Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
For More Video check the link 👇👇 👇👇ruclips.net/video/87iZlWUH89Y/видео.html
miko❤❤❤
ሚኪየ ደምረኝ ቅን ስው አይደለህ ደምረኝ
በርታ ወንድማችን ሞኮ ውዶችየ አበረታቱኝ ቅን የሆናችሁ
Yeshebay yaskal
@@habibabdu8747 💞
Miko ስጠብቅህ ስጠብቅህ አንደኛ ነኝ ዛሬ Like
ruclips.net/video/n6MuxUNbhwI/видео.html
እንደው ደጉ የሀገሬን ወገኔን ሁላችንም ክፍ አይንካችሁ ማነው እንደኔ የሰሞኑ የአባይ ሙሌት ደስስስ ያለው ላይክ ይግጭ
ወይ ጉድ ሚኮዬ ይሄን ሚስኪን ህዝብ ተጫወክበት
ደምሬኝ ማሬ
ሚኮዬ ሁሉም ነገርክ ይመቸኛል ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ጀግና እንዳንተ የሚያስቀኝ የለም
እረ ትልቁ ሰውዬ ሚስጥር ሊያወጣ ነበር ክክክክ . በማርያም ፊቱን አጥፋለት በስማም
😂😂😂😂😂😂😂ምድረ ተከራይ ያለፋበትን ሊበላ ሰፍ አለኮ😀😀😀😀ስንት ለፍተዉ የሰሩት ግን ድንጋጤያቸዉ😌😌😌
ክክክክክክክ እኮ
ደምሬኝ
እኮ ምድረ ስግብግብ
ክክክክ
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የዋህ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ።
አይ ማይኮ እሄ ምስኪን ህዝብ እየተጫወክበት ነው ደም ግፊት ያለበት ሰው ይኖራል ተጠቀቅ
ቤተሰብ እንሁን ዜድ
ወይ ሚኮዬ ማታመጣው ነገር የለም ይመችህ ስራዎችህ ሁሉ በጣም ይመቹኛል
በጣም የገረመኝ ሰው ምን ያህል የሰውን ገንዘብ እንደሚመኝ ነው እግዚአብሔር ሆይ ስርቸ እዳገኝ እንጅ የሰው ገንዘብ እድሜኝ አታርገኝ
እውነት ነው ሰው ያልሰራውን ገንዘብ መመኘት ጥሩ አይደለም
እረ ተው ወላሂ አሳዘኑኝ ያረቢ የድሀ ቀን ይውጣለት እህህህ
ምርጥ ሰው አተን ሳለይ ማለፍ አልችልም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
መይኮ ቅን ሰዉ ይመችህ ኢትዮጲየ ለዘለለም ትኑር 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘👍
Eree miko mndnw ande amet ande ametat metelewu?
myko hahaha
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አልሰማውክ አተ አልነገከኝም
ክክክክክክክክክክክ
ወይ አንተ ምርጥ የማታመጣው ሃሳብ የለህም ልዩ ነህ የሳቄ ምንጭ🥰🥰🥰
ሰው ግን የሰው ቤት ለመውረስ እሴይ ስል አይገርምም:: ኢትዮጵያዬ ጉድሽ ነው እኮ
በጣም
ዛሬ አንደኛ ነኝ።peace New
ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቾን ይባርክ
ሚኮ አሪፍ ስራ ነው በርታልን🙏
ክክክክክክ እስክብሪቶ ተሎ አምጣ ያለው ልጂ አሳቀኝ ይህስ ሌላ ነገርም ያስፈልግ ነበር አላለም ክክክ
ወድጄልሃለው ማይኮ ቀጥል ቀጥል በርታልን፡፡
Mikoye❣️ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🙏💚❤️💛
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምስኪን 👌👌 ሰላም ለሀገራችን ።
ተው ሚኮዬ ያዝኑብሃል የኑሮ ውድነት ጭንቅላቱን ያዞረው ሰው ላይ መቀለድ ጥሩ አይደለም😢🙄
ታድለን የዋህ ህዝብ ነው ያለን አላህ ይጠብቃቸው ግን የሰው ልብ አትስበረ ስንት የኪራይ ቤት ያማረራቸው አሉ!!!
