ዘጠኝ ሞት (ሙሉ ፊልም) | Zetegn Mot full movie
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- #Ethiopianfilm #Ethiopianmusic #Newethiopianfilm #ethiopia #newvideo #newethiopianfilm2023 #newethipianfilm2024 #cinema #Eritreanmusic#dejaftv #zetegnmot
Follow Dejaf TV on:
/ dejaf_tv
/ dejaftv
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሜን
አሜን
ያልታሰበ ከሚሰጠኝ የታሰበዉን ይስጠኝ
Amen amen lehulachnm yene wed yagere lijoch e.r yasebnew tru neger yasakaln kfuwn kagerachn yawtaln
Amen❤
እናት ያላችሁ ዘላለም ትኑርላችሁ ሞት የቀማችሁ እመብርሃን ታፅናችሁ 😢
😢
Aman
አሜን አሜን አሜን🙏😭😭😭❤
አሜን😭
እመብርሃን አለቺኝ የሀዘኔ መረሻ 🥰
የኔ ባህሪ ምን መሰላችሁ አንድን ፊልም ከማየቴ በፊት ኮሜንት አነባለሁ..እናንተም ከእኔ ጋር ተመሳሳይ ባህሪ ኖሯችሁ ፊልሙን ሳታዩ ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ከሆነ አንድ ነገር ልላችሁ እፈልጋለሁ ''እዩት'' ገራሚ ፊልም ነው።
እሺ እናመሰግናለን!
Eshi
አይገርምም ኮሜት አይቼ ማየት እወዳለው በቃ ለማየት ወሰንኩ❤
Enme endant comment eyanbebkun new gena alyawutem Arif sayhon aykram filmu🤔
አድማሱና ሮማን ካሉበት ምርጥ ፊልም ነው።
ከመጠጥ ከዱቄትከእራቁትነት ከዝሙት የራቀ ከጭፈራ ቤት የተለየ ከቀፋፍፊ ፊልሞች አይናችንን ያሰረፍችው ደራሲ ዳይሬክተር ተዋናዮች እናመሰግናለን ድብቅ ያሉ ተዋናዮች ታዋቂ ሳይሆኑ አዋቂዎች ስነሰረአትዐየተሞላበት ፊልም ከልጆች ከቤተሰብዐጋር በናየው የማናፍርቀት የለቀሶው ባህል መተዛዘን መተሳሰቡ በቻ ቆንጆ የጨዋዎች ፊልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ይስጣችው ስለአከበራቸውን
በመጨረሻም የኢትዮጵያ ፊልም ወደህይወት ተመለሰ 🙌🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 እናመስግናለን በእንባ ጨረስኩት🥹🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አምኖ መቀበል አለመቻል😢
ህመምን አፍኖ መያዝ 😢
መቼም ማይረሳ ፀፀት 😢
ሚገርም ፊልም ነው 🎥💫
ይሄን ፊልም የግዴን ነው የጨረስኩት እየጨነቀኝ እያለቀስኩ ስደት ላይ ያለ ያቀዋል የእናትን ናፍቆት እማዬ ወድሻለው ፈጣሪ በሳላም ያገናኘን ናፍቀሽኛል❤❤
አይዞን!!! በመንፈስም በአእምሮም መበርታት የግድ ነው! በርቺልን እሺ💕
አይዞሽ እህት ሁላችንም ነን በርቺ
እኛ ስደት ላይ ያለነው እናታችን በአይነ ስጋ ለማየት ያብቃን 😢😢
አይዞሽ እህቴ እኔም ነኝ ፈጣሪ ጠብቆልን ያገናኘን ብቻ ደና ይሁኑ እጅ እንገናኛለን
የፈርሥ ጭራ ቅጥል ዝሙት ምናምን የሌለበት ቆጆ ነው ፍቅርኛመጣላት መሣሣም ከዛ መታርቅ ብቻ ነበር ይህን ሁለት አመት የሚሠሩ ፊልሞች ወርደዋል ሠውም ወዴቱርክ ፊልም ሄዶል ግን ከሠሞኑ ይህ እና የታሪኩባባ ወዳጅ የተሠኘው ቆጆ ሁኗ አግኝቼዋለሁ ህፃኗን ሥመለከት አልቅሼ ልሞት ነው የማርሣው ጠባሣ ትዝ አለኝ 😢😢😢
ኦኦኦ በጣም ደስ ይላል ቆየት ያለ ፊልም ያየው ነው የመሠለኝ እረጋ ማለቱ ብዙ የኤዲት ኢፌክት አለመኖሩ የቤት መኪና መጠጥ ናይት ክለብ.... አለመኖሩ🎉
አሁን አሁን የምናየው ፊልም እኮ የህፃናት እቃእቃ ነው ለተመልካች ክብር የሌላቸው እንደዚ አይነት ፊልም ሁሌ ብትለቁልን
ይህን ፊልም የምታዩ ሁሉ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
አሜን😢
❤❤❤❤❤❤amen
Amene
አሜን
አሜን
ብርቱካን በፍቃዱ እጅግ ናፍቃኝ ነበር ለሰው እዩት ብዬ የምጋብዘው ፊልም ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏
ብህራችሁ አይንጠፍ የምትፅፉት አትጡ አቦ❤ ድንቅ ፊልም😢
The most underrated actress in Ethiopian movie industry is Birtukan Befikadu. የሚገባትን ያህል ያልተወራላት እጅግ ድንቅ ተዋናይ ናት፡፡
It must be rephrased to the most iconic actress, she just disappeared from the face of earth, a cherished Ethiopian actress.
