የዘመነ ካሴና የተመስገን ጥሩነህ ውሎ / የፋኖ ትግልና የብልጽግና "እጅ ስጡ" /የብልጽግና አዲስ ውሳኔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 52

  • @HabtamuYilma-y7c
    @HabtamuYilma-y7c 3 дня назад +18

    #አዲሱ የአማራ ትውልድ የልምምጥ ፖለቲካ አይፈልግም።በክንዱ ነፃነቱን ያውጃል።ድል ለጀግናው #ፋኖ💪💪💪

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 дня назад +6

    ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እግዝአብሄር ከናተጋ ይሁን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 дня назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤የሰላሌው አሳሰበ ግዲያ ለብልፅግናዎች ተጋለጠባቸው።ህዝቡ በእነሱ መፈፀሙን ይፋ ሆነ❤

  • @هونر9-د3ر
    @هونر9-د3ر 3 дня назад +1

    ድል ለፋኖ ድል ለአምሓራ ህዝብ

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 3 дня назад +8

    በርቱ የምታደርጉት ሁሉ ይበል የሚያሰኝ ነው።አማራ መበርታት አለበት አሁን የሞትሽረት ትንቅንቅ ነው ትግሉ ተፋፍሞ ውጤቱ በቅርብ መታየት አለበት ትግሉ አሰልች እንዳየሰሆን ፋኖ መጠንቀቅ አለበት።

  • @beleteyoutupe1569
    @beleteyoutupe1569 3 дня назад +6

    ተወዴዴም ተጠላም ፍኖ ያሸንፋል 💚💛❤

  • @habeshayihonal5749
    @habeshayihonal5749 3 дня назад +5

    እግዚአብሔር እንኳን በህይወት ኖራችሁ ወደ ስራ ገበታችሁ መለሳችሁ።በርትታችሁ ለትግሉ ትሰሩልን ዘንድ ነፃ ያወጣችሁ ፈጣሪ ያበርታችሁ።

  • @OmerHabesha-g1f
    @OmerHabesha-g1f 3 дня назад

    Bravo zemሜ ድል ለፋኖ እናተም በርቱ ምርጥ ወንድሞቻችን

  • @timharmon10
    @timharmon10 3 дня назад +1

    ፋኖ ያሸንፋል! የ ኦህዴድ አገዛዝ የጠረጋል 💪🏼💪🏼

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 дня назад +1

    ድል ለፋኖ❤

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 3 дня назад +3

    አይዞችሁ ጎበዝ የነብሮች ወድም።

  • @amarudesalegn6575
    @amarudesalegn6575 3 дня назад +2

    በቃሉ ደህና ሆነህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ሁሌም ደህና ሁንልህ

  • @Siyit
    @Siyit 3 дня назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤በርቱልኝ ወንድሞቼ

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 3 дня назад

    ዘሜ የአማራው ቀይ መስመር ነው ይህ መታወቅ አለበት ❤❤

  • @tekiliezeleke4419
    @tekiliezeleke4419 2 дня назад

    በርቱልን!❤

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 3 дня назад +1

    Great presentation and analysis! keep it up folks!

  • @chanebeyene8656
    @chanebeyene8656 3 дня назад +1

    Keep it up

  • @tsigeredademssie7779
    @tsigeredademssie7779 3 дня назад +2

    ሁለት ቅመሞች ከእድሜያችሁ በላይ ናችሁ ❤

  • @gimyatgy3677
    @gimyatgy3677 3 дня назад +1

    Good step...go head bki and manye...

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 3 дня назад +2

    Good job

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 3 дня назад +1

    የሞተ የተገነዘ ስርአት ነው አማራ ብዙ ህዝብ ስለሆነ እንጂ ገድለው ጨርሰው ነበር አንድ ልብ ሆነን ቢሆን ኖሮ ሳምንት አይቆይም ነበር እግዚአብሔር በቃ ይላል !!!

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 3 дня назад +2

    በማን ይዞታ ማን ይጎበኛል?ለጉብኝት የፈቀደው ማነው።ደካማ ስንት በውሸት ይቆጠራል።ምስጋና አይጋነን ሚዛናዊ ለፋኖ ዜና ለፋኖ ይጠቅማል።

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 дня назад +1

    እረ በሥመአም ብአዴን እሚባል ምን አይነት ውሻ ነው ምነው ርደዚ የአብይ የሺመልሥ ውሻ ሁነው ከሚስሩ ቢሙቱ ይሻላቸዋል

  • @SufiyaSufiya-j8c
    @SufiyaSufiya-j8c 3 дня назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 2 дня назад

