♦️ከባድ ስሕተት ነበር ♦️ ስለሁሉም ነገር ይቅርታ (ዲ/ሉልሰገድ)♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 460

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 6 дней назад +79

    መምህር ዮርዳኖስ ይለፈልፋል የሚሰማው የለም ከምንፍቅና የመጡትን እያሮጣቹ መድረክ አትስጧቸው ይማሩ ቀኖናን ይውሰዱ ቢያንስ ለሶስት አመት በደንብ ይማሮ ይላል ግን ማን ይሰማል ዝም ብለን ማየት ነው 😢😢😢😢

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 дней назад +122

    አሁን ዲ/ን መምህር ዮርዳኖስን አስታወስኩት ሁሌም ይናገራል ከተሃድሶ የተመለሱትን አውደ ምህረት ላይ መድረክ ላይ አታውጧቸው በቀኖና በጾም በጸሎት ዘመናቸውን ይኑሩ ይላል ግን ማን ይሰማዋል አይ ጊዜ አምላኬ ማስተዋሉን አድለን አሁንም አሉ መዝሙራቸው ቸብቸቦ ብቻ ወደ ዘፈን የሚያደላ በየ ሰርጉ ቸብ ቸብ የታል እጃቹ እያሉ የሚያዘምሩ አሉ ተው በሉልን ስርአተ ቤተክርስትያንን ህግ አትጣሱ በሉልን በጣም ሊታሰብበት ይገባል

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 6 дней назад +2

      Ewnet new

    • @GideonR-yl9tn
      @GideonR-yl9tn 6 дней назад

      ሰው ከየትኛውም ስህተት ሲመለስ መሳሳቱን አምኖ ንስሃ ከገባና ቤተ ክርስቲያንም መመለሱን በትክክል ካረጋገጠች በኋላ በንስሃ ከመለሰቭው በኋላ በየትኛውም መድረክ ቢቀርብ ስህተቱ ምንድን ነው?

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 6 дней назад +1

      @@GideonR-yl9tn ስህተቱማ እኸው እያየኸው ነው ስንቶች ስርአት እየጣሱ መዝሙሩ ወደ ዘፈን እያደላ ነው እያልን ነው ማስተዋሉን ያድለን ማን ይሰማል

    • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
      @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 5 дней назад +5

      መምህር ዩርዳኖስ እኮ የሚሰማ የለም ተሳዳቤ ይሉታል እንጂ እኮ እንደሱ ምክር ቢሰሙ ዛሬ እንደዚህ አንሆንም ነበር
      መምህር ዩርዳኖስ ከተናገርው የማርስው አብይ የተሾመ ግዜ አብይ መጣልን የዘመናችን ሙሴ እያለ ትንሹ ልቁ ሲጨፍሩ መምህር ዩርዳኖስ ግን እንዲህ አለ ወይ ሙሴ እረረ ተዉ ቆይ አሁን ደምን እንባ ታለቅሳላቹሁ ያሰለቅሳቹኋል ብሏል እና ሰሚ ቢኖር ከአባቶች ከመምህራን ከምዕመናን ጀምሮ መምህር ዩርዳኖስን ትምዕርቱን ተግጻጹን ምክሩን ብንሰማ ቢሰሙ ከዚህ ጭንቅ መከራ አንገባም ነበር ግን እውነትን የሚናገር ሰው አይወደድም ና ተሳዳቤ ይሉታል የራሳችን ወገኖች

    • @Temiro.Mastemar
      @Temiro.Mastemar 5 дней назад

      ​@@GideonR-yl9tnእሱንማ መምህሩ ተናገሩ እኮ አታዳምጥም እንዴ 🤔🤔

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 6 дней назад +37

    ልኡሌ ከዚህ በሗላ እንግዶች ስታቀርብ በተደራጀ መልኩ መረጃዎች ይዘህ በማፋጠጥ ይሁን

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 5 дней назад +11

    መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ ክብረት ይስጥልን ተባረክ ❤❤❤❤❤ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኝሁልክ አሜን።

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay 6 дней назад +37

    ዘማርያም በመዝሙር ብቻ ሳይሆን መጀመርያ በጸሎት መበርታት አለባቸው መንፈሳዊነታቸው በመዝሙር ብቻ መሆን የለበትም እንደ ዘርፌ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 5 дней назад +7

    ቀሲስ ተስፋዬ እርስዎም እኮ ፍኖተ ጽድቅ የሚባል ቡድን (ተሃድሶ) ውስጥ ነዎት። ባለፈው ተቧድናችሁ "መምህራችን ያረጋል አበጋዝ" ብቻውን ያን የኑፍቄ ማኅበር ሲቃወም እናንተ ግን የፍኖተ ጽድቅ ጠበቃ ሆናችሁ ቆማችሁ ነበር። አሁንም ድረስ ናችሁ። ልዑሌም ሲጀመር አንተ መች ትሰማለህ። ትዕቢት ይሁን የገንዘብ ፍቅር፣ እውነተኛ አስተያየት ሲሰጡህ አትሰማም። እዚህ ውስጥ የሚከተሉህም በምታቀርበው ነገር ሁሉ ልዑል እየሳትክ ነው እያልን አስተያዬት ስንሰጥ ሰንቴ እንደሰድቡን እኛ እናውቃለን። ከዛ በኋላ እኛም ለብዙ ጊዜያት ፔጅህን ሰምተን አናውቅም ነበር። ብዙ ነገር ማለት እንችል ነበር ግን ነገም ያው ናችሁ.......የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መቃወስ አያስጨንቃችሁ፣ መዝሙሩ ሁሉ ዘፈን ሲሆን አይቆጫችሁ፣ እኛ አስተያየት ስንሰጥ ተከታዮችህ ተሳድቢ፣ እረ ስንቱን በደልን ሰራንባት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ😢
    "ዲያቆን ዮርዳኖስ ብቻውን እድሜ ልኩን የሥርዓት መጓደልና የመናፍቃን ሴራ እያስጨንቀው፣ እውነቱን በመናገሩ የራሱ ቤት ልጆች ናቸው ከአህዛብ በላይ ጠላት የሆኑበት😢😢