ሰለም ጠና ይሰጥልክ መኮ❤❤❤❤👈
እኔኮ ሚገርመኝ እስቲ መታወቅያህን አሳየኝ ብሎ ህጋዊ ነህ ወይ ብሎ ይጠይቃል እነሱ ዝም ብለው ይጨቃጨቃሉ ክክክክክክክክክክክክ
ማነው እንደ እኔ ይህ ፕራንክ እውነት በሆነ ብሎ የተመኝ አንድ አንድ አከራዬች ቤታቸው ጀነት ይመስላቸዋል
አወን ይቀባረራሉ
😂😂😂😂ሚኮዬ ስወድክ እኮ በጣም ነው ያሳከኝ
ማይኮዬ የኔ ውድ ኧረ በአረባገር ለአለን እህቶች ወንድሞች በአለን ትንሽ ገንዘብ መሬት ይሰጠን እዚ በሰው አገር እድሚችንን ጨረስነው ወይ ሞልቶ አይሞላ😢😢😢😢
ሁለተኛው ልጂ yes አላለም
አየ ሚኪ የስራህን ይስጥህ በሳቅ ገደልከኝ እኔኮ የሚገርመኝ ምስኪኖች ሲፍርሙ ይህን ህዝብ ተጫወትበት😁
ማይክዬ ከመጨረሻው ሰውዬ ትምህርት እዳገኘህ ተምሬለሁ እኔ ለራሱ
የመጨረሻዉ ሰዉየ ሀሪፍ መላ ሰቶሀልካርቶንእየተሸከምክዙር በቃለፕራክ😀😀😀😀😀
አለም አቀፉ አድረገሀዉ ማዳሜን ባባርራት እራሱ አልረካም😂😂😂
መጀመሬያ ፕራንክ የተደረገችው ደስ ትላለች ፕራንኩን አድምቀዋለች
ደና ቤት እንከራይ ያለው ልጅ ተመቸኝ ክክክ
ሊበላ
Kkk
ጁንታ ሊበላ😀😀
ሌባ🤣🤣🤣🤣🤣አይገርምም
ጉራጌ ነው 😂
አረ የመጀመራዋ ልጅ በጣም ነው ያሳቀችኝ አልሰማሁም አልነገርከኝም አላለችም😂😂😄
ምስኪኑ ልጂ ደህና ቤት እንከራይ አላለምመስሎት አልፎለት ቤት ሊያገኝፕራንክ ነዉ ጀለሴ።።ክክ
ክክክክክክክ
😅😄
@@ዙልበረካ-ሐ8ጘ kukukukuku...
ወይኔ ትልቁ ሰውዬ አልገጨውም ደስ ብሎት😂😂😂
ወይ ሚኮዬ እስቲ አድናቂዎች 👉👍👍
ሚካየ አንደኛዬ❤
በቃ አባይ ሲገደብ ሀፍታም ስለምንሆን እንደዚህ ይሆናል አከተመ
ማነው እደኔ ስደተኞች ሀገር ስገቡ ደስያለው
ይህ ልጀ ገራሚ ነው አይዲያዎቹ የሱ ከሆነ
"Ene ahun alnegerkegnim eshi, alsemahum" 😁😁😁😁
Basaq gedelechign
6:51 "እኔ አስወጣዋለሁኝ ዛሬ እራሱ" ክክክክክCan't stop laughing
መይኮ አደነበረኮው ክክክክክክክክክክክክክ አንድ አንድ ሰወች ሲቀዉጡ ደሰ ሲል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈
ማይኮየ አሪፍ ነው በረታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አረ ሚቺ ጀንትል አከራይ ልጠቁምሽ ድጋሚ የምትሰሪው ከሆነ ይሄን video ማርያምን እንዝናናለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉😂😂😂
😂😂😂😂😂አይ ምኞት አይከለከልም ሰንቱን ሰዉ አስደሰክ ሰንቱ ሰው ቆሌ አረከዉ ግን ደም ግፍት ከአለዉ አስባሐል ማኮ😂😂
ክክክክ ማይኮ መቸም ሰብ ኣትሆንም ተጫወትካባቸዉ እኮ😁😂😂😂😂
ኣይዞህ ጎበዝ ኣለም ራስዋ ኪራይናት እያልክ ራስህን ኣፅናና...
