Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኛ ምን አገባን ስለነዚህ ሥራ ፈቶች እነሱ ብር እየሰሩ ነው ማለቴ ዋንትያ ምናምን አቦ ስራቸው ያውጣቸው
እመሰግናልን ሉጁቻችን እንኳንተወልዳቹህ ሰለአለከልን
ድል ለ ፋኖ
የትኛዉ ፍኖ. በየመንደሩ ሴት እህቱን የሚደፈረዉ አዛዉነት አግቶ ብር የሚጠይቀው ሹፉሪ አስቁሞ ያለዉን ብር የሚቀመዉ ነዉ ተማሪ እዳይመር ትምህርት ቤት አራት አመት ሙሉ የዘገዉ ዶክተር አስተማሪ ወዘተ የመንግስት ሰራተኛ ነህ ብሎ በጥየት የሚመታዉ ትምህርት ቤት ቦንብ የሚአፈነደዉ ከዉጭ ዘመድ አለዉ የተባለን ሰዉ አግቶ በሚሊየን የሚቆጠር ብር መጠየቅ ሰዉ ታሞ እዳይታከም ሀኪም ቤት የሚአቃጥለዉ ወይስ ሆቴል ተቀምጦ የደለበዉ ዘመነ የአረብ አገር ሴት ሳይቀር ለፍኖ እያሉ የሴት ብር የሚበሉት የትኛዉ ፍኖ ነዉ ?ድል ለፍኖ የምትሉት ?
መልካም ልደት እንኳን ተወለዳችሁ የኔ አባባዎች🎉🎉🎉ለታዳጊዎቹ መልካም ምኞቴ ነው ።
ሠው ሁሉ የሚያደርገውን የማያውቅበት ዘመንና አብድ የሆነበት ዘመን ጌታ ይድረሰልን
ቤንጃዬ እውነትዋን ነው እኔም አንድ ቤተሰቤ የትራከር ሹፌር ነው።ከደወለ እንባዬ ነው የሚመጣው ለጠላቴ አይደወልላት አሜን።
እደዚየሚባል ነገር የለም አቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ የሚባል ነገር የለም❤❤❤
አይ ቤንጃየ እኔ በጣም የማከብርህ ተከታታይህ ነኝ የምታቀርባቸው ይመቹኛል ማለት የፈለኩት መጠጥ ያሉ ሰዎች የሚሰሩትን ቁም ነገር ሊሆን ይችላል አሳዛኝ አስቂኝ ነገሮችን አቅርብልን እነዚህን እንጭጮች አጀንዳ ማድረጉ በኔ በኩል ብዙ አንተ ፕሮግራም ላይ አልተመቸኝም የግል አሳቤ ነው
ቤንጃ ምን ያህል የትውልድ ክሽፈት እያጋጠመን እኮ ነው እኔንም የሚገርመኝ መልስ ለመመለስ እንኳን የማይታሰበውን በስለት መውጋት አስተማሪን መውጋት እኔ በ70 ዎቹ መጨረሻ ላይ የተወለድኩ ነኝ ምናልባት እድሜዬ ሄዶ ይችላል ግን አሁን በየቀኑ የሚሰማው ነገር እጅግ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነው
ሼፍ ማቲያስ በጣም ምርጥ ባለሞያ ነው አከብረዋለሁ ግን ሁለት ጊዜ ለተወዳዳሪዎች የሰጠው አስተያየት ገንቢ ሳይሆን ቅስምን የሚሰብር ነው ልጆቹን እንዲበረቱ ተስፋ እንዳይቆርጡ ማድረግ ተገቢ ነው
የምር ቤንጃው የምታቀርበው በጣም ነው ይሚያዝናናኝ
ስራቸውያውጣቸው
ጨፍጭፎ ካጣጣመ በዃላ ላሽ አያዋጣም😢😢😢😢😅😅😅😊😊😊
እውነት ስለተናገር ደስ ብሎኛል በነዊታና ላይ
በመጀመሪያ ዋንትያ ስለምትባለው ልጅና ስለልጁ አይመለከተኝም ግን አንቺም በኃይማኖትሽ እኔም በኃይማኖቴ የሚባለው ለጉርብትና እንጂ ለፍቅረኝነት ወይም ለትዳር አይደለም ባልና ሚስት አንድ አካል አንድአምሳል ናቸው በአንድ አካል ላይ ሁለት እምነት ደግሞ የለም።
👌❤❤
ትክክል 👏
Kaltemeleketesh afshin zegtesh tekenechi
ምንም ወደ ኃላ ወደፊት የለውም::
@@meseretbeyene1440ባልሽ ቡዲዝም ነው?