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 6 дней назад +31

    መምህር ተስፋዬ በጣም ትክክለኛ ዕይታ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 6 дней назад +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏 ዲያቆን ልዑሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዉም በደንብ ሰዎች እንደሚሰሙህ ታዉቃለህ ለዚህም ነዉ በእህታችን በፅጌሬዳ እንተርቪዉ ያቀረብክላት ስህት መኖሩን ከተለያየ አቅጣጫ ስቀርብ መስማት ማቅረብ ለማጥራት የተደረገዉ ሂደት በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሁን አሁን በምንሰማዉ ዝማሬዎች ላይ በደንብ ስሩልን እግዚአብሔር በሰጣችሁ ፀጋ ማንም እየመጣ እንደአለማዊ ዘፈን ድምፅ ስላላቸዉ በጀት ስላላቸዉና ሌላ አጀንዳ ያለዉ ነገር አያስተላልፉብን ያሬዳዊ ዜማችን የት ገባ ኧረ የዲያብሎስ ቀለብ አንሁን ተዋሕዶ አትታደስም የማንም መፈንጫ አናድርጋት መለያችን ህይወታችን በደሙ በፍቅሩ የገዛን በአምሳሉ የሰራን የድንግል ማርያም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ነን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት አሜንንንንንንንን

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 6 дней назад +49

    ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማሪያምም እኮ እንኳን ደህና መጡ ሲባሉ የት ሔጄ ነበር ብለዋል እኔ አንድ ተሐድሶ የባለቤቴ ጓደኛ ቤት ከሚከራይ እኛ ቤት ከአንተ ጋር ይውጣ ይግባ ይቀመጥ ብዬ ኦርቶዶክስ ስለነበር በኋላ ግን ምንፍቅናውን እየዘራ ባለቤቴን የአራት ልጆቼን መናፍቅ አደረገብኝ እኔም መክሬ አስመክሬ እንቢ አለኝ እኔም 8 አመት ጠብቄው ንስሐ ገብቼ ስጋወ ደሙን ተቀበልሁ አልጋ ለይቼ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ሳላውቅ ለእኢቢኤስ ቀርፃ ስላለ ነው ብለው አሰግድ ጋ ወሰዱኝ ከዛ ቀሲስ አሸናፊን ቃለ አዋዲ አይቻቸዋለሁ ፅጌሬዳም እንደገባች እናውቃለን መዝሙሯን መዘመር ሁሉ አቁሜ ነበር እኔም ድንግል ማርያም የሌለችበት ጉባኤ ባዶ ነው ብዬ ተመለስሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።ዘዴያቸው ነው ከፈለግህ ደውልልኝ ካህን ግን ሐይማኖት ቀይሮ ቢመለስ ከክህነቱ ይሻር አይልም ወይ ፍትሕ ነገስቱ ግን ይቅርታ ወንድሞቼ አሁን ጎፋ ገብርኤል እየተማርሁ ነው 3ኛ ዙር አንተም ልዑሌ ምስጢረ ትንሳኤ ዘምረኸልናል ስልኬን ከዛ ውሰድ

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 6 дней назад +8

      ጀግና ሴት እግዚአብሔር ያበርታሽ ይጠብቅሽ

    • @newworld1212
      @newworld1212 6 дней назад

      Mezmorocwan kesis Ashenafi you tube lay techenwale eyaweku remarry nachew

    • @zerihunwadajo9620
      @zerihunwadajo9620 6 дней назад +3

      በርቺ እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ

    • @mekadr842
      @mekadr842 6 дней назад +4

      የኔታሪክ አንቺም ቤት አለ ይገርማል እንበርታ በራሳችን ነብስ ብቻ ነው የምንድነው በርቺልኝ

    • @aserituawtar9181
      @aserituawtar9181 6 дней назад +8

      @@MeazaMichaels ልክ ነሽ እህቴ ማንም ካህን ዲያቆን ቄስ ቆሞስ ጳጳሳት በምንፍቅና ቢገኙ ክህነታቸው ይሻር በይቅርታ ቢመለሱም እንደ ማንኛውም ምዕመን ይሆናሉ እንጂ እንደድሮ አይሆኑም::

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 6 дней назад +44

    ዘማራ እዝራ ሀ/ሚካኤል አንድ ሳያድበሰብስ ደስ በሚል ቃለ መጠይቅ ምንም ያለማድበስበስ በመናገር እንዴት በፍቅር ከደስታ ብዛት በእንባ ጭምር እንደተቀበልነው እናንተም ከዚች ድንቅ ከሆነች ቤተክርስትያን ያልመጣችሁም ልትመጡም መንገድ የጀመራችሁ ቆፍጠን ብላችሁ የነበራችሁብትን መናገር::

  • @ewunetuanteneh
    @ewunetuanteneh 4 дня назад +1

    መምህር ተሰፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yemaryam-qr7bd
    @Yemaryam-qr7bd 3 дня назад +1

    አሁንም የምንጠራጠራቸው ዘማሪያን አሉ እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳልን🙏🙏🙏🙏

  • @aregashchabe
    @aregashchabe 2 дня назад

    መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @LakechGedib
    @LakechGedib 6 дней назад +13

    እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል ከመናፍቅነት ተመለሱ እየተባለ ብዙ ጫጫታ በዝቷል ጠርጥር ገንፏምውስጥ አለ ስንጥር

  • @aserituawtar9181
    @aserituawtar9181 6 дней назад +27

    የነሱ አባት የሆነውን ክህነቱ መሻር ሲገባው ጠያቂ ስለሌለ እራሱን ቀሲስ አሸናፊ ብሎ ክህነቱን ያስቀጠለውን ሀራጥቃ ስለሱ እንድትቃወምም እንፈልጋለን::

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 6 дней назад

      @@aserituawtar9181 ewnet new

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 6 дней назад +1

      እውነት ነው በቅርቡ አሳማ ይበላል ጫማ አድርጎ መግባት አለመግባትም ችግር አያመጣም ክርስቶስን ለሁለት ከፍለው ሲያስተምሩ የነበሩትን ሃራጥቃውን "ጳጳስ"ተብዬውንም ያውግዙት

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 5 дней назад

      ​@@wondesenberhanu5860ያ እኮ ትምህርቱ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ጳጳሱ ምንም አላጠፉም ባይሆን ለመናፍቃንም አባት ነኝ በክርስቶስ አንድ ነን ያሉት ያስጠይቃቸዋል ለእርሱ ደግሞ መልስ ሰጥተዋል🙏ስለ ምግቡ በደምብ ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ማኅበረ ቅዱሳን ላይ የሀዲስ ኪዳን መምህር ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት ያስተማሩትን ፈልጋችሁ አዳምጡ።🙏

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 4 дня назад +6

    እኔ እኮ ሽምጥጥ ስታደርግ ይች ልጅ ብየ እራሴን እስክጠራጠር ድረስ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ ዲያቆን ዮርዳኖስ በተደጋጋሚ ተናግሯል እረ የእሱን ትምህርት እንከታተል ሀቅ ሀቅ ብቻ ማለባበስ የሌለበት አስተምሮ

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet 5 дней назад +5

    ትክክል መምህራችን ሲመለሱ የት እንደነበሩ በዝብ በፊት ዝምብሎ መቀላቀል ያው ትክክል አይደለም ፈጣሪ ሁሉንም ከስህተት ሁላችንም በተለያየ ስህተት ውስጥ እንኖራለን እግዚአብሄር አምላክ ትክክለኛውን መንገድ ይግለጽልን

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 5 дней назад +6

    መምህር ተስፍዬ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን 🙏🏾

  • @besemay
    @besemay 4 дня назад +1

    ቅዱስ ጳውሎስ እየደጋገመ በጸጸትና በቀኖና ክርስትያኖችን ማሳደዱን ሲኮንን እራሱንም ሲገልጽ እናያለን።

  • @worknehwondimu1672
    @worknehwondimu1672 3 дня назад

    መምህር ተፉ፣እጅግጅ ደስ የሚል እይታ ነዉ ።የሚመለከተዉ አካል ወስዶ ሊሰራ ይገባል !

