UAE government and investors don't be fools. Tomorrow, when the new government is coming, you will lose your investment. Because you are buying the blood and tears of poor Ethiopians.
Sister if you are a Christian you have to know a little bit about End Times ( Ye Mechereshaw Zemen) you are living in that period now . If you think demonstration of Sirafet diaspora stops God's plan you are mistaken please throw your media garbage in the dust bin and begin a new journey in your life by accepting Jesus Christ as your savior and lord
@habeshaempower8460 brother I am not Pente I am a Christian and I read the Bible and what I am saying is No one Can stop the word of God .when Jesus Christ was asked about the signs of End times he said " you will hear about wars and rumors of wars, ethnic groups fight against each other ,kingdom fight Kingdom , there will be famines ,there will be earthquakes ,there will be deception ,love will be cold, false prophets like israel Dansa will rise....so what is your advice to me you want me to change the word of God and say Amharaan Atinqu Oromon Atinqu Tigrain Atinqu Burkina Faso Atinqu????? If that is what you are trying to advice me please try to stop the floorings and Earthquakes first. God Bless you Read the Holy Bible all other toxic Earthly stuffs are Tultula.
ተባረኪ እህታችን 🙏
በርቺ፣ጎበዝ፣ነሽ።
መቲ ቆንጆ
ነበር። you're human..you're intelligent ...you're emphatic ...beautiful also!
longlive
Really አይገባም ይልቅ ለሀገርህ እንደወንድ ታገል
@igo1071 በምን መልኩ?...ፋ**ኖ ጋ ካልሆነ የአአ ህዝብ በ electric shockም vibrate አያደርግ!..ብቻዬን ብወጣ?..እሞታለሁ። ፈርቼ ሣይሆን ነፍሴን ያላግባብ መሰዋት አልሻም!..የቱኒዢያዉን አቢዮት አቀጣጣይ.. Ben Ali ን ልሆን ብፈልግ እንኳ?..የአዲስ አባ ህዝብ በእኔ የሚቀሠጠል ሬሣ ላይ ዙሪያዬን እየዞረ ይሞቀዉ ካልሆነ በስተቀር ?...እንዲህ እንኳ ሆኖ?..ምክንያት አርጎ አያምፅም
በጣም ነው በግል የማመሰግንሽ።
Enberta, Thank you, Meti
❤❤❤🙏 🙏 🙏 Danke
በርቺ መታሰቢያ
መቲዬ ከእድሜሽ በላይ ጀግና ነሽ እወድሻለሁ
እውነት ነው መቲ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን ልብ ያለው ልብ ይበል ያሰኛል
Great presentation
God bless you
A very impressive analysis
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
መቴ ሰላም እግዚአብሔር ይርዳን❤
በስመ አይ ልማት የሰውልጅ እያለቀሰ እየተራበ ማብለጭለጭ😢😢😢
በርቺ መቲ
Well come meti ❤❤🎉🎉
መቲዬ ጓደኞችሽን ለውይይት ጋብዣቸው።
፩ አድናቂሽ ነኝ።
Keep up the good work.
ለዱባይ መንግስት ሀገራችንን አስረከበው አቢይ መርካቶ ተቃጠለ ከዛ ለልማት ይፈለጋል እያላቸው ነው ሰውዬው ጀኖሳይደር ነው አቢይ ደም ጠጪ
😢😢😢😢
meti i love you Esrael refused weyane's
ሲጀመር ተማሪው ሞራሉ ወድቃልሏ😢😢😢
መቲ ሠላም ነሽ እነ ሰብለ እነ አሳየሽ የት ናቸው በናትሽ መቲ
ክፍለ ሀገር እራሱ በጣም እያዋከቡዋቸው ነው እንኩዋን አትርፈው መነገጃቸውን እያሙዋጠጡ ነው ግማሹ ለቆ እየወጣ ነው ልቀቅ አትበለው እንዲወጣ አድርገው እያሉ ነው አሳባቸው ምንእንደሆነ አይታወቅም ሰው ግን ተኝቶዋል ከኢሀዴግ የበለጠ የሚያስፈራ የለ እነዚ አቅም የሌላቸው ይሄን ያክል መቆየታቸው ይገርማል
የፀጋ ታሪክ ቁልጭ የሃገሪቱን ሁኔታ ያሳያል። በህግ ሽፋን ጭቆናና ግፍ!!