ትክክል ነዉ 👌
ፈረንሳይ ሰፈር ነው መሰለኝ👀😄🤝❤
ወላህ በጣም ነው የሰኩት መይኮ ይመችክ 😂😂
Miko👌👍👍I can't stop laugh😂😂😂😂
immediately አከራዬ 3 ሠዐት አምሽቶ ሲገባ በሩን ዘጋዉበት አባረርኩት 😘🙄😁😂ተመችቶኛል ይመችህ
ሚኮ ምርጥ ሰው በርታልን የስፖርት እንቅስቅሴ አስራር ቻናሌን ለፒፒሉ ጀባ በይልኝ ሰብስክራይብ ጠብሽ ነው አባቴ
Subscribe aregeshalew bro eneme betaregne des yilegnal
Yene wud bro😘😘😘😘😘😘
ደና ቤት እንፈልግ አለ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክ
ተው ግን ሚኮዬ አንዱ ጋጃህን እዳይልህ እፈራለሁ እራስክን መስዋት አድርገህ ነው እኮ እምትሰራ 😳እስካሁን orgnalun prank emayew kanete becha new. Lela laye gen say yekureja new 😁lemangnawm mechit. Yebelehe eraseken tebekehe beretalin mikoooo😍
Mikoye benathe life of abeln prank aregew please
ነፍስህ አይማርም መቸም ሚኮየ😂😂😂😂😂
Miriti ya Arada Lije mike mikee sewodeki eko ❤❤❤❤❤💝💝💝🇪🇹🇪🇹selam yebiza
ደህና ቤት እንከራይ አላለም😁😁😁
ድጋሜ ህዝብ ፕራንክ ስታረግ ማህተም ማስመታት አትርሳ 😅😂
ተከራይ -✊Yes🤪አከራይ - በህልሜ ነዉ ወይስ?😳😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክ ኧረ ወይኔ ማይኮ እሷማ ተቀየረች አላለም ሀሪፍ ፕራክ
Hhhh this prank make me funny mikiyo keep going from somalia👏👍✌
የሚኮን ፕራንክ እንደኔየሚያደቅለት ማን ነዉ
አቋመችካቸዉ እኮ ነገር ግን ጥሩ ምልከታ ነዉ መንግስት ህዝቡ በቤት ኪራይ ዉድነት እየተሰቃየ ነዉ ስለዚህ የሆነ መፍትሔ ሊያደርግ ይገባል ባይ ነኝ 👌👌👌
አረ በጣምምምምምም መሮናልልልል
ደና ቤት እንከራይ አላለም😂😂😂😂
ቲጂዬ በሳቅ ሞትክ 😂😂😂😂😂😂😂
ሀገራችን ሰላም ያድሪግልን ያረብ 😭👍👍👍
ቆይ ፎቶ ላሣ 😍😍
እርሚኮዬ እንደው ባንተ እዳኔ ዘናእሚልማነው እስኪ የምትወዱት
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!
የማይኮ ወዳጆች እሥኪ 👍👈
ደጉ ያገሬ ሠዉ አይሚኪ
1ኛ ነህ ሚኮ ይመችህ
ጥሩ ስራ ስለምታውቅ ጥሩ ምክር ገጠመኝ ስውየው ጎበዝ ነው
የመጀመራዋ ሴት በሳቅ kikiki አልሰማሁም አልነገርከኝም አሉ አለች
ክክክክክ ይህ ሚስኪን እውነት መስሏቸው 😝😜😀😊
ደህናቤት እንከራይ አላለም 😄😄😄😄😄
ነፋስህ አይማርም 🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችህ ማይኮ🥰🥰
ሀሀሀሀክክክክክክ የመጀመርያዋ አልሰማውም አላለችም
GOD give you hands works
አሪፍ አይደያ ነው አከራይ ተከራዮችን እያሠቃዮቸው ነው ከፍለውም እየተሣቀቁ ነው??
