Ethiopia - መንግስት ለትግራይ አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ | የዛሬው የፒያሳው ቃጠሎ | መምህራን ሥራ አቆሙ | መስከረም አበራ ተፈረደባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 129

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 2 месяца назад

    ደልላአማራፋኖዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @AshebirEnawugaw
    @AshebirEnawugaw 2 месяца назад +2

    አይዞሽ በሰውጅ የታሰረ ይፈታል በእግዚያብሔርጅ

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 2 месяца назад +27

    መስኪ የአማራ እንቁ ይህ ቀን ያልፍል ❤❤❤❤❤
    ድል ለሰፊው አማራ ህዝብ

  • @FunQuestionETH
    @FunQuestionETH 2 месяца назад

    እውነት ያሸንፋል

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 2 месяца назад +3

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤!?

  • @tensay610
    @tensay610 2 месяца назад +3

    መስኪ❤

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 2 месяца назад +2

    መስኪ ጀግና ናት ለሆዷ ስላላደረች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maesetwalyoutube
    @Maesetwalyoutube 2 месяца назад

    መስኪ💔😢

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 2 месяца назад +4

    We love u Meski

  • @GurshaDagnew
    @GurshaDagnew 2 месяца назад +2

    አይ አዲስ አበባ ፈጣሪ ይፍርዳል እኮ የአማራ እናት እባ እኮ ነው ገና ምን ሆነና 💔😭

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 месяца назад +11

    መስኪየ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ሲል ያስፈታሽ 😢

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 месяца назад +1

    ጌታቸው ከርቸሌነው የሚገባውያን ሁሉወጣት አስጨርሶ 😢😢😢😢😢😢

  • @YaredKassahun-r6u
    @YaredKassahun-r6u 2 месяца назад

    Thanks

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 2 месяца назад +1

    ሰላማቹ ያልጠበቃቹ በሶማል ሰላም እንጠብቃለን ማለታቹ ያስቃል

    • @teka1528
      @teka1528 2 месяца назад +1

      yeselam tenk neh! ANTE ensesa, banda!

  • @የዱባፍሬ
    @የዱባፍሬ 2 месяца назад +1

    ፋኖ

  • @BiniBelay-e7y
    @BiniBelay-e7y 2 месяца назад

    ህወሃት መወቀጥ አለበት

  • @GuharEindris
    @GuharEindris 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GrmaBru
    @GrmaBru 2 месяца назад

    ጻድቃን ይኩን ካልኦት አብዚ ፍርቂ አመት ብሰአት እንተ ዝቁጸር ብዙህ ተዛሪቦም ፋይዳ ግን አረአናን ተግባር ዜሮ አእዛን ተጋሩ ብዘረባ ሰቢሁ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 месяца назад +6

    መስከረም እንደነ ጋሽዬ ወርቅ፣ቡና፣ስንሚንቶ፣ብረት በኮንትሮባንድ ሸጣ፣ወይም ሙስና ሰርታ አይደየም የታሰረችው፣ለአማራ ማህበረሰብ ጥብቅና ቆማ እንጂ!!!

    • @teka1528
      @teka1528 2 месяца назад

      Gena tsefegna wa laye yechemerale! ANTE KOMATA, ensesa neftegna!!

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 2 месяца назад +3

    ንገስ ቢሉት ካልተዋጋሁ አልነግስም
    እንዳለው ይሄ ሁሉ መጋጋጥ
    ብልፅግና ለመሆን ከሆነ
    ትውልድ ማስጨረስ ምን
    ይሉታል?

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 месяца назад

    ለይዥ ለገራዥ አስቸገሮ ጠቅል ከነበፋቱ

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 2 месяца назад

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 месяца назад

    በዱረ ር ለመጨረስ ነዉጂ ህዝብ እንዴማሩ ተፈልጎ አይደለም

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 месяца назад

    ABISINIA ETHIOPIA 🇪🇹 ENDE RUWANDA THONALECH

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 месяца назад +6

    ጀግኒት ጋዜጤኛ መስከረም አበራ በብእርሽና በእውቀትሽ ታግለሽ ያሸነፍሽው ፋሽሽቱ አብይ አህመድ በባንዳወች ስብስብ ዳኞች ዛሬ ላይ በአንድ ዓመት ቢፈረድብሽም ነገ እውነት እና ነጻነት በጀግኖች የህልውና ታጋዩች ሲበሰር. አንች አሸናፊነትሽን በአደባባይ ትናገሪያለሽና እስከዛው ጤንነትሽን በመጠበቅ በደስታ እና በጀግንነትሽ ስሜት ቆይ ፣እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ድል ለፋኖ

    • @teka1528
      @teka1528 2 месяца назад

      ANTE yeshermuta, yegered, yegelemota lig neh! ende ebab teketeketalachu! ABIY 1000AMET!

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 месяца назад +2

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 2 месяца назад

    ይሄ ነገር የውነት ሰው እያቃጠለውደሁጅ በሰላም አይደለም ተኮል አለው

  • @gebrenigatu3086
    @gebrenigatu3086 2 месяца назад

    አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ አልከው ይሄ መንግሥት አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል እድሜው እንዳያጥር !

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 месяца назад

    ነገም ሌ ላ ቀን ነዉ እግዚር ያዉቃል እስከዚያ መኖራቸዉን የሜያዉቀዉ እሱ ነዉ

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 месяца назад

    We Love You Mski ❤❤❤❤
    Egziabeher kekefu yetebkesh
    Ayezosh yehe hulu yalefal bebersh
    Mesthafeshen endatakomi!!!!

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 месяца назад

    የአደጋ ጊዜ መቆጣጠር አቅም አለ ወይ
    የአደጋ ስጋት እቅድ ለምሳሌ እሳት፣መኪና፣መሬት መንቀጥቀጥ፣የመሬት መንሸራተት፣ጎርፍ፣ድርቅ፣የመንገድ መሰረተ-ልማ ችግር፣ስራ አጥነት፣ጦርነት፣

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 2 месяца назад +3

    ቤት ፈረሳው ሲነቃ በቃጠሎ ተናሱ

    • @kaoficoffee618
      @kaoficoffee618 2 месяца назад

      አዎ አዳነችን እና ሽመልስ ናቸው 😂 የለኮሱት አይደል ?!
      የሰሞኑ ብርድም የነሱ እጅ አለበት😅

    • @teka1528
      @teka1528 2 месяца назад

      Gena, ante, neftegna, ende lebanose tehonalachu!

  • @ሙሉእመቤት
    @ሙሉእመቤት 2 месяца назад

    እስካሁን የታሰረችበት ጊዜ ታስቦ ለምን አትፈታም?? ከካንጋሮ ፍርድ ቤት ፍትህ አንጠብቅም።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 месяца назад +1

    ከፋኑ ጋር ተቀላቀሉ የሜያዋጣችዉ ይህ ነዉ

    • @teka1528
      @teka1528 2 месяца назад

      fesam! tolo wedterara 100 terara sheshu! FANDYA!

  • @Micky-n4i
    @Micky-n4i 2 месяца назад +4

    አሁን ፈደራዊው መንግስት ለመውሰድ ያቀደው ትክክለኛ ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ እርምጃ ይሆናል እሰከ መቼ ድረሰ የትግራይ ሕዝብ የወያኔዎች መፈንጫና የተፈጥሮ ሐብት ዝርፈያ አካባቢ መቆም አለበት

    • @LovelyChowChow-ns1np
      @LovelyChowChow-ns1np 2 месяца назад

      😜😜😜😜😜

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 2 месяца назад

      መንግሥት ለትግራይ ሕዝብ አስቦ ነው ? የአዞ እንባ

    • @AlexMenilk
      @AlexMenilk 2 месяца назад

      ማይገባውም ስው እለ! መንግስትህ ይጥፋ እቦ

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 месяца назад +2

    በቃጠሎ ሀገሩን እያወደሙ ነው የጠነባ አገዛዝ

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 месяца назад +1

    በፋኖ ስር የሚቀሳቀስ የኢትዮጵያ ህዝቦች ፓርቲ ቢቋቋም ትግሉ በይበልጥ የሚፋጠን ይሆናል ያለበለዚያ ትግሉ ትርጉም ያጣል። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 месяца назад

    እንዴ ነዉ የሜያባላቸዉ እኮ ብልፅግና ነዉ

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 2 месяца назад

    3:26

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 месяца назад +2

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @eyobsahle
    @eyobsahle 2 месяца назад +3

    ሰው ስትሆን አድር ባይና አለቅላቂ ሆነህ በውሸት ከምትኖር ለእውነት ቆመህ እሚመጣውን መቀበል ምንኛ መታደል ነው ታድለሽ መስኪ ለሁሉም ጊዜ አለው እንዲ ሆነን አንቀር

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 2 месяца назад

    1 amet yasatal Fano aderaj eko nech

  • @saved1580
    @saved1580 2 месяца назад +4

    ማቴዎስ 26
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ኢየሱስም እነዚህን ቃሎች ሁሉ በፈጸመ ጊዜ፥
    ² ለደቀ መዛሙርቱ፦ ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ እንዲሆን ታውቃላችሁ፥ የሰው ልጅም ሊሰቀል አልፎ ይሰጣል አለ።
    ³ በዚያን ጊዜ የካህናት አለቆች የሕዝብም ሽማግሎች ቀያፋ በሚባለው በሊቀ ካህናቱ ግቢ ተሰበሰቡ፥
    ⁴ ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤
    ⁵ ነገር ግን፦ በሕዝቡ ዘንድ ሁከት እንዳይነሣ በበዓል አይሁን አሉ።
    ⁶ ኢየሱስም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥
    ⁷ አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ የበዛ ሽቱ የሞላው የአልባስጥሮስ ብልቃጥ ይዛ ወደ እርሱ ቀረበች በማዕድም ተቀምጦ ሳለ በራሱ ላይ አፈሰሰችው።
    ⁸ ደቀ መዛሙርቱም ይህን አይተው ተቈጡና፦ ይህ ጥፋት ለምንድር ነው?
    ⁹ ይህ በብዙ ዋጋ ተሽጦ ለድሆች ሊሰጥ ይቻል ነበርና አሉ።
    ¹⁰ ኢየሱስም ይህን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ መልካም ሥራ ሠርታልኛለችና ሴቲቱንስ ስለ ምን ታደክሙአታላችሁ?
    ¹¹ ድሆች ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይኖራሉና፥ እኔ ግን ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር አልኖርም፤
    ¹² እርስዋ ይህን ሽቱ በሰውነቴ ላይ አፍስሳ ለመቃብሬ አደረገች።
    ¹³ እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለም ሁሉ በማናቸውም ስፍራ በሚሰበክበት እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ እንዲሆን ይነገራል።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 2 месяца назад +1

    ኣሁን ማልቀስ ኣይጠቅምም ለኤርትራ መጥፋት ወያነን ኣዳናቹ ኣሁን ወደ እናንተ ነው የሚመጡ ማን እንደሚረዳቹ እናያለን

  • @Gebeta1964
    @Gebeta1964 2 месяца назад

    ኧረ ጉዶ

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 2 месяца назад +1

    የፌደራል መንግሥት ፡ ትግራይን የማስጠንቀቅ አቅም አለው እንዴ ? 😂

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 2 месяца назад +2

    መንግስት አለ እንዴ😂

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 2 месяца назад

      አንተም ኖረኸል እንኳን መንግስት

  • @jebacreates6078
    @jebacreates6078 2 месяца назад

    ጽየሮማንአስናቀ

  • @AfwerkiDesta
    @AfwerkiDesta 2 месяца назад

    nostay only in prezen but olso six haracement exisited in meskrm

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 2 месяца назад +1

    የትግራይ ህዋሃቶች መጫራሻቻዉ አብይ አህመድ አጋጫቸዉን ይዞ መንደት ሆኖ?

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 месяца назад

    TPLF MILITARY STOP WAR ETHIOPIA AMHARA RELIGION GONDAER AND WOLO #WILIKTE AND #RAYA CITY

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut 2 месяца назад

    ያንሳታል እቺ ዓመፀኛ ሴት

  • @YeshiGibrat-sq7uz
    @YeshiGibrat-sq7uz 2 месяца назад

    While OPDO OLF PP is in power they will burn all suburbs until they establish those so called Oromia as a country

  • @RomanWelegerima
    @RomanWelegerima 2 месяца назад

    Ante ye aby gered bdatam MN abah agebah sle tigray

  • @helinatesfaye9414
    @helinatesfaye9414 2 месяца назад

    አማራ ክልል ትም/በሌለበት ጭማሪ አልተከፈለም ብሎ መምህራን ሥራ አቆመ ማለት ምን ያክል እዉነት ነዉ???

  • @smd7650
    @smd7650 2 месяца назад

    አርስትህ በጣም ያስደነግጣል😮 ኮሚክ ነገር ነህ ምን አቅም ኖሮት ያስጠነቅቃል ከሆነእንኳን በገረዶቹ ብርታት እንጂ የድሮ አራዳዉ😉

  • @shamamen-h3s
    @shamamen-h3s 2 месяца назад

    Abo yante akerareb migerm new

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 месяца назад +1

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

    • @getachew188
      @getachew188 2 месяца назад

      ሀሳብ የለሽ ደናቁርት ከፍጅት ውጭ መፍትሄ አያውቁም

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 2 месяца назад

    የሚገርመኝ የመምህራንን ደሞዝ ከግንቦት 2016 ዓ፡ም ጀምሮ የህነዚህ ሚዲያ ብቻ ላይ ነው እንዴ በየቀኑ የሚወራው እኛም ሰፈር በሺዎች የሚቆጠሩ አስተማሪዎች አሉ ነገር ግን በቢሮ ተነግሯቸው አምነው ተቀብለው በጊዜው እንደሚለቀቅላቸው ተማምነው አሁን ግን ስለደሞዝም ስለኑሮም ሲያወሩ አልሰማንም የአማራና የፅንፈኛ ሚዲያ ብቻ ለማላዘንና አዛኝ ነገር አቀጣጣይ መሆናቸው ያሳፍራል ፋንዶን ማግባባት ያልቻሉ 130 ሚሊዬንን እዝብ የሚመራና ቀን ከሌት አገሪቱን ከአፍሪካ በደረጃ 1ኛ ደረጃ በስልጣኔና በልማት ያደረሳትን መሪ ሲተቹ ያሳፍራም ወራዳዎች አገር ይምራ የተማረና ኦሮሞ በቃ

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 2 месяца назад

      ተረጋጋ የብልግና የሚዲያ ሰራዊት እስተማሪውችን በማሰር በመደብደብ የምታስቀጥለው ስልጣን የለም ግዜህን እያፈጠንክ ነው😂

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 месяца назад +1

    ETHIOPIA AMHARA UNIVERSITY ALL AMAHRA UNIVERSITY TRUE JOB WORK LONG YEARS BUT NOW OROMO OFF AND TIGARY BAD AND ERITREA GUILTY AND NOW ERITREA OUT ETHIOPIA COUNTRY LAND #EBC AND #AMAHRA MEDIA CORPORATION NEWS #DIRE TV NEWS

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 месяца назад +2

    ETHIOPIA SHERMUTA LEZELALEM TWDEM

    • @henokkifle4533
      @henokkifle4533 2 месяца назад

      Belege

    • @henokkifle4533
      @henokkifle4533 2 месяца назад +1

      Eski kerasih gar temamen ye Ethiopia tifat mindinew.

    • @Wine_1616
      @Wine_1616 2 месяца назад +1

      ዝቅጠት።

    • @Dinkem-wz2kg
      @Dinkem-wz2kg 2 месяца назад

      Specialy if not confort to amhara people

    • @teka1528
      @teka1528 2 месяца назад

      Yeshermuta, yegered, yegelemota, yeberanda adare lig! shermutna lig ager yet yakal! esat yewredebhe!

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 2 месяца назад +3

    ቀንደኛዋን የሽብር ቡድን መሪ እንደ ጋዜጠኛ ታቀርባለህ?

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 2 месяца назад +1

    በየትኛው ልባችሁ ነው ትግራይ የሚገባው መ/ከላከይ አቅም የለውም

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 месяца назад

    MINILIK SHERMUTA REGMO YEFETEREAT ABISINIA ETHIOPIA 🇪🇹 LEZELALEM TWDEM

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 2 месяца назад +1

      deshekam,kebt.ante kedmeh tiwodmaleh..

  • @TekesteMulugeta-x6s
    @TekesteMulugeta-x6s 2 месяца назад +1

    ጤናማው ሀገር ወዳዱ የተንቤን;የእንደርታ እና የራያ ዘቦ ህዝብ ከከሀዲው አውሬው የአድዋ ቡድን ነጻ መውጣት አለበት

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 2 месяца назад

    Ethiopia weshtam gedyi

  • @raheldani5697
    @raheldani5697 2 месяца назад

    Kkkkkk yehe tirmismis ema rasu abi new yaderegew kkk.ena manim new yemiysteneqiqew.kk lerasu biteneqeq ayshalim

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 месяца назад

    #ETHIOPIA AMAHRA MILITARY AND FREE JAIL AND ETHIOPIA SALARY TEACHER AND UNIVERSITY LEICTRUE FREE JAIL AND NOW PAY MONEY SALARY FOOD SO ON #ABC

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 месяца назад

    ቅጣቱ አመት ከአራት ወር ብቻ ከሆነ እኔም ማጋጨት የምፈልጋቸው ብሄሮች ስላሉ እድሌን እሞክራለሁ ።

    • @BirhenaGobeze
      @BirhenaGobeze 2 месяца назад +1

      ሁለት አመት ታሠሩ እኮ አለፍርድ😢😢😢 አነሠ አያልክ ነዉ ሞክረዉ

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 2 месяца назад

      እበት

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 2 месяца назад

      @@aregahailu2487 እበት ብላ

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂 እውነት ነው ።እቺ ከርከሮ ቅጣቱ ሲያንሳት ነው።

  • @tofiqihasen7272
    @tofiqihasen7272 2 месяца назад

    አላርፍ ያለች ልጅ ተፈሬደባት ማንም ከሕግ በላይ አይደለም

  • @FISHAWelegebreal-n2d
    @FISHAWelegebreal-n2d 2 месяца назад

    ለኣብይ የሚፈራ ትግሬ የለም ኣብይ ትግራይ ከነካ ኣለቀለት

    • @getachew188
      @getachew188 2 месяца назад

      ወያኔ በተነኮሰው ልክ ተቀጥቅጦ አቅሙን አውቆ ፀጥ ብሎአል,
      የትግሬ ህዝብ ከወያኔ ከርቸሌ መላቀቂያው ቅርብ ነው,

  • @TekesteMulugeta-x6s
    @TekesteMulugeta-x6s 2 месяца назад

    የፌደራል መንግስት የነደብረጺዮን የአድዋ:የሽሬና የአክሱም አውሬ ቡድን ላይ እርምጃ በመውሰድ የትግራይን ህዝብ ከአውሬው የአድዋው ቡድን መንጋጋ በማላቀቅ በፌደራል መንግስት ስር ማስገባት አለበት

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 2 месяца назад

      የዘራፊና የጨፍጫፊ ቡድን አንዱ እንደሆንክ ከአገላለፅህ ያስታውቃል። ቆንዳፍ።

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 2 месяца назад

      ይሞክ እስቲ አብይ አንድ ሚሊዮን የትግራይ ህዝብ ገሎ ሊያስተዳድር አሁን የአራት ኪሎ ወንበሩን አይፈልገውም እስከ መጨረሻው የትግራይ ህዝብ ያሳዝናል ያስወግደዋል ደብረ ስና ደርሶ የሚመለስ የለም ቅዘታም

    • @YaredTesfay-t2t
      @YaredTesfay-t2t 2 месяца назад

      ከገባ ጥርሶቹን እንደሚረግፍ ደሞ እኔ ልንገሮህ ኣተ ጀዝባ

    • @TekesteMulugeta-x6s
      @TekesteMulugeta-x6s 2 месяца назад

      @edilawitfuji5098 የትኛው ትግራይ?በትግራይ ስም መነገድ የለም!ከአክሱም:አድዋ ሽሬ ውጪ ያለው የእንደርታና ተንቤን ትግሬ በአድዋዉ ከይሲ ዳቢሎስ ከሀዲ ስብስብ ዳግም አይመራም!ከፌደራል መንግስት ጋር ነው!ይህ የአድዋ የወንጀለኛ ቡድን ለፍርድ ይቀርባታል

  • @TekesteMulugeta-x6s
    @TekesteMulugeta-x6s 2 месяца назад

    የፌደራል መንግስት ያለመዘግየት በፍጥነት የትግራይን ህዝብ ከአውሬው የአድዋ ቡድን መንጋጋ በማውጣት በፌደራል መንግስት መረከብ አለበት

  • @wassihun-w7m
    @wassihun-w7m 2 месяца назад

    False news

  • @tewodrosmulu437
    @tewodrosmulu437 2 месяца назад

    TIGRAY IS NOT ETHIOPIA

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 2 месяца назад +1

      ባዶ ምኞት

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 2 месяца назад +1

      ኣሁን ጥሩ ግዜ ነው አገር ለመሆን ትግራይ ብትኖርም ቢትሄዶም ኢትዮጵያ ከመቀጠል አታቆምም ከኦሮሞ ሆናቹ የአማራን ስቃይ ብታበዙትም 😅

  • @AlexMenilk
    @AlexMenilk 2 месяца назад

    እምምላኬ? የኢትዮጵይን ችግር በመስማት, ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው! ለምን? ጥቁርን ከእኔ ዽምሮ ፈጠርከን?

  • @adamuabeAdamu
    @adamuabeAdamu 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniBelay-e7y
    @BiniBelay-e7y 2 месяца назад

    ህወሃት መወቀጥ አለበት