Underated milewn kal alwedewm... There is always a reason for someone not to be as credited as they should have been. They quit instead of working hard and making great works. So it about what you think about yourself what matters most. Once Greatest artists were underrated at thier begining, but they disproved it.
Endzi nw 1ande
So true she is the shining light of this movie
@@EthioFreedomDailyNews She should have been credited for the work that she already has done. There is no reason not to give her the recognition that she deserves. She doesn’t need to prove that she’s a great actress to anyone. Everyone knows that she’s one of the best , the media just don’t rave about her as much
በጣም ጥሩ ፊልም ነው ። ሚስቴ ስትሞት ልጄ 3 አመቷ ነበር እና የአባትና ልጅ ታሪክ ነክቶኛል። ለልጄ ስለ ሞት ወዲያው ነው የነገርናት። አስተማሪ ፊልም፣ ምርጥ ትወና። ጎበዞች።
ነብሷን ይማር ምርጥ እባት
#Nabsuwan yemar
እንተም ምርት እባት ነህ👌🏽
ጀግናዉ
@@mazidebesay9066 Ameseginalehu, egziabher eredan
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ትገላለች በ ጭለማ ዳብሳ ❤😢
ይሄ ፊልም የኔ ታሪክ ነዉ በአንድ ቀን 5 ቤተስቦቸን ተገደሉብኝ ሞቱ ተብሎ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ብቻ ግማሹ አብዳለች ሲለኝ ትንሽ ስናገር አዝማሪ ሲሉኝ እንደፈለኩ ማልቀስ አልችል ቢጨንቀኝ እቃየን ቤቴን ትቸ ከማላዉቀዉ ሀገር ተስደድኩኝ ብዙ ቤተስብ ሳይቀር ችግሬን ሳይረዳ ሁሌም በሽተኛ ናት ተዋት እያሉ እኔ የሚስማኝን የሚረዳኝ ሳላገኝ ......ብቻ ተዉ የስዉን ችግር ለመረዳት እንሞክር የምንወደዉን ስናጣ ከባድ ነዉ ህመሙ😭😭😭😭
❤አይዞን እህቴ/ወንድሜ የተሰበረን ልብ መጠገን የሚያዉቅበት ፈጣሪ ይዳብስሽ ሀዘንሽ እንደጤዛ በኖ ይጥፋ። 😢❤
@@ancientCures አመስግናለሁ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ ላያስችል አይሠጥም ሁሉም ሂያጅ ነዉ 😢
ሀሳቡም ትወናውም በጣም ምርጥ የሆነ ፊልም፤ የሚገርም ድራማ። ያሬድ ሹመቴ ለጥቆማው እናመሠግናለን።
የሚገርም ፊልም ከሀሳቡ ፍሰት ዳይሬክቲንግ ሎኬሽን ተዋንያኖቹ ምን ልበል በቃ እዚፍልም ላይ የተሳተፍቹ በሙሉ ክፉው አይንካቹ ❤❤❤
ገራሚ ፊልም ነዉ ሹፉት ከጭፈራና ከራቁት የጸዳ ምርጥዬ የኢትዮጵያ ፊልም
እናታችሁን ላጣችሁ ፈጣሪ ብርታቱን ያድላችሁ 😢😢😢ያሉትንም ፈጣሪ እንድናስደስታቸው ይርዳን❤❤❤
amen yedestachew enji yemekefatachew mknyat ayargen kfuachewn ayasayen
በጣም ደስ ይላል አሪፍ ድራማ አስልቅሶኛል ግን ❤️🙏🏻
😢😢😢😢😢አሚንንን
😢😢😢
😢😢😢
አድማሱ አንተ የነካህው ያለህበት ሁሎ አደ ማር ወለላ ነው እምትናፍቀኝ እማከብርህ ወድምህ አድናቂህ ነኝ ጀግናየ ጠፍተብክናል እባክህ ብቅ በል አናተ አያላቹ ፊልም እዴት ይናፍቀናል?