  • @elizabettesfaye2451
    @elizabettesfaye2451 2 дня назад

    በጣም ልዩ የሆነ አገላለፅ ነው መም ህር ቃለ ሂዎት ያሰማለን

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 6 дней назад +9

    እኔ እራሱ ብዙዎች አሉ የተመለሱ ግን ምንም አይዋጥልኝም
    በስመአብ ቸሩ መድኃኔዓለም ከቤቱ ያፅናን

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 6 дней назад +2

      ለምሳሌ እኔ ሰሎሞን አቡበከር፤ጭራሽ በዓይነ ቁራኛ መመልከት ያለብን የምር ክፉዎች ናቸው😭

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 5 дней назад +2

    ለመምህራችን ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @romanalemu6020
      @romanalemu6020 5 дней назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።ወንድማችን ዘማሪ ዲን ልዑል ሰገድ አንተም በቅንነት ነው ያደረከው።ተሃድሶ በአሁኑ ሰአት ያለንበትን ፈተና እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ሾልከው እየገቡ ይመስለኛል።ስለዚህ መምህራኖቻችን እንደ በፊቱ በመበርታት ልትቃወሙ ይገባል።ከልብ የሚመለሱትን እግዚአብሔር ይመልሳቸው።ተመለስን ብለው መዝሙር እና ስብከት ላይ እየተሰማሩ ይታያሉ።የሚመክራቸው ሰው ያስፈልጋል።

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 3 дня назад +1

    "ከእናንተ ንፁህ የሆነ ይውገራት" ይላል ጌታ! እንደው ማናችን
    ነን እሷ ላይ የምንፈርድ አምላኳን በዝማሬ እንድታመሰግን ደጁን ከፍቶ ያስገባትን አገልጋይ ልጁን እኛ ማን ነ ን ወቃሽ ከሳሽ ያደረገን1! እግዚአብሔር ይፈርዳል እገሌ ተመለሰ እከሌ ሄደ ስንል እኛንስ ምን ላይ እንዳለን አይተንዋል? ከፈሪሳውያን ቀራጭነት ራሳችንን ለእግዚአብሔር ለማቅረብ ይርዳን።

    • @momojojo5634
      @momojojo5634 День назад +1

      ያልገባሽ ነገር በትክክል ተመልሳለች ወይ ነው ጥያቄው ምክንያቱም ተመሳስለው ተመለስን ብለው ብዙ ማጥፋት ተልእኮ ይዘው ስለሚመጡ ከመስጋት ነው ሌላው የንስሃ መጀመሪያ ሀጢአትን አምኖ ከመፀፀት ይጀምራልና ስህተቷን ማመን መፀፀት ነበረባት ለዛ ነው የተጠራጠሩት

    • @TsehayTadele-k1v
      @TsehayTadele-k1v День назад +1

      ማንም እሷ ላይ አልፈረደም ግን ለምን እውነቱን አልተናገረችም ነው የተባለው

  • @alemweldeyes2028
    @alemweldeyes2028 5 дней назад +1

    ለመምህራችን ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜ ክቴና ይስትህ ኑርልን

  • @birhan-lp2vz
    @birhan-lp2vz 6 дней назад +76

    እኔ የሚገርመኝ ወደ ቤተክርስቲያን ነው ወይስ ወደ አገልግሎቱ ነው የሚመለሱት ገና ከመምጣታቸው ወደ አውደ ምህረት የሚሮጡት ቢያንስ ለራሳቸው የጥሞና ጊዜ አይወስዱም?

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 6 дней назад +4

      ሁሌም መምህር ዮርዳኖስ ይናገራል ማን ይሰማዋል እንጂ ገና እንደመጡ መድረክ ላይ አታውጧቸው ይላል

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j 6 дней назад +1

      ቢዝነሴቸው ሲቀዘቅዝ ተመለስን ይላሉ የኛም የመህራን እና ዘማርያን ለሚዲያቸው ሲሉ ቸኩለው ያቀርቧቸዋል እነሱ ምን ያድርጉ

    • @nanihaile
      @nanihaile 6 дней назад +1

      ለካሴት ሽያጭ ነው ሩጫው መዝሙራቸው ራሱ ከተሀድሶ እንዳልወጡ ይመሰክርባቸዋል

    • @birhan-lp2vz
      @birhan-lp2vz 6 дней назад +1

      @@nanihaile መዝሙራቸውን አለማዳመጥ በደንብ እንደተመለሱ እስከምናውቅ ድረስ በቃ

  • @SisitChanyalew-gt4kd
    @SisitChanyalew-gt4kd 6 дней назад +24

    ሉሌ ወንድሜ በእርሶ ብቻ ሳይሆን አንዳንዴ የምታቀርባቸው ሰዋች በተለይ ታምር ተሰራልን የሚሉት ላይም ጥንቃቄ እያደረክ ።

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 6 дней назад

      Ewnet new

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 5 дней назад +2

      የባለፈዋን አያችኋት አይደል😢 እኔ አዝናለሁ የምር ሰው እንዴት ስለቤተክርስቲያኑ አይጨነቅም....ያወቅናቸው እኮ በቤተክርስቲያን ምክንያት ነው ሲታወቁና ሰው ሲከተላቸው ሁሉን ይረሱታል😢

  • @weleteslase
    @weleteslase 6 дней назад +6

    ይች የተ ነበርኩ ተደጋገመች ብዙዎች ከዛ የሚመለስ እንዲህ ነው የሚሉት እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ❤❤❤

  • @eme-birihan-kene-atley
    @eme-birihan-kene-atley 6 дней назад +10

    የሚመለሱት በሙሉ በግልጽ አመጣጥ ካልመጡ የሚዲያ ሽፋን አትስጧቸው እባካችሁ!

