መኮነን ለኣከ ልቡ ያዘነበት ፕራንክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 года назад +214

    beU - chat and video message with Ar emoji masks - Apps on Google play
    👇👇 👇👇
    play.google.com/store/apps/details?id=com.helloo

    • @abduyoutub836
      @abduyoutub836 3 года назад +5

      ማይኮ ማይክ

    • @EmuArfat12
      @EmuArfat12 3 года назад +3

      ማይኮ ምርጥ ሰው በርታ 👍 እኔም አንድ ቀን ትልቅ ቦታ እደርሳለሁ ብዬ ተነስቻለሁ እችላለሁ ማለት በራስ መተማመን ነው
      መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን ለሁሉም ዩትበሮች ይሁንልን💖💖💖💖👍

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 года назад +1

      ብሮ 😘

    • @beniTube27
      @beniTube27 3 года назад +2

      Arife app nw ስላስተዋዉክልን Thank you

    • @tesfuone3675
      @tesfuone3675 3 года назад

      ማሬ ልታለቅሽ ነዉ እንዴ 😁😁😁😁 miku እያለቀሰች እኮ ነው

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu20 3 года назад +243

    የመኮንን አድናቂዎች እስኪ 👍👍👍

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 3 года назад +311

    #ሞኬን ማነው እደኔ የሚወደው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤✍️

  • @Abrilo
    @Abrilo 3 года назад +147

    የሰው ፍቅር ይስጥህ ማለት ይህ ነው 🤗 አሜን እድሜ ይስጥልን🙏 ማይኮ እና ሞኬ 1ኛ 😂

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    አቶ ሞኮንን በጣም ምርጥ አርቲስት ፈርሃ እግዚአብሔር ያደረበት ሰው ነው ኢትዮጵያዊ ነት ጥግ ድረሰ የማየበት አሰተማሪዬ ነው በጣም ነው የምወድው።

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 3 года назад +109

    እችን ፁሁፋ ምታነቡሁሉ አላህ ከክፉነገረይጠብቃችሁ አሚን

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 3 года назад +175

    ሞኬ የምንጊዜም ምርጥ ሰው የምትሉት ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹላት

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад +1

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      ruclips.net/channel/UChNJurk853lL0mZKyhyU_lA
      🌷🌷

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 года назад +1

      እንደማመር

    • @careyjarey8971
      @careyjarey8971 3 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 3 года назад

      @@geraratube12 ነይ ውዴ እንደመር

  • @EmuArfat12
    @EmuArfat12 3 года назад +33

    ጋሽ መኮነን ምርጥ አባት ነው
    ትልቅን ማክበር ባህላችን ነው
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    በስደት ያለውን ሁሉ በሰላም ለሀገር ለወገናችን ያብቃንንን

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 года назад +67

    መኩዬ አባቴ ስወድህ💖🤗ማነው እንደኔ ማርያምን ሲል ደስ ያለው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 3 года назад +44

    9:30 ያላት ፍቅር ለሞኬ ልጅትዋ እኔንም አስለቀሰችኝ ኢትዮጵያኖች እንዲ የእውነት ስንዋደድ ነው ደስ የሚለው ሌሎችም ሰዎችም እንዲ ብንወድ ጥሩ ነው

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад +2

      እረ ለኔም አሥለቀሰችኝ

    • @suzana-c5l
      @suzana-c5l 3 года назад +4

      ክክክ ፊልም ያሰራኛል ብላ ይሆናል

    • @careyjarey8971
      @careyjarey8971 3 года назад

      YADRGLN

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад +45

    የጋሽ ሞኬ እና የሚኮ ወዳጆችና አድናቂዎች👍👍👍👍👍👍👍

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 года назад +66

    ዋው አዝናኝ ነው እስኪ እንዲህ አርጋችሁ የኢትዮጲያን ህዝብ በፍቅር አምጡልን♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @semeramohammed7830
      @semeramohammed7830 3 года назад +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 года назад +1

      Yes,!!!👍🏽👍🏾❤

    • @አብደላyouTube
      @አብደላyouTube 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @bedryamame304
    @bedryamame304 3 года назад +27