የሚገርመኝ ሚኮ ግን አዲስ አበባ ውስጥ ሰው አያውቀውም ማለት ነው?
ሚኮየ ይህንን ሚስኪን ህዝብ ተጫወትበት ውዶች ደምሩኝ ልደምራችሁ
ነፍስ አይማርም እግዚአብሔር ይይልህ።
እኔ አሁን አልሰማሁም አላለችም 😄😄
ሚኮ አታመጣው የለክ የአዲስአበባ ሰው መተዳደሪያ የቤት ክራይ እኮ ነው ሌላ ምን ያፈራው ሃብት አለ ብለክ ነው በደና ግዜ በያዣት መሬት ላይ ትንንሽ ቤት ሴርቶ ማከራየት ነው በእድሜያቸው ያተረፉት ሌላ ወፍ በሱ አትምጣባቸው ባመታት ልፋታቸው ✌️🥰🥰🥰
ሚኮ በጣም ጥሩ ስራነው የጁንታ ልጅ ነኝ እወድሃለው።
እረ አትውደጂው ይቅረበት ሆሆሆሆ
ነብስህ አይማርም 😂😂😂😂😂😂
የሀገሬህዝብ ሲበዛ ደግነዉ
ጉራጌና ስልጤ የሰውነገር ይወዳል የታወቀነው
ክክክክክክ ይማቺ አደሜ ደሲ ብሎ ነበረ ግን ፕረክ ሆነ
ምርጥ ነው ወድሜ ግን አባቴ ብንገናኝና እና አርአያ ነህ ለኔ አባቴ ባገኝህ ደስተኛ ነኝ በቃ ልምድ ለመውሰድ
ሚኮ Subscribe አድርጋለው ደውሉአንም ተጭኛለው ሌላ ምን ላድርግልህ
For More Video check the link
👇👇 👇👇
ruclips.net/video/87iZlWUH89Y/видео.html
miko❤❤❤
ሚኪየ ደምረኝ ቅን ስው አይደለህ ደምረኝ
በርታ ወንድማችን ሞኮ ውዶችየ አበረታቱኝ ቅን የሆናችሁ
Yeshebay yaskal
@@habibabdu8747 💞
Miko ስጠብቅህ ስጠብቅህ አንደኛ ነኝ ዛሬ Like
ruclips.net/video/n6MuxUNbhwI/видео.html
እንደው ደጉ የሀገሬን ወገኔን ሁላችንም ክፍ አይንካችሁ ማነው እንደኔ የሰሞኑ የአባይ ሙሌት ደስስስ ያለው ላይክ ይግጭ
ወይ ጉድ ሚኮዬ ይሄን ሚስኪን ህዝብ ተጫወክበት
ደምሬኝ ማሬ
ruclips.net/video/n6MuxUNbhwI/видео.html
ሚኮዬ ሁሉም ነገርክ ይመቸኛል ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ጀግና እንዳንተ የሚያስቀኝ የለም
እረ ትልቁ ሰውዬ ሚስጥር ሊያወጣ ነበር ክክክክ . በማርያም ፊቱን አጥፋለት በስማም
😂😂😂😂😂😂😂ምድረ ተከራይ ያለፋበትን ሊበላ ሰፍ አለኮ😀😀😀😀ስንት ለፍተዉ የሰሩት ግን ድንጋጤያቸዉ😌😌😌
ክክክክክክክ እኮ
ደምሬኝ
ruclips.net/video/n6MuxUNbhwI/видео.html
እኮ ምድረ ስግብግብ
ክክክክ
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የዋህ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ።
አይ ማይኮ እሄ ምስኪን ህዝብ እየተጫወክበት ነው ደም ግፊት ያለበት ሰው ይኖራል ተጠቀቅ
ቤተሰብ እንሁን ዜድ
ወይ ሚኮዬ ማታመጣው ነገር የለም ይመችህ ስራዎችህ ሁሉ በጣም ይመቹኛል
በጣም የገረመኝ ሰው ምን ያህል የሰውን ገንዘብ እንደሚመኝ ነው እግዚአብሔር ሆይ ስርቸ እዳገኝ እንጅ የሰው ገንዘብ እድሜኝ አታርገኝ
እውነት ነው ሰው ያልሰራውን ገንዘብ መመኘት ጥሩ አይደለም
እረ ተው ወላሂ አሳዘኑኝ ያረቢ የድሀ ቀን ይውጣለት እህህህ
ruclips.net/video/n6MuxUNbhwI/видео.html
ምርጥ ሰው አተን ሳለይ ማለፍ አልችልም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
መይኮ ቅን ሰዉ ይመችህ ኢትዮጲየ ለዘለለም ትኑር 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘👍
Eree miko mndnw ande amet ande ametat metelewu?