  • @worknehwondimu1672
    @worknehwondimu1672 3 дня назад

    እኔም የፅጌረዳን ቃለ መጠይቅ ሲሰማ ብዙም ደስ አላለኝም ነበር። ምክንያቱም ከግል ሕይወቴ የተነሳዉ ጠፋዉ ነዉ እንዲያዉ በደፈና።ልዑሌም አልጠየቃትም ። እኔ ግን ካሁን ካሁን ይጠይቃታል ስል ነበረ። አሁን ደግሞ ሰስማችሁ በግልፅ ተሀድሶ እንደነበረች ነዉ። ስለዚህ ምንወድህ ወንድማችን ሉልዬ ጠንቀቅ በልልን እሺ ?
    መመለሷ በጣም ደስ ይላል። ግን እዉነቷን እንዲትናገርና ማን እንዳስኮበለላት እዉነት የቤተክርስቲያን ፍቅር ካላት በደንብ ትግለፅ።
    ነገር ግን የመምህር ተስፉ ዕይታ 100% ትክክል ነዉ። በአንድም በሌላም ዘዉ ብሎ ወጥቶ ዘዉ ብሎ መግባት የተዋህዶን ክብር አይመጥንም። ሌላ ድብቅ ተልእኮም ይዘዉ ተመልሰዉ ሊሆን ይችላል ?!

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 6 дней назад +8

    አውደ ምህረት ላይ በፍፁም ለአገልግሎተሰ መውጣት የለባትም ። ውስጧን ታጥራ ከአባቶች ጋር ተገናኝቼ እያለች ስታወራ ነበር እነዚያ አባቶች እራሳቸው ማንነታቸው መጣራት አለበት። በርቱ

  • @elizabettesfaye2451
    @elizabettesfaye2451 2 дня назад

    ከርስቶስ ብርሃን ነው መላአክት ከዋከብት ናቸው ደስ የምይል አገላለጽ ነዉ ቃለ ፕህዎት ያሰማል ን

  • @samarr1112
    @samarr1112 6 дней назад +9

    በእውነት ለመናገር በቋቋዮ ነሽ ሚዲያ በጣም ነው ያፈርኩት ቢያንስ የሚያቀርበው ሰው መለየት አይችልም 🤗

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይማስጌን ኡንካን ባሰላም ሜጣችሁ ዉድ የቴዋሂዶ ሁንቆች 🙏ሀገረአቺን ኢትዮጵያ ታዋሂዶ እምናታቺን እግዚአብሔር ይታብቃት 🙏🥰

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 6 дней назад +12

    ቤተ ክርስቲያን አሁንም በደንብ ነገሮችን መመልከት አለባት ብዬ አስባለሁ። ስንት ጊዜ ልንታለል እንችላለን? እነዚህ ሰዎች አልተመለሱም። ተመለስን የሚሉትም ለማስመሰል ነው። ቢሆን ኖሮ እውነቱን በተናገሩ ነበር። የሚፈልጓት ትላንትም ዛሬም ለሆዳቸው ነው። ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን በደንብ ነገሮችን ማጥራት አለባት!! ልጅቷን በተመለከተ እኛን ብታታል መንፈስ ቅዱስን ማታለል አትችልም እና ቆም ብላ ብታስብ ጥሩ ነው። ለአንተ ይብስብሃል እንደተባለው ነው!! እኛንም ተጠራጣሪ እና ለእንደነዚህ ዓይነት ሰዎች መልካም አመለካከት እንዳይኖረን ያደርጋል። እነዚህ ዓይነት ሰዎች ለሌላውም እንቅፋት ይሆናሉ!!

  • @DAMTEWZENEBEWORK-k4q
    @DAMTEWZENEBEWORK-k4q 6 дней назад +2

    ፩_የሃይማኖት ምንፍቅና ጠባሳ ነው አይለቅም
    ፪_የምግባር ኃጢያ ጭቃ ንው ፀሐይ ሲነካው ይረግፋል መጋቢ ሃይማኖት ተስፋዬ ጥሩ ውይይት ነበር ጥሩ ትምህርትም ነው የሰጠን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 6 дней назад +4

    ቛንቛየኔሽም ዘማር ሉዑል ስገድ አተ እራስህም ወደዛ ወደ መናፍቃን በጋሻው ፣ትዝታው በነሱ ዙርያ አተም ነበርክበት ታመህም ስለነበረና ስለሚያስታምሙህ ስለነበር ክደው ከወጡ በኋላ ውስጥ ለውስጥ ከነሱ ነበርክ የሚያውቁ ስዎች ለምን ከነሱ ጋር ሕብረት ታደርጋለህ ስሉህ በጓደኝነት ነው አልለይም ብለህ ነበር እና ለምን ትጋብዛለህ በአደባባይ በአባቶች ፍት ፣በበተክርስትያን ፣በአውደ ምህረት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ መመናን ፣መመናት ፍት ቆመው ይቅርታ ጠይቀው ነው መመለሳቸውን
    ዋናዎቹ በጋሻውና ፣ትዝታው
    ምናምነውና ምንቀበለው
    ተመለስን ካሉት መናፍቃን ፣አሽናፍ ገብረማርያም ፣የቅርቆስ ስፈር ዳግማዊ ደርቤ ፣ምርትነሽ፣ዘርፌ ድሮም የመጣችውከዘፈን ከአረብ ሀገር ከድባይ መታ ዘማር ሆነች የመጡ የተመለሱ ሁሉ በደብ መታየትና መፈተሽ አለባቸው ፍኖተ ጽድቅም መጣራትአለበት ወስድናሙመለስ ስለሚያደርገው ወደሱ መድረክ ሄደው መድረኩ ላይ በዘመናዊ መሳርያ የዘመሩ መ/ምህራን ፣ብጽአን አባቶች ሁሉ ብዙ ስህተት ተፈጥሮል እየተፈጠረ ነው እባካቹ ውስጦን አውቃቹ አትጉዶት ልእል እወዳለው።
    ቛንቛይ ነሽ ለምን እደዚህ ትላለህ መውስድ የነበረብህ ወደ ቤተክርስትያ ጉባኤና ወደ አባቶች ፍት ወደ መመናኑ ፍት በአደባባይ ማቆም ነበረብህ ስተትህን በደብ እመን እጅ

  • @minalumulugeta6712
    @minalumulugeta6712 5 дней назад +3

    አዬ ዘመን ሲመሉሱ መከራ ሲሄድ መከራ ያም ሆነ ይህን ከነሐጢያታችን የሚወደን የሚረዳን ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ስሙ ይባረክ

