EMS Eletawi የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞና የተቋማት አፈና Fri 22 Nov 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 69

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 дня назад +2

    በውነ እግዝአብሄ ከዚህ መከረኛ ከአማራ ህዝብ ግን ይቁም ድል ለልጅቹ ለፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @mekuriawalemu1494
    @mekuriawalemu1494 3 дня назад +5

    Well come Petros.You are one of the smartest Ethiopian journalists.

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 дня назад +4

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @ethiopianwindowmedianetwor1404
    @ethiopianwindowmedianetwor1404 3 дня назад +3

    በርቱ!!

  • @mikreazene7801
    @mikreazene7801 3 дня назад +7

    Welcome back, Peter

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 3 дня назад +1

    በአሁን ሰአት እኛ ኢትዮጵያዊያን የለንበት ወቅት እጅግ በጣም ያሣዝናል። ጨልሞብናል የብርሃን በሮች በሙሉ ተዘግተዋል በዝህ ከቀጠለ አንድም የምተርፍ ኢትዮጵያዊ አለ ብሎ ማሠብ ራሥን መሸወድ ነው።

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 3 дня назад +2

    እናመሰግናለን E.m.s❤

  • @smsm3968
    @smsm3968 3 дня назад +5

    ብልፅግና የመጨረሻውን ካርድ ስቧል። አሁን የሚቀረው ርስበርስ ማጫረስ ነው። ይሄ ደግሞ የሽንፈት ምልክት ነው።

  • @Awol-s7q
    @Awol-s7q 3 дня назад

    ጴጥሮስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ በርቱልን

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 дня назад

    ፋሲል የአማራ ህዝብ ልጅ ግን ትግል ላይ ባይ ሁን ንሩ ይሄኔ የአማራ ህዝብ ይጨፍጨፍ ነበር አሁንም ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 3 дня назад +2

    አብይ አህመድ መሰቀል ነው ያለበት ፋሲል

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 2 дня назад

    ፔጥሮስ እንኳን ደህና መጣህ።

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 3 дня назад +1

    E.M S We'll Came 🙏

  • @HalefomMekonnen
    @HalefomMekonnen 3 дня назад +1

    ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @tigstabate4323
    @tigstabate4323 3 дня назад

    Well come piter

  • @HabtamuYilma-y7c
    @HabtamuYilma-y7c 3 дня назад +3

    #አዲሱ የአማራ ትውልድ የልምምጥ #ፖለቲካ አይፈልግም።በክንዱ ነፃነቱን ያውጃል።ድል ለጀግናው #ፋኖ💪💪💪

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 3 дня назад +1

    Welcome piter

  • @EthneshHunda
    @EthneshHunda 3 дня назад

    ጴጥሮስ ትክክል ነህ እየተቀያየሩ እየመጡ ብር ተቀብለው ነው የሚሄዱት

  • @0ahh858
    @0ahh858 3 дня назад

    ጴጥሮስ ጠፋህኮ ወንድም❤❤❤❤❤

  • @_samsonabebe4853
    @_samsonabebe4853 3 дня назад +1

    ኢEኤምMኤስS - ለ ም ታ ደ ር ጉ ት የ⚖ትግል እናመስናለን💚💛❤💯🙏🏼

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 3 дня назад +1

    እናመሰግናለን

  • @Abyot-gn6ko
    @Abyot-gn6ko 3 дня назад

    you are true

  • @gobezneh3048
    @gobezneh3048 3 дня назад +1

    Welcome back Petros!!Thank you EMS

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 3 дня назад

    ፋሲል በትክክል ገለፀከዋል

  • @margirma6
    @margirma6 3 дня назад

    መርካቶ ብልጽግናን አምኖ ከገባ፡
    1. አድማ አስተባባሪዎች ላይ ምንም ዓይነት እርምጃ እንዳይወስድ፡
    2. በብሄር እንዳይከፋፍላቸው
    3. ወደፊት በልማት ሥም አለአግባብ እንዳያፈናቅላቸው
    ማራጋገጫ እንዲሰጣቸው ማድረግ ይኖርባቸዋል።
    ብልጽግና እንደልማዱ አረሳስቶ ከላይ የተጠቀሱት ለመፈጸም ከተንቀሳቀሰ ዳግም አድማ ለመምታት መዘጋጀት ይኖርባቸዋል። አልያ አንድ በአንድ ይሰውራቸዋል፡ ይረሽናቸዋል። ትንንሹን አካላቸውን አጉዱሎ ይለቃቸዋል።

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 3 дня назад +1

    ""Victory for the oppressed people of AMHRA""💪💪💪💪💪💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @GoshuMulu-o3c
    @GoshuMulu-o3c 3 дня назад +1

    ፋሢል እና ጴጥሮሥ እንደምን ዋላችሁ ከሰላምታየ በቀጠል መንግሥት የሚባለው እና መንግሥት ያሠማራቸው የሚዲያ ሠራዊት ህዝብን ከህዝብ ጋር እልቂት እንዲፈጠር ነው የሚሠሩት እባካችሁ ማህበረሠቡን የማንቃት ሥራ ይሠራ ።እባካችሁ የአቅማችሁን ሥሩ።
    ፋኖ እየታገለ ያለው የአማራ ሕዝብ መጨፍጨፍ ይብቃ ነው እንጅ አራት ኪሎን ብቻውን መቆጣጠር አይደለም ፡ብየ አምናለሁ ምክንያቱም ፋኖ ወያኔ እና ኦሕዴድ የሠራውን ሥህተት ይሠራል ብየ አላምንም። እያሉም ያሉት የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በጋራ ይወሥኑ ነው ያሉት።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 дня назад

      ትክክል። እኔ የፋኖ ደጋፊ ነኝ። ነገር ግን ፋኖ እንደወያኔና ኦሮሞ ብልፅግና ከሆነ የመጀመሪያ ተቃዋሚው እሆናለሁ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад

    የዩኒቨርስቲ ተማሪወች ባለፈው ሰባት አመት በኢት ዮጲያ ምድር እየተፈጨመ ያለውን የሕዝብ ጭፍጨፋ ግፍ አልሰሙም ነበር ሕዝብ ተጨፍጭፎ አስከሬኑ በእስካቫተር እንደቆሻሻ ሲጠረግ አልሰሙም???
    መማር የአስተሳሰብ ለውጥ ካላመጣ ምንዋጋ አለው?????

  • @tsegaitadesse9819
    @tsegaitadesse9819 День назад

    ሰላሌ፣ ደራ ወረዳ ተደረገ የተባለው ዘግናኝ ግድያ፣ አሁን የተፈጸመ አይደለም ፣ ቦታውም ደራ አይደለም ፣ የሚል መረጃ በ anchor media ተላልፏል። ለማንኛ እስቲ አጣሩ። አመሰግንሃለሁ

  • @gashawzegeye6856
    @gashawzegeye6856 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:03:09

  • @adisemama
    @adisemama 3 дня назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @amergabiredagn3079
    @amergabiredagn3079 3 дня назад

    ኧረ ባካችሁ አቶ ግዛው የትሔደ

  • @AbayGorj
    @AbayGorj 3 дня назад

    አሁን ይህ በቪድዮ ስለተላለፈ እንጅ ባለእፈው ሳምንት ጎልጃ የተባለ ቦታ ጎሃጽዮን ከተማ ቅርብ ርቀት ላይ አባትና ልጅ ልጅየዉን አንገቱን ቆርጠው አባትየውን ደብድበ ው ከገደሉ በሁዋል እጁን በስለት ቆራርጠው ጥለዋቸው ነው የሄዱት የስሀኒ ታጣቂዎች ።እስቲጎሃጽዮን ኑና መረጃ ሰብስቡ።ሁለት ልጆችህ አማሪኛ ተናጋሪዎች የቀን ሰራተኛ ጉድጉዋድ አስቆፍረው ገደሉዋችሀው በዚህ ሳምንጥ።

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 3 дня назад +1

    ❤❤

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 3 дня назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ አገዛዝ ከመጣ ጀምሮ የሚደረገው ግፍ ከእናት ሆድ ስንፅ ወጥቶአል ወጣ ተዘቅዝቆ ተሰቅሎአል ሰው ከነንፍሱ ተቃጥሎአል ግን ለምንድው ይህ ወጣት አገዳደል እንደዚህ የተናፈሰበት ብላችሁ ነው መወያየት ያለባችሁ። እናንተም አዎ አገዳደሉ ይዘገንናል ወይም ይስጠላል እንበል ከዚህ በፊትሽየተደረጉት አስቃቂ የምንላቸው የኢትዮጵያ ህዝብ የተደረገበት ግፍ ለምን እንደዚህ አልተጮጮህም።??????

  • @HasanBosra
    @HasanBosra 3 дня назад +1

  • @gizawgedlu1927
    @gizawgedlu1927 3 дня назад

    At Least in Oromo Region most schools and colleges are open for students.

  • @dawitzekiros1235
    @dawitzekiros1235 3 дня назад

    There ist no Excuse for this Act. Condem clearlly,,,,yemen meshefafen!!!!😊

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 3 дня назад +1

    ወይዘሪት ሲሳይ አጊና አንዷ ናት

  • @alexalemayehu3989
    @alexalemayehu3989 3 дня назад

    Call it by name Fano was the perpetrator

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 3 дня назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ነው እጅግ በጣም የምዘገንን እልቅት በአማራ ላይ ላስደርጉ ነው ህዝቡ ጥንቃቄ ያድርግ አንድ የአማራን ልጅ መሳሪያ ደግኖውበት በግድ እንዲያርድ ካረጉ በሃላ ወድያው ረሽነውታል እየተባለ ነው እንዳያጋልጣቸው አማራ ክልል መከላከያ ው ላንተ ጥይት አላጠፋም እያለ በሳንጃ የአማራን ወጣቶች እንዳረደ እየሰማን እኮ ነው ከብት ሳይቀር እየገደሉ ህዝቡን ገበሬውን እየፈጀ ማን ይናገር አማራ ክልል ህዝቡ ለምን ሰልፍ አይወጣም አረ አብይ ስንት መአት አወረደብን እግዚአብሔር ቶሎ ይንቀልልን አረ ይህን አውሬ ከወደት አመጡብን ከየት ፕላኔት የወጣ ከን እናትና አባት የተፈጠረ አውሬ ግፈኛ ሰይጣን ነው ጎበዝ

  • @tomw6504
    @tomw6504 3 дня назад +1

    I am happy you back

  • @ElyasShewalul
    @ElyasShewalul 3 дня назад

    Sigemer gudrun 1 yehonew video new siketel meselun amesakeru eski yeteleyaye sew nachew ena selam kehagera

  • @samuelgobena8585
    @samuelgobena8585 3 дня назад

    ቴሌብዥ እይስራም

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 дня назад

    Videow Ke Gibs Naw Teserto Yemetaw

  • @Mskel632
    @Mskel632 3 дня назад

    But why it is an Oromo death important than Amhara death? When the Amharas were slaughtered like an animal, እየመረጣችሁ አታልቅሱ ይባላሎ ለምን?

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 3 дня назад

    Antee..EWNETEN YEMTEMESEKER BALEGEEEEE..... YETEREGEMK..AKTARIIIII...DEROM BELSTEGENA AMHARA...SYTARED ASHKABAH E

  • @KhadarAlli-l1p
    @KhadarAlli-l1p 3 дня назад

    ቀዳዳ80በመቶ፣ፋኖይዟል

  • @AbushiAbushi-g7z
    @AbushiAbushi-g7z 3 дня назад +1

    Self yemifekedew le oromo bicha hone yawum adis ababa ayi gud

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt 3 дня назад

    sawoche eyatafasu .kegabu bahuala.50-60 she eyatayaku naw.milesha

  • @AbrahamGebrhiwet
    @AbrahamGebrhiwet 3 дня назад +1

    የአዲስ አበባ ተማሪዎች ፋኖ አሸባሪ ነው ደግሞ ብለዋል ለናንተ የሚመች ብቻ አታራግቡ

  • @KedirAbdela-z9z
    @KedirAbdela-z9z 3 дня назад

    hhhhhhi

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 3 дня назад +1

    ❤❤

  • @HabitamuShifearew
    @HabitamuShifearew 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