ልክነሽ እህቴ ወንዶች የተመቱ ናቸው ዞር ብለው ማየት አይችሉም ።
እንኳን ደና መጣህ❤❤❤
ኧረ ተው ቤንጃዬ ቶሎ ቶሎ ና😊🤗
ቢንጃ ስለ ትራክ ያወራችው ትክክል ናት ነገር ግን የረዳት ሂሳብ እየወሰዱ ነው በነፃ አይደለም
ምን ስለሆነች ነው እንዲህ ተራገበላት አይ ....
ይትራፍኩን ያዝልኝ 👌👌😍😍👌
ሲጀመር ልጁ ወሬዉ ራሱ ልጅ ልጅ ነዉ ሲያስጠላ
ሳይማሩ እዩኝ እዩኝ😅
ዋንትያ አትርሱን አላችሁ 😂እየተቀባበለ የሚያያችሁ ነዉ ያጠገባችሁ
ዋንትያ አንቺ በርቺ ያንን ደደብማንም አያምነውም ድሮም በአንቺ ለመታወቅ ፍልጎ ነበር እሱንም አሳክቶል ቢያንስ አመስግኖ ቢሄድ
አንተ ነህ የማታውቀው ደረጄ ሞገስ ለውቅናው ድሮም ታዋቂ ነው ዋንትያ የመጣች ትላንት እሱ በጣም ቆይቷል ችግሩ የውቅና አይዴለም ልጁ አስተሳሰቡ ህፃን ነው😢
ዋንትያ ምናምን እያሉ ጊዜ ማጥፋት 😏 ምንድናት እሱስ ማነው 😆 አይ ኢትዮጵያ 😉
#benja man, welcome back 🎉🎉🎉
አይ አንድብር አንደኛ እኮ ነው!!😅😅😅
ቤንጃችን ብራዘር አንተ በምታቀርባቸው ቪዲዮዎች ሁልጊዜም ደስተኛ ነኝ ዛሬ ግን ቅር ያለኝ የሆኑ መንደሬዎችን ለሚዲያ የማይመጥኑ ማነች ዊንቲናና ባሏ ተብዬው ለትዉልድ መጥፎ ነገርን የሚያስተላልፉ ትዳርን እንደ እቃቃ የሚጫወቱበት እንከፎች ላንተ ሚዲያ አይመጥኑም
እቃቃ ጨዋታ አረጋችሁት
God bless you! Wantia
በጣም ትገርማለህ በቁም ነገር ስትተነትን የኢትዮጵያ ሕዝብ የእነዚህ ዝባዝንኬዎች መጫወቻ ነው እንዴ ቢጣሉ ምናምን ሲያስጠሉ
ሁለቱም የራሣቸው ጉዳይ አያገባንም
እኛ ምን አገባን ስለናንተ ፍቅር ስንት የሚያሳስበን ነገር አለ አሁንስ በዛ ኤጭ
ሲጀመር እቃ እቃ ነበር ፍቅራቸዉ
Thank you bro
ነፃነት ባለገ😅😅😅
እነዋንትያ ገና ልጆች ናቸው አልበሰሉም በተለይ እሱ ህፃን ሽማግሌ ነው እነሱን ነበር ስደት መላክ😮
ልጁ ልጅትዋን ለማስጠላት ያደረገው ስራ ብልግና ነው ምንም ቢሆን አብረው አሳልፈዋል ሚዲያ ላይ ማውጣት ለምን አስፈለገ ማንም እንዳይሰማው
አይ ሥራ መፍታት እንጭጮች እነሱስ እሺ እናንተ ግን ማፈሪያዎች
አብሪሎ ያወራውን ሰምቶ ማንም ሰው በዋንትያ ላይ ተቃውሞ ማንሳት የለበትም። ይሄ ማሽንክ ልጅ ነው።
አኔ ምለው ዋንትያ ማናት ምነው እቺን ልጅ ቆለላችኃት
ሰው ነት
አታውቂያትም እንዴ ።አይኖ። ነቻ
❤❤❤❤
First comment and like
የመጀመሪያ
አንዳንዴ ነፃነት ከመስመር ውጪ ይሆናል።
Degarge zebra traffic
በሃይማኖት ልያጥቃት ነው የፈለገ ውሽታም ነው
