ እና አባትየው ነብሳችሁ አይማርም ወይኔ ጋርጉ በጣም ጎግቶል

  • @fano8068
    @fano8068 3 года назад +2

    ጋርዱ መልካምነቱ በሰውነቱ ልክ ነው በስማም ግልፅ ሰው ፈጣሪ የእውነት ያርግልህ አቦ ቅስሙን ሰበሩት

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 3 года назад +19

    ምስኪኖች 😁😁😁😁😀😀😀😀 የእዉነት ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @lijahmedyasin2736
    @lijahmedyasin2736 3 года назад +2

    ገርድ ሆኖ የሰረው ልጅ በጣም ቅን ነው ለማንኛውም ሚኮ ይመችህ አቦ ግን ግን ሚኮ አንድ ግዜ በጣም ተናድጄብክ ነበር አሁን ግን ተውኩት በምን መሰለክ ድሬደዎ ሄደክ በሰረከው ብድዮ ነበር ትቼዋለሁ እንዲ አይናት ነገር እንደይደገም ብሮዬ በተረፈ በርታ ይመችክ።

  • @user-ev1ew2ku3u
    @user-ev1ew2ku3u 3 года назад +2

    ልጁ በጣም የዋህና ቀና ልጂ ነው በታችሁ ሲያሣዝን😘

  • @user-cb4cf2nl2k
    @user-cb4cf2nl2k 3 года назад +8

    ወርቁ ትጥቆ ዘመቻ ሂዶልሀል። ከዘመቻ መልስ 3 ሊትር ዘይት እንድሸልምህ አደርጋለሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +4

    ማን ነዉ እንደኔ የሀገሩ ሰላም ማጣት እንቅልፍ
    የነሳዉ።።።።

  • @helentube3847
    @helentube3847 3 года назад +5

    😂😂😂😂ወይኔ ጉዴ ዛሬ ፈርቼልህ ነበር ሚኮዬ🙈🙉

  • @user-mo4nv9fo4h
    @user-mo4nv9fo4h 3 года назад +3

    ውይ ክፉ ናችሁ አባትየው ና ሚኮ😁😁😁 በደረቁ አስለፈለፋችሁት😁😁🙆‍♀️👈

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 года назад +5

    አረ አቦትዬው🤣🤣🤣🤣ልጁ የዋህ ነገር ነው አይ ማይኮ ይመቻቹ🤣🤣🤣#

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад +2

    የኒ ቅን ወንድም ድንቡሽቡሽ እግዚአብሔር ሽይጠብቅህ እነሚኮ ግን ነፍሳችሁም አይማርም ሀሀሀሀ የተረገማችሁ ሀሀሀ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @UNIVERSALTUBEdv
    @UNIVERSALTUBEdv 3 года назад +7

    እሚገርም ፕራንክ ነው ጋርዱ መሰጦኛል

  • @alem502
    @alem502 3 года назад +4

    የኔምስኪን ሰራችሁለት ነፍሳችሁ አይማርም 🤣

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 3 года назад +7

    አቢቲ በጣም ቅን ልጅ ነው ዋዉ አልተገበገበም በጣም ምርጥ ልጅ ነው ወርቁ አይተነው ይሄ ደርሶት እንደሚሸልማችሁ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 года назад +5

    በጣም ምርጥ ፖራክነው በርቱልኝ የኔጀግና

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 3 года назад +1

    የኔ ቅን ደስ ሲል በማርያም ከፕራኩ ይልቅ የልጁ ንግግር እና ቅንነቱ ተመቸኝ

  • @selama936
    @selama936 Год назад

    Wow!ልጁ ግን በጣም እውነተኛ ነው ለገንዘብ ብሎ እውነትን አልሸጠም i hope ወርቁ አይተነው will make him his bodyguard

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 2 года назад

    ቦዲ ጋርዲው ግን በጣም ቅን ነው። ተባረክ ወንድማችን !

  • @melesetekle8147
    @melesetekle8147 3 года назад +2

    ልጁ አሳዘነኝ።የምር ቅን ልጅ ነው።ሚኮ ግን ነፍስህ አይማርም 😂😂😂😂

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 3 года назад +5

    ደሞ ሴቶችኑም መስተወሱ ይገርመል

  • @biniyamlgesese7319
    @biniyamlgesese7319 3 года назад +2

    ያራዳልጅ ሁሌም ለብቻዬ አይልም አቢቲ ይመች ማይኮ በርቱ

  • @shewayeammanu2923
    @shewayeammanu2923 3 года назад +2

    እውነት አይፍቅም አለ አቢቲ ትልቅ ሰው I respect you

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 3 года назад +3

    ልጅ ግን ምሥኪን እኔኮ ቦዲ ጋርድ ሲባል ቲቢተኛ ምንም ለሰው ቦታ የሌለው ይመስለኝ ነበር ግን ከዚልጅ ብዙ ተማርኩኝ ወላህ አላህ የራስክ የሆነ ሀብት ይስጥክ ወንድም እኔ ብሆን ግን አባትየውን እና ሚኮን በዚ ደረት ላይ አሽከረክራቹ ነበር 😜😂😂