ይህ ዋነኛዉ ሰዉ የ ኣድማሱ ነዉ ስሙ ከቡርቱካን በፍቃዱ ጎን የሆነዉ ፡ሁሉ የሚሰራዉ ፍልም ገጸባህሪዉ በጣም እዉነት ነዉ የሚመስለዉ ከመጠን በላይ ነዉ የሚያደንቀዉ ድንቅ ተዋናይ ፡ቡርቱካንም በጣም ቆንጅየ ስታምርርር
ኡፍፍፍፍ ማነው ላለማልቀስ እባውን እየተቆጣጠረ ልቡ እያዘነ ይሄን ፊልም ያየ😢😢😢😢😢
Me😢😢
እኔ በማዳም ቤት ካለቀስኩ እራሴን ስለምያመኝ ላለማልቀስ በጣም እየተጨነኩ ነው ያየሁት
ዴቭ አማርኛ ፊልም ከረጅም ግዜ በኋላ መስጦኝ ተመለከትኩኝ ።አንተንም ፊልሙ ላይ የተሳተፉት ሁሉንም ባለሙያዎች እናመሰግናለን።
አትራቀን 🤲🤲
እናት 💛💛💛
አቤት ቀረፃ አቤት ትወና አቤት ቦታ መረጣ አቤት የደራሲው ሀሳብ ስንቱን ልዘርዝር ኡፍፍ❤❤❤❤
Commentu Des yilal liyew beka degmo tewanayochum Arif nachew😮❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉betekekele
Yemitewunutem❤❤❤
የኢትዮጵያ ፊልም ወደ ድሮው ማንነቱ ተመለሰ በጣም ደስ የሚል ትወና❤️ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤️ 🥰🥰🥰🥰
በትክክል የዱሮዎቹ ከሌሉ ፊልሙ በጣም ደብሮ ነበርኮ የህንድና የቱርክ ፊልም ማሯሯጥ ሆኖ ነበር ስራችን
በትክክል 👍👍👍❤️
ያበደ ነዉ ሰሞኑን በሚገራርሙ ፊልሞች እየተበሸበሺን ነዉ ይመቻችሁ አቦ❤❤❤
ነጌ 12 ሰዓት ሌባ እና ሌባ ይለቀቃል 😊
@@ABBOY41እንጠብቃለን😍😍😍
@@ABBOY41፦እንጠብቃለን😁
ከ 8 አመት በፊት ነው የተሰራው
@@Dejenabebech አትቀልጂ ከዚህ በፊት ግን አልተለቀቀም አ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ :: አስነብታችሁኛል ! የእናት ሞት የዘላለም ነው :: ካልሞትኩ በስተቀር ከልቤ አትወጣም:: እናት ያላችሁ እያንዱዋን ቀን ተጠቀሙበት ከፀፀት ታመልጣላችሁ ::
❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው! እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል የእናት ሞት!
እኔስ ገና 1ኛ ክፍል ሆኜ ነበር የሞተችብኝ፡፡ ሁል ጊዜ ከት/ቤት ስመለስ ግቢ ውስጥ ልብስ እያጠበች የማገኛት እየመሰለኝ ቶሎ ቶሎ ነበር ወደ ቤት ምመለሰው፡፡ መኪና መጥቶ በራችን ላይ ሲቆምም እሷ እየመሰለቺኝ በጉጉት የሚወርደውን ሰው እጠባበቃለሁ፡ በየቀኑ በህልሜም ትመጣብኝ ነበር፡ ...... ኧረ ስንቱን ልጥቀሰው?! ህመሙን የደረሰበት ብቻ ነው ሚያውቀው!!!