የዘንድሮ ፍቅር ወሬ እና ሾ አይፈልግም ገና ከመተዋወቃችሁ በንድ ነጠላ ካላስቀደስን ስትሉ የምትለያዩበት ምክኒያት ጆሮ ጭው ያረጋል
እንዴት ነህ ሰላም ነው እኔ የምለው ይሄ አንዳንድ ትርክሚኪ ለአንተ አይመጥንህም ይሄ የሕፃን ነገር ይቅርብህ
Sah
I miss 1 Birr❤ We and Fana Broadcast are on different Bus😅
ዋንትያ ከምሰሪያቸው ልጆች ጋር ግንኙነት አትፍጠሪ ደሞ አቺ ቲኒሺ ነሽ ዝብለሽ ስራሽን ስሪ ሌላው ኮመቶች ፈራጅ አትሁኑ እኛ ስለ ነገ አናውቅም
አሁንማ ቤንጃዬ አለመንዳት ብቻ ነው ከቅጣት የሚያድነው
Eshe aslexelexeh aydel
እንዴት እስዋን ኣምነህ እሱን ኣላመንከዉም
Selam wendime ❤❤❤❤❤
እርግጠኛ ነኝ የቀደመኝ የለም አንደኛ ሆንኩ
ቤንጃ የኔ ልጅ ልደት በ 20 ነው ላስታውስህ
የትራፊክ ነገሩ በጣም ህዝብ ሸልችቶናል ፊትህ አኩሩፏል ብሎ ይቀጥሀል
No Benja
ቸርዬ አይዞን ወንድሜ ❤
ዋንትያ፣ማለትገናልጅናት፣ብዙይጠብቃታል፣አሁን፣ሁሉምሰው፣የሷን፣መብትናሞራልመጠበቅአለበት፣በቃተሳሳተች፣የሚሆናትመስሏት፣አልሆነም፣
wantya enatshe tebda achi yeshermuta lij nashi lemagne lebrshe asetawoshe
ነጻነት አንደበቱን ቢቆጣጠር ሚዲያን የሚመጥን ነገር መናገር አለበት ሰዉ ስለሳቀ አፍ መክፈት ተገቢ አይደለም
ይቅርታ አስር ግዚ ልደት ምናምን ይቅር
ሁለት ፍቅረኞች እምነትን አይወከሉም😢😢😢😢
🤣🤣🤣benja betertnu vidon yjemeru siketil bertalgni broye ene sela ityophia tiktakerochi minim malet alfeligim
Mene agebane teleyayou…alteleyayou endzihe ento fento nger eyametahe emetadenekuren………,.Mendene nwe lehager lehizbe vaberketute ..anteme kome blhe aseb tweldune ke meyadenzezute wegene athun
Hi
አይ ዋንቲያ ለመጣው ወንድ ሁሉ ፓስወርድ ሆንሽ አይደል? 🙄🙄🥱🥱
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝
subscribe አርጌአለው
Ay wantiya anchim ye ethiopia hizb lay chit adirgesh ayidel ende 😉lemangnawum gim nachu
Ewntem
🐍🐍
እውትም ነፃነት ወርቅነህ እድሜልክ ሳቅ😂
Kemejemeriyam gebtogn neber litekemibat endehone. Litawek silefelge. Ayzosh wanit gobizi.