    • @gebreeyesusalemayehu3136
      @gebreeyesusalemayehu3136 День назад

      ያን ብቻ ብሎ ዋጋውን መጠበቅ ያለበት እራሱ እና እራሱ ብቻ ነው እኮነው ሀሳባቸው ነገር ግን ውስጣቸው ተሸፍነው እያለ ሌላን እንዴት ሊያገለግሉ ይችላሉ ? ነው እኮ ምክረ ሀሳቡ።

  • @stc6291
    @stc6291 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መመህራችን እናመሰግናለን ወድማችን ዲያቆን ልዑል ሰገድ እናመሰግናለን እሷም ከልቧይመልስልን❤❤❤

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 4 дня назад +1

    የአሁኑ ያወጣችው " መዝሙር " ተብዬው ራሱ በጨረፍታ አሰምተኸኝ ነበር። ብዙም ደስ አይልም። 😏😏😏😏😏

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 6 дней назад +5

    እዉነት ነዉ አዳዶቹ ኑሮሲከብዳቸዉ ና በልክሀይማኖታቸዉን ይቀይራሉ አዳዶቹደግሞ እዉነቱን እያወቁ ማመንአይፈልጉም ሁሌም እያግበሰበሱ መኖርነዉ የሚፈልጉት የክርስትና ህይወት ስላጣን ወይደግሞስናገኝ የሚወሰን አይደለም ሁሌምበክርስትናችን መጠከር አለብንበምድርሁሉም ቀሪነዉ ስጋችንን ጎድተን ለነፍሳችን መታገል አለብን እመቤቴን አማልጂኝ ያላለመችም አይድንም😢😢😢😢

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 6 дней назад +3

      ልክ ነው ወላዲተ አምላክን ክደው በምድር ላይ ራሱ በሠላም መንቀሳቀሳቸው ይገርመኛል የአምላክ ትዕግስቱ

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 6 дней назад +14

    ሲጀመር ለመዘመር መሮጧ ገርሞኛል ከምኔዉ ተሰርቶ ነዉ ዝማሬዉ እዚያዉ መናፍቅ ኢያለች የዘመረቺዉን ይዛ መጥታ እንደ ሆነ ያስታውቋል ኦርቶዶክሳዊ ለዛ የሌለዉ ዝማሬ ነዉ

  • @wondesenberhanu5860
    @wondesenberhanu5860 6 дней назад +4

    "ጳጳስ"ነኝ ባዩንም እንዲወገዝ አድርጉ ትልቁ ችግር "ጳጳስ"ነን ባዮች ላይም አለ

  • @ልደታ
    @ልደታ 6 дней назад +25

    አይይይይ😢😢😢👉👉👉ብዙዎቹ የሚመጡት ለተልዕኮ ነው👈👈👈 ባለፈውም በቁጣ አስተያየት ጽፌያለሁ። አየህ ተልዕኮ ይዘህ ስትመጣ በሙሉ ልብህ ተጸጽተህ ሳይሆን👉በለብ ለብ ንሰሀ በቀጥታ ይዘኸው ወደመጣኸው ተልዕኮ ጊዜ ሳታጠፋ ዘው ብለህ ትገባለህ👈
    👉ዛሬም እላለሁ👉እንንቃ
    👉አሁንም መድረክ ላይ ያልሆኑ ልምምዶች፣ ኦርቶዶክሳዊ ሽታ የሌላቸው መዝሙራቸውን ይዘው እያገለገሉ እያየናቸው ነው😢

  • @HiwotGirma-r9p
    @HiwotGirma-r9p 6 дней назад +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsegayebetelhm5226
    @tsegayebetelhm5226 6 дней назад +31

    ልዑልሰገድ እባክህ አሰስ ገሰሱን ሁሉ አታቅርብብን የቤተክርስቲያን ህመም ህመምህ ከሆነ መረጃ ሳታደራጅ ምስክርነት ገለመሌ እያልክ አታሰድበን።እውቅናም ገንዘብም ቢሆን ሁሉ ጠፊና ኃላፊ ነው ባለፈው ተሃድሶን ትሪት ያደረግክበት አውድ ደስ አይልም ሰው ተሃድሶ ከሆነ ሃይማኖት ቀይሯል ክዷል አለቀ‼️

    • @edenmuluneh7748
      @edenmuluneh7748 6 дней назад +1

      Exactly..business new eyeserah yalehew Luleseged

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 6 дней назад +1

      @edenmuluneh7748 ሀቅ ነው መንፈሳዊነት ጠፍቶባቸዋል View ካገኙ ምንም ያደርጋሉ🙏

    • @kokobeworku
      @kokobeworku 5 дней назад +2

      ቢዝነስ አድርጎት ነዋ 😢

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 5 дней назад +2

      @@kokobeworku አረ ተጨማልቀዋል ጭራሽ በስንት ስንጠብቃቸው ለቤተክርስቲያናችንም ለእኛም እዳ ሆኑብን የምር።

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 6 дней назад +19

    እህ እኔ እኮ ብያለሁ ምክንያቱም ሆይ ሆይ የሚል ዘፈን አውጥታ ከዪቱብ ላይ አጥፍታ እዚህ ነበርኩ ለምን አላለችም? ሆ ኧረ መርዞች ናቸው።

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 6 дней назад +2

      አረ በቅርቡ አይቻለሁ መዝሙር ብላ ያወጣችውን የተሃድሶ ዘፈን።አሁንም ዘማሪት ጽጌረዳ ብላችሁ Search ብታደርጉ ግራ ነው የምትጋቡት ገገመች እንጂ🙏

  • @aynamamecha5017
    @aynamamecha5017 4 дня назад

    Egna zemarim astemarim alatanm slezih temelesn lemilu esey ymelesu awdemhret laywetew mesbekm mezemerm aychalm blachw kelklu

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 6 дней назад +4

    አሁን እኮ ከውስጥ ሁነን መስራት አለብን ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁነን ይላሉ ባለቤቴ ስለሚለኝ

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 6 дней назад +11

    በወቅቱ ተናድጄ ነበር ነገር ግን ማንነቷ እንዲገለጥ ስለሆነ ይሆናል ወደዚህ ሚዲያ የመጣችው እሚገርመው ሲቸግራቸው ካሴታቸውን ለመሸጥ የቀረውንም ምዕመን ለመቀሰጥ ተሸፋፍነው ይመጣሉ አብዛኛዎቹ ተመለስን ያሉ እንዲሁ ናቸው ክትትል ያስፈልጋል ለህዝቡ ሲባል።

  • @weledaselase
    @weledaselase 6 дней назад +1

    ቤተክርስቲያን እንዲህ አጥብቆ የሚጠብቃት የማይመላለስ አንድ ሀሳብ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤😢

  • @Nigu-x6k
    @Nigu-x6k 5 дней назад

    የእግዚአብሔር ቸርነትና ማዳን አውሩ፣ ከእኔ እጅ ማንም ሊነጥቃችሁ አይችልም። ብሏልና ከእግዚአብሔር እጅ ማንም አይነጥቀንም።

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል 5 дней назад +3

    እግዚአብሄር ይሰጣችሁ የኦርቶዶክስ እንቁዎች እነዚህን መናፍቃን ወደ Garbage ክተቱልን

  • @solomonsola-n1m
    @solomonsola-n1m День назад

    እንኳን ቅዱሳን እኛ ትላለህ እኛ አራሳችን ቅዱሳን ነን።

  • @MesratGatanhu
    @MesratGatanhu 6 дней назад

    እውነት ነው መምህር ፀጋው ይብዛልህ ዋጋ ያስከፈሏትን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው አንደኛው ሲሆን ሁለተኛው የወሰዳቸውን ምእመን አብረው ይዘው መተው ይቅርታ እንዲደረግላቸው ማሰብ አለባቸው ብቻ ወደ ልቦናዋ ይመልሳትና እውነተኛውን ልቦናዋን ይመልስልን

  • @meseret8838
    @meseret8838 6 дней назад +9

    በትክክል ተአድሶ ናት እናቷ ልጄ ሃይማኖቷን ቀይራብኝ እመቤቴ ትመልስልኝ ስትል ነበር። መፍራት ያለባት እግዚአብሔርን ነው? ወይስ ሰውን ነው?

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 6 дней назад +3

    የእግዚአብሔር በረከት ይደርባችሁ ወንድሞቼ 🙏🏾🙏🏾 ፅጌረዳ እኔ እማውቃት ከ ተሐድሶ ጋራ ነዉ ዱባይ ሄዳ ከነሱጋ እንደነበርች አይቻለሁ

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 5 дней назад

      ጸበል ነበርኩ እራሴን ስቼ አለች ፍጥጥ ብላ ከእነርሱ ጋር ግንኙነት የለኝም ለ 11 ዓመት የአዕምሮ ሕመም ገጥሞኝ ጸበልና ገዳም ነበርኩ አለች እግዚአብሔር ያሳያችሁ ምን ያህል እንደሚዋሹና ይቅር ስለምንል እንደ ሕጻናት እንደሚመለከቱን😢

  • @misrakeldana4986
    @misrakeldana4986 5 дней назад

    ከተሀድሶ ተጨማሪ ምስክርነት እያሉ የሚሰጡትንም እየተስተዋለ ይሁን

  • @sam846
    @sam846 6 дней назад

    Well articulated, thank you our beloved teacher

  • @ZORTHODOXTUBE-mn9qn
    @ZORTHODOXTUBE-mn9qn 6 дней назад +15

    ጽጌረዳ ለምን ስጥይቃት ነበርሁ ማለት አልደፈረችም አንተም እንደነበርች ካወቅህ ማለፍ አልነበረብህም!!? ወይ ይቅርታ ትበል አለበዚያ ጥንቅቄ ከቻልክ ልኡሌ ደግመህ ጋብዛትና አጽዱት ለምዕመናን ሲባል???

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 6 дней назад +10

    ሉሌ ማንም የሚቃወም የለም እትበል እንቃወመሠለን ማንም መንገደኛ ነዉ ዘዉ ብሎ የሚገባዉ አሁንም ደግመህ ስእተት አትስራ አለበለዛ ሚዲያዉን አለማወመ አድርገዉ

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 6 дней назад

      ልክ ነህ ወንድሜ ግን በፍቅር ነውኮ አንተም አርሱም የምትነጋገሩት ወደአገልግሎት መምጣት የለባቸውም ምእመን ብቻ

  • @kbrshgenenmedia7097
    @kbrshgenenmedia7097 5 дней назад +12

    የሚዲያ ባለቤቶች አማካሪ ቢኖራቸው መልካም የምታቀርበውን እና የማታቀርበውን አታቅም ብዙ ይቀርካል

  • @WedeYene
    @WedeYene 6 дней назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን,በትክክል ጊዜ ያስፈልጋቸዋል አውደምህረት ላይ ከመዘመር በፊት.

  • @marysam9193
    @marysam9193 6 дней назад

    በትክክል ገልጸኸዋል እዉነትም የአመድ እና የዱቄት ያክል ተቀላቅለናል በጣም ትልቅ አባባል ነዉ የአመድና የዱቄት ያክል እንድንቀላቀል ያደረጉን ከላይ ተቀምጠዉ ሃላፊነታቸዉን ረስተዉ በዘረኝነትም በጥቅምም ተሸብበዉ ዝምታን በመረጡት ነዉ አሁን እንዲህ ቤተክርስትያኗን ልጆቿን ዋጋ እያስከፈሉ ነዉ ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ህምምም!!!

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 6 дней назад +1

    በትክክል ነው ያልከው መምህር

  • @habtamdagnaw5005
    @habtamdagnaw5005 6 дней назад +3

    tiru mabrariya selesetachehun Egziabhir yesetelen des belonal........ersanm ye dengil melja yemelesat....

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 6 дней назад +2

    ተጸጸቶ የሚመጣ ይምጣ እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ግን ዘለው መድረክ ላይ አይውጡ ጥንቃቄ ይደረግ አባቶችም በደንብ መርምሯቸው።

  • @tesfayeendale6725
    @tesfayeendale6725 6 дней назад +11

    ከተሀድሳ ተመልሻለሁ ያለ አንድ ዘማሪ ከአፉ አምልጣት ሲናገር ምናለ መስራት ያለብን ከውስጥ ሆነን ነው እንጂ ከውጭ ሆኖ መስራ ውጤት አያመጣም ብሏል መፍራት መጠንቀቅ ያለብን ተመለስን እያሉ ድራማ የሚሰሩትን ነው!
    ነው

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu 6 дней назад

      Manew Solomon abubker new

    • @MeazaMichaels
      @MeazaMichaels 6 дней назад

      እውነተኛ መረጃ ነው

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 6 дней назад

      ሰሎሞን አቡበከርን ታምኑታላችሁ?! እኔ በፍጹም‼️​@@MisrakMelkamu

  • @HabtamuTekle-d8n
    @HabtamuTekle-d8n 6 дней назад +10

    አሁን ሰለሞን አቡበከር ተመለሰ ነው የምትሉኝ።

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 6 дней назад +1

      በጭራሽ የእርሱማ የፈጠጠ ያገጠጠ ነው‼️

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 6 дней назад +15

    እኔ ይቅርታ ይደረግልኝና ቀሲስ አሸናፊን ገ /ማርያም ግን አሆንም ያጠራጥሩኛል ሙሉ መዝሙሯን እንኳን በሳቸው ቻናል ነው የተለቀቀው እሳቸውም እኮ እንኳን ደና መጡ ሲባሉ ልክ እንደሷ ነው የመለሱት የት ነበርኩኝ ነው ያሉት በምን ግዜ መታ በምን ግዜ መዝሙር ለቀቀች እና መንቃት መንቃት ነው

    • @NeHase16
      @NeHase16 6 дней назад

      ቀሲስ አይባልምእሱ አሁን ምእመን መሆኑን እራሱ እጠራጠራለሁ ። መስቀሉን ይዞ የሚዞረው ለማያውቀው ለመሸወድ ነው። እኔ አልሳለምም የያዘውን መስቀል። የተሃድሶ ቄስ መሳይ ሰው አያታላልኝም!!