    ያማራዉ ጠላት ዕራሱ ያማራዉ ሆዳም ነዉ አሉ ፕሮፌሰር መስፍን ባንዳዎች ልብ ግዙ አድማበታኝና ሚኒሻ እባካችሁ ወላሂ አማራ አልሆንም ያለችዉ ህጻን ሆዳቸዉ ተቀደደዉ ያማራ እናቶች የሚታሰሩት የሚገደሉት የሚሳደዱት አማራ መሆን ብቻ ወንጀል ሆኖባቸዉ ነዉ አስታዉሱ የመርሳት ችግር አለባችሁና አስተዉሉ አሁን እስርቤት የሚማቅቁት አማራዎች ስለአማራግፍናበደል ስለተናገሩ ብቻ ነዉ ኢትዮጵያን የምትዎዱ ሁሉ አስተዉሉ

  • @DawitMekonen-k6f
    @DawitMekonen-k6f 3 дня назад +2

    Bertu❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 дня назад +1

    እኔ ይቅርታ አድርጉልኘ ተመሥገን ጡሩነህ ማለት አብይ ከፊቱ ሥጋ አቅርብ እሚነዳው ውሻ ማለት ነው

  • @menberunigussie8414
    @menberunigussie8414 3 дня назад +1

    Bertu;

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 3 дня назад +2

    እኔ እምፀልየው እንደናተ ውድ ወንድሞቻችን እና ውድ እህቶቻችን ከእብይ እህመድ ከሲኦል እስር ቤት
    ወጥተው ለማየት ያብቃን በጣም ነው የማዝነው ይህ ሁሉ መከራ በእማራ ህዝብ ላይ መድረሱ
    እይዞችሁ በርቱ እማራ ለፍትህ ስለሆነ የሚታገለው ማሽነፉ እያጣራርም ድል ለፋኖ በላይ ከታላቅ ይቅርታ ጋር መከላከያ በለህ ጠራህው ይህ መከላክያ ሳይሆን ፀረ እማራ የማፍያ ጉርፕ ነው

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc 3 дня назад +2

    ፕሮግራማችሁ ለምን በመረጃ tv አታስተላልፉትም

    • @Mesirat
      @Mesirat 3 дня назад

      ድሮም እደዚ ነዉ

  • @selamselamawit1275
    @selamselamawit1275 3 дня назад

    ❤del lfano❤

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 День назад

    በቃሉ ሐቅ ብለሃል

  • @BerihunBekele-z9g
    @BerihunBekele-z9g 3 дня назад

    ምዕራብ ጎጃም ወምበርማ ወረዳና ሽንዲ ከተማ አሥተዳደር ደመወዝ የለም፣ ለመንግስት ሠራተኛው

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 дня назад

    ጀኖሳይድ...በአዲስ አበባና ሌሎች ክልሎች ያሉ አማሮችን ያስፈራል!!..ስለዚህ ነገር ምንም አትሉም እንዴ?

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 дня назад +1

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ 352 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @AdissSibhat
    @AdissSibhat 5 часов назад

    የምን መከላከያ ነዉ መከላከያ አትበሉ

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 11 часов назад

    አይይይ እውቀት ማጣት ዘርመዘራች እየበላ ላለው ቦምቦሊኖ ፈት አህያ ጠቅላይ እያልክ ማውራት ምን አለ ባይበላስ ቤቀር ። ይዘመን የወጣለት ሺፍታ አህያ ጠቅላይ ኧ ይህን እረኩስ ሉጢ ሞት በተሎ ይረገው ። እናቶቻችን ህፃናቶቻችን የበላውን አህያ እኔ አማራ ነኘ ። የሱም ሰእም ተወሺ ነው ቡላነው መባል ያበት።

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc 3 дня назад +2

    pleasr help them by sharing liking and commenting their channels

  • @yeshiwastrefe7719
    @yeshiwastrefe7719 3 дня назад

    በላይ ስታቀርብ ለጉአደኛህ ዕድል አትሰጥም በሙሉ መረጃ አንተ ብቻ ለማቅረብ ትሞክራለህ አስተካክል

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 3 дня назад

    😮አይ እናንተ እውነቱን አልተረዳችሁም ዘመነ እና ተመስገን ልዬነት የላቸው ድራማ ነው ቤተሰብ ናቸው ቀንድ አውጣም አስረስ ማሬ በማርሸት በኩል የወንበር ቅይይር ያደርጋሉ ሻለቃ ዝናቡ ካላችሁ እንቀበላለን ጋዜጠኛ ወግደረስን ለምን አታነሱም ወንድማችሁ አይደለም ይህንን ድራማ አትቀላቀሉ እውነቱን ተጋፈጡ ህዝቡን አዳምጡ ለማንኛውም ወጥቻለሁ እውነትን መስላችሁኝ ነበረ

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 3 дня назад

    ለምድነው ያብይን ምስል የምትጠቀሙ ሽግግር ላይ አረ አስተካክሉ እድንከታተላችሁ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 3 дня назад +1

    ካሜራችሁን አስተካክሉት:: ወደ ተመልካቾቻችሁ በቀጥታ እያያችሁ አይደለም: ትንሽ ወደጎን ነው የምታዩት:: በተረፈ በርቱ! Ethio News እውነተኛ የመረጃ ምንጭ ናችሁ! ድል ለፋኖ!

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 дня назад +3

    ❤❤❤

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 3 дня назад

    ❤❤❤