Ware becha
Mechereshachu enede heven welajoche enedayehone gemenachune mideya lay atawetu nege metareke yenorale
ያለንበት ዘመን የመጨረሻ ነው ዘመኑ እያለቀ ነው 2ኛ ጢሞቴዎስ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤⁵ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
እረ ነቆራ ትለያለህ ብሮ
She is not even 18
በየት አገር ነው ትራፊክ ፖሊስ የሚቀረፀው? ታስቃለህ እንዳያውም ኢትዮጵያ ይሻላል ዜብራ እንኲዋን አታከብሩ
BE HAYMANOT QELD ATAQM ? ESUWA LAY MÀN WESDO LETEFEH TADA HATU
EGNA AGER GEN MABRATAT WEY DEMO YESEW MORAL METEBK BEKA HATYAT NEW AHUN YEHI TELK SEW NEW GN ENDMASTMAR ENI ALKMSEM YELAL KOTET..BE EDMI KESU TANSALECH LEKEM BATON MOYAWA NEW MASTKAKL TECHLALCH ENA PLS ..
የመታዳላ ትመስላለህ ማለት የፈለግኩት 😂ሰዋንት ያያልከው ከልምድ አካያ ሴቶች የመሳመነ ጉደይ አንደኛ ናቸው ይህን ስለ ሁሉንም ሰቶች ደግሞ አይደለም ስለማስታወቅያውም ከሆነ ቅደመወ እንቅደመው ነው
😂😂😂
yerasachew guday gin tv chanaloch en youtberoch yemitakerbutin eweku abiso tigsit yemitibay
SNAREFD ZEBEGNA YE BAHR ZAF EYGENETELE DEBDBEW SAMNT ENTAMEM NEBER AHUN TEMARIW BALEGE
ዋንቲያ አሁንስ አሳዘነችኝ
Megemeriam miaregeshen asatetosh neber chayew endametabesh
Atefatfet be sele yemtamenu atelem lemalet new pente bemulu ye ortodox telat mhonun atawekem
HAYMANOT ? SJEMR LEMN YAZECH YHNN SLBABOT ?
ሺፎች ግን ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጋጠወወጥነት ነው ፍርዳቸው ስርአተት የለው አሁን ይሄ ሰልጣኔ ነው አዋቂነት ነው አስተማሪ። ነው ምን እንበለው እስኪ እኔ አይጥ ነኝ ወይ አላለም ጋጠወጥ ታሳፍራላችሁ
አንተ ራስህ እንቦጭ ነገር ነህ🎉
I think you fall in love with wantia
ዳኛ ተብለው የተቀመጡት በሰውላይ ለመላጥ ይመስለኛል ፤ የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ሰንበሊጥ ወጠጤ ሁላ