myko hahaha
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አልሰማውክ አተ አልነገከኝም
ደምሬኝ
ክክክክክክክክክክክ
ወይ አንተ ምርጥ የማታመጣው ሃሳብ የለህም ልዩ ነህ የሳቄ ምንጭ🥰🥰🥰
ruclips.net/video/n6MuxUNbhwI/видео.html
ሰው ግን የሰው ቤት ለመውረስ እሴይ ስል አይገርምም:: ኢትዮጵያዬ ጉድሽ ነው እኮ
በጣም
ዛሬ አንደኛ ነኝ።peace New
ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቾን ይባርክ
ሚኮ አሪፍ ስራ ነው በርታልን🙏
ክክክክክክ እስክብሪቶ ተሎ አምጣ ያለው ልጂ አሳቀኝ ይህስ ሌላ ነገርም ያስፈልግ ነበር አላለም ክክክ
ወድጄልሃለው ማይኮ ቀጥል ቀጥል በርታልን፡፡
Mikoye❣️
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🙏💚❤️💛
ruclips.net/video/n6MuxUNbhwI/видео.html
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምስኪን 👌👌 ሰላም ለሀገራችን ።
ተው ሚኮዬ ያዝኑብሃል የኑሮ ውድነት ጭንቅላቱን ያዞረው ሰው ላይ መቀለድ ጥሩ አይደለም😢🙄
ታድለን የዋህ ህዝብ ነው ያለን አላህ ይጠብቃቸው ግን የሰው ልብ አትስበረ ስንት የኪራይ ቤት ያማረራቸው አሉ!!!
ሰለም ጠና ይሰጥልክ መኮ❤❤❤❤👈
እኔኮ ሚገርመኝ እስቲ መታወቅያህን አሳየኝ ብሎ ህጋዊ ነህ ወይ ብሎ ይጠይቃል እነሱ ዝም ብለው ይጨቃጨቃሉ ክክክክክክክክክክክክ
ማነው እንደ እኔ ይህ ፕራንክ እውነት በሆነ ብሎ የተመኝ አንድ አንድ አከራዬች ቤታቸው ጀነት ይመስላቸዋል
አወን ይቀባረራሉ
😂😂😂😂
ሚኮዬ ስወድክ እኮ በጣም ነው ያሳከኝ
ማይኮዬ የኔ ውድ ኧረ በአረባገር ለአለን እህቶች ወንድሞች በአለን ትንሽ ገንዘብ መሬት ይሰጠን እዚ በሰው አገር እድሚችንን ጨረስነው ወይ ሞልቶ አይሞላ😢😢😢😢
ሁለተኛው ልጂ yes አላለም
አየ ሚኪ የስራህን ይስጥህ በሳቅ ገደልከኝ እኔኮ የሚገርመኝ ምስኪኖች ሲፍርሙ ይህን ህዝብ ተጫወትበት😁
ማይክዬ ከመጨረሻው ሰውዬ ትምህርት እዳገኘህ ተምሬለሁ እኔ ለራሱ
የመጨረሻዉ ሰዉየ ሀሪፍ መላ ሰቶሀልካርቶንእየተሸከምክዙር በቃለፕራክ😀😀😀😀😀
አለም አቀፉ አድረገሀዉ ማዳሜን ባባርራት እራሱ አልረካም😂😂😂
መጀመሬያ ፕራንክ የተደረገችው ደስ ትላለች ፕራንኩን አድምቀዋለች
ደና ቤት እንከራይ ያለው ልጅ ተመቸኝ ክክክ
ሊበላ
Kkk
ጁንታ ሊበላ😀😀
ሌባ🤣🤣🤣🤣🤣አይገርምም
ጉራጌ ነው 😂
አረ የመጀመራዋ ልጅ በጣም ነው ያሳቀችኝ አልሰማሁም አልነገርከኝም አላለችም😂😂😄
ምስኪኑ ልጂ ደህና ቤት እንከራይ አላለም
መስሎት አልፎለት ቤት ሊያገኝ
ፕራንክ ነዉ ጀለሴ።።ክክ
ክክክክክክክ
😅😄
@@ዙልበረካ-ሐ8ጘ kukukukuku...