@@teferiwoldegiorgis2941yene ente azoge kbde new lbe yeseberale😢😢😢
ሁላችንም ፌርማታችን ስንደርስ ከአውቶብሱ ላይ በየተራ እንወርዳለን የሞት ሚስጥር የገባው በህይወቱ አይቀልድም ድንቅ መልዕክት ከድንቅ ትወና ጋር ከደራሲው ጀምሮ እዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋችሁትን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
ሁላችንም ፌርማታችን ስንደርስ ከአዉቶብሱ ላይ በየተራ እንወርዳለን የሞት ሚስጥር የገባዉ በህይወቱ አይቀልድም
❤❤
Betkekle ye gize godye new 😢😢😢
❤❤❤ቸ@@ሰሊና-ጸ9የ
በእውነቱ በጣም የሚገርም ፊልም ነው የገሀዱ አለም ነፀብራቅ። ይሄንን የመሳሰሉ ፊልሞች ካየሁ ቆየሁ። ዳዊት እግዚአብሄር ያክብርክ።
በእውነት እንደነዚህ አይነት ሰከን ልብን ይዘው አስተምረው እራስህን እንድታይ የሚያደርጉ ፊልሞች ከተመለከትን ረጅም ጊዜ ሁኖን ነበር በዚህ ሳምንት ግን ይህንን እና የሱፍ አበባ ተመለከትኩ እጃችሁ ይባረክ አቦ
አድማሱና ብርቱካን ከረዥም ግዜ በኃላ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ያው በዚህ ፊልምም ሆነ በራሴ ህይወት ከገጠመኝ የተረዳውት ሞት ለሰው ልጅ ትልቁ ቅጣት እንደሆነ ነው ።
አማርኛ ፊልም ማየት ባቆምኩበት ስዓት ሰላየው ደስ ብሎኛል አሪፍ movie
ከተለመደውና ከድግግሞሹ የኢትዮጵያ ፊልም ትርክቶች ወጥቶ ስሜትን የሚገዛ እና ትርጉም ያለው በጥበብና በምርጥ ትወና የተሞላ ምርጥ ፊልም ነው።
ብርቱካን በጣም የምወዳት የማደንቃት ብቃቷ ስርአቷ ሁለነገሯ የሚማርክ ❤😊❤
ዋዉ! ይህ ፊልም ኢትዮጵያውያን አሁንም አስደናቂ ፊልሞችን መስራት እንደሚችሉ ያረጋግጣል። ታሪኩ፣ ተዋናዮቹ፣ ትዕይንቱ፣ ቪዲዮው እና ድምፁ ድንቅ ነው! ታላቅ ስራ!
ምርጥ cinematography እና story ነው የሰጣችሁን.. ጥሩ ተዋንያንን በድጋሜ ስላሳያቹን ደስ ብሎኛል.. ቆንጆ ሥራ ነው 😍🤌
ለእናንተ ፊልም ነው እኔ ግን በስደት እያለው የናቴን ሞት ሊነግሩኝ የመጡትን ደብድቤ ነበር ያባረርኳቸው ምክንያቱም እናትሽ ሞተች የሚለኝ ሰው መስማት አልፈልግም 😢😢በጣም የሚገርመው ምን ይሁን ምን አላውቅም ግን እናትሽ የሚል ከጓደኞቼም ስሰማ እንደእብድ ነበር የሚያደርገኝ ጥሩ ጓደኞች ስለነበሩኝ አላህ ይስጣቸው እኔን አስታመው ከ4 ወር በኃላ እራሴን ማዳመጥ ስጀምር እንደአዲስ መርዶ አብረን አለቀስን ይሄንን መቼም አረሳውም 😢😢😢😢😢 ወላሂ ፊልሙን እያየው ወደኃላ መለሰኝ ያለፍኩበት ይሄንን በጣም ከባድ ነው በተለይ በስደት እያለን የእናት ሞት ከባድ ነው ይኸው እስካሁን አገሬ ገብቼ አላውቅም በሰው አገር ኑሮያን አመቻችቼ መኖር ጀመርኩ ኡሚ አላህ የጀነት ሁሌም በልቤ ውስጥ ለዘላለም ታትመሽ ትዮሪያለሽ❤ 😢😢😢😢😢
አይዞሽ ማማየ ከባድ መሆኑንስ በፊልሙም አየሁት ከአቅሜ በላይ እያለቀስኩ ጨረስኩት የሞቱትን አላህ ይማራቸው ያሉትንም እድሜያቸውን ያርዝምልን
አላህ ይዘንላቸው
በሁሉ ነገሩ የተዋጣላት ፊልም ከአክተሮቹ ከዝግጅቱ ከትእይንቱ ሙሉ በሙሉ የዋጣለት ምርጥ ስራ። አዋርዶችን እንዳለ ጠራርጎ መውሰድ ያለበት ፊልም ❤
ከ 8 አመት በፊት ነው የተሰራውውውውው
ከረጅም ግዜ ቡኋላ በጣም ጥሩ የአማርኛ ፊልም አየሁ። ድንቅ ትወና! ህጻን ብሌን ብሩህ የትወና ዘመን እንደሚጠብቃት ተስፋ አደርጋለሁ። thanks for sharing.
እናመሰግናለን🙏🏽 አዎ ተስፋ የሚጣልባት ተዋናይት ናት!