አንተ ባታወራ it's nice
ስማ መብትህን ማስጠበቅ ያንተ ፋንታ!! እሱ መብትህን ገፎ እንደፈለገ ሲኖር እንተ ሀገሩ ችኢትዬጵያ ነው እያልክ ስለጠበክ ነው ሁሉም እምቢ ቢል እና ሁሉም ይህንን ቢትገብር ለሌቦች ኡመቺ አይሆንም!!! የወንድ አልጫሁላ
ዋንትያ አንድ አባባል ልንግውርሽ " እግርህን በአልጋህ ልክ ዘርጋ ይባላል " ትርጉሙ ከገባሽ ይግባሽ እኔ ኦርቶዶክስ ብትሆኝ እራሱ በጣም ነበር የምናደደው ፋጉሎ
ጅል
እረ በናታችሁነዋንትያ ቤንጤ ነች አትበሉ እስቲ ቤንጤ የሚያስብላት የቱ ስራዋ ነው ቤንጤ ከጋብቻ በፊት ከወንድ ጋር አይተኛም ዘፈን አይዘፍንም ክለብ አይሄድም እንዴ ዋንትያ ቤንጤ ልትባል አትችልም ደሞ እየሸወዱዋችሁ ውሸታቸወን ነው አልተጣሉም
ቤንጤ ነች በግድ ነው እንዴ ገና ጴንጤ ትሆናለች
መጀመሪያ ነበር ተነጋግሮ ግንኙነት መጀመር ።አሁን እምነት ይላል ።አይቶ ተመኝቶ ተኝቷት ሲመስለኝ አስረግዟታል።ታድያ ይሄንንስ ኦርቶዶክስ ትነቅፋለች ይመስለኛል ።ምንዝርና ሳያንስ አባት የሌለው ልጅ ማምጣቱስ ሀጥያት አይደለም።በደል አይደለም ።አሁን ነው እምነት ትዝ ያለው😂መጽሐፍ ቅዱስ አብረው ከተኙ በሁዋላ በየትኛውም እምነት ቢሆኑ እንዲለያዩ አይፈቀድም ።አንድ አካል ሆነዋልና እሰከተኙ ።በስውርም ቢሆን ።ግን የሰው አፍ ነው ያለያያቸው😢።ሲቀጥል ከእናቴ አትበልጥም ይላል ከእውቀት ነጻ ነው።ሰው እናትና አባቱን ይተዋል ከሚስቱ ጋር አንድ ይሆናል ነው የሚለው ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ።ቀረሽበት ዋንትያዬ
Degarge
ሲጀመር ቤንጃ ዝምብለህ ለአንድ ያደላ ፍርድ ከመፍረድ አፍህን ይዘሀ ዝም ብትል ከምታዳላ አንድ ፍሬልጅ ምተላት እሱው ሸማግሌነው? ትገርማለሀ እኩል ፈረድ ይደብራል ለሚሰማህ በጣም ነበር ማከብርህ
እኛ ምን አገባን ስለነዚህ ሥራ ፈቶች እነሱ ብር እየሰሩ ነው ማለቴ ዋንትያ ምናምን አቦ ስራቸው ያውጣቸው
እመሰግናልን ሉጁቻችን እንኳንተወልዳቹህ ሰለአለከልን
ድል ለ ፋኖ
የትኛዉ ፍኖ. በየመንደሩ ሴት እህቱን የሚደፈረዉ አዛዉነት አግቶ ብር የሚጠይቀው ሹፉሪ አስቁሞ ያለዉን ብር የሚቀመዉ ነዉ ተማሪ እዳይመር ትምህርት ቤት አራት አመት ሙሉ የዘገዉ ዶክተር አስተማሪ ወዘተ የመንግስት ሰራተኛ ነህ ብሎ በጥየት የሚመታዉ ትምህርት ቤት ቦንብ የሚአፈነደዉ ከዉጭ ዘመድ አለዉ የተባለን ሰዉ አግቶ በሚሊየን የሚቆጠር ብር መጠየቅ ሰዉ ታሞ እዳይታከም ሀኪም ቤት የሚአቃጥለዉ ወይስ ሆቴል ተቀምጦ የደለበዉ ዘመነ የአረብ አገር ሴት ሳይቀር ለፍኖ እያሉ የሴት ብር የሚበሉት የትኛዉ ፍኖ ነዉ ?ድል ለፍኖ የምትሉት ?