ወይኔ ትልቁ ሰውዬ አልገጨውም ደስ ብሎት😂😂😂
ወይ ሚኮዬ እስቲ አድናቂዎች 👉👍👍
ሚካየ አንደኛዬ❤
ruclips.net/video/n6MuxUNbhwI/видео.html
በቃ አባይ ሲገደብ ሀፍታም ስለምንሆን እንደዚህ ይሆናል አከተመ
ማነው እደኔ ስደተኞች ሀገር ስገቡ ደስያለው
ይህ ልጀ ገራሚ ነው አይዲያዎቹ የሱ ከሆነ
"Ene ahun alnegerkegnim eshi, alsemahum" 😁😁😁😁
Basaq gedelechign
6:51 "እኔ አስወጣዋለሁኝ ዛሬ እራሱ" ክክክክክ
Can't stop laughing
መይኮ አደነበረኮው ክክክክክክክክክክክክክ አንድ አንድ ሰወች ሲቀዉጡ ደሰ ሲል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈
ማይኮየ አሪፍ ነው በረታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አረ ሚቺ ጀንትል አከራይ ልጠቁምሽ ድጋሚ የምትሰሪው ከሆነ ይሄን video ማርያምን እንዝናናለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉😂😂😂
😂😂😂😂😂አይ ምኞት አይከለከልም ሰንቱን ሰዉ አስደሰክ ሰንቱ ሰው ቆሌ አረከዉ ግን ደም ግፍት ከአለዉ አስባሐል ማኮ😂😂
ክክክክ ማይኮ መቸም ሰብ ኣትሆንም ተጫወትካባቸዉ እኮ😁😂😂😂😂
ኣይዞህ ጎበዝ ኣለም ራስዋ ኪራይናት እያልክ ራስህን ኣፅናና...
ትክክል ነዉ 👌
ፈረንሳይ ሰፈር ነው መሰለኝ👀😄🤝❤
ወላህ በጣም ነው የሰኩት መይኮ ይመችክ 😂😂
Miko👌👍👍
I can't stop laugh😂😂😂😂
immediately አከራዬ 3 ሠዐት አምሽቶ ሲገባ በሩን ዘጋዉበት አባረርኩት 😘🙄😁😂
ተመችቶኛል ይመችህ
ሚኮ ምርጥ ሰው በርታልን የስፖርት እንቅስቅሴ አስራር ቻናሌን ለፒፒሉ ጀባ በይልኝ ሰብስክራይብ ጠብሽ ነው አባቴ
Subscribe aregeshalew bro eneme betaregne des yilegnal
Yene wud bro😘😘😘😘😘😘
ደና ቤት እንፈልግ አለ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክ
ተው ግን ሚኮዬ አንዱ ጋጃህን እዳይልህ እፈራለሁ እራስክን መስዋት አድርገህ ነው እኮ እምትሰራ 😳እስካሁን orgnalun prank emayew kanete becha new. Lela laye gen say yekureja new 😁lemangnawm mechit. Yebelehe eraseken tebekehe beretalin mikoooo😍
Mikoye benathe life of abeln prank aregew please
ነፍስህ አይማርም መቸም ሚኮየ😂😂😂😂😂
Miriti ya Arada Lije mike mikee sewodeki eko ❤❤❤❤❤💝💝💝🇪🇹🇪🇹selam yebiza