    አገረችንን ሰላም ያርግልን አሚን በሉ👍👍👍👍👍👍

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 3 года назад +25

    የመኮንንላአከ አድናቂውች 👍👍👍💋💚💛❤️

  • @ፍቅርመለሰ
    @ፍቅርመለሰ 3 года назад +5

    ሰማያዊ የለበሰቸችዉ ግን ጤነኛ ነች ሆሆሆ በጣም አካበደች
    ሚኮ ምርጥ ሰዉ በርታ

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ሞኬ እኮ ምርጥ ነው በእውነት እኔ እንዴት እደምውደው እረዥም እድሜ ከጤና የእኔ ልዩ
    ሚኪዬ ኘራክ ከሚያረጉ አንተ ምርጥ ነክ ለእኔ

  • @peterwelday3452
    @peterwelday3452 3 года назад +2

    ሞኬ ምርጥ ሰው ምንግዜም አንደኛ ነህ ለኔ አክብሮትህ ብቻ ይበቃል i hope one day i will meet you ሰላምህን ያብዛው ፈጣሪ ምችት ይበልህ

  • @meymunabelay7229
    @meymunabelay7229 3 года назад +17

    ወይኔ ልጅቷ አሳዘነችኝ አትሂድ አላለችም ኡፉፉፉ የሰው መውደድ ይስጠን🤲

  • @samf2062
    @samf2062 3 года назад +1

    መኮንን በጣም የማከብርህ የማደንቅህ አንደኛ ነህ ፈጣሪ ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር ሁሌም ይጠብቅህ 🙏🙏🙏እውነት ነው ሰፈር ሳይሆን ሀገር ይኑረን።

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +21

    ሚኮ ማይኮ መኮንን ላቀ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ❤, ምረጥ አባታችን የፍቅረ ሰው ነህ❤🇪🇹😍

  • @iamblessed2825
    @iamblessed2825 3 года назад +86

    እግዚአብሔር ሆይ ከአረብ ሀገር ፕራንክ አርገህ አውጣጣኝ 😔🥺🥺🥺

    • @susuyoutube3685
      @susuyoutube3685 3 года назад +7

      አለግድ በውዴ ሳኩኝ😂😂😂😂😂😂

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад +1

      ክክክ

    • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
      @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 года назад +16

      ፕራንክማ ከሆነ እውነት አይሆንም ስትባንኝ እዚሁ አረብ ሀገር ነሽ።ይልቁን የእውነት በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @onelove4324
      @onelove4324 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bestsamsung8758
      @bestsamsung8758 3 года назад +1

      Kkkkkkkk

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 3 года назад

    ዋርያ ሚኮ የምታቀርበው ፐሮግራም መዝናኛ ም ቁም ቁምነገር ሰትሰራ ተመልክቻለሁ ጎበዝ በርታ ማለት ፈልጋለሁ !! እቺ ፕራንክ የሚላት ጨዋታ መነካካት ና መተቃቀፍ አልተመቸኝም ኮረና ታማሚዎች በዝታል።

  • @yohannesbirru3593
    @yohannesbirru3593 3 года назад +48

    ሰፈር ሳይሆን አገር ሊኖርሽ ይገባል 🙏🙏🙏💙

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 года назад

    ሞኬ ምርጥ ሰው እግዚአቤሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነው የምወድህ ጋሽ ሞኬ አገር እጂ ሰፈር ሊኖርሽ አይችልም ያልካት አባባል በጣም ተመችታኛለች

  • @helenbeyene6424
    @helenbeyene6424 3 года назад +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሞኪዬ

  • @tofiketube8781
    @tofiketube8781 3 года назад +1

    miko script ሰተሃት ነው ወይስ የምር prank መሆኑን አታውቅም? በጣም አድናቂህ ነኝ ምትለዋ ልጅ
    ተመችተኛላች❤❤❤❤

  • @ምርጥሾ
    @ምርጥሾ 3 года назад +26

    የማይኮ የሞኬ አድናቂወች ነኝ ያለ በላይክክክክ👍👍

  • @መሲየእናትዋልጂ
    @መሲየእናትዋልጂ 3 года назад +1

    አርቲስት መኮንን እንዴት እንደምወድክ እኔ የአገኛሁት ቀን በጣም ደንግጨ ዝም ብየ አለፍክ ከዚ ግን ለምን አላነገርኩትም ብየ በጣም ይቆጨኛል ግን 3 ቀን ሙሉ ሆቴሉ እየተመላለስክ አየው ነበር ልጆቹ እና ሚስቱ ስያምሩ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኑርልኝ ከበተሰቦችክመኬ