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 6 дней назад

      አሳዳጇች

    • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
      @ፍሬህይወትሽፈራሁ 6 дней назад

      @Sara-j9c6e ማለት እስቲ ግልጽ አድርጊው

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 6 дней назад +1

      @@ፍሬህይወትሽፈራሁ ሳኦልን ታቂዋለሽ እሱ ለእግዚአብሔር ቤት የቀና መስሎት የጌታ የሆኖትን ያሳድድ ነበር አሁንም እንደ አንች አይነት አሳዳጇች አላችሁ አጋፔ ዘኦርቶዶክስ ተመልከች ወንጌልን እንደት እንደሚሰብክ ጌታ በእሳቸው አንደት እንደሚከብር ሰውን አታሳዱ አይጠቅምም

    • @serkibelete7706
      @serkibelete7706 6 дней назад +1

      @@Sara-j9c6e ለነሱ ተሃድሶነት አንደኛ ምስክር አንቺ ነሽ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 6 дней назад +1

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ እንዲህ ማጥራት ጥሩ ነው ወንድማችን ልኡልሰገድም የምትጋብዛቸውን ለይተህ አቅርብ ባለፈው ነጭ ጥቁር አስማት እያለ የሚቀባጥረውን አቅርበህ በጣም አዝኜ ነበር እባክህን ልኡል ጥንቃቄ አድርግ ብንያም ሽታዬም ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ በሚዲያ እያስቸገረ ነው አንድ በሉት እባካችሁ።

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 6 дней назад +4

    መመለስ ልክ እንደ እዝራ 🙏🙏🙏

    • @NeHase16
      @NeHase16 6 дней назад +1

      እሱም ምንም ያሬዳዊ ዜማ የለውም። ያው ነው እሱም።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 5 дней назад

    በትክክል መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ምናልባትም ገብያን ሲያጡ ወደ ኦርቶዶክስ ጋር ይጠጋሉ ይመልሳት ቄስ መጠይቅ አለበት

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 5 дней назад

      ተደራጅተው ነው ተመለስን እያሉ ሙድ የሚይዙብን ምክንያቱም በሩቅ ሆነው ስላልቻሉ እኛን መስለው ሊበርዙን😢

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ8ጐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ8ጐ 6 дней назад +1

    በፊት እጣኑን ቤተ መቅደሱን ክብሩን ኋላ ቀር ብለዉ ይወጡና የሄዱቀት አልሆን ሲላቸዉ ተመልሰዉ በዉሸት ይመጣሉ ልክ አይደለም ማሳደዱ ልክ ባይሆንም ከባድ ተንኮል ይዘዉ ስለሚመጡ መጠንቀቅ በአይነ ቁራኛ መአታተል አስፈላ ጊ ነዉ ።እንደዚህ እየተሆነ ነዉ ቤተክርስትያን ባበላቻቸዉ ባጠጣቻቸዉ ክብርን በሰጠቻቸዉ የሚበጠብጧት 😢

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 6 дней назад +1

    Be ewunet mejemeriyam bizu yebetchristian ewuket sayinorat medirk lay silewetach nw ahunim bedenb timari,erasuwan tastekakil,echi nitsuhuna kidist yehonech eminet bendezi ayinet sewoch endatileka

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 6 дней назад

    Be ewunet ene betam yegermegn kememelesuwa mezimur masmerkuwa,medirk nafikuwat+cdiwun lemshet

  • @SelomeSelome-m7w
    @SelomeSelome-m7w 6 дней назад

    ይገርማል የዛን ቀን ስትጠይቃት ታስታውቃለች ተሀድሶ እንደሆነች
    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
    እንደዚህ አይነት ሰዎች ሌላሰው እንዳይበክሉ ጥንቃቄ መደረግ አለበት።

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 6 дней назад +2

    ❤እዉነት ነው ለብ ይሰጠን

  • @hrobiten
    @hrobiten 6 дней назад +3

    ዳግማዊ ደርቤ፣ አሸናፊ ገ/እግዚአብሔር፣ ምርትሽ ፣ ፅጌረዳ ፣ሰለሞን አቡበከር ... ይቅርታ የሚጠይቁበት መንገድ ከልብ አይመስልም

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 6 дней назад +1

      የምርትነሽ መዝሙር አሁንም አይጥመኝም ከድሮዋ በቀር

    • @MikuMiku-b2e
      @MikuMiku-b2e 5 дней назад

      Mertenesh kenona wesdalech eko.

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 6 дней назад +1

    የኔ ጥኡመ ድምፅ
    ተባረኩ

  • @natnaeltesfaye2918
    @natnaeltesfaye2918 5 дней назад +2

    ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር አሁንም የጴንጤ የተሀድሶ ጣዕም ይዘት ያላቸዉን መዝሙሮች እየዘመረ ነዉ ከልቡ ከተመለሰ ለምንድን ነዉ ኦርቶዶክሳዊ ለዛ ያላቸውን መዝሙሮች የማይዘምረዉ እባካችሁ ጋብዛችሁ ብትጠይቁልን መልካም ነዉ ።

  • @hirutlema6964
    @hirutlema6964 4 дня назад

    ዲያቆንዬ ያንተ ሰሰተት ምንም የለም እንኳንም አቀረብካት ምክንያቱም በግልጽ ሔደው ለምን በግልጽ አይመለሱም ምን ያሳፍራቸዋል ምክንያቱም ብቻቸውን አልጠፉም ከነሱ ጋር የነበሩት እኮ በሚዲያ ሲያዮዋቸው ይታዘብዋቸዋል ወይ ደሞ ተደብቀው በጓሮ ከገብ ነገ ሌላችግር ከሚያመጡ ተጣርተው መመለስ አለባቸው እና እንደናንተወንድሞች ቤተክርስቲያን ስላልዋት ደሲ ይለናት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @ermiaszewdie7413
    @ermiaszewdie7413 6 дней назад +3