ወይ ኢትዮጵያ እንደዚህ ወድቃ ህዝቡም እንድዝህ ተስቃይቶ አያውቅም አብይ አህመድ ከ7ተኝ ክፍል ትምህርቱን ያቋርጠ ዱርየ ነው መድሀንያለም በተኛበት ከነልጆቹ ያስቀርው
እንደ መሃበረሰብ ታመናል በጣም ያሳዝናል
እውነት ነው በሰዓቱ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ግቢ ወሰጥ ነበርኩ መጠለያ ወሰጥ በእድሜ ጤና ያሉ አባት እራሳቸውን አጥፍተዋል የሚገርመው ነገር እሬሳቸውቶሎ አልተነሳም ምክንያቱም አባዲና ጋር ሲደወል ሌላ ቦታ እንደዚወ ሌላ የታነቀ ሰው አለ እሱን ስንጨርስ እንመጣለን አሉን ከተወሰነ ደቂቃ በኃላ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ደረሰው እሬሳውን አንስተው ከአማኑኤል ቤተክርስቲያን ሳይወጡ ሌላ ቦታ ደግሞ እንደዚው ሰልክ ተደወሎ ሌላ እራሱን ያጠፋ ሰው አለ ተቢለወ ኤድ በአንድ ቀን ወሰጥ ሦስት ሰው እራሱን አጠፉ ምን አይነት ግዜ ላይ ነው የደረስነው
የኢትዮጵያ ህዝብ እራሱን ብቻውን ከሚያጠፋ ለምን ከነዚህ እርኩሶች መሃል አንዱ ሁለቱን ገንድሰው ቢሞቱ። ይሄ ፈሪነት ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይብየሚገፈፈው መቼ ነው ። የዚህ የናዚ አብይ አምልኮት ድግምት መቼ ነው የሚከሽፈው።ይሄ ጠንቆይ መተተኛ አብይ እግዚአብሔር ይንቀልልን።
Not 2014 ????
The private property of land proclamation should be issued by the new government
UAE government and investors don't be fools. Tomorrow, when the new government is coming, you will lose your investment. Because you are buying the blood and tears of poor Ethiopians.
ልቤን የሚሰብረው አብይ ምን ያህል ህዝቡን እንደናቀውና ምን ያህል እሱን አንድን ተራ ግለሰብ ህዝቡ እንዲህ ሊፈራው እንደቻለ ሳስብ ብቻ ነው!
መቲዬ የኢትዮጵያ ህዝብ ያልገበው ይሄ ናዚ አብይ ኢትዮጵያን እንደሽጣት አላወቁም ማለት አልችልም። ግን ምን ማድረግ እንዳለበት ግራ ገብቶትታል። ይሄ ዝንባም አርብም ይመጣ ይግዛ ይሄ ናዚ አብይ እንደሆነ አልቆለታል ይቀበራል ከዚያ እነዚህን ሽርጣሞች ሽርጡን ከፍ አድርጎ እይተገረፉ ይወጣሉ። የኢትዮጵያ ህዝቡም መሬቱን ያስመልሳል።
አንች የኛ ዘመድ ለመሆኑ እነኛ ካንችጋርበኢሳት አዲስአበባ ላይ አብረውሽ ሃተታ ሲያቀርቡ የነበሩት ሁለቱ ሴቶች ምን ውሰጥ ገቡ መንግስት አፍ መዝጊያ መሬት ብጢ ሰጣቸው እንዲ
Sister if you are a Christian you have to know a little bit about End Times ( Ye Mechereshaw Zemen) you are living in that period now . If you think demonstration of Sirafet diaspora stops God's plan you are mistaken please throw your media garbage in the dust bin and begin a new journey in your life by accepting Jesus Christ as your savior and lord
ውድቅ የሆንክ አስተሳስብህ በጣም ጨቅላ የሆንክ ተላላኪ አሽከር ምንጣፍ ጎታች ።አንት ብሎ የእግዚአብሔር ስም ጠቃሽ።አንተነህ ስራፈት በይብዩቱቡ እየሄድክ ለናዚው አብይ አሽክር ሆነነህ የሱን መልእክት ልታስተላልፍ የምትፈራገጠው ስትፈራገጥ እንዳትላላጥ።ባዶ ቀፎ።
ወንድሜ እኔም ጴንጤ ነኝ ።ግን በዚህ መልኩ ስለ ወንጌል መናገርክ ልክ አይደለም።ሰው ሐብት ንብረቱን እየተቀማ እየተዘረፈ እንዴት ዝም ይላል ሰውን ታንቃ አንተ ትክክለኛ ከሆንክ ለሚገድለው ለሚያርደው መንግስት ንስሀ ግቡ በል ።፡- ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ የተበዘበዘውንም ከአስጨናቂው እጅ አድኑ፤ መጻተኛውንና ድሀ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ፥ አታምፁባቸውም፥ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ።.....ኤር 22:3