መልካም ልደት እንኳን ተወለዳችሁ የኔ አባባዎች🎉🎉🎉ለታዳጊዎቹ መልካም ምኞቴ ነው ።
ሠው ሁሉ የሚያደርገውን የማያውቅበት ዘመንና አብድ የሆነበት ዘመን ጌታ ይድረሰልን
ቤንጃዬ እውነትዋን ነው እኔም አንድ ቤተሰቤ የትራከር ሹፌር ነው።ከደወለ እንባዬ ነው የሚመጣው ለጠላቴ አይደወልላት አሜን።
እደዚየሚባል ነገር የለም አቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ የሚባል ነገር የለም❤❤❤
አይ ቤንጃየ እኔ በጣም የማከብርህ ተከታታይህ ነኝ የምታቀርባቸው ይመቹኛል ማለት የፈለኩት መጠጥ ያሉ ሰዎች የሚሰሩትን ቁም ነገር ሊሆን ይችላል አሳዛኝ አስቂኝ ነገሮችን አቅርብልን እነዚህን እንጭጮች አጀንዳ ማድረጉ በኔ በኩል ብዙ አንተ ፕሮግራም ላይ አልተመቸኝም የግል አሳቤ ነው
ቤንጃ ምን ያህል የትውልድ ክሽፈት እያጋጠመን እኮ ነው እኔንም የሚገርመኝ መልስ ለመመለስ እንኳን የማይታሰበውን በስለት መውጋት አስተማሪን መውጋት እኔ በ70 ዎቹ መጨረሻ ላይ የተወለድኩ ነኝ ምናልባት እድሜዬ ሄዶ ይችላል ግን አሁን በየቀኑ የሚሰማው ነገር እጅግ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነው
ሼፍ ማቲያስ በጣም ምርጥ ባለሞያ ነው አከብረዋለሁ ግን ሁለት ጊዜ ለተወዳዳሪዎች የሰጠው አስተያየት ገንቢ ሳይሆን ቅስምን የሚሰብር ነው ልጆቹን እንዲበረቱ ተስፋ እንዳይቆርጡ ማድረግ ተገቢ ነው
የምር ቤንጃው የምታቀርበው በጣም ነው ይሚያዝናናኝ
ስራቸውያውጣቸው
ጨፍጭፎ ካጣጣመ በዃላ ላሽ አያዋጣም😢😢😢😢😅😅😅😊😊😊
እውነት ስለተናገር ደስ ብሎኛል በነዊታና ላይ
በመጀመሪያ ዋንትያ ስለምትባለው ልጅና ስለልጁ አይመለከተኝም ግን አንቺም በኃይማኖትሽ እኔም በኃይማኖቴ የሚባለው ለጉርብትና እንጂ ለፍቅረኝነት ወይም ለትዳር አይደለም ባልና ሚስት አንድ አካል አንድአምሳል ናቸው በአንድ አካል ላይ ሁለት እምነት ደግሞ የለም።
👌❤❤
ትክክል 👏
Kaltemeleketesh afshin zegtesh tekenechi
ምንም ወደ ኃላ ወደፊት የለውም::
@@meseretbeyene1440ባልሽ ቡዲዝም ነው?
ልክነሽ እህቴ ወንዶች የተመቱ ናቸው ዞር ብለው ማየት አይችሉም ።
እንኳን ደና መጣህ❤❤❤
ኧረ ተው ቤንጃዬ ቶሎ ቶሎ ና😊🤗
ቢንጃ ስለ ትራክ ያወራችው ትክክል ናት ነገር ግን የረዳት ሂሳብ እየወሰዱ ነው በነፃ አይደለም
ምን ስለሆነች ነው እንዲህ ተራገበላት አይ ....