  • @semiraabdiyutub
    @semiraabdiyutub 3 года назад +9

    አሚን በሉንማ
    አሏሁመ ተቀበል ሢያመና
    አሏሁመ ተቀበል ዱአና
    አሏሁመ ተቀበል ሣላተና
    አሏሁመ ተቀበል ሩኩኡና
    አሏሁመ ተቀበል ሡጁደና
    አሏሁመ አህዲ ቀልበና
    አሏሁመ እግፊር ዙኑበና
    አሏሁመ እሪዚቅና እሪዝቀን ከሲራ
    አሏሁመ እግፊርለና
    አሏሁመ እሂዲና
    አሏሁመ ወረህመና
    አሏሁመ ወእፊና
    አሏሁመ ወርዙቀና
    አሏሁመ ወረፋእና
    ቢረህመቲከ ያአርሀመራሂሚን🤲

  • @ኢማንያሲን
    @ኢማንያሲን 3 года назад

    ማይኮየ እራስህን ጠብቅ አብዛኛወቹ ሳይቀድመኝ ልቅደም ሰለሆነ እራስህኝ ጠብቅ ፕራክህ በጣም ደስ ይላል ነገርግን ሽጉጥ የሚያስመዝዝ ፕራንክ ይቅርብህ አንዳንዱ ሰዉ በችኮላ እድሚህን ባጭር ያስቀይሩብሀል ሚክየ እራስህንጠብቅ እሽ በዛላይ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ሀኒቲዩብ-ቸ7ዀ
    @ሀኒቲዩብ-ቸ7ዀ 3 года назад +6

    እደው አተ ልጅ በምን ልሰይምህ ወላሂ በጣም አድናቂህ ነኝ ከኢትዮቢያ ከሚሰሩት ፕራንክ በአንደኛ ደርጃ አተን ነው የያዝኩህ በኔ አስተያየት የምኑርው ሳኡድ ነው ብችኝነቲን ታስርሳኛለህ በርታልኝ ወንድሚ

  • @መስቱዘመዱወለተፃድቅ

    ሚኮየ የኔም በጣም ነው እምወደው መኩየን የእውነት ማርያምን ከሱ ሌላ ሰው ሴያወራም ሁነ ደራማን ሴሰራ እሱነው እማስታውሰው የተሰጠው ፀጋ ያሱድደዋል እረጅም እድሜን ከጤናጋ ተመኘሁለት

  • @geremewyonas7910
    @geremewyonas7910 3 года назад +114

    እስኪ ማይኮ እደኔ የሜወደው ማነው

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ

    ጋሼ መኮንን ምርጥ አባት መልካም ሰዉ አድናቂዎት ነኝ አትሂድ ያለችዉ መጨረሻዋ ልጅ ግን ዉይይ እኔ ፕራንክ እያደረገችን ነበር የመሰለኝ የሰዉ መዉደድ ስጠን ነዉ ምርጥ ልጅ ናት ሰማያዊ የለበሰችዉ ገርማኛለች😍 እኔም ታሪኩን አንድ ቦታ አግኝቼዉ ፍጥጥ ብዬበታለሁ ሰላም እንዳልለዉ አላመንኩም አፈርኩ ቤት ሄጄ በደስታ ቀወጥኩት😃 ፎቶ ሳልነሳ በመሄዴ ተናደድሁ 😊

  • @meaza2509
    @meaza2509 3 года назад +3

    ለመጀመሪያ ፊልም ያየሁት ህወቴ በደርጃ የሚለው ለይ ነበር ወይይ መኮ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የምትወደው መድሀንያልም ይጠብክህ እንወድሀለን 🙏🙏🙏

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube 3 года назад

    ማይኮ ሰላም ነው ምርጡአ ሙኬ በጣም ነው ምወደው አድ አፕልኬሽን አስተዋዉቀህ ነበረ ለኛ ሊሰራልን አልቻለም ያለነው ሳውዝ አፍሪካ ነው መነሻው +27 ነው ግን የለም

  • @yeshi7143
    @yeshi7143 3 года назад +5

    ሞኬ ፈታ ያለ ሰዉ ይመቸኛል ተመሳስሎ መኖር እደ አርቲስት አያካብድም ይመችህ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @rakitaye8236
    @rakitaye8236 3 года назад

    Miko yemechereshawa lij ye ewenetachehun new or prank eyareken new?????