የሚገርም ፊልፍ ነው እናመሰግናለን❤😢እናትን ማጣት ከባድ ነው የተዳፈነውን ቁስሌን ቀሰቀሳችሁብኝ😢😢አይይይይይይ ሞት ክፉ
አይዞኝ ማማዬ ሁለችንም ሟቾች ነን አብሽሪ😢😢😢
Enem abate enate ye1amet leyunet newu yatahashewu yeenate..😭😭😭
me too😢😢😢😢😢😢😢
ብርቱካን ና አድማሱ በጣም የሚገርም ትወና ኡፉፉ ስደት ክፉ ነው እናቴንም አባቴንም እኔ በቀብራቸው ላይ ሳልቆም በህይወት አጥቻቸዋለሁኝ እማዬ አባ ሁሌም ውስጤ ናችሁ ምንኛ እድለኞች ናችሁ እናትና አባት ያላችሁ ሰዎች እኔ በበኩሌ ይሄን ፊልም መታሰቢያነቱን በድንገት በህይወት ላጣኃቸው እናትና አባቴ ይሁንልኝ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ቡርቱዬ ምርጥ አርቲስት ነሽ ከሁሉም በላይ የምትሰሪውን ፊልም በደብ ትመርጫለሽ ጎበዝ በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜ
ሰዎች እኔ እደተረዳወት የኢትዮጵያ ፊልም ተመልካች አኔን ጨምሮ ጠንከርየለ ታሪክ ይመቸናሌ🎉🎉🎉
ህፃኗ ልጅ በጣም ጎበዝ ናት👏👏👏👏👏❤❤
👏👏👏👏 ከብዙ ጊዜያት በኋላ ተመልካቹን ሚመጥን ድንቅ ፊልም ተመለከትኩ ደጃፍ ቲዩብ በጣም አመሰግናለሁ
ብርቱካንን ግን የእኔን ያክል የሚወዳት አለ❤❤? ድንቅ ፊልም ምርጥ ዝግጅት ከጀግና ተዋንያኖች ጋር 👏👏👏
Enym betam new emewodat betam
ሰለእናት ድራማ ማየት እናቴ ትናፈቀኛለች ፈጣሪ በስድት እያለን የእናቶቻችንን ክፉ አታሰማን ጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን የሚገርም ትውና ያሰለቅሳል ግን 😢😢😢
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
መታሰቢያነቱ ሳልቀብርሽ እስካሁን አንጀቴን ለሚጠዘጥዘኝ፣ በድንገት ላጣሁሽ ለአንቺው ውዷ እናቴ ይሁን።
😢😢😢
ፈጣሪ ያፂናሽ
Yhenn say betam nw yalkeskut 😢
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ😢
አይዞሽ እማ የናት ሞት ከባድ ነው ግን ሁላችንም ተረኞች ነን😢
Nebisachew beselam tiref Egziabiher yasinash ayizosh
እውነተኛ የኢትዮጵያ ፊልም ለደራሲው፣ ለተዋንያኖች በቃ ለተሳተፉት በሙሉ ይሄው 🙏🙏🙏💚💛❤
በዚህ ስሞን አሪፍ አሪፍ ፊልም እያየን ነው 🙏 ከነ ሄንክ ድንቁ ገላገላቹን እንደ ወረርሽኝ በየ ፊልሙ ላይ እኮ ነው ያለው በነሱ የተነሳ አማረኛ ፊልም እንዴት እንዳስጠላኝ እንደነበር
Enam
😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂
hhahahahhaahahahaahahhah
በጣም አሳዛኝ እና ልብ የሚነካ ፊልም ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያዩት ይገባል😢❤😊
ይችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
አሚን ያረብ
አሜን
አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ የልዑላን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ እናቴን በማጣት አትቅጣኝ።
የሆነ ሕይወት ያለው ፊልም ነው
ቀረፃው ያንን ንፁህ የበፊቱን ዘመን አስታውሶኛል
አንደኛ ነው እናመሰግናል ወዳጅ፣ ሌባ እና ሌባ፣ ዘጠኝ ሞት፣ የሱፍ አበባ፣ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍይ እሰይ እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ ያስደስታችሁ ሁላችሁንም ተዋናዮች አክብሬእለሁኝ አመስግኛለሁም ምርጦች ናችሁ በስንት ጊዜ ከስንት ዓመት በኃላ ምርጥ ፊልም አሳያችሁን ተባረኩ!!!