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 года назад +4

    ሚኮ በቃ ማንንም አትምርም አይደል።።። አሪፍ ፕራንክ

  • @user-bb1sk2xg2i
    @user-bb1sk2xg2i 3 года назад +1

    ሚኮየ ሞቸነው እምወድክ የድሆች አባት ደሞ ጋርዱ ምርጥ ልጅ ነው ቅን ሰው💞❤❤

  • @bashawtsegaye6847
    @bashawtsegaye6847 3 года назад +4

    የሄ ምርጥ ጓደኛህ የሚሆን ልጅ ነው ሚኮ

  • @tahacell6435
    @tahacell6435 3 года назад +1

    ማይኮ ምርጥ ልጅ ሀሳበ ብዙ ፡እግዚአብሔር ሀሳብህን ሙሉ ያርግልህ

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 3 года назад +1

    የኔ የዋ ከዚ የበለጠ ይስጥ መዳንያለም

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 года назад +3

    እኔ እራሴ እርሱን አይቼ ለኔም ጠይቅልኝ ልልክ ስሮጥ ተደፍቼ ነበረ

  • @abenezeradebo8099
    @abenezeradebo8099 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣 እንደዚ ስቄስ አላቅም😂😂😂😂

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 года назад +5

    የምር የዋህ ነው🥰🥰🥰

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 3 года назад +1

      እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት

  • @temesgengoitom7032
    @temesgengoitom7032 3 года назад +3

    አይ ሚኪ አምላክ ይይልህ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 года назад +1

    ቦዲጋርዱ በጣም አሳዘነኝ እናንተ ግፈኞች ስራችሁ ግን በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    ዋው የልጁ ቅንነት በጣም ጥሩ ሰው ነው ሚኮ ይመቻችሁ በጣም ጥሩ ፕራንክ ነው ግን የእውነት ቢሆን አሪፍ ነበር ልጁን አጎጎቹት
    ዳጊ (አባትየው ) የሚገርም ድምፅ እኮ ነው ያለሄው ስትፈልግ ወጣት ሲሆን ሽማግሌ መህን ትችላለህ አቦ ይመችክ 🙏🙏❤️❤️

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +2

    ወይ ገንዘብ ዉፍረት አይል ቅጥነት አይል በቃ ገንዘብ የማይሰራዉ ስራ የለም የኔ ደሀሀሀ አይዞኝ ሰርተህ ትገዛለህ ለነገሩ በኢትዮጵያ ክፍያ መኪና መግዛት አጃኢብ ነዉ ብቻ አሳዘኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sususeadi475
    @sususeadi475 3 года назад +3

    ወይኔ ልጁ ግን ምርጥ ሠው ነው

  • @danelgslase8470
    @danelgslase8470 3 года назад +3

    በጣም ምርጥ ጋደኛቹ ገዘብ የማይበግረው ጋርድ ካሁበኋላ ማይኮ የእውነት ብሰጡትም አያምንም

  • @hageryetube-3673
    @hageryetube-3673 3 года назад +3

    wowwww ልጁ ምርጥ ልጅ ነው

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +2

    ልጁን ግን በጣም ቅን ነው አቤት ሚኮ በሰው መጫወት

  • @yenatube2532
    @yenatube2532 3 года назад +3

    Wuy gardu anjetan belagn EGZIHABHAR megnotehn yasakalek teru leb aleh🙏

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 3 года назад +1

    ክክክ😄😄😄ካሮዱ ቅንነት ተገኝቶበታል ደስ ትችላላችሁ በርቱ

  • @birukhailu8664
    @birukhailu8664 3 года назад +4

    የምር ለልጁ ሀቀኝነት ወርቁ አይተነው ይሸልመው!

  • @ledyasolomon6530
    @ledyasolomon6530 3 года назад +1

    ወፍራም ሰው የዋህ ነው ሲያሳዝን ቅንነቱ በጣም ደስ ይላል

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 3 года назад +1

    ውይ አባትየው ስትገረም አያልቅብህም 😂😂😂ልጁ ሞኝ ነው እዴ ሚስካን

  • @tesfayealemu3485
    @tesfayealemu3485 3 года назад +2

    አየ ማይኮ የስራህን ይስጥህ ሃሃሃሃ ስላደረክልን እናመሰግናለን አላለም

  • @kibrealemkewani7479
    @kibrealemkewani7479 3 года назад +1

    ቀልድ እደዚ በራስ ሲሆን ደስ ይላል ። ይመቻችሁ👍😀😀

  • @senaitkedir1588
    @senaitkedir1588 3 года назад +3

    ሚኮ ግን ነፍስህ አትማርም😂😂

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 года назад +7

    ምስኪን እውነት መሰለው ወርቁ አተነው መከላኬያ ተቀላቅሎዋል😂😂

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +1

    አቶ ወርቁ ሰምተውታል ወይ ይሄን ፕራንክ 😃❤👌

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 3 года назад +1

    የኔ ሚስኪን ልጁ ሲያሳዝን ወርቁ ታየው ይሸልመዋል😍😂😂😂😂

  • @solomonmitiku8429
    @solomonmitiku8429 3 года назад +4

    ልጁ የዋህነቱ ይገርማል ሚኮ ግን የስራህን ይስጥህ 😂

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 3 года назад

    😂😂😂😂yena geta temchgn gardu 🥰🥰😚😚 mikoya telyalk eko 🤩🤩