  • @alazargbrhiwut9331
    @alazargbrhiwut9331 3 года назад +8

    My favorite ethiopian number 1 actor

  • @MUHAMMADAli-mv3iw
    @MUHAMMADAli-mv3iw 3 года назад +1

    አገሬ ኢትዮጵያ ይሄንን የመሰለ የህዝብ ፍቅር ከለም ላይ አይገኝም

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 3 года назад +4

    ሚኮ ያንተን ቢዲዬ ለማየት እንቅልፌን ልጣ ከዚህ ከኋላ በጊዜ ልቀቅ!
    .
    #የስዓት_ማሻሻይ_ይደረግ ?

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +1

    የእውነት ከባድ አይዲያ
    ውይ ሚኮ ጋሽ መኮነን በጣም የም ወዳ ቸው ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 года назад +6

    ወይኔ ማይኮ የማታመጣው የለም ክክ የሞኬ አድናቂ ነኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @saydegeseaytalame5276
    @saydegeseaytalame5276 3 года назад

    Miko weferk endete newe youtibe birr adege ende?

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 3 года назад +45

    እስኪ ሰው ሲከፋው የሚከፋው ላይክ😥

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 3 года назад

    😃😃😃ሱፍ ለባሹ አሳቀኝ ጎበዝ አልተሸወደም ወይ ማይኮ የማትሰራው የለ

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 3 года назад +15

    እውነት ነው አገር እንጂ ሰፈር የለኝም አለ ።

  • @kachure2274
    @kachure2274 3 года назад

    እውነት ለመናገር ፕራንክ ብዙ አላይም።የመኮንን ላዕከን ግን ደጋግሜ ተመለከትኩት።ሚኪ በጣም አሪፍ ፕራንክ ነበር።ሚክክክ በርታ ብያለሁ።መኮንን ምንም ቢሰራ ያምርበታል።

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +14

    መኮንን ምንም ቢሠራ ያምርበታል የምትሉ?ውድድድ

  • @የዳጊእናት-ለ6ኰ
    @የዳጊእናት-ለ6ኰ 3 года назад +1

    ጋሽ ሞኬን የማይወድ አለ እንዴ ሲጀመር እድሜ ይስጥህ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ

    ሞኬ ምርጥ ሰው ብሰማው ብሰማው እማልሰለት ሰው ሽ አመት ኑር

  • @vivahaile3663
    @vivahaile3663 3 года назад

    ማይኮ ኢሞጅ ምንድነው......prank new esum?

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 года назад +4

    አይ መኮንን ምርጥዬ አራዳ ነህ እኮ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @ታዱዮትዩብ
    @ታዱዮትዩብ 3 года назад +1

    መኩዬ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ እኔም ዉድድ ነዉ ማረግህ ሚኮ አድናቂህ ነኝ😘😘😘

  • @መኖሪያዬነህጌታ
    @መኖሪያዬነህጌታ 3 года назад +7

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ።

  • @አበበችአየለ-ነ8መ
    @አበበችአየለ-ነ8መ 3 года назад +1

    መጀመሪያ ሲመጣ ማስክ ለብሰው ነበር 😁😁😁በሁአላ ረሱት እንግዲህ ይህ ነው ኢትዮጵያ 🥰❤🇪🇹😘

  • @godisgoodallthetime9059
    @godisgoodallthetime9059 3 года назад +4

    ሰማያዊ የለበሰችዋ አስቃኛለች ከሁሉ በላይ😁😁 አለቅህም አለች እንወድሃለን አቶ መኮንን ቀልዶችህ አይጠገቡም

  • @sundaytube5602
    @sundaytube5602 3 года назад

    ሞኬ አራዳው ምርጥ ሰው ማይኮ ማኛው ይመችሽ በርች ሞኬ ላይ የተጠመጠመችውን ችክ አድራሻዋን ላክልኝ እኔም ልጠምጠምባት ወድጃታለሁ የምር የዋህ ነች

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 3 года назад +3

    ክክክ ተሸማቀኩ እነሱን ሂሳብ ክፈሉ ላልካቸው😂😂😂 ያለቀሰችው ልጅ ግን በሰላም ነው አፍቃሪ ወይስ አድናቂ 😂😂😂😂😂😂

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 3 года назад

      እኮ ክክክክ ግራ አጋባችኝ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 3 года назад

    መኮንዬ ይገባሀል ፍቅር የሆንክ አባት ነህ እውነት ነው አንተ የኛ ነህ እኛም ያንተ ነን እድሜና ጤናው ይስጥህ መኩ ሚኪን አደንቀዋለው ግን ፀጉሩን 1ይበልልኝ

  • @naziyanese
    @naziyanese 3 года назад +13

    ሞኬ በጣም እምወደው እማከብረው አርቲስት እድሜክን ያርዝምልን

  • @hayutitube6667
    @hayutitube6667 3 года назад

    ሞኬ እኔም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ቀሪህ እድሜህ አላህ በጤና ያኑርክ

  • @yabyh3276
    @yabyh3276 3 года назад +31

    የመኩ አድናቂ ኸረ በላይክ

  • @rozadesta3559
    @rozadesta3559 3 года назад

    ሞኬ የምንም ግዜ አራዳ❤❤❤😍😍😍 miko enamesegenalen 👍👍👍👍

  • @አስካልይቱብ
    @አስካልይቱብ 3 года назад +5

    ሚኪ የምወድ እንዳም ፕራንክህን ይናፍቀኛል 💝

  • @maragg6457
    @maragg6457 3 года назад

    በጣም የምወድህ የማደንቅህ መኩዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tt4141
    @tt4141 3 года назад +6

    ❤❤❤ሚኮ መኮንን በጣም ዴስ ስትሉ ልጂቱ ስታሳዝንን😉😂

  • @emu8244
    @emu8244 3 года назад

    ኣረ ማይኮ ልጅቷ ታሳዝናለች
    ኣደራ እንዳትሸመጥጣት ኣገናኛቸው ከኣድናቂ በላይ ነች እውነት ደስ የሚል እውነተኛ ፍቅር

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 года назад +12

    ሞኬ ምርጡ መካርዬ ጔደኛዬ! አባቴ!

    • @hewand8747
      @hewand8747 3 года назад +1

      Dave l🥰😍🥰😍

  • @pagumetube_4948
    @pagumetube_4948 3 года назад

    Wow mikyo nice bertaln wendmachn 👏👏👏👏

  • @mahamedsharmolo8005
    @mahamedsharmolo8005 3 года назад +4

    ማይኮ ቤስት ★
    አርቲስቶቻችን እንዲህ ሲከበሩና
    ሲወደዱ ደስ ይላል

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 3 года назад

    ዋዉ ሚኺ የምታመጣው ነገር የለሞ እድሜ ይስጥህ

  • @tigistyemariyamlji415
    @tigistyemariyamlji415 3 года назад +6

    የሞኬ አድናቂዎች እስኪ ልቁጠራቹ ? በዛዉም ወገቤን ጠግኑልኝ

  • @miciyasegberegiorgis1227
    @miciyasegberegiorgis1227 3 года назад +1

    ማይኮ በጣን ምርጥ ስራ ነው መኩዬን በጣም አድናቂውና እምወደው ምርጥ ሰው ነው

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 года назад +5

    ወይ ጉድ የሰው ፍቅር ይስጥህ ማለት እንዲህ ነው መኬ ምርጥ ሰው

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      ruclips.net/channel/UChNJurk853lL0mZKyhyU_lA
      🌷🌷

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 3 года назад

    ሚኬየ አተ እራሡ ትልቅ አሥታዋሽ ነህ በተለይ ልጀቱ ድራማ ነው የመሠለኝ መኩየ መኩየ ብላ ሙጭጭ አለች

  • @semutube4577
    @semutube4577 3 года назад +8

    ወይኔ ለጅቱዋ miko 😂😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ምን የሰራ ነው አላቀውም

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 года назад +5

    የኛአባት እግዛብሔር አምላክ እድሜናጤናይሥጥልን

  • @alo2428
    @alo2428 3 года назад

    መኩየ የኔ ጀግና እዲሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ በጣም ነው የማክብርህና የምወዲህ

  • @dagi_mawi
    @dagi_mawi 3 года назад +3

    9:44 ድራማ😂

  • @relaxationtube2527
    @relaxationtube2527 3 года назад

    ere miko bro....ur prank is getting better...t-shirtuan gen keyerat...

  • @haniyoutube5765
    @haniyoutube5765 3 года назад +10

    ሰማያዊ ልብስ የለበሰችው ልጅ ግን ጤነኛ ናት ክክክክ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад

    ያለቀሰችው ፡ አስጠላችኝ ፡ ትሽ ፡ እንዲህ ፡ አይነት ታዋቂ ሰወች ፡ አላደንቅም ፡ የማደቀው ፡ የምወደው ፡ ለዘለአለም ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው።

  • @rahmahebri2822
    @rahmahebri2822 3 года назад +3

    ምርጥ አርቲስት

  • @shewa2351
    @shewa2351 3 года назад +2

    መኩዬ መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 3 года назад +4

    ሚኮየ እወድሀለሁ በናትህ ለዛሬ ብቻ አንድ ጥያቄ ከአክብሮት ጋር ልናገር ፍቀድልኝ???????
    ???????.........አቶ አብይ አህመድ ገዳይ መሆኑን ?? ... ይውጣልኝ

  • @amilojoo
    @amilojoo 3 года назад

    Mekuye kezi belay yegebahal you are the true legend long life 👏👏👏👏👏

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +4

    እህቶቸ እንደኔ
    እመዳም ቤት የምሰሩ የረመዳንስራ
    ይበዛል እና ፈጣሪ
    ሀይል እና ብርታት ይሁናችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅላችሁ

  • @colobojimma3102
    @colobojimma3102 3 года назад

    ሚኮ አሪፍ ነበር ግን ትንሽ መንገድ ላይ መሆኑ ብልሽት ሳያደርገው አይቀርም ብቻ ጥሩ ነው

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 года назад +3

    እኔ ግን መጨረሻ ላይ የሚኮ ማሽቃበጥ አስቆኛን ሚኮ የኔ እብድ ልጂ መኩ እኔ አድናቂህ ነኝ ከሳውዲ 😘😘😘😘😘😘💖👌

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 3 года назад +1

    ማይኮ አቦጊዳን ስለጋበዝክልን ደስ ብሎኛል።❤

  • @japheth325
    @japheth325 3 года назад +3

    Miko police prank sisera I can't stop laughing fr

  • @ወልደአማኑኤል-ጰ5ቐ
    @ወልደአማኑኤል-ጰ5ቐ 3 года назад

    ጥሩ ሰው መኮ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @mohammednasir9256
    @mohammednasir9256 3 года назад +6

    ይሄ ፕራንክ ይቀጥል በሌሎችም አርቲስቶች ፕሊስ ማይኮ

  • @kasishjimma6100
    @kasishjimma6100 3 года назад

    makonin lakew malet ayine libe masebiyaye yene wudddd yene best yene fikir naw🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷long life to mokoninin lakew..

  • @ahmedshehseyd3468
    @ahmedshehseyd3468 3 года назад +7

    መኮንንእንደኔ የሚወድ ብቻ ላይክ

  • @አይንየየድግልማርያምልጅ

    ማይኮ እና መኬ ወይኔ ደስሲል ስወደዉ የኔአባት እግዚአብሔርይጠብቅህ

  • @nuredinsheger7919
    @nuredinsheger7919 3 года назад +35

    wow እስኪ ሚኮ እደኔ ሚመቸው በላይክ

  • @danelgslase8470
    @danelgslase8470 3 года назад

    ሚኪዬ መኮንን ላከን በማቅረብህ የስ ብሎኛል በተለይ ያለቀሰችው እኔምብሆን የወድ አልቃሻነኝ ለስሜት ቅርብነኝ አይደለም አጋፋውን ሚኪጨበራሙን ባይ አለቅሳለሁ