ደህና ቤት እንከራይ አላለም😁😁😁
ድጋሜ ህዝብ ፕራንክ ስታረግ ማህተም ማስመታት አትርሳ 😅😂
ተከራይ -✊Yes🤪
አከራይ - በህልሜ ነዉ ወይስ?😳
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክ ኧረ ወይኔ ማይኮ እሷማ ተቀየረች አላለም ሀሪፍ ፕራክ
Hhhh this prank make me funny mikiyo keep going from somalia👏👍✌
የሚኮን ፕራንክ እንደኔ
የሚያደቅለት ማን ነዉ
አቋመችካቸዉ እኮ ነገር ግን ጥሩ ምልከታ ነዉ መንግስት ህዝቡ በቤት ኪራይ ዉድነት እየተሰቃየ ነዉ ስለዚህ የሆነ መፍትሔ ሊያደርግ ይገባል ባይ ነኝ 👌👌👌
አረ በጣምምምምምም መሮናልልልል
ደና ቤት እንከራይ አላለም😂😂😂😂
ቲጂዬ በሳቅ ሞትክ 😂😂😂😂😂😂😂
ሀገራችን ሰላም ያድሪግልን ያረብ 😭👍👍👍
ቆይ ፎቶ ላሣ 😍😍
እርሚኮዬ እንደው ባንተ እዳኔ ዘናእሚልማነው እስኪ የምትወዱት
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!
የማይኮ ወዳጆች እሥኪ 👍👈
ደጉ ያገሬ ሠዉ አይሚኪ
1ኛ ነህ ሚኮ ይመችህ
ጥሩ ስራ ስለምታውቅ ጥሩ ምክር ገጠመኝ ስውየው ጎበዝ ነው
የመጀመራዋ ሴት በሳቅ kikiki አልሰማሁም አልነገርከኝም አሉ አለች
ክክክክክ ይህ ሚስኪን እውነት መስሏቸው 😝😜😀😊
ደህናቤት እንከራይ አላለም 😄😄😄😄😄
ነፋስህ አይማርም 🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችህ ማይኮ🥰🥰
ሀሀሀሀክክክክክክ የመጀመርያዋ አልሰማውም አላለችም
GOD give you hands works
አሪፍ አይደያ ነው አከራይ ተከራዮችን እያሠቃዮቸው ነው ከፍለውም እየተሣቀቁ ነው??
የሚገርመኝ ሚኮ ግን አዲስ አበባ ውስጥ ሰው አያውቀውም ማለት ነው?
ሚኮየ ይህንን ሚስኪን ህዝብ ተጫወትበት ውዶች ደምሩኝ ልደምራችሁ
ነፍስ አይማርም እግዚአብሔር ይይልህ።
እኔ አሁን አልሰማሁም አላለችም 😄😄
ሚኮ አታመጣው የለክ የአዲስአበባ ሰው መተዳደሪያ የቤት ክራይ እኮ ነው ሌላ ምን ያፈራው ሃብት አለ ብለክ ነው በደና ግዜ በያዣት መሬት ላይ ትንንሽ ቤት ሴርቶ ማከራየት ነው በእድሜያቸው ያተረፉት ሌላ ወፍ በሱ አትምጣባቸው ባመታት ልፋታቸው ✌️🥰🥰🥰
ሚኮ በጣም ጥሩ ስራነው የጁንታ ልጅ ነኝ እወድሃለው።
እረ አትውደጂው ይቅረበት ሆሆሆሆ
ነብስህ አይማርም 😂😂😂😂😂😂
የሀገሬህዝብ ሲበዛ ደግነዉ
ጉራጌና ስልጤ የሰውነገር ይወዳል የታወቀነው
ክክክክክክ ይማቺ አደሜ ደሲ ብሎ ነበረ ግን ፕረክ ሆነ
ምርጥ ነው ወድሜ
ግን አባቴ ብንገናኝና እና አርአያ ነህ ለኔ አባቴ ባገኝህ ደስተኛ ነኝ በቃ ልምድ ለመውሰድ
ሚኮ Subscribe አድርጋለው ደውሉአንም ተጭኛለው ሌላ ምን ላድርግልህ