    ኑሩልን መምህሮቻችን

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 6 дней назад +8

    የኔም ጥያቄ ነው በይፋ ህዝበ ክርስቲያኑን አስቀይመዋል በይፋ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው

  • @WebWeb-b9i
    @WebWeb-b9i 5 дней назад +2

    የእውነትና የስርአት መምህሬ ዲ.ዮርዳኖስ አበበ ስንት አመት ለፍልፎ ያላዳመጠ ከአገልጋይ እስከ ምእመን ክዶ የተመለሰ ማንኛውም ከጳጳስ እስከ ምእመን ንስሐውን ጨርሶ ምእመን ነው መሆን ያለበት የዘመናችን ተመላሾች ደሞ አውደምህረት ላይ ነው ዘለው የሚወጡት ስለዚህ እንጠንቀቅ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @senaygebrselassie5202
    @senaygebrselassie5202 6 дней назад

    እዉነት ነው መምህር ይመርመሩ

  • @getahungizate6093
    @getahungizate6093 6 дней назад +30

    አሸናፊ ገ/ማርያም እና ሰሎሞን አቡበከር ይመርመሩልን

    • @sefanittadesse
      @sefanittadesse 6 дней назад

      Mane antene meremare aregehe
      Erasehene meremere

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 6 дней назад +2

    ሰለሐሰተኛ ስለአጥማቂዎችም መረጃ ብትሰጡን ጥሩነው ። እነሱም ቤተክርስትያንን የማፍረስ ስራ እንስሩ ስለሆነ ማለት ነው ።

  • @Fikiretdesse
    @Fikiretdesse 5 дней назад

    Wendmachen Ednana Tena yestlen Tsgawen Yabzale

  • @Yemaryam-qr7bd
    @Yemaryam-qr7bd 3 дня назад

    ወንድሜ ልኡል ያንተን ሚዲያ በጣም ነው ምወደው ያኔ ስታቀርባትም ደስ አላለኝም ምክኒያቱም በግልጽ ያወራችው ነገር የለም ኮሜንትም አድርጌልህ ነበር ልጅቱ በደንብ ትታይ ብዬ

  • @abiygezahegn573
    @abiygezahegn573 3 дня назад

    መምህራችን መጋቢ ሃይማኖት ተስፋዬ ሞሲሳ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን!!! የኔም መልስ ያጣ ጥያቄ ነበር :: በበር ወጥተዉ በመስኮት የገቡ በአደባባይ ክደዉ መመለሳችዉን ሳንሰማ ገባን ብለው beawudmhr

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 6 дней назад +1

    "አልዞርም በጓሮ እኔስ እንደ ሌባ
    በሬ ነህ ኢየሱስ ባንተ በኩል ልግባ"
    በሬ ነህ መመላለሻ መንገዴ........በሩ እኔ ነኝ.....ዮሐ 10:9

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 6 дней назад

      ይህቺን ጥቅስ ብቻ ነው የምታውቁት ተረፈ መናፍቃን ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል የተባለው እኮ ለናንተ አይነቱ እኮ ነው

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 6 дней назад +3

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጥለው ሲሂዱ ያልተሸማቀቁት ሲመለሱ በግልስ መናገር እና ይቅርታ ብሎ ለህዝብ ማሳወቅ ለምን አሳፈራቸው ? ሁሌም ይገርመኛል ግግም ብለው የትም አልሄድንም ይላሉ ግልፅ ቢያደርጉት እኮ ለራሳቸውም ይጠቅማቸዋል እንጂ አይጎዳቸውም መዝሙራቸውንም ያለመሸማቀቅ ይደመጥላቸዋል አሁን ግን ሰው በጥርጣሬ ነው የሚመለከታቸው ከ ብዙ አንዱ ቀሲስ አሸናፊ ነው መምህር ተስፋዬ እስቲ ቼክ አድርግ አሁንም እኮ ተቀላቅለው ገብተዋል ተሃድሶዎች አውደምህረት እየተሰጣቸው ነው በየ ቤተ ክርስቲያኑ ምን.ትላለህ ? የፅጌሬዳን መዝሙር አዲሱን ግጥም እና ዜማ ማነው የሰራላት ???

  • @elsabethzewde3172
    @elsabethzewde3172 6 дней назад +2

    ዘማሪ ትርሀስም የቴሄጀጄ ነበር ብላለች ቀሲስ አሸናፊም እንደዚሁ ብሏል

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 6 дней назад +11

    ሁሉንምአቅርብልን.ልኡልዬ.በተለይ.ቀሲስ.አሸነፊን.

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 6 дней назад +2

      ቀሲስ አሽናፌም ይቅርታ ጠይቆ ተመልሶዋል ኢንተርቪውን የሆነ ጊዜ ስምችዋለሁ መዝሚሩ አይመችኝም ነበር በፌት በሁዋላ ነው የተዘፈቀበትን የስማሁት ብቻ ይቅር ይበላችው ልብ ይስጣችው

    • @MeazaMichaels
      @MeazaMichaels 6 дней назад

      @@emebetzewde7492እኔ አግኝቻቸዋለሁ

    • @kokobeworku
      @kokobeworku 6 дней назад

      ተሀድሶ አልነበርኩም ነው ያለው😢

  • @NatnaelDessie-r1c
    @NatnaelDessie-r1c 6 дней назад +1

    memhr tesfaye zetegna yalhone fetarrin be tkklegna menged yemiageleglu memhr fetari yakbrln

  • @selamawitmengestu2024
    @selamawitmengestu2024 5 дней назад

    ልዑሌ ሁለቱንም ኢንተርቪው አየሁ በአንተ ላይ ነው ቅሬታየ።

  • @abrehamachenef4933
    @abrehamachenef4933 5 дней назад

    መምህር ተስፋየ ሞሲሳ ግን ሲናገር ሲያስተምር ማን ነው እነ3ደ እነለ በተመስጦ የሚያዳምጠው ? በእውነት የቤተክርስቲያንን ምስጢር ጠንቅቆ የሚያውቅ መምህር ነውና እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር ።

  • @WONDIMUSHIGUTE-j1q
    @WONDIMUSHIGUTE-j1q 4 дня назад

    Liule wendme. ebakih anthem sirahin tetenkikeh sira.

  • @yainyaredteshome4712
    @yainyaredteshome4712 5 дней назад

    ሁሉም ቢዝነሱ ሲቀዘቅዝ ነው የተመለሱት ጥንቃቄ ያስፈልጋል