ግራ ገባኝ ስንቴ እንደሰረዝኮኝ እናትን ሳስብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እድሜያቸውን ያርዝምልን። አሚን
አብሶ እንደኔ ስደት ላይ ላለን የእናትን ስሚት 😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የእናት ፍቅር የሚተካ ምድራዊ ነገር የለም እናት በርግጥም እናት ናት 1ሆነች እንጂ እናት ያላችሁ ኩሩ እናታችሁን ተንከባከቡ!!እንደእኔ እናት የሌላችሁ ደግሞ የዘላለም አምላክ እግዚአብር መጽናኛችሁ ልባችሁን የሚያሳርፍ አባታችሁ ነዉ እናቱን እመቤታችን የሁሉ እናት አርጎ ስለሰጣችሁ በሀዘን ልባችሁን አትጣሉ ከሞት እሚመለስ የለም እና
After all desperate years for good amharic movie, finally found something more than good❤. Cinematography, story, acting, directing and all in a most beautiful and spotless way. Already excited for the future upcoming movies from this amazing crew.❤
Thank you and እግዜአብሄር ይስጥልኝ!✨
ፊልም ሳይሆን በእያንዳንዱ ሰው ላይ ያለ እውነተኛ ታሪክ ነው
የኛ ነገሮችን አምነን አለመቀበል ምን ያክል ከጎናችን ያሉ ሰዎችን እንደጎዳ ….. ከልቡ የሚወደን ፈጣሪ ስላለን በህይወታችን ማንንም ብናጣ መኖር እንደምንችል ተምሬአለሁ❤
ስክን ያለ ምርጥ ፊልም ሙያችሁ ይባረክ🎉❤ ብርቲ እባክሽ ተመለሺ🙏
እኛ ሀበሾች ምቀኞች ብቻ አይገልፀንም ፊልሙን ያየው ሰው 1m ነው እና ታድያ ግማሻቹ እንኳን ለዚህ ጥሩ film ስትሉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ቢታደርጉት አይከፈልበት
እኔም በጣም እየታዘብኩ ነበር
አይገርምም
ብርቱዬ ድንቅ ብቃትሽን እያደነቅኩ የእናቴን ሞት ,አሥታውሰሽኝ አልቅሼ አልወጣልኝ አለኝ እናቴ የማትተኪዋ ናፈቅሽኝ ክብር ለናቶች
ህፃኗ ስታምር በአላህ❤❤ ከአይን ያውጣሽ🎉❤
ዘጠኝ ሞት 2007 ከተሰራ ከዘጠኝ አመት በኋላ ታይቶ የተወደደ ምርጥ ፊልም።
Lemndnew gn koyto yetelekekew 😢
ይሄ የማውቀውን የእውነተኛ ታሪክ ነው ያስታወስኩት በእውነት ሠው ሀዘን ሲያደርቀው ያሳዝናል ፊልሙ እጅግ ደስ ይላል በይበልጥ አክተሮች መኪናው ውስጥ ያለው የተለዬ ድባብ እናመሠግናለን 🙏😍🙏
በሁሉም ነገር የተለየ content ይዞ የመጣ አሪፍ ፊልም!
ታሪኩ
የተዋናኝ መረጣው
ቀረፃው
Location…. ብቻ በቃ አሪፍ እና አዲስ ነገር ያለው ደስ የሚል ፊልም‼️
Thank you 🙏
ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት።
ሰውም
አጋንንትም
ነብያትም
መላእክትም
ማንም ከሞት የሚቀር የለም ።
ቅዱስ ቁርአን
Luke 20:36, “for neither can they die anymore, for they are like angels, and are sons of God, being sons of the resurrection.