ይትራፍኩን ያዝልኝ 👌👌😍😍👌
ሲጀመር ልጁ ወሬዉ ራሱ ልጅ ልጅ ነዉ ሲያስጠላ
ሳይማሩ እዩኝ እዩኝ😅
ዋንትያ አትርሱን አላችሁ 😂እየተቀባበለ የሚያያችሁ ነዉ ያጠገባችሁ
ዋንትያ አንቺ በርቺ ያንን ደደብማንም አያምነውም ድሮም በአንቺ ለመታወቅ ፍልጎ ነበር እሱንም አሳክቶል ቢያንስ አመስግኖ ቢሄድ
አንተ ነህ የማታውቀው ደረጄ ሞገስ ለውቅናው ድሮም ታዋቂ ነው ዋንትያ የመጣች ትላንት እሱ በጣም ቆይቷል ችግሩ የውቅና አይዴለም ልጁ አስተሳሰቡ ህፃን ነው😢
ዋንትያ ምናምን እያሉ ጊዜ ማጥፋት 😏 ምንድናት እሱስ ማነው 😆 አይ ኢትዮጵያ 😉
#benja man, welcome back 🎉🎉🎉
አይ አንድብር አንደኛ እኮ ነው!!😅😅😅
ቤንጃችን ብራዘር
አንተ በምታቀርባቸው ቪዲዮዎች ሁልጊዜም ደስተኛ ነኝ ዛሬ ግን ቅር ያለኝ የሆኑ መንደሬዎችን ለሚዲያ የማይመጥኑ ማነች ዊንቲናና ባሏ ተብዬው ለትዉልድ መጥፎ ነገርን የሚያስተላልፉ ትዳርን እንደ እቃቃ የሚጫወቱበት እንከፎች ላንተ ሚዲያ አይመጥኑም
እቃቃ ጨዋታ አረጋችሁት
God bless you! Wantia
በጣም ትገርማለህ በቁም ነገር ስትተነትን የኢትዮጵያ ሕዝብ የእነዚህ ዝባዝንኬዎች መጫወቻ ነው እንዴ ቢጣሉ ምናምን ሲያስጠሉ
ሁለቱም የራሣቸው ጉዳይ አያገባንም
እኛ ምን አገባን ስለናንተ ፍቅር ስንት የሚያሳስበን ነገር አለ አሁንስ በዛ ኤጭ
ሲጀመር እቃ እቃ ነበር ፍቅራቸዉ
Thank you bro
ነፃነት ባለገ😅😅😅
እነዋንትያ ገና ልጆች ናቸው አልበሰሉም በተለይ እሱ ህፃን ሽማግሌ ነው እነሱን ነበር ስደት መላክ😮
ልጁ ልጅትዋን ለማስጠላት ያደረገው ስራ ብልግና ነው ምንም ቢሆን አብረው አሳልፈዋል ሚዲያ ላይ ማውጣት ለምን አስፈለገ ማንም እንዳይሰማው
አይ ሥራ መፍታት እንጭጮች እነሱስ እሺ እናንተ ግን ማፈሪያዎች
አብሪሎ ያወራውን ሰምቶ ማንም ሰው በዋንትያ ላይ ተቃውሞ ማንሳት የለበትም። ይሄ ማሽንክ ልጅ ነው።
አኔ ምለው ዋንትያ ማናት ምነው እቺን ልጅ ቆለላችኃት
ሰው ነት
አታውቂያትም እንዴ ።አይኖ። ነቻ
❤❤❤❤
First comment and like
የመጀመሪያ
አንዳንዴ ነፃነት ከመስመር ውጪ ይሆናል።
Degarge zebra traffic
በሃይማኖት ልያጥቃት ነው የፈለገ ውሽታም ነው
የዘንድሮ ፍቅር ወሬ እና ሾ አይፈልግም ገና ከመተዋወቃችሁ በንድ ነጠላ ካላስቀደስን ስትሉ የምትለያዩበት ምክኒያት ጆሮ ጭው ያረጋል
እንዴት ነህ ሰላም ነው እኔ የምለው ይሄ አንዳንድ ትርክሚኪ ለአንተ አይመጥንህም ይሄ የሕፃን ነገር ይቅርብህ
Sah
I miss 1 Birr❤
We and Fana Broadcast are on different Bus😅
ዋንትያ ከምሰሪያቸው ልጆች ጋር ግንኙነት አትፍጠሪ ደሞ አቺ ቲኒሺ ነሽ ዝብለሽ ስራሽን ስሪ ሌላው ኮመቶች ፈራጅ አትሁኑ እኛ ስለ ነገ አናውቅም
አሁንማ ቤንጃዬ አለመንዳት ብቻ ነው ከቅጣት የሚያድነው
Eshe aslexelexeh aydel
እንዴት እስዋን ኣምነህ እሱን ኣላመንከዉም
Selam wendime ❤❤❤❤❤
እርግጠኛ ነኝ የቀደመኝ የለም አንደኛ ሆንኩ
ቤንጃ የኔ ልጅ ልደት በ 20 ነው ላስታውስህ
የትራፊክ ነገሩ በጣም ህዝብ ሸልችቶናል ፊትህ አኩሩፏል ብሎ ይቀጥሀል
No Benja
ቸርዬ አይዞን ወንድሜ ❤
ዋንትያ፣ማለትገናልጅናት፣ብዙይጠብቃታል፣አሁን፣ሁሉምሰው፣የሷን፣መብትናሞራልመጠበቅአለበት፣በቃተሳሳተች፣የሚሆናትመስሏት፣አልሆነም፣
wantya enatshe tebda achi yeshermuta lij nashi lemagne lebrshe asetawoshe
ነጻነት አንደበቱን ቢቆጣጠር ሚዲያን የሚመጥን ነገር መናገር አለበት ሰዉ ስለሳቀ አፍ መክፈት ተገቢ አይደለም
ይቅርታ አስር ግዚ ልደት ምናምን ይቅር
ሁለት ፍቅረኞች እምነትን አይወከሉም😢😢😢😢
🤣🤣🤣benja betertnu vidon yjemeru siketil bertalgni broye ene sela ityophia tiktakerochi minim malet alfeligim
Mene agebane teleyayou…alteleyayou endzihe ento fento nger eyametahe emetadenekuren………,.
