Ethiopia - አልሲሲና ጠቅላዩ ሊገናኙ?፣ በወልቃይት የተዘጋጀው ኃይል፣ የህወሓት ጥድፊያ፣ ለጦሩ አደገኛ ግዳጅ
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
እኛ ኢትዮጵያዉን መቼ ነዉ እንዳ ሌላ ሀገር በሠላም የምንኖረዉ😢😢😢
........ኢትዮጵያዬ😭😭😭
በሰላም የምንኖረው በብሔር የሚለያዩን ፖለቲከኞች ዞር በሉ ብለን አንድ ላይ ቆመን መሪዎቻችን ስንመርጥ ነው የመሪውም የስልጣን ዕድሜ ለሁለት ጊዜ ( 8 ዓመት )ብቻ እንዲሆን በሕግ እንዲፀድቅ ስናደርግ ነው
ድልለአማራውፋኖ
ፋንዲያ እና ድል???😜😜😜😜
الله حافظا وهو أرحم الراحمين إثيوبيا 🇪🇹🇪🇹💕💕
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊⁰😊😊😊k😊😊😊😊
ድል ለአማራው ለኢትዮጵያዊያን በፋኖ የኢትዮጵያ ሰላም ይረጋገጣል
ጉራ ብቻ የሽፍታ ጥርቅም ፀረ ሰላም ፀረ ሙስልም ወሮ በላ ሁላ
ጂል😂😂
shintam, amara, aramoch! ensesa! fukera becha!
Gele ba fano nw selam emiragagetawu liba
አክሱም የሥልጣኔ ሣይሆን የመሃይም መገኛ ናት 21/ክፍለ ዘመን ትምህርት እና መቃብር የአምልኮት በታ የተከለከለባት አክሡም የመሃይም መፍለቂያ ኋላቀር ናት።
ሮሜ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤
² በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።
³-⁴ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤
⁵ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።
¹² ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤
¹³ ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤
¹⁴ ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና።
¹⁵ ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።
¹⁶ አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለማጽደቅ መጣ።
¹⁷ በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ።
¹⁸ እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ።
¹⁹ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
²⁰-²¹ በደልም እንዲበዛ ሕግ ጭምር ገባ፤ ዳሩ ግን ኃጢአት በበዛበት፥ ኃጢአት በሞት እንደ ነገሠ፥ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ።
ስራ ያጣህ ጋዜጣህ ማን ያነባል ብለህ ነው ይህ የምትጽፈው ተረት ተረት ነው
ሰላም
❤❤❤
Hell NO! በሶማሌ ያለው የኢትዮጵያ ጦር አሁን ባለበት ሥፍራ ይቀጥላል:: ካልሆነ ደግሞ በኢትዮጵያ እና ሱማሌ ድንበር ይሰፍራል:: No more, No less!!!😜
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😢😢
❤❤
ተከዜ ነው የምን ተከዘ አትደባልቅ
😢😢😢😮
ቆይ በልመና ነው የሚሰማራው
😢😢😢😢😢😢😢
ወልቃይት ምናምን አትበሉ
እሳተጎመራ የመሬት መንቀጥቀጥ እተካከደ አሁንም ስለልላያወራሉ
ኦሯ መቼነው *ወደራሳችን እምንመለሰው
Yemeret menqet eyefetere yalew yeaby mengst new teteyaqi sew serashe yemeret menqetqet egziabhir ytebqachehu
ሰላም አመሸህ ፈታየ
ወልቃይት ክልል ለምን አይሆንም በደቡብ ተፈቅዶ አዳዲስ ክልል ተፈጥሮ የለ
ኸረ ሴረኛው ተነቅቷል ከአማራ ለመነጠል
ወልቃይት ሁመራ ራሱ የቻለ ክልል ከሆነ ትክክለኛ ውሳኔ ሊሆን ይችላል በዚያ በኃላ ክልሉ ከአማራም ትግራይም የሚገናኘው በጉርብትናና ንግድ ግንኙነት ብቻ ይሆናል
@@negagetachew974 ለማንኛዉም በመጀመርያ የተፈናቀሉት ወደ ቀያቸው ይመለሱ በወራሪነት የገቡ ሃይሎች ይውጡ ከዛ በኋላ ነዋሪዎቹ ይወስኑ በተረፈ ማንኛው ወራሪ ወሮ ገብቶ ባልሰራው ቤትና ንብረት እየኖረ እንዴት ሊወስን ይችላል?
@@seifuyazew5189 ይሄ መልሶ ወደ ትግራይ የመጠቅለያ ዘዴ ነው
አብይን: በመዉጉዳት: ገርግር: መፍጠር; የበለጠ:አመቺ: ሁኔታ: ለመፍጠር: አይመለሱም:ነገሮች: እስከሚረጋጉ: ሄር: መሆን: የለበትም: ብለን; እንመክራለን::
ዮዲት = ይሁዲት ማለት ነው she was of a Jewish descent