ሉቃስ 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ የዚህ ዓለም ልጆች ያገባሉ ይጋባሉም፥
³⁵ ያን ዓለምና ከሙታን ትንሣኤ ሊያገኙ የሚገባቸው እነዚያ ግን አያገቡም አይጋቡምም፥ እንደ መላእክት ናቸውና፥
³⁶ ሊሞቱም ወደ ፊት አይቻላቸውም፥ የትንሣኤም ልጆች ስለ ሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው።
መላይኮች አይሞቱም
አይናችንን ስናጠፋ ከርመን በስተመጨረሻ ፊልም ለማየት በቃን 👌👍ብርቱካንና አድማሱ እንዲሁም ሌሎቹ ምርጥ ጥምረት፣ አስትማሪ ሊታሰብስበት የሚገባ ያልተነካ የማህበረሰብ ችግር👏👏👏
ኣድማሱ ከበደ የሚሰራችው ፍልሞች ሁሊ ኣርፍ ነው ብርትኳን ምርጥ ኣሪፍ ኣክተር ናት ❤❤❤ፕ
አማርኛ ፊልም ካየሁ 10 አመት አልፎኛል ግን ገና ብርትኳንን እና አድማሱን ሳይ ወሰንኩ b/s እነሱ ዝባ ዝንኪ ፊልም ላይ አይገኙም ። የሚመጥናችሁ ቦታ ላይ ተገኝታችኋል ። ስላከበራችሁን ክበሩልን ። ለደራሲውም እድሜና ጤና ተመኝተናል ። በዚ ፊልም ላይ ለተሳተፍችሁ ሁሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤
ስለመልካም አስተያየቱ እናመሰግናለን🙏🏽
በክፍ ሰሀት ሁሉ ነገራችንን ችሎ አብሮን ሚታመም ህብረተሰብ የስራ ባልደረባ ማግኘት ምን ያህል መታደል ነው ሰው ለሰው መዳኒቱ ማለት እንዲህ ነው
The best script, directing, cinematography, acting, sound, music... thank you guys
dave we are waiting for the podcast
ምርጥ story
አሪፍ ትወና
ቆንጆ soundtrack
ተጀምሮ እስከሚያልቅ አይኔን ሳልነቅል ጨረስኩት::የጥበብ አምላክ የስራቹን የልፋታቹን ይስጣቹ::❤
ምረጥ ፊልም ብዙ መልክት አለዉ ይህን እምታነቡ ሁሉ ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ በስደትም ላለን ፈጣሪ ላሀገራችን ያብቃን ከሰላም ከፍቅር ጋራ
አሚን
ምን አይነት ድንቅ ፊልም ነው።በእውነቱ ከረጅም ጊዜ በኋላ ፊልም እየሁኝ።እናመሰግናለን።
ቀረፃው ይለያል።
ባየው ባየው የማይሰለቼኝ የማልጠግበው ዋው እድሜና ጤና ለእናቶች ፍልም ማለት እንድነው በቃ ልክ እንደዱሮ ምርጥ ፍልም ተጀመረ ተመሰገን 💘💘💘💘💖💖💖💔💔💔💔💔💓💓💓💓💓💓💔💓💔
ብርትኳን የኔ ቆንጆ ፊልሞቿን በጣም ነው ምወድላት አድማሱም ሁሉም ምርጥ ናቸው አድንገር ከፊልሙ በጣም የወድኩት የባልደረቦቿ ፍቅር መተሳሰብ አንድነታቸው ደስይላል እንዲት እደሚጨነቁላት በተረፈ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሰላም ላገራችን❤❤❤👌👌
ፊልም ብሎ ዝም ከሰሩ አይቀር እንደዚ ነው
እንደዚ አይነት ፊልም ነበር የናፈቀኝ
አቤት ትወና አደኛ ❤
አሪፍ ፅሁፍ ምርጥ ትወና አድማሱ እና ብርቱካን አሁን ከፊልሙ አለም የጣፋችሁበት ምክንያት ታወቀ እንዲህ ከፍ ያለ ስራ ለመስራት ነውና እንኳንም ጠፋችሁ ደጋግማችሁ ጥፉ ከጠፋችሁበት ስትመለሱ እንዲህ አንጀታችንን አርሱ እናመሰግናለን
አራሴ ነው ያየሁበት እናቴ ሞታ እንዲህ አይነት ስሜት አስተናግጃለው እግዚአብሔር ቸር ነው እንጂ🙏የእናት ሞት ከባድ ነው😢😢 ብርትካን አሪፍ ትወና🙏
I lost my mother too and God help me to be strong.
I believe she is the bast actress.❤
She is my favorite person .