Mendene nwe lehager lehizbe vaberketute ..anteme kome blhe aseb tweldune ke meyadenzezute wegene athun
Hi
አይ ዋንቲያ ለመጣው ወንድ ሁሉ ፓስወርድ ሆንሽ አይደል? 🙄🙄🥱🥱
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝
subscribe አርጌአለው
Ay wantiya anchim ye ethiopia hizb lay chit adirgesh ayidel ende 😉lemangnawum gim nachu
Ewntem
🐍🐍
እውትም ነፃነት ወርቅነህ እድሜልክ ሳቅ😂
Kemejemeriyam gebtogn neber litekemibat endehone. Litawek silefelge. Ayzosh wanit gobizi.
Ware becha
Mechereshachu enede heven welajoche enedayehone gemenachune mideya lay atawetu nege metareke yenorale
ያለንበት ዘመን የመጨረሻ ነው ዘመኑ እያለቀ ነው
2ኛ ጢሞቴዎስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥
³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥
⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤
⁵ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
እረ ነቆራ ትለያለህ ብሮ
She is not even 18
በየት አገር ነው ትራፊክ ፖሊስ የሚቀረፀው? ታስቃለህ እንዳያውም ኢትዮጵያ ይሻላል ዜብራ እንኲዋን አታከብሩ
BE HAYMANOT QELD ATAQM ? ESUWA LAY MÀN WESDO LETEFEH TADA HATU
EGNA AGER GEN MABRATAT WEY DEMO YESEW MORAL METEBK BEKA HATYAT NEW AHUN YEHI TELK SEW NEW GN ENDMASTMAR ENI ALKMSEM YELAL KOTET..BE EDMI KESU TANSALECH LEKEM BATON MOYAWA NEW MASTKAKL TECHLALCH ENA PLS ..
የመታዳላ ትመስላለህ ማለት የፈለግኩት 😂ሰዋንት ያያልከው ከልምድ አካያ ሴቶች የመሳመነ ጉደይ አንደኛ ናቸው ይህን ስለ ሁሉንም ሰቶች ደግሞ አይደለም ስለማስታወቅያውም ከሆነ ቅደመወ እንቅደመው ነው
😂😂😂
yerasachew guday gin tv chanaloch en youtberoch yemitakerbutin eweku
abiso tigsit yemitibay
SNAREFD ZEBEGNA YE BAHR ZAF EYGENETELE DEBDBEW SAMNT ENTAMEM NEBER
AHUN TEMARIW BALEGE
ዋንቲያ አሁንስ አሳዘነችኝ
Megemeriam miaregeshen asatetosh neber chayew endametabesh
Atefatfet be sele yemtamenu atelem lemalet new pente bemulu ye ortodox telat mhonun atawekem
HAYMANOT ?
SJEMR LEMN YAZECH YHNN SLBABOT ?