The writer, the director, the cinenatography and above all all the veteran actors are incredible. We need to see more of thiskind
ውይ ቡርቴ እና ሳምሶን በስንት ግዜ መተው የሚያሳዝን እና የሚያስደንቅ ፊልም ሰራቸ ዋዉ ዋዉ እናመሰግናለን
ዘጠኝ ሞት ርዕሱ ያሰፈራል ተደራራቢ መከራ የደረሰበት አይነት ካራክተር መሰሎኝ ነበር ሰያሜዉ ግን በተረት ና ምሳሌው ነው አሪፍ ፊልም ነው የኝ ምርጦች ጎሹ ማንነው እንደኔ በጣም ያሳዘነው😢
በጣም አሪፍ ፊልም ነው የገንፎ ትኩሳት እና የእናት ሞት እያደር ይፋጃል ምንይደረግ ከሞት የሚቀር ማንም የለም ብቻ አሟሟታችንን ያሳምርልን ለማንኛውም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
አቃተኝ በጣም ብዙ አለቀስኩ የደረሰብኝ መሰለኝ የእውነት ብርታት ሆነኝ ። ይህ ለብዞች ማስተማሪያ ሚሆን ነው ። በተለይ ትወናቸው የተሰጣቸው ካራክተር አረ ዉ ስለዚህ ፊልም ምን ይባላል ቃል ይኖረው ይሁን ።❤❤❤❤❤
🎭ነገ ማን ላይ እንደሚደርስ አይታወቅም
እንዲ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሌም በህይወታችን ውስጥ ያለ አስተማሪና አሳዘኝ ነው መጨረሻው ግን ያምራል መሀል ላይ ግን ሲያረዷት ያልሳቀ አለ ብዬ አላምንም እኔ በሳቅ የሞትኩት ሲያረዷት አፅናኝ ሆና አረፈችው አርቲስቶች ይልመድባችሁ
እኔም እሱ ፓርት ላይ አልቻልኩም ከሴትየዋ ሁኔታ ጋር😂😂😂
The most underrated actor in Ethiopian movie industry is Tegene Getahun!! ❤🔥💞🏀
Dawit yesfaye ግጥም አድናቂ ብቻ ሳይሆን ገጣሚም ነህና
ማስታወሻነቱን ወድጄዋለሁ።
አንድ ቀን ስለ እዮብ ከሚያውቅ ሰው ጋር ብታወሬን ደስስስ ነው የሚለው
እናንተ ልብ ውስጥ ምን ጥጋት ይኖረው ይሆን
ለራስ መኖር ትክትት ባለበት መታደል ነው መሞት ላይቀር በሰው ልብ መታወስ መቻል
ምስክርነት ማግኘት የሰማዩን አላህ ያውቃል።
ሰው ያጎደለው ግን ከባድ አገላለፅ ነው😢
ኡፍፍፍፍ አልቅሼ ልሞት ነው የውስጥ ሀዘን ከባድ ነው። ማመን እኮ ከባድ ነው አባቴ ዛሬም እንዳዲስ ህቅ ብዬ አለቀስኩ። ሞት ክፉነው ክፉፉፉ። ጀግና አባቴን ነጠቀኝ ቀኝ ጎኔን አጎደለኝ። የውስጥ እሳት ነው ሁሌ ለኔ። ባወራው ሁሌ እያሰብኩት ባለቅስ እንደአዲስ ሀዘኑ ይብስብኛል። አደራ አምላኬ የናቴን የቤተሰቤን ማየት አልችልም ከነሱ በፊት ያርገኝ ነው ፀሎቴ ያማልልል
እንዲህ ከሆነማ በቃ አማርኛ ፊልም ማየት ጀምራለሁ ፡፡
ይህ ፊልም 1ኛ ብዬዋለሁ ፀሃፊውም አዘጋጁም ተዋናይዎች ሁሉ ፀጋውን ያብዛላችሁ
ኢትዮጵያዊ ማንነት አኖኖርን እሚገልጽ ፊልም በርቱ❤❤❤
Probably ከ9 አመት በአኋላ አየሁት። It is just a Masterpiece!! Clarity of thought, acting, cinematography…. ያኔ ያልገቡኝ ስሜቶች ተገልጠውልኝ ሙሉ ስሜቱ ተጋብቶብኝ ነው ያየሁት። I think ከወቅቱ የቀደመ ፊልም ነበር መሰል!!
እራሴን ነው ያየሁበት አባቴ በሞት አጥቼው ዓይነት ስሜት እያስተናገድኩ ነው ጊዜ ሁለት ሆኖዋል ግን ለሰዎች ደስተኛ የምመስለው ምንም ደስታ የየሌለኝ ቤተሰባቼ እንኳን ይህ ስሜቴን አያውቁም እና በጣም የሚገርም ፊልም ነው ብዙ ሰዎች ስሜት ይነካል
Same here😢
አይዟችሁ በምታልፉበት መንገድ ሁሉ የሚረዳችሁ፣ ሁኔታችሁ የሚገባው አምላክ ከጎናችሁ አለ።
ሞት ያሳቅቃል ግን የመቀበል ግዴታ ነው ሞክሼ
ዋው ነው ። እጃችሁ ይባረክ ከስንት ጊዚያት በሗላ ምርጥ ስራ አየን ። እናቴ ሁሌም እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝምልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
After 4 years i see the Best Ethiopia movie i love the acting ,best directing and best story ❤❤❤
በዚ ደረጃ አስተማሪ እና እንከን አልቦ ፊልም ለኢትዮጵያ በማበርከታቹ በራሳቹ ልትኮሩ ይገባል 👏👏👏
በዚ ክፉ ዘመን ሁላችንም ተረኛ መሆናችንን አውቀን ባለችን አጭር ጊዜ ተዋደን ምኖርበትን አቅም እግዚአብሔር ይስጠን 🙏